No video

Injera NO. 3 - እንጀራ አገጋገር -

  Рет қаралды 92,528

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

ትዝታ የጤፍ ድቄት የሚለውን በመጠቀም ነው ይሄንን እንጀራ ያዘጋጀሁት። እኔ ባለሁበት አካባቢ በህንዶች ሱቅ ነው የሚሸጠው እናም ከካናዳ የሚመጣ ምርት እንደሆነ ሰምቻለሁ። በአካባቢያችሁ የሚሸጥ ጤፍ ድቄት ከሌለ አማዞን ማዘዝ ትልቅ አማራጭ ነው።

Пікірлер: 179
@user-ms5mv9hy9s
@user-ms5mv9hy9s Ай бұрын
መአዚዬ በጣም ነዉ የምወድሽ እርጋታሽ ስራሽ በርቺልኝ
@user-ms5mv9hy9s
@user-ms5mv9hy9s 4 ай бұрын
በጣም ነዉ የምወድሽ እርጋታሽ የኔ ባለሙያ
@mzpurplehaze1973
@mzpurplehaze1973 4 жыл бұрын
I love your channel. I frequently eat out at Ethiopian restaurants. I can’t wait to try the recipes. I hope you add English subtitles for those who don’t speak your language. Thank you for the videos!❤️❤️
@momona7637
@momona7637 4 жыл бұрын
You’re my favorite youtuber. I love your videos!! When you speak in your videos you don’t make people bored. Also you’re a “ derbaba “ women. Keep up the good work sis. Be blessed.
@sophiat710
@sophiat710 4 жыл бұрын
Momona 7 I agree with you!!!
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 4 жыл бұрын
Momona 7 derbaba Malet min Malet newe?
@momona7637
@momona7637 4 жыл бұрын
Exodus It’s like “ cool and calm “ but it might have better meaning. I will ask my husband he is human dictionary.
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
Like ደርባባ
@tigisthu3780
@tigisthu3780 4 жыл бұрын
@@Eyerusalem_ 😀😀😀😀
@user-jo2bb9ws1p
@user-jo2bb9ws1p 4 жыл бұрын
Thanks for given us your knowledge meaziye. Your kindness , loyal. Egziabiher abzito ybarki shikorina habtey natey. I know you you know a little Tigrinya that's why i mixed it. From natsnet ertrawit.
@rahwat5606
@rahwat5606 4 жыл бұрын
Selam Meazi ene betam yaschegeregn aynu alweta eyale new beteley yemitadu kidan sikeden yitefal ena mindinew mikinyatu.
@janliu6102
@janliu6102 Жыл бұрын
1. ጤፍ ከግሉተን ነጻ ቢሆንም ከላክቶን (ፕሮቲን) ግን ነጻ አይደለም ስለዚህ የላክቶን ይዘቱ እንዲቀንስ በአግባቡ ለቀናት መብኳት አለበት 2. እንጀራ ለመጋገር አብሲት መጣል ግዴታ አይደለም በምትኩ አብሽ መጠቀም ይቻላል ከሚጋገርበት አንድ ቀን አስቀድሞ ቀደም ሲል ከቦካው የጤፍ ሊጥ ላይ ቀረራውን በማስወገድ ተጨማሪ የጤፍ ዱቄት ጨምሮ ማነቃቃት እና ተጨማሪ ቀረራ የሚሆን ውሃ መጨመር ያስፈልጋል 3. በነጋታው ቀረራውን በሌላ ዕቃ በማድረግ እራሱ ቀረራውን በሞቀ ውሃ እየከለሱ (ወይንም አብሲት በመጣል) ሊጡን እንደ ሚፈለገው መጠን ማቅጠን 4. ከሶስት ሰዓት ቆይታ በኋላ መጋገር
@tij8051
@tij8051 4 жыл бұрын
ኡፉ የመጀመሪያዬ ነው ኮመንት ግን ሁለ ቀን እከታተልሻለው ድንግል ትጠብቅሽ። የኔ ባሌ ሙያ ደስስትይ እኮ ልደትዬን በጣም ነው ምውድሽ በርችልኝ። ፆም ለገባ ነውና እስክ ካንች እጠብቃለው የፆም ምግብ ሁለ ቀንም b/c ማዕቴብ ሰላለሽ። በጣም ካንች እማራለው አደራሽን የፆም ጊዜ አትጠፍ እያልኩሽ በርችልኝ። ሰላም ላንች ይሁን
@sunshining3697
@sunshining3697 4 жыл бұрын
Ende Habesha tebay ye Enjera formula betam bzu new
@RediatDestalifestyle
@RediatDestalifestyle 4 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ ነው አብሲት በዱቄት ሲጣል ያየሁት . የሚገርም ነው አሪፍ እንጀራ ነው . I’m going to try it thank for Sharing
@sinedobs5855
@sinedobs5855 4 жыл бұрын
hi tekekelaga yatafe dukate kalase yehahulu tata ayasefalegem bawaferamu mabukate 3kan weh hamero maktane 4kan matelale habesete matal katantakatka bahola kazekaza weha batenesu markaf kafe azm makedan kazkaz sel wadaletu masgabate masadar babanagatawe magagare dukate abset yaneyadefalegawe basaatu kaltagagara atelo dafeto enda adese yadukate absete yetalale
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
በዱቂትምቆንጆ ነው
@elsatesfa8519
@elsatesfa8519 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እንጀራ ነው እናመሰግናለን ተባረኪ👍👍👍 የምታቦኪው ዱቄት በኪሎ ምን ያህል እንደሆነ ለአብሲት እምትጠቀሚው ዱቄት በግራም እንዲሁም አብሲት ውስጥ የምታረጊው ዉሀ በመለኪያ መጠኑን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@user-gi3wd8xf5h
@user-gi3wd8xf5h 4 жыл бұрын
ማማየ እጅሽ ይባርክ በእውነት ምርጥ ሰርቼ መብላት ጀምሬያለሁ እናተም እንዴ አንቺ ባለሞያ ናት
@messeret911
@messeret911 4 жыл бұрын
Thankyou for the useful information for me who have got problems to make Injera ♥️💐
@tsigemamo7333
@tsigemamo7333 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ባለሞያ ነሸ
@user-jo2bb9ws1p
@user-jo2bb9ws1p 4 жыл бұрын
Thanks maziye yeniye konjo. Wahale Ed
@almazneway8925
@almazneway8925 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምክርሽን ቼክ አድርጌ ስለተጠቀምኩበትና ትክክለኛ ስለሆነ ላመሰግንሽ ነው የምፈልገው ተባረኪ
@Yodie19
@Yodie19 4 жыл бұрын
Ejig yemiyamir enjera!!! Ejish yibarek qurtimat ayinkaw 🙏
@asiyegetaalijjiyadinnaliey5754
@asiyegetaalijjiyadinnaliey5754 4 жыл бұрын
Wawwwwwu bexami wodjeshaalo injershi😘😘 Gin agagershi yirmenaaali
@helenbaba2870
@helenbaba2870 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም እጅሽ ይባረክልን እህት !!!
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 4 жыл бұрын
Thank you for sharing my Engera it gets dry next day I will try this ,,,🙏🏿🇪🇹
@asegedechlemma8028
@asegedechlemma8028 4 жыл бұрын
I will try your style, thank you for sharing.
@zufanmegistu560
@zufanmegistu560 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን :: እውነት ለመናገር ግን ይሄዱቄቱ ጤፍ ብቻውን አይደለም :: ያስታውቃል :: የጤፍ እንጄራ ለብቻው እንደዚህ አምሮ አይወጣም ::
@mimizd5828
@mimizd5828 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጎበዝ በርቺ እስኪ በዱቄት አብሲት እሞክረዋለሁ ያን ሁሉ አብሲት ለዚች ሊጥ ልትጨምሪ መስልኝ ደንቆኝ ነበር ግን በጣም ትንሽ ነው የጨመርሽው በኩባያ ለክተሽ ብታሳይን የአብሲቱን መጠን በቀላሉ እናውቀው ነበር
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ባለሙያ ነሽ ።ጎበዝ እጅሽ ይባረክ
@mammaalemeujjguh
@mammaalemeujjguh 4 жыл бұрын
Gobez muyatena nesh kojit gina gize eyatahu lemayet tru new aserarish👍😍🌹❤❤❤💕
@alemenshalemnesh1015
@alemenshalemnesh1015 4 жыл бұрын
በረችእህት የምትለቂያቸዉ ቪዲዉ በጣም አራፋነዉ አናመሠግናለን
@nooranoora4822
@nooranoora4822 4 жыл бұрын
መሻአላህ እጅሽ ይበረክ የዱቄት አብስት አለቅም ነበር
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 3 жыл бұрын
Tiru astemaree nesh ameseginalehu
@mulumola6561
@mulumola6561 4 жыл бұрын
Good to have you ! 👍 job Dear ! Thank you for shearing !
@habtegebre
@habtegebre 4 жыл бұрын
First I just want to say that we love your videos!!! I just want to ask how many injeras can you make/get from 1 kilogram of pure teff? Thanks !!
@tashaykef796
@tashaykef796 4 жыл бұрын
THANK U FOR THE VIDEOS U R SO KIND! I LIKE YEMASHILA + TEFF YEGAGERSHEW!! AYIN MORE ALEW! PLEASE TELL ME TAMUN AFLENA YILAL?
@gemz3359
@gemz3359 4 жыл бұрын
ለአብሲት የጨመርሽው ዶቄት ግን ኩፍ ቢል ጥሩ ነበር
@selamselam2941
@selamselam2941 4 жыл бұрын
Yetefi Men Tasayinalesha Ega Mayiet Yemenfelgew Yeferuno Doqat New
@meronwedajo4854
@meronwedajo4854 4 жыл бұрын
Wow!እዚህ አገር ምንም እጀራ አልሆንልሽ ብሎኛል!!!እስኪ ዛሬ አብኩቼ ደሞ ልክ እንዳንቺ አድርጌ እሞክራለሁ ደሞ!ካልሆነልኝም እነግርሻለው ውጤቱን ውዴ!!!
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 4 жыл бұрын
Ere ehite betam techegerikugn yihew 2 months honegn gira yegebaw enjera eyebelahu....ufff I really missed my mom
@user-fr3py4vw2i
@user-fr3py4vw2i 4 жыл бұрын
ሁይ ሞግሼ በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሞጣድሽ ዋሴ ነው በስንት ቴምትሬቸር ነው የምትጋግሪው እኔ ብታችም አይን ያወጣብኛል ርስቲ አንድ በይኝ አመሰግንሻለሁ
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 4 жыл бұрын
Meaza Woyesa 220-200 eyadergshi eywe
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
315
@eskedarzerihun6235
@eskedarzerihun6235 4 жыл бұрын
arif new yeserashiw gin eko enjera kitu ayn mawitat yelebetim
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
እውነት ነው መአዚ ከበቂ በላይ ቆንጆ እንጀራ ጎበዝ ባለሙያ። መአዚ ስንት ሰአት ቆየ ከአብሲት በሆላ ??? በግምት ።
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
4 ሰአት
@aidensale4232
@aidensale4232 4 жыл бұрын
Thank u dear it works for me not tend duket honestly it looked like teff engera
@tgetu
@tgetu 4 жыл бұрын
E.r yebarkish yene enat. Kanchi bizu temrealehu. 😘
@weinshetadgeh7834
@weinshetadgeh7834 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ
@sabahairextensions
@sabahairextensions 4 жыл бұрын
ተባረኪ የኔ እህት !
@totitoti3893
@totitoti3893 4 жыл бұрын
You are my favorite 👏
@sasaa6587
@sasaa6587 4 жыл бұрын
መአዚ ኮመት ካነበብሽ እስኪ ስለ አብሽ አሰራር አሳይን ያምራል እንጀራው
@abebatecle3146
@abebatecle3146 4 жыл бұрын
well done beautiful injera
@titilove2371
@titilove2371 4 жыл бұрын
What kind of teff are u using my sister? Can u tell us the name because there is a lot of different teffs in USA
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 4 жыл бұрын
I live in CA and I use Meskel Teff Ivory and Brown.
@kidistasfaw5899
@kidistasfaw5899 4 жыл бұрын
Good job my sister tnx
@user-sx3qw6go4y
@user-sx3qw6go4y 6 ай бұрын
ማሻ አላህ ግን ኢትዮጵያዊ ሆኖ እንጀራ እማይችል አለደ?
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 3 жыл бұрын
Thx
@user-sd3ll3bm1n
@user-sd3ll3bm1n 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-jb6io4js4x
@user-jb6io4js4x 4 жыл бұрын
እኔምላችሁ ውገኖቸ እሲ አቡዳቢ ምጣዱ የት ነው እሚገኘውውው ንገሩኚ
@hastenahasen6844
@hastenahasen6844 4 жыл бұрын
Usually I get ur videos first.thank u for everything.
@zemahiwot9590
@zemahiwot9590 4 жыл бұрын
Meazi Enameseginalen, konjo mitad aynet asayin ebakish, ersho saynor yeteff duket endet endemiboka nigerign please?
@hiwihiwi9387
@hiwihiwi9387 4 жыл бұрын
Betame yamrale
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 4 жыл бұрын
ሰላም እህትዬ ኮሜንት አይተሽ የምትመልሺ ከሆነ አብሲት ጥለሽ ከስንት ሰዐት በሓላ እንደጋገርሽው ብትነግሪኝ ፕሊሲ?
@LoveLove-jw2bn
@LoveLove-jw2bn 4 жыл бұрын
በትክክል የኢትዮጵያን ቂቤ ቴስት ያለው ቅቤ ማንጠር ስለምፈልግ አሳይኝ እባክሽ ውዴ አመሰግናለሁ
@granpro4963
@granpro4963 4 жыл бұрын
ድቅነሽ ኢትዮጲያ የሚለዉ ፔጅ ላይ አለ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
እሽ።
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
አሪፍ እናመሰግናለን
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 4 жыл бұрын
It is unbelievable!!! Awesome What is the name off teff flour that you use it , I have been trying , but still my injera is not soft I hate my injera it horrible!!
@genetcell2480
@genetcell2480 4 жыл бұрын
tiru nw gn yetifr kelam bitasilekiky ymeretal eyabokash kelitu gar endayboka . Kanchy alawikim.
@meskeremgebregiorgis4589
@meskeremgebregiorgis4589 4 жыл бұрын
Ershow was it outside in room temperature or refrigerated?
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የኔ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተማርኩኝ በቃ ባሌ ባለውለታዬ ነሽ ብሎሻል ሚስቱን ስለ አስተማርሽለት በጣም ነው የምንወድሽ❤❤❤❤
@kiduktm26
@kiduktm26 4 жыл бұрын
Le absite yadergeshew water begemet mene yahel newe? 1 cup....2 cup?
@Muday-Werk
@Muday-Werk 4 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በርቺ
@marthatube2803
@marthatube2803 4 жыл бұрын
መአዚዬ ጎበዝ
@hilinanigatu
@hilinanigatu 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቆንጆ
@auntie9077
@auntie9077 4 жыл бұрын
Thank you for the upload.... I enjoy Ethiopian Cooking....Please consider adding a few subtitles with your lovely cooking show!!! ''66'' from Brooklyn :D
@maranatagebre5374
@maranatagebre5374 4 жыл бұрын
Sewedsh Good job!
@wondimagegnsisay7024
@wondimagegnsisay7024 4 жыл бұрын
👍min aynet irsho new yaregshew ?
@user-ub4nn2et4j
@user-ub4nn2et4j 4 жыл бұрын
መአዝዬ የትኛውን ሲኒ ነው የተጠቀምሽው ? ብርጭኮ ቁጥር ያለውን ነው ? የምጣዱስ አይል ምን ያህል ነው ? ማለት 200-350 ላይ ስላልታየኝ ነው
@meseretbaiaker6760
@meseretbaiaker6760 4 жыл бұрын
Thank you 👌
@nardosb
@nardosb 4 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ Thank you ያገሬ ልጅ❤
@Kk-qy1ey
@Kk-qy1ey 4 жыл бұрын
Konjo lemelk nw teru weyem melkam tafach bemilew bistekakel beterefe balemuya nesh
@alroemie9370
@alroemie9370 4 жыл бұрын
ቆንጆ እንጀራ ነዉ ጤፉን ከየት ነዉ የምትገዥዉ ?
@tgethiopiawi6498
@tgethiopiawi6498 4 жыл бұрын
እሞክረዋለሁ ያንቺን ብዙ ሞክሬ እንቢ ብሎኛል
@wubituegenok4741
@wubituegenok4741 2 жыл бұрын
ለምንድነው ቶሎ የሜሻግተው?
@alemneshlenti5699
@alemneshlenti5699 4 жыл бұрын
ውይ ስወድሽ
@tsgieteresabeyene6128
@tsgieteresabeyene6128 3 жыл бұрын
ምጣዱ እንጀራውን ከጀርባው በኩል አይን እያወጣብኝ ምን ትመክሪኛለሽ
@ridwanlove6666
@ridwanlove6666 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው አብሲት ከጣልሽ በኋላ ለስንት ሰዓት አቆይተሽ ነው የጋገርሽ?
@yeshetemesgen3143
@yeshetemesgen3143 4 жыл бұрын
4 ስዓት
@tube9884
@tube9884 4 жыл бұрын
Can u tell us z product name pls thank u dear
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
ትዝታ ድቄት
@flowerrose2240
@flowerrose2240 4 жыл бұрын
Wawu wawu yamrallll tbrk ummmmmmmmmn
@ebrahimhussein5096
@ebrahimhussein5096 4 жыл бұрын
እኔ ከልቤነው የምልሽ የእዉነት የምለቃቸዉሁሉ በጣም አሥተማሪነው በርቺ ቀጥይበት እዳታቋርጪ
@tlk153
@tlk153 4 жыл бұрын
Yannaa balmoyia!!yanchen temherte taketyia yabalfew injeryia konjo honollegale !!!Amsagenshalhhu batasabshen yebarkelshe
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
አሜን።
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
ሸኖ ለጋ እንዴት ማንጠር ይቻላል፣ ጠአሙስ እንደ ቅቤ ነው የሚባለው እውነት ነው?
@Ethiolover100
@Ethiolover100 4 жыл бұрын
እመስግናለሁ እስኪ እንደዚህ ሰርቼ እሞክረዋለሁ
@alemneshlenti5699
@alemneshlenti5699 4 жыл бұрын
እርጋታሽ ደስ ሲል
@fasikademelash4638
@fasikademelash4638 4 жыл бұрын
አብሲቱ መቀዝቀዝ አለበት ?
@ketzergaw2593
@ketzergaw2593 4 жыл бұрын
እንዳይደርቅ ምን ላድርግ?
@abywasg6813
@abywasg6813 4 жыл бұрын
Meaze try the red Tizeta.it is best
@Yodie19
@Yodie19 4 жыл бұрын
Enat ebakish yetefun duket brand nigerigne? Please?? Betam amesegnalehu ehite!!
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
ትዝታ ይባላል
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ጥያቄ ምን አይነት ጤፍ ነው የምትጠቀሚው የፓኬጁን ስም ንገሪኝ እዚህ ካናዳ ከአለ ልፈልገው። አመሰግናለሁ
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
ትዝታ ከካናዳ ነው የሚመጣው
@mekdesgetaneh7276
@mekdesgetaneh7276 4 жыл бұрын
Thank you Sis.
@ethiopiayeneyene8265
@ethiopiayeneyene8265 4 жыл бұрын
ጥያቄዬን ኮሜንት ሳነብ አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ
@Muday-Werk
@Muday-Werk 4 жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር እንደዚህ አይነት እንጀራ እንዴት እንደናፈቀኝ
@emuyemu4292
@emuyemu4292 4 жыл бұрын
Yamiral bemashen new yabokashew?
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
በፒዛ ምጣድ ስጋግረው በጣም እይወፈረ አስቸገረኝ መፍትሄው ምንድነው?
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አታስፊው አንድ ቦታ ደፍተሽ አሽከርክሪው ይሳሳል
@rekikmisgana8597
@rekikmisgana8597 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ
@azmeratesfazgi1159
@azmeratesfazgi1159 4 жыл бұрын
ሙቆት ስሆንስ አንዴት ነው ምታርግው
@fazelilifaze2739
@fazelilifaze2739 4 жыл бұрын
ስላም እህት የማሽላውን informations ብትነግሪኝ ስሙን እና የት እንደሚገዛ::
@abebechbayou267
@abebechbayou267 4 жыл бұрын
Kabokashe ke 3 ken bewala 1 1/2 duket chemerina 2 ken akoyew keza bemagestu abesit tayen yekezekez keza mix adergi ena kufe eskil tebeki bedenb kuf sile blend adergiw lemegager keweferbeshe warm water tetekemi but keza befit don't use any water then you will get nice injera
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ። ብዘገይም
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
እናቶቻችንሲቃጠሉኖረዋል በማዞሪያ እያሰፉ
@user-vu1fi3hb7e
@user-vu1fi3hb7e 4 жыл бұрын
ኮሜንት ውስጤ ነው
@user-hl2jq3wz1w
@user-hl2jq3wz1w 4 жыл бұрын
እሚገርምነእ አሰፋፈምተማርኩኝ
@mohammedhussen6906
@mohammedhussen6906 4 жыл бұрын
Wow
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 14 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 37 МЛН
ለሥላሣ አይናማ የጤፍ እንጀራ በአብሢት//Teff injera
11:48
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН