ኢሳት ዜና - በኮምፒውተር አቅም የማይሠሩ የሂሳብ ስሌቶችን የሚሠራ ቀመር ተፈጠረ | ESAT Daily News

  Рет қаралды 459,682

ESATtv Ethiopia

ESATtv Ethiopia

2 жыл бұрын

#ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected

Пікірлер: 490
@mulatuabayou8788
@mulatuabayou8788 2 жыл бұрын
ምንም ወሬ አያስፈልግም ። ሁላችንም አዋጥተን ከፍተኛ ትምሀርት መማር አለበት ። ሊያውም ተንደላቆ ። ይቅርታ እንጠይቃለን ስላላወቅንህ ወንድማችን። ሚዲያ ያላቹ ጀምሩት ማስተባበሩን ።
@rahelgetahun9795
@rahelgetahun9795 2 жыл бұрын
ከዚህ በፊት እንዲሁ የደሴ ልጅ እንድሪስ የሚባል የሂሳብ አዋቂ ነበር አሁን የት እንደደረሰ አላውቅም እባካችሁን አማራ ክልል ልጆቻችሁን ተመልከቱ
@tayetekola8733
@tayetekola8733 2 жыл бұрын
ምቀኛ ያለበት አገር ነዉ እግዚአብሔር ይርዳህ
@senaitabelneh2350
@senaitabelneh2350 2 жыл бұрын
ኢሳት ከተደበቀበት ስላወጣችሁት ምስጋና ይገባችኋል። የዚህን ልጅ ምጡቅ ኣይምሮ እያወቁ ፊታቸውን ያዞሩ የሀገርና የትውልድ ቀባሪዎች ናቸው። እግዜአብሔር ግን ደርሶለታል!
@wendesenabebe6362
@wendesenabebe6362 2 жыл бұрын
የአማራ ክልል ልሂቃን ግን ለምን የሙታን ስብስብ ሆነ? እንደነዚህ ያለ ችግር ፈቺ አእምሮ ያላቸውን ምርጦች በተገቢው ቦታቸው እንዲሆኑስ ያለመደረጋቸው አይቆጫችሁም?
@sebsbie_m9787
@sebsbie_m9787 2 жыл бұрын
Guys this gentleman is an asset for Ethiopian then to African and the world, please let's save him. We need to save this talent. @ESAT please coordinate to support him.
@danb7084
@danb7084 2 жыл бұрын
How can he be helped? Minds like this are ways to our future.
@birruselamawit7911
@birruselamawit7911 2 жыл бұрын
This is really amazing. We need to help him. Please Esat take initiative for fund raising. Thank you,
@konjitesubalewslays
@konjitesubalewslays 2 жыл бұрын
አማራ ስለሆነ ነው አይዞህ ወንድሜ
@selinaselam6624
@selinaselam6624 2 жыл бұрын
አይዞህ ወንድሜ ተስፋ እንዳትቆርጥ ልዑል እግዚአብሄር ይርዳህ
@daniellulie3474
@daniellulie3474 2 жыл бұрын
May God help you Bro. You're Genius.
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
ወይ ወንድሜ እኔ አፈር ልብላ የተማረ የማትወድ ሀገር የሌባ ስብስብ መንግስት እንደነዚህ ያሉ ንጡቅ አይምሮ ያላቸውን ወጣት ሰብስቦ ማሰልጠን አለበት።
@bulbulaatokkichaa2512
@bulbulaatokkichaa2512 2 жыл бұрын
ይህን ጀግና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ ገብቶ ማየት ኢንፈልጋለን ታአምር ኢንደምፈጥር ለማንም ግልጥ ነው
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ
@KD-fk2eq
@KD-fk2eq 2 жыл бұрын
ባፋጣኝ መልስ ሊያገኝ እና የሞራል ካሳ መሠጠት ፣ይቅርታ መጠየቅ፣ ተገቢ ስራ ሊሠጠው ይገባል።
@mestuyegenieht5997
@mestuyegenieht5997 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይርዳህ!!
@paster6667
@paster6667 2 жыл бұрын
This is shame for government,
@Ashenafitsegaye
@Ashenafitsegaye 2 жыл бұрын
The "Beautiful Mind"
@wmym
@wmym 2 жыл бұрын
እሱን ተውትና ልጁን ማግኘት የምንችልበትን ስልክ ቁጥር ስጡን። የሚረዱ ሰዎች ከውጪ እየፈለጉት ነው።
@ethiopia5644
@ethiopia5644 2 жыл бұрын
እባካቹ ብሄሩ የትም እምነቱ ምንም ይሁን በማናቃቸው የነ አኒስታይን ቀመር እና በነ ኒውተን ህጎች ቆመን የቀረን ሰወች እንደነዚህ አይነት ስጦታወቻችንን አናባክናቸው
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 91 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,2 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
የአቶ ጌታቸው ረዳ መታፈን!  የመቀሌ ሚስጥር ተዘረገፈ!
Mehal Media መሀል ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 М.
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 91 МЛН