ኢትዮጵያን እና ባላገሩ አይዶል ላይ ተወዳድሬለሁ..እየዘፈንኩ ኤሌክትሪክ ይዞኝ ተመልካቹ ዳንስ መስሎት..ወጣቷ ድምፃዊትና ዲዛይነር ሊያ ግርማ SeifuonEBS

  Рет қаралды 70,903

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Ай бұрын

ኢትዮጵያን እና ባላገሩ አይዶል ላይ ተወዳድሬለሁ ወጣቷ ድምፃዊትና ዲዛይነር ሊያ ግርማ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 80
@Lijeyassu
@Lijeyassu Ай бұрын
I like her confidence….
@danbisrat22
@danbisrat22 Ай бұрын
She is really brilliant.
@hannahiale
@hannahiale Ай бұрын
ቦይ ፍሬንድ አለሽ አላገባሽም ... የ10 ዓመት ህፃን ቢመጣ እንኳን ይሄ ጥያቄ አይቀርም
@marthahidego7902
@marthahidego7902 Ай бұрын
ነፃ ነች በርቺልን
@SelamawitChaka-qy8qy
@SelamawitChaka-qy8qy Ай бұрын
keep shining dear❤❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እውነትሽን ነው ሙዚቃ❤❤❤
@maymayorayatube7981
@maymayorayatube7981 Ай бұрын
Liyaye yene melkam ❤
@sebletsegaye6138
@sebletsegaye6138 Ай бұрын
Keep glowing liyaye
@kibromkidanemariam8300
@kibromkidanemariam8300 Ай бұрын
Real entertainer Tough girl
@sisaymihiret8445
@sisaymihiret8445 Ай бұрын
Well done Ethiopian Rihana
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
አሁንም ሞቅ አርጊው የእኔ ጎበዝ
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
እብደቷ ደስ ይለኛል ነፃ ናት 🤷‍♀️
@melatbel6542
@melatbel6542 Ай бұрын
My liiiiii❤❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
I am a disco dancer ስይፉዬ ዘና አረከን❤❤❤
@YismashewaShinkute
@YismashewaShinkute Ай бұрын
ሰይፉ እግዚአብሔር ይባርክህ እድሜ ና ጤና ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ጎ በ ዝ እችላለሁ❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 Ай бұрын
አታሽቃብጦ ይሄ ከሥንት አመት በፊት የቀረበ ነው አሁን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክሥ ዘማሪ ነት ክብር ይግባውና ለድንግል ማረያም ልጅ🙏🙏🙏
@hanig4693
@hanig4693 Ай бұрын
🔥🔥🔥🔥❤️
@HfGcg-hl8dd
@HfGcg-hl8dd Ай бұрын
Liya❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gebretsadik-cv1ir
@gebretsadik-cv1ir Ай бұрын
ኣቦ! ሰይፉ ሌላ የሚያስመረቅንህ ስራ ላፈላልግልህ, ኣለበለዝያ ምርጥ ገምቱዎች እንዳንተው ሃገራዊ ራእይ የሌላቸው ኣዳራሽ ውስጥ አጭቅህ ኝኝኝኝኝ እሰከ መቸ?
@Jimmy23..131
@Jimmy23..131 Ай бұрын
Betam des tlalechhh
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
ሙዚቃ ሕይወት ነው❤❤❤
@Rose-xh6bk
@Rose-xh6bk Ай бұрын
ማነው ሂወት ያደረገው?
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እ ደ ጊ❤❤❤
@user-re6hd8bx8x
@user-re6hd8bx8x Ай бұрын
❤❤❤❤
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-dv8eb8mb3r
@user-dv8eb8mb3r Ай бұрын
እግዜአብሄር ይርዳሽ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 Ай бұрын
እኔም መድረክ ሞቅ የሚያደርግ ዘፋኝ እወዳለሁ
@user-gu7kp3us6z
@user-gu7kp3us6z Ай бұрын
ይች ልጅ አደገች አውቃታለሁ ትዝ ትለኝለች
@genetasefa8364
@genetasefa8364 Ай бұрын
ኣዎአደገች so 🤣🤣🤣🤣
@hddyhshzixhxh
@hddyhshzixhxh Ай бұрын
ማርክንና ሄለንን አቅርብን እባክህ እባክህ ሰይፈህ
@user-fs5pq8bi5p
@user-fs5pq8bi5p Ай бұрын
አወ ይቅረቡ ምርጥ ጥዶች ማንም የልዘመረላቸው ውነተኛ ፈቅር ሴተሰብ ያወቀው የመረቀው በጣም ብዙ መስዋት በጣም ብዙ ዋጋ የተከፈለበት ፍቅርነውያላቸው
@BetsenatTizazu-pl5fo
@BetsenatTizazu-pl5fo Ай бұрын
First
@marigoldan1
@marigoldan1 28 күн бұрын
ልብስሽ ያምራል ❤
@kidistymebiratu9953
@kidistymebiratu9953 Ай бұрын
Bemiketlew samint mikerbew bamilak Biyadegelgn mehon alebet
@gezegeze6045
@gezegeze6045 Ай бұрын
ይህ ሰው ሁሌ ዘፋኝ ጨፋሪ እንጂ ሌላ አያናግርም ወይስንት ታዋቂ እና አስተማሪነት ያላቸውየሂሳብ ባለሙያ ፖለቲከኛ የህግ ባለሙያ መሀንዲስ የመሳሰሉትን ታዋቂ ሰው አያቀርብም ዝም ብሎ በቂ ስልጠና ዬሌለው ጨፋሪና ዘፋኝ ያቀረባል
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Ай бұрын
አይ ሰይፉ ድለላም ጀመርክ
@mdmaybe224
@mdmaybe224 Ай бұрын
እሩታና አብርሽ ይቅረቡ የምትሉ👍👍👍
@KekeGebiru
@KekeGebiru Ай бұрын
😃😃😃Ere
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
😂😂😂😂❤​@@KekeGebiru
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Ай бұрын
አላውቃቸውም
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
😆😆😆😆 ሰከላ ሾው አባይ tv ለይ ሂጂና እያቸው ሕፃን 😆😆😆😆😆
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Ай бұрын
@@meseretrefera2664 😂😂😂😂እሺ
@messi-zu1cl3lw2j
@messi-zu1cl3lw2j Ай бұрын
buzi man seres
@Tube-lk9ll
@Tube-lk9ll Ай бұрын
l like here.ጎራ በሉ
@muzikawiyan
@muzikawiyan Ай бұрын
ልጂት ወሬዋ በልጧታል ሙዚቃዊ ነገሯ ገና ልጅ ነው። ካራባታዊ ነገሯን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም 😂
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
😂😂😂😂😂❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
All Success he need process :: የሆነቀን ይሳካል 🤷‍♀️
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Ай бұрын
መጀመሪያ ለምን ተወዳደርሽ ሲቀጥል አላለፍሽም ካሉሽ ለምን በ ዲዚያንሽ አቀጥያም አናሳዝንሽም ?
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Ай бұрын
ዘፍኝ ናት
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Ай бұрын
አይ ጋዜጠኛ 😵‍💫😎ሆ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 Ай бұрын
Why u keep mocking her 🤔🤔 she's so good.
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Ай бұрын
ማህተም አስረሽ አትዝፈኚ፡፡
@meronabera43
@meronabera43 Ай бұрын
ለምን እኛ ሰንት ነገር እያረግን አሰረን የለ
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Ай бұрын
@@meronabera43 እሱማ ያሰረም ያላሰረም /ሁሉም/ ሰው ሀጥያት ይሰራል፡፡ ማኅተም ማሰር /መስቀል ማድረግ/ ግን የሰላምና የፍቅር መገለጫ እንጂ የዘፈንና የዳንስ /የሀጥያት/ መገለጫ አይደለም፡፡
@Demolechewata
@Demolechewata Ай бұрын
ሀይማኖትሽን በጥሰሽ ጣይ እያልሽ ነው እምነት በምንም ውስጥ አይለወጥም አጉል ሀይማኖተኛ ነኝ አልሽሳ
@wubaddis6745
@wubaddis6745 Ай бұрын
@@Demolechewata እርሶ ያሉትን እኔ አላልኩም፡፡ እኔ ያልኩት፣ ማህተም የሀጥያት መገለጫ አይደለም፡፡ ከጽሁፎ ስረዳው እርሶ ባለማህተም አይመስሉኝም እናም አስተያየት ባይሰጡ ይበጃል፡፡
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Ай бұрын
Fuck you you must be a devils doughter
@mesfinbekele7047
@mesfinbekele7047 Ай бұрын
እኔ ምልው እንደወ እኛ ኢትዮጵያውያን ቆንጆዎቸ እኩነን እና አንቺ ይሄ ሁሉ ሜክአፕ የተለቀልቅሽዉ አረ እንዳይ ፈርስ
@teshomeroba2141
@teshomeroba2141 Ай бұрын
Yekena yegibetal እጅና ፊትዋን እየው አንድ አይነት ልዩነት የለውም ብዙ ሴቶች አንድ አትነት አደለም because of too much makeup but she’s didn’t that much
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi Ай бұрын
ሜካፕ መቀባት ብርቅ አይደለም ብታየው እነኳን ብላችሁ አስቡ ገና ወጣት ናት postive comment አይከፈልበትም ስታሳፍሩ
@Nus_E
@Nus_E Ай бұрын
She's young mebtewa nw menem yakel betekeba, this is jealousy kenat lemanem aytekmem😢
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by Ай бұрын
እድሜው ነው
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Ай бұрын
ያኔ አይዶል ላይ የተወዳደርሽ ጊዜ አትችዪም ብለው ዝም ከሚሉሽ አሲድ ቢደፉብሽ ኖሮ ዛሬ ዘፋኝ ነኝ ብለሽ ጆሮአችን ላይ አትጫወቺበትም ነበር!!
@hanig4693
@hanig4693 Ай бұрын
Ante hig fit new mekreb yalebh I had your screenshot @seyfu zm bilh batalfew yhen sewye tru new Zare yemetsaf difret kaleh nege taregewalh lib ysth But wait for it !!
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅
@yordihagos2890
@yordihagos2890 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 Ай бұрын
@@hanig4693 እርጥብ
@user-bf1xq6wl5r
@user-bf1xq6wl5r Ай бұрын
በስመአብ ምነው🙈
КАК СПРЯТАТЬ КОНФЕТЫ
00:59
123 GO! Shorts Russian
Рет қаралды 3 МЛН
СҰЛТАН СҮЛЕЙМАНДАР | bayGUYS
24:46
bayGUYS
Рет қаралды 774 М.
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 265 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 2 - Helina Drama Part 2
42:59
Salkan Tube
Рет қаралды 765 М.
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 14 МЛН
Что если #тест #обзор
1:00
Orion
Рет қаралды 3,1 МЛН
Как поменялась мода на летние шорты😅💀
0:20
ВЕРА ВОЛЬТ
Рет қаралды 10 МЛН
Азат - ол менің бизснесім  І АСАУ І 6 серия
28:42
你们家里有这么调皮可爱的孩子吗? #袋鼠妈妈
0:41
袋鼠妈妈育儿记
Рет қаралды 9 МЛН