የሚጠቅም ነገር ሁሉ ለአንተ ይጠቅማል? - አሸናፊ ታዬ - Is Every Good thing is Good for You? - Impact Seminars

  Рет қаралды 14,571

Impact Seminars

Impact Seminars

19 күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Пікірлер: 50
@AbdulmalikMurad
@AbdulmalikMurad 17 күн бұрын
ለሁሉም ህዝብ በዚህ ሰአት በመርፌ ሊሰጠው የሚገባው ትምህርት ነው እኔ ቲክቶክን ከስልኬ ካጠፋው ቡሀላ ሂወቴን ምን ያህል እንደቀየርኩበት እኔ ነኝ ማውቀው
@eyerusalemyifru378
@eyerusalemyifru378 17 күн бұрын
ተመስገን እኔ ራሱ ሰላሜን ነዉ ያገኘሁት
@brookhabte7307
@brookhabte7307 17 күн бұрын
Gobez kebad wetmed new yameletkew
@hanashewandgn6188
@hanashewandgn6188 12 күн бұрын
በጣምእኔራሱፊልምናቲክቶክማየትሳቆምነዉእራሴንያገኘሁት❤
@endohussan4702
@endohussan4702 7 күн бұрын
እሰይ ደግ አደርክ
@tesfayesiyamregn6912
@tesfayesiyamregn6912 17 күн бұрын
ምን አይነት ገራሚ ትምህርት እውነት እንደናንተ አይነት ሰው ተዘጋጀልን ተመስገን አምላክ
@user-kc2zh8gp5f
@user-kc2zh8gp5f 15 күн бұрын
የዘመኑ መልክ የገባው ድንቅ ሰው ስለምታስተምረን እናመሰግናለን አቶ አሸናፊ
@GoitomGebremariam-vk8wk
@GoitomGebremariam-vk8wk 14 күн бұрын
My name is betelhem and l am 18 from mekelle l reallyyy want to thank to you ashu l have no words to discraib how you are changing my life in avery single vidio and your words are true from inside ❤❤❤❤❤ l hope 1 day l will participate in the seminar and see you 😊😊
@TRUEFALSE4387
@TRUEFALSE4387 17 күн бұрын
አሸ ትምርቱ ብቻ ሳይሆን ሳቁም ይገዛኛል ተባረክ አቦ
@weletegiwergiswerkie593
@weletegiwergiswerkie593 17 күн бұрын
እናመሰግናለን አቶ አሼ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን በእውነት
@sirajadisu1866
@sirajadisu1866 15 күн бұрын
በክልል ከተሞች ብዙ ናፍቂ አለ አንተን፡ አሹ,,በኮንፍለስ ብናይ ደስ ባለንነበር❤❤❤❤
@Kukiid1549
@Kukiid1549 17 күн бұрын
የሚገርም ነዉ
@kedejahussen
@kedejahussen 14 күн бұрын
ጎበዝ ነህ
@DessalegnLiknawGelawe
@DessalegnLiknawGelawe 17 күн бұрын
Great mentor at personal development desipline! Really you need to do more critical & urgent issues through which our generation able to overcome the ongoing & upcoming both digital and social challenges as well. God bless you!
@AaKk-st3tq
@AaKk-st3tq 16 күн бұрын
እናመሰግናለን አሼ ደሞ ሳቅህን ስወደው🙏😘
@eyerusalemhunt1096
@eyerusalemhunt1096 17 күн бұрын
This is the blessing or a positive side of social media we found a people like you & I'm sure it's has an impacts in our modern lifestyle. Thank you ❤
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 17 күн бұрын
We want to hear from you on time management, decision making, Emotional intelligence and , a lot more ,please do not disappear our great mentor
@user-hx6oi1tm1c
@user-hx6oi1tm1c 17 күн бұрын
God bless you 🙏 betam des yilal. Many Ethiopians should use it wisely!
@sileshiashkoo4784
@sileshiashkoo4784 17 күн бұрын
Your are Excellent personal development teacher, please teach us global information as understand well.God bless you.I your follower from Arbaminch since 2014 E.C.
@bsquadserious
@bsquadserious 15 күн бұрын
Thank You So Much🙏
@yesufyimertessema1535
@yesufyimertessema1535 17 күн бұрын
❤❤❤ Thank you for everything our Teacher. You are my best teacher forever
@abrahamborie4300
@abrahamborie4300 15 күн бұрын
THANKS
@alemdagim699
@alemdagim699 17 күн бұрын
በጣም አመሰግናለው አቶ አሼ😍🙏
@naibs162
@naibs162 17 күн бұрын
Thanks for your help
@Helen-is8wo
@Helen-is8wo 17 күн бұрын
Thank you 🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@eyobedtewodros1496
@eyobedtewodros1496 17 күн бұрын
Welcome አባታችን❤
@bonatusa5713
@bonatusa5713 15 күн бұрын
It's should translated to all languages of Ethiopia.
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 16 күн бұрын
Ineffable Lesson!
@ethiopia9431
@ethiopia9431 17 күн бұрын
Welcomed ❤❤❤😊
@user-qv5ux8bw1z
@user-qv5ux8bw1z 17 күн бұрын
❤❤❤❤ GOD BLEES YOU MR ASHANAF
@mekdesadane8924
@mekdesadane8924 17 күн бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው እኔ ከስራ መጥቼ ነው የምጣደው አይምሮዬ ባዶ እየሆነ ነው ኢነርጂ ተሟጦ የሚያልቀው😢
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 14 күн бұрын
me2😢
@adanetesfaye5907
@adanetesfaye5907 17 күн бұрын
Well come hero
@Fraol_fitness
@Fraol_fitness 17 күн бұрын
Nice ❤
@MotiAbe-1
@MotiAbe-1 17 күн бұрын
Good
@biskutefekadu7344
@biskutefekadu7344 16 күн бұрын
አሽዬ እድሜክን እንደማቱሳላ ያርገው እኔ ቃላት ያጥረኛል በውነት🎉❤
@kumagutu4362
@kumagutu4362 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-oy8tt9wp9f
@user-oy8tt9wp9f 17 күн бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏
@user-rz8lj1rh4s
@user-rz8lj1rh4s 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@HabeshaFamily
@HabeshaFamily 17 күн бұрын
Thank you Ayo Ashe ❤❤❤
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 16 күн бұрын
By z way,to deal with different info on KZfaq helps one to have versatile knowledge about various issues & for general knowledge, but it shouldn't be our main focus.
@yohannesGebre-rk9wl
@yohannesGebre-rk9wl 17 күн бұрын
❤❤❤
@user-we2kx7mn7d
@user-we2kx7mn7d 17 күн бұрын
🎉🎉🎉
@RefikTofik
@RefikTofik 5 күн бұрын
tileyaleh ashe beqa ewodihalew
@EteneshAlemayehu-fg9sy
@EteneshAlemayehu-fg9sy 10 күн бұрын
አቶ አሸናፊ አንተን እግዚያብሔር ወደዚህ ምድር ያመጣውየብዙዎቻችንን ሸክም ለማቅለል ነወከ90 በላይበማይጠቅሙ ሃሣቦች ሸክም ጎብጠናል ከሸክም ይልቅ ቀለልያለ እርፍያለ ሂወት እንድንኖር ሰለምታስተምረን እጅግ በጣም እናመሰግናለን😅
@alraeecelle399
@alraeecelle399 17 күн бұрын
👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@ermiasyohannes7926
@ermiasyohannes7926 16 күн бұрын
???????አሼ አንተ የምታስተምረው ሁሉም የሰውን ልጅ ይቀይራል ግን ስጋዊውን ብቻ አይሁን መጨረሽያ ጊዜ ላይ ስለሆን ያለነው ህይወታችንን የሚያድን ትምህርት ይሻለናል::
@lishangebeyaehu790
@lishangebeyaehu790 15 күн бұрын
አቶ አሼ መንፈሳዊ ሰባኪ አይደለም የሚያስተምረው ትምህርት ከመንፈሳዊ አውነት ጋር ይስማማል እንጂ ፈጽሞ አይቃረንም። የኔ ዘመን እንቁ ነው !
@user-tv4ul8ku9i
@user-tv4ul8ku9i 16 күн бұрын
Saduhgru's speech 😂😂
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 17 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 756 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 31 МЛН
የስኬት ሚስጥር
8:20
የስኬት መንደር
Рет қаралды 318
የዕድገት 4 ደረጃዎች || Four Steps To Grow - Part 1
32:24
Impact Seminars
Рет қаралды 22 М.
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 1
46:04
Impact Seminars
Рет қаралды 301 М.
የማገልገል ኃያልነት || The Power of Serving - part 1
38:36
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 756 М.