Inspector Ermiyas Season1 Episode 1 ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል1

  Рет қаралды 167,290

Fikreselassie Entertainment

Fikreselassie Entertainment

Ай бұрын

Welcome to Fikereselassie Channel, / @fikreselassieentertai...
ኢንስፔክተር ኤርምያስ ምህራፍ1 ክፍል1
Inspector Ermiyas Season1 Episode 1
SUBSCRIBE OR
╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
Directed by Fikreselassie [Yitbarek Yohanes, a veteran police detective (Inspector Ermiyas) opens a closed file to investigate the rape and murder of a teenage girl. Forced into a psychological game of cat-and-mouse by the main suspect (Asfaw Beyene), events escalate and the detective Inspector Ermiyas puts his own stability and the safety of his family at risk to bring justice.
A drama set in 1 Season and 7 Episodes of 30 minutes each.
በፍቅረስላሴ [ይትባረክ ዮሐንስ ዳይሬክት የተደረገው የአንድ አንጋፋ የፖሊስ መርማሪ (ኢንስፔክተር ኤርምያስ) በአሥራዎቹ ዕድሜ ውስጥ የምትገኝ ልጃገረድ ደፈራ እና ግድያ ለመመርመር የተዘጋውን መዝገብ ይከፍታል። በዋና ተጠርጣሪው (አስፋው በየነ) ወደ ድመት እና አይጥ ስነ ልቦናዊ ጨዋታ እንዲገባ ተገድዶ ክስተቶቹ እየጨመሩ ሄዱ እና መርማሪው ኢንስፔክተር ኤርምያስ የራሱን መረጋጋት እና የቤተሰቡን ደህንነት በአደገኛ አስጊ ሁኔታ ውስጥ አሳልፎ ፍትህ ያመጣል።
በ1 ምህራፍ በ7 ክፍል እያንዳንዱ በ30 ደቂቃ የተዘጋጀ ድራማ፡፡

Пікірлер: 382
@user-ss4vw7vs7s
@user-ss4vw7vs7s Ай бұрын
ኤርምያስ የኔ አንደኛ የኔ ባለ ማተብ❤❤❤❤❤‼️‼️‼️የምትወዱት ላይክ አድርጉኝ ‼️‼️‼️
@user-jw4fj4zx8s
@user-jw4fj4zx8s Ай бұрын
ኤርሚ አተን ሳይ ጀመርኩት እስኪ እደኔ የኤርሚ አድናቂ ላይክ ግጩን ስወዳቹ 👍👍👍
@Mesi-12A
@Mesi-12A Ай бұрын
ኤርሚ የልቤ ሰው የኔ ጀግና ❤❤እንደኔ ኤርሚን የሚወድ በላይክ 👍
@sarti20
@sarti20 Ай бұрын
ኤርምያስ አይቶ የመጣ የእኔ ባለማህተብ ወይ ድምፅ 😂😂😂
@AsaiaMoma
@AsaiaMoma Ай бұрын
እኔ ወላሂ እወደዋለሆ በተለይ ድምፁን
@bezabeza9644
@bezabeza9644 Ай бұрын
እኔ 😂😍
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp Ай бұрын
ግን በዉነቱም ድምፁ እዲህ ነዉ
@ahlamfikre2664
@ahlamfikre2664 Ай бұрын
አወ ነው በልምምድ የመጣ ነው ሲል ቆይ
@user-zt4po4vm5x
@user-zt4po4vm5x Ай бұрын
ሰወደው የኔ ውድ መንድም የኤርምየ❤❤
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
ፍቅረ በጣም ነዉ እምወድክ እማከብርክ ከሁሉም ከሰራካቸዉ ፊልሞችክ ማህተብ አይለይህም እደሌሎቹ አይደለክም ማርያምን አተ ትለያለክ
@TgTube-dg1pw
@TgTube-dg1pw Ай бұрын
ወይኔ ተጀመረ ደስስ ስል በፈጣሪ እንካን ደህና መጣቹሁ እስክ ለቀቀ ድረስ በጉጉት የጠበቀ እንደኔ በላይክ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@hamudseid4461
@hamudseid4461 Ай бұрын
አድ ብቻ መሆኑ ችግሩ
@TgTube-dg1pw
@TgTube-dg1pw Ай бұрын
@@hamudseid4461 እሱ ማ ነው ምን ይደረጋል
@RanaAssaad-vj5mg
@RanaAssaad-vj5mg Ай бұрын
እዲስ ነኝ ቤተስብ መቼ ነው የሚለቀቀው ንገሩኝ በናታችሁ
@Temesgen616
@Temesgen616 Ай бұрын
አርቲስት ፍቀረ ስላሴ እግዚአብሔር ጥበቡን ይጨምርልህ 🥰 በተረፈ ሀሪፍ ድራማ ነው በርቱ ካልተቋረጠብን
@user-dq2gq7kl7q
@user-dq2gq7kl7q Ай бұрын
የአሁኑ ድራማዎችማ እያሳዩ ይነሱናል ይሄም እንዳይሆን አደራ በፈጣሪ😭🙏🙏🙏
@SatanewuNegn
@SatanewuNegn Ай бұрын
በሰምንት ሁሌት ይለቀቅልን የሚትሉት Like
@TadeseTami
@TadeseTami 14 күн бұрын
ኤርሚያስ በጣምነዉ የምንወድህ
@molliyaputhahaseena1536
@molliyaputhahaseena1536 Ай бұрын
ውይ በድጋሜ ሀቀኛ ኢንስፔክተር ሆነህ ስለመጣህ እዴት ደስ እዳለኝ ቃል የለኝም እደኔ ደስ ያለው ❤
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 Ай бұрын
ባለማህተቡ😍ምርጥ ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እንዳይቋረጥብን❤🙏
@user-to1gl2if2u
@user-to1gl2if2u Ай бұрын
የኔ ዉዲ ኤርሚየ. የኔ. ባለማህትብ እግዚአብሔር ይባረክህ 🙏
@MpuugaMathias
@MpuugaMathias Ай бұрын
የኔ ባለማህተብ ጀግናዉ ወንድሜ❤❤❤🎉🎉
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Ай бұрын
ፍቅረ ሥላሴ አንተ የምትሰራቸው ስራዎች የምርም በሒወትህ ላይ የሆነ ነው የሚመስለኝኮ ብቃትህ ልዩ ስለሆነ በርታ ባለመሀተቡ ወንድሜ🎉❤
@user-kt9zo8pb5m
@user-kt9zo8pb5m Ай бұрын
ይሄን ልጆ እን ደኔ ድምፁን የሚወድ ማነዉ
@aald9796
@aald9796 Ай бұрын
እኔ😂
@ChaltuSorsa
@ChaltuSorsa Ай бұрын
እኔ
@kokobmhreteab8611
@kokobmhreteab8611 Ай бұрын
Me ✌️
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w Ай бұрын
እኔ❤
@user-ec21
@user-ec21 Ай бұрын
ስወደው የኔ ባለማህተብ ማህተብ ሀይልክ ብርታት ኩራትክ እፏይ እኔማ ማህተብ አስረው ሳይ ስወዳቸው❤❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
ኢርሚሚሚ ተሰጡህ አውነት እምነትህህህ የእውነትትት ለሰው ልጅጅጅ ድራማ ማሳየት ሳይሁነነነ ትምህርትን ነውውው ኤርሜ እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህህህህህ እግዚያብሄር ሰራህን ይባርክልህህህ
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 23 күн бұрын
ሙሉ በሙሉ የBollywood ፊልም ተፅዕኖና የታሪክ ፍሰት ቢኖርበትም ግን በጣም በሚያምርና በሚያስደንቅ ሁኔታ የተሰራ ስራ ስለሆነ አድናቆቴን እገልፃለሁኝ💯በተለይ ደግሞ የኢንስፔክተር ኤርሚያስን ገፀባህሪ መስሎ ሳይሆን ሆኖ የተወነዉን አክተር ኢትዮዽያዊዉ Singham ( የAjay Devgan ምርጥ የፖሊስ ገፀባህሪ ፊልም ነዉ) ብዬ እገልፀዋለሁኝ💯Keep It On💯💯💯👌
@tekafamily5484
@tekafamily5484 Ай бұрын
Bertaln Emush 🎉
@kidistkidy1914
@kidistkidy1914 Ай бұрын
ዋው የሚገርም ድራማ ነው እዳታቋርጡት እንጂ❤❤❤
@user-tq5ec2hn9f
@user-tq5ec2hn9f Ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኢንስፔክተር እርሚያስ ሀይማነቱ ወዳጅ የመቤቴ ልጅ ስወድህ❤❤❤
@appseth8007
@appseth8007 Ай бұрын
እዳይቋረጥ አደራ እጅግ አጓጊ ነው ትችላለህ በእውነት በእምነትህ ጠካራነህ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h Ай бұрын
ትክክል
@AliAyano
@AliAyano Ай бұрын
እምናትና ድራማ ምን የገነኘወል😂😂
@fritaeth8620
@fritaeth8620 Ай бұрын
yegna balemateb wendem EGZIABHER AMLAK besemayawiw bemedrawiwem hiweteh bebzu yibarkeh❤❤❤🙏🙏🙏
@Aendys-wx8pb
@Aendys-wx8pb Ай бұрын
ፍቅረ ስላሴ በእምነትህ ያለህ ጥንካሬ ስራወችህ ድምፅህ ሁሉነገርህ ደስይላል የምወድህ የማከብርህ ወንድሜነህ ደስ የሚል ስራነዉ አደራ እንዳታቋርጡት ሁላቹህም በርቱ ግን መቼ መቼነዉ የሚለቀቅ
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m Ай бұрын
ማርቲ የኔ ውድ በጣም ነዉ እምወድሸ አንቺ ያለችበትን ፊልም በፍለጋ አሳድጀ ነዉ እማየዉ
@tsegenetadmasu2027
@tsegenetadmasu2027 Ай бұрын
ትችላለህ ኤርሚ የኔ ባለ ማህተብድምፅህን ስወድልህትለያለህ ኮ ኣንተ ምርጥ
@tgtwahedo1895
@tgtwahedo1895 Ай бұрын
አርቲስት ፍቅረ ስላሴ ትችላለህ ስራህ እንደስምህ ፍቅርነው በርታ ብዙ ነገር ካንተ እንጠብቃለህ እምነትን ከጥበብ ጋር አሟልቶ ሰቶሀል በቃ ትችላለህ❤❤❤❤❤❤
@HabetameydengleLij
@HabetameydengleLij Ай бұрын
ፍቅረ ስላሴ በጣም ነው የምወድህ እምነትህ ተዋነኝነትህ እግዚአብሔር አምላክ ከዚህ ይጨምረልህ እንዲሁም ሌሎቹ
@user-oc3sd2ku76
@user-oc3sd2ku76 Ай бұрын
ፊልሙ በጣም ደስ ይላል ግን ምን አለ የእዉነትም እዳይነት ታማኝ ኢንስቤክተር ቢኖር ከፊልም ዉጭ ለእዉነት ያደረ 😢ትክክለኛ ሰዉ ቢኖር ፈትሕ ባይዛባ ብየ ተመኘሑ😢😢😢😢😢😢
@ShakiraYenatuleji
@ShakiraYenatuleji Ай бұрын
አደራ አደራ አደራ እንዳይቋረጥ እላለሁ በተመልካቹ ስም ኤርሚ ጀግና አክተር ነህ ያልተዘመረልህ ምርጥ ስብእና ያለህ ሰዉ ሚለዉን ቃል ያሟላህ ትሁት አክተር ነህ እዉድሀለሁ
@EliyasiTumsidoDarifiro
@EliyasiTumsidoDarifiro 16 күн бұрын
ኑራልኝ ኤራሚያስ❤❤❤❤
@EphLov
@EphLov 21 күн бұрын
Bemaryam ine yihen lj wedjewalew yemer alchalkum❤️❤️❤️
@KokebTsegaye
@KokebTsegaye Ай бұрын
ኤርሚ የኔ ትሁት ድምፀ መረዋ እመብረሀን ትጠብቅህ
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Ай бұрын
ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች ያሉበት የሟች እናት ሆና የምትሰራው እናት ስወዳት❤❤
@beezabet7533
@beezabet7533 Ай бұрын
የኔ ጀግና ወድም አምላክ ይጠብቅኽ ባለኽበው እኛ የመዳም ቅመሞች ከልብ እንወድሀለን ኤርሚዬ
@-lambamedia
@-lambamedia Ай бұрын
Wowww
@user-lu3ye8wh4n
@user-lu3ye8wh4n Ай бұрын
ትችላለህ ኤርሚ የኔ ባለ ማህተብ❤❤❤ድምፅህን ስወድልህ😂😂😂
@joliyanahabeshawite6373
@joliyanahabeshawite6373 Ай бұрын
እግዚአብሔር ን በፍቅር ስወደው ኤርሚን❤❤❤❤
@MaartiiBirhenu-ub9pp
@MaartiiBirhenu-ub9pp Ай бұрын
❤❤❤👌👌👌👌
@user-hs3el7kw1w
@user-hs3el7kw1w Ай бұрын
ፊልም አሎድም ግን የዚክ ልጅ ፊልማ ደስ ይለኛል ።በዛ ላይ ለሀይማኖቱ ያለው ጥንካሬ ያስቀናል❤
@user-wq3rh5ti6r
@user-wq3rh5ti6r Ай бұрын
እኔ እኳ ፍልም እሚባል አልወድ ገና ዛሬ ይህን ፊልም ወደድሁት❤
@Mihretab.
@Mihretab. Ай бұрын
Wøw teyalayechuuu ❤❤
@ertaerta726
@ertaerta726 Ай бұрын
ኤርሚ ጅግና ባለማህተብ በርታልን
@misrach2350
@misrach2350 Ай бұрын
ፍቅረ ሥላሴ ምርጥ አክተር ነህ ስራዎችህ ሁሉ ምርጥ ናቸው ይህም ምርጥ እንደምሆን አልጠራጠርም፤እንዳታቋርጡት፤አደራ❤❤❤❤😂
@AbitiMolla
@AbitiMolla Ай бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ 👌እንዳይቋረጥ
@rroselave2755
@rroselave2755 Ай бұрын
በጉጉት ነበር ስጠብቅ የከረምኩት አደራ ሳያልቅ እንዳታቋርጡት ❤❤❤
@sirtonakifile6341
@sirtonakifile6341 Ай бұрын
ምርጥዬ ፊልም ነው ሁሉም ነገር አንደኛ የታሪክ አጀማመሩ የዋናው ካራክተር ብቃት ፊልሙን እውን አስመስለውታል ቀጣይ ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን ፍቅሬ 😊
@AyniemAssefep
@AyniemAssefep 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ wow 🎉🎉🎉🎉
@burtukankedir4576
@burtukankedir4576 Ай бұрын
One love Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹1hager
@kuritynigussie1449
@kuritynigussie1449 Ай бұрын
ዉይ ዘሌ ጓደኛዬ good job nice to see you
@GgWobilo-mo6xt
@GgWobilo-mo6xt 16 күн бұрын
I like you inspector Ermiyas
@user-by6ze1jq6e
@user-by6ze1jq6e Ай бұрын
ባለ ማህተቡ ኢንስፔክተር ኤርሚያስ አንደኛ
@SamriSamri21-lg9mw
@SamriSamri21-lg9mw Ай бұрын
wow betam des ylal ketay
@user-yv2qk3hg8s
@user-yv2qk3hg8s Ай бұрын
እንዳይቋረጥብን በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዩን ❤በነገራችን ላይ በጣም የምወደዉ ተዋናይ ነህ አላህ ይጠብቅህ ❤
@nuronuro6458
@nuronuro6458 Ай бұрын
Bro wow new gn be tik tok astewawkew sew endyaylk👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤
@gdamdan
@gdamdan Ай бұрын
ኤርሚያስ የኔበለምህተብ ፈጣሪ ይጠብቅህ ጀግና ነህ🌹🥀🌹🌹
@SadaA-nu2hv
@SadaA-nu2hv Ай бұрын
ልየዉ መሠል❤
@berekethairu6362
@berekethairu6362 Ай бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ደስ ብሎናል🎉🎉
@biniyuyu
@biniyuyu Ай бұрын
Boss 🔥💪
@user-ik2je8sl8p
@user-ik2je8sl8p 16 күн бұрын
እንኳን ዲህና መጠችህ❤
@lidiya1071
@lidiya1071 Ай бұрын
አቤት ግርማ ሞገስ የኔ ባለማህተብ እንዴት እንዴምወድህ የኔ ጀግና ትችላለህ ኤርሚዬ❤❤❤💪
@user-zu4bq1bg1q
@user-zu4bq1bg1q Ай бұрын
ውይ ኤርሚ ሰላምህ ይብዛ ለሀይማኖትህ ያለህ ክብር አንድም ፊልም ላይ ከሀይማኖት የሚያወጣ አላየሁም በርታ ወድሜ❤❤❤
@user-wc3vg9qq5z
@user-wc3vg9qq5z Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤wow wow❤❤
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 Ай бұрын
ዋው ምርጥ ድራማ 😍😍😍
@user-ur9rx9vg2f
@user-ur9rx9vg2f 25 күн бұрын
ኣሜን❤❤❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 11 күн бұрын
ፍቅረ ስላሴ የኔ ወንድም ስወድህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j Ай бұрын
ስወደውወላሂ ፊልሙንአባርሬነበረየማየውብዙአይሠራም እሲየሚሠራበትን ፊልም እርዕስንገሩኝ ልሹፈው😢
@misrach2350
@misrach2350 Ай бұрын
የጠፋው ወንድሜ/ግሩም ቃል እነዚህን እያቸው ካላየሽ 😂❤❤
@tonitooni9548
@tonitooni9548 Ай бұрын
ሔሮል ///ኮንትሮ ባንድ
@Educationl2211
@Educationl2211 Ай бұрын
I've been waiting for this
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp Ай бұрын
ሀይ ሰላም እኔ የሀገሬን ድራማ መከታተል አቁሜ ነበር ግን አናደዉኝ ነዉ ሰአት አያከብሩም የፈለጋቸዉ ጊዜ ይለቃሉ ሲፈልጉም ያቆማሉ እሲ ይከን ልጀምረዉ
@TemesgenSahle
@TemesgenSahle 29 күн бұрын
ዋው ደስ ሲል ማተቡ
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Ай бұрын
ኤርምያስም የኔ ኦርቶዶክስ በማህተቡ የማይደራደር የውነት ትለያለክ❤❤❤❤❤
@Ccce259
@Ccce259 Ай бұрын
የኔ አባት ጀግናችን 💓🥰💝😢😢😢😢😢😢
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g Ай бұрын
ይህ ድራማ የብዙሀኑ ኡሮሮሮ ቤት ይዳስሳል በተለይ ፍትህን አተው ቁጭ ላሉ እናቶች አባቶች ይሆናል ግን አታቋርጡት እኳካችሁ የሀገራችን ህግ አጊልቶ የሚያሳየን ይመስለኛል እራስ ወዳድ እዳለ ሁሉ ሀቀኛም መኖሩን ያሳየን ይሆናል ወደፊት ኤርምያስ ያለበት ፊልም ሁሌም ያማረ ነው ድምፁ እራሱ የድራማው ውበት ነው❤
@Egziabhereregnayenew
@Egziabhereregnayenew Ай бұрын
wow arif sranew❤❤
@memealmeme8946
@memealmeme8946 Ай бұрын
ኤርሚያስ ድምፁን ስወድለት😍😍😍
@rayeumeyeti
@rayeumeyeti Ай бұрын
ኤርምዬ ድምፁን ስወደዉ ስራዎቹ ስወድለት❤
@user-mk9zy5br6y
@user-mk9zy5br6y Ай бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤
@HappyDachshund-xy3el
@HappyDachshund-xy3el Ай бұрын
ዋዉዉዉ😊👌👌👌👌👌❤❤❤
@tigstbaqual5786
@tigstbaqual5786 Ай бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም❤❤❤❤
@WelansMulatu
@WelansMulatu Ай бұрын
ልጅ ቢኒ አይቋረጥም ስላለ ነው የጀመርሁት እንዳታቋርጡት❤❤
@AsayyeeSisaay
@AsayyeeSisaay 6 күн бұрын
❤❤❤❤
@samueleshetu8837
@samueleshetu8837 Ай бұрын
ቃል የለኝም አሪፍ ነዉ ቀጥልበት ቀጣዩን በጉጉት ነዉ ምጠብቀው
@user-tu5il4xb1r
@user-tu5il4xb1r 5 күн бұрын
❤❤❤
@abenye9079
@abenye9079 Ай бұрын
የኔ ኩሩ የኔ ማራኪ የኔ ኢትዮጵያዊ ስወድህ እኮ ከ❤ገንቦ ጀምሮ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰አንተን ማየት ያስደስተኛል ማሚንም ስወዳት አታገናኘኝም?😒😒😒😒
@mesumasu125
@mesumasu125 Ай бұрын
ኤርምን እንዴ እኔምዎድአለ ቆይ 😘😘😘😘
@SsdfMdmd
@SsdfMdmd 9 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Hyatt-lk3fy
@Hyatt-lk3fy 29 күн бұрын
ኤርሚየ የኔ የወድ ልክ ስወድክ አተ ስላለህ አየዋለሁ❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele Ай бұрын
ሰወድሸሸሸ እሀቴ ፓሌሰ ሰብለየ በጣም እወድሻለሁሁሁ
@Yhs-pz2qo
@Yhs-pz2qo Ай бұрын
ኤርሚ ስወደው ድምፁን❤❤❤❤
@YotaV-mc8rh
@YotaV-mc8rh Ай бұрын
ኤርሚየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳም ደና መጣቹሁ በሳምት ሰባት ቀን ልቀቁልን😂😂😂
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq Ай бұрын
እረ ቀጣይ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NasArage-xs6rw
@NasArage-xs6rw Ай бұрын
ልክ እደ ፋኖ ለሀቀ የቆመ ኢንሰፔክተር❤
@siifauu7336
@siifauu7336 Ай бұрын
Wowo👌✊💪
@makdesmakdes1325
@makdesmakdes1325 Ай бұрын
ያልተወራለት ምርጥ አርቲስት እኮ ነው ኤርሚ
@HayatEthi
@HayatEthi 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lk2bl3hw8w
@user-lk2bl3hw8w Ай бұрын
ኤረሚያስ ጀግናጀግናጀግናናናናኔ
@MnMn-ql8nb
@MnMn-ql8nb Ай бұрын
ኤርሚ የልቤ ሰው አየ ድምፅ ❤
@user-bw4er8by7i
@user-bw4er8by7i Ай бұрын
በጣም በጉጉት እየጠበቅ ነው ነበር በጣም አሪፍ ድራማ ነው በርቱ
@user-vj9rd4vv4h
@user-vj9rd4vv4h Ай бұрын
ወይ እኔኮ ኤረሚያስ ያለበት ሁሉ ሳምር❤❤❤
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p Ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@LidiyaLove-qo7mm
@LidiyaLove-qo7mm Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-ef5yr7hc7q
@user-ef5yr7hc7q 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Inspector Ermiyas full episode ኢንስፔክተር ኤርምያስ ሙሉ ክፍል
2:56:39
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,2 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 7 МЛН
ኢንስፔክተሩ- Ethiopian Movie Inspecteru 2019 mundan Chapter 2 Full Length Ethiopian Film Inspecteru 2019
1:19:16
#እንቁላሊ …!!#
20:48
የሳቅ ደጆች
Рет қаралды 98 М.
የጠፋው ወንድሜ አማርኛ ፊልም  Lost Brother  full movie 2001 e c
1:16:11
Fikreselassie Entertainment
Рет қаралды 270 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 801 М.
На Равных Бегают? #shorts
0:38
ЧТО Я НАШЕЛ
Рет қаралды 527 М.
Не надо толкать, надо бить🥊
0:20
Алексей "Новатор" Сурков Тренер по боксу
Рет қаралды 1,5 МЛН