የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የሱዳን ቆይታ በተመለከተ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ

  Рет қаралды 5,887

Fana Television

Fana Television

17 күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 25
@Brikti
@Brikti 15 күн бұрын
እግዝያብሔር ከተኩላዎች አፍ ይጠብቅህ። 💕🙏🏾
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 15 күн бұрын
ሱዳኒች በጣም የውሀ ህዝብ ነውአምላክ ሰላም ያርግላቸው
@AlmazBelay-sf3zs
@AlmazBelay-sf3zs 15 күн бұрын
ምርጥ የኢትዬጰያ ጀግና ጊረቤት ሱዳኔን አሰታቅ መሬያችን አግዜብሔር ይከተልህ ሰዳን አምላክ ሰላም ያርጋት
@haregewinbekele8276
@haregewinbekele8276 15 күн бұрын
Well said. May God bless your efforts. We are praying for our brothers and sisters in Sudan, and we will continuously do so. Thank you for sharing this heartfelt event. Blessings.
@MukemilMohammed-ij9kj
@MukemilMohammed-ij9kj 15 күн бұрын
ምርጥ የ ኢትዮጵያ ጀግና ሳው❤❤❤️❤️
@4babyo
@4babyo 15 күн бұрын
Tayee betam ymakbreh sew nek❤
@user-jf2rc9tn9y
@user-jf2rc9tn9y 15 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tdmmessa4074
@tdmmessa4074 15 күн бұрын
የራሷ አሮባት የሰውን ታማስላለች ማለት እንደ እናንተ ዓይነቶቹ ናችሁ። የራሳቹን እልባት ብትሰጡ ቆንጆ ነው
@AtsedYimer
@AtsedYimer 15 күн бұрын
ጀግናችን ሀስቀ ስላሴ በርታ የአገር ኩራት መመኪያ
@HadraTesfamical
@HadraTesfamical 15 күн бұрын
ኢትዮጵያስ እንደዚህ መቀጠል አለባት
@HjH-u3l
@HjH-u3l 14 күн бұрын
ወይ አለማር ትንቪ እኳን ህሌና የሚባል የላችሁም መጀመሪያ ሀገራችሁን ሰላም አድርጉ ድል ለፋኖ
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 14 күн бұрын
አታልቅስ አራት ኪሎ ብለህ ጀምረኸው አደል ። ታዲያ የምን ማለቃቀስ ነው😂😂😂
@user-hz2rq3lk1x
@user-hz2rq3lk1x 15 күн бұрын
ምርጥ የምወድህ የሀገሬ ጀግና አግዜብሔር ይከተልህ ጊረቤት ሱዳንን በማስታረቅ ለሰላሟ ያደረከውን ልፋት ፈጣሪ ይርዳህ የሰላም ዋጋ የሚያውቅ ብቻ ነው መናገር የሚችለው አብችዬ በርታ
@abdelaawol9872
@abdelaawol9872 14 күн бұрын
ከአለት እንኳን የጠነከረ አቋም እና እውቀት ያለው ዲፕሎማት ክቡር ታዬ አጽቀስላሴ ። we proud of you🎉🎉🎉
@voiceofshewa2235
@voiceofshewa2235 15 күн бұрын
November 1 / 1983 የሱዳኑ ፕሬዘዳንት ጃፋር ኒመሪ በአሜሪካው ፕሬዘዳንት ሮናልድ ሬጋን ዋይት ሃውስ የእራት ግብዣ ተደርጎለት ኢትዮጵያን እና ሊቢያን እንዴት እንደሚያፈርስ የተናገረውን ንግግር እኛ ምን ግዜም መርሳት የለብንም ። ሱዳኖች ለኢትዮጵያ መፍረስ ላለፉት 60 አመታት ሲሰሩ ነው የኖሩት ። ለኤርትራ መገንጠል ዋናው የሱዳን መንግስት ነበር ። ኤኒሜሪ የሱዳን ፕሬዘዳንት በነበረበት ዘመን ሀበሾች ስደተኞች እየተገደሉ በግሬደር ነበር የሚቀበሩት። ኤኒሜሪ ኤርትራን ካስገነጠልን በኋላ ለወያኔ ድጋፍ እየሰጠን ኢትዮጵያን እናፈርሳለን እያለ በየግዜው ይፎክር ነበር ። ታዲያ እኛ ለምንድነው አሁን የምንረዳቸው ?
@user-lj2dr5hc3b
@user-lj2dr5hc3b 15 күн бұрын
የራሷ አሮባት የሰው ታማስላለች የሀገሩን ሰላም ያደፈረሰ መሪ እዛም ሄዶ ነገር ሊጠነስስ ነው መሠሪ
@yonatanmuche7333
@yonatanmuche7333 15 күн бұрын
Ye raso arobat yesew tamaslalech
@teka1528
@teka1528 15 күн бұрын
ANTE BESBES , BESBASA, BANDA! ENDANTE AYNETU AHIYA, ZERAFE , NEW YEAGER TELAT! BANDA! EGNA MENGEST ALEN!
@rastahailu7335
@rastahailu7335 15 күн бұрын
ሰው በአገሩ ሰላም ሳፈጥር በሰው ሀገር ሰላም መፍጠር ማለት ምን ማለት ነው!! እናንተን ማድመጥ እንዴት ይዘገንናል! ሆዳም ህሊና ቢስ!!!
@Icesoccerroblox7
@Icesoccerroblox7 15 күн бұрын
ቀዳዳ፡ሽማግሌ፡ከነ፡ክብርህ፡አርፈህ፡ብትቀመጥ፡ይሻላል።ለሱዳን፡ህዝብ፡ጭንቅ፡ጥብብ፡ስትሉ፡ምነው፡ለሃገራችሁ፡ህዝብ፡አቃታችሁ?????
@andinetgeletaw2110
@andinetgeletaw2110 15 күн бұрын
ጭንጋግ ድኩማን ! ቆሌጣም
@habtomkahsay8698
@habtomkahsay8698 15 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂 አገሪቱ በውግያ እየተናወጠች ሱዳን ሊያስታርቅ 😂😂😂😂 ኤረ ተወኝ ልጅ የህልም መንግስት ይዛቹ ኣገሪቱ የኣፍሪቃ የሞት ምሳሌ ሀገር ይዛቹ ኣታፍሩም
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
በሀገር ውስጥ የሚመረተው ስማርት ፖል
18:33
Fana Television
Рет қаралды 34 М.