#ኢትዮጵያ

  Рет қаралды 47,598

Selam Tube

Selam Tube

23 күн бұрын

Пікірлер: 356
@genetbogale2544
@genetbogale2544 21 күн бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንን አባባ እየሱስ ይሄንን ድምፅ በመስማቴ ነፍሴ ሀሴት አደረገች አሜን ይሁን እንደቃልህ አምላኬ
@amuasefa8939
@amuasefa8939 21 күн бұрын
አሜን ከአፈርሽ ሰላም ይታጨዳል ከወንዝሽ አለም ይባረካል ❤❤
@daphillo8302
@daphillo8302 7 күн бұрын
በትክክል የተስፋዬ ጫላ መዝሙር አሁን ሊተገበር ነው
@bereabiblical7203
@bereabiblical7203 20 күн бұрын
ፓስተር ቢተው በጌታ አዲስ በነበርኩበት ጊዜ ከሚሴ በሰማኒያዎቹ ስታገለግለን አውቅሀለሁ፡፡ ጌታ ይባርክህ፡፡ እንደገና ስላየሁህ ያውም ይህን አይነት መልእክት ይዘህ ስለመጣህ ደስ ብሎኛል፡፡
@AbiyAbera-fw4re
@AbiyAbera-fw4re 21 күн бұрын
አሜን! እግ/ር ኢትዮጲያንና ሕዝቦችሀን ይባርክ። pasterye አንተም ተባረክ
@bettyjes3421
@bettyjes3421 17 күн бұрын
ውይ ውይ ጌታ ሆይይይይ ትችላለህ❤❤❤ አሜንንንን አሜንንንን❤❤❤አሜንንንንንን❤ አሜንንንንንን❤❤❤ አሜንንንንንን❤❤❤❤ አሜንንን ጌታ ሆይ ህስቤን አገሬን ስለምታስብ አመሰግናለሁ።።❤❤❤❤❤ ይቅር ስላልከን ተባረክክክ❤❤❤❤❤
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ! ለዘላለም ሰሙ ይሁን አሜን አሜን አሜን🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 12 күн бұрын
ጌታ ይባረክ። ጥርጥር የሌለው የጠራ ትንቢት ነው። መፈጸሙም አይቀሬ ነው። ተባረክ
@AlmazGyes
@AlmazGyes 12 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለእርሱ ይሁን!!! ፓስተርዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ ለፅድቅ ያለህን ጥማት አውቃለሁ በዝህ መልእክት ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ተባረክ
@aronfembaye3926
@aronfembaye3926 20 күн бұрын
አሜን, ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር አባት በጌታ በኢየሱስ ስም ለዘለዐለም ይሁን ❤❤❤❤❤❤
@muludestametaferia7439
@muludestametaferia7439 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ጌታ ሆይ ተባረክልን እንደእኛ ክፋት ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን
@hirutmekonen6039
@hirutmekonen6039 17 күн бұрын
አሜን። አምናለሁ የአለም ቤዛ ጌታ ኢየሱስ። ጌዜውን አቅርብልን።። አንተም የአፍህን ፍሪ ብላ። እኛንም። ያብቃን
@YohanesAklog
@YohanesAklog 20 күн бұрын
"ነብዩም እኔ ገበሬ ነኝ ይላል"የሚለዉ የጌታ ቃል ትዝ አለኝ
@kumagetahun
@kumagetahun 19 күн бұрын
አሜን፣ አሜን፣ አሜን!! ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን።
@KelemeworkTsegaw
@KelemeworkTsegaw 7 күн бұрын
መምህር ሆይ እግዚአብሔር አብ እግዚአብሔር ወልድ እገዚአብሔር መንፈስቅዱስ ቼር ያሰማህ ጥሩ እና መልካም ትንቢት ከጥሩ ነገር ነገርር ያደርሳል እና እደሜህን የርዝምልን
@amarechamejo2380
@amarechamejo2380 19 күн бұрын
አሜንንንንን ጌታ ሆይ ቸሩ አምላካችን አመሰግናለሁ
@ET-vd2uw
@ET-vd2uw 20 күн бұрын
አሜን አሜን
@zerihunabebe2715
@zerihunabebe2715 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ፖስተርዬ ተባረክ ❤
@user-ty3we4ug9e
@user-ty3we4ug9e 21 күн бұрын
አሜን በእምነት ተቀብያለሁ
@user-wp1js4qp2z
@user-wp1js4qp2z 2 күн бұрын
Amen praise the Lord . I bless you in the name of Jesus,
@KelemeworkTsegaw
@KelemeworkTsegaw 7 күн бұрын
እደሜህን ያርዝምልን በማለት መልካም ምርቃቴን ልኬልሀለሁ
@teferibeyene703
@teferibeyene703 21 күн бұрын
Amen Amen
@Mbyb316
@Mbyb316 21 күн бұрын
አንተ የእግዚአብሔር ሰው ከረጅም ዘመናት በፊት በስሼልስ ረድዮ ስትፀልይ ከምግረይን ራስምታት እንደዳንኩ አስታውሳለሁ: ጌታ ይባርክህ!
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይችላል እስካሁንም 12 ግዜ በአለም መንግስታት ተከሳ ያሸነፈልን አምላካችን ነው ሊሰራ ተነስቶአል ስለዚህ ይፈጽመዋል ተስፉችን አንድና አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@kelion7176
@kelion7176 6 күн бұрын
እረ እንደው የምትለውን እወቅ እባክህ ዝም ብለህ አትቀባጥር ኢትዮጵያ ብዙ ግዜ በ UN ተከሳለች ከሁለት አመት በፊት ነው በአንድ አመት ግዜ ውስጥ ነው ከ 12 ግዜ በላይ የተከሰሰችው ።
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 15 күн бұрын
አገሩን የሚወድ ስለ አገሩ እግዚአብሔርን በፀሎት ይጠይቃል። እግዚአብሔርም መልስ ይሰጣል። የተነገረው እውነት ነው። አሜን!!!!!
@user-os1uh8jf5d
@user-os1uh8jf5d 6 күн бұрын
አሜን የሰራዊት ጌታ አባቴ ሰራህ እፁብ ድንቅ ነው አባቴ ተሰፋችን አንድ አድርገን ❤ ❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@YesakYilma
@YesakYilma 19 күн бұрын
Hallelujah 🎉🎉🎉🎉
@user-kq9dl4jc8s
@user-kq9dl4jc8s 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ኦ ማራናታ ጌታ እየሱስ ሆይ ቶሎ ና ።
@user-fh5vt2ms5m
@user-fh5vt2ms5m 12 күн бұрын
ጌታ ይባረክ። ጥርጥር የሌለው የጠራ ትንቢት ነው። መፈጸሙም አይቀሬ ነው። ተባረክ❤❤❤
@YesakYilma
@YesakYilma 19 күн бұрын
Hallelujah 🎉🎉🎉geta zemenihin yibarik
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 14 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንደተናገረ እንዲሁ የሚያደር እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ፓስተር ተባረክ ለበረከት ሁን።
@advberhanu-og6wr
@advberhanu-og6wr 21 күн бұрын
አሜን። እግዚአብሔር ስለ ስሙ ያደርገዋል። ለምስጋና ያቆመናል።
@MazengiyaTeshome
@MazengiyaTeshome 17 күн бұрын
አሜን የጌታ ባሪያ እንደ ቃልህ ይሁን።
@samuelabdissa694
@samuelabdissa694 13 күн бұрын
የሚገርም መልክት ነው በዚ ተስፋ በሚያሳጣ ዘመን ተስፋ የሚያለመልም መልክት ነው ዘመንህ ይባረክ ልጅ ሆኜ በ 90ዎቹ ኮተቤ mkc መተህ ስታገለግል አስታውሳለሁ ብሩክ ሁንልኝ እንወድሀለን
@masti1612
@masti1612 20 күн бұрын
ሰው መስማት የሚፈልገውን ይመስላል። ዶላር? ወይ ጉድ? አሜሪካ? የእግዚአብሔር ምርጥ ልጆች አሜሪካውያንም አሉ።
@16aronsharon
@16aronsharon 16 күн бұрын
kidus gebrial dingilin siabesrat Ykuneni endalechiw enem yhunilin ydereglin elalew እየሱስ የጌቶች ጌታ ነዉ hallelujah leamlak ychalewal.
@jerryzeleke6447
@jerryzeleke6447 19 күн бұрын
Amennnnnn.
@abrahambel.2388
@abrahambel.2388 14 күн бұрын
እግዚአብሔር እንደተናገረው ሁሉ ሆኗል። ጌታ እንደወደደው እንደዚያው እንደ ልቡ ሐሳብ ያደርጋል ። እግዚአብሔር አምላክ ያልተናገረም ከሆነ እንዲሁ የሠው ሐሳብ የሐሰት ወሬም ይሆናል። እንጠብቃለን ።
@niyatyohannes9196
@niyatyohannes9196 21 күн бұрын
Amen😊
@GezahegnGeno-dj2co
@GezahegnGeno-dj2co 16 күн бұрын
አሜን!!!! እግዚአብሔር እንደተናገረው እናያለን ወደ ከፍታችንም እንወጣለን እኔሆም እንደተነገረልንም እንበለዕጋለን በዓለምም ፍት ሁሉ ወተን እንበራለን። አሜን እግዚአብሔር ሆይ እናመሰግንሃለን። አገልጋዩንም እንባርካለን!! ተባረክልን!!
@embibellemma646
@embibellemma646 8 күн бұрын
አሜን !! ፖስተር ቢተው መልእክትህ ትክክል መሆኑን ተጠቅሜ አውቃለሁ ጌታ ይባርክህ እምቢበል ነኝ
@mimegudissa6130
@mimegudissa6130 21 күн бұрын
pastor ቢተው እግዚያብሔር ይባርክህ ድምፁን የሰጠህ ጌታ ለዘላለም ይባረክ ይሔ መልእክት ከንፁ ምንጭ የተቀዳ ስለሆነ የምታደምጡ ሁሉ ለሌሎችም ሼር አርጉ ለመጣውም ድምፅ ትክክለኛ የሆነ ምላሽ ስጡ ።አደራ የጌታ ቤተሰቦች እግዚያብሔር የሰጠንን የምህረት እድል እንጠቀም ለንስሀሀና ለእርቅ ራሳችንን እናዘጋጀጀጅ አደራ ተባረኩ።
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 20 күн бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen keber legeta yun tamesegan🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MekonenAmente
@MekonenAmente 9 күн бұрын
አሜን እግዝአብሄር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን. ፓስተር እግዝአብሄር ይባርክህ.
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ
@weiniweldegebreal1006
@weiniweldegebreal1006 21 күн бұрын
Amenn Egziabher Ethiopian ybarkal amnaloh.
@YesakYilma
@YesakYilma 19 күн бұрын
Ameeen hallelujah 🎉🎉🎉🎉
@BirhanBelete-hs7vu
@BirhanBelete-hs7vu 21 күн бұрын
አሜን!!!!!!¡ ጌታ ያለው ይሁን!!!¡
@monalizahabtamu9381
@monalizahabtamu9381 18 күн бұрын
አሜን ኦርቶዶክስ ወደ ወንጌል መመለስ አለባት መፅሐፍ ቅዱስ የሚለው ከአስመሳይቱ ይሁዳ የካደችው እየሩሳሌም ትሻላለች አርቶዶክስ በሁለት ሀሳብ የምትጋዝ ነች ኤልያስ እስከመቼ በሁለት ሀሳብ ትጋዛላችሁ በአለል አምላክ ከሆነ በአልን ያድን አምላክ እርሱ ብቻ ከሆነ እርሱ ይመለክ ብሎ እንደተወራረደ እንዱሁ በኤልያስ መንፈስ እንወራረዳለን እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ብቻውን ያድናል አሜን የትንቢቱ ቃል በሙሉ ተፈፀመ
@nursemakedirjemal9201
@nursemakedirjemal9201 5 күн бұрын
Maranata Geta yesus Hoy tolo na gubgnitih Yiften Andi adrigen Barken Fewsen Yihinin Meliekt Yametulinim Selam Tube Yibareku
@demissiegeneamo6964
@demissiegeneamo6964 17 күн бұрын
ይህም ለእግዚአብሔር በጣም ቀላል ነዉ።እግዚአብሔር የተናገራዉን የሚፈጽም አምላክ ነዉና !
@jigsagoro6481
@jigsagoro6481 21 күн бұрын
አሜን ይሁንልን እግዚአብሔር ሆይ!
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 21 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ ምህረቱ በዛልን።
@powerofgodintchurch9913
@powerofgodintchurch9913 21 күн бұрын
ተባረክ ለኢትዩጵያ መልካም ይሁን
@meskeremtefera786
@meskeremtefera786 21 күн бұрын
Amen Amen yehulignlen
@eshetukoteofficial7091
@eshetukoteofficial7091 21 күн бұрын
አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ
@GetuArareso
@GetuArareso 16 күн бұрын
Amen Amen እግዝአ ብሄር ተናገረ እውነት ይነግሳል ሁሉም በ አንድነ ት ወደጌታእጆቻች ንን እንዘርጋ እንፀልይ ::
@user-vd7dl9ci3v
@user-vd7dl9ci3v 21 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ፍጠንልን
@hailegemeda7806
@hailegemeda7806 21 күн бұрын
Amen geta yadirgeln
@mercyshow5571
@mercyshow5571 21 күн бұрын
አሜን ጌታ እግዚአብሄር ሆይ!!!
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 21 күн бұрын
አሜን አሜን!!! እግዚአብሔር ይችላል
@Aman-gt4vt
@Aman-gt4vt 5 сағат бұрын
በሰማንያዋች ነው ስታገለግል መካነ እየሱስ እማቅህ ጌታ ይባርክህ
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 21 күн бұрын
Amennnn halleluja God is Great!!!
@DanielGebreslase-g1z
@DanielGebreslase-g1z 3 күн бұрын
Amen Amen Elllllllllllllllllllllllllll kber l eysose yhone
@yoditpetrosbernabedi2695
@yoditpetrosbernabedi2695 12 күн бұрын
❤ 🇪🇹 get egzebeher yicilale amen amen ❤️🙏
@henokwubishet4491
@henokwubishet4491 21 күн бұрын
Ameeen Egziyabher ersu yisra!!!!!!!!
@tadeseukaofficial3566
@tadeseukaofficial3566 21 күн бұрын
አሜን እግዚአብሔር ሆይ በቃ በለን
@seblewengaldagne3217
@seblewengaldagne3217 21 күн бұрын
"እግዚአብሔር አይዘበትበትም"ለእግዚአብሔር የእንጀራ ልጅ የለውም ሁሉም የአደም ዘር ፈጥሠቱ ነክ
@biniyambini8854
@biniyambini8854 21 күн бұрын
ስለ አሜሪካ ከሆነ አልሰማከውም እንጂ በንስሃ ይመለሳሉ ብሉዋል።
@masti1612
@masti1612 18 күн бұрын
​@@biniyambini8854እኛስ በንስሀ መመለስ ለምንድነው ማያስፈልገን? አሜሪካ ካስፈለጋት? እኛ ጋ ያነሰ በደል ስለሆነ ነው? አቤት እግዚያብሄር ሆይ ይቅር በለን በስምህ መቀለድ እንድናበቃ እርዳን
@bettyjes3421
@bettyjes3421 17 күн бұрын
እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ ፖስተስ ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤
@gathwmola7361
@gathwmola7361 18 күн бұрын
ኣሚን፣ኣምን፣እዬሱሲ፣ጌታ፣ናው፣ጌታ፣ይችላል፣ኣምን❤❤❤❤❤❤❤❤
@mehretyebzalgn1786
@mehretyebzalgn1786 14 күн бұрын
አሜን የሀያላን ሀያል የነገስታት ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ይችላል!! ኢ የ ሱ ስ ያ ድ ን ል❤❤
@user-rc5be2kp7l
@user-rc5be2kp7l 21 күн бұрын
Ameen yiften
@seblewolde7145
@seblewolde7145 20 күн бұрын
አሜን አሜን ክብር ለጌታ ይሁን!
@TsehayEshete-rh3wd
@TsehayEshete-rh3wd 20 күн бұрын
Amen Amen Amen
@mmd531
@mmd531 21 күн бұрын
Amen 🙏
@geremewbelew5925
@geremewbelew5925 Күн бұрын
ጌታ እግዚአብሄር የተናገረዉን ይፈጽማል አሜን
@user-fo9rg3cu1v
@user-fo9rg3cu1v 20 күн бұрын
paseterya segawen yabzalek tebark❤❤❤❤❤
@yirgabezabeh96
@yirgabezabeh96 10 күн бұрын
ፓስተሬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። አሜን ❤ አሜን ❤ አሜን ❤
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 21 күн бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@StgeargaStgearga
@StgeargaStgearga 10 күн бұрын
ameni abati ate emachilaw mn ale ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏ellllllllllllllllllllllllllllllll
@user-rx7bg5kf6z
@user-rx7bg5kf6z 10 күн бұрын
Amen amen amennnnnn
@rahelamare9877
@rahelamare9877 17 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ መልካሙን ሁሉ ያድርግልን ለሀገራችን
@user-pu2cg6sh9i
@user-pu2cg6sh9i 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ስለ ቤተክርስቲያን እንጅ ስለ አለም አይናገርም።
@user-vd7dl9ci3v
@user-vd7dl9ci3v 21 күн бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ እናመሠግንሐለን
@belayneshtadesse6315
@belayneshtadesse6315 21 күн бұрын
ኢትዮጵያን እግዚአብሔር እየጎበኘን ስለሆነ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።
@HenokTadesse-jy4pz
@HenokTadesse-jy4pz 21 күн бұрын
Amen
@geremewbelew5925
@geremewbelew5925 Күн бұрын
ኦ ጌታ ሆይ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን !
@embibellemma646
@embibellemma646 8 күн бұрын
Thank you for your message,May God bless you and your family
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 19 күн бұрын
Amennnnnnnnn
@TamratTesfaye-rd9xs
@TamratTesfaye-rd9xs 20 күн бұрын
🎉Amen EGziabher yirdan
@genettesfaye105
@genettesfaye105 20 күн бұрын
Egziabhere Tamagne new Yaderewale Amen
@mesfintilahun1826
@mesfintilahun1826 6 күн бұрын
Amen yihunlin
@SH-bd7bv
@SH-bd7bv 15 күн бұрын
Amen yehizbihin enba yemtabis ena yemititadeg and Amlak kef bel get a hoy.
@meseretdemissie3305
@meseretdemissie3305 20 күн бұрын
አሜን ይሁን አሜን
@masti1612
@masti1612 18 күн бұрын
“ወዳጆች ሆይ፥ መንፈስን ሁሉ አትመኑ፥ ነገር ግን መናፍስት ከእግዚአብሔር ሆነው እንደ ሆነ መርምሩ፤ ብዙዎች ሐሰተኞች ነቢያት ወደ ዓለም ወጥተዋልና።” - 1ኛ ዮሐንስ 4፥1
@user-vs1jk2wu7t
@user-vs1jk2wu7t 21 күн бұрын
አሜን ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethbogale8738
@elizabethbogale8738 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ❤❤❤❤
@agereshiferaw1279
@agereshiferaw1279 21 күн бұрын
አሜን ይሁንልን ❤
@user-en9vk5xk6l
@user-en9vk5xk6l 16 күн бұрын
Amen Ethiopia is god promised land Amen hallelujah
@user-nl4zu7xz8k
@user-nl4zu7xz8k 6 күн бұрын
❤❤❤❤aw tmoshrlan hgarachn dua lhgarchn andazh xaru ngar slhgarchn sasam adsatalhu ❤❤❤
@user-um6cm8er6k
@user-um6cm8er6k 14 күн бұрын
ኤዲያ!! የናንተ ድራማ ማለቂያ የለዉም። በመጨረሻዉ ዘመን ሀሰተኛ ነቢያቶች ይነሳሉ ይለናል የወንጌል ቃል።
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 76 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН