Powerful ሰው መሆን! Inspire Ethiopia

  Рет қаралды 165,329

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

6 ай бұрын

FutureX አፕሊኬሽን ስልክ ላይ ለመጫንና በአጭር ጊዜ ውጤታማ የሚያደርጉ ኮርሶችን ለማግኘት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ 👉play.google.com/store/apps/de...
ሁሌም የ Inspire Ethiopia አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት Subscribe አድርገው የደወል ምልክቱን ይጫኑ ወይምይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_ethiopia
"
🔻 "Scott Buckley - Bring Me The Sky" is under a Creative Commons (CC BY 3.0) license.  / musicbyscottb www.scottbuckley.com.au/ Music promoted by BreakingCopyright:  • 🦋 Fantasy & Inspi... 🔺

Пікірлер: 453
@funactethiopia1234
@funactethiopia1234 6 ай бұрын
ስነወርቅነሰ የሚወድ እስኪ❤❤❤
@AKIA-X-MAN
@AKIA-X-MAN 6 ай бұрын
ባንወደው ፕሮግራሙን እናይ ነበር ?
@Champions920
@Champions920 6 ай бұрын
1.እራሱ 2.ሚስቱ 3.me
@danielnebyu6024
@danielnebyu6024 6 ай бұрын
ኦኦኦ​@@AKIA-X-MAN
@danielnebyu6024
@danielnebyu6024 6 ай бұрын
ኦኦኦ​@@AKIA-X-MAN
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 4 ай бұрын
❤❤❤
@mediSmart8090
@mediSmart8090 6 ай бұрын
ይህን የመሰለ ትምህርት በሳምንት 3 ግዜ ይልቀቅልን የምትሉ ላይክ
@New_fun594
@New_fun594 6 ай бұрын
Powerful ለመሆን ዋናው የተግባር ሰው መሆን ነው መስማት ማወቅ ዋጋ የለውም ካልተገበርነው 🎉❤ ሰላማቹ ይብዛ
@user-et1gx7oq2s
@user-et1gx7oq2s 6 ай бұрын
ይመችህ በጣት ትክክል ነህ ወንድም
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 6 ай бұрын
@s0lomon150
@s0lomon150 6 ай бұрын
እንደስምህ ወርቅ የሆንክ ልጅ ትለያለህ እውቀትን አብዝቶ አብዝቶ የሠጠህ ❤ድንቅ ስጦታችን ነህ ❤ ዘመንህን ❤ ሁሉ አምላክ ይባርክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏 አሜን
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 5 ай бұрын
እኔ አሁን 68 እድሜ ላይ ነኝ መሣጭ ማራኪ ሳቢ ትምሕርት ነው የምታቀርበው አመታት አልፎኛል ስከታተልሕ ሁሌ በጣም ስለምትዘጋጅ ምርጥ ነው አቀራረብሕ ድምጽሕ ገስቸርሕ ምርጥ ነው እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን
@rediettesfu2625
@rediettesfu2625 4 ай бұрын
ተማሪ ነኝ እና ያንተን video ከማየቴ በፊት ደብተርን አወጣለሁ ከዛ ያንተን video ገና አንዱን እንዳየሁ እነሳሳና ወደጥናት እገባለሁ ከዚያ ትንሽ ስልችት ሲለኝ እና ትኩረት ሳጣ አሁንም ያንተን video አያለሁ ከዚያ እንደአዲስ እሆናለሁ ... በጣም ነው የረዳሀኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@Inspireethiopia341
@Inspireethiopia341 6 ай бұрын
ተባረክ አንድ ሺህ አመት ላንተ ተመኘሁ 👍👍🙏🙏
@AbayinehBekele-b8r
@AbayinehBekele-b8r 3 сағат бұрын
በሁሉም ድክመት ነበረኝ ግን አሁን ካዳመጥካቸው በኃላ ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ በጣም ነው የማመሰግነው ❤❤❤❤❤
@AbiMediaአቢሚዲያ
@AbiMediaአቢሚዲያ 6 ай бұрын
በጉጉት ከምጠብቃቸው አነቃቂዋች ውስጥ ለኔ አንተ አንደኛ ነህ #abimedia
@MeseretTalama-nl6nw
@MeseretTalama-nl6nw 6 ай бұрын
እኔም የሡ ትምህርት ትግስትና መጨነቅ አቁማለሁ🎉🎉❤❤😊
@mikre_aimro
@mikre_aimro 6 ай бұрын
ለራሱ ክብር ያለው፣ እራሱን የሚገዛ፣ እራሱን የሚሆን ሰው። የሰው ልጅ ትልቁ ጥማቱ ተፈላጊ እንድሆነ ማሳየቱ ነው። Dale Carnegie
@user-hi1xk7mi2p
@user-hi1xk7mi2p 6 ай бұрын
የስኔ ምክር ስትሰማ የ ኣእምሮ ምግብ ታገኛለህ ስኔ የሚወድ እስኪ❤❤❤itis inspiring advice i'm inspired May God Be with you
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 4 ай бұрын
በጣም እየጣፈጠኝ የምሰማው ድንቅ ትምህርት ነው ፥ከዚህ የተነሳ በየ ቀኑ ለውጥ ላይ ነኝ፥በጣም የምወደው የማከብረው ውድ ሰው፥ ስነ ወርቅ ታየ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤❤
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 ай бұрын
ሰበበኛ አይደለሁም ስንየ በራሴ ሀላፊነትን እወስዳለሁ ሁሌም ግን የመዳም ስራ ስለሚበዛ ሰላም ስለሌለኝ ስለሚጨቃጨቁ ህልሜን ጫፍ ለማድረስ አለሁ ሁሉን ችየ እግዝአብሄር ትዕግስት እድሰጠኝ ፀልዩልኝ ❤❤❤እናመሰግናለን ጀግናው ወድማችን❤❤
@user-ts9bf7iy9e
@user-ts9bf7iy9e 6 ай бұрын
ሀያቲ አላህ ህልምሽን የሰከልሽ ከሰረተኝናት ወተሽ መልካም አሰሪ አላህ የድርግሽ አብሽሪ አንድ ቀን ይሰከልናል
@user-rz8zl6ip4o
@user-rz8zl6ip4o 6 ай бұрын
ስነ ወርቅ ታየ❤ ከዚህም በላይ ቅዱስ ገብርኤል እውቀትህን ይጨምርልህ ያለምንም ውሸት መንገዴን እዳስተካክል እረድተሀኛል አመሰግንህ አሎሁ❤
@sameramohammad8021
@sameramohammad8021 6 ай бұрын
እኔ ግራ ሲገባኝ ሲደክመኝ አንተን አዳምጣሉ ከዛ ቡሀላም እንዳድስ ተሲፋየ ዪለመልማል ❤ወንድም በጣም አመስግናለሁ❤
@user-qu1kl2oz6h
@user-qu1kl2oz6h 6 ай бұрын
አንተ ንቁ ሰው የኔም ህይወት ቀይርህዋል ፈጣሪ ይጠብቅህ
@natty-surini-9297
@natty-surini-9297 Ай бұрын
1:ከውጪ መጠበቅ ማቆም 2:ሀላፊነት መውሰድ 3:ተጣጣፊ መሆን 4:ትጥቅህን ማሟላት
@SentayehuBiru
@SentayehuBiru Ай бұрын
ከሰው መጠበቅ የሚለው ክፍል ተመችቶኛል ተባረክ ወንድሜ።
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide 6 ай бұрын
❤እስኪ ስነወርቅን የምትወዱት ፍቅራችሁን በላይክ ግለፁለት🎉
@JukaRadio
@JukaRadio 6 ай бұрын
ፈጣሪ የእናታችሁን እድሜ ያርዝመው
@bezamengesha22
@bezamengesha22 6 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ስንየ እንደት ነህ ስልችት ድክም ብሎኝ ነው የሰማሁህ በስደት ኢነርጅ ስለሆንከኝ እድበረታ ስላረከኝ አመሰግናለሁ ❤❤ፈጣሪ ከሰው ቤት አውቶ ለራሳችን እድንሰራ ያብቃን😢
@doitright593
@doitright593 6 ай бұрын
Brilliant!! Thank you so much because of you are teaching us thank you 🙇
@abenetnegash82
@abenetnegash82 2 ай бұрын
We thank you , your speech inspired all Ethiopia's ...be strong and God bless
@user-zf6kp4ij4e
@user-zf6kp4ij4e 6 ай бұрын
Yes, u are right thanks so much..God bless u🥰
@zeynebaevenisse1182
@zeynebaevenisse1182 6 ай бұрын
እግዚአብሔር። ይስጥ። በጣም። ጥሩ ነገሮችን ታስትምሪለክ
@nomnanoto
@nomnanoto 6 ай бұрын
ሁሉም በጣም ጠቃሚ ነዉ ወንድማችን አመሰግናለሁ
@Muhammed27340
@Muhammed27340 6 ай бұрын
ሁሉም ተመችቶኛል የትኛው ይበልጥ ተመቸህ ካልከኝ ➋.ሀላፊነት መወሰድ። 🎉👏
@user-hy6px3bw9s
@user-hy6px3bw9s 6 ай бұрын
መዓረይ እንኳዕ ደሓን መፃኻ ስነ❤
@TadelechhalilMerehaba
@TadelechhalilMerehaba 6 ай бұрын
ስነወርቅ አንተ እኮ ትለያለህ ❤❤❤❤ቪድዋችክ ወስጤ ናቻው በሰማናው ተጠቃም ያድርገን አንተንም እድማህን ከጤና ጋ ያርዝምልህ።
@Eyed_tube3307
@Eyed_tube3307 6 ай бұрын
እጅግ አመሰግናለሁ ስነወርቅ፣Inspire Ethiopia . ድንቅ ነበር።
@AbdiAbdi-zw4sr
@AbdiAbdi-zw4sr 5 ай бұрын
ስነ ምታቀርባቸው ትምርቶች ሁሉ አስተማሪ ናቸው ተምሬበታለው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥህ የኔጀግና
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ስነ ወርቅ❤❤❤
@mameaba385
@mameaba385 6 ай бұрын
wow amazing yemir temechitognal 🎉🎉🎉🎉
@wanofimedia9599
@wanofimedia9599 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ 🙏
@user-gn5nq6xh9j
@user-gn5nq6xh9j 5 ай бұрын
Thank you
@user-rj4cp7sv1t
@user-rj4cp7sv1t 4 ай бұрын
Thank you for sharing
@user-ot6pv7lp5v
@user-ot6pv7lp5v 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ብርቱ ሁሉም ተመችቶኛል 🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 6 ай бұрын
Thanks so much for sharing 🙏🏾❤
@kediraekehas
@kediraekehas 5 ай бұрын
thank you so much best lesson
@herobelay1434
@herobelay1434 6 ай бұрын
በጣም ስጠብቅህ መምህሬ
@Godisgood820
@Godisgood820 5 ай бұрын
Thank you 🙏
@abinegntube6018
@abinegntube6018 6 ай бұрын
የኔ ትልቁ ችግር ከውጭ መጠበቁ ነበረ አሁን conscious ሁኛለሁ ይመችህ ብሮዬ❤❤❤❤❤❤You are my life model by the way bless you ❤
@user-cn7ld3wl2b
@user-cn7ld3wl2b 5 ай бұрын
Thank you alot
@selamelagere5234
@selamelagere5234 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጠህን ከውጭ መጠበቅ እንደሌለብን ላመንበት ነገር የውሳኔ ሰው መሆን አዲስ ነገር ለመጀመር አለመፍራት እዳለብ መክረህናል
@hawi_habeshawit
@hawi_habeshawit 6 ай бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን ❤
@user-bw6vj4vk3c
@user-bw6vj4vk3c 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ❤
@surafeltsegaye
@surafeltsegaye 6 ай бұрын
ጣም እናመሰግናለን ተባረክ
@user-pu8fe1yl1r
@user-pu8fe1yl1r 6 ай бұрын
አንዳች የሚጣል አሳብ የለዉም! ለኔ ፓወር ፉል ሰዉ መሆን የሚለዉ በሁሉም በኩል የተሳልክ ሰይፍ የሚለዉ ሚዛን ይደፋል እናመሰግናለን ወንድማችን!!!❤❤❤
@user-eu6iz7sc1m
@user-eu6iz7sc1m 6 ай бұрын
Tank you God bless you
@welelaMekonen-pp8dn
@welelaMekonen-pp8dn 6 ай бұрын
Thanks
@toftube4773
@toftube4773 6 ай бұрын
Responsibility and whiting from athers is my weakness. So i have to work on it. Important messages. Thanks #inspireEthiopia
@Asreseshetie1219
@Asreseshetie1219 3 ай бұрын
በርታ ሁሌም እከታተልሀለሁ የምታነሳቸው ሀሳቦች እና አስተያየቶች እጅግ ልብን ይፈትሻሉ ትምህርት ሰጭነታቸው አይረሴ ናቸው ከፍፍፍፍፍፍፍ በል
@user-oy4vx7hj3f
@user-oy4vx7hj3f Ай бұрын
Betam enameseginalen ❤❤
@herutmengistu1947
@herutmengistu1947 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣክ የምንወድክ የምናከብርክ ሁሉም ተመችተውኛል ከልብ እናመሰግናለን❤🙏
@Eyutihableslase
@Eyutihableslase 6 ай бұрын
I am happy to be a member of this group ❤
@user-bg3gj3vn8p
@user-bg3gj3vn8p 25 күн бұрын
ሳለም inspire Ethiopia.....በመጃመርዩ ለአን ትልቅ ቦታእና ክብር አለኝ ሁሌ programhን እቀታተል ነበር,ፈጣሪ የቅብርህ, በዓለም ከፍታ ለይ ስረህን የኑርልህ አንታመለት ለኔ ከፈጣሪ በታች የአለም አስተማሪ ነህ ከዚህ በመከተል ስለ ህልም ምታግዛኝ 1 ነገር አለ ናርዶስ እበላለሁ የ2ኛ አመት የmedicine ታመሪ ነኝ አስተዳደጌ በታም በፈተና የታሞለ ነበር, እነት እና አባቴ 6 ክፍል ሁኜ ነው የተለያዩ አብረው እየሉም ቢሆን የአባትን ፍቅር እነ እንክብካቤ አግንቼ አለደግኩም,አባቴ አልቋል የበዛ ስለነበር እነቴንም እኛንም በታም ነበር ሜሳቀየን ብዙ ቀን ከቤታችን ወታን ጎረቤት ነበር ምነድር ,1ቀን አባቴ ሳቅሮ ወንድሜ ገ ልነድር ሂደን የጎረቤታችን ልጅ ለመድፈር ሲሞክር ወንድሜ ገ ወታን በር ከመይዘገው የከብቶች ገለባ መስካመቻ አደርን 11 አመቴ ነበር,እነቴ እና አባቴ ተታልተው እነቴ ስትቾህ እኒ ልመደኞች እየሉ እየደበደበት 1ም ሰው ስትቾህ አይወታም ነበር,እናም ደብድቦት እናቴ አካል ጉደታኛ ሆነች እንደዛም ሆኖ እነቴ በታም ጀግና ሴት ነች,የመይደክመት የማይሳላቻት ጀግነ, እናትም አባትም ሁነ 6ልጆችን ለ40አመት አሬኬ አንታፍትፈ አካሎን ውባቷን መልኳን አታ አሳደገችን አስተማረችን, እነቴ 12እህት ወንድም ሲመሩ የእነሱ አብሰይ ሁነ ቤትውስት እሷ ብቻ አልታመረችም,እንደዛም ሆኖ 1ም ምንጎደለሽ ምን እነግዝሽ ሚለት እህት ወንድም የለትም ,በአለመማሮ ሁሌ ታለቅስ ነበር, እነም የእሷ አለመማር በልጆቿ እንደይደገም ጨርቄንም ቢሆን ሽቼ አስታምረችሁለሁ ነበር ምትለን ,እኛን ለመስታማር የመትካፍለው ወገ የለትም እናም ወንድሜ እና እኔ university ስንገባ ሜስፈልገንን ነገር መሟለት ስለልቻለች መኖሬ ቤቷን ሽታ እኛን university ለካችን ,እሷ ግን በእርጅና የአካራይ ግፍ እና ግሳፄ እየጠቀበለች ሽንት ቤት እምታክል ዶርም ታካራይታ እሷ እየአረራች እኛን ለመስደሳት ትለፈለች,ናገር ግን እንደ ልፈቶ ታምሮ ጨርሶ የደሪሳለት ልጅ የለም ታለኳቼ በእናት እና አባቴ መለያየት ምክንየት አእምሮ በሽታኛ ሁነው ትምህርታቸውን አኳርታው እነቴ ጋር ነው ሚኖሩት እኔ እነ ታለክ ወንድሜ ግን የእናታችንን የልብም የአካልም ስብራት ህመም እነ ችግር ለመካም የህክምና ትምህርት ገባን እነቴ በትደርም በእህት ወንድሞቾም በጣመሙባት ልጆቾም ታዝነለች አምለኬ ሆይ መቼ ነው ፈተነዩ ሜባካው ትል ነበር እኔ እና ወንድሜ እነቴ እኩል እየሳረን አብረን የመድገ ችስ እየታታን እነቴ. ስታለክስ አይዞሽ ልንደርስልሽ ነው እየልን ነው የታመር ነው ነገር ግን በመቻረሻ ከአሳለፍኩት በለይ መራራ ሀዛን አገታመኝ .... የአባችን ምትክ እንደ አባት የምንወደውን የምናአቅብረውን የእነቴን የመጃመርየ ልጅ እነቴ መትወልደው የአባቴ ልጅ እንደ በግ አንገቱን ይዞ አስታኝቶ የወንድሜን ደም ተታው ,ወንድሜ ደሙ እንደጎርፍ እየሄደ እንደበግ እጮሃ ሚደርስለትን አጦ 😭😭😭😭😭😭😭 እኔ 1ኛ አመት university ታማሪ ነበርኩ ትወት 12:00 ከትታ ደውለው ወንድምሽ በጩቤ ገልውታል ድራሺ አሉኝ መመን አልቻልኩም ቅጀት መስሉኝ ታመልሼ ታኛሁ ምክንየቱም ሐሙስ መታ ሊታረድ ጥወት ደውሉልኝ አይዞሽ እህቴ ጎብዛሽ ትምህትሽን ታመራ ሁሉም አልፎ ምንደሳትባት ቀን ይኖራል እየለኝ ነበር ድገሜ ስልክ ታደወለ ለቀብር ድረሺ ታበልሁ ስደርስ የወንድሜ ደም እንደጎርፍ ይሄደል የወሁን ወንድሜን እንስፍስፋን ወንድሜን አፈር እየአለበሱ ደረስኩ ታስፈዩ ሙትት አለ አራ ጨለመብኝ ምሆነው ታፈኝ ሰመይ እና ምድር ተደባለቀብኝ የኩም ቅጀት ሁሉም ቤታሳቦቼ ረሳቻውን ስታው ወደኩ, እነቴ ግፍት ፀት አድርጎት hospital ገባች እኔ ግን ደግፈው ይዘውኝ ደንዝዤ ሁሉን ነገር አየለሁ አረ ይቻንካል......ግራ ግብት ድንዝ ፍዝዝ አልኩኝ ,ከዛ በፊት የሞትን ጭካኔ አለውካውም ነበር በታም የመል ሞት ክፍ ነው ምርጫ አይሳትም እኔ ከወንድሜ ጎን እሆን ነበር አብሬው እንደበግ እታረድ ነበር .......ለመውራት ይካብደል ከአፍ ቅፍ መይወታውን ደጉን ወንድሜን ጨቀኙ የአባቴ ልጅ እንደልነበራ አደረገው ተስፈ ቆራትኩ ረሴን ለመትፈት ወስንኩ wffffff.....አረ ይቻንቃል ,ፍትህ የሌለባት ሀገር ለፖሊሶች ደውሉ እኔነኝ የገደልኩት ብሉቻው ገደዩ አልታየዛም ,ነገር ግን ለሁሉም ፈጣሪ የእጁን ይሳታል ሁለችንም እጩ ሟቾች ነን ,ሁሉም ለበጎ ነው ከፍታሪ በለይ እኔ ወንድሜን አልወደውም ፈጣሪ የወደደውን አደረገ, Be strong 💪 Nardi የእነትሽን ውላታ መመለስ አለብሽ የወንድምሽን ነፍሱን መስደሳት አለብሽ ብየ ድገሜ ለረሴ ቀል ገበሁ እና ውስቴ እየደመ ታደብኬ እየአለካስኩ ትርሴን ነቅሼ እነቴን ቀል አስገበሆት ድገሜ ስታለቅሺ በአይሽ በህይወት አልኖረም እማዬ መን አለኝ ወንድሜን አትቼ አንቺን አትቼ የለ አባት አድጌ እንዴት እችለወለሁ እባክሽ ማማዪ ብየ ታለመንኳት ,እሷም ታደብካ እኔም ታድብኬ እየለካስኲ መኖር ቀጠልን "ሰነፍ ነው ረሱን የሜታፈ ,ፈሪዎች አየሻንፍም የሜሻንፋ አየኳርቱም "አልፈረም "ትልቅ ህልም አለኝ አልኩኝ" ለረሴ ምኖን ነው ህይወትን ምፈራት ሁሉንም እኳ አየሁት ችግርን ,ድህነትን የእነት አባትን መለያየት አስካየሚን ሞት ስለዚህ ድጋሜ be strong 💪 ለራሴ የወንድሜ ሞት 1 ነገር አስታማራኝ ነገ ለራሱ ይቻነቀል ምንኖር አሁንን ብቻ ነው SO ነገ ታምሬ ነገ ሳርቼ አይሰረም ስላዚህ ጥቁር ልብስ እንደለበስኩ በ3ሰምንቱ ደለለቤት በመሄድ የመኪነ ገረጅ ሳሪታኛ ሆኜ ታቀታርኩ ቀን ቀን እዛ እሳረለሁ መጣ መጣ የበልትነ ውጤቶችን አዘገጅቼ ጥወት ወደ ስራ ስገባ ለሱኳች አስረክበለሁ በ1ወር ውስት 6510 ብር ሰራሁና በዚህ ብር ህደር 21 /2016 መርያምዬ እናቴ አንቺ እርጂኝ ብየ online business ጀመርኩ ካዛ ክብር ለእመቤቴ መርያም አለሳፈራችም ለ3 ወር ከሳረሁ በሆለ ቤቶን ሽታ ምታስታምረኝን እነቴን 2አመት የታቆታበውን አፓርታማ ቤት ገዝቼ የው እመየ ውለታሽ አልኳት ,የእነቴን ፈገግታ የን ቀን አየሁት ደም መለሽ ልጄ ወንድምሽ ሚሳረውን ቤት አንቺ ሰረሹ አይደል አለችኝ የእነቴ ደስታ ታመልሶ ስለየሁ በታም ደስ አለኝ አሁንም online businessen ቀጠልኩ እየሳረሁ እየላ 1 ትልቅ እድል መጠ እሱም ትልቅ ሰዎች ለ25 የአቋቆሙት አክስወን መሀበር ነው ትለልቅ ፕሮጀክቶች ለይ ይሳረል ለምን አብረሽን አትሳሪም ተባልኩ እናም እንደ እመቤቴ ፍቀድ አክሲዮኑን በመግዛት በ22 አመቴ የአክሲዮን መስራች ሁኜለሁ I'm really successful b/c የእነቴን ደስታ መመለስ ችየለሁ But thise is not beach of my success Since success doesn't have limit dream is infinite , ሲገባኝ I'm the second Oprah Winfrey, I can be influential women in the world ይቻላል with God nothing is impossible ታውካለችሁ ወንድሜ ዶር ሁኜ ስመረቅ በአበቴ ቦታ ከጎኔ ለመኳም ይፀልይ ነበር አልቻለም ግን አልሆነም ስለዚህ በዚች አችር ህይወት ትንሽ ሳይሆን ትልቅ ሁነን እንሙት ነገር ግን ህልም አይሞትም...so እባካችሁ አግዙኝ እኔም ህልሜን ልኑር ከእናህልሜ መቃብር መግባት አልፈልግም ብዙ እህቶቼን መስታመር መንካት እችለለሁ ... ለ ስነወርቅ አድርሱሊኝ .secret dreams 0964746609
@harontamrat646
@harontamrat646 4 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን ለ ህይወት ጉዞ ስንቅ ነው 👌👌
@sidona-yemariam
@sidona-yemariam 6 ай бұрын
Tnx🥰🥰 you are the best of one 😍😍😍😍
@user-vl5rd9yz7w
@user-vl5rd9yz7w 5 ай бұрын
በጣም እንወድሀለን አባታችን ነህ
@selamawitmekonnen5346
@selamawitmekonnen5346 5 ай бұрын
Thank You Sine
@israelmokonin71
@israelmokonin71 3 ай бұрын
Really i have big respect for you!!!
@user-ub1dm5bk9j
@user-ub1dm5bk9j 5 ай бұрын
yane chegr hulum sela hona hulum tagbarlay awlalaw thank you 👌👌
@negam8460
@negam8460 6 ай бұрын
Thanks so mach ,, l get so many idea your youtube !!!!
@ghaliahali2620
@ghaliahali2620 6 ай бұрын
እንኩዋን ደህና መጣህ ወንድማችን ከሞት አፏፍ የደርሰውን ነፍሴን መለስክልኝ Thank you አመሰግናለሁ. ማሻ አላህ
@nuhamintarekegn4504
@nuhamintarekegn4504 4 ай бұрын
በጣም ነው የረዳሀኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
@baytaworwatube4556
@baytaworwatube4556 5 ай бұрын
Thanks😊😊
@user-yz4nx6my4p
@user-yz4nx6my4p 6 ай бұрын
ድሮም ጎበዝ አሁንም ጎበዝ
@THE_TOP_5_MENTOR
@THE_TOP_5_MENTOR 4 ай бұрын
Betam arif video🎉
@user-zv4jt2fq3b
@user-zv4jt2fq3b 4 ай бұрын
thanks ❤❤
@haymanotbalcha8441
@haymanotbalcha8441 3 ай бұрын
Yes!!
@bezachannelbkb
@bezachannelbkb 6 ай бұрын
Ke chalku aratunim emokiralehu thank vary
@wubeyeeyesus8546
@wubeyeeyesus8546 6 ай бұрын
Tnx bro
@hiruttafese
@hiruttafese 6 ай бұрын
ወንዲሜ በጣም አመሰግናለ
@beletedabeta6999
@beletedabeta6999 5 ай бұрын
Bless you more
@user-ev4sj2lo9g
@user-ev4sj2lo9g 6 ай бұрын
አንተ ድንቅ ነህ ፈጣሪ ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@AbdusmadManchester
@AbdusmadManchester 2 ай бұрын
Thanks bro
@hayatjemal6208
@hayatjemal6208 6 ай бұрын
Tanx bro❤❤❤❤
@user-yo3zf9tn1l
@user-yo3zf9tn1l 6 ай бұрын
Thank you sene 👍👍
@woldemariamwonta21
@woldemariamwonta21 6 ай бұрын
ስነወርቅ አንተ የማስተማር ተስጦ ያለህ ለእኔ ምርጡ ሰው ነህ በዚህ ትምህርት የእኔ ክፍተት ፍለክሰብል ያለመሆን ገታራነት ነው ።
@user-wz8sq9zo4v
@user-wz8sq9zo4v 2 ай бұрын
yene abati tabaraki❤❤❤❤
@Kelye284
@Kelye284 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እውቀቱን ያብዛልህ ❤እናመሰግናለን
@ShalomefeyisaShalome-mi4ol
@ShalomefeyisaShalome-mi4ol 5 ай бұрын
,you are ammezing person
@fanaabc8569
@fanaabc8569 5 ай бұрын
,እናመሴግናለን❤
@omermohammed2459
@omermohammed2459 6 ай бұрын
He’s the best guy ever we love you
@user-vq6qi2ow5k
@user-vq6qi2ow5k 3 ай бұрын
እንወድሃለን ስነወርቅ ኑርልን
@cellcell7180
@cellcell7180 6 ай бұрын
Tabarki❤❤❤
@user-vj8mm7wc5h
@user-vj8mm7wc5h 6 ай бұрын
Amezing
@user-zk7xu5qr3g
@user-zk7xu5qr3g 5 ай бұрын
Thank U Bro😍
@user-gp8dq1sn8l
@user-gp8dq1sn8l 6 ай бұрын
Wawu thankyou ❤❤❤❤❤
@agegnehnuassefa4664
@agegnehnuassefa4664 5 ай бұрын
Wow! it's amazing
@shueebnuru1425
@shueebnuru1425 6 ай бұрын
Texs boss keep up
@user-zs1dc4ut2o
@user-zs1dc4ut2o 6 ай бұрын
እግዚአቤሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@TemesgenGirmaDegisew
@TemesgenGirmaDegisew 6 ай бұрын
ዋው❤❤
@luwamselomn2933
@luwamselomn2933 6 ай бұрын
ጎበዝ ጥሩየማስረዳትናኣገላለፅችሎታ ያለህ ምሁር ነህ ስነወርቅ
@user-tw7tl1uv9m
@user-tw7tl1uv9m 6 ай бұрын
አላህ እርዝም እድሜ ይስጥህ
@user-im4xz1jr9e
@user-im4xz1jr9e 6 ай бұрын
tanku brother vary nise
@user-yz4nx6my4p
@user-yz4nx6my4p 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-fz7ue6eq3c
@user-fz7ue6eq3c 6 ай бұрын
በጣም አመሰግናለዉ የኔ ክፍተት ሀላፊነት አለመዉሰዱ ላይ ነው
@SelamNigussie-yv8uy
@SelamNigussie-yv8uy 6 ай бұрын
የኔ ወርቅ ጠፍህብን እኮ እንኳን ደና መጣህልን
@user-gf1qn4sj5p
@user-gf1qn4sj5p 6 ай бұрын
Betam Inameseginalen
6ቱ የMindset ለውጦች
21:51
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 100 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
БОЛЬШОЙ ПЕТУШОК #shorts
00:21
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 474 М.
ራስን መውደድ!
15:41
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 60 М.
ራስን በፍጥነት መቀየር 6 ቀላል መንገዶች
16:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 459 М.
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
17:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 489 М.
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН