No video

"ጀነራል መርዕድ ንጉሴ የእርስ በእርስ ጦርነት ይቃወሙ ነበር" ኤፍሬም መርዕድ ንጉሴ |መጽሐፈ ጨዋታ ምዕራፍ ሁለት

  Рет қаралды 7,464

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

"ጀነራል መርዕድ ንጉሴ የእርስ በእርስ ጦርነት ይቃወሙ ነበር" ኤፍሬም መርዕድ ንጉሴ |መጽሐፈ ጨዋታ ምዕራፍ ሁለት #asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ ።እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየታችሁን አካፍሉን፡፡ ላይክ፣ ሼር፣ ሰብስክራይብ አድርጉን፤ በተቀመጡት ማህበራዊ ገፆችም ተከተሉን፡፡ እናመሰግናለን፡፡
Facebook - / ashammedia
KZfaq. - / @ashamtube
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Пікірлер: 21
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 7 ай бұрын
የሀገር ባለውለታዎችን እንዲህ ተፅፈው በመስማት ደስ የሚል ነገር ምን አለ። የአባቱ ንብረት እንዲሆ አርገህ ማስቀመጠህ እውነትም ልጅ...!! ነህ አንተ አባትህ አልሞቱም!!! እጅግ በጣም ደስ ይል ሎሬት ፀጋዬን ስላየን🙏💚💛❤
@yeyuhudaanbess119
@yeyuhudaanbess119 7 ай бұрын
መጽሃፉን አንብቤዋለሁ የአንድ ሰዉ ታሪክ ሳይሆን የአገር ታሪክ ስለሆነ ሁሉም ሰዉ እንዲያነበው እጋብዛለሁ ይሄንን ታሪክ የፃፉ ልጆቻቸውን ጌታ ይባርካቸው
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 ай бұрын
በዘመኔ ሁሉ የሚቆጩኝ የኢትዮጵያ ጄነራሎች ደርግ በግፍ የገደላቸው የዕውቀት ባህር የሆኑ መኮንንኖች መንግስቱ ስልጣኑን ለማርዘም ሲል !!ፈጃቸው ዘመን የማይተካቸው ጀግኖች ረገፉ! ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ😢 እንኳን ልጃቸውን አየን ሌሎቻችሁም ብቅ በሉ ፡ ለአባቶቻችሁ ውለታ ትልቅ ክብር አለን ኢትዮጵያ አትረሳችሁም !
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 7 ай бұрын
ልጃቸው ጥሩ ተናጋሪ እና አንደበተ ርትሁ ነው።
@akliluwoldher1221
@akliluwoldher1221 Ай бұрын
ራሱን ከሚያጠፋ አውሮኘላኑን ቢያስመታ , ምርጥ ውሳኔ ነበር
@likukebede8440
@likukebede8440 7 ай бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ጀግኖችዋን የበላች ኃገር በአለም ላይ አልታየም😅😅😅
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 ай бұрын
አብዮት ልጇን ትበላለች ብሎ በላቸው!!!
@tesfayebulto4505
@tesfayebulto4505 7 ай бұрын
በጄናራል መርድ ንጉሤና ጄኔራል ደምሴ ቡልቶ ልጆች ለንባብ የበቁት መጻህፍት ፣ ልጅ ወልዶ፣ በሥነምግባር የማሳደግና የማስተማር ታላቅ የሕይወት ተግባር ብድር መላሽ ውጤት ማሳያ ናቸው። ክዚሁ ጋር አያይዤ፣ ውድ ኤፍሬምንና ይህን የሀገራችንን ባለውለታዎች ፤ የቀድሞ ጦር አበላት ለህገር ክብር ሲሉ የከፈሉትን የሕይወት መስዋእትነት ለታርክ የሚያቆይ ቪድዮ ላቀነባበረው ጋዜጣኛ ያለኝን አድናቆት መግለፅ እወዳለሁ።
@tesfayedula852
@tesfayedula852 7 ай бұрын
ወንድሜ እንኳን በህይወት አየሁህ ላቀ አድገህ ትቤት አንድ ክፍል ተምረናል 1966 አካባቢ ይመስለኛል እንኳን ለዚህ አበቃህ
@Bio650
@Bio650 7 ай бұрын
ጀነራል መርዕድ ባንድ ወቅት ለተሰበሰብነው ኦፊሰሮች ውጊያው የእርስ በእር ስለሆነ አሸናፊ አይኖረውም ነገር ግን በጋብቻ አዲስ ትውልድ ፈጥረን ጦርነቱን ማስቆም ይቻል ነበር ያሉት ሀቅ ነበር
@tsehayeshmerib3230
@tsehayeshmerib3230 7 ай бұрын
Ye Eritrea Amatsian alneberum,esachew tigil new yargu yeneberu, abatih min liserah wedi Eritrea metah mejemeria
@dawitbogale
@dawitbogale 7 ай бұрын
Thank you! for shairing brother Ephram . Abby from Almazya madda
@tilayegirma4577
@tilayegirma4577 7 ай бұрын
አንድ ትልቅ የሀገር ባለውለታ ጄነራልን አንተ እያለ የሚጠራ ጋዜጠኛ በአስቸኳይ ይቅርታ ይጠይቅ አሻም ቲቪም የሚመጥኑና ጨዋ ጋዜጠኞችን ይምረጥ ከአለባበስ ጀም ሮ
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 7 ай бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ነዉ ለመሇኑ በኢትዬጲያ ስራአተ መንግስት ኣሮሞ አዎ ኦሮሞ በከፍተኛ ስልጣን ላይ የነበረ አሁንም ያለ ብሄረሠብ ሆኖ አለ ሚኒሊክ ሚኒሊክ እየተባለ በ1800 የተደረገ ምንም ተጨባጭ ማስረጃ በሌለበት ማላዘን ይህንን መሰል አንደ ማስረጃ ነዉ ይልቁስ በትግራዬና በኤርትራዊያን በአማራ ላይ የተደረገግፉ በማህበረሠብ ለነ በግለሠብ ደረጃ በወታደራዊም በሲቢል ተጠርጣሪ ከከፍተኛ ስልጣን እስከ መስኪን ደሀ ተለወጠ ተለዋጭ 1የየግለሠብ የመከራ ዘመን ነበር ይህንን በተጨባጭ ማስረዲት አለ በተ ሠዉ ለምን ዝም እንደሚል ይገርመኛል። 1 ትግራዋይ ማላዘን መጀመር አለ በተ ማለት ነዉ አሁን
@senda9782
@senda9782 7 ай бұрын
እንግዲህ ሰላሳ አመት አልፎታል ። አባቴ በጃንሆይም በመንግስቱም ዘመን ለቤተመንግሥት ቅርብ ሰለነበር በልጅነት ጊዜ ሁሉን አይቻለሁ ዛሬ አብይ የሚያሳያቸዉ የጃንሆይ መኪኖች ድብብቆሽ እንጫወትባቸዉ ነበር
@semerebelay9045
@semerebelay9045 7 ай бұрын
የእውነት ነው?
@fisaheyehadgu8628
@fisaheyehadgu8628 7 ай бұрын
የማን የርስ በእርስ ጦሩነት የሸርሙጣ ልጅ የገዢና የተገዢ ኖው የነበረ ጦሩነቱ አህያ
@fisaheyehadgu8628
@fisaheyehadgu8628 7 ай бұрын
ክክክክክክክክ ትገርማላቹ የማን የርስ በርስ ጦርነት ኖው የገዢ እና የተገዢ ኖው የነበተው ጦርነቱ አትማሩም ወይ ደንቆሮዎች ቆፎ ራስ
@amansiisqanaatee3738
@amansiisqanaatee3738 7 ай бұрын
ያም ሆኖ ልጆቹ ግን ደደቦች ናችሁ። ታሪካችሁን ሳታውቁ የሱን ታሪክ ለመፃፍ መሞከራችሁ ግን ድፍረት ነው።
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 3 ай бұрын
በመጀመሪያ ሰው ደደብ አይባልም! ሲቀጥል አንተ ተኝተህ የሱ አባት ነው በየበረሀው ጥይት ሲሮጥበት የነበረው ምን አልባት የነፍሰ በላው መንግስቱ ቤተሰብ 😢ትሆናለህ እ/ር ይማርህ
@Yar-bp8qe
@Yar-bp8qe 3 ай бұрын
አይደለም መንግስቱን እራሱን እንኳን መግደል አቅቶት ሰባት ሰዓት ሙሉ አጣጥሮ የሞተ የሃገር ሚስጢር ለሻዕቢያ አባል ሚስቱ የሸጠ ሰው ነው ። " እኔ የናንተን ሞት አያለሁ እናንተ ግን የኔን ሞት አታዩም" ሊቀመንበር መንግስቱ
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 26 МЛН