ልጅ ማይክ ከሁላችንም በኋላ ነው የመጣው- Mabriya Matfia

  Рет қаралды 75,682

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ራፐር ነቢል መሀመድ Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 230
@newayeliana5884
@newayeliana5884 2 жыл бұрын
በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በየሚድያዉ የማንም ባለጌ በሚዘባርቅበት ዘመን እንዳተ ጭንቅላቱ የሚሰራ ሰዉ ማየት እራሱ ተስፍ ነው ወንድሜ በርታ
@Zemariam19270
@Zemariam19270 2 жыл бұрын
I do have a chance to meet this guy in 1992. He is so humble and creative. They are the first ones who started hip hop in Ethiopia.
@muvitrailer
@muvitrailer 2 жыл бұрын
ዋው ይሄን ልጅ ኣስታውሰዋለው ያኔ ሀበሻ ፌኖምናልስ በጣም ጎበዝ ራፐር ነበር
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ጠያቂው ለተጠያቂው እድል ስጥ:: አትቸኩል? ተመልሰህ ቪዲዮህን ተመልከት ::ስህተትህን ትረዳለህ:: ለሚቀጥለው ተጠያቂ? ጥሩ ጠያቂ ትሆናለህ:: ለትንሽ ሴኮንድ ዝም ብለህ አዳምጥ::
@SuperGen-gu7sj
@SuperGen-gu7sj 2 жыл бұрын
አቃጣይ ነገር ነው በእርሱ ቤት ራሱን የተሻለ አድርጎ ቆጣሪ ነው። ኪኒኔ ነገር ሆነብን እኮ!!!
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 2 жыл бұрын
ከሰይፉ ተምሮ ነዋ
@SuperGen-gu7sj
@SuperGen-gu7sj 2 жыл бұрын
@@bezawitdesalegn7507 እውነት ብለሻል ቤዛ ሁለቱም ለዛቢስነታቸው ሲበዛ ያመሳስላቸዋል😅
@fishaba7862
@fishaba7862 2 жыл бұрын
በነኪኒኔ ለምዶበት ነው አትፍረዱበት
@harnety4944
@harnety4944 2 жыл бұрын
ነቢል መሓመድ በጣም የሚገርም ትልቅ አቅም ያለው አስተዋይ ቀና አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው። የተለያዩ ቆንቋዎች ይችላል። ያነባል : ጥሩ የ IT ችሎታ አለው። ስልጡን ነው። በርታ በርታ ኖባ።
@yonasmekonnen1171
@yonasmekonnen1171 2 жыл бұрын
ላፒሶ ዛሬ ተበላሽ ልታሰበይው ስትይ አሰበላሽ ልጁ በጣም አስተዋይ ነው 😂😂😂
@abeleshetu2058
@abeleshetu2058 2 жыл бұрын
ሳምቮድ የመስከረለት ልጁ ደስ ይላል፣ጠያቂዉ ዛሬ ትንሽ ወረድክ፣ስነስረአት ቢኖርህ እስኪ ለልጁ አየር ስጠዉ ብዙነገር ሊያስተምር ይችላል
@ephrembekele2852
@ephrembekele2852 2 жыл бұрын
Lapis is so arrogant obviously Dedeb new eko
@Alexander-qx7zm
@Alexander-qx7zm 2 жыл бұрын
ላጲስ ዛሬ ገና ብስልና አስተዋይ ሙዚቀኛ አቀረብክ እናመሰግናለን። ልጁ ያለው ጥልቅ እውቀት ገራሚ ነው!!!
@johnniemengistu
@johnniemengistu 2 жыл бұрын
ልጁ ገራሚ ነው 90s በጣም ፌመስን ነበሩ ትምህርት ቤታችን ይመጡ ነበር የነገው ሰው እና በአጭሩ የመጀመሪያዎቹ የማቃቸው Abc ጋር እና ይሄ ልጁ ያወራህ ሁሉ እውነት ነው ቴዲዮ 1999 በዘጠኘ አመቱ ነው ከተከታታይን ወደ Art የገባው 💯
@elshadaygelaye3775
@elshadaygelaye3775 2 жыл бұрын
The way he expresses things is so impressive. Respect👌
@Iamexalted
@Iamexalted 2 жыл бұрын
Yes i was about to say this.
@ephrembekele2852
@ephrembekele2852 2 жыл бұрын
But the interviewer was so arrogant
@nehimiyatesfaye3891
@nehimiyatesfaye3891 2 жыл бұрын
Look the way he's taking OG is the best...
@ekram0007
@ekram0007 2 жыл бұрын
እንደ 90ስ ልጅነቴ እመሰክራለሁ የመጀመሪያው ራፐ ግሩፕ ማድ ቦይስ ነበሩ እነ ሳም ቯድ ሆሊውድ ጋዜጣን ሲያነብ ላደገ ትውልድ ይሄ የማያከራክር ሃቅ ነው።
@abrahammrg2332
@abrahammrg2332 2 жыл бұрын
ራይት የሚባል ጋዜጣም ነበር መሰለኝ እህቴ
@lijephrem7647
@lijephrem7647 2 жыл бұрын
He has amazing personality❤️❤️❤️❤️
@mahishosaid3076
@mahishosaid3076 2 жыл бұрын
Yes he's the best eastern African artist
@tmarcel1594
@tmarcel1594 2 жыл бұрын
He is one of my few Ethiopian favorite rappers. Good to see you Nobel Hope you will continue where you left.
@Iamexalted
@Iamexalted 2 жыл бұрын
He can express things so perfectly. Wish you best !
@amanuelgebre4810
@amanuelgebre4810 2 жыл бұрын
Respect to him
@mamendseid3413
@mamendseid3413 2 жыл бұрын
Noba the legend good to have you back
@SuperGen-gu7sj
@SuperGen-gu7sj 2 жыл бұрын
እውነትም ላጲስ!!! ምን አለበት ጥልቅ ጥልቅ ባትል??? እያዳመጥክ ጠይቅ እንጅ????
@dudukh6396
@dudukh6396 2 жыл бұрын
ላፒስ ነኝ ነው ያልከው ከመንደር ውጣ የመንደር ጨዋታ ውጣ ሰው ለማክበር ሞክር arts ቆጣ በሉት
@ermiasamelga2510
@ermiasamelga2510 2 жыл бұрын
Television lay meto Hager midru eyayew MINAMINTEWIN yifetefital at least leGuestochu enkuan edil aysetim maferya
@Amanu122
@Amanu122 2 жыл бұрын
the quick ness of the journalist calmed by nobel ,come on lapis aregagaw enji lijun atadfew
@carmanline8011
@carmanline8011 2 жыл бұрын
He has good wisdom,..I like it
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ላፒስ ከልጁ ጋራ እኩያ ትመስላለክ ህፃን ህፃን አትጫወት
@rahelmere5937
@rahelmere5937 2 жыл бұрын
Noba እንኳን ህልምህን አሳካህ እኔ ምስክርህ ነኝ ብዙ ነገር አውርተናል ከ 10 አመት በፊት ታስታውሳለህ ራሄል ነኝ ደስ ብሎኛል ጎበዝ።
@tutiyir1916
@tutiyir1916 2 жыл бұрын
omg .....ሪች 🤔🤔🤔🤔 ትዝ አትይኝም sorry
@tsinatkonjo6037
@tsinatkonjo6037 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@fikirm2162
@fikirm2162 2 жыл бұрын
@@tutiyir1916 keleb new yesakut
@Wyeyt
@Wyeyt 2 жыл бұрын
He is so outstanding 👍
@universal9716
@universal9716 2 жыл бұрын
ኖብል ብሩህ አዕምሮ ያለው መሆኑ ከንግግሮቹ መገንዘብ ይቻላል ራፕ ሲያደር deep voice ያለውና ከፍተኛ ኢነርጂ አለው ከቱፓክ ራፕ አደራረግ ይቀራረባል እናመሰግናለን ኖብል ብዙ ስራ እንጠብቃለን
@user-sg3qh9tu2r
@user-sg3qh9tu2r 2 жыл бұрын
ሌጲስ በጣም እሚዬስጠላው በሃሪህ አንተ ብቻ አራዳ የሆንክ ይመስልሃል ለተጠያቂዎቹ ክብር እሚባል የለህም ለዛ ነው እሚደብረኝ ፕሮግራምህን ማየት ልጁ ግን ምርጥ ነው አስተዋይ ነው
@biniamnega5294
@biniamnega5294 2 жыл бұрын
Lapis act like professional and have respect for ur guest.
@tikurgisela6481
@tikurgisela6481 2 жыл бұрын
He is matured ጋዜጠኛው ግን እንጭጭ ነገር ነህ
@Guzz-Man
@Guzz-Man 2 жыл бұрын
ጠያቂ ምን አባቱ አትንቀዝቀዝ, let your gust finish and you ask
@berekettekle9513
@berekettekle9513 2 жыл бұрын
Your smile sir is spectacular!!
@hambayledijkhu4526
@hambayledijkhu4526 Жыл бұрын
Wow Amazing history
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 2 жыл бұрын
He's a cool man thanks
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
Whoever started rap in Ethiopia, Lij Michael is the one that perfected it and made it much more popular. He's the king of Ethio rap.
@abebeeshetie8170
@abebeeshetie8170 2 жыл бұрын
ቴድዮ
@mahir9599
@mahir9599 2 жыл бұрын
I don't like Rap music um not wetete
@c.p.g
@c.p.g 2 жыл бұрын
Kenesu Hulu ye ahunu drill generation eyebeletwachew nw yawum underground honew
@loll8214
@loll8214 2 ай бұрын
የለለ ነው በጣም ራፖ ቀጥሉበት ያምራል አጪሯ አቃት አለሁ
@iscofe3968
@iscofe3968 2 жыл бұрын
I love this guy, he is humble and very rationale. You should correct the title
@kristyworku
@kristyworku 2 жыл бұрын
በርታ ስራዎችክ እየጠበቅን ነው አፍጥነው በነገራችን ላይ የልጅ ሚካኤልን ስራዎች እጅግ በጣም ነው ምወድለት!
@omermustefa8115
@omermustefa8115 2 жыл бұрын
You are so Natural humble
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 2 жыл бұрын
Please I can't wait to help you and expect your album 🙏
@Godisgoooooooood
@Godisgoooooooood Жыл бұрын
This guy is humble
@muvitrailer
@muvitrailer 2 жыл бұрын
Noble the Legend!
@michaelg9664
@michaelg9664 2 жыл бұрын
ይርማል! በርታ! እኛ ነው የጀመርነው እያሉ የሚራኮቱት ጭራሽ በወቅቱ ያልነበሩ ሰዎች መሆናቸው ደግሞ ይበልጥ ይደንቃል!
@chrisxo547
@chrisxo547 2 жыл бұрын
He is real OG
@yabtony4730
@yabtony4730 2 жыл бұрын
Respect👏
@Gee-25-
@Gee-25- 2 жыл бұрын
Good guy!
@universal9716
@universal9716 2 жыл бұрын
Being rapper is being best story teller i hope noble will do it best so best because of his different experience
@ethiotimes1359
@ethiotimes1359 2 жыл бұрын
ልጅ ሚካኤል ያለው 'እኛ ጀምረነው HipHop በአማርኛ' which is true other than that what the guy said is true(the group used to sing in english). Habesha phenomenon was famous by the teenagers.
@yoni4k
@yoni4k 2 жыл бұрын
ልጅ ሚካኤል አልጀመረውም ከእሱ በፊት 1993/2001 የወጣ ሙሉ አማርኛ ራኘ አልበም አለ !
@muvitrailer
@muvitrailer 2 жыл бұрын
Habesha phenomenon actually had a few amharic rap in their album, I was close to them.
@rasrif1978
@rasrif1978 2 жыл бұрын
ተው ተው ተው ተው አንተ ደግሞ። ያንተ ልጅ ሚካኤል ከንቅሳት ውጪ እንግሊዘኛ ዝፈን ብትለው እኮ ወፍ የለም!!
@universal9716
@universal9716 2 жыл бұрын
ቤላ ቤላ ከረሜላ እያለ ሳምቮድ ራጵ ሲያደርግ እንግሊዘኛ መስሎህ ነበር ማለት ነው?
@omermustefa8115
@omermustefa8115 2 жыл бұрын
@@universal9716 lol
@johnniemengistu
@johnniemengistu 2 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ይመችሽ ማብሪያ ማጥፊያ ቶክ ሾው እንዲህ ነው
@terminosa.6061
@terminosa.6061 2 жыл бұрын
Omg......the interviewer is a pain in the ass. Why do you interrupt the guy every now and then????? We are here to listen the guy's interesting past....not your boring jokes and low life oppinions.
@ermiasamelga2510
@ermiasamelga2510 2 жыл бұрын
Thank you for serious explanation, he made me mad all the tiiiiiiiime
@ismaelyasin6013
@ismaelyasin6013 2 жыл бұрын
😎😎😎☑️the legend welcome back
@EthioGebeya8
@EthioGebeya8 2 жыл бұрын
አሪፍ ልጅ ነው 👍 እኔ ጋር ደግሞ ኢትዮጵያዊው ማይክል ጃክሰንን ታገኙታላቹ 😉 ይመቻቹ
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
Noba we love u . Come on 💪💪💪💪💪💪
@mamesha6637
@mamesha6637 2 жыл бұрын
nobel btm kum ngergha lij nek im #1 ur fan bro keep going enkuwan adersh wondeme
@seyfkehantube2330
@seyfkehantube2330 2 жыл бұрын
ማብሪያ ማጥፊያ አስታዉሳታለሁ ልጅእያለሁ አላለም
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
ጠያቂው፡እንከፍ
@fetsummekonnen4804
@fetsummekonnen4804 2 жыл бұрын
True story 100%
@djjopethiopia
@djjopethiopia 2 жыл бұрын
I remember him 😉🧐 Big up
@gangsterbang2805
@gangsterbang2805 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥The Legend
@sportnewsd
@sportnewsd 2 жыл бұрын
Legend! 🔥
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 2 жыл бұрын
i like this Guy leza alew betam
@eliasalemu8269
@eliasalemu8269 2 жыл бұрын
ደስ የሚል እንግዳ 👏👏👏👏 አረ ምክረ ግን ደና ነው በጣም አውቀዋለሁ
@DjEledire1206
@DjEledire1206 2 жыл бұрын
Noble well come back
@hailuhp7228
@hailuhp7228 2 жыл бұрын
Real.OG
@relaxwhereveryouare7242
@relaxwhereveryouare7242 2 жыл бұрын
🤝🤝🤝respected!
@user-ui5em4iz8p
@user-ui5em4iz8p 2 жыл бұрын
አሪፍ ልጅ ነው በርታ አይዞህ ላጲስዬ ግን ይመችህ ሙድ እና ብር ያዝ እኛም በኮመንትና በላይክ አብረንህ ነው
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 2 жыл бұрын
Lijju bettam cool 😎 👌 👍 new .Lapiss gin menderea negeri new
@cherinalouhte6317
@cherinalouhte6317 Жыл бұрын
Noble we are waiting for your new song
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
the best you ever did. i love it. whatsuppppppppppppppp
@markaawiofficialchannel
@markaawiofficialchannel 2 жыл бұрын
ሰላም እልሃለሁ ውድ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@lijnato7980
@lijnato7980 2 жыл бұрын
Welcome bro ❤🙏🙌
@abeltefera4775
@abeltefera4775 2 жыл бұрын
legend
@Hkkkkkkk123
@Hkkkkkkk123 2 жыл бұрын
Ok
@yaredalemayehu2629
@yaredalemayehu2629 2 жыл бұрын
ከነ ስም ፎርድ ጋር የአዲስ ከተማ ተማሪ እያሉ በ1994 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ካራ ቆሬ ሩታ ባር ፓሪ አዘጋጅተው ራፕ ሲያረግ አቀዋለው እና ላጲስ ልክ ነህ ከሱ በፊት የማውቀው ራፐር የለም
@habeshatutorial4496
@habeshatutorial4496 2 жыл бұрын
What matter is not who started it but who does it better
@whynot-di1zv
@whynot-di1zv 2 жыл бұрын
Lamajamriy
@LA-ez4vq
@LA-ez4vq 2 жыл бұрын
ሶማለኛ ዘፈኑ በጣም ይመቸኛል
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
Eski semun betekekeli ngrugne ladametwe Or Link
@wuhibsherif3531
@wuhibsherif3531 2 жыл бұрын
Link please
@muvitrailer
@muvitrailer 2 жыл бұрын
@@mercygreat887 Noble Mohammed Toolmoon
@youcandoit5248
@youcandoit5248 2 жыл бұрын
Arif sew new
@sisay7
@sisay7 2 жыл бұрын
ላጲስ ምን ያቅበጠብጥሃል ልጁን አላስጨርስ አልከው። እርሱ በቅደምተከተል ታሪኩን ሲነግር አንተ flow ማደፍረስ ምንድነው ?
@mahir9599
@mahir9599 2 жыл бұрын
He is not professional wetete new
@evaherbal-1799
@evaherbal-1799 2 жыл бұрын
በጣም😊😊😊
@biniamalemu5725
@biniamalemu5725 2 жыл бұрын
OG
@sam846
@sam846 2 жыл бұрын
የመጀመሪያ ራፐርስ የሚመሥሉኝ ጋሞ ነበሩ አሁን ከነባ ለመረዳት የቻልኩት ነገር ቢኖር ቀደምት ራፐር ነባ መሆኑ ነው የሚገርም ሜሎዲ የሚገርም voiceየሚገርም የመድረክ አያያዝ ችሎታህን ይዘህ ነው የጠፋሃው
@nahovseyu1229
@nahovseyu1229 2 жыл бұрын
ላፒስ ክብርህን ጠብቅ ምንድነው ሰው ማባላት ነው የያዝከው ሚዲያውን ተጠቅመህ ..?! ማን አወዳዳሪ አደረገህ ሰው በሰራው ስራ ሊመሰገን ይገባል ከጠራህ አመስግን ከስራው ከራቁ እንዲሰሩ አድርግ አበቃ በቃ የምን ወዲህ ወዲያ ማለት ነው ሁሉም በግዜው በሰራው ስራ ተከብሮ ተወዶ ያልፋል በጣም በሚገርም ሁኔታ ከግዜው ጋ አሁን ልጅ ማይክ አንደኛ ነው አለቀ ጮማ ራስ ሁሏ
@nesiruassegid4787
@nesiruassegid4787 2 жыл бұрын
Dude please dont intrupt your guests ,its so unprofessional .
@me_212
@me_212 2 жыл бұрын
Gobez
@brakmkar1506
@brakmkar1506 2 жыл бұрын
Which Seifu
@eliasadhana9158
@eliasadhana9158 2 жыл бұрын
Ezi chanal lay yedekemu yedekemu new mimetut
@bluecloud5645
@bluecloud5645 2 жыл бұрын
what about Pamfalon ?
@sefertube9671
@sefertube9671 2 жыл бұрын
Lapis salameseginih alalifim Berta konjo program
@mamendseid3413
@mamendseid3413 2 жыл бұрын
@12:35 jini junfula :)
@muvitrailer
@muvitrailer 2 жыл бұрын
😄😃
@qadmwepamflonqadmwepamflon8985
@qadmwepamflonqadmwepamflon8985 2 жыл бұрын
ከቻልክ በናትክ ላፒስ pamflon አቅርብልን እና የትዮጲያ የመጀመርያው ረፐር መን እንደሆነ ይንገርክል😢 እሱ ደሞ ከነሳንቦርጅ አንደሚበለጥ ያሰየሀል😊
@qadmwepamflonqadmwepamflon8985
@qadmwepamflonqadmwepamflon8985 2 жыл бұрын
ትክክል❤❤🎉🎉
@yedani5574
@yedani5574 2 жыл бұрын
i advice you first open u tube page for creating 💰 & update your self then Do your ኮንሰርት for a Marketing style short & combination
@adugenet1114
@adugenet1114 2 жыл бұрын
respect brother
@ethio13entertainment
@ethio13entertainment 2 жыл бұрын
ዋው he we come ....welcome. ብያለው ..ላጲስ አንድ ሰው ካገኘከው ልጠቁምክ best raper in adiss ቢሊየስ / እያሱ ይባላል/ tedy yo ብጠይቀው ያገናኝካል 1995 _2003 ይፍሩት ነብር እነ ..........|????/
@binizmelekot2911
@binizmelekot2911 2 жыл бұрын
Dear interviewer: How can you possibly ask if there is still HIV? You are acting very immaturely. The joke you made about HIV was very embarrassing and should not have been made on such media. You are a grown a** man. Don't act like a little kid. HIV is killing your generation silently wake up and inform yourself. You should invite health professionals and make a show about the danger of HIV. Do shows that sever a generation! Side note: Let your guests complete their thoughts. (1) You are interrupting your guests too much. Ask a question and give them time to finish their thoughts. (2) You don't have to ማጀብ when they're speaking. I don't feel like I heard what the guest wanted to say, becuse you kept interrupting.
@tsbrodemnet5024
@tsbrodemnet5024 2 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርህ
@korea6608
@korea6608 2 жыл бұрын
Tru lij nw sreatu minam.
@brakmkar1506
@brakmkar1506 2 жыл бұрын
Lapiso byhon ngr busy honk nw ende wde show mitimetawo Er Please yistekakl commentm beztual wekesawu ena astekakl mirt argeh tzgaj
@shemelismengistu9414
@shemelismengistu9414 2 жыл бұрын
Please I want to see 👀 you on big show
@aminofita2160
@aminofita2160 2 жыл бұрын
Ewunet new 1gna nbarachu Ahunim Endamesakalish aliteraterm
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ልጅ ሚካኤል እና ቴዲ ዮ ተደበቁ😂
@sabahn2749
@sabahn2749 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ismaelyasin6013
@ismaelyasin6013 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@DararAsfawossenOfficial
@DararAsfawossenOfficial 2 жыл бұрын
🤭
@kokikokiki5945
@kokikokiki5945 2 жыл бұрын
ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ፡እኔነኝ፡እኔነኝ፡አለችልጅታ
@kassaye530
@kassaye530 2 жыл бұрын
0:40that was disturbing!!
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 102 МЛН
ሳሚ ካሳ (ሳምቮድ) - Samvod  Part 1 | Seifu on EBS
32:55
Seifu ON EBS
Рет қаралды 16 М.
Memehir Girma Wondimu VCD 27 D
26:57
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 372 М.
ስለ በጋሻው ፕሮቴስታንቶች ምን አሉ?
37:12
Orthodox 24-ኦርቶዶክስ 24
Рет қаралды 2,2 М.
አሁን ገና ልጅ ነኝ -Mabriya Matfia @ArtsTvWorld
44:49
Arts Tv World
Рет қаралды 87 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 704 М.
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 672 М.
Ozoda - JAVOHIR ( Official Music Video )
6:37
Ozoda
Рет қаралды 11 МЛН
Sardor Tairov - Sen meni yeding (Official Music Video)
5:02
Sardor Tairov Official
Рет қаралды 4 МЛН