አናርጅ እናውጋ | ‹ያ ሁሉ የፓርቲ መዋቅር ገደል ሊገባ የበቃው በከተማ ትጥቅ ትግል ምክንያት ነው› | ክፍል 5| S02 E05.5

  Рет қаралды 57,849

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

3 жыл бұрын

ዶ/ር መላኩ ተገኝ ባለፉት አራት ምሽቶች ወጣትነታቸውን ፣ አብዮተኝነታቸው፣ የዘመናቸውን መንፈስ ፣ የኢትዮጵያ ተማሪዎችን ትግል… ከትውስታቸው እየዘገኑ ሲያጫውቱን ነበር፡፡ ዛሬ የመጨረሻ ወጋቸውን ይዘውልን ቀርበዋል፡፡
እነሆ የመጨረሻው ክፍል…

Пікірлер: 73
@serenityshalom7387
@serenityshalom7387 2 ай бұрын
Birhanemeskel Reda the cheguvera of Africa ❤❤
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
This is how the EPRP was a highly intelligent Ethiopian youth. Very amazing brrilient generation.
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
በእርግጠኝነት እድሚያችሁ 20ወቹስጥ ነው እኔ ጎረቤቶቼ ሲንቀሳቀሱ አቃለሁ እኔ ደግሞ 10ራውቹ ውስጥ ነበርኩ ነገር ግን የዛ ትውልድ 20ወቹና የዚህ ዘመን 20 ወቹ ልዩነት የብርሀን አመት ያህል ነው
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
A very intelligent generation, I understand you, I feel the same because I saw it.
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 Жыл бұрын
በጣም በጣም ልይነት አለው ያ ትውልድ የበስለ ትውልድ ነበር በነበር ቀረ አንድ ጅኔሬሽን እምሽክ ያለው(ያለቀው ማለት) ገብርኤል ደቂቃኑን ከእሳት ያወጣ አላክ ንው እንተን ያወጣህ
@eliyaszemene8291
@eliyaszemene8291 2 жыл бұрын
የሚገርም አንደበት በዛላይ ዕውቀት +ዕውነት።
@muketarsiraj6939
@muketarsiraj6939 Ай бұрын
እውቅት ባላገርን አርፎ ከተቅመጠበት ሄዶ የመከራ ጅራሽ ማውረድ ነው? የአርማጭሆ የበለሳን ገበሬ ከማን ነው ነፃ ሚያዎጡት? አራት ኪሎ ቢተመንግስት ስር ተዎልዶ ያን ቤተመንግስት ለመያዝ የጎንደር ገበሬ ለምንድን ነው ዋጋ ሚከፍለው? ምንስ አተረፉለት? በእውቀታቸው ለዚህ ገበሬ ምን አተረፉለት?
@zewdereta6176
@zewdereta6176 3 жыл бұрын
I appreciate your honesty 👏
@asnakeabdi
@asnakeabdi 2 жыл бұрын
ዘሩ ክሽን ኢህአፓን የሻዕቢያ ተልእኮ አስፈጻሚ አድርጎት እንደነበረ ዛሬ ላይ እንኳን ለመናገር ድፍረት የሌለዉ ሰዉ
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 ай бұрын
በደንብ አብራራና አንተ አስረደን please.ዘሩ፣ብርሀነመስቀል፣ተስፋየ ወዘተ. የነበራቸው ቦታ ያኔ ለነበረው ሐቀኛ ታጋይ (በህይወት ላለው) ግልፅ ያልሆነ ነገር ያለ ይመስላል
@josyz6245
@josyz6245 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ደጋግመህ ብትስማው የማይስለች
@penieltekle2529
@penieltekle2529 2 жыл бұрын
the music "anarj enawuga" coming every few seconds is terrible and super annoying. Plus the sound level is too high as compared to the calm sound of the interview, andande betam yasdenegetal... it also cuts the interview too much affecting the flow of the speech...
@SileshiWorku-hr2bt
@SileshiWorku-hr2bt 6 ай бұрын
በትክክል እንዳለ የቀረበ ገለፃ
@ekabebe6066
@ekabebe6066 3 жыл бұрын
በጣም የምገርም የህልም ታሪክ ነው ዶሮ የሚያወሩት። ሃሬም ላይ ሆነው የያኔውን ስህተት ካለመቻላቸው በላይ። ተምታቶባቸው ሰው ለማምታታት የሂዱበት ርቀት አይጣል ነው። የቤሕርሰብ ጭቆና አለ ይልሁና ጨቌኝ ቤህር የለም ይልሃል እና ጨቌኛቹ ግለሰቦች ናቸው ይልሓል ወረድ ብሎ ደግሞ የመደብ ትግል ብለው የሚከራከሩ ደንቆሮወች ናቸው ይላል። ሌላው በአፍሪካ አንድነት ምስረታ አስተዋፅው ንጉሱና አቶ ከተማ ይፍሩ ያደረጊትን ተጋድሎ ላለመጥቀስ ለአልጁርያና ለግብፅ ሰጥቶት ያርፍል ።እንግድህ ድንጋይ ለዘመናት ውሃ ውስጥ ባታስቀምጠው ይባል የለ።
@eskendersahelemariam2528
@eskendersahelemariam2528 3 жыл бұрын
የትምታታ ወሬ ነዉ የምይውራው. አስቲ ያቶ አያሱን መለስ አሰደመቱን ከ በረታቸሁ
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
የተቆራረጠ አቀራረብ ነው። ተመልካች እንዳይሰማው የተፈለገ መረጃ አለ።
@nigusiekassaye2940
@nigusiekassaye2940 3 жыл бұрын
አዘጋጆች መዝሙሮቹን የኢህአፓ ብታደርጉ የተሻለ ይኾን ነበር። ቢኾንም የታዳጊ ወጣትነት ህይወቴን ስላስታወሳችሁኝ ምስጋናዬ ከፍተኛ ነው!
@TADESDR3
@TADESDR3 Жыл бұрын
Interesting story!
@Gerensay71324
@Gerensay71324 2 жыл бұрын
ሁሉንም የዛን ዘመን ሰዎች ሰማሁአቸው አሁንም ሚስጥር( ታሪክ) ሲደብቁ ግርም ይሉኛል ። የነ ስታሊን አምላኪዎች
@jimihune9650
@jimihune9650 2 жыл бұрын
እስቲ አንተ ደግሞ ሚስጥር የምትለውን ግልፅአድርግልን ነጭ አምላኪ.
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
Can you tell us what is the secret he is hiding 🤣
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 ай бұрын
ስታሊን ያንተ ጋዜጠኛ መሠለህ?ጊዜው የሶሻሊዝም ነበረና ነው።ሌኒንና ስታሊን ሲባል አልሰማክም?
@abrishatu6812
@abrishatu6812 3 жыл бұрын
ብዙዎች በንጉሡ ጊዜ የነበረውን የግፍ አገዛዝ አድበስብሰው ጥሩ እንደነበር ሲገልፁ ዶር መላኩ ግን ሀቋን ነው ፍርጥ ያደረጋት። interesting
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
More Ethiopians jailed tortured, and killed under Derg and TPLF. 50000 people were starved then. Now 6 million Tigres, and millions in Afar, Amhara,oromia, and Somalia regions are starving. More land is taken from farmers in the name of investors. The result of communist parties; EPRP, Derg, EPRDF, ETC. BTW EPRP leadership was Tigres and Eritreans.
@abrishatu6812
@abrishatu6812 2 жыл бұрын
@@onedrop33 All problems come from Feudal Government.
@ethiofanoss7982
@ethiofanoss7982 4 ай бұрын
THIS GUY IS VERY HONEST
@muketarsiraj6939
@muketarsiraj6939 Ай бұрын
ዘመዶቻችን ከከተማ በተሰበሰቡ ወሮበሎ ያዩት ስቃይ ያሳዝናል;;
@srvneyo9011
@srvneyo9011 8 ай бұрын
እኔ 43 አመቴ ነው የሞራል ብቃቴን ወይም የመንፈስ የፈለገውን በሉት እሱን አይቼ በሀያ አመት እድሜ የሚበልጡኝን ሰዎች ስመለከት ምን ያህል የኔ ትውልድ መዝቀጡን ማወዳደርያ አጣለሁ ። እናንተ ኑሩላት ለኢትዮጵያ እኝን ምድር ዛሬ በዋጠችን ሳይመረጥ አይቀርም ።
@zewdubayou6804
@zewdubayou6804 Жыл бұрын
ይህ ከ40 ዓመት በፊት ህዝብ ሲያስፈጅ የነበርና ለዛሬ ውድቀት ምክንያት የኢህአፓ ታሪክ ጠቃሚ አይደለም።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 2 ай бұрын
ያ ካንሰር ቀድሞ በወሰደው ነበረ ዘሩ የሚባለውን
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 жыл бұрын
Melaku I said that in September/October 1977 and almost lost my life. Never recovered to this day now what? valuable information is missing in this interview and edited a lot. You should write everything you know as insider. No matter how painful and tragic it was you looks reasonable person with information needed for history.
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
What is the " valuable information missing", if you know it?
@ALEXYIRGA-ec5lu
@ALEXYIRGA-ec5lu 3 ай бұрын
ኤርትራ ባርትያ በርሀ ላይ ከነበርነዉ ጎዶች ዉስጥ አንዱ ነኝ ግን ባርትያ ላይ ታስረን ስለነበር ከእስር እንድንፈታና ከሰራዊቱ እንድንባረር የወሰኑብን ከፍተኛ የcentral COMMETY ሀላፌወች ነበሩ አሁን ሆኜ ሳስበዉ የተረሸኑት ጎዶች ግን በባርትያ በርሀ ላይ ለምን እንዳልተገለፅ አልገባኝም፣
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
ኢህአፓዎች ያን ሁሉ እውቀትና የሀገር ፍቅር ኖሯችሁ አትዬጵያችንን መምራት አለመቻላችሁ፣አገራችን ምን ያህል እድለቢስ ነች ያስብለኛል *እስቲ በህይወት ያላችሁት ከስህተታችሁ ተማሩና ኢትዬጵያችንን ሳትጠፋ ድረሱላት
@Ayeante
@Ayeante 6 ай бұрын
በሕይወት የሌሉት ናቸው እውቀት የነበራቸው። አሁን ያሉት ስሕተታቸውን እንኳን ለማመን የማይደፍሩ አዲስ ነገር ለማሰብ አቅም የሌላቸው የማይረቡ ናቸው።
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 2 жыл бұрын
ሀገር በፖለቲከኞች ብቻ አታድግም, ህዝብን ለተሻለ ኑሮና የእድገት ደረጃ ለማድረስ ሀገራዊና ወገንተኛ የሆኑትን ማሳተፍን ይጠይቃል. አንድን, በሰነኑሮ ክኑ የሆነ ነው የሚያሰኘው በብልሃት, በጥበብ ሕዝቡን አስተባብሮ ስራዎችን ችሎታ ላላቸው, አመራር ሊሰጡና እዩ, ተግባራዊ ስራዎች ሲሰሩ ሲታዩ ብቻ ነው. ስነኑሮ አውቂ ወይም ፖለቲከኛ አሁን የሚባሉት ቅራኔ, ተቃውሞ, ትችትና ሂስ በማቅረብ ማሳየት መገምገሚያቸው አድርገውታል. ልክ አደለም. ስለ ሕይወት, ስለ ዓለም, ስለ ኢትዮጵያውያ አልፈውም የአለምን ፖለቲካ የማያውቁ ሲተቹ ውዥንብር ይፈጥራሉ, ምክንያቱን እነሱም የገባቸው ባለመሆናቸው. በቦለቲካ ሂደት ውስጥ አደለም በታዳጊ ሃገራት ባደጉም ሃገራት እንደታለመው ብዙ ነገር አይፈፀምም, መሰናክሉ ሂደቱን ታክኮ ስለሚከሰት, አስቀድሞ ለመገመት ብዙ ግዜ አስቸጋሪ በመሆኑ. ፖለቲከኞች ይዋሻሉ ሲባል የትም ሃገራት ውስጥ ይሰማል, ይህ ያለ ነው. ጥያቄዎችን, ብሶቶችንና ኩርፊያቸውን አቅራቢዎች አቅም ግዜ ችሎታንና የተደቀኑ መሰናክሎችን ተገንዛቢዎች ባለመሆናቸው. ሁሉም ተደራሽና በደቂቃ ውስጥ ምልስ ፈላጊዎች በመሆናቸው, እነሱን ለማስደሰት ምላሽ ይሰጣል. አንድ የጥያቄዎቹን, የብሶተቹን መነሻዎች ለማጥናት, ለመገምገምም ሆነ የፍላጎቱን ምንጭና ግብ ለማጥናት. ይህን ለማድረግ መቀላመድ, ቃል መግባት, ግዜያዊ መልስ መስጠት አስፈላጊም ከሆነ መዋሸት የግድ ይሆናል. ብዙዎች በጎሳ, ህዋሃታዊ ፍልስፍና የታመሱ አሳፋሪ ከመሆናቸው ባሻገር, ሕዝብ ንቀዋል የማመዛዘንና የማገናዘብ ችሎታቸው የእብደት ነው. አሁን በዚህ የዩክሬይንን ጦርነት ምክንያት አድርጎ ሩሲያን ወደ አውሮፓ ማለት እራሳቸውን ነጭና አለምን የነጭ ብቻ ለማድረግ በሚሯሯጡት ስር ለማድረግ ሲሻኮቱ በሚታዩት የተነሳ በተፈጠረው ጦርነት የዩክሬይን ስድተኞች ወደምእራቡ አውሮፓ ጉርፈው አስደማሚና ወገንተኝነት የተሞላበት አቀባበል ተደርጎላቸዋል. ወገንተኝነቱም የቆዳን ቀለም በመንተራስ በመሆኑ እኛን መሰሎች, በማስባል ከፍተኛ እርዳታ ሲሰጣቸው ያዩ, ኢትዮጵያን አፍራሾች በተለይም የትግርኛና የኦሮምኛ ተናጋሪ አፍሪካውያን, የፌዴሬሽን አሰራር ገባን ባዮች የሚሰጡትን አስተያየት አዳምጡ, እንዴት ያሳፍራሉ. አውሮፓውያን ትክክል ናቸው በምእራብ አውሮፓና በዓለም አቀፍ ተቅዋማት የሚሰራው አግባብ ነው, ሰው እራሱንና የራሱን ነው መጀመሪያ መርዳት, ማስተናገድና መቀበል የለባቸው ባይ ናቸው. ጉድ ነው. አልፈውም አንድ ህዝቦች ናቸው ይላሉ. በምን ግንዛቤ ነው ዩክሬናዊዋን ከፈረንሳይ ጀርመን ስዊድንና ጣሊያን ጋር አንድ የሚያደርጋት, እግዚአብሔር ያሳያችሁ የአውሮፓን በሀገራት ደረጃ ያለው ልዩነትን ሳይቀር አጥፍተው የሚናገሩትን የተለያዩ ቋንቅዋዎች ሽረው ባህላቸውንና ያላቸውን ልዩነቱ ሽምጥጥ አድርገው ሽረው አንድ ናቸው አንደዚህ ነው መረዳዳት አብሮ ማበር ሲሉ ስሰማ ምን ያክል እንከፍ ደደቦች የወረዱ ውርጋጦች መሆናቸውን የተገነዘብኩት. አንድ በቅርብ የማውቀው ሳይቀር ከነኚሁ ተራ ሁዋላቀሮች አንዱ ሲሆን ገረመኝ. የነሱ አንድነት ቆዳን ተመርኩዞ የተሰናዳው, ከገባቸው በምን ውርደት ነው? አንድ ሀገር ውስጥ አብሮ ለመቶና ለሺህ አመታት የኖረ ቅርርብ ወንድምና እህት, በፅሐይ የተነቀሰ ቆዳን ሁሉም ለብሶ የታየውን አንድ አደለንም ሊያሰኛቸው ያስቻላቸው. ጎበዝ በደንብ ታጠቅ ተደራጅ ጦርህን ሳል. ሌላ የምላችሁ የለም. ትእግስት ያልቃል. ታጠቁ ብያችኅዋለሁ! አፍሪካውያን አንድና አንድ ብቻ ነን አንድ ያደገም ቋንቅዋ ተምረን አንድነታችንን እናጠናክራልን. ታጠቁ ብያችሁዋለሁኝ! ባንዳው ክፍል በፍፁም የማይተኙ መሆናቸውን እያየነው ነው, ታጠቅ ብዬሃልሁ, ታጠቂ ብዬ ሻለሁ, መማር ያልችለን መቅበር ብቻ ነው አደጋ ሳያደርሱ. የትም ሰፍረህ የለ ጥቁር ሕዝብ ወገኔ እኔው እራሴ ነኝ ብላችሁ ማመን አለባችሁ. ይህን እኛን ለማደናገርና ለመከፋፈል አልፎም ለዘለዓለም ባርነትና ውርደት ለመዳረግ የሚደረግን ጉዞ ማቋረጥ መስበር ማገድ አለብን. እናሸንፋለን!
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
ይሄ በግርግርና በሙቀት የሚቀልጥ ትውልድ ፈፅሞ አይደርስባችሁም ከነስህተታችሁ
@gidash
@gidash 3 жыл бұрын
ዘሩ ክኽሸን በራሱ ሐሳብን የሚያመነጭ ሳይሆን በእነ ክፍሉ ታደሰ የሚነዳና የነርሱን ክፉ ሐሳብ አስፈፃሚ እንጂ ፡ ፡
@gorfubitew6142
@gorfubitew6142 2 жыл бұрын
ክፍሉ ታደሰ መልኩ መጥፎ ስራዉ ከይሲ ዘረኛና በዓለም ካሉ ተንኮለኞችና ክፉዎች ሰዎች ቀዳሚው ጥቀር መርዘኛው እባብ ነው ። ዘሩ ክህሸንና ተስፋይ ደበሳይን መሳሪያ አድርጎ ብርሃነን አስመታው የፓርቲው መሪዎችና የወጣቱ ሊግ እንዲበተን ብርሃነ መስቀልን በስሙ ሳይጠሩ የበተኗት የክፍሉ መርዛምና በታኝ አንድ መስመር ፅሁፍ " የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች " ሀ ለ ሓ ከሃላፊነታቸው ተወግደዋል " የምትል በነጭ ወረቀት የተፃፈች ኢህኣፓ/ ሠ በመርዘኛው ክፍሉ ታደሰ ተመርዞ ፓርቲውና ሰራዊቱ ፍሬ ሳያፈራ መሃን ሎሚ ሆኖ ሚሊዮኖች በግፍ አስጨፍጭፎ አሁን ደልቶ ፓርት መስርቶ በሂወት መኖር የጭካኔው የመጨረሻ ሹቶል ነውና እንዴት በልቶና ጠጥቶ ተኝቶ እንደሚኖር ደግሞ ለሰዎች የማይታዩ አጋንንት ካልሆ ሰው ሊሆን አይችልም ? አንተ ግን በተቃራኒው የዋህ ሃቀኛ እውነተኛ ሰው ነህና ረዥም ዕድሜ ይስጥህ !!! ለብአዴንም የትግሬ የበላይነት የምትል መርዘኛና ዘረኛ አባባል የተረከቧት ከክፍሉ ታደሰ አገርና ህዝብ ገዳይ የጥቁሮቹ ናዚዎች መሰሪና ገዳይ ናት !!😭😭😭😭😭😭😭😭 አሟሟትህ የከፉ ያድርገው መልከ ጥፉና ግብረ ክፉ !!💀👺👹🥶💀🤮🤮🤮🤮🤮
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 5 ай бұрын
Please play your አናርጅ እናውጋ a bit low. The volume is so annoying.
@samueltewolde3705
@samueltewolde3705 Жыл бұрын
Leba yehene bezu sewe asegedelhle ketafi
@gezahegnwoldemichael5805
@gezahegnwoldemichael5805 2 жыл бұрын
ሆዳሞች!! የመጀመሪያዎቹ የCIA ተላላኪዎች ወታደሮቹን እንደመርዳት ናቁዋቸው ሁለቱም አብዮት ነው ብለው ወጣቱን አፋጁት
@user-jy3oy1pz4z
@user-jy3oy1pz4z 3 ай бұрын
ሑለት ፡ውሾች፣ ተጋጩ፡ዓልተጋጩ፡ ለኛ፡ትውልድ፡ምን፡ያደርግልናል
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 жыл бұрын
After you messed up my life&my family you telling us you're wrong
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 жыл бұрын
Because your useless strategy I spend 6 years I prison Thank God I am alive , because of you guys I n one day I lost 42 friends by petros Genre any way Dr I forgive you because still I am alive still makes me cry about my friends
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 3 жыл бұрын
Gebre*
@gebrug7123
@gebrug7123 3 жыл бұрын
ብዙ ግዙፍ ስህተቶች ቢኖሩም በዛ ትውድ እንቅስቃሴ ላይ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለናንተ የአላማ ቁርጠኝነትና ፅናት Bravery life style
@bbbrmfamily7018
@bbbrmfamily7018 2 жыл бұрын
I feel your pain . But do not blame this individual. He is one of the victim. It is a lot of wrong things happened and innocent vanished therir lives.even now they are waiting miracles to come. They are waiting another 50 years to work for Ethiopia.
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 жыл бұрын
Mine &my family life too
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
What do Eyasu and his wife do for a living?
@adugnawubbie9740
@adugnawubbie9740 Жыл бұрын
They are collecting welfare money from the French tax payers.
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
We don't even know who you area,just keep leaning/lustening EPRP's story
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 5 ай бұрын
Peasantoch😂😂😂😂😂👍
@liseyassanchase4395
@liseyassanchase4395 2 жыл бұрын
አንድም ትምህርት ሰጪ የሆነ ለትውልድ የሚተላለፍ ምክር አልተሰጠም.
@woldetewolde7029
@woldetewolde7029 11 ай бұрын
እንዲህ ዓይነት ሰዎች በማያውቁት ጥበብና ትግል እየቦተረኩ ነው ለካ ስለ ኢትዮጵያ አብዮት ጉዳይ ውስብሰብ የሆነው። ሰውዬው ዋሾ ሳይሆን ስለ ኢሕአፓ ጉዳይ ደንቆሮ ነው፣ ብዙ ጉዳዮችን አላወቃቸውም። እስኪ ቀዳዳዎች ይቀደዱና ከዛ በኃላ አዋቂዎች ይናገራሉ።🎉
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
አንተ ነህ ማለት ነው አዋቂው?
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
ዘሩ ክሸንና ክፍሉ ታደሰ ስንቱን የኢትዮጵያ ወጣት አስጨርሰው ዘሩ በተፈጥሮ ሞት ሞተ። ቀንደኛው አስገዳይ ክፍሉ ታደሰ ዛሬም በሕይዎት አለ። አይ ይህች ዓለም?
@belaytessema3004
@belaytessema3004 3 ай бұрын
Derg is a devil no doubt about it EPRP is a monster as well what unfortunate past we had
@dawithaile1606
@dawithaile1606 3 жыл бұрын
I wish if you invite some from that time so no one can say without being said against. Although I find Melaku to be credible. I find it strange when people my age (46) say negative thing about Walelnge and glorifies Mengistu Hailemariam. There will never be such a selfless generation as that generation if you ask me. Although they could live good lives, they have sacrificed for their country and people. I hear a lot of negative criticism from people who have not raised a finger for their country and people.
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
They were all confused and misled. Used by EPLF- Eritrean people liberation front . Leadership was Tigres and Eritreans.
@bisratgirma
@bisratgirma Жыл бұрын
True!!!
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l Ай бұрын
U seem to appreciate Wallelign. But I am of his generation. At the Addis Ababa University, he was my senior by two years. I have witnessed all his "political activities". Walkelign was a person who wanted to get cheap popularity. He was at best less than average student. He was a blind follower of Birhane Meskel, Zeru Kishen, Yhannis Sebhatu, etc. who were believed to be agents of EPLF (Eritrean People Liberation Front). He was their tool. The article on the "Nationality Question" was believed to be given to Wallelign by Yohnnis Sibhatu which was sent to him from EPLF. Wallelign was a crude, rude, vulgar, coarse, etc. person. All he wanted was to been as a "popular" person in campus. Cheap popularity. He was a fool. As time passes Wallelign became popular among phlilistine nationalists, Ethiopia's haters and self-hating Amharas who are boot lickers of Woyane for an article he never wrote.
@kiberenigestsebez6633
@kiberenigestsebez6633 6 ай бұрын
ሑሉም፡ደየቦች፡ዶንቆሮዎች፡ነበሩ
@fikregebrekidan2647
@fikregebrekidan2647 5 ай бұрын
"ወያኔ" አልክ አንተም?! ምርጫ 97 ካንተ ጋር ምን አገናኘው? ነው ወይስ ወያኔን የመዝለፍ ሱስ እንዳይቀርብህ?!
@elsabethbelayneh1960
@elsabethbelayneh1960 3 жыл бұрын
ምነው maydayይሁን ዘነጋህ?
@yohannesgezu29
@yohannesgezu29 3 жыл бұрын
The bigest in 1976 and the bloody one in 1977.
@onedrop33
@onedrop33 2 жыл бұрын
Thousands innocent young people died in a single day.
@asnakeabdi
@asnakeabdi 2 жыл бұрын
መላኩ ተገኝ ቀዳዳዉ
@gadi6563
@gadi6563 Жыл бұрын
አንተ ሞሽላቃ ሌባ ገራፊና ነፍሰ ገዳይ ወያኔ፣ደርግ ወይም ኦነግ you just shut up your stinky mouth ደደብ
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 22 МЛН
ጃዋር የመራው ቄሮ የለም!                                                ቤተልሔም  ታፈሰ
1:00:01
SUBI Time | ሱቢ ታይም
Рет қаралды 115 М.
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 91 М.
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 68 МЛН