ኢዜማ የትኛውን የህዝብ ጥያቄ አስመለሰ? - ቆይታ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር

  Рет қаралды 42,533

Fana Television

Fana Television

2 жыл бұрын

#FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና
ኢዜማ የትኛውን የህዝብ ጥያቄ አስመለሰ? - ቆይታ ከፓርቲው ሊቀ መንበር የሽዋስ አሰፋ ጋር

Пікірлер: 137
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 2 жыл бұрын
በምንም መንገድ ይሁን በአለፈው ምርጫ ቢያንስ 30% ከኢዜማ ባለመገኘቱ ሀገር ተጎድቷል አሁንም ተስፋ ያለው ፓርቲ ነው አቶ የሽዋስ ለቃለ መጠይቁ ሚዛናዊ ምላሽ በመስጠትዎ እናመሰግናለን ።
@degubalageru
@degubalageru 2 жыл бұрын
Wow, Mr. Yeshewas you are amazing. Ezema party is a well matured and responsible opposition. God bless you all!
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ዳዊት ጀግና የኢትዮጵያ ልጅ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@addisalem1574
@addisalem1574 2 жыл бұрын
ወይ ጀግና;,እንደ ጋዜጠኛ ሳይሆን አይኑን አፍጥጦ የፒፒ ደጋፊና አገልጋይ
@mesfinabebe7590
@mesfinabebe7590 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር፡፡ ኢዜማማ የትኛውን የህዝብ ጥያቄ አስመለሰ ተብሎ ሊጠየቅ የሚገባው አይመስለኝም፡፡ ምክንያቱም አልተመረጠም፡፡ ግን ሀገሩን የሚመራ በችሎታህና በእውቀትህ አግዘኝ ሲባል ደግሞ የሀገር ችግርን ከግምት በማስገባት በእውነት ለስልጣን ሳይሆን የሃገርን የችግር እድሜ ለማሳጠር የሚሰራ የሰከነና የንቃ ፖለቲካ ድርጅት እንደሆነ አውቃለሁ፡ አሁን ደግሞ ከዳዊት ቀጭን ጥያቄና ከፓርቲው ሊቀመንበር ምላሽ ተገንዝቤአለሁኝ፡፡
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
ኢዜማዎች ንፁህ የኢትዮጵያ ልጆች ናቸው ከብሔር ከዘር የፀዱ ናቸው ከብልፅግና ፓርቲ ጋር ዓላማቸው አንድ ነው ኢትዮጵያን ማሻገር ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእናንተ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@Crazyonepro
@Crazyonepro 2 жыл бұрын
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 2 жыл бұрын
ጅል ብልፅግና ከዘር የፀዳ ነው እንዴ?😳
@derejebekele4023
@derejebekele4023 2 жыл бұрын
Politics by profession ! GOOD START WITH RESPONSIBILITIES
@Tericota
@Tericota 2 жыл бұрын
BEST INTERVIEW EVER!!! DAWIT,YOU ARE AMAZING!!
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
thank you news man
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
thank you
@danalem5418
@danalem5418 2 жыл бұрын
Justices for General Mamo ✊🏾
@abchannel3712
@abchannel3712 2 жыл бұрын
የሺ ዋስ ስምህን ነህ አንተ ደስ ብሎኛል "የሆነ አካል የሚወክል ሳይሆን የሞራል ልዕልና ያለው ኮሚሽነር ነው የሚያስፈልገን" አንተ በደንብ ገብቶሐል ኢዜማን ዛሬ ወደድኩት ከነእርጋታህ ከእከሌ ቀጥሎ ነህ ጀግና አዋቂ
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
thank you the answer
@ethiopiaaberach7062
@ethiopiaaberach7062 2 жыл бұрын
ብዙም ሀሪፍ ጥያቄዎች አይደለም።
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
thank you i do nont time
@sisayantalo6834
@sisayantalo6834 2 жыл бұрын
Yeshewasina Andualem Biltgna/Ezema bathonu be Ethiopia Hizb tewedagoch hakegoch nachew!
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 2 жыл бұрын
አይ አቶ የሽዋስ እንደፖርቲህ ብስልኮ ነህ። ድንቅ ምላሽ ነበር።
@peaceglory9773
@peaceglory9773 2 жыл бұрын
1. You don't interrupt 2. Don't be disrespectful 3. Why is so bad working with the government and fix thing from the inside than work against the government like merrara?!
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
የፓርቲው ፕሮግራም ከብልፅግና ጋር ይለያል፣ግን አሁን መንግስት ውስጥ ያሉ ሰዎች የብልጽግና ፕሮግራም ነው የሚያስፈፅሙት ምክንያቱም የአሸናፊው ፓርቲ ፕሮግራም ነው ተግባራዊ የሚሆነው።ኢዜማ ደሞ አብሮ ለመሥራት በውይይት ተሰማምቷል
@nebyouwoldetsadik4158
@nebyouwoldetsadik4158 2 жыл бұрын
ኢዜማ ሌባ ፓርቲ ነው የሚፈልጉት ገዘብና ሥልጣን ነበር የሔዉ ይሕን ሢገኙ ደምጸቸዉ የጠፈዉ
@nebyouwoldetsadik4158
@nebyouwoldetsadik4158 2 жыл бұрын
የምትጠየቀዉን እንኮን በትክክል መመለስ አትችልም ምክንያቱም ዉሸታምች ናችሁና
@tibkaabate6068
@tibkaabate6068 2 жыл бұрын
በእውነቱ ጋዜጠኛው አጠያየቂና ስርአቱ የጋዜጠኛ ኢትክስ የለውም
@derejemikru3304
@derejemikru3304 2 жыл бұрын
እኔ አሁንም እስከመጨረሻው ኢንተርቪውን አየሁት ግን ለኛ ምንም ጥቅም አልሰጠንም ምክንያቱም ለምን ኢዜማ ከብልፅግና ጋር ሰራ ተብሎ ይህን ያህል ብራ ከረዪ ማለት ጥቅም የለውም ዶክተር ብርሀኑ ለሀገር ነው የሰራው አለቀ ዝም ብላችሁ አትዘላብዱ በተለይ ጋዜጠኛው አወኩ ብለህ ገደል እንዳትገባ ኤዲቶርያል ቦርዱስ ይህንን በዚህ ሰአት ማስተላለፍ ያስፈልጋል እናንተም ጋር ጥያቄ አለኝ በአሁን ሰአት አገር የሚያስማማ ነገር እንጂ ለምን ከብልፅ ጋር ትሰራላችሁ ብላችሁ ይህን ያህል ከሴጣን ጋር እንደመስራት የምታዪት ይደብራል ለማንኛውም እኛ ሰላም እንፈልጋለን?
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
መልካም ጋዜጠኛ!💐
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
i am ethiopian boren gonder but ethiopia Israel ,
@bedelludesta5508
@bedelludesta5508 2 жыл бұрын
Really I thought Ezema is a partner to PP
@metasebiaameha5872
@metasebiaameha5872 2 жыл бұрын
Well done Yeshiwas, expected from a party of conscience
@AddisGK
@AddisGK 2 жыл бұрын
EZEMA forever
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 2 жыл бұрын
ብራቮ ሊቀ መንበር የሺዋስ አሰፋ ……ለመስማት ዝግጁ የሆኑትን እና ባለቅን ልቦና ኢትዮጵያውያንን የሚመጥን መግለጫ ……….
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 2 жыл бұрын
Real
@takelebantie7796
@takelebantie7796 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው በጣም ትገርማለህ አላማህ ኢዜማን ማሳጣት ይመስላል 97% አሸነፍኩ ያለን ጥቂት ስልጣን የተሰጣቸው ሰዎች ከአሸናፊው ፓርቲ በላይ ውጤት ትጠብቃለህ
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ህዝብ ዋጋ እየከፈለ ያለው ለኢዜማ እድል ባለመስጠቱ ነዉ!!! ኢዜማ💚💛❤
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
ምን ያመጣ ነበር እንደውም የባሰ ችግር ውስጥ እንገባ ነበር
@lilyethiopia7190
@lilyethiopia7190 2 жыл бұрын
@@gurshaa1994 ፖሊሲያቸውን ማራመድ የሚችሉበት ስልጣን ይኖራቸው ነበር ፖሊሲያቸው ደሞ ለአዲስአባ ህዝብ የሚመጥን ነው። አሁን ስልጣን ሳይኖራቸው ተጠያቂ ሊደረጉ አይገባም!!
@danidani7455
@danidani7455 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ፣ዛሬ ፣አደነኩህ። ተለጣፊ ፣ተደማሪ፣ መጨረሻው ፣ አያምር፤፤
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
ለመሆኑ ምን ማለት ነው ተለጣፊ? ሁሉም የሚሰሩት ለሀገር አይደለም እንዴ . እየጎዳንም ያለው እንዲህ ያለ ጭፍን አስተሳሰቦች ናቸው ኢዜማ ሀገሩን የሚወድ እ ሀገሩን የሚያስቀድም ፓርቲ ነው
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
matterof times
@girmaabdi182
@girmaabdi182 2 жыл бұрын
Dawit's question that Ezema is implementing PP's policy does not give sense. PP or any party does not necessarily come up with brand new policies for everything. The two parties may have differing policies on some, but not on everything.
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 жыл бұрын
In fact the interviewer was asking very strong questions which the interviwee found it difficult to give any sensible answer for. The journalist particularly raised a very compelling question on the very fact that the Ezema leader, professor Birhanu, is now implementing an education policy which he was ferociously opposing for decades. The current education policy was indeed enacted by the previous EPRDF's regime and it is so paradoxical and rather ironic to see the very person who was at the forefront of opposing it is in fact its defender and implementor. He accepted this role without even bothering for his political career and his personal integity if he had one any before. This is the bigger picture you must have missed when you tried to point a finger at the interviewer as if he was not making any sense by confronting the guest who seems to be rather docile and spineless to call a spade a spade. Birhanu is just implementing an education policy he was once opposing vehemently. So embarrassing 😪
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
right know never again
@ejiguetana7169
@ejiguetana7169 2 жыл бұрын
What is the pol.program? How far the party members are registered/Covers the questions of all region?
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 2 жыл бұрын
The better way he say but how they control the conflict
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
በአራት አመት የግፍ ዘመን ድምጻችሁ ለዘበ አንቀላፋ አልፎ ተርፎ የት/ሚኒስትር ሆኖ የተገኘዉ አሳፋሪ አካሄድ፣ ነኝ ያለበትን ፓርቲ እዉነተኛ ምንነት ህዝብ በግልጽ እንዲያዉቀዉና እንዲፀየፈዉ ታላቅ አስተዋጽዖ አበርክቷል!
@tishamatishama645
@tishamatishama645 2 жыл бұрын
ለመን ስል ነው የኔን እምነት ትቼ ለሌላ ምገዛ ለዘም ለቤሬ ፓርት ለዛም ህዝብን ለመይጠብቅ
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
Africa behand thetime
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
oh
@dawitmersha1335
@dawitmersha1335 2 жыл бұрын
በቀድሚያ ምስጋናይ ይድረሳችሁ! ለኢዜማ ፓርቲ ፕሬዝዳንት ለአቶ የሺዋስ አሰፋ ስለፓርቲያቸው አሁናዊ እውነታ፣ ስለተለያየ ጉዳዮች ለቀረበላቸው ጥያቄዎችና የሞጋች ሃሳቦች በሰከነ መንገድ በቂ ማብራሪያ ስለሰጡን እንዲሁም ለሕዝብ ግንዛቤና እውነታ አስፈላጊ የሆኑ በርባሪ ጥያቄዎችን አዘጋጅቶ የሚመለከተውን አካል በግልጽ ለሚጠይቀው ለጋዜጠኛ ዳዊት፦ እንደራሴ አተያይ ለኢዛሜ ስክነትና የፓርቲ አወቃቀር አድናቆት አለኝ። የሕገ-መንግስቱ አወቃቀር ለወደፊቷ ኢትዮጵያ አይበጅም ከዚህ ያተረፍነው መገዳደል፣ መፈናቀል፣ የቂም ቁርሾ ለትውልድ ማስተላለፍና ለማንኛውም የመንግሥት ስልጣን የዘር የኮታ መስፈርት መሆኑ ልክ አይደለም የሚለውን ሃሳብ በአግባቡ ሕዝቡ ተረድቶ(ከሀሜት ወቶ) በቂ ድምፅ ባለማግኘቱ ቅር ብሎኛል።
@abosetugnwoldetsadik786
@abosetugnwoldetsadik786 2 жыл бұрын
ayi ezemaa sintun jegina medalayi betinehi zare tilk sira edesera taweralehi yasafiral
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
azema if work any information action
@bashay8350
@bashay8350 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው ከምን አይነት ሰዎች ጋር የምትውለው ይሏችውኅል የምትላቸው እንዳንተ አይነት ደነዝ ይሆናል እንዲ አይነት ጥያቄ የሚጠይቀው ውይይቱ በፖለቲካ ፖርቲዎች ብቻ ነው ማነው ያለው ???
@ahmedinmohammed1990
@ahmedinmohammed1990 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ኢንሮቪው ለተቃዋሚ ብቻ ሳይሆን ለገዥ ፓርቲም ሊቀመንበር ለመረጠው ህዝብ የትኛውን ጥያቄዎቹን እንደመለሰ ኢንቸርቪው ልታረጉ ይገባል ካልሆነማ ተቃዋሚውን ብቻ የማሳጣት እስትራቴጂ ይመስላል
@meselesisay7165
@meselesisay7165 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የፈለገው ነገር ግልጽ አይደለም እንዲያው ለማስጠቆር ካልሆነ ግዜውን የማይመጥን ጥያቄ ነው።
@habviral22
@habviral22 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ዳዊት ጀግና ነህ.
@agazdamo9177
@agazdamo9177 2 жыл бұрын
የሺዋሥ፣ የምደግፈውን ፓርቲ ኢዜማ ሊቀመንበር በመሆንህ ኮርቸብሀለሁ!
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
pm menster dr abey welcome smrat Ethiopian
@asegidewazene7177
@asegidewazene7177 2 жыл бұрын
ሻዶው ገቨርመንት ያላችሁት የት ደረሰ
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ አዋ ኢትዮጵያ በአሁን ሰአት የተሻለ ሰላም አላት ምን ለማለት ነው የፈለከው? ደግነቱ የምትጠይቀው ቀላል ሰው አይደለም
@dandewsirbello
@dandewsirbello 2 жыл бұрын
Whatever his stance or political support i admire the journalist's power of interrogation. But that doesn't mean I like him.
@zeyneba3865
@zeyneba3865 2 жыл бұрын
ኢዜማ ከ85 ያገር በቀል የተሻለና ከመጊሰት ጋር ተሰማሚቶ ለአገር እድገት የሚሰራ ፖርቲ ነዉ ከፋፋዮች አጀዳ እየፈጠሩ ማጠልሸት መቼም አይሳካላቸዉ ኢዜማ ለጥቅም ሳይሆን ለአገር ጥቅም ቅድሚያ የሚሰጥ የአገር አቢት ደጀን መሆኑኒ ያሳየ ያሰመሠከረ ፖርቲ ነዉ።💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@henokalem8727
@henokalem8727 2 жыл бұрын
ለኦነጉ ብል*ግና ሎሌ ስለሆኑ?😂😂😂
@m.hassenamin701
@m.hassenamin701 2 жыл бұрын
Ezema was embarrassed by the men in charge by Pp
@demesseimekonnen4475
@demesseimekonnen4475 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የፖለቲካ ሥልጣን ወንበር አርታአል ነው ።
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
ther is nothink us for listen to ethiopia was like triply
@woldefantu75
@woldefantu75 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ምርጫው እኮ የተቀበሉት እኮ ሙሉ በሙሉ ተቀብለውት ሳይሆን ቅድሚያ ለሀገር በሚል ነው!!!
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
any ethiopia new gevren Ethiopia
@ConCourseAB
@ConCourseAB 2 жыл бұрын
Engdaw Ye Tewanyan Solomon Muhie Wendm weym Agot Yhon Lbel?? Beteley Demxachoew yemesaselal !,,,
@user-le9qe2ru9o
@user-le9qe2ru9o 2 жыл бұрын
የዚህ ጋዜጠኛ ጭንቅለት ከቄብ ዶሮ ጭንቅላት አነሰብኝ።
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
addis abebeba homeland services
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
Addis abebba c smart commnity falls in
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
evrythink estate emergence tplf must go ,
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
amhara sufferings because
@slmanbshire8513
@slmanbshire8513 2 жыл бұрын
ያለን ቦታ ትንሸሽ ነው ትላለክ እዴ በችግር ጊዜ ለህዝብ ካልሰራክ በደና ጊዜ ማን ነው ሚሰማክ
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
why amhara sufferings any government ,
@amsalugebrezgi8716
@amsalugebrezgi8716 2 жыл бұрын
ithank the journalist for asking relevant and plural questions but you donot know Yeshwas.He is happy for being chairman of the party and he will try to remain.He wants to capitalize on his ability in the amharic language. He is nor an integrit focused person.
@Barni-Tube
@Barni-Tube 2 жыл бұрын
Gazetegnaw besireat teyik enj
@jaletadaka1062
@jaletadaka1062 2 жыл бұрын
Kkk wanaw mengisti wist megibat naw yemin gimgema degimo....
@tadesseasfaw841
@tadesseasfaw841 2 жыл бұрын
ለሀገር:የሚጠቅም:እስከሆነ:ድረስ:ወረቀት:ላይ:ባሰፈሩት:አቋም:ባይስማሙም:አብሮ:መሥራቱ:ችግር:ያለው:አይመስለኝም።የእኛ:አለቀን:ያለ:መጥፎ:አስተሳስብ:በሃሳብ:የማንግባባውን:ሰውም:በሉት:ፓርቲ:እንደጠላት:ማየትና:በተገኘው:አጋጣሚ:ለማጥቃት:መሞከራችን:ነው። በአሜሪካን:ሀገር:ብዙ:ተከታይ:ያላቸው: የሪፐብሊካንና:የዲሞክራት:ፓርቲዎች: በምርጫ:ወቅት:ስድብና:ሃይለ:ቃል:የተቀላቀለበት:ዱላ:ቀረሽ:ክርክር:ያደርጋሉ። የምርጫው:ሂደት:ከተጠናቀቀ:በኋላ: ግን:አንዳንድ:የተሸናፊው:ፓርቲ:አባላት: ቁልፍ:በሆኑ:ቦታዎች:ላይ:ተመድበው: የአሸናፊውን:ፓርቲ:ፖሊሲ:ይፈፅማሉ: ያስፈፅማሉ።ስለዚህ:እኛም:ሀገር:የየትኛውም:ፓርቲ:አባል:በችሎታው:ለሀገር: ቢሰራ:ስህተቱ:ምንድነው?ጋዜጠኛው: ይህን:ችሎታህን:ሀገሪቱን:በቁሟ:የሚግጧትን:ሙሰኞች፣ሥልጣናቸውን:ተገን: አድርገው:በወገናቸው:ላይ:ፀያፍ:ድርጊት: የሚፈፅሙትን:እየጋበዝክ:ብታፋጥጥ :ምንኛ:ጥሩ:ነበር!ችግሩ:እንደነዚህ:ዕይ ነቶቹ:አደባባይ:የሚቀርቡበት:ወኔም:ሞ ራል:ስለሌላቸው:ያው:ከወንበራቸው: ሲወርዱ:ወደው:ሳይሆን:ተገደው:ለቃለ: መጠይቅ:ሳይሆን:ለፍርድ:መቅረባቸው: አይቀርም።
@gurshaa1994
@gurshaa1994 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ምን እያልክ ነው ለምን ከብልፅግና ጋር አብራችሁ ትሰራላችሁ ነው? ማንስ ቢሆን የትምህርት ሚንስትርን ፕሊሲ በዚህ አጭር ግዜ ውስጥ እንዴት ሊለውጠው ይችላል? ፕሮፌሰር ብርሀኑ ጥሩ ስራ እየሰሩ ነው በአጭርግዜ ውስጥ
@teshomeasegid9638
@teshomeasegid9638 2 жыл бұрын
ተመልከቱት ይሄን ጠያቄ ፈገግታ የለዉም ልከ እንደ አለቃ ሆኖ እሳት ጎርሶ ነዉ የሚጠይቀዉ ተልእኮዉም ቃላት አስጥሎ ለማስበላት ነዉ ሁለተኛ ለእንግዳዉ ክብር የለዉም ንግግራቼዉን አያስጨርስም ያዉ መችም የአቢይ አንጋች ስለሆነ አይኑን ያጉረጠርጣል እንደ ማስፈራራትም ይቀጣዋል ግም ለግም አብረህ አዝግም
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
1998 was election and why not work tplf , tplf un edction no why
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
i am not understand frost addis
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
dr berhanu nega is in
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
how long gonder sufferings
@teshomeasegid9638
@teshomeasegid9638 2 жыл бұрын
ሌላዉን ስለጥፋት ስለ መስራት ትጠይቃለሄ አላሰራ ያሉት አጥፊዎቹ ያንተዉ ጌቶች ናቼዉ ምን አድርግ ነዉ የምትከዉ ለምን ጌቶችህ አቅርበህ አትጠይቅም እንግዳህን አክብር
@girmagumataw934
@girmagumataw934 2 жыл бұрын
ere weha enkwan gabzut
@yitasebalemu6369
@yitasebalemu6369 2 жыл бұрын
kedada ashekabache
@samsonmekuria4290
@samsonmekuria4290 2 жыл бұрын
Wow this journalist evethough I know he is PPP but he is better than Yeshiwas and EZEMA leadership like Pathological lier Birhanu Nega. Yeshiwas is just Empty Box. Wow i thought Yeshiwas can think better than PPP Cadre. I really admired the journalist question.
@ermias6341
@ermias6341 2 жыл бұрын
Flat!!!! 😢
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
do you know 2021 century ethiopia not times
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
ethiopian gevrment frist Addis Ababa
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
ezma fall gonder why
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
adidds Ababa estate not satsfied
@abosetugnwoldetsadik786
@abosetugnwoldetsadik786 2 жыл бұрын
jegina gazetegna nehi berta....................................................
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
ezma, they're not enghsf vote
@yalekebede2575
@yalekebede2575 2 жыл бұрын
what is wrongs working someone lead
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
እራሱ ሊቀመንበሩ ምን አዘቅት ዉስጥ እንዳሉ እንኳ የሚያዉቁት ነገር የለም! አስበዉ የጀመሩትን መንገድ ይዘዉ ከመጓዝ የተጋረጠዉን እንቅፋት ተሻግሮ ለመሄድ ግን ምንም መርህ የላቸዉም! ታግደዉ በቆሙበት መፍረስን የመረጡ ናቸዉ! ለሚጠየቁት ጥያቄ እንኳ የሚመልሱት መልስ ያሳፍራል! " በዚህ ጉዳይ ላይ እንኳ እዉነት ለመናገር አልተነጋገርንበትም "🤔🤔🤔 አሳፋሪ!
@ayalewmolla728
@ayalewmolla728 2 жыл бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ የዚህ ልጅ ጋዤጠኛ “ነኝ” ማለቱ ጋዤጠኝነትንትርክ አይደለም፡፡በነገርህ ላይ ያች የተቋሚ ፓርቲወች ሰብሳቢ ኩም ነበር ያደረገችህ ወደ ኢዜም ስመጣ ግን ምንጣፋችሁን ለአቢ በመጎተት ከህዝብ ተተፍታችኋል ኦቦ የሺዋስ
@slmanbshire8513
@slmanbshire8513 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ከዕምነት ጎጠኝነት መውጣት አለብክ ማዴላ ምናምን አትበል ስለ እራስክ ነው የተጠየከው
@teferamossu8687
@teferamossu8687 2 жыл бұрын
አቶ የሸዋስ ምናለ ዝም ብትል ይሄ ሁሉ መንተፋተፍ ምን የሚሉት ነዉ
@teshometesfaye5605
@teshometesfaye5605 2 жыл бұрын
ዳዊት ሞገትኩ ብለህ የግድ አብራችሁ አትሥሩ እያልክ ነው ? ፕሮፌሰር ብርሃኑ መሥራት እያቻሉ ስለሆነ አይደል ብዙ ለውጥ የጀመሩት?
@tebeber532
@tebeber532 2 жыл бұрын
እነዚህ ጅማታሞች አሉ? ሆድ አደሮች:: ጥያቄዎችህ በጣም አሪፍ ነው:: ታዲያ እነዚህ እንደሚቃጠል ጎማ የሸተቱና መጨረሻው ዱቄት የሚህ; ለምንም ነገር አገልግሎት የሌላቸው ዝቃጮች መልስ ቢኖረው ነበር የሚገርመኝ:: መልስ ግን አንዳችም የለውም:: ሌላው ግን ለመሆኑ ሶስቱን የመንግስት ቅርንጫፎች ስታነው theory እያወራህ ነው ወይስ በአገሪቱ ውስጥ ስለሚከናወነው እየተናገርክ ነው? የነዚህን ሶስት የመንግስት አካላት የስራ ድርሻዎች በትክክል ግንዛቤው ያለህ አይመስለኝም:: ፍትህ በጠቅላይ ሚኒስተሩ ካሉት አንድ የሚኒስተር አካል ሆኖ በህግ አስፈፃሚው ጠቅልሎ ይዞት በትክክል independent የሆነ ህግ አስተርጓሚ አለማለት ጭንቅላተቢስነት ነው:: ለነገሩ ኢዜማ ጭንቅላት ሲኖራችሁ አይደል:: የመዝነው ግን አንዷለም ካንተ; ብርሃኑ ከሚባልና ግርማ ከምትባሉ እርኩሶች ጋር; ከህዝብ ጠንቆች ጋር አብሮ መስራቱ ያሳዝናል:: አሁንማ ከናንተ አንዱ ነውና የገነባውን ቅቡልነት ሁሉ ንዶታል::
@redellakedir130
@redellakedir130 2 жыл бұрын
ነፃነት መለት አልተሰተፍኩም አላለም እንዴ
@mvab3252
@mvab3252 2 жыл бұрын
ሰርቆ የተያዘን ሰው እያስፈራራ investigat ሚያደርግ አስመሰለው እኮ ጋዜጠኛው 🤦‍♂️ You need to come down brother . እጅህን ወይ እቤት ቁጭ አርገው ወይም የሰው ፊት ላይ አትጠቁም please.
@henokalem8727
@henokalem8727 2 жыл бұрын
ኢዜማ ሌላኛዉ ብል*ግና ፓርቲ መሆኑን ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያውቃል።ለዛምነዉ ኢዜማ የተባለውን ቡድን የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ የተፋዉ!!!
@seband7364
@seband7364 2 жыл бұрын
ይሄ ጋዜጠኛ የብልጽግና ቀኝ እጅ ነው ገዢው ፓርቲ አብርን እንስራ ብሎ ያስገባና ፓርቲዎቹ ላይ ከዚያ እንደዚህ ያለ ከወያኔ የባሰ አቃጣሪ ጋዜጠኛ ይልክና ሊያቃልል ይፈልጋል ብልጽግና ከወያኔ የባሰ ሸፊጠኛ ፓርቲ ነው
@ethiopiannational2351
@ethiopiannational2351 2 жыл бұрын
EZEMA is full of hypocrite.
@abdiseidhassen5311
@abdiseidhassen5311 2 жыл бұрын
the journalist =000000000000000
@bashay8350
@bashay8350 2 жыл бұрын
ይሄ ደግሞ ከየት የመጣ ጋዜጠኛ ነው ዝም ብሏ ጥያቄ በመደጋገም አዋቂ መምሰል ።ኢዜማ መንግስት አይደለም የህዝቡን ጥያቄ ሄደ ለአብይ ጠይቀው ። ለሁሉም ጥያቄ እንዲህ የሚል ትችት ይቀርባል ውያሉ የራሱን ሀሳብ ይባላል ትተቻላችሁ የሚል የደነዝ ንግግር አንተን ብሎ ጋዜጠኛ ።
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН