"እናታችን ማርያምን ገና አልተረዳናትም" - ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ | ሠላም - ኢትዮጵያ ከሱራፌል ጋር @ArtsTvworld

  Рет қаралды 163,088

Arts Tv World

Arts Tv World

7 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 573
@hayati1840
@hayati1840 6 ай бұрын
የኛ ኡስታዞች የትም ቢቀርቡ አያሳፍሩንም አነጋገራቸዉ ማሻ አላህ ጥላቻ የለባቸዉ 👌🌹🌹🌹
@nanann6461
@nanann6461 6 ай бұрын
አላሀምዱሊላህ❤❤❤
@medim-vv5co
@medim-vv5co 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ
@auh2711
@auh2711 6 ай бұрын
ሳህ ❤❤❤❤
@Mhrat
@Mhrat 6 ай бұрын
alhamdulilah
@seadahussein9935
@seadahussein9935 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 7 ай бұрын
" የብዙ ልጆች አባት ፣የብዙ እናቶች ልጅ ነው " ❤❤❤
@aaaffff1698
@aaaffff1698 5 ай бұрын
ልክ ብለሻል
@Nesru23
@Nesru23 7 ай бұрын
የመድረኩ ውበት ፣ የጋዜጠኛው አለባበስና ጨዋነት ፣ የእንግዳው ታላቅነት ብቻ ሁሉም ነገር የተለየ ነው እጅግ በጣም ግሩም ዝግጅት ❤❤❤
@fasika9507
@fasika9507 6 ай бұрын
በዚህ ሁሉ ውስጥ ምን ታየህ ታዲያ? ወቢቷ አገራችን ኢትዮዺያን 🙏🏾
@Nesru23
@Nesru23 6 ай бұрын
@@fasika9507 እዉነት ነው 🥰
@sbiyasook1233
@sbiyasook1233 6 ай бұрын
👍👍👍🌹🌹🌹💋💚💚💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙋‍♂️🙋‍♂️🙋‍♂️
@HananMude-il5mv
@HananMude-il5mv 6 ай бұрын
❤❤❤❤
@HananMude-il5mv
@HananMude-il5mv 6 ай бұрын
Allah umerhen yerzimew ye Rebbii
@huda._.010
@huda._.010 6 ай бұрын
ይህ ጋዜጠኛ ወገናችን ጨዋና በጣም ረጋ ያለ መልካም ኢትዮጽያዊ ነው ውስታዝ ኑሩ አሁንም አላህ ከፍ ያድርህ ካንተ ብዙ እንማራለን መሻአለ አለይክ
@aasseaassd9914
@aasseaassd9914 6 ай бұрын
እውቀት ሲኖርህ ስውንም እምነቶችንም ታከብራለህ እግዚያአብሄር ያክብርልን
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 7 ай бұрын
አንደበተ ርቱው ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ ❤ጆርናሊስቱም ኢትዮጵያዎነትን የተላበስክ ነህ ❤
@GeyebeueueYeeteyyeye
@GeyebeueueYeeteyyeye 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@endalkekemale
@endalkekemale 7 ай бұрын
ኡስታዝ ኑሩ የእውነት አላ ይጠቢቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 6 ай бұрын
የሀይማኖት አባቶችን አቅርቡልን ምክር እንፈልጋለን መስመር ስተናል ሀላችንም
@Umufetitube
@Umufetitube 6 ай бұрын
@Berekettesfaye1988
@Berekettesfaye1988 7 ай бұрын
አንተ ትልቅ ሰው ነክ እግዚያብሔር ይባርክክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 6 ай бұрын
የምወደው የማከብረው ኡስታዝ የተናገሩት ሁሉ እውነት እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
@huda._.010
@huda._.010 6 ай бұрын
እንደዚህ ለሀገርና ለወገን ጠቃሚ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች ማቅረብ ይልመድባችሁ ብዙዎችን ለመልካም ስራ ያነሳሳል ኢንሻአላህ
@monamohammed5046
@monamohammed5046 6 ай бұрын
Mert perogram legazetegnaw mesganayen akerbalehu ustaze yeyetemoch abat allah yakoyeh eskenebetesebeh menm aynkah jzk
@zehara53o
@zehara53o 6 ай бұрын
ኡስታዜ ትምህርቶችህ አይጠገቡ ደግነትህ የየትሞች የድሆች አባት አላህ ይጠብቅህ በየደረስክበት የኛ ጨዋ ❤❤
@paulosmulu7994
@paulosmulu7994 6 ай бұрын
ይሄ ሰው እና ኡስታዝ ያሲን ኑሩ ስርዓታቸው ለሌላ ሰው እምነት ያላቸው አመለካከት በጣም ይገርመኛል ምቾት ይሰጠኛል ከአንደበታቸው ጥላቻን አያወጡም
@FatySam
@FatySam 6 ай бұрын
ምርጥ ጥያቄ ምርጥ ምላሽ ደስየሚል ቃለመጠይቅ ኡስታዛችን አላህ እዲሜ ይስጥልን የዲሆች አባት
@sirajbeshere9281
@sirajbeshere9281 6 ай бұрын
Nuru turkey የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ልጅም እያለህ አስተዋይ ነበርክ ማሻአላህ አላህ አፊያና እድሜ ይስጥህ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 6 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የኛ ሁስታዞች በሁሉም ቦታ የኮሩናል አላህ ይጣብቅልን ❤❤❤❤
@senitube2306
@senitube2306 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ዲነል ኢሰላም እቺ ኮመንት የምታነቡ ሀገራችን ሰላምዋ ይመለሰል😢
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 6 ай бұрын
ሀቅ የሚናገር ሰው በጣም ነው የምወደ❤❤❤❤
@user-be7zr9ve3x
@user-be7zr9ve3x 5 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ለዛና ዉበት ያላቸዉ ሰዎች ሲቀርቡ ንግግራቸዉ ልብን ያረጥባል ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ያቆይህ የሚገርራርሙ ነጥቦችን ነዉ ያነሳችሁት ፕሮግራም አቅራቢዉም ስርዓትህ ደስ ይላል አላህ ያቆይህ
@fafishewatube8608
@fafishewatube8608 6 ай бұрын
ወላሂ ኡዝታዝ በጣም አከብረዋለሁ እወደዋለሁ ለድሀዎች ለየቲሞች ለሁሉም አባት ነው አላህ ይጠውል ኡምርክ
@saadas9954
@saadas9954 6 ай бұрын
ቢስሚሏህ ማሻ አሏህ የኛ ውድ ኡስታዞችኮ የምድር ኮከቦች ናቸው አሏህ ይጠብቃችሁ ከሀገሩ የተሰደደ ሁሉ ሀሊቁ ረህማኑ በጤና በአፊያ ለሀገራችን ያብቃን
@user-eu2mj4sk1x
@user-eu2mj4sk1x 5 ай бұрын
አሚን
@woliyoushibru4011
@woliyoushibru4011 6 ай бұрын
እንደዚሕ ሕዝባችን የሚያሶተምር ነገር ስሩልን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 6 ай бұрын
እዉነተኛ ኢትዮጵያዊ ነዉ የዛሬ እንግዳህ ቤተለይ ስለእመቤታችን ከፍ ከፍ ሲያደርጋት ደስስስ ብሎኝ ነዉ የሰማሁት
@reyuyenu340
@reyuyenu340 6 ай бұрын
ማርያም እኮ አላህ ያላቃት ከጀነት ንግሰቶች አንዷ ናት ሙሰሊም አማላጅ ናት አንልም አላህ የሰጣትን ክብር ግን አንቀንሰም ዉድድ ነዉ ምናደርጋት ለጌታዋ ሰጋጅ አመሰጋኝ ጨዋ ሴት ናት የአላህ ሰላም እዝነት በሷ ላይ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p 6 ай бұрын
​@@reyuyenu340ማሪያም ብሌአልተሰየመችም መሬም ቢንት ኢምራን ናት
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 6 ай бұрын
በእስልምና ውስጥ ማሪያም(መርየም) የሚገባትን ክብር ይሰጣታል በቁረአንም በራሶ ስም ምእራፍ አላት ልዩ የአላህ ባሪያ ናት ከእርግዝነዋ በፊት ታዛዥነቷን ጀምሮ ከነ ልጆ ኢሳ(እየሱስ) አ ሰ ታሪክ ዘርዝሮታል ተነቦ የማይጠገብ ውብ ታሪክ አላቸው
@dohadoha8116
@dohadoha8116 6 ай бұрын
ማሪያምኮ በሰሟ የተሰዬመላት የቁረአን ምእራፈ አላት እንዴ ኢሰላም ከፈፈ ያረጋት የለም
@-vb1gj
@-vb1gj 6 ай бұрын
አልተረዳዳንም እንጅኮ የኛ ሀገር ሙስሊሞች ይለያሉ
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
ምናለ ግን ብንዋደድ የኢትዮ ምድር ለሁሉም ትበቃለች ግን እኛ በየት በኩል አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ 😢
@user-ct1wr5fh7l
@user-ct1wr5fh7l 6 ай бұрын
እንዲህ መልካም ሰው ሲገናኝ ከ እስቷዝ ኑሩ ቱርኪ ጋዜጠኛው ሱራፌል ጀዛኩም አላህ አላህ መልካም ስራችሁን ያብዛላችሁ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 7 ай бұрын
አቦ ውስታዝዬ አላህ ያቆይል ምርጥ ወድሜ ውስታዜ❤❤❤❤
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 6 ай бұрын
ወላኢ መድረኩ በጣም ያምራል ጋዜጠኛው አለባበሱ እርጋታው። ኡስታዝ አገላለፅ ማሻ አላህ 🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰👍👍🫶🫶🫶🫶
@mifetaabdulkadr3560
@mifetaabdulkadr3560 6 ай бұрын
😢አይይይይ እናቴ ሳልካድማት አመለጠችኝ ጀነተልፊርደውስ ለእናቶች እና ለአባቶች ክፍት እንዲሆን ድዋዬ ነው
@jemilahelil4086
@jemilahelil4086 6 ай бұрын
እናትህን አላህ ጀነተልፊርደውስ ይወፍቃቸው አንተም ብርታትና ጥንካሬ ይስጥህ ዱዋ አድርግላቸው አብሽር
@user-gp6lb4zq8y
@user-gp6lb4zq8y 6 ай бұрын
አላህ የጀነት ይበላቸዉ እኔም እናቴን በስደት ነዉ ያጣሁት አባቴም ገና ሀገር እንደነበርኩኝ ነዉ ያጣሁት
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
አላህ ይዘንላት አንተም አላህ ይሶብርህ
@hawolatglta2608
@hawolatglta2608 6 ай бұрын
አላህ ጀነት ይወፍቃቸው አተም ዱአ አድርግላቸው
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 6 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ አለኒያመተል ኢስላም የየቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ የኛ የሙስሊም መምህሮች በመስጅድ በተለያየ ፕሮግራም ስለምነታችን ስለሰላም ነው የሚያስተምሩት ጥላቻ የሌለበት አልሃምዱሊላህ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 5 ай бұрын
???????? Era tey le eiwenet meskiri le eiwnet nuri sint alu tilacha yemesebiku ye muslim asitemariwoch ..... kirstyanochin selam atibelu le bealachew enkuan aderesachu atibelu ke kirstyan atigizu ke hulu neger le muslim kidmeya situ eyalu beye meskidu , be daeiwa yasitemeralu ...... le eiwent sinnor ke fatariyachen mihret enagnalew ke fetari erk selam erzik enagenalen ok !!! !!! !!!
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 6 ай бұрын
🙏👏የእዉነት አንደበት እሩት አላህ ሺይ አመት ከነሙሉ ቤተሰቦችክ ያኑርልን ይጠብቅልን🙏👏💚💛❤
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 5 ай бұрын
Amen
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 6 ай бұрын
እናመሠግናለን በጣም ትልቅ ሰው አንደበተ ጣፋጭ ንግግሩ ሁሉ ትምህርታዊ የሆነ ኡስታዝን ስላቀረብክልኝ በጣም አመሰግናለሁ በተመስጦ አዳምጨ ሁሉ ቦታ ነው ሼር ያደረኩት ደጋግመን ክፍል 2 እያለ ይቀጥል እናመሠግናለን ::
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 6 ай бұрын
ክርስቲያኖች ካንተ እውነትና ግልጽነትን ይማሩ አላህ ይውድህ ያክብረህ ሁለታችሁም ልዩ ናችሁ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 5 ай бұрын
Aetimesadeki kirstyanoch kezi belay eiwnet gilisnet yenorubet eyenorubet new .........
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv 6 ай бұрын
ወላሂ ወላሂ በጣም የማከብርው ኡስታዝ ❤
@user-dr6pp3yv8y
@user-dr6pp3yv8y 7 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@user-kb5vu6kr3l
@user-kb5vu6kr3l 6 ай бұрын
ኡስታዝና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ምግብ እኮው ነው ንግግርህ ሱራፌልአንተንም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ስው ስላቀረብክልን
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 6 ай бұрын
የምርጥ ወንድም አባት ና ጋደኛ ተምሳሌት ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ባለህበት ሁሉ አላህ ሰላምህን ያብዛው
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 6 ай бұрын
ኡስታዜ ንግግሮችህ እንደ ማር ይጣፍጣል❤❤❤
@MuhamedEnderis-xm9ki
@MuhamedEnderis-xm9ki 6 ай бұрын
መሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ያተ አይነቶችን እላህ ያብዛልን
@JgfShi-bl1cc
@JgfShi-bl1cc 6 ай бұрын
ተቃሩቀል አድያን ስለሚያምን ሸሪአን ስለሚኻልፉ ነዋ
@user-oe1br6xu8b
@user-oe1br6xu8b 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ❤❤በርቱልን
@user-ux9dn2hz3e
@user-ux9dn2hz3e 6 ай бұрын
እኛም የምንሰማውን የምናየውን ከመረጥን ሀገራችን ኢትዮጵያ ዘረኝነትን ትጠየፋለች ጥሩ ዜጋ ይፈጠራል ስለዚህ እናበረታታቸው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በርቱ❤
@seidatube419
@seidatube419 6 ай бұрын
የየቲሞች አባት ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
@zerihuntezenanuzeryie4224
@zerihuntezenanuzeryie4224 7 ай бұрын
ኡስታዝ ኑሩ ሰላም ላንተ ይሁን የረሳኸው ነገር አለ ደጃዝማች ዑመረሰመተር የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አብረን ተምረናል። ለዑመርሰመተር ት/ቤት ጎበዝ ኳስ ተጨዋች ነበርክ! 32 ቀበሌ ጫካ ሜዳ በሚካሄደው ውድድር ላይ ተቃራኒ ሆነን ተጫውተናል። እኔ ወጥሬ በደንብ ስከላከል ነበርና በበነጋታው 1 ዓመት ብቻ በተማርኩበት መድሃኒያለም ብራንች ት/"ቤት ተገናኝተን አንበሳው ትናንት አላሳልፍም ብለኸኝ ነበር ብለህ የአድናቆት አስተያየት ሰጥተኸኛል።
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 6 ай бұрын
ኣብሽር ወድሜ
@hayuti7346
@hayuti7346 6 ай бұрын
😍😍
@abdusomed8240
@abdusomed8240 6 ай бұрын
Wow ትልቅ ሰው የረጅም አመት ገጠመኝህን አልዘነጋህም👏👏👏
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 6 ай бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ አስተወይ ነህ❤
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o 7 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-yw4dx5oi3v
@user-yw4dx5oi3v 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-yw4dx5oi3v
@user-yw4dx5oi3v 5 ай бұрын
Mm
@fathemohmmed
@fathemohmmed 6 ай бұрын
ኡስታዜ አሏህ ያክብርህ አሏህ ይጠብቅህ
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 6 ай бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@user-mb2rv2pg4b
@user-mb2rv2pg4b 5 ай бұрын
ስርአትና ትህትና አላህ እርጂም እድሜ ና ጤና ይስጥህ
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 6 ай бұрын
ማሻ አላህ የኡስታዝ ምላሽ የጠያቂው ወድማችን ስነስርአት አዳማጭ መሆንህን ሳላደቅ አላልፍም አላህ ይጠብቃችሁ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 6 ай бұрын
የደሀዎች አባት ሙስሊም/ክርስቲያን ሳይል የሚረዳ ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ ሳዳምጠው ብውል አይሰለቸኝም በጣም ውብ ኘሮግራም ጋዜጠኛ እናመሰግናለን እርጋታህ ደስ ይላል
@asahseid689
@asahseid689 5 ай бұрын
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪ አላህ ይጠብቅህ
@sofiasherif809
@sofiasherif809 6 ай бұрын
🙏🙏🙏ኑሩ ቱርኪ አንድ ሠፈር ነበርን❤️
@amirmohammed3002
@amirmohammed3002 5 ай бұрын
አርት ቲቪ አውቆበታል እንደዚ አይነት ውዪይት ቀጥሉበት ኡስታዝ አላህ ይጨምርላቹ ይጠብቃቹ 😍😍😍👍
@hawa406
@hawa406 6 ай бұрын
ኡፍፍፍ ኡስታዙና ለአሏህዬ ብዬ ስወድህኮ ንግግሮችህ አይሰለቹኝም አሏህ ይጠብቅህ ባለህበት❤❤❤❤❤❤
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 6 ай бұрын
ኡሰታዝ ኑሩ አላህ ይጠብቅህ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@zeynebayoutube3916
@zeynebayoutube3916 6 ай бұрын
ሀቢቢ ኡስታዛችን ሁላችሁም ታምራላቹሁ
@user-zy6wc6mu3g
@user-zy6wc6mu3g 6 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s 6 ай бұрын
ኡሥታዝኮ ማርነው ንግግርክ ኣላህዬ ይጨምርልክ
@mubarekma3443
@mubarekma3443 5 ай бұрын
ከአለባበስህ ጀምሮ መልካም ስብዕን ያለህ የተከበርክ ዝግጅት አቅራቢ ነህ ክብር ይገባሃል
@hggfgcgf7135
@hggfgcgf7135 6 ай бұрын
በኔ እይታ ጭንቀት ማለት አላህን በሚገባው አለማወቅና ትክክለኛውን የሂወት አላማ አለማወቅ ነው
@mahelit
@mahelit 6 ай бұрын
የተባረከ ሰዉየ ስንት ትምህርት አገኘን እግዛአብሔር ይባርክህ ይጨምርልህ ከስነምግባር ስነምግባር እርጋታህ ለሁሉም ነገር ያለህ ክብርይለያል እዳንተ ሽቢኖረን ብየ ተመኘሁ ስቱ እራስ ወዳድ አንተን ቢያይ
@yonasalene2077
@yonasalene2077 5 ай бұрын
Adebabay lay endezi selam yaweralu beye meskidu beye betachew sint tilacha le kirstiyan alachew atitaley sis
@asahseid689
@asahseid689 5 ай бұрын
​​@@yonasalene2077ወንድሜ አንተ አትሳሳት እኛ ሃይማኖታችን ራሱ አይፈቅድልንም የሰውን ሃይማኖት እንድናከብር ታዘናል ለማንም ብለን ሳይሆን አሏህ ስላዘዘን ብቻ መጥፎ ነገር አናደርግም ባይሆን አንተ እስልምናን የምታይበት መነጸር የተሳሳተ ሊሆን ስለሚችል ቆም ብለህ ብታስብ መልካም ነው አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ እኛ ሁሉም ሰው እንደኛ መልካም እንዲሆንና ወደተፈጠረበት ብቼኛ ወደ ሆነው መዳኛው መንገድ ወደ ኢስላም አላህ እንዲመራችሁ ምኞታችን ነው። እስኪ ከቻልክ ደግሞ ስለ ኢስላም የተጻፉ አንዳንድ መጽሃፎችን ለማንበብ ሞክር ያን ጊዜ ኢስላም ማለት ምን ማለት እንደሆነ ግልጽ ይሆንልካል። ስለ ኢስላም ለማወቅ ፍላጎቱ ካለህ አብሽር የሚያስፈልጉ መጽሃፍትን እናቀርብልካለን ማወቅ ይጠቅምካል እንጂ አይጎዳክም።
@yonasalene2077
@yonasalene2077 5 ай бұрын
@@asahseid689 ye lela eimenet silemtakebiru new yiha hulu gif be kirstyan bete kirstyan lay yemtadersut be somali, be silite be arusi bebali ya hulu kirstyan sitared ya hulu bete kirstyan yemetakatilut endate anegager bihon betam des yilen neber bro
@EmuHanan261
@EmuHanan261 3 ай бұрын
አቤት ክህደት ምን ያለ ጭፍንነት ነው አንድ ያልተረዳኸው ነገር እዚህ ሌላ ያወራሉ ቤታየው ሌላ አልክ በሚገርም ሁኔታ ይህ ባህሪ የሙናፊቆች እንጂ የሙስሊሞች አይደለም ​@@yonasalene2077
@peacelove5040
@peacelove5040 6 ай бұрын
እምነትህ የጸና ይሁንልህ።
@uaeuae8066
@uaeuae8066 5 ай бұрын
,አላህ ይጠብቅህ,ኡስታዛችን
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 6 ай бұрын
ማሻላ በጣም የሚገርም ትምህርት ቀስሜበታለሁ በርቱልን አላህ ሀገራችን ህዝባችን አምን ሰላም ያድርግልን
@nasibamuzmal4711
@nasibamuzmal4711 6 ай бұрын
ያኡስታዝ አላህ ይጠብቅ
@user-zx1px4im7i
@user-zx1px4im7i 5 ай бұрын
ሁሌም የምኮራበት እስልምናዬ ❤️❤️የአላህ የሀገሬ ሰላም እኔም ናፍቆኛል ያረብ ሰላሙን ይመልስልን
@fatumaahmed-vg6kk
@fatumaahmed-vg6kk 6 ай бұрын
ቪድወወቹ እየተቆራረጡ ቱክቶክ ላይ አይቼ ነበር ምን ላይ እንደነበረ ገና ዛሬ አገኘሁት ሙሉውን ላየው ነው ግን አገባብ የፕሮግራሙ ስም ቀልቤን ገዛው ❤👌በዛ ላይ የየቲሜች አባት ኡስታዜ ኑሩ ቱርክ📿🇪🇹
@seidahmed6786
@seidahmed6786 7 ай бұрын
የሀይማኖት አባቶች እየሰሩ አይደለም ያለው ኡስታዝ ተመቸኝ ውስጤ ያለውን ነገር ነው የተናገረው ሞዴል የማደርገው ሰው ነበር ያጣሁት ማንን አይቼ ሰምቼ ልፅናና ረብሻ በበዛበት አለም ጥሩ ሞዴሎች ያስፈልገናል
@AliyaTube-ee5il
@AliyaTube-ee5il 6 ай бұрын
ትክክል
@user-xu6um5oq1g
@user-xu6um5oq1g 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ktube8920
@ktube8920 6 ай бұрын
እውነት ነው
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 6 ай бұрын
ጠያቂዉንም ሳላደቅ አላልፊም ወገናችን ክበርልን
@user-ih6kp3yx5y
@user-ih6kp3yx5y 7 ай бұрын
ማሻአላህ የአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም
@julejemisbah7455
@julejemisbah7455 5 ай бұрын
ሁሉም ኢትዮጵያዊ በየሀይማኖቱ በየብሄሩ ሰብአዊነትን ቢላበስ ሀገራችን ችግር ሚባል ነገር አይኖርም ነበር ኡስታዙና እናመሰግናለን አርትስ ቲቪ በርቱ እደጉ ተመንደጉ
@nurahmed-mc7bh
@nurahmed-mc7bh 6 ай бұрын
ኡሰታዝ በርታ የአንት ትምህርት ሂውትን ይቀያየራል
@sumeyagebewo1591
@sumeyagebewo1591 5 ай бұрын
Jazak Allahu keeyran. ustaz keenya.
@user-lb8wx1ql8w
@user-lb8wx1ql8w 5 ай бұрын
የእስላምን ውበት አየሁ ረጂም እዲሜ ኡስታዙና🌹🌹🌹
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 6 ай бұрын
ኡሰታዜ አላህ ይጠብቅህ ሰላቀረባችሁልን እናመሠግናለን ሰላም ለሀገራቺን❤
@OmAnwar-dd9kx
@OmAnwar-dd9kx 6 ай бұрын
ሰላም አሌይኩም ለሁላችሁም አላህ ምንዳህን ይክፈልህ ጀዛክ አላህ ኼይር ኡዝታዞቻችን አላህ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ኡዝታዝ ካምል ጣሀን በሚሰጠው ትምህርት እንዲሁም አንተ የምትሰጠው የእስልምና ትምህርቶች በጣም ልብ የሚነካ ነው አላህ ይጠብቃችሁ ይህ ትምህርት ከተለያዩ ሀይማኖቶች ጋር ያግባባናል እኛ ሙስሊሞች በጣም ሀይማኖታችንን ብዙዎች በደንብ ሳይረዱት ይጠሉታል አሁን አልሀምዱሊላህ በመድረክ ላይ ቀርባችሁ በመናገራችሁ ትልቅ ደስታ ነው ይህ ድሮ ነበር መሆን የነበረበት በሉ ለኢትዮጵያውያን ህዝብ በሙሉ ሰላሙን ያውርድልን አሜን ።
@kedijaasenbet6876
@kedijaasenbet6876 5 ай бұрын
MashaAllah ❤ Allah yitebikachu
@user-zm1xd5jx4m
@user-zm1xd5jx4m 5 ай бұрын
Mashaallah best
@sdemssi1962
@sdemssi1962 6 ай бұрын
❤❤ማሻአላህ የኔ ምርጥ ኡስታዝ ፍዝዝ ብየ የስማሁት ባያልቅ ብየ ተመኘሁ
@IbenMuktar-ll6dw
@IbenMuktar-ll6dw 2 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዛችን አሪፍ ቆይታ ነበር አላህ ያቆይህ አርትስ ቲቪ 1ኛ ምርጫዬ ነው ኑሩልኝ❤
@user-df9jt4sc3c
@user-df9jt4sc3c Ай бұрын
Mashaa Allah Allah bless you Ustazi❤❤❤❤❤❤❤
@zebibaahmed4389
@zebibaahmed4389 5 ай бұрын
MashaAllah❤
@ferihahussienali
@ferihahussienali 5 ай бұрын
ኡስታዛዝ አላህ ይጠብቅህ
@nanatorogrilnanatorogril9579
@nanatorogrilnanatorogril9579 6 ай бұрын
Mashallah tabarakalah ustz❤❤❤❤❤
@user-kh1ns4gu9w
@user-kh1ns4gu9w 5 ай бұрын
ማሻአላህ እዴት ግሩም የሆነ ዳአዋነው አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እንወዳቹሀለን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ekram2819
@ekram2819 5 ай бұрын
ኡስተዝየ አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ😍😍😍😍
@ssm1839
@ssm1839 6 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ዘረህን ያብዛው አንደበትህ ጣፋጭ አትጠገብም ደስ የሚል ትምህርት ነው የምትሰጠው
@helenyohannescoljo9277
@helenyohannescoljo9277 6 ай бұрын
🙏😍😍😍ዋዉዉዉዉ እጅግ በጣም ግሩም ፕሮግራም ቃል መጠየቅ ምርጦች ፈጣሪ በእድሜ በጤና በሰላም ያኑርልን ይጠብቅልን🙏😍😍😍ኢትዮ ለዘላለም ያኑርልን🙏😍😍😍💚💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yonasalene2077
@yonasalene2077 5 ай бұрын
Adebabay ena midya selam yaweralu westachew ena beye meskidu sint kirstyan tilacha sint yemanawekew sera ale !!!
@user-uj4el6vt6x
@user-uj4el6vt6x 5 ай бұрын
ትክክለኛ አማኞች የተገናኙበት የናንተን አይነት ያብዛልን ለህዝቡም ልቦናውን ያስፋልን አሚን
@fatimasiraj2748
@fatimasiraj2748 5 ай бұрын
ዋዉ እጅግ በጣም ሁሉም ነገር ደስ የሚል👌
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 5 ай бұрын
Allhamdullha
@sofiTube949
@sofiTube949 6 ай бұрын
ደስ የሚል ውይይት ነው አላህ አገራችንኔ ህዝባችንን ሠላም ያድረግልን መተዛዘን መተሳሰብ ይስጠን
@gultanassir5622
@gultanassir5622 3 ай бұрын
ኡስታስ በጣም ትክክል ብለሃል የሀይማኖት አባቶች አሁን ያለዉን ትዉልድ የሚመጥን ትምህርት እየሰጡ ነው ለማለት ይከብዳል ፡
@asi5439
@asi5439 6 ай бұрын
ኡስታዜ እድሜና ጤና ያረብ👌👌✅
@user-nu7eq7ml9m
@user-nu7eq7ml9m 6 ай бұрын
ሚድያን መጠቀም ለበጎ ከሆነ ያምራል የሚሳዝነው አእምሮችን የተሰረቀው በሀሰት ሆነ ከሌላው የምንሰጠው ላክ ከንደዚህ አላየሁም ግን ለምን ይሆን ጥያቂው ለሁላችን !!!
@SophiaAwale
@SophiaAwale 6 ай бұрын
ኡስታዜ አላህ ይጠብቅክ
@woyneshetali4472
@woyneshetali4472 6 ай бұрын
ዋው ምርጥ ንግግር ኡስታዝም ጋዜጠኛውም እርጋታቸው ንግግራቸው ደስ ይላል
@muhammedmenja-fn3br
@muhammedmenja-fn3br 6 ай бұрын
የኢቲሞች አባት አላህ ይጠብቅህ
@sameiraf2450
@sameiraf2450 5 ай бұрын
ደስእሚል ትምረትነው ቀጠሉበት እረሰበረሰ ከማባሉን አንዳንድ የሀይማኖት ሰወች እደዝህ አንድ እማረገንን ይጠቅመናል
@ntsuzewdu6510
@ntsuzewdu6510 6 ай бұрын
Respect is man ❤❤❤
@juhanizabdella9159
@juhanizabdella9159 6 ай бұрын
በዝግጅቱ ትምህርት አግኝተንበታል እናመሰግናለን
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 50 МЛН
Ustaz Yasin Nuru አስታውሱኝ አስታውሳቹዋለው
2:12:25
IQRA MUSLIM NETWORK
Рет қаралды 374 М.
Robber Got Robbed By Former Marine Officer #trending #heros #superman
0:13
Эксперимент вышел из под контроля😱😢
0:57
Следы времени
Рет қаралды 4,8 МЛН
Типичный банан 🍌 #shorts #глазунов #юмор
0:18
And how are they not embarrassed?
0:19
Rinuella
Рет қаралды 27 МЛН
Ужасное свидание🤯 #стальноймужик #жиза #еда
0:50
SteelMan XXL | Стальной мужик
Рет қаралды 3 МЛН