የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 2

  Рет қаралды 149,508

Impact Seminars

Impact Seminars

Күн бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Please Like and Share.
_____________________________
Facebook ይቀላቀሉ: [ ImpactSeminarsOfficial ] / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RippleImpact
Instagram: / impactseminars
Join our Discord community: / discord
ክፍል 1፡ • የስህበት ህግ || The Law of...
0:00 - Introduction
1:35 -- Opening Talk
2:35 - The Law of Attraction
_______________________
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
_______________________
ለበለጠ መረጃ:
+251911420432
+251988068511
+251911318275

Пікірлер: 222
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
አውቀህ ስታስተምር እንዲህ ነው የሚስበው ። Thanks Ashu
@sewayehudegarege5969
@sewayehudegarege5969 Жыл бұрын
የህይወት ቁልፍ በእጅህ ነው ውዱ መሞህራችን። ቪዲዮውን ቶሎ ቶሎ ብትለቁልን ደስ ይለናል።
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ አንድ አነቃቂ አንደኛ ነኝ ሲል ሰምቸዋለው በተከታይ ብዛት አይደለም በስራህ ጥራት እንጂ ለእኔ አንተ አንደኛ ነህ። በርታ ወዳጄ ቀጥልበት!
@nafieshekorn
@nafieshekorn Жыл бұрын
ተፈጥሮአችን እንድንረዳው እያደረግከን ስለሆነ በጣም እናመሰግናለን ።
@bruktawitabayineh2736
@bruktawitabayineh2736 Жыл бұрын
ምን ላርግህ አቶ አሼ .... ሁሌም ልቤን ትሞላልኛለህ .... ክብረት ይስጥኝ🙏🥰🙏🥰🙏
@tigisttgi6802
@tigisttgi6802 Жыл бұрын
ተባረክ ተባረክ ተባረክ።
@fanayeamanu4051
@fanayeamanu4051 Жыл бұрын
ሲገርም በትንሹ ኖሬው አቃለሁ በትክክል ስሜቱ መተርጎም ባልችልም በእውቀት ስላልተደገፈ በአግባቡ አልተጠቀምኩበትም፡ እኔ ብቻ ያለኝ ይመስለኝ ነበር ሌላ መንፈስ ያለብኝ እስኪመስለኝ ድረስ የሚገርም ነው
@gubaamba8039
@gubaamba8039 2 ай бұрын
እልፍ የሆኑ ወገኖችህን እየረዳህ ስለሆነ ደስስስ ይበልህ❤
@mekonenamare682
@mekonenamare682 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው ኑርልን
@genenegebretsadik4890
@genenegebretsadik4890 Жыл бұрын
አዳምጬ የማልጠግብህ ሰው ነህ:: በእውነት አከብርሃለው:: እግዚአብሔር ይስጥህ::
@sebliethiosun
@sebliethiosun 5 ай бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ እንዳንተ አይነት ሰዋች የሚሉትን በቀላል እና በተግባር የተቀበልኩት እና እየሆንኩት ግን ውጭ ላይ ገና ያላወጣሁት ግን በቃ የምሆነውን ሳስበው ሰዋች አብዳለች እንደሚሉኝ እርግጠኛ ነኝ ብቻየን በምናብ ሳስበው ከጣሪያ በላይ ያስቀኛል ዋው ውስጤን እንዴት እንደምገልጽላችሁ አላውቅም ይሄን ዩቲዩብ እዩት እንድ ቀን ያሰቡኩትን በተግባር ታዩበታላችሁ
@mekkahtube6016
@mekkahtube6016 Жыл бұрын
አላህ ያስደስትህ አቦ ከቃል በላይ ነህ
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 4 ай бұрын
Hi selam
@worldcomm9842
@worldcomm9842 Жыл бұрын
መምህረይ እንኳዕ ብደሓን መጻኻ ኣምላኽ ዕድመ ጥዕና ይሃብካ🙏🙏🙏
@amtellah756
@amtellah756 Жыл бұрын
የኔ ልዩ መምህር 🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍
@zenashgemachu7917
@zenashgemachu7917 Жыл бұрын
መምህር በጣም እናመሰግናለን፡፡ ምስጥራዊው ሃይል ገብቶኛል፡፡ ሁላችንም እንድንጠቀምበት ፈጣሪ ይርዳን፡፡
@diboradibora
@diboradibora Жыл бұрын
ዋውውውው ቀኑ ደረሰ በጉጉት!!!!!!
@girmagetnet7327
@girmagetnet7327 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ እጅግ አድርጌ አመሰግንሃለሁ። አንተን ብቻ ሳይሆን የስራ ባልደረባዎችህንም እንዲሁ። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
@jemalkederseid8005
@jemalkederseid8005 Жыл бұрын
አቶ አሸናፊ ታዬ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች
@tewodrosshewangzaw5285
@tewodrosshewangzaw5285 Жыл бұрын
እጅግ በጣም! ወንድሜ!
@genetminay7894
@genetminay7894 Жыл бұрын
እጅግ በጣም
@eshetetube8790
@eshetetube8790 6 ай бұрын
ይህ ትምህርት አሁን የሆነ እና የሚሆን ግብቶኛ ከዚህ በፊት በህልሜ ያየሁት ግን በእውነት ያላየሁትአሁን ሆኖ አይቸዋለሁ አሁን
@letish3773
@letish3773 Жыл бұрын
መምህረይ እንኳዕ ብሰላም መፃእኻ
@spomovie979
@spomovie979 Жыл бұрын
I don't know how to say but you are incredible when you teach…👏👍👍
@yeabsiraayana9158
@yeabsiraayana9158 Жыл бұрын
አይኔን ስለከፈትክልኝ ማን እንደሆንኩ እንዳውቅ ስለረዳኸኝ በጣም አመሰግናለሁ እወድሃለሁ
@eliasmelesse1715
@eliasmelesse1715 Жыл бұрын
The guy really knows what he`s talking about!!!!
@dejenetafa1123
@dejenetafa1123 Жыл бұрын
My Role model, I don't miss your seminar from where I am, thank you
@fevenasmamaw4694
@fevenasmamaw4694 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን በጉጉት አለቅን እኮ
@yaredawake8533
@yaredawake8533 Жыл бұрын
Am proud you are ethiopian 🎉 wish you long life brother.....
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
አቶ አሽናፊ ታዬ እደው ይህን የመሰለ ትምህርት በኦላይን የዙም ስልጠና ይጀመርልን በውጭ ላለነው እናመሰግናለን
@millamedia2053
@millamedia2053 Жыл бұрын
Amazing and articulated speech
@misrakgetu1531
@misrakgetu1531 Жыл бұрын
ጋሽ አሼ እንዴት ነክ አንተ አፍርሰ እያሰራህኝ ነው። ረዥም እድሜ ብቻ እመኝለሃለው። ምክንያቱም ጤንነት በራስክ ፈጥረሃልና
@Samuel_Tilahun
@Samuel_Tilahun Жыл бұрын
Nowadays all we can do is just thanks God for giving you to us dear Ashe. You are the light on a mountain 🙏🙏🙏
@blenbiniam4351
@blenbiniam4351 Жыл бұрын
በጣም አስደናቂ ትምህርት ነው ተባረክ
@brightlife3177
@brightlife3177 Жыл бұрын
This is really Amazing Ato Ashenafi we are so proud to have an Ethiopian genius like you GOD bless you more and more
@selamawitshiferaw8946
@selamawitshiferaw8946 Жыл бұрын
ዋው እግ/ር ይባርክህ እኔኮ ሰው ሁሉ ሲናወጥ ሲፈራ እኔ ውስጤ ሰላም ነው የሚሉትም እንደማይሆን የሚያምን ማንነት ነው ያለኝ አንዳንዴ ልክ ነኝ ወይ እያልኩ እጠይቃለሁ እና ብዙ ነውጥ እንደሚመጣ ሀገራችን እንደምትበታተን ሲነግሩኝ እኔ ግን ውስጤ ሰላምን ያበስራል እና ሰዎች ሁሉ ይናደዱብኛል የሆነ ጽንፍ ይዤ ይመስላቸዋልና እቤትሽ አንኳኩቶ ይመጣልሻል ብለው ይዝቱብኛል እንዲያም ሆኖ አያስደነግጠኝም ቃላቸውን እሽረዋለሁ ውስጤ እርግጠኝነት ስላለ እና ዛሬ ይህንን በመስማቴ ደስ ብሎኛል ይብዛልህ
@QuantumStulmy21
@QuantumStulmy21 6 ай бұрын
"ሰላም ያለው ሰላምን ያወራል"...ይላል ዘማሪ ቴድሮስ ዮሴፍ...🌼
@medtaff7545
@medtaff7545 Жыл бұрын
I can feel your unwavering energy ,it’s that strong , amazing .
@isamelkedir5669
@isamelkedir5669 Жыл бұрын
አሪፍ ትምህርት ነው አላህ አድሜ ና ጤና ይስጥህ
@user-zk7ln7dp2h
@user-zk7ln7dp2h 10 ай бұрын
Yemetegerem memeher nehe yenorekewen selemetawera temeheretehe geletse new zemenehe yebarek
@undshilemlem698
@undshilemlem698 Жыл бұрын
መምህራችን እጅግ እናመሰግናለን 🙏በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያሰጡን 🙏
@user-kp2sv7zz3d
@user-kp2sv7zz3d 4 ай бұрын
Fetari ybarkk
@user-wr3jj4lm1f
@user-wr3jj4lm1f 11 ай бұрын
Egiziabher yisitilegn Ato Ashenafi ❤
@user-rm8sl7kk8b
@user-rm8sl7kk8b 4 ай бұрын
ህዝቤ ሆይ መጀመርያ እ/ር እናስቀድም የመ/ር ዘበነ ለማ ትምህርት ሰለ ስህበት ህግ እንማር
@user-ex9hi9qt8c
@user-ex9hi9qt8c 9 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ እድሜ ይስጥህ አሹ
@jeginawyared2880
@jeginawyared2880 Жыл бұрын
ተጨማሪ እውቀት ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ።
@myhomeissweat5634
@myhomeissweat5634 Жыл бұрын
ኦኦኦ ሰውየው ይችላል ብዙ እናመሰግናለን 🙏
@birhankibret4032
@birhankibret4032 Жыл бұрын
Long live Ato Ashanafi !!
@temesgensidamo3914
@temesgensidamo3914 Жыл бұрын
Wow ,amazing lecture
@kalkdot9288
@kalkdot9288 Жыл бұрын
The whole impact seminar team is so energetic. Mr Ashenafi is a unique teacher. ❤️❤️❤️
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 Жыл бұрын
የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 1&2
@yitbe2954
@yitbe2954 Жыл бұрын
It is very life changing seminary
@user-du4ge1qq7c
@user-du4ge1qq7c 9 ай бұрын
I appreciate you three fold ❤
@mekonenkebede3269
@mekonenkebede3269 Жыл бұрын
a nice life-training teacher!
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
አቶ አሸናፌ አክባሪህም አድናቂ ነኝ ለምትሰጠዉ ትምህርት ከልብ አመሰግናለሁ እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጦት ።የርሶን መፀሐፍ ለማንበብ ፦አንድ ነጭ አሚሪካዊ፣እንግሊዛዊ ብቻ የሆነ ሀገር ዜጋ ወደ አማሪኛ ተርጎሞት እስካነበዉ ቸኮያለዉ።(አቶ አሸናፌ መፅሐፍህን ነፍገህኛል እኔም አዝኛለሁ።)
@tsigetulu1365
@tsigetulu1365 Жыл бұрын
I love how you explain everything. It's so impressive. Thank you 🙏 🙏🙏
@DessalegnLiknawGelawe
@DessalegnLiknawGelawe Жыл бұрын
it is really amazing seminar.mr.Ashenafi you are going to change my life you way of lecturing is so amazing.long life!
@imanali403
@imanali403 Жыл бұрын
Thanks a lot you give us everything ❤
@gitimworku1730
@gitimworku1730 Жыл бұрын
ክብረት ይስጥልን መምህር ብዙ ተምራለሁ
@addamabera1225
@addamabera1225 Жыл бұрын
Ashe You are amazing. Hope one day I will enjoy this training on person. Thanks so much.
@filmonbokration766
@filmonbokration766 Жыл бұрын
Thanks ashye enamesgn alen❤❤❤❤❤
@eyobfisshaye9786
@eyobfisshaye9786 Жыл бұрын
Really appreciate you ❤🙏
@judyshewa7995
@judyshewa7995 Жыл бұрын
Besemaw besemaw yemaltegbew sew benor ashenafi taye new! Egziabher edme ena tena seto yakoyilin! U r our blessing!
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
🙏🏾✨️🙏🏾 💯 % with you ❤️. It's working for me, life is flowing now ✨️✨️✨️
@abrahamkassa
@abrahamkassa Жыл бұрын
U r special mr ashenafi Ethiopia needs u alot thx 4 evrything
@sam-ld3kl
@sam-ld3kl Жыл бұрын
Thank you for the teaching 🙏🌍🌺
@alemtamru9711
@alemtamru9711 Жыл бұрын
wow !!!!!!!!! I will be surprise, God bless you brother.
@misganatube7907
@misganatube7907 Жыл бұрын
Amesegnalew yhe dink yehiywot migb new owww Amazing
@behailuberhanu4576
@behailuberhanu4576 Жыл бұрын
You are a good man thanks
@2m5t3r
@2m5t3r Жыл бұрын
እኔ በጣም ነዉ ምወድህ አቶ አሸናፊ ምታስተምረዉ ትምርት ልክ እደፍትፍት ነዉ አመሰግናለሁ
@ChonsviewMedia
@ChonsviewMedia Жыл бұрын
Thank You 🙏🏾 what a wonderful lecture ! I’m enlightened.
@mulugetaeshetu8858
@mulugetaeshetu8858 Жыл бұрын
Thank you very much 🙏!
@Solyana-hi9of
@Solyana-hi9of Жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር።
@user-gs6gp5cg5x
@user-gs6gp5cg5x Жыл бұрын
Enamesegnalen Egziyabher yakibirilin tebareku
@Ethel608
@Ethel608 Жыл бұрын
ላንተ ክብር አለኝ!!🙏
@ezekielabirham9676
@ezekielabirham9676 Жыл бұрын
u are special advisor
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 6 ай бұрын
ጀግና
@HayunaBintmom-yl4te
@HayunaBintmom-yl4te 2 ай бұрын
Amesegnalehu bcha new melsi
@masiali5964
@masiali5964 Жыл бұрын
Ato ashenafi edihum yaredo kezih program Jerba lalachihu tlek kibr alegn betam amesegnalehu kenante bizu eyaterefku new telegram accountachihun magegnet alechalekum tebaberugn
@endalekachwamenu379
@endalekachwamenu379 Жыл бұрын
Thank you ‼️
@absalat3114
@absalat3114 Жыл бұрын
thank you so much❤🙏
@habteyeshiwas3450
@habteyeshiwas3450 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ መምህር ድንቅ ትምህርት ነው
@abditesfaye221
@abditesfaye221 Жыл бұрын
Ashe Thank you, you are changing a life million!
@gizachewazanaw3178
@gizachewazanaw3178 Жыл бұрын
Good
@thefuture12
@thefuture12 Жыл бұрын
When you feel you are sucessful(what ever it's u want) , you will behave like successful people, Then that behavior will help you become the real sucessful. "I think that's the whole concept".
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Exactly
@987654321susu
@987654321susu Жыл бұрын
Amazing 🤩
@ethio4421
@ethio4421 Жыл бұрын
Omg I even didn’t blink my eyes when I listen to you ! Thank you so much
@ZerthunYimer
@ZerthunYimer Жыл бұрын
Wesheeet 34 min hula😂😂😂😂
@tesfayekebede9839
@tesfayekebede9839 Жыл бұрын
የስበት ሕግ ሰይጣንን መቀበልና ሰይጣን መሆን ነው || The Law of Attraction:Exposed!!! || ክፍል 1&2
@vmdh177
@vmdh177 Жыл бұрын
🙏🙏🙏እናመሰግናለን ድንቅ መምህር
@user-wc7kz6wz5f
@user-wc7kz6wz5f Жыл бұрын
Thank you so much. I'm completely changed
@meazaweldegebriel5001
@meazaweldegebriel5001 Жыл бұрын
ቆንጆ ነው
@assefaderb2563
@assefaderb2563 Жыл бұрын
I have abig respect ato Ashenafi!
@yohannesjonny945
@yohannesjonny945 Жыл бұрын
bertu lela sra entebkalen
@enanygetahun6547
@enanygetahun6547 Жыл бұрын
Thank you very much teacher. my admiration I feel connected with you. God bless you. A hug
@derejewondafrash5104
@derejewondafrash5104 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አሼ
@yosefgemeda2763
@yosefgemeda2763 Жыл бұрын
Thank You !!
@shewaneshabrham8097
@shewaneshabrham8097 Жыл бұрын
thank you
@edmeachewayal
@edmeachewayal Жыл бұрын
Thank you so much
@sadifull1137
@sadifull1137 Жыл бұрын
betam amsgenalhu memeher ena yetelgeram chanal sem ana endhone betngrugne
@hanabeby1777
@hanabeby1777 Жыл бұрын
Sertolgnal doctor beabeshha 2004 neber yanebebkut the secretn betnsh betnsh neber yemokerkut, bedenb yegebagn bekrbu neber gin,ahun bedesta migerm sra eyeserahubet new❤❤❤❤❤hulum alen enchlalen jegna neh.👍❤👍❤
@captainayub6482
@captainayub6482 Жыл бұрын
ሰው ከቅዱስ መንፈስ ቃል ሲወሀድ ነው ማለት ነው የሚድነው ነው የምትለው ? 🕊🦋🙏🏽
@hailesamson7270
@hailesamson7270 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ 🙏
@omurali3116
@omurali3116 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@muslimaahajjii8218
@muslimaahajjii8218 Жыл бұрын
Thank you
@greenway1977
@greenway1977 Жыл бұрын
ASHE BEST MAN
@tade-ou4md
@tade-ou4md Жыл бұрын
Thanks
@tokichaw66689
@tokichaw66689 Жыл бұрын
ሺ አመት ኑርልኝ
@meseretberihun4656
@meseretberihun4656 Жыл бұрын
መምህር ተናረክ ሁሌም በጉጉት ነው ዩቱዩብ የምከታተልህ!!!!!!!!
@husenhasen5453
@husenhasen5453 Жыл бұрын
👌😍
የስህበት ህግ || The Law of Attraction - ክፍል 3
31:49
Impact Seminars
Рет қаралды 78 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,6 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 59 МЛН
Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 2
28:53
Impact Seminars
Рет қаралды 40 М.
የቃላቶችህ ሃይል || The Power of Your Words - Part 1
31:52
Impact Seminars
Рет қаралды 114 М.
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42