ኢትዮ ቢዝነስ :- ድምፅ አልባው ተሽከርካሪ

  Рет қаралды 19,782

EBC PROGRAMS

EBC PROGRAMS

Ай бұрын

በሀገር ውስጥ ተገጣጥሞ አገልግሎት እየሰጠ ያለው የኤሌክትሪክ የከተማ አውቶቡስ

Пікірлер: 22
@azebnegash2354
@azebnegash2354 28 күн бұрын
እንዴት ደስስ ይላል!!! እግዚአብሔር አገራችንን አብዝቶ ይባርክ❤❤❤
@user-wh7do2py4u
@user-wh7do2py4u 29 күн бұрын
ማሻአለህ በርታ
@pearls1626
@pearls1626 29 күн бұрын
Great News ! ❤ Bertu!
@tedlashoabejeh2362
@tedlashoabejeh2362 26 күн бұрын
ግሩም ነው!!!
@Redseaafar00
@Redseaafar00 29 күн бұрын
ሃበሻ አሜሪካ መጥቶ እንዴት ነብሱ በስራ እንደሚወልቅ ሰው ሰራ ከተባለ ደሞዝ ከፈለገ አላግጦ ሳይሆን ላቡን አፍስሶ መሆኑን ይማራታል ሌላ አማራጭ ለመኖር ስለሌለው አንድ መኪና ላይ 20 ሆኖ ግማሹ ቆሞ ምን ስራ ይባላል🤔
@dinirsalahadin3278
@dinirsalahadin3278 24 күн бұрын
👏👏
@HantemariamDamtie
@HantemariamDamtie 25 күн бұрын
የአንድ ሰሞን ወሬ ነዉ አይሳካም
@besttiktokvideos7290
@besttiktokvideos7290 26 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ።የህዝብ ማመላለሻወቹ ማለትም አውቶቢሶቹ ዋጋቸው ስንት ነው ? ስንት kilowatts ሙሉ ቻርጅ ያረጋችዋል?የባትሪያቸው ቆትታስ ?
@GIRUMWEGENE
@GIRUMWEGENE 24 күн бұрын
MULUWN VEDIO EYEW
@MsShowtimenow
@MsShowtimenow 29 күн бұрын
Even California, the 13th largest economy in the world, is having a problem charging electric cars with the power outage every day in Ethiopia. Does anyone plan about the electricity problems ? Do they have charging stations?
@seyoum917
@seyoum917 28 күн бұрын
it is a good comment.
@Hkim185
@Hkim185 28 күн бұрын
​@@seyoum917 አባቱ ሱዩም ዝም ብለህ እንደበግ ትነዳለህእንዴ የት ነዉ ቴሌፎንህን ቻርጅ የምታረገዉ? ቻርጅ እሰቴሸን ተሰርቶ እንደቤንዚን ማደያ ሄደህ እንደቤንዝል በየመንገዱ ቻርጅ ታረጋለህ እንዴ? ቻርጅ መንገድ ላይ ቢያልቅ ካልክ የነዳጅ መኪናህን የምትነዳዉ ዜሮ እሰከሚሆን ደረሰ ነዉ ወይ በየቦታወ እየቆምክ በጀሪካን ቀድተህ አምጥተህ ነዉ ወይ እንደገና አሰነሰተህ የምትሄደዉ። አዎ ካልክ አንተ እብድ ነህ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 28 күн бұрын
ሚኒባሶች ነጩ መኪኖች ዋጋቸው ሰንት ነው እንዴት መገኛት እንችላለን?
@TOKICHAW4608
@TOKICHAW4608 28 күн бұрын
6.7 million ብቻ
@jonast.4188
@jonast.4188 25 күн бұрын
@@TOKICHAW4608ቴክኖሎጂው ጥሩ ቢሆንም 6.7 ሚልየን አሁን ባለዉ የሀገሪቱ ዋጋ ግሸበት ማን ሊገዛው ይችላል
@MohammedAhmad-js8gp
@MohammedAhmad-js8gp 28 күн бұрын
ፍብሪካ መስሎኝ ለካ ጋራጅ ቤት ነው 😂😂😂😂😂
@Hkim185
@Hkim185 28 күн бұрын
እኔም ተሸወጃለሁን ሆሰፒታል የሰዉ ፋክተሪ መሰሎኝ ካርድ አወጥቼ ዶክተሩ ጋ ሰደርሰ የሰዉ ገራዠ ነዉ ብለዉኝ እርፍ
@magarsaarsimg
@magarsaarsimg 27 күн бұрын
deha zero lay honek 😂 shame on you
@Ethi912
@Ethi912 28 күн бұрын
የኢትዮጵይ ንግድ ባንክ ለበላይነህ ክንዴ ብቻ ነው ገንዝብ የሚያበደረው ዜጋ እሱ ብቻ የመስል የእኛን ብር ስንት ስው ስራ መስራት እይፋለገ ገንዝብ ስሌላው እድሜው ያልቃል ! ባንኮች በዚህ ጉድይ አስበቡት በቀን 2 ባስ የሚገጣጠሙ ጋርዥ ልክ እንድ አማራች ማቀረባቹሁ ትርጉም የለውም ! ከተማዋ ውስጥ በቡዛት እይታይሙ የት ናቸው ወሬ ብቻ
@yidnemekuria2707
@yidnemekuria2707 10 күн бұрын
2 😂😂😂😂
@user-zg3du8do5r
@user-zg3du8do5r 25 күн бұрын
ሂል ጫማ ተደርጎ፣ ጸጉር ተለቆ ወደ ምርት ቦታ አይኬድም። ፋብሪካውም ሊፈቅድልሽ አይገባም።
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 26 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 46 МЛН
ወደ ገጠር  ፦ ሰኔ እና የመኸር እርሻ
21:10
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 26 МЛН