ኢየሱስን መረዳት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye

  Рет қаралды 105,651

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye

6 ай бұрын

እኛ ግን የተሰቀለውን ክርስቶስን እንሰብካለን፥ 1ቆሮ 1፥23
አድራሻ:- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ በርገሪዛ ጎን
Paul Christ's Gospel International Church
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: paulcgic@gmail.com
Facebook፡ / paulchristsgospelintch...
Tiktok: / paulcgic
Instagram: / paulchirstsintgospelch...
Website፡ www.pcgic.org
Mobile: +251 946 617798
+251 946 617799
+251 913 623982
የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞች፤
ሰሚት አጥቢያ አድራሻ :- ሲኤምሲ የተባበሩት ማደያ ዝቅ ብሎ ባቢስ ሱፐር ማርኬት ጎን
👉እሁድ ማለዳ ከ4:30 - ጀምሮ
👉እሁድ ማታ ከ11:30 - ጀምሮ
👉ማክሰኞ ምሽት ከ11:30 - ጀምሮ
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:00-12:00 ፥ የወጣቶች አገልግሎት
ጀሞ አጥቢያ አድራሻ :- ጀሞ 1 ኪሩ ሰፈር
👉 እሁድ ጠዋት ከ4:00 ጀምሮ
👉 ረዕቡ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
👉 አርብ ማታ ከ11:30 ጀምሮ
#Tibebu Workeye #Haregewoin Assefa #Protestant #protestant_mezmur #protest #protestantsong #protestantchurch #protestantsongs #protestant #sebket

Пікірлер: 480
@ednasamuel3941
@ednasamuel3941 5 ай бұрын
በቤቱ ያለንም የሌለንም እንዳንተ መነካት ይሁንልን ተባረኩ ይህንን የምታዩ Subscriber Shear like በማረግ አገልግሎቱን በመደገፍ ፍቅራችሁን ግለጹለት ተባረክ!
@ZedYak-jn7ok
@ZedYak-jn7ok 5 ай бұрын
❤❤❤
@Abentheir6283
@Abentheir6283 5 ай бұрын
አሜን አሜን ❤❤
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 5 ай бұрын
Eshi AMEN AMEN AMEN 🙏 Tebe U are Blessed 🙌 😢😢😢😢😢😢 our Gift of God
@SebleAbera-ok1cl
@SebleAbera-ok1cl 5 ай бұрын
እውነት ነው አሜንንንንንንን🙏🙏🙏
@borcal8989
@borcal8989 5 ай бұрын
😊
@misganaaster137
@misganaaster137 5 ай бұрын
እኔ ሰባኪም ስብከትም የትኛውን አስተምሮት መስማት አቁሜ ነበር ምክኒያቱም ህይወታቸውን ያላማከለ ነገር ስለማያደርጉ አንተ ግን ሰው በጠፋበት ዘመን ለእግዚአብሔር ሰው ሆነ የተገኘህ የእግዚአብሔርን ልጅ ነህ እኔ አንድ ነገር እላለው በተቻለኝ መጠንም ፀልይልሃለው ጅማሬህ እንዳማረ ፍፃሜክ ያማረ ይሁን እግዚአብሔር ከክፉው ሁሉ ይጠብቅህ
@Truth0o0
@Truth0o0 5 ай бұрын
እስቲ እነዚህን የእግዚአብሄር ስጦታዎችም እያቸው ቀስ ትግስቱ, ማሙሻ ፋንታ, ጋሽ አስፋው
@danielgm2071
@danielgm2071 4 ай бұрын
Amen
@taaadu9514
@taaadu9514 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰራ እንዴት ይገርማል ።ወደድኩህ እንደገና ወደድኩህ እንደገና አምላክ ሆይ ደብቀህ ስለገለጥከው , ስላስነሳሀው ስለዚህ ብላቴና ይሄ ሁሉ ካንተ ነው ። ክብሩን አንተ ውሰድ 👏👏👏👏
@Abigyaz6493
@Abigyaz6493 4 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ያለምልምህ ያስፋህ ❤❤🙏🙏🙏 ሻሎም ሻሎም ቅዱሳን የተባረካችሁበት ለሌሎችም በረከት እንዲሁን like share አድርጉ። በብዙ ተባረኩ🙏🙏❤❤
@Daniellssa063
@Daniellssa063 5 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው አለምን ጠልቶ ታላቁን እግዚአብሔርን ማገልገል እድለኝነት ነው ወንድሜ ታድለሃል ዘመንህ በቤቱ ይለቀ ተባረክ
@Nunu-oo3xn
@Nunu-oo3xn 12 күн бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ወንድሜ በፍቅርህ ልቃጠልልልልል ቃልህን እየተቃጠልኩ ልኑርልህ::ወንድሜንም ለዘለአለም እሳቱ ይብዛ ይቀጣጠለት:: አስበኝ:
@user-hg8dh5hf3m
@user-hg8dh5hf3m 5 ай бұрын
🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 ❤❤amen
@meronmeron-mg9nu
@meronmeron-mg9nu 5 ай бұрын
ክፉዎች አያግኙ እየሱስ በደሙ ይሸፍንክ እስከ ቤተሰብ እሰናካዮችህን እግዚአብሔር እግራቸውን ይሰርልህ ወዳጅ መሰለው የሚያሰናክሉትን እግዚአብሔር ይሰርላቹ ❤
@user-rb8ww9hl4s
@user-rb8ww9hl4s 5 ай бұрын
amen amen
@HshsHahahll
@HshsHahahll 3 ай бұрын
Tebeabu tebrik yechmrelh
@yadyado7120
@yadyado7120 5 ай бұрын
የምታመልከዉ እዉነት ባይሆን በምንም እዉቀት እና ቴክኖሎጂ የባህሪ እና ህይወት ለዉጥ ማምጣት የማይታሰብ ነዉ ህይወትህ ኑሮህ ያስቀናል ተባረክ።
@naol22
@naol22 5 ай бұрын
​@@Dagi_Tizazu.1ትክክል ነው ያለው ደግመህ አንብበው ኢየሱስ እውነት መሆኑን እየተናገረ ነው ❤
@Mayaye887
@Mayaye887 5 ай бұрын
@@Dagi_Tizazu.1 አንተን መለወጥ የሚችለው ኢየሱስ ብቻ ነበር የምታመልከው እውነት መሆኑ ብቻ ለወጠህ ነው ያለው
@hanamekonnenahmed3481
@hanamekonnenahmed3481 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@shitayeabdissa6826
@shitayeabdissa6826 4 ай бұрын
​@@Dagi_Tizazu.1ተባረኪ
@shitayeabdissa6826
@shitayeabdissa6826 4 ай бұрын
አሜንንንን
@Eyerusalem_wagaye
@Eyerusalem_wagaye 5 ай бұрын
አሜንን❤❤አንተን የነካ ኢየሱስ እኔንም ይንካኝ። ኢየሱስን በኑሮዬ የመግለጽ አቅም ይሁንልኝ።
@mesaygebereyes950
@mesaygebereyes950 5 ай бұрын
ወንጌል በተሸቃቀጠበት በዚህ ዘመን የሚያስፈልገን እንዲህ አይነት የጠራ ወንጌል ነው። አሜን ኢየሱስ ከሁሉም ይበልጣል !!
@elsabetabera3422
@elsabetabera3422 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ እውነት ነው ጌታን ስናውቅ እንዲህ ይሆናል
@Goodthing1009
@Goodthing1009 5 ай бұрын
እንዴት መታደል ነው! አለምን ጠልቶ ታላቁን እግዚአብሔርን ማገልገል እድለኝነት ነው ወንድሜ ታድለክ! You're blessed brother love you
@user-ms4dt8ux4r
@user-ms4dt8ux4r 5 ай бұрын
አንዲህ ነው መነካት. አንዲህ ነው ከኢየሱስ ጋር መነካካት. አንዲህ ነው መለየት. አንዲህ ነው ሁሉን ትቶ መከተል Keep shining. In Jesus name.
@ኢየሱስጌታነው
@ኢየሱስጌታነው 5 ай бұрын
በመጀመሪያ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን።በመቀጠል ላንተ የበራልህ ወንጌል ለሌሎችም ይብራላቸው❤
@samitube7948
@samitube7948 5 ай бұрын
ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ስብከታችን ኢየሱስ ነው❤❤
@MartaMarta-qh4tj
@MartaMarta-qh4tj 5 ай бұрын
ታውቆ የማያልቅ ኢየሱስ አሁንም ራሱን ይግለጥልህ
@mihrettadesemeheret3958
@mihrettadesemeheret3958 5 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@seneteyewanulo7895
@seneteyewanulo7895 5 ай бұрын
Ameeeen Ameeeen Ameeeeen Ameeeeen Kibir Lageta Yehuni Geta Yebarki Zamani Yebarki❤❤❤❤❤❤❤❤
@rich-pn8kn
@rich-pn8kn 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ ዘመንህ በጌታ በእየሱስ ስም በደሙ ተሸፈን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bemgoss5598
@bemgoss5598 5 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክ ይብዛልህ! እውነተኛ ወንጌል እርሱም ክርስቶስን ስለሰበክልን ❤
@user-uw6kl4cx8f
@user-uw6kl4cx8f 5 ай бұрын
ameen tebareke
@betelhemestifanos2453
@betelhemestifanos2453 5 ай бұрын
“ያዕቆብም፦ እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁ፥ ሰውነቴም ድና ቀረች ሲል የዚያን ቦታ ስም ጵኒኤል ብሎ ጠራው።” - ዘፍጥረት 32፥30 ታድለህ❤
@user-ef4kx5wf9d
@user-ef4kx5wf9d 5 ай бұрын
Ammeen ammeen ammeen🙏🙏🙏🙏 ammeen
@mintesnot6857
@mintesnot6857 5 ай бұрын
ኢየሱስ ጋር የሌለ ምንም ነገር የለም🙏❤❤❤
@raheltesfamariam7551
@raheltesfamariam7551 5 ай бұрын
😂
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 5 ай бұрын
መታደል ነው ወንጌልን መስበክ በዝች ከንቱ አለም ለተፈጠርንለት አላማ እንደመኖር ምን የሚያስደስት ነገር አለ ።
@gloryjesus9355
@gloryjesus9355 5 ай бұрын
Tebareke eyesuse yemyasaye sebket esy Tebareke ❤
@mercymercy9309
@mercymercy9309 5 ай бұрын
ለክፋ ጊዜው ደብቆ ያስቀመጠክ የእየሱስ ባሪያ ነክ !በብዙ በስሙ ቀላጆች በበዙበት በዚህ ጊዜ መሄጃ ላጣን አስቀመጠክ ❤ተባረክ
@born2Bekind
@born2Bekind 5 ай бұрын
@danielgm2071
@danielgm2071 4 ай бұрын
Amen❤
@mekdi7550
@mekdi7550 5 ай бұрын
አንተ እና ነብይ ጥሌ በእግዚአብሔር የተመረጣችሁ የዘመኑ ጳውሎሶች ናችሁ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 5 ай бұрын
መቅዲ ትክክል ነሽ።ግን ሌሎችም አሉ።ጥርት ያለ ወንጌል የሚያስተምሩ ታድለናል!!!!!!!
@pentaymezmurintros
@pentaymezmurintros 5 ай бұрын
አሁን ላይ ትልቅ የሚባል አገልጋይ ማያስተምረውን ትም ህርት አንተ ታናሹ አስተማርክ። ጤናማ ትም ህርት። ኢየሱስ ብቻ
@JESUSisLORD-ns1ht
@JESUSisLORD-ns1ht 5 ай бұрын
ኣሜንንንንንንንን❤❤❤❤
@mahderinatekle9624
@mahderinatekle9624 5 ай бұрын
amen beeyesus sm🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@kebebushkebebush-fv9qy
@kebebushkebebush-fv9qy 5 ай бұрын
አሜንንንን አሜንንንን
@user-dh2xv9qx2m
@user-dh2xv9qx2m 5 ай бұрын
Geta asamerow kestsow awethe Geta yemesgen kekeber wde keber yawethe Geta😍😍😍😍💙💙💙💙💙❤❤❤❤❤❤
@tsegatadesse1056
@tsegatadesse1056 5 ай бұрын
ፀጋን የሚያስልጭ የሰው አፍ በሞለት አለምና ሚዲያ አለ ፀጋህን እንዳትላጭ ተጠንቃቅ ፀጋህን ጠብቅህ መሳፍ 16:19። ጌታ በነገረ ሁሉ ይረዳህ ፀጋው አሁንም ይብዛል
@maranatha391
@maranatha391 5 ай бұрын
ewnet new geta yetbkew betlye tiktok kemibal gud kayenvet geta yetebkew
@varietytube146
@varietytube146 5 ай бұрын
Oh, thank you, Father, for the servant during these tumultuous times.
@user-tg4ls6fh1p
@user-tg4ls6fh1p 5 ай бұрын
ተባርክ ፀጋ በእጠፈ ይበዝልክ እንዎድሃልነ በረታ ጌታ ሁሉነ ይስውረሱክ❤❤
@dansamkid01
@dansamkid01 5 ай бұрын
በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨመርልህ ወንድሜ እንዳንተ ለጌታ የጨከኑ ወንድሞች እግዚአብሄር ለቤተክርስቲያን ይጨምርልን።
@melate1677
@melate1677 5 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Abentheir6283
@Abentheir6283 5 ай бұрын
Amennn amennnn
@birhnashekegnu9100
@birhnashekegnu9100 5 ай бұрын
❤❤ተባርክ ፀጋ ይብዛልክ ❤❤
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 5 ай бұрын
You are blessed ❤❤❤
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 5 ай бұрын
ተባረክ
@martakahsay1018
@martakahsay1018 5 ай бұрын
Tebarek wendem tebebu
@elsabirhanu7803
@elsabirhanu7803 5 ай бұрын
Amen Amen❤❤❤❤😊🎉
@user-pv4oq6yd9b
@user-pv4oq6yd9b 5 ай бұрын
Amen Amen 🙏
@meserettadiwosi
@meserettadiwosi 5 ай бұрын
Amen amen tabarki igizabihr amilki abizito yibarkii
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 5 ай бұрын
❤ Amennnnn amennnnn degagime amennnnn eyalu new halelujahhhh
@shewayesiyoum145
@shewayesiyoum145 5 ай бұрын
ዋው አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ለዘለዓለም የጌቶች ጌታ ነው ድንቅ ወንጌል እውነት ነው ነፍሳችን በትክክል የዘላለም ዓለቱ ጋር ካልተጣበቀችና የዓለቱን ምንጭ ካልተጣበቀች ሁሉም ክንቱ ነው !!!! ስንቶቹ ዳቦና 🍞 ክብር ፈልገው ተሰናከሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የዘላለም እረፍትና እፎይታ የዘላለም ሕይወት ነው ሐይማኖት አይደለም , የሐይማኖቶች ድርጅት አይደለም። ጌታ እየሱስ የህያዋን አምላክ ነው , ሁሉን የፈጠረ እውነተኛ አምላክ ነው ሉዓላዊ ነው ሰሙ ለዘላለም እሰከ ዘላለም ይክበር ያለ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጅ ሙት ነው * ለዘላለምም 🧑‍🦯ዕውርና ጨለማ ነው ምክንያቱም የዓለሙ ጌታ እሱ ጋር የለም ስለዚህ ሁሉም ከንቱ ነው ለሰው ልጆች ,ለፍጥረት & ለዓለም🌍ሁሉ መፍትሔ ጌታ እየሱስ ብቻ ነው !!!!! ❤❤❤❤😇😇😇
@Elu2424
@Elu2424 5 ай бұрын
We Love You So Much የኢየሱስ ጀግና ወታደር 💪🔥❤❤❤🙏
@raheltesema865
@raheltesema865 3 ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-rk3qi1in3u
@user-rk3qi1in3u 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@emiratgetatchu4307
@emiratgetatchu4307 5 ай бұрын
Amen ❤❤❤
@aregahegnpetros9736
@aregahegnpetros9736 5 ай бұрын
|| ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye bless you!
@MasratEfrmi
@MasratEfrmi 5 ай бұрын
Amen Ka geti gari manri matadali nw amen amen❤
@biya_podcast
@biya_podcast 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-gi4vf1rv6q
@user-gi4vf1rv6q 5 ай бұрын
አሜንአሜን አሜን ኢየሱስ ከሁሉ ይበልጣል
@Thesimonsisters77
@Thesimonsisters77 5 ай бұрын
ተባረክ!
@mihrettadesemeheret3958
@mihrettadesemeheret3958 5 ай бұрын
You are blessed
@yigeremuyoelyoola5282
@yigeremuyoelyoola5282 5 ай бұрын
WELCOME THE GREAT GOD'S GENERAL HIGHLY ESTEEMED MAN OF GOD SINGER AND SENIOR PASTOR TIBEBU WORQEYE.
@mohammadnajjar689
@mohammadnajjar689 5 ай бұрын
Ameeeeeen Ameeeeeen ❤❤❤Tebarki
@user-tb5mq8kb4j
@user-tb5mq8kb4j 4 ай бұрын
እየሱስን ማወቅ ይሁንልን አሜን አሜን❤❤❤ተባረክ ጥበቡ ወርቅዬ❤❤❤
@user-uv3fq4cw2
@user-uv3fq4cw2 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው አብዝቶ ይባርክህ
@user-dd1wd2rc1r
@user-dd1wd2rc1r 5 ай бұрын
Amnnnnn❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤zmnhue ybarkhue
@user-nb5tk3tx5h
@user-nb5tk3tx5h 5 ай бұрын
Thank you❤
@bitudiredire5165
@bitudiredire5165 5 ай бұрын
ዋዉ ፀጋሁን ያብዛልህ ወድሜ እንዳንተ ለአምላኩ የጨከነ እየሱስን በመመስከር የማያፊሩ ወድሞችን ያብዛልን 🙏🙏🙏
@aaaa-ry8bp
@aaaa-ry8bp 5 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kukugirma2033
@kukugirma2033 5 ай бұрын
በነገር ሁሉ እግዚአብሔር መከናወን ይስጥህ በአንተ የጀመረውን መልካም ነገር ሁሉ በእንተ ይጨርስ ተባርከናል😍 ተባረክልን ወንድማችን ጥቤ🙌❤
@user-rb4wb6ye8k
@user-rb4wb6ye8k 5 ай бұрын
Guys what amazing preaching jesus is God amen አየሱስ የነካዉ ሰው ምሳሌ ነክ ዎንድሜ ጥበቡ ዎርክዬ በጣም blessed forever❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
@purtukanhaile788
@purtukanhaile788 5 ай бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 ❤❤❤❤❤
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim 5 ай бұрын
ስላተ ጌታ ይባረክ ቃል የለኝም ዘመን ሁሉ የለመለመ ይሁን ልብን የሚሞላ የተባረከ ት/ም።
@rabincall2859
@rabincall2859 5 ай бұрын
Wow wow jesus is Lord hallelujah
@mitikualemishet-qm7tf
@mitikualemishet-qm7tf 5 ай бұрын
JESUS ❤❤❤
@MerryGashe
@MerryGashe 5 ай бұрын
ዋው ፀጋ ይብዛልህ አንተ የትውልድ በረከት ነህ
@Downtowncity
@Downtowncity 5 ай бұрын
Abo God is Good, Jesus is LOrd
@Behayluwa-M
@Behayluwa-M 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ስምህ ይባረክ! ወንድሜ ጥበቡ እግዚአብሔር በህይወትህ ላይ ስላደረገው አስደናቂ ለውጥ ጌታን እጅግ አድርጌ አመሰግነዋለው:: አሁንም በቤቱ ተክሎ ያኑርህ ከዚህ በላይ መገለጥን ይጨምርልህ!
@trhaskafel6109
@trhaskafel6109 5 ай бұрын
Elllllllllllllllllllll Amen amennnnn
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 5 ай бұрын
Ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen tabaraku hulachihum iyesus tinsae nw❤❤❤❤❤❤ ameeeeeeeeeeeen ameeeeeeeeeeeen uuuuuuuuuuuuuufow ililililililililililililil ililililililililililililil iyesus geta new tabaraku haleluyya ❤❤❤❤
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ev9dp5tf3
@user-ev9dp5tf3 5 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን ወድሜ አግዚአብሔር ይባርክህ ኢየሱስጅግና ❤❤
@wedemulat1430
@wedemulat1430 5 ай бұрын
Eyesus geta new
@afatujaru1522
@afatujaru1522 5 ай бұрын
amen amen amen
@aynalem7501
@aynalem7501 5 ай бұрын
Tebareki geta zemenin yibarki ፀጋ ይጨመርልህ
@mahidergirma8584
@mahidergirma8584 5 ай бұрын
wow des sil tebark
@FancyGT_
@FancyGT_ 5 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@tarikualemu
@tarikualemu 5 ай бұрын
ያድናል ኢየሱስ ያድናል ከሞት ያድናል ከሲኦልም ያድናል ሃሌሉያ ኢየሱስ ያድናል ወንድማችን ወርቅዬ እግዚአብሔር ዘመን ይባርክ እሱ ቤት ይሆን ዘመነ በጣም እንወዳለን በርታ ጌታን ጋር ነው ጠብቃለን እግዚአብሔር ይርዳክ ያልሰማሁ ሚስማ ጆሮ ያለ ይስማ እየሱስ ያድናል🙏🙏🙏🙏
@Abentheir6283
@Abentheir6283 5 ай бұрын
አሜንንን ያድናል ይታደጋል በሰማይና በምድር ድንቅን ያደረጋል
@RobelTaeme-xu2kq
@RobelTaeme-xu2kq 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤እየሱስ ብቻ እየሱስ ብቻ እየሱስ አንተን አይተው ወንድሜ ዓለምን ይናቆት በእየሱስ ስም
@tedalmera8583
@tedalmera8583 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ስራህ ግሩም ነው አምላኬ በስራህ ተደነቅኩ አንተ እንደወደድክ ታረጋለህ ግሩም ነህ አምላኬ
@raheltesfamariam7551
@raheltesfamariam7551 5 ай бұрын
❤❤
@filayemirets2194
@filayemirets2194 5 ай бұрын
amen
@MekkaJaber-pn9sh
@MekkaJaber-pn9sh 5 ай бұрын
Amen amen
@kumakebede7540
@kumakebede7540 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ዘመን ይባረከህ🙏🙏
@negakassa
@negakassa 5 ай бұрын
የህ አይነት ስብከተ ከሰማው ቆየው ሁፋ ልብ የሚደርስ መንፈስ ቅዱስ ያለበት bless you more we love you our brother in Christ Jesus ❤
@saraabebe865
@saraabebe865 5 ай бұрын
Amen amen ❤❤❤❤❤
@saraabebe865
@saraabebe865 5 ай бұрын
BEBEZU TEBAREKE
@hiwotyoseph7199
@hiwotyoseph7199 5 ай бұрын
❤❤❤❤ሀሌሉያ❤❤❤❤❤
@woinhareggebrewhiwot2507
@woinhareggebrewhiwot2507 5 ай бұрын
ወንድሜ:ስለ:አንተ:እግዚአብሔርን:እጅግ;አድርጌ:አመሰግነዋለሁ:ኢየሱስን:ያብራራህበት:መንገድ:እጅግ:ይገርማል::አሁንም:ይህ:ይብዛልህ::ከሰሜን:ከምሥራቅ:ከደቡብና:ከምዕራብ;ገና:የተበተኑት 12:50 ን:የጠፉትን:ይሰበስባል:አንድ:ላይ:ያኖረናል::ክብር:ከዘለዓለም:እስከ:ዘለዓለም:ለእርሱ:ይሁን::🙏🙏🙏
@comceil5961
@comceil5961 5 ай бұрын
ዘመንክ በእየሱስም ይለምልም ከዚህ በላይ ያብራልክ ትውልዱን አሳልፎ ይስጥክ❤❤❤
@user-bx8zy7tl5d
@user-bx8zy7tl5d 5 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen tebareik ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤
@selamawithaile6129
@selamawithaile6129 5 ай бұрын
ስላንተ ጌታዬን አመሰግነዋለው!!🙏🙏🙏🙏 ስጦታችን ነክ ❤❤❤
@fevenasefa7766
@fevenasefa7766 5 ай бұрын
God bless you abundantly brother❤❤❤
@ammybelay2776
@ammybelay2776 5 ай бұрын
እየሱስ እየሱስ አለቴ መድሃኒቴ መሽሽጊያዬ ሃይሌ ብርታቴ ጉልበቴ አቅሜ
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
Gym belt !! 😂😂  @kauermtt
00:10
Tibo InShape
Рет қаралды 12 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 129 МЛН
አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
22:11
Paul Christ's Gospel Media - Tibebu Workeye
Рет қаралды 834 М.