ሳንቾ ታናሞ ቷሻሞ ትርጉም አለው እንዴ ? Mabriya Matfiya 07 |ማብሪያ ማጥፊያ 07

  Рет қаралды 49,490

Arts Tv World

Arts Tv World

3 жыл бұрын

ሳንቾ ታናሞ ቷሻሞ ትርጉም አለው እንዴ ? Mabriya Matfiya 07 |ማብሪያ ማጥፊያ 07
#6121MA #MabriyaMatfiya
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2020 Arts Tv World

Пікірлер: 59
@rodabaye3700
@rodabaye3700 3 жыл бұрын
ሳንቾን ለመጀመሪያ ግዜ ቃለምልልስ ሰማሁኝ። ስርአቱ ደስ ይላል። ተባረክ. ላጲስ አንደኛ
@Wondistudio
@Wondistudio 2 жыл бұрын
ሰይፉ ላይ ከነዳንሱ አምልጦህ ነዋ !!
@ThugLife-sg1tz
@ThugLife-sg1tz 2 жыл бұрын
እንድዚህ አልጠብኩህም ደሰ የሚል ሰነ ምግባር ነው ያለህ በርታ አይዞህ። 🙏🏾🙏🏾🙏🏾እናመሰግናለን።
@Moonlight-sd8qx
@Moonlight-sd8qx 3 жыл бұрын
ሳንቾዬ የኔ መልካም ስርአትህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ ልዩ ነህ ተባረክ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ::❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️🙏🏼❤️
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 2 жыл бұрын
በጣም የምወደው ጨዋ ሠው
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
ሳንቾዬ ያሰብከውን ሁሉ ልኡልእግዚአብሄር ያሳካልህ🙏
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
ሰው እንደዚ ያመሰግናል ማነው ያ ኪኒኔ ደሞ ያለኔ ሰው የለም ይላል 🤣🤣🤣🤣 ሳንቾዬ በጣም እወድሀለሁ❤️👍👍👍👍
@kidusfita6539
@kidusfita6539 3 жыл бұрын
Men taragiwaleshe abatee kinin alewatem masalegh
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
ጎበዝ ስርአትህ ይበቃል👍👍👍👍
@lilalove7282
@lilalove7282 3 жыл бұрын
እየልጅ ከሚዳንስ ሲያወራ ደስ ይላል ስርአቱ
@dawitnegash7635
@dawitnegash7635 3 жыл бұрын
ላጲሧ የ አርድዬ ልጅ ትቻመኛለህ 👆👆👆👊
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 3 жыл бұрын
ስነስረአትክን ሳላደንቅ አላልፍም ሳንች
@desstadessta
@desstadessta 2 жыл бұрын
ሳንቾዬ በርታ! የምንሰድብህ( mock on you)እኮ እንድትበረታ ነው፡፡
@jossydj1115
@jossydj1115 2 жыл бұрын
ሳንቾዬ ዬኔ ልጅ አድናቂህነኝ በጣም ነው የምወድህ አንድ ቀን ኤድናሞል አግቼህ ልመርቅህና ልተዋወቅህ በቶሎ ፈጥነህ ወጥተህ ራክብኝ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@salemzerihun227
@salemzerihun227 3 жыл бұрын
ካሁን በኋላ ሳንቾን አንድ ሰው እንዳያወራብኝ በቃ። ካላስ
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
የባላገሩ አይደል ዳኛወችን አቅርቦልን በተረፈ ፕሮግራሙ ጥሩ ነው!!!
@gayagayo477
@gayagayo477 2 жыл бұрын
ሳንችየ ፈቅረ ❤❤❤
@hizkiasmengesha6909
@hizkiasmengesha6909 2 жыл бұрын
Bravo!! Go on.Don't afraid. Be your own artist, follow your path and always be confident in what you’re doing.I appreciate your dancing style go on.
@heniheni7495
@heniheni7495 3 жыл бұрын
ጠያቂው ደስ ይላል አራዳ
@bekesound6202
@bekesound6202 3 жыл бұрын
አዳሜ ቂጥሽን እስኪያልብሽ ድረስ በሳንቾ ዘፈን ጨፍረሽ! ሳንቾን መተቸት ክላሽ አያረግም?
@abenezerhailu161
@abenezerhailu161 3 жыл бұрын
ayaregem ahunem entechewlen meknyatum selechefernbet lek new malet adelem bemanakew kuankuam eko enchefralen lenegeru yesanchonem anakewum hahaahaahaa
@mikiyasmeles1964
@mikiyasmeles1964 2 жыл бұрын
He has a good behavior 🥰
@hayatwusie1293
@hayatwusie1293 3 жыл бұрын
ሳንቾስወድህበተለይፍዮናዬንስወድልህጤናይስጥህ
@neba.g
@neba.g 3 жыл бұрын
👏👏👏👏 i like the show. Good job lapis
@malinakebede3275
@malinakebede3275 3 жыл бұрын
ላፒስ ጃሉድን አቅርብልን
@geteyewaltie9533
@geteyewaltie9533 2 жыл бұрын
የራሄል ገቱ ወንድም ነው....በድምፅ?
@user-xyAb7
@user-xyAb7 3 жыл бұрын
ጋሼ ኦህ 🥺...ጨዋነቱ ገራሚ ነው በርታ man👍
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
We love you too❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍👍👍👍
@vivaviva4164
@vivaviva4164 2 жыл бұрын
Egziyabeher yebarkeh chewa neh
@user-pp4lp3cx5s
@user-pp4lp3cx5s 3 жыл бұрын
ሰውን ማክበር ትልቅነትህን ያሳያል አለ እጂ ኪኒኔ ብሎ ዘፍኑ እራሱን እንደ እንደ ተራራ የሰቀለ አመዳም
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 3 жыл бұрын
ዲኪ ዲዲዲ ሙዚቃ ከሆነ በቅርቡ የእኔንም ፒፓ ⶨⷐቘᎀኇⶓ የሚል ነጠላ ዘፈን ጠብቁ😂😂
@rahelsisay5807
@rahelsisay5807 2 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🤣🤣🤣
@alanalan8415
@alanalan8415 2 жыл бұрын
Sanchi wuudd naw demo tsegurhk Betam eedawalhu
@abdumesu1964
@abdumesu1964 3 жыл бұрын
ለምንድነው ግን ላጲስ የተባልከው? ስነስረእትህ ደስ ይላል ዛሬ ደግሞ ሽክ ብለሃል ጫማህ ያምራል ለእንግዶችህ, ያለህ ክብር ደስ ይላል በዚው ቀጥል.በናትህ አርቲስት ዳዊት መለስ የት እንዳለ አላውቅም ለማግኝት ቀላል ከሆነ እሱን ወይም አብነት አጉናፍር አቅርብልን ከተቻለ ነው አመሰግናለሁ.
@TK_1448
@TK_1448 3 жыл бұрын
Ferdobhal yehene ayete meme meseratachew aykerem chalew 😉
@hikmaseid1093
@hikmaseid1093 3 жыл бұрын
Edela warkn ena ,sagan yeftarn gabezeln
@solomonshiferaw9804
@solomonshiferaw9804 3 жыл бұрын
Tanamo kashamo min malet new? Esun lay adel ende yafetetkut..
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ግን ላጺስ ጥያቄሽ ይመቸኛል
@rasitilebego8826
@rasitilebego8826 3 жыл бұрын
Why u don’t ask him how much money he got in bank, The way u ask jalud??
@abenezerhailu161
@abenezerhailu161 3 жыл бұрын
teedy afron beneleh tametawaleh ? wogegha
@user-mf7hf1eu5u
@user-mf7hf1eu5u 3 жыл бұрын
እባክህ ተወዳጁን ቴዲን አቅርብልን
@user-pv5ic1qd5k
@user-pv5ic1qd5k 3 жыл бұрын
ሳንቾ ፀጉር መሰራት ሲያምርበት
@bettyabuta1682
@bettyabuta1682 3 жыл бұрын
ቀሚስ ቢለብስ ደሞ የበለጠ ቆንጅዬ ወንዳገረድ ይሆን ነበር
@mamytube6027
@mamytube6027 2 жыл бұрын
5 second gabzeh music gabezku tlalh
@hakehakunhakehakun2642
@hakehakunhakehakun2642 3 жыл бұрын
ምን አይነት ውሽልሽል ነህ አቅራቢው አስቦ የሰራውን ሮፍናንን ስትተች ውለህ ይሄንን ማዜም ጀመርክ ትለዋለህ ታባብላለህ ሂስ የሚሰጡ ሰዎች ሂስ ስለሚሰጡት ነገር ማወቅ አለባቸው ሲባል ለዚህ ነው ፊልም ካስት አላረጉኝም ብለህ ፊልምን በአርእስት ትተቻለህ የፊልም ርእሱ ካስጨነቀህ እና ይህን ያህል ካስወራህ ቲያትር ስትማር ምንድን ነው ያስተማሩህ ስለታሪክ ወይስ ስለ ርእስ ?የገባኝ ነገር ቢኖር ስለማትችል ነው ካስት ያላረጉህ እና አውቃለሁ አውቃለሁ ታበዛለህ ከገባህ ደግመህ ደግመህ አንብበው የቲቪው ማነጅመንቶች ደግሞ አርት ብለው ሰይመው እንደዚህ አይነት ቁንጥር እውቀት ያላቸውን ስለሚያወሩት ነገር ምክር ብትሰጡዋቸው ጥሩ ነው።
@pandislsupandi9010
@pandislsupandi9010 3 жыл бұрын
እረፊልምሰሪነህእዴመሆንአለበተሰውአተናቂ የኢትጵያፊልም ይተውቀነውየሙትነው እሱእደለውነው ሰራሰሩአተሸረሙጡ
@denebittube2656
@denebittube2656 3 жыл бұрын
Sanchoya gn lena gobaz nk
@henokaddisu5360
@henokaddisu5360 3 жыл бұрын
ላጺስ ጃሉድን አቅርበህ ከዛ ደግሞ ተጨማለክ ፕሮግራሙ ን ተጫወትክበት
@denebittube2656
@denebittube2656 3 жыл бұрын
Biruk mamaya akerbaw
@asud9852
@asud9852 3 жыл бұрын
burikn gabzln (kene beelay)
@markolipsyncs8762
@markolipsyncs8762 3 жыл бұрын
አይ ሣንቾ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@jerryarsenal9248
@jerryarsenal9248 3 жыл бұрын
ታናሞ ታሻሞ 😃😃😃😃 አርፈ ደንስ ሙዚቃው በፈጠረክ ተወው ሆ ።ጥበብን አስገድደክ ደፈርካት😂😂😂😂
@user-qv4ow1zu4l
@user-qv4ow1zu4l 3 жыл бұрын
Weyena lapis bedemteh awekuh
@lominatplc3860
@lominatplc3860 3 жыл бұрын
Enko eskzare temhrt embkalen gldo aleln sebal keld meslon nbr hahahahahahahahahaha
@cherkosgebremeskel7614
@cherkosgebremeskel7614 3 жыл бұрын
Kalab kinfe akrblj
@mikbunya2522
@mikbunya2522 3 жыл бұрын
geti anleyen akrbelegn ere yezarawn matfiawn nekechewalew
@mohamedseid4995
@mohamedseid4995 3 жыл бұрын
አሁን ይሄ ዘፋኝ ነው ስንት ዘፋኝ ባየንበት ዳንሰኛ ነው በዳንሱ ይቀጥል ኳሻሞ ታናሞ አይበለን
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 5 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 15 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН