የፍቺ ወረቀት መልካም ወጣት ላይ ተቀደደ መልካም ወጣት ወደተለወጠው ህይወት 2014 ምስክርነት @MARSIL TV WORLDWIDE

  Рет қаралды 464,733

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Жыл бұрын

SUBSCRIBE TO
OUR YOU TUBE CHANNEL MARSIL TV WORLD WIDE TEACHING BY PROPHET YONATAN AKILILU
UNAUTHORIZED DISTRIBUTION AND RE UPLOAD OF THIS CONTENT IS STRICTLY PROHIBITED

Пікірлер: 1 000
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ አልሃምዱሊላህ ነገር ግን የዮኒ ስራ የሚደገፍ ነዉ የትኛዉም እምነት በዚህ ዙሪያ መስራት ቢችሉ መልካም ነዉ በርታ ዮኒዬ🥰🥰
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 10 ай бұрын
አንተን ለምድሪትዋ ለወጣቱ፣ለባለትዳሮች ፣እግዝያብሔር ስላስነሳህ ተመስገን🙏🙏
@honeyb4984
@honeyb4984 Жыл бұрын
ጫትን እግዚአብሄር ከምድራችን ላይ ይንቀለዉ።🙏🏽💕
@jesusistruelove9006
@jesusistruelove9006 Жыл бұрын
አሜን
@jesusislord5854
@jesusislord5854 Жыл бұрын
Amen
@samrikidane1312
@samrikidane1312 Жыл бұрын
Amennn
@mouawecell3097
@mouawecell3097 Жыл бұрын
እውነት አሜንንን አሜንንን አሜንንን በእየሱስም አሜንንን
@jamirt.m9381
@jamirt.m9381 Жыл бұрын
ኢሴይ ሳጋዋ: ታዋቂው ጃፓናዊ ካኒባል (*ለአዋቂ ተከታታዮች ብቻ*) youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14 youtube.com/watch/jRW0JeZ8W14
@user-fm8og1bi3p
@user-fm8og1bi3p Жыл бұрын
ዮንዬ ሁሌም ወደፊት የኔ ጀግና ወላሂ በጣም ነው የምወድህ አንተ የሁሉም አንደኛ ነህ♥♥♥♥♥
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ephermadmasu9566
@ephermadmasu9566 Жыл бұрын
ጌታ አንተንም/አንችንም ይወዳል እናም ለማሰረፍም ይፈልጋል
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
@@ephermadmasu9566 🙏🙏🙏
@abtt4537
@abtt4537 Жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ ደሞ በጌታ እመኚ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
ጌታ ይወድሻል ለጊዜያዊው ሳይሆን ለዘላለሙ ትረፊ በጌታ አምነሽ።
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 Жыл бұрын
በጣም ታምራለች ዮኒ ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ቤተሰቦችህን ያንተ የሆነው ሁሉ ይባርክልህ ተባረክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@ghorocell7826
@ghorocell7826 Жыл бұрын
Wowwwwww 😭😭😭😭❣❣❣❣❣❣
@user-lh9zj7xs4i
@user-lh9zj7xs4i Жыл бұрын
አቤት ኢየሱስ ልዩ አባት ነህ🙏ዮኒዬ ስለ አንተ ቃል ያጥረኛል እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥህ ስለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ🙏❤
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
👍👍👍
@ginityasila3404
@ginityasila3404 Жыл бұрын
ኑሪ የእውነት ቃል የለኝም የሰፈሬ ልጅ እወድሀለው ክበርልኝ 😭😭😭❤️❤️❤️💔💔💔
@adhanetekubay3567
@adhanetekubay3567 Жыл бұрын
1
@montahamontaha7340
@montahamontaha7340 Жыл бұрын
በጣም
@kiyajuses4941
@kiyajuses4941 Жыл бұрын
Yoniyee enwodalen 💔💔
@yordanoswolde260
@yordanoswolde260 Жыл бұрын
ዮኒ በእውነት አንተ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ!እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ስሙ ብሩክ ይሁን!
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@hiwotkedir2478
@hiwotkedir2478 Жыл бұрын
የደረሰላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዘመናችሁ ይባረክ ዮኒ ፀጋው ይብዛልህ በረከታችን ነህ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
የሰውን ልጅ ህይወት የሚቀይረው የእግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይባረክ 🙏🙏🙏
@Eyesusgetanewu
@Eyesusgetanewu Жыл бұрын
ዋውውው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እሳይይይይይ ጠላት ተዋረደ ዮኒ ዘመንህ በደስታ ይለቅ😍
@erabiamohammed5591
@erabiamohammed5591 Жыл бұрын
እሰኪ ፀልዩልኝ የእምነቱ ተከታይ አይደለሁም ግን እወዳችኻለሁ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ፈጣሪ የሁላችንንም ፀሎት ይሰማል እንደሰው አይደለም አይዞሽ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ
@kokebtube2113
@kokebtube2113 Жыл бұрын
egziyabher melkam new nege lela qen new enate zare eyalefshw yalewn challenge egziyabher bemelkam qeyrewal neber blesh taweriwalesh ayzoooosh
@abtt4537
@abtt4537 Жыл бұрын
ጌታ ይረዳሽ አቅም ይሁንሽ
@erabiamohammed5591
@erabiamohammed5591 Жыл бұрын
@@abtt4537 አሚን
@erabiamohammed5591
@erabiamohammed5591 Жыл бұрын
@@kokebtube2113 አመሰግናለሁ
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 Жыл бұрын
(እኛ እኩያወችህ) ስንት እናጠፋለን አንተ ታሪክ ትሰራለህ ዮኒ በእግዚአብሔር ሀይል ተባረክ❤
@user-cd7qt6jc1k
@user-cd7qt6jc1k Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ጌታ ደረሰላችሁ ☝️☝️☝️☝️ዮን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤😍😍😍
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
Ameeeen
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
እንደእግዚኣብሔር ያለ ማንም የለም የፈረሰውን ቤት ሚሰራ ስሙይባረክ ዮኒኒኒ አንተ እልፍ ሁን ዘርህ ይባረክ ክፉአይንካ ለባለትዳሮች ቀሪዘመናቹ ይባረክ በፍቅር ያኑራቹ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
Ameeen
@genitora2492
@genitora2492 Жыл бұрын
እውነት አንተ አንደኛ ነህ ዘመንህ ይባረክ ሰይጣን ሶፋ ላይ ተቀምጦ ውስኪ ይጠጣል እሱ ድንጋይ ይጠጣ ጌታ ትዳራቹን ይባርከው ልጆቻችው ይደጉላቹ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
Ameeeen👍👍
@zinetadem2704
@zinetadem2704 Жыл бұрын
ዮኒ ምን እንድምልህ አላውቅም የማቱሳላህን እድሜ ይስጥህ የፈረሰውን ቤት ሰርትሀል ጠግንሀል ተባረክ
@zdstube7735
@zdstube7735 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@zemikaelayalew2400
@zemikaelayalew2400 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን የ ዮኒን ስራ ሳላደንቅ አልፍም እግዚአብሔር ጨምሮ ይባርክህ 🙏🙏
@momskiyyah77734
@momskiyyah77734 Жыл бұрын
ይሄን ጫት የተባለ አረም ጌታ ከምድራችን ላይ ያድርቀው🙏🙏 እንኳን ደስ ያላችሁ ዮኒዬ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ🙏
@user-vb4dw4pv8r
@user-vb4dw4pv8r Жыл бұрын
Amen!!
@buonavita4175
@buonavita4175 Жыл бұрын
amen amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Sameer-oc7oe
@Sameer-oc7oe Жыл бұрын
Ammen Ammen Ammen
@bettybaba9411
@bettybaba9411 Жыл бұрын
አሜን
@tyfryry1587
@tyfryry1587 Жыл бұрын
ደሰ ሲል ዮኒ ቤት ሁሌ ሰርግ ጌታ እዮሱሰ ይባረክ ።
@abrilo854
@abrilo854 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የሀሳብ ልዩነት የማያግባባን ነገር ቢኖረንም ዮኒ ግን ድንግል ሀሳብክን ትሙላልክ እንዲ ወጣቱን ለመቀየር ቆርጠክ እንደተነሳክ ያላሰብከው ሲሳይ ከሰማይ ይውረድልክ ከልቤ ነው የምወድክ
@be8cab
@be8cab Жыл бұрын
Amen...you are blessed.
@abtt4537
@abtt4537 Жыл бұрын
ተባረኪ
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 Жыл бұрын
የሀሳብ ልዩነትን ቢሆን መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብና እንደዚያው በቅዱስ ቃሉ በእውነቱ በክርስቶስ በማመንና በእውነተኛ የክርስትና ህይወት ሁላችንም መኖር ይገባናል። ደግነቱ ዮኒ በምንም እምነት ይሁን በምንም መልካም ወጣት የተለወጠ ሰው ላይ ነው የሚሠራው። አንቺም እህቴ " ድንግል ሀሳብህን ትሙላልክ" ማለትሽን ከመፅሀፍ ቅዱስ አኳያ ብትፈትሺው፣ ይህንን ማድረግ የሚችል አምላክ ብቻ ነውና በቃሉ ቃልሽን ፈትሽው፣ አትበሳጪብን እህቴ። እኛ ሀይማኖታችንን መቀየር ሳይሆን እኛን ወንጌሉ ይቀይረን! በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አሜን።
@heavenheaven3746
@heavenheaven3746 Жыл бұрын
ተባርኪ
@AnnaAnna-bx9ud
@AnnaAnna-bx9ud 11 ай бұрын
አንች ጌታ ይብርክሽ, ዉዴ እንድዝ, ዓይንት ፍቅር ሕውትሽ ይችምርብሽ 💞💞💞💞
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ትውልድ እያመለጠ ነው ዮዬ ተሳክቶልሃል ለምልም
@etamimisis3322
@etamimisis3322 Жыл бұрын
ጠላት አፈረ እሴይ ጌታ ይባርክህ ዮንዬ ❤️❤️❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹✅✅✅👏👏👏👏👏
@user-xu7kp3iz9b
@user-xu7kp3iz9b Жыл бұрын
የደገና አባት እንካን እንደገና አስባችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም እስይይይይ ፍቅራችሁን ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
👍👍👍
@zenadadi1988
@zenadadi1988 Жыл бұрын
❤❤❤👫❤❤❤❤💪
@AA-jj6gj
@AA-jj6gj Жыл бұрын
ጌታ ይመስገን ዮንዬ አንተ የትውልድ አባት ዘመንህ ይለምልም አንዱ ልጂህ ሺ ይሁን❤❤️
@user-gy4xj3jt8x
@user-gy4xj3jt8x Жыл бұрын
@@GospelforMuslims አሜን ክብር ይሁንለት ዩስራዊቱ ንጉስ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
@@AA-jj6gj ameeeen
@Yabseratube
@Yabseratube Жыл бұрын
ዮኒዬዬዬ ስላተ እግዚአብሔር ይመሰገን እወድሃለሁ ሁሌም❤❤❤❤
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 Жыл бұрын
የእትዮጵያ ሴቶች ታድላቹዋል ታድለናል ከእየሱሴ በታች ዮንዬ አኮራን ክብሩ ለእየሱሰ ይሁን ዮንዬ💔💔💔💔💓💓💓💓💓💘💘💘💘💘💘💘💘
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yenubayu1696
@yenubayu1696 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይችላል እንኳን ጌታ እረዳችሁ ዮኒዬ ተባረክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@enasshahen4103
@enasshahen4103 Жыл бұрын
ዋው ዮኒ አንተን ተጠቅሞ ይህንን ቤተሰብ ከመበተን የታደገው ጌታ ስሙ ይባረክ ዮኒ እንወድሀለን ።
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u Жыл бұрын
@@GospelforMuslims ዋዋ፣የወንየ፣ተባረክ፣ቃላት፣ይጥረኛል፣
@denekearja2477
@denekearja2477 Жыл бұрын
ዮንዬ uffffffffeee ዘመንህ ይባረክ አንተን ለዝህ ትዉልድ የሰጠህ እግዚአብሔር ይመስገን 💋❤️❤️😍😍🥰
@mohsanhassan6189
@mohsanhassan6189 Жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ በለቀው ነገር እግዚአብሔር ጠልቃ ሲገባ ይገርማል ዮን ጌታ ይባረክህ ምን እንላለን ስለ አንተ
@hanahancho1210
@hanahancho1210 Жыл бұрын
Yoni ewenet tesaktolhal Egziabhar ymesgen
@surafelmekonene8963
@surafelmekonene8963 Жыл бұрын
ዮኒዬ አንተ እኮ ልዩ ነህ እግዚአብሔር ዘርህን እጥፍ ድርብ አድርጎ በልጆችህ ይክፈልህ አንተ የምስኪኖች አባት ነህ ተባረክ
@wutsihftwodajo9298
@wutsihftwodajo9298 Жыл бұрын
ጫት ምድራችን ላይ መኖሩ እንኳን እሥከማይታሠብ ድረሥ ሥሩ ይድረቅ ከትውልድ ላይ ይራገፍ፡፡
@tigistgirma6941
@tigistgirma6941 Жыл бұрын
Amen
@Beryaa
@Beryaa Жыл бұрын
Amen
@elsamaharena1119
@elsamaharena1119 Жыл бұрын
Amennn eseye Jesus ehete ewonete belesale ke Etiopian medere yehe neger yelegale🙏🏽😇🌹
@sabaifterlu6032
@sabaifterlu6032 Жыл бұрын
ከዚ የሚበልጥ በረከት ምን ኣለ። ዮኒ ዘመንህ ይባረክ።
@masaretteti1085
@masaretteti1085 Жыл бұрын
ዮኒዬ እግዚአብሔር ይባረክ በእውነት ተባረክ ❤👏💪👌
@wondwosenbeyene1796
@wondwosenbeyene1796 11 ай бұрын
ዮኒዬ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ ይባረክ ትውልድ በአንተ እየተቀረፀ ነው። መልካም ወጣት ይቀጥላል እየሱስ ጌታ ነው።
@mihret7963
@mihret7963 Жыл бұрын
ቃል የለኝም ዮኒዬ እግዚአብሔር አንተን ለኢትዮጵያ ሰለሰጠ እናመሰግናለን ክብር ለ እግዚአብሔር ይሁን ተባርክ
@Mom2023new
@Mom2023new Жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ እውነተኛ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2014 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? እስከ ዛሬ ድረስ ይህን ድምጽ የናገረኛል፣በዚህም ውስጥ መን/ቅዱስ፣ አገልጋዮችን ይጠቁመኛል፣ (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ በተለያዩ ቀናት በሌሊት ይናገረኝ ነበር፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል!!፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉቦ ተቀባዮች ናቸው!! አለኝ፣ ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! አለኝ፣ መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ !! (አፀዳለሁ) ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!! እስራኤልንም በቃኘሁ ጊዜ፣ ምድርን ሁሉ እዳስሳለሁ አለኝ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!!፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ድምጼንም እንደ ሻገተ እንጀራ ጣሉት!!!ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! ሙታን ድምጼን የሚሰሙበት ዘመን ይመጣል!!(ዮሐ 5:25,)የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ለዓለም በረከት ይሆናሉ!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው! ለጌታ ድምጽ ስፍራ ልንሰጠው ይገባናል!! ጌታ ሊመጣ ነወ!!) ተባረኩ። እማማ ነኝ፣ እውነተኛ የጌታ መልእክተኛ።ከ
@aynedxb7663
@aynedxb7663 Жыл бұрын
ዮኒዬ አንተቤት ሁሌ ደስታ ይግባ ያንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይባረክልእ በጣም ደስ አለኝ
@merontaye8723
@merontaye8723 Жыл бұрын
ውውውው እውነት አለቀስኩኝ ዮኒ አስታርቀኝ ጌታ ይባረክ የማስታረቁን መንፈስና ፀጋ በኛውስጥ ያስቀመጠጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ
@eyasubaba6437
@eyasubaba6437 Жыл бұрын
የኛ እየሱስ በስራህ ሁሌም ግሩም ነህ👆🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tsion797
@tsion797 Жыл бұрын
ክብሩን ጌታ ይውሰድ ዮኒዬ ያባቴ ብሩክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@masairaq5445
@masairaq5445 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ላንተ የማይቻል ምን አለ. ክብሩን አንተ ውሰድ. ትዳራቹ ይባረክ. ዮንዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር ባንተ ሆኖ ብዙ ታሪክ ይቀይራል. አሁንም ቀይሯል ዘመን ይባረክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@Gelane1
@Gelane1 10 ай бұрын
ዮኔዬ የዘላለም አምላክ ዘመነህን ይባርከው ለትውልድ በርከት ሆነሃል እና ያስቀጥልህ ከነቤተሰብህ🙏
@burteburte3756
@burteburte3756 11 ай бұрын
ዮንዬ የእኔ አባት ስለ አንተ ጌታ ለዘላለም ይባርክ🔥🔥🔥👏👏👏😘😘😘😘😘 እኔማ ደጋግሜ እያያሁ ሁሌም ጌታን እያመሰገንኩ ነው የአሁኑ ደግሞ Power Full ነው ጌታ ይክበር🔥🔥🔥🔥🔥🔥📖🛐👏👏😘
@lalitolesa5922
@lalitolesa5922 Жыл бұрын
አቤት ታሪክ ቀያሪ ጌታ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@genet1009
@genet1009 Жыл бұрын
ሰላምን የሚያወርዱ ብፁአን ናቸዉ የእግዛብሔር ልጆች ተብለው ይጠራሉና (ማቴ-ም 5 -9 ) ትዳራቹ ይባረክ።
@wubityedemufireenegh5601
@wubityedemufireenegh5601 Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ድንጋይ ልብ አውጥቶ የስጋ ልብ የምሰጥ ጌታ ዪባረ ኢንኩዋን ደስ አላቹ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ሲያሲባት ዮኒዬን ቀብቶ አስነሳዉ ክብር ለኢርሱ ይሁን❤❤❤❤
@mekdesyekete4493
@mekdesyekete4493 Жыл бұрын
ዮኒ ጌታን አንተ አንደኛ ነክ ፈጣሪ ይመስገን የፈረሰ ቤት አደስክ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
የልጆቻቹ አምላክ እግዚአብሔር እንኳን እረዳቹ ዮዬ ለምልም
@maranat7829
@maranat7829 Жыл бұрын
አመንንን እግዚአብሔር መልካም አባት ነው ታምራትን ማድርግ ይቺልበታል ማን እንደ እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ ተባረኩልኝ 🙏🙏❤❤❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
ዮኒዮ እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ምን ልበል ቃል አጣሁልህ ቢቻ ከዚ በላይ ውረስ ጌታ ዘመንህ ይባርክ ጌታ ሁሌም ከፊትህ ይቅደም
@eteneshesiyas2665
@eteneshesiyas2665 Жыл бұрын
ዮንዬ አንተን ለምድራቺ የሰጠን አምላክ ይባረክ ሌላ ቃላት የለግንም በዑነት እኔ አንድ ነገር እመኛሎ ላንተን ና ለቤተሰቦች በኢየሱስም የጠላት ደጆቺ ዉረሱ አንተ ለእኛ እንቁነ ክፉ አያይ ብቻ እንዎዳለን ዮንዬ ሉርልኝ ❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍
@sintayehutadese8824
@sintayehutadese8824 Жыл бұрын
ዮኒ ሰለአንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ የሁሉ አባት ሰለአደረገ ጌታ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ በጣም ደስ የሚል ነው በኢየሱስ ስም ፍቅራቸው ይታደስ
@saraashebir1788
@saraashebir1788 Жыл бұрын
Amazing Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen thank to holly sprite bless you my Dear Brother and sister bless yoni
@humansuffer6434
@humansuffer6434 10 ай бұрын
❤❤❤ አገልግሎትህ ጌታ እግዚአብሔር የሚያሸተው ህያው መስዋእት ነው፣ ወንድሜ ዮኒ በርታ፣ ጌታ ካንተ ጋር ነው።
@tigstkoso8602
@tigstkoso8602 Жыл бұрын
ዮን እግዚአብሔር ይባረክህ በበትክ የእግዚአብሔር ሰላም ዩሁን ❤️❤️ጌታ ከአንተ ጋር ነው 🙏
@batrileta5214
@batrileta5214 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን!የጠላት አጀንዳ ተቀደደ!፣ዮኒ ፀጋው አሁንም ይብዛልህ!ተባረክ!
@emebatfantay4393
@emebatfantay4393 Жыл бұрын
እንኳን ጌታ እረዳችሁ እግዚአብሄር ይመስገን
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-kn3tm6xr3h
@user-kn3tm6xr3h Жыл бұрын
እሰይ ጌታ ክብሩን ይውሰድ ጠላታችሁ ዲያብሎስ ይፈር ዮኒሻ ተባረክልን
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 Жыл бұрын
በእየሱስ ክርስቶስ ስም ከኢትዮጵያ ምድር ጫት ይድረቅ ፣ በተምች ይመታ የስንቱን ኑሮ እናጋ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@salemkardan3641
@salemkardan3641 Жыл бұрын
Please silken lilakilshina yehen video dawolod argesh lakilnge pleas
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
Amen
@habiibjames9529
@habiibjames9529 Жыл бұрын
Amni ግን እኔም እቅማለሁ ጫት በሳምንት አንዴ በሶስት ቀን አንዴ እንደዛ እቅማለሁ 😍
@olabek6274
@olabek6274 Жыл бұрын
Amen
@Biruk34
@Biruk34 Жыл бұрын
Glory be to God our Lord, Stay blessed Brother Yoni, እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ❤️
@hunahuna294
@hunahuna294 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ረጂም. እድሜ ይስጥት
@user-ti7cy9ju9i
@user-ti7cy9ju9i Жыл бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን።❤❤🙏🙏🙏 ዮኒዬዬዬዬዬ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤❤🙏🙏😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@TibebuHayeso
@TibebuHayeso 10 ай бұрын
ዮኒዬ በጣም ነዉ የምወድህ አግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ሙሽራዎች ዘመናችሁ ይለምልም የልጆቻችሁ እድመያቸዉ የጌታ ይሆን፡፡ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ እንዳላችሁት እኛ ጓሮ ጫት አለ ግን በእየሱስ ስም ይድረቅ ከምድራችን ያጥፋዉ ፡፡
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ልብ ነው ያለሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
@tsehaydegaga8486
@tsehaydegaga8486 Жыл бұрын
በፍቺ ቀን ጋብቻ ዮኒ ዘመንህ ይባረክ ግን አንተ ለምን ትጠላ ከሰይጣን በቀር
@nishanraday7062
@nishanraday7062 Жыл бұрын
ዋው እንዲት ደስ ይለል ክብር ለጌታ ይሁን ዬኒ ጌታ ይባርክህ ❤
@asefashabebe2933
@asefashabebe2933 Жыл бұрын
ዮንዬ ሰይጣን አንተን ያልተዋጋ ማንን ይዋጋ አንተን ያላሳደደ ማንን ያሳድ ? ምክንያቱም የሚቀጥለው ትውልድ ። ከዘረኝነት ፣ከጫት ቃሚነት ፣ከሌብነት ፣ከዝሙተኝነት ወዘተ ከምታስተምረው ከእግዚአብሔር ቃል የተነሳ ትውልድ እያመለጠ ስለሆነ ነው🙏 ። ዮንዬ አይዞህ በርታ ሁሉን በሚችል በክርስቶስ ኢየሱስ ሁሉን ትችላለህ 🥰 እኔም በጌታ ፀጋ እፀልይልሃለሁ ተባረክልኝ ዘርህ የጠላትን ቅጥር ይስበር ና ይውረስ 💚💛❤💯
@godisgood1338
@godisgood1338 Жыл бұрын
ዮኒዬ ትስክትልላህ የኔ መልካም እንኳን ወደተለወጠው ህይወት በስላም መጣችሁ እግዚአብሔር ሁሌም መልካም ነው እናንተ ከዚህ በኋላ የምር family ናችሁ በርቱው በእምነቶችሁ እንኳን ደስ አለችሁ !!!
@jasminkarimseif2022
@jasminkarimseif2022 Жыл бұрын
የፍርድ ቤትን ስራ አቃለልክላቸው። የፍርድቤት ክስና ጉዳይ ያላችሁ ወደ ዩኒ የመልካም ወጣት በመምጣት በእየሱስ ስም መፍትሄ ያግኙ
@amenechbunide2881
@amenechbunide2881 Жыл бұрын
Yoni tebark antee 11111111111
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ የኔ ባባዬ እግዚአብሔር አምልክ 1111 የቆንጁ ጌታ መልካም ነዉ ዮኒዬ ዘመን ይባረከ
@addis8247
@addis8247 Жыл бұрын
ዮኒ ለሠራህ መልካም ሥራ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ፡፡ አንተ በሁሉም ሰዉ ህይወት ዉሥጥ ልክ እንዴ ንብስ እና ስጋ በመሆን ልዩ አገልግሎት ትሰጣለህ፡፡
@nehemiah6931
@nehemiah6931 Жыл бұрын
Waww, May God bless you አገልጋይ ዮናታን
@johnwelday1283
@johnwelday1283 Жыл бұрын
ማላያትም ኣይገልጸውም።እግዚኣብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
@selamanesa2668
@selamanesa2668 Жыл бұрын
Glory to God, what a blessing 🙏 The devil is defeated!!! God bless you Yoni.
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@user-rc7qp9zm1i
@user-rc7qp9zm1i Ай бұрын
Waqayyoo isinii haa ebisu ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa ebifamaa dachaa gooftaanii barafii jirenyaa keessanii haa ebisu ebifamaa ebifamaa ❤❤❤❤❤❤❤
@selamwitkiflel2545
@selamwitkiflel2545 Жыл бұрын
ዮኒ በእውነት አንተ የኢትዮጵያ ባለውለታ ነህ GBU
@mulusewumotivation
@mulusewumotivation Жыл бұрын
ገና መች ተጀመረና። ትውልዱ በሙሉ ይፈታል።
@yewoyneshetfenta7134
@yewoyneshetfenta7134 Жыл бұрын
አላዛር ሞተ አበቃ ተብሎ በተደመደመበት ቤታ ኢየሱስ ደርሶ ከመቃብር እንዳወጣው ለዚህ ትዳር ደግሞ በመጨረሻው ቀን ደርሶ የታደገ ጌታ እግዚአብሄር ክብሩን ይውሰድ ፡፡
@sarataegss8800
@sarataegss8800 Жыл бұрын
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም ያለም የተፈራው ቤት የምጠግን የኔ ጌታ ክብር ለጌታችን ለእየሱሰ ክርስቶስ ይሁንንንን አሜንንንን ዮኒዬ ሰለ አንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ 💞💞💞🙏🙏
@mekibebitube3371
@mekibebitube3371 Жыл бұрын
ዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉይ እስይይይይይይይይይይይይይ ጠላት ግራ ይግባው ተባረክ ዮኒ
@konjetfekir6958
@konjetfekir6958 Жыл бұрын
አቤት ጌታ ጥልቃ ሲገባሀ እኔ በእንባ ነው የጨርስኩትህ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@abbyabbe4203
@abbyabbe4203 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመስግን ታባርክ ዮንዬ
@user-go4np6nt3t
@user-go4np6nt3t 11 ай бұрын
❤Hulum Begeta Yichalali Be Iwunet Egzabiher yiseral🎉
@zerituzana8213
@zerituzana8213 10 ай бұрын
ይህንን ቤተሰብ ሊበትን አቆስቁቦ ይነበረው ሰይጣን አፈሰ እሳት ወደቀበት። እልልልልልል ሃሌሉያ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ።ዬኒዬ ተባረክ ❤❤❤
@fetaledebele6814
@fetaledebele6814 Жыл бұрын
እግዘሀቤር ይመስጌን ሌለምን ይበለል ለአገረችን አንዲ የተበረከ ሺህ ሰዎችን የበረከ ጌተ ወደሚዲረችን ለከልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘሀር ይበረክ
@user-vu1kp2ks4g
@user-vu1kp2ks4g Жыл бұрын
ዋ ውውውውው እግዚአብሔር ይመስገን
@zainabzainab7038
@zainabzainab7038 Жыл бұрын
ዮኒይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይዬ እኔ ለአንተ ቃላት አጣሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@deboamare5171
@deboamare5171 10 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ።❤❤❤ ዮኒ😮😮😮😮 ተሣክቶልሀል።
@amashewakena8378
@amashewakena8378 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እንዴት አይነት ድንቅ አምላክ ነህ ወንዴሜ እግዚአብሔር እረድቶሀል ከስተትህ ተምረህ መልካም ባል መልካም አባት እደምትሆን አምናለሁ ጌታ ይርዳሀል ቤቲዬ ተቤረኪ
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ጌታ ይባርክህ ዮኒ የሁለት ልጅ ሂይወት ተድገሀል ቤታቹህ በሰላም በፍቅር ሙሉ ይሁንላቹህ በቤታቹህ ጌታ የባላያ ይሁን
@tsionyeiyesusilijinagn941
@tsionyeiyesusilijinagn941 Жыл бұрын
የሰውን ተስፋ አንተ እንደምታለመልም የበትንና ያንተን ተስፋ ልዑህል ኤግዚያብሔር ያለምልምልክ
@almazzewdie2234
@almazzewdie2234 Жыл бұрын
አንተ የተባረክ ስው ወዳጄ ዪኒ አሁንም ተባረክ የሴቶች የእናቶች አምላክ ይልብህን መሻት ይሙላልህ ምንአለበት እኔ ግራ የተጋባሁኝ ግዜ ምነው ተከስተህ ቢሆን እንዴት መልካም ይሆን ነበር ግን አሁንም አልመሽም ለልጆቼና ለልጅ ልጆቼ ይሆናል በጌታ ቤት ስላደጉ እገልግሎትን ስለሚያዪ ለነሱ በርከት ነህ ተባርክ ቤተስብህ ዘርህ ይባረክክክክክ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b Жыл бұрын
ዋው ዋው እውነት አንተ አንደኛ ነህ kkkkkkkkkk ስንጣላ ሰይጣን ተቀምጦ ውስኪ ይጠጣል አልክ ዛሬ ገብቶሃል ወንድሜ ከእንግዲህ ሰይጣንን ወደሲኦል በኢየሱስ ስም እየሸኛቹ በፍቅር እንድትኖሩ ጌታ ይርዳችሁ በአፍህ ቃል ተጠመድ
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tube6107
@tube6107 Жыл бұрын
ዋውውውው💃💃💃 ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ዮንዬእድሜናጤናይስጥህ።በእውነትየወጣቶችአባትነክ።ተባረክ።እናንተምተፋቅራችሁልጆቻችሁንእንድታስድጉእድሜናጤናይስጣችሁ።
@frehiwot2055
@frehiwot2055 Жыл бұрын
አቤት ዮኒ ግን ምን አይነት የተባረክ ሰው ነህ እኔም አንድ ቀን ብቅ ብል አንተ ጋ የሚከታተለኝ ጥላት ሁላ እግሬ ስር ይወድቃል
@EBMT
@EBMT Жыл бұрын
Make her proud. You both are beautiful. Be blessed 🙌
@muke614
@muke614 Жыл бұрын
ይህ ቤተሰብ በኢየሱስ ህያው ደም ይሸፈን አሜን
@mebirat7434
@mebirat7434 Жыл бұрын
ዮኒዬ የ1ች 1ኛ እትዮጵያ ምድር ላይ አንተ ነህ እግዚአብሔር እንኳንም አንተ ፈጠረህ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 Жыл бұрын
ሳዉሲጨረስ እግዚአብሔር ይጀምራል አየለያቹ ዮንዬ ፈጣሪ ዘመንህን ይባረክ
@eskedarsisay8222
@eskedarsisay8222 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@sisterbekele2914
@sisterbekele2914 Жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን 🙏🏽🙏🏽📖📖📖📖🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽አሜንንን አሜንንን, ትብርክ, ይኦን 🙏🏽💘📖
@GospelforMuslims
@GospelforMuslims Жыл бұрын
🙏🙏🙏
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 4,6 МЛН
Пробую самое сладкое вещество во Вселенной
00:41
Was ist im Eis versteckt? 🧊 Coole Winter-Gadgets von Amazon
00:37
SMOL German
Рет қаралды 30 МЛН
ПРИДУМАЛ ВЫХОД (@inaciomundoafora - Instagram)
0:21
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 13 МЛН
Just a joke 😂
0:11
ARGEN
Рет қаралды 1,7 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 23 МЛН
Do you like icecream?
0:21
dednahype
Рет қаралды 12 МЛН