ጃዋር መሀመድ ስለ ግብፅና ስለ ግድቡ የተናገረው

  Рет қаралды 20,879

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

Awlo Media - አውሎ ሚዲያ

4 жыл бұрын

Пікірлер: 59
@habeshafbi6464
@habeshafbi6464 4 жыл бұрын
ጀዋር የፖለቲካ ሳይንቲስት ፊቱ ራሱ የአስመሳይ ፊት አይደለም አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እውነትን አይወድም ለማንኛውም አድናቂህ ነኝ።።።
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ትክክል ብዙ ደቆሮዎች በለወቂናት ነዉ ጀዋርን የሚጣሉት
@princessmekelle81
@princessmekelle81 4 жыл бұрын
ጀዋር መልስ በኪሱ እኮ ነህ ግን ምን ታደርገዋለህ ይሄ አምባገነን አብይ አሰረህ... ለሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ፈጣሪ በያላችሁበት ሰላሙን ያብዛላችሁ እንዲሁም ፈጣሪ ነጻ ያውጣችሁ❤
@user-zt1go9lk9l
@user-zt1go9lk9l 4 жыл бұрын
Weyy yeha shentame Anegageru fitu laye yelayale Asemasey seytan new jewrr chirake
@adeyaddisuabay9435
@adeyaddisuabay9435 4 жыл бұрын
ጀዋርየ ፍጣሪ ከጨለማ የውጣህ መቸም እቺ ሀገር እውነት ኣትወደም ፍትህ ፍትህ ለናንተ
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 4 жыл бұрын
Ewunet bleshal ehte
@shewayelulu5640
@shewayelulu5640 4 жыл бұрын
Feteh menem sayawku demachew lefesese. Geta kebona yistachehu. Ketaserew yilek lemitut asebu.
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 4 жыл бұрын
I love jawar hop you will be back soon very soon 👍👍👍
@addisababa136
@addisababa136 4 жыл бұрын
ልክ ብለሀል አቦ ጀዋር..... የሀገራችን ነገር ሁልጊዜም ባለህበት ርገጥ ነዉ..… የሚያሳዝነዉና የሚያሳፍረዉ ከሴራ ፖለቲካ አለመላቀቃችን ብቻ ሳይሆን ወደኋላ መመለሳችንና የህዝባችንን ስቃይ መጨመራችንን አለማወቃችን ወይም ትኩረት መስጠት አለመፈለጋችን ነዉ..… በጣም ያሳዝናል !
@danhortega1144
@danhortega1144 4 жыл бұрын
Thank you for sharing this interview again. Jawar Mohammed is an articulate and a knowledgeable leader. I'm sure he will come out of prison stronger with even great vision. Aluta continua!
@seidali4398
@seidali4398 4 жыл бұрын
He has brilliant brain
@asiyaamohammed7145
@asiyaamohammed7145 4 жыл бұрын
hahibii Jawar 😘😘😘😘😘😘😍😍😍
@yodiha1767
@yodiha1767 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር ሚር ጀዋር ማሓመድ ፡ ብእስር ሆኖም ኢትዮጵያን የመምራት ብቃትን ያገኘ ኣንጋፋው ፖለቲከኛ!
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ጀዋር ጀግና ነዉ ወላሂ ጀዋርን መጥላት አለዋቂናት ነዉ100%
@user-yh4ll8jy9i
@user-yh4ll8jy9i 4 жыл бұрын
I miss Jawar 😭😭😭 FREE JEWAR MOHAMMED
@shemsproudoffyayasewshimle2550
@shemsproudoffyayasewshimle2550 4 жыл бұрын
በቃል እንኳን ደህና መጣህ
@saratarekjne8459
@saratarekjne8459 4 жыл бұрын
Ya.
@etheth5034
@etheth5034 4 жыл бұрын
ከጅሀር ጋር የተለየ ፓለቲካ አመለካከት ቢኖረኝም መታሰሩ ግን አልደግፍም ለምን በጠረቤዛ ዙሪያ መወያየት ሲቻል ፓለቲካ ከንግድ የተለየ ብዙነገር የለውም በውይይት ያሸነፈ ያሸንፋል እንጂ ፓለቲካን ለፅድቅ ብሎ የሚሰራ የለም ግን ይሄን ስል ከንግዳቸው በላይ ለአገር የሚያስቡ የሉም ማለቴ አይደለም ግን ፓለቲካ ንግድ እነደሆነ ማስረጃ ደሞ ትናንት ከህውሀት ጋር የነበሩ ዛሬ ብልፅግና ውስጥ ተወሽቀው ህውሀትን ከሌላ አገር የመጣ ጠላት አድርገው ይሳደባሉ ይሄ ቢዝነስ ነው ስለዚህ ፓለቲካ ንግድ ነወ።
@habetomsofi1383
@habetomsofi1383 4 жыл бұрын
ጃዋር ፍንክች የማይል ፖለቲከኛ ነው ለንየ ጀግና ነው
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 3 жыл бұрын
What did he say about Abay? Or I missed out something 🤔
@alshamsi4738
@alshamsi4738 4 жыл бұрын
በቄው እንወድካለን ጂዋር ፓለቲከኛው አትቀባጥር ምነው እስር ተፈታክ እዴ
@addisababa136
@addisababa136 4 жыл бұрын
ጀዋር ከመታሰሩ በፊት በፍትህ ጋዜጣ የወጣ ጽሁፍ ነበር፣ ከለስ አርጎ ማንበቡ አይጎዳም...… ! "ተምሰገን ደሳለኝ በፍትህ ጋዜጣው ላይ ስለ #Jawar #Mohammed ተፅፎ ለገበያ ከቀረበው ላይ ቀንጨብ አድርጌ ላካፍላቹ!!" ============================= . ጃዋርን የሚንቅ ሰው ይገርመኛል። ጃዋርን አለማድነቅ ይቻላል፤ ጃዋርን መናቅም አይከለከልም ግን ያስገምታል። ጃዋር ተራ ፖለቲከኛ አይደለም። የህወሓትን ኢሃዴግ ሰንሰለት በጣጥሰው ለራሱ እግረሙቅ ከዳረጉት ቁልፍ ሰዎች ተርታ ይመደባል (በእርግጥ ህወሓት ኢህአዴግ በራሱ ብስባሽ ተውጦ ማለቁ እንዳለ ሆኖ፤ አስከሬን ለማስወገድም ቢሆንም አቅም ይፈልጋል) ። ተለዋዋጭ፤ ጎበዝ ተናጋሪ፤ አይገመቴ፤ የኢትዮጵያን የሚዲያም ሆነ የፌድራሊዝም ሃቲት ከሚያሾሩ ሶስት ዋና ዋና ቋንቋዎች ውስጥ ሶስቱንም ይችላል። አማርኛን ከአዴፓ ሰዎች አስበልጦ የሚያጣጥፍ፤ ኦሮሚኛን ከኦዴፓዎች በላይ የሚያራቅቅ፤ በእንግሊዝኛውም ከእነታምራት ወልደጊዮርጊስ ትንሽ አነስ የሚል ‘ልሳነ-ብዙ’ ነው። በእድሜም ቢሆን እነ በቀለ ገርባ ቢያምጡ የሚያደርሱት ወጣት ነው። አንብቦ ለማደርም የማይሰንፍ፤ ዝናረ ሙሉ ወጣት ነው። “ማን ጋ እና የት ተማርክ?” ቢባልም፤ “ከሲንጋፖር እስከ ስታንፈርድ” ብሎ ቀልብ መግዛት የማይሳነው ፊት አውራሪ ነው። ከቀኃሱ የእነ መረራ ጉዲና ፕሮፌሰርሺፕ ይልቅ፤ የጃዋር አንደር ግራጁዌት ብዙዎችን ታስጎመዣለች። ለኪሱ ሩቅ ያልሆነ ቸር ብጤ እንደሆነም እነ ታምራት ነገራ አጫውተውናል (በእርግጥ በታምራት ነገራ እና በአባባ ታምራት መካከል ያለውን ልዩነት መግለጽ ከሚያዳግታቸው መካከል አንዱ ብሆንም፤ ይሄንን ግን አምኜዋለሁ። መቻቻልን በመስበክም ሙስጠፌን አንደሚቀድመው በማስረጃ ልሞግት ዝግጁ ነኝ። ተሳስቆ እና ተተራርቦ ለማደርም ያን ያህል የማይሰንፍ፤ ከትልቅ ከትንሹ ጋር ሻይ ቡና መባባል የማይቸግረው ጮሌ ብጤ መሆኑን ከታማኝ ምንጮቼ ሰምቻለሁ (የተመስገን ደሳለኝን ታማኝ ምንጮች ብቻ ነው እንዴ የምታምኑት? አንዳንዴ ለእኛም ጊዜ ስጡን እንጂ ቂቂቂ!! ) ጮሌ ነው ብዬሃለሁ! በጮሌ ወረዳ ውስጥም ከሌንጮ ለታ በላይ ዝና አያጣም። የገጠሩን አፈርም ድሙጋን ጠርቶ ይወክላል። ለአየሩ የሚሆን ከበቂ በላይ ስንቅ የያዘ ፖለቲከኛ ነው። በጥቅሉ፤ የልጁ ብራንድ ባናና ሪፑብሊክ ነው። የባነነ!!!! ምን ጻፈና? ምን አሳተመና? ምን ተመራመረና? ብለው “ተመራማሪነቱን” ለማጠየቅ ለሚደክሙትም፤ ከ10 አመታት በፊት OPride ላይ የጻፋቸውን፤ በማጣቀሻ የዳበሩ ከኢኮኖሚክስ እስከከ ሶሺዮ ፖለቲኪስ የሚጠቃቅሱ አርቲክሎችን እጋብዘዋለሁ። እያዳሜ የናይልን ፖለቲካ ከናይል ፐርች በማትለይበት ዘመን፤ Ethiopia’s Internal Cohesion Key to Advancing Interest in the Nile የሚል ጽሁፉን በ24ዓመቱ ያስነበበ ጭንቄያም ነው። Why Oromos should care about the Nile Politics ሲል ለራሱ ጽሁፍ የሰጠውን የመልስ ምትም ተጋበዝ። ሌላውንም አስኪበቃህ ደርድሮልሃል። ከአሲምባ እስከ ሲምባ ፖለቲክስ ከ24አመት ልጅ በማይጠበቅ ብዕር አስኮምኩሞናል። [Mee Zaan]
@etiopiahagere2217
@etiopiahagere2217 4 жыл бұрын
ዋው ሲታሰር ይህንን ሰው ይበልጥ እንድወደው አደረገኝ።ፊትለፊት ሳይፈራ እውነትን የሚናገር ደፋር።
@teshomeabebe5147
@teshomeabebe5147 11 ай бұрын
አስመሣይ አድናቸው
@dahesasetube4141
@dahesasetube4141 4 жыл бұрын
ጀዋር very smart , abby is jealous
@fanaberhe202
@fanaberhe202 2 жыл бұрын
Yhe sawye gin des ylal libel
@hakldjows2967
@hakldjows2967 Жыл бұрын
ይህ ሁለተኛ ጊዜዬ ነው ሰላንተ ሰመሰክር በደሰታ ነው እውቀጥህን አደንቃለሁ መሰረት አለህ ግን በዚህ ተደሰተን ብንመረጥህ እንደዚሁ ደግሞ እንደዚሁ ጭቃ ውሰጥ እንዳትከተን እንጂ በጭንቀላትህ እኔ አምንሀለሁ እባክህ እንምረጥህና ሳታዳላ ለማሰተዳደር ትችላለህ ? እንግዲህ ለዚያ ቀን አድርሶኝ ለማየት ያብቃኝ ።።።
@miriamgirmay3188
@miriamgirmay3188 4 жыл бұрын
I never pay attention to this man before, at this point, he is telling the truth!
@minnina6985
@minnina6985 4 жыл бұрын
ጀዋር ጥሩ ትናገራለክ ግን እንዴት እንመንህ ወንድም?
@abdiali5151
@abdiali5151 4 жыл бұрын
free jewar mohamed
@King-tm9yu
@King-tm9yu 4 жыл бұрын
ጃዋር ሰው ሲሆን አብይ አውሬ እባብ ሆነ አቤት የጊዜ ነገር ።
@Addis_Menged
@Addis_Menged 4 жыл бұрын
ለትክክለኛና እውነተኛ መረጃ ፍላጎቶ አማንጋ ይሁን ምርጫዎ። "የኮሮና ቫይረስ ክትባት ተጀመረ || አቶ ዳውድ ኢብሳ ከስልጣናቸው አልተነሱም። ||" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/ba1yf9F2x82xcWg.html
@fatumahusen5798
@fatumahusen5798 4 жыл бұрын
Ethiopiawi mahonun minihal℅ titamamanale? amharan eyexalahi baqonqachawu eyaworah?
@habaloto1731
@habaloto1731 3 жыл бұрын
Tell us more about your true self ? Are you sure you have the right ambitions and intentions to rule the country based on truth , justice and integrity? Honestly speaking when you say the source of your income is Oromo people _ I don't think it is true. If it is so why were you silent when many things are being destroyed last month in some part of oromia region? You could have protected those destructive powers from destroying the dt infrastructures bc they are the source of your income. I doubt bro. Please if you want to be the leader of the community be the peace maker and make your mission clear to your supporters Jewar. We support you for sure once we understand that you are ready the keep the sustainability and growth of the country. If you go against the innocent people of Ethiopia for sure we fight you back.....
@alulayohannes8031
@alulayohannes8031 3 жыл бұрын
I know why Abyot but u behind the Barr.
@lubabadubai5580
@lubabadubai5580 2 жыл бұрын
አንዱ አዉሬ መጣ አይ
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 жыл бұрын
ስለ እዪጺያ አምላክ ለኢትዪ ስም ስሩ ንግግርህ ጥሩ ነዉ ካጀትህ ከሆነ
@alshamsi4738
@alshamsi4738 4 жыл бұрын
ጂዋር ዝበል እና ከውጭ አይደል እምትሰበስበው አወ ሀይለማሪያም ልክ ነው ያለው
@samaragerezgiher5528
@samaragerezgiher5528 4 жыл бұрын
ጀዋር ምርጥ ፖሊቲከኛ
@look3271
@look3271 4 жыл бұрын
ሞቅ ሞቅ በየት ዞረሽ መጣሽ??
@dainasalmon6756
@dainasalmon6756 4 жыл бұрын
Yehe free Abiy Ahmed lezi eko new terwareto yafenachew were becha ye isayas barya Abiy Ahmed must gooooooooo priod......!!!!!!
@saadocali162
@saadocali162 Жыл бұрын
Hattuu deebisaa hinkanniniif
@amansolomon3375
@amansolomon3375 Жыл бұрын
Aye jewar !🤣🤣🤣900+ million etb account wost Alek eyalu ayedal ende?! Mechem ke Oromo hezb fund raising naw maletik yabede wote naw!🤫🤫🤫
@teshomeabebe5147
@teshomeabebe5147 11 ай бұрын
አስመሳይ ውሸታም ሥልጣን እስከምትይዙነው
@berhanuwedneh9236
@berhanuwedneh9236 11 ай бұрын
ጀዋር መላስህ ይቆረጥ። አንተ ወራዳ አንተ ቀጣፊ። አንተ የቀበሮ ባሕታዊ በአንተ ምክንያት ስንት ክርስቲያን እንደ ተገደለ ረሳኸው ወይ? እኛ አልረሳንም እኮ። ገና ብዙ ደም አለብህ እኮ። ብዙዎች ግብይት ክርስትያን በአንተ ምክንያት ተቃጥለዋል። ወዮልህ ገና።
@yabseraalemayehu5811
@yabseraalemayehu5811 3 жыл бұрын
ይሄ ሌባ ምናለ የምታወራውን ብትኖረው
@matikofmante2973
@matikofmante2973 4 жыл бұрын
አጀንዳህ ሁላ ከማን እደሆነ ይታወቃል
@Hana-3838
@Hana-3838 4 жыл бұрын
አንተ ውሸታም። እመቤቴ። አፍሕን። ትቁረጠው። አንተ አባት ወንድም ያሳጣሐን። ደም ያሰከረሕ። የአረብ። ትራፍ። ተመለስ የመጣሕበት። ትራፕጋ
@agerenswdat3969
@agerenswdat3969 4 жыл бұрын
ሌባ በለው አልሸባብ ቀጣፊ
@user-kr6ji7jh5g
@user-kr6ji7jh5g 4 жыл бұрын
ጃዋር ዉሸታም ነዉ
@hiwetkiros9237
@hiwetkiros9237 4 жыл бұрын
Aydelem
@user-kr6ji7jh5g
@user-kr6ji7jh5g 4 жыл бұрын
@@hiwetkiros9237 100% አራጅም ጭምር
@yabseraalemayehu5811
@yabseraalemayehu5811 3 жыл бұрын
እምሽክ ያለ ቀጣፊ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 жыл бұрын
ቆሻሾች እኮ ሀቅን አዮድባቹም 😤😤😤
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 188 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН