ጃዋር መሐመድ ከደረጀ ኃይሌ ጋር | በነገራችን ላይ - ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 1,303,559

Arts Tv World

Arts Tv World

6 ай бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 5 100
@fikrtadele4966
@fikrtadele4966 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ቀጣይ ለማ መገርሳን ያቅርብልን ምትሉ በ Like 👍አሳዩን በተጨማሪ ደረጄ ሀይሌ our legendary ጋዜጠኛ hero 🔥🔥🔥
@bethelehem4989
@bethelehem4989 6 ай бұрын
ለማ መገርሳ ተደብቆ ስራውን እየሰራ ነው 😂😂
@zinashzemedkun7821
@zinashzemedkun7821 6 ай бұрын
Esti mejemria be hiwot /beselam menoru yitawok i am so scared for u dere ,, your question on this part betam new yemisferaw ,,, let’s gods be with u
@user-pp5cz3uu7b
@user-pp5cz3uu7b 6 ай бұрын
Jarso Mohammed yishalal
@DAUDDAUD-ek1wf
@DAUDDAUD-ek1wf 6 ай бұрын
360 አብደው አሳብደዋችሁዋል​@@bethelehem4989
@selamlechi7288
@selamlechi7288 6 ай бұрын
ለማ ምን ሊያወራ😂😂
@AbdiMuktar
@AbdiMuktar 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ በሚቀጥለው ከየትም አፈላልገህም ቢሆን እንደ ዳይኖሰር ጠፍቶ እንዳይቀር ኦቦ ለማ መገርሳን ብታቀርብልን ደስታችን ነው🙏
@1ALLAHWEAKBER1
@1ALLAHWEAKBER1 6 ай бұрын
U learn from Eritrean government u have long way to be perfect leader has to be divided 10 country because you don’t have no lot knowledge or education or patience to control 120 people probably next year is 130 million because 92% is dikala control it No quantity it’s quality😊
@abck23
@abck23 6 ай бұрын
😂
@1ALLAHWEAKBER1
@1ALLAHWEAKBER1 6 ай бұрын
Wishet wishet
@solomonm.2127
@solomonm.2127 6 ай бұрын
Yessss!
@1ALLAHWEAKBER1
@1ALLAHWEAKBER1 6 ай бұрын
Yes for as it’s work if u know the game u will understand
@teddyraga297
@teddyraga297 6 ай бұрын
ባለፈው 27 አመት መባሉ ቀርቶ ባለፉት 5 አመት ሆነ😢 ይሁና! እድሜ ደጉ ብዙ እናያለን
@bewunetud1466
@bewunetud1466 6 ай бұрын
ብዙም ጥያቄ የለውም። እነዛ የጨላማ 27 አመታት ገፈት ለ5 አመት አደለም ገና ለብዙ አመታት የሚያሰጋ ነው።
@emebatwondimu2849
@emebatwondimu2849 6 ай бұрын
K2²​@@bewunetud1466
@pets8881
@pets8881 6 ай бұрын
@@bewunetud1466 yibelen, cheleman meleyet slalchalen, chelemawn ametabna🤣 manm lerasu bilo 27 amet chelema silale abre yeml jil aydelehum😂
@zemenuabera8065
@zemenuabera8065 6 ай бұрын
ትክክለኛ አገላለጽ
@bsursemere6016
@bsursemere6016 6 ай бұрын
ብሄር ተኮር ፖለቲካ የ 27 ኣመት ዉጠት ኣደለም ነው ምትሉት😢😢😢
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 6 ай бұрын
ወንድም ጆዋር ያለ የሌለዉን አፍረጥርጦታል ጆሮ ያለዉ ይስማ እዉነተኛ የበሰለ የፖለቲካ ሠዉ መሆኑን በውል አስመስክሮአል እይዞክ በርታ አትታክት እውነተኛዉን ጆዋር ዛሬ ሰምተነዋል አላክ ይጠብቅክ ረዢም እድሜና ጤና ይስጥክ ራእይክ እዉን ሁኖ ያሳይክ !!!!!!!!!!
@geniigenni3262
@geniigenni3262 6 ай бұрын
ጀዋርዬ እስከ ዛሬ ሳላውቅህ በስማ በለው ስጠላህ ነበር ይቅር በለኝ ሁለቱንም ክፍል አዳምጫሐሁኝ የምር የሁልችንም ቁስል ነው የተናገርከው ኡፍፍ ተባረክ 😢😢😢
@ousmanmohammed867
@ousmanmohammed867 6 ай бұрын
😂😂😂
@aduadu3685
@aduadu3685 6 ай бұрын
አሁን ነዋ አንተ እንደምትፈልገው ሲሆንልህ አሁንም በፊትም ልክ ነህ ይቅርታ አያስፈልግም😊😊
@ashebirbelayneh3216
@ashebirbelayneh3216 6 ай бұрын
በፊት በርግጥ ስተት ሰርቷል አሁን ግን ጥሩ መንገድ ላይ ነው ህይወት ትምህርትቤትም አይደለች ለሁሉም ኖረን እናያለን
@selamlalem3040
@selamlalem3040 6 ай бұрын
ይህ ብሬን ወሽ ተደርጎ ሌላ ካርድ ለመሳብ ያመጣት ጨዋታ ቢሆንስ ከሲአይኤ እስ ሞሳድ አሰልጥነዉት ቢሆንስ​@@ashebirbelayneh3216
@user-fj6rk8lz2q
@user-fj6rk8lz2q 6 ай бұрын
😂😂😂😂😅😅
@nejatliben6293
@nejatliben6293 6 ай бұрын
ድምፀ መረዋዉ አንጋፋዉ ጋዜጠኛ ደሬ ሀይሌ ለአንተ ትልቅ ክብር🙏
@abdulfetahmohammed9496
@abdulfetahmohammed9496 6 ай бұрын
ጃዋርስ 🤔
@jahman9676
@jahman9676 6 ай бұрын
ሚስቴን እወድሻለሁ ብል እራሱ "እኔንስ?" ትያለሽ
@jonastefera8093
@jonastefera8093 6 ай бұрын
ድምጽ ማሳመር ጋዜጠኛ አያደርግም እንደ ደረጀ አይነት የጋዜጠኛ ሸር*ጣ አላየሁም! ጃዋር ማለት ከ80 በላይ ንጽሃን ደም መፍሰስ ተጠያቂ የሆነ አውሬ ነው እሱን እንደ ጀግ ና ማቆለጳጰስ ሽር*ጥና ነው፡፡ አንገቱን በቆንጨራ ሲል እንዳልነበር አሁን እንደ እስስት ቆዳውን ቀይሮ ቢመጣ የሚያምነው የለም ለዚች ሃገር መከራ ከመንግስት እኩል ተጠያቂ ነው፡፡ ሌላው ቢቀር ሲዳማን ክልል ለማድረግ የተቀበለውን የደላላ ገንዘብ ማፋጠጥ ነበረበት፡፡
@ewnetubelay7856
@ewnetubelay7856 6 ай бұрын
ደረጀ ሃይሌ አንተም ደንቅሮ ኣሽቃባጭ እንግዳህም ጁሓር ደንቆሮ ወንጀለኛ ራሱን የካደደ ሞላጫ ሌባ እንዲህ አይንተ ፖለትከኛ የለም በደም ያላገጠ በጠራራ የዘረፈ ሌባ ስራ ሰርቶ የማያቅ ሰው ቦለ ቤት ሲግዛ ትንሽ አታፍርም ፖልቲከኛ አውቂ እያልክ ስትቀባጥር በዚህ ወንጀል ቢቻ እድሜሊክ ያሳስራል
@fatumahusein263
@fatumahusein263 6 ай бұрын
Tezeqzeqi esu indanchi zeregna aydelem silezi joharin gabrzew:: le johar atmetignim leza new yegim figis nesh shefafa 🫣
@nuzafro4703
@nuzafro4703 6 ай бұрын
እንዲህ አይነት በቃ THE BEST AND INTERESTING INTERVIEW አይቼ አላውቅም። I want to thank you both🙏
@smilehard-gk9pf
@smilehard-gk9pf 6 ай бұрын
Learning from mistakes and resolving to do things differently is a sign of maturity! I was sincerely impressed, Jawar! I hope you practice it for the change you said we need, to lift Ethiopians out of the collective trauma we are in.
@bethlehem43
@bethlehem43 6 ай бұрын
Wake up, he is just playing the other side of abiy's game. This is acting
@d.b-post3070
@d.b-post3070 6 ай бұрын
ይህንን የጃዋርን ድንቅ ፖለቲካዊ ትንተና አድምጦ ለመተግበር የሚጥር አንድ ሁለት የመንግስት አካል ቢኖር ኢትዮጵያን ወደ አዲስ የሰላም ዘመን ትሸጋገር ነበር።ባጠቃላይ Jewar has deep understanding about Ethiopian politics.ጋዜጠኛ ደረጄ ሀይሌ ጃዋርን ይዘህልን ስለመጣህ እናመሰግናለን!
@RasNatnael-sy4bb
@RasNatnael-sy4bb 6 ай бұрын
ችግሩ አንዳቸውም የመንግስት አካላት የጃዋርን ንግግር ይሰሙታል እንጂ አይተገብሩትም ምክንያቱም ሽንፈት ይመስላቸዋል።
@HilinaAbay-vk5se
@HilinaAbay-vk5se 6 ай бұрын
እውነት ነው
@Ali-en5gw
@Ali-en5gw 6 ай бұрын
Tasgabi Bekumsa Qaromina Baredina Samu cima Oso bifa qabatan issa fakatan Ture jawwe lenca fakki nama
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት? 😂😂😂😂😂 ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ። ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል። ያልታደለች ሃገር😢
@romangebru5846
@romangebru5846 6 ай бұрын
አዎ፡ ጀዋር የፖለቲካ ተንታኝ ነው : የማህራው ም ፡ በኦሮሞ ፡ ነው፡ ኢትዮያጵያ፡ የኢትዮዽያ... የሚለው:... አለምንውም፡ በበኩሌ :ም ከሪ አልተሰካለትም፡ ኣብይ፡ ኢትዮጵያ ይላል፡ እነሡ ኣ.አ በባን (ፈንፈኔ፡ እያለ፡ነው ውስጥ ውስጡን ፡ እ/ር ይፍረደው: የኞችግር፡ ድህነት ነው እንጂ መገነጣጠል፡ አይደለም፡
@yoniyoyo6393
@yoniyoyo6393 6 ай бұрын
ደሬ እባክን አቶ ለማ መገርሳን አቅርብልንና ለራስህም ታሪክ ስራ ለእኛም ለጥያቄዎቻችን መልስ እናግኝ,,,የህንን ጥያቄዬን የምትስማሙበት ሰዎች በLike መስማማታችሁን ለደሬ አሳዩ💯ጀዋር ሐሳብህን ስላካፈልከንም እናመሰግናለን🙏
@THEFIXER1
@THEFIXER1 6 ай бұрын
የዚህ ትውልድ ፖለቲካ ሲነሳ ቀድሞ የሚታወሱ ከባድ ሚዛን politician obo Jawar and obo lemma እንዲሁም በጭምብል ለባሽነት መጀመርያ ኢትዩዽያ ከዚያ አዲስ አቤቤ ከዚያ አማራ ቀጣይ አዳነች አቤቤ 😂እያለ ትግል የሚጀምረው የማያቀራርብ ህዝብና ሀብት የሚያስጨርስ ውግያ ውስጥ የከተተን ከትግራይ ጦርነት እንኳን መማር ያቃተው አቶ……
@MesiMesi-jy2rt
@MesiMesi-jy2rt 6 ай бұрын
ለማ ሰላም ለአብይ ምንም አይናገርም
@siiftoosiifan9563
@siiftoosiifan9563 6 ай бұрын
You are only 37 still young don't give up keep going please 🙏 The people and the country needs you ❤❤
@cyberlove
@cyberlove 6 ай бұрын
37, 37 years ago
@bezawitalemu1470
@bezawitalemu1470 6 ай бұрын
ሁሌም የማከብርክ እና ድምፀ መረዋዉ ጋዜጠኛ ደረጀ ሀይሌ መልካም የገና በአል ይሁንልክ እኔ እዚህ አሜሪካን ሀገር ሆኜ በሀገራችን ገና በአል ላይ ነው ያየውክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘውልክ ክብር ለሚገባው ከብርን እንስጥ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@alemuamina5848
@alemuamina5848 6 ай бұрын
መቼም ማልቆጭበት ነገር ድሮም ዘድሮም አንተን ማድነቄን ነው ረዥም እድሜና ጤና ላንተ ሰላም ለሀገራችን ይሁን🙏
@meleket
@meleket 6 ай бұрын
ፍትህና ተጠያቂነት ሳይኖር እውነተኛና ዘላቂ መፍትሄና ሰላም ሊመጣ አይችልም። ኢትዮጵያ ላለፈችበትና ላለችበት መከራና ድቀት ብቸኛና ዋነኛ ተጠያቂ የመፍትሄውን ቁልፍ በእጁ የያዘው ግን የህባችንን ስቆቃ ለራሱ ስልጣን ዕድሜ በአረመኔያዊ ጭካኔ እየየጠቀመበት ያለው አብይ አህመድ/ ብልፅግና ነው። ይህን አረመኔ መሪና በዙሪያው የሰበሰባቸውን ማፊያዎች ጫካ ገብተው የሚታገሉትን ተቃዋሚ ኃይሎች "አንተም ተው ፣ አንተም ተው" ማለት ትክክል አይደለም። "በዚህ ትግል አሸናፊ ሊኖር አይችልም" ባልከው በፍፁም አልስማማም። ህዝባዊ ድጋፍ ያለው የኃይል ትግል ማሸነፍ ይችላል ያሸንፋልም። የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ትግል ህዝባዊ ድጋፍ ያለው ፍትሃዊ ትግል ስለሆነ በድል መጠናቀቁ አይቀሬ ነው።
@lubabaali4974
@lubabaali4974 6 ай бұрын
እኔም❤
@mihiretkebede4048
@mihiretkebede4048 6 ай бұрын
me too@@lubabaali4974
@birukbirru2801
@birukbirru2801 6 ай бұрын
አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል አሉ 😂😂
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 6 ай бұрын
ወንድም ጀዋር ልበልህ ጓድ ጀዋር: የፖለቲካ ዕውቀትህንና ትንታኔህን በማድነቅ "ከተማሩ እንደ ጀዋር ይናገሩ ካልተማሩ ዝም ይበሉ" ብዬ ዝም ብያለሁ።።።።
@teddy6326
@teddy6326 6 ай бұрын
wegega ahone sele poltics min awekeshe new ?
@djwakandalafromix9860
@djwakandalafromix9860 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂 በደረጃሽ ስለምታስቢ ማንም አልልሽም
@GenetGeni-ob4kb
@GenetGeni-ob4kb 6 ай бұрын
መናገርና መሥራት አንድ ሥላልሆነ ደደብ ብየዋለሁ
@MariyaAwal
@MariyaAwal 6 ай бұрын
@@GenetGeni-ob4kb dadab ema man endahone tawaki new
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 6 ай бұрын
እጁ በደም የተጨማለቀን ወንጀለኛ ለማድነቅ እንዳንቺ ያለ ባለ ሚጢጢዬ ጭንቅላት መሆን በቂ ነው ድኩማን
@getachewkefe9992
@getachewkefe9992 6 ай бұрын
Both are good enough and matured, he knows how to question 😢 and he know how to answer ❤
@ethiofikir3685
@ethiofikir3685 6 ай бұрын
ደረጄ ሀይሌ በጣም አስተዋይ የተረጋጋ ስነምግባር ያለው አዋቂ ጋዜጠኛ ግልፅ ታታሪ እና ተመልካች አድማጩን አክባሪ ሰው ነው በጣም ክብር ይገባሀል ጀዋር እንዲህ ያረጋጋህ ደረጄ ነው ወይስ እንዳልከው እውነት እስሩ ነው በርታ ቀጥልበት
@um-eman
@um-eman 6 ай бұрын
ገራሚ ቃለ መጠይቅ ነው እዲህ እደኔ በጉጉት የጠበቀ ላይክ ያርግ ዋው ትለያላቹ ሁለታቹም✅🇪🇹
@joeldejene7621
@joeldejene7621 6 ай бұрын
እባካችሁን ፖለቲከኞች በአገራችን ሰርተን እንድንበላ ሰላም ስጡን
@user-nq8ev7bz6k
@user-nq8ev7bz6k 6 ай бұрын
Well said !
@hawietufa8889
@hawietufa8889 6 ай бұрын
100%
@dawitbogale
@dawitbogale 6 ай бұрын
Thank you! Excellent Opinion.
@abduselam17
@abduselam17 6 ай бұрын
Allah new selam miseten
@GadaagadabTube
@GadaagadabTube 6 ай бұрын
So what he said please understand his idea
@lensaayele1462
@lensaayele1462 6 ай бұрын
I hope the political leaders in Ethiopian will learn and make a good or peaceful decision by learning from this great interview.
@user-gs4ql3rs1n
@user-gs4ql3rs1n 6 ай бұрын
ለሀገር የሚበጅ ይህ ይመስለኛል የበሰለውን ጀዋርን በማየቴ ደስ ብሎኛል ፈጣሪ ያፅናህ ለሀገር የምጠቅም ያርግ ወንድሜ
@ethiotechtutorial
@ethiotechtutorial 6 ай бұрын
አቤትትት....ምን አይነት ቃለ ምልልስ ነው!!! እንዴት ያለ የሙያ ትንታኔ ነው! እንዴት ያለ በሳል መልስ ነው! ምን አይነት እርጋታ ነው! ቃላት ሊገልጹት የማይችሉት በሁለቱ መካከል የታየው እንዴት ያለ የሚያስቀና መከባበር እና ፍቅር ነው!!! ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቃቹ❤❤❤
@user-dh8li2im4d
@user-dh8li2im4d 6 ай бұрын
ቀኝ እጅህን ቀጥቅጠህ ግራዬን እያጠናከርኩ ነው ማለት ውጤት አያመጣም።❤❤❤
@machomehari-GG1978
@machomehari-GG1978 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ እና ፖለቲከኛ ጀዋር መሀመድ እጅግ እጅግ እጅግ በጣም የሚያስደስት የሚያረካ መንፈስን የሚያድስ አስተማሪ እና ብዙ ብዙ የሀገራችንን ወቅታዊ ጉዳዮች የዳሰሰ ጥያቄ እና መልስ ነበር ስለቆይታችን ሁለታችሁንም አመሰግናለሁ ረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችኃለሁ እወዳችኃለሁ!!!
@faladinSK
@faladinSK 6 ай бұрын
Full of Knowledge, confidence and iconic leadership personality! Keep it this personality! we will see you as a PRIME MINISTER of Ethiopia in near future (may be within a couple of decade)
@HayderLeraTube
@HayderLeraTube 6 ай бұрын
ጣያቂውም ተጣያቂውም ውስጤ ነቸው❤
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት? 😂😂😂😂😂 ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ። ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል። ያልታደለች ሃገር😢
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 6 ай бұрын
ጀዌ ❤ክፍል 3 ቢቀጥል እንደ ተከታታይ ድራማ ይቅረብልን የምትሉ😊
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 ай бұрын
እረ ይሄ ውሽቱም ስልችቶናል ስንት የደሀ ልጅ አስደፍቶ
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 6 ай бұрын
​@@emebetzewde7492ይፍጂሽ የሚፈጅ😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅እኛ እንፈልገዋለን ቢቀጥል ውሸታም ስም ለጣፊዎች
@hayagemechu606
@hayagemechu606 6 ай бұрын
Yamifajii yilakibishii kabitochii teday fijitin mixaluu kahona lamin Selam atamexum teday hulachum geday nachuh fanno oneg Wayne eyalachuh xiyit mitaqabeluu teday Yaa xiyituu Yaa zinbi nafis ligaluu new endee esuu geday kahona enates mindnachuh ​@@emebetzewde7492
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 6 ай бұрын
No yebka eytafte siyalke new arife
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 6 ай бұрын
@@emebetzewde7492 እኔ ያልኩት ለጀዋር አድናቂዎች እንጂ ላንቺ አይደለም እረ ሰከን ለምን ታይዋለሽ ከሰለቸሽ
@etk3995
@etk3995 6 ай бұрын
🤔 ወተትም አንደዚህ አይረጋም!🤔 ከረጉ ላይቀር አንደ ጁዋር 👌 🤔አድሜ 🤔የህወት ተሞክሮ 🤔ትህምር ተደምሮ ሲታይ አንዴት ደስ ይላል!! ጤና ከ አድሜ ጋር 🙏🌹ጁዋር! ክብር ይስጥህ ምርጥ ጋዜጠኛችን 🙏❤️
@mulugetatessema7512
@mulugetatessema7512 6 ай бұрын
Hello Jawar ! I must confess that I used to be one of your enemies . But now I appreciate and agree with most of your responses, vision, opinion and comments in respect to Dereg's questions. At present ,Ethiopia desperately needs politicians like you to defuse the current crisis. God bless you! I must also thank Derege for his effort to get you and conducting this interesting interview with you. Mulugeta Tessema
@bekriabdela7270
@bekriabdela7270 6 ай бұрын
"ሀገሪቷን እኮ ላብራቶሪ አደረጉዋት"🙏
@ruthdesta5054
@ruthdesta5054 6 ай бұрын
🤦‍♀️
@dghhhhgr6923
@dghhhhgr6923 6 ай бұрын
😂
@anchortube8077
@anchortube8077 6 ай бұрын
😀😀😀
@susutube2726
@susutube2726 6 ай бұрын
በጣም 😢
@user-li2nz2yu3b
@user-li2nz2yu3b 6 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን ለጁዋር ትልቅ ክብር አለን!! From Wolayta
@caretoall8805
@caretoall8805 6 ай бұрын
ክብሩ ኢትዮጽያን ስላዋረደ ነው?
@berekettesfaye4197
@berekettesfaye4197 6 ай бұрын
Gondoro😂
@m.bedane7442
@m.bedane7442 6 ай бұрын
ይሄን ገዳይ ደም በእጁ የተጨማለ ነው
@sirajbona
@sirajbona 6 ай бұрын
He is the best political scientist in Ethiopia since Meles Zenawi.@@m.bedane7442
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 6 ай бұрын
We don't like jwar from tigray !!!
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 6 ай бұрын
ይህንን በእድሜው ትንሽ ግን ታላቅ የፖለቲካ ሰው ወይም የፖለቲካ ተንታኝ የሆነውን ሰው ጁሀር ስራጅ መሀመድ ስለ አቀረብክልን በጣም እናመሰግናለን ጋዜጠኛ ደረጀንም ጁሀር መሀመድን አላህ ይጠብቃችሁ
@billyguyo4017
@billyguyo4017 6 ай бұрын
The best interview I have ever seen in my life ! Thank u bulloo, You Nailed it! &. Dare big respect 🙏🙏
@user-bdw31
@user-bdw31 6 ай бұрын
የጀዋር ቃለምልልስ እንደ ሰው ለ ሰው Drama በየሳምንቱ ይቅረብልን 😊
@faysal5523
@faysal5523 6 ай бұрын
የ ዓመቱ ምርጥ comment
@user-ux5zy2to6s
@user-ux5zy2to6s 6 ай бұрын
😅😅😅❤❤❤❤❤❤❤
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 6 ай бұрын
😂😂ደስ ይለናል
@nuraldenabdi
@nuraldenabdi 6 ай бұрын
❤❤❤NUREDlN
@nuraldenabdi
@nuraldenabdi 6 ай бұрын
Adda❤❤❤❤
@user-ve3pg4cn9c
@user-ve3pg4cn9c 6 ай бұрын
እባከቹ መሪዎች ጥይት መግዛቱን ተወት አርጉና ምግብ የምንበላበትን መንገድ ፍጠሩ ስለ ፈጣሪ
@JoharBaddeessaa
@JoharBaddeessaa 6 ай бұрын
ሰለም ነፈቀን አላህ ሀገረችን ሰላም የርግልን
@user-sv2gb5xn5f
@user-sv2gb5xn5f 6 ай бұрын
እኔ እራሱ ስለ ጀዋር ያለኝን አመለካከት የቀየረ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን ደሬ
@abdulazizmusa9041
@abdulazizmusa9041 6 ай бұрын
ካልዋሽን በቀር ሁሉንም እንደምትችል አሳይተሀል❤ አላህ ይጨምርልህ
@ElshadayYilma-wc1qo
@ElshadayYilma-wc1qo 6 ай бұрын
ሚገርም ነው ጃዋርን እንደዚ ተረድቻው አላውቅም ቆንጆ ቆይታ አንደበተ ርቱዕ ተናጋሪ ነው ከነምክንያታዊነቱ 🙏
@eddieginnore5104
@eddieginnore5104 6 ай бұрын
አሁን የሚያወራውማ ነገር እጅግ ደስ ይላል ነገር ግን ብዙ ውድመት እና ጥላቻን በዚሁ አንደበቱ ዘርቶ እያጨድን ባለበት ወቅት መሆኑ ነው የሚያስዝነው!
@romangebru5846
@romangebru5846 6 ай бұрын
ኣዋ አሁንም፡እያዋጋ ያለው እሱ ገ ው: የአማራን፡ ውጊያ ሣይቀር ደጋፊ፡ ነው ፡ አብይን ስለሚጣላው
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ቀዳዳ አሸባሪ ነው ረኛ
@simeonsond4given75
@simeonsond4given75 6 ай бұрын
አንጀት አርስ ቃለ መጠይቅ ነው። ግሩም ጠያቂ እና ግሩም መልስ ሰጪ። ጀዋርን ባልጠላውም በቀድሞ አካሄዱ ግን በፍጹም ደስተኛ አልነበርኩም። በዚህኛው ጀዋር ግን እጅግ ተደንቄያለሁ። ይሄንን የፖለቲካ እውቀቱን ለበጎ ሲጠቅምበት ማየቴ እጅግ አስደስቶኛል። አሁንም ጀዋርን ከማራቅ ይልቅ ትልቅ ቦታ ተሰጥቶት ከዚህ እውቀቱ ሐገራችን ብትጠቀም ደስታዬ ወደር የለውም። ጋዜጠኛ ደረጀ እጅግ አመሰግናለሁ። ኢትዮጵያ ሰላም ትሁን እንጂ ለሁላችንም ትበቃለች!
@mulugetaalemayehu6996
@mulugetaalemayehu6996 6 ай бұрын
It is really amazing; Jawar has changed a lot. His maturity has increased so much. It is an interesting interview. Dereje keep up with your efforts.
@Dollar3434
@Dollar3434 6 ай бұрын
ቀኝ እጅህን ቀጥቅጠህ ግራዬን እያጠናከርኩ ነው ማለት ውጤት አያመጣም ትለያለህ እኮ❤❤
@sabkeebarararsaerko2
@sabkeebarararsaerko2 6 ай бұрын
I am crying when you talk about the reality of what's happening in our country. I feel hope for our future when you deeply analyze it.
@pee2694
@pee2694 6 ай бұрын
He’s one of the main causes to what’s happening in our country. That’s a fact that will never ever change
@sabkeebarararsaerko2
@sabkeebarararsaerko2 6 ай бұрын
You have blindly hate him.
@Tate1377
@Tate1377 6 ай бұрын
What blessing to be his son as Qeerroo jawaar Qabsoo jawaar Oromoo jawaar These kids will proudly live with their names ❤🙏
@MyD1010
@MyD1010 6 ай бұрын
ጌታው ጀዋር በቀጣዩ የሁለተኛው ዙር ወደፖለቲካው የመመለስ እድልህ ይህንን የመቆጨት እና የመተከዝ ስሜት ወደተግባር አውርደህ ጥሩ እና አቻቻይ ፖለቲካ በመተወን ለሀገርህ ድጋፍ አድርግ፣ ታዋቂነት ለሀገር በሚበጅ ጉዳይ ላይ ሲሆን ደስ ይላል ታዋቂ ሰዎች ተፅእኖ ፈጣሪዎች ለሀገራቸው ያበረከቱት ብዙ ነገር አለ በየሀገሩ ምሳሌ ወስደን ብንመለከት !!!!! እስካሁን ጀዋር የሄድክበት ጎዳና ምን አመጣልኝ ምን ፈይድኩኝ ምን ተሳሳትኩ ምን ልማር እና ወደተሳትፎዬ ልመለስ ብለህ አጢነህ ተመለስ ፣ ማንም ብቻውን ሀገር መሆን በኢትዬጵያ ምድር ላይ አይቻለውም ለምን ብትሉኝ ለመተባበር ያልሆነ ህዝብ ለመነጣጠል አይመችም፣ በልጦ ለመገኘት ከመሞከር ህብራዊ ጎዳና መፈለጉ ይበጃል ያልተጠናቀቀውን የሀገር ግንባታ ጥሩ ጎኑን ይዘን ብትጓዝ ይሻላል ባለፉት መቶ እና ሺህ አመታት ንትርክ ከደም ማፈሰስ ውጩ ለሰይጣኑ ምንም አልተረፈውም ብዙ እጅጉ ብዙ አልን ፋይዳችን ዜሮ ዜሮ ዜሮ ነው !!!! እስቲ ያልተሞከረ ሌላ ዘዴ ደግሞ እንሞክር ጎበዝ ፣ ዛሬ በየከተማው ያለ ፎሌ አሳሪ ገፋፊው ገራፊው ብዛቱ !!! ዛሬ በየከተማው ያለ ስጋት ከተሞች በጊዜ እረጭ ሲሉ ማየትን ያህል ውድቀት የለም Goast Town ለምን ፍርሀት ለምን ስጋት 😢😢😢😢 ምክንያቱም ያለመረጋጋት ምልክት ነዋ !!!!! ሁሉ አጋች ሁሉ ገንዘብ ጥያቂ ነው South Africa, እና ሌሎች ወንጀል የበረከተባቸው ሀገራት እንዲህ አይነት ውርደት የለም ፣ መንግስታት Stop The War and Set Down for a talk ስብከቱ ጊዜያዊ ነው ግንባታው ይቆይ እና ሰላማዊ ንግግሩ ይቅደም የባሰው ሲመጣ ቢሮጡ ምን ዋጋ አለው ፣ ካለፉት መማር አለመቻል ሞኝነት ነው ፣ እኛም ዜጎች እና ህዝቦች አንቸኩል ሰው ስላወራ ሰው የምንፈልገውን ስለነገረን ለእምነት ቃል አንቸኩል ለማውገዝም እንዲሁ !!!! እንብሰል እናስብ እንመርመር !!!!
@mimigeneti5967
@mimigeneti5967 6 ай бұрын
ጀዋርዬ ያንተን ከስር መፈታት የሰማሁበት ቀን የጌታችን የመዳኒታችን የእየሱስ ክርስቶስ ልደት ቀን የገናን በአል እያከበርን በነበርንበት ቀን ነበር ዛሬ ደሞ ልክ በገና ቀን በለተቀኑ ያንተን ኢንተርቪዉ እየሰማሁ ነዉ በእዉነት አንተን ነዉ ክርስቶስ የሚወድህ። ኑርልን ጀዋር ገና ካንተ ብዙ እንጠብቃለን Respekt for you Jewar we love you
@amug.mikael6357
@amug.mikael6357 6 ай бұрын
God bless u❤
@user-ie1lm6kb9k
@user-ie1lm6kb9k 6 ай бұрын
😂😂ይድፋሽ(ህ)
@melakmelik9487
@melakmelik9487 6 ай бұрын
@@user-ie1lm6kb9k 😀
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ጃዋር የሀገር ጠላት ሀገር ያፈረሰ
@mohammedhussein1760
@mohammedhussein1760 6 ай бұрын
እንዴት አፍርስ ?ድፍን ጥላቻሽ ፍትው ብሎ ታየ ልጁ ኦሮሞ ስለ ሆነ ብቻ ጠላሽው እንጅ እውነቱ ጀዋር ለዝህች ሀገር በጣም ምርጥ ነው አንች ሙሴ ያልሽው አብይ ነው ሀገር ያፍርስው አንዳርጋቾ ጥጌ ነው ከእንግሊዝ መቶ ሀገር ያፍርስው ታማኝ በለው ነው ወደዋላ ወደ ፊት እያለ ጦርነት የጎስመው አንዳርጋቾ ጥጌ እንደ ፍየል ጠብሳቹ ብሉ ብሎ ትግራይዋች ላይ ጦርነት ስያውጅ ቆይቶ ከውሽማው አብይጋ ስጋጭ ወደ ሀገሩ እንግሊዝ የተመለስው እና ማነው ሀገር አፍራሽ ጀዋሪን ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ በጥላቻው አትስከሪና እስት የዱሮውን ቃለ መጠየቁን በጥሞና ስምው ጥላቻ ጥሩ አይደለም ይበቃናል ሀገራችንን እናድን አንድ ብሄር ለሌላው መከታና ጋሻ እንጅ ጠላት አይደለም ልዩነታችን ውበታችን ነው አንድ ጥያቄ ከአህያ ሜዳ እና ከቤት አህያ የትኛው ያምራል ? የአህያ ሜዳ ዜብራ ያምራል ቆዳዋ ቡራቡሬ ነው እናም ልዩነታችን ውበታችን ነው አንድ አይነት መሆን አንድ የምያደርግ ብሆን ሱማሌ ነበር የማይፍርስው ግን ፍርስች ኢች ሀገር ደሞ ከፍርስች መጠገን ቀላል አይደለም በቃ ጥላቻው በቃ ዛቻው በቃ ፉከራው​@@kukutilove
@sewasew
@sewasew 6 ай бұрын
በምሕረቱ እያቆመን በቸርነቱ እየደገፈን በረድኤቱ እያኖረን ዛሬ ላይ ያደረሰን እግዚአብሔር ይመስገን ! ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለአለም ሁሉ ይሁን ጌታ ሆይ ከምንም ነገር በፊት ኢትዮጵያን ሰላም አድርግ በምህረት አስብልን:: ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏 ሰላምሽ ይብዛ አገሬ
@yohanesa7728
@yohanesa7728 6 ай бұрын
የተባረከ መልእክት ነው:: ከቃለ መጠይቁ በላይ ነው ያከበርኩትም የወደድኩትም:: ደጋግሜም ነው ያነበብኩት:: Thank u so much & God bless you…!!!
@seblet148
@seblet148 6 ай бұрын
አሜን🙏
@shimels.d
@shimels.d 6 ай бұрын
ehh amara eshe jelese
@bestechdeals4539
@bestechdeals4539 6 ай бұрын
​@@shimels.d😂
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 6 ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tabe8913
@tabe8913 6 ай бұрын
Very interesting interview. I appreciate Jawar’s maturity and understanding of Ethiopia’s current reality! Derege is very skillful interviewer. Some of the questions Jawar refused to answer though with good intentions , were answered and addressed indirectly. Kudos!!!
@abditeferi9593
@abditeferi9593 6 ай бұрын
I don't have a word … You are really super genius 👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏👏
@hime6686
@hime6686 6 ай бұрын
ጃዊ ላንተ ያለኝን አመለካከት ሙሉ ለሙሉ ነው የቀየርከው ተባረክ
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 6 ай бұрын
እኔም😮
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 6 ай бұрын
ጅል ህዝብ እንደናንተ አይነቶቹን ነው የሚያታልሉዋችሁ
@bg9694
@bg9694 6 ай бұрын
እንደናንተ ያለውን ደንቆሮን ማታለል ቀላል ነው
@ibrotofic4186
@ibrotofic4186 6 ай бұрын
​@@bg9694ante neh denkoro betlacha yetemolah😊
@ibrotofic4186
@ibrotofic4186 6 ай бұрын
​@@emebetzewde7492esti ketlacha weta
@michaelzgreat2021
@michaelzgreat2021 6 ай бұрын
What an interview you've had J& D.👏. Two great Ethiopians doing what they are best at and I think this interview will go down as a historical one in Ethiopian history. We may come again and again and watch it. It's really awesome!Thought-provoking and all in all solution oriented almost scientific. May God bless our country Ethiopia 🇪🇹 with an overwhelming peace ✌️, love ❤️ and prosperity. I have the utmost for both of you Jawar and Dare❤
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት? 😂😂😂😂😂 ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ። ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል። ያልታደለች ሃገር😢
@AyalewTaye-ov5xx
@AyalewTaye-ov5xx 6 ай бұрын
Sure it is
@dawitbogale
@dawitbogale 6 ай бұрын
WOW! Nice complement!
@AyalewTaye-ov5xx
@AyalewTaye-ov5xx 6 ай бұрын
This interview uncovered the stupidity of Abiy Regime and Abiy himself. Look each time Jawar refrain from answering a questions, we can feel and sense it something vague was happened by this blood sucker regime.
@kindyou4768
@kindyou4768 6 ай бұрын
I don’t what is great about Jawar. He is pretending to act as if he cares about all Ethiopians so he can use his machete on the rest of Ethiopian Christians. He thinks he has a shot to replace the current ONG Shene PM.
@fjzfgud8649
@fjzfgud8649 6 ай бұрын
ጀዌ አልሀምድሊላህ ስክነትህን አላህ ይጨምርልህ !!! ግን ግን ባለፈው 5 ዓመት ለተፈፅመው እልቂት ያየአንተም እጂ ነበረበት ለሱ አላህ አፉ እንዲልህ በአንተ ምክኒያት የተጎዱትን መርዳት መልካም ነው
@bikilashenkora4003
@bikilashenkora4003 6 ай бұрын
What a great message is it... respect you both ❤️
@awolkedir3881
@awolkedir3881 6 ай бұрын
ምን አይነት ሰዉዬ ነዉ... በቃ ገራሚ ነዉ Uvvvvvvv አስደረገኝ😊😊
@moot5931
@moot5931 6 ай бұрын
😂😂😂😂 Uvvvvv
@da8387
@da8387 6 ай бұрын
እንደ ፖለቲከኛ from day one ኣንተን ማድነቄ ቢያንስ እስከ ኣሁን ድረስ ትክክል ነኝ❗️ ዕድሜና ጤና ሰጥቶ የልጅ ልጅ ልጅ ለማየት ያብቃህ🙏 ደሬና ጁሃር መልካም ኣዲስ ዓመትና የገና በዓል✌️ በነገራችን ላይ በበነገራችን ላይ ፕሮግራም የሚቀርቡትን የእንግዶች ምርጫ ኣድናቂ ነኝ።
@amalidris7094
@amalidris7094 6 ай бұрын
Allahuma Amen
@user-li1iw6ld1z
@user-li1iw6ld1z 6 ай бұрын
The same to you
@ellub5242
@ellub5242 6 ай бұрын
ሰውየው እኮ ባለማወቅ እና ከብስለት ማነስ ማለት ያለረነበረብኝን ብያለሁ እያለህ ነው ... አንድ ሰውን ለዛውም ፓለቲከኛን ሰው ፍፁም አድርጎ በመመልከት ሲያጠፋም ሲያለማም እንዴት አደንቃለሁ ይባላል 😅
@Awake.726
@Awake.726 6 ай бұрын
@@ellub5242ሰው ውስጡ የሞላውን ነው የሚያውጣው! አሁንም ተቀይሮ ሳይሆን ስልጣን እስኪይዝ ነው ከዛ ከአብይ የቀረውን አማራ ይጨፈጭፋል! እግዚአብሔር ይበትናቸው! ዘረኛ እራጅ ሁላ
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 6 ай бұрын
​@@Awake.726ለጁሀር ስልጣን ልሰጠው የበፊት ጁምሮ ይፈልገዋል ጁሀር ያልተገባ ስልጣን አይፈልግም ጭፍን ጥላቻ አሳውሮሃል
@Ahmedin_Kasahun
@Ahmedin_Kasahun 6 ай бұрын
The only way to be united is making peace between every nation and nationality, because everybody needs peace and love🙏🙏🙏
@Tefera-hf8fw
@Tefera-hf8fw 6 ай бұрын
there are no nations and nationalities in ethiopia but a nation of multi tribal identities.
@RekikA
@RekikA 6 ай бұрын
Is it just me, or is anyone else finding it hard to buy Jawar's changed persona? 🤔 ... however, I am so happy to see it. I never thought I would feel hopeful about my country after listening to his interview. It's my hope and prayer that this is genuine 🙏. @Dereje Haile, you are simply the master Sir. Much love and respect to you. Stay blessed 🙌
@boonaa1954
@boonaa1954 6 ай бұрын
Jawar’s political vision is the same always, but his approach is different
@Lijegirproduction
@Lijegirproduction 6 ай бұрын
We'll never trust him tho.
@chuchuliben1352
@chuchuliben1352 6 ай бұрын
Same here!
@brukeayele1336
@brukeayele1336 6 ай бұрын
በዚ ፐሮግራም የጃዋርን የሂወት ተሞክሮን እና መብሰልን አይቼበተለው በዚህው መልኩ በመልካም ሀሳቦች ያለፈውን መጥፎ አስተሳሰብ በመቀየር ሀገራችንን መለወጥ እና ማስቀጠል ይችላል ደረጄ ከፐሮግራሞችህ መሀል አራተኛ ፐሮግራምህን ከሁሉም ኢሄንን ጨምሮ ወድጄልሀለው ።
@Awake.726
@Awake.726 6 ай бұрын
ጀዋር ዘረኛ ገዳይ ነው!
@shimels.d
@shimels.d 6 ай бұрын
ere akeh yeekate yakel fecheta seeete ew aleche alu.esu mekeeyate yemotute estuhaese?
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 6 ай бұрын
ጀዌ አላህ ረጅም እድሜ ይስጥህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሁሉም ፖለቲከኞች እንዳንተ ሰላምን በፈለጉ ሀገራችን ሰላም ይሆን ነበር አሁንም ለሰላም አረፈደም ሚስኪኑን ህዝብ ከማስጨረስ መደራደር ይሻላል
@hey1232
@hey1232 6 ай бұрын
❤️❤️❤️🫶🏾🫶🏾🫶🏾
@gashawfiseha2491
@gashawfiseha2491 6 ай бұрын
ከብት!!!
@marthat6031
@marthat6031 6 ай бұрын
ጋዜጠኛ ደረጀ ሃይሌ በጣም እናመሰግናለን ጃዋርም እወነት የጥሞና ጊዜ ላይ ሆነህ ከሆነና ኢትዮጵያን የምታይበት መልክ ተቀይሮ ለመላው ኢትዮጵያዊ ሰላም እነዲሰፍን ከዘረኝነት ጎጥ የወጣህ ከሆነ ለዚህ ተጎድቷል የዋህ ህዝብ ለምትለው መታገልና የበደልከውን ኢትዮጵያዊ በአንድ አይን በማየት ጥረትህን ማሳየት አለብህ
@user-xf9qh4uo2k
@user-xf9qh4uo2k 6 ай бұрын
ደሬ እጅግ በጣም የማከብሪህና የማደንቅህ ወንድሜ ነህ፣ያለህ ስነምግባሪና የሙያ ብቃትህ የሚደንቅ ነው። በርታ ከጀዌ ጋሪም ስላገናኘህን እናመሰግነሃለን። ምናልባትም ከተቻለክ በሚቀጥለው ዝግጂትህ ኦቦ ለማን እንደምንም አነፍንፈ አግንተህ እንደምታቀርብልን ተስፋ እናደርጋለን።
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 6 ай бұрын
ድሮም ያሳደዱህ ያሳሩህ ስምህን ያጠፉት እንደምትችልና እንደምትበልጣቸው ስላወቁ ነው በርታ አንድ ቀን የችግራችን የስብራታችን ጠጋኝ ትሆናለህ ❤❤
@rakjr6228
@rakjr6228 6 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@kukutilove
@kukutilove 6 ай бұрын
ጃዋር አሸባሪ ነው
@Mesdes1977
@Mesdes1977 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂 በሜንጫ
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 6 ай бұрын
@@kukutilove እኔም እምነህትን ቀይር ብሎ የሚመጣ አካል ካለ ያውም በደልዱም ሜንጫ ነው የምቀላው ግልፅ ነው እርሱም ያለው እንድዛ ነው 100% ትክክል ነው።
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 6 ай бұрын
አንተ እራስህ የገባህ ሰው ነህ በርታ
@fafiamin
@fafiamin 6 ай бұрын
ወዳጅ ጠላት በጉጉት የሚጠብቀው ወሳኝ ሰው ጁሀር መሀመድ ❤❤❤❤ያለ ታንክ ሁሉን አንበርካኪ ጀግና
@loudestbeat
@loudestbeat 6 ай бұрын
ዘረኝነት የአእምሮ በሽታ ነው
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 6 ай бұрын
Kelal anberekeke 😂
@RiversideUSA
@RiversideUSA 6 ай бұрын
ፋኖ አስፈረጠጠዉ እኮ። እያየኸዉ። ደዉጨት ሆኗል እኮ ፊቱ
@user-jj6jo5pj4n
@user-jj6jo5pj4n 6 ай бұрын
ፋኖ😂😂😂😂😂😂​@@RiversideUSA
@kifayadawud4842
@kifayadawud4842 6 ай бұрын
Impressive interview! It's refreshing to see individuals who prioritize respect and the well-being of our people and country.
@DawitYigletsu
@DawitYigletsu 6 ай бұрын
ይገርማል ጀዋርን ይህን ያህል አፌን ከፍቼ እሰማዋለሁ ብየ በፍፁም አልጠበኩም ነበር በጣም በብዙ ጭንቀት በብዙ መብሰልሰው ውስጥ እያለፈን ባለንበት በዚህ ወቅት ጀዋርን እንዲህ በስሎ አስተዋይ ሆኖ "ሀገራችንን" "ህዝባችን" እያለ በተደጋጋሚ ሲናገር በመስማቴ ፍፁም ደስተኛ ነኝ..! በርታ በእውነት እንደ ጃዋር ፖለቲከኞቻችን ሰከን ብላችሁ ሀገራችንን በሰላም በውይይት በምክክር ህዝቡን አሻግሩት ከድህነት
@liyoualem
@liyoualem 6 ай бұрын
Dereje Haile you did it again !!!! So well thought out,articulated conversation 👌🏾 Jawar we have seen your maturity in this interview .This interview personally gave me a different perspective of him as a politician . I suggest for everyone to watch this interview.
@CaayaaGadaa-nr1ux
@CaayaaGadaa-nr1ux 6 ай бұрын
Thanks
@EastPen-lf4rw
@EastPen-lf4rw 6 ай бұрын
'' ብዙ ስተት ፈፅምያለሁ ነገር ግን ሁን ብዬ አስቤበት ሀገሬን ህዝቤን አንድን ብሔር ግለሰብን ለመጉደት አንድም የሰራሁት ቶንኮል የለም'' በጣም የተመቸኝ መልስ።
@romangebru5846
@romangebru5846 6 ай бұрын
ጀዋር፡ ብዙ፡ የኢትዮዽያውያንን አሰገድሏል: ዋና፡ ሃሣቡ ኦሮሚያን ፡ መገነጣል ነው እ/ር፡ ሥላልፈቀደለት፡ነው፡የኢትዮያ አምላክ፡፡ አሁን፡ ትንሽ፣ ወዳማስተዋሉ የተመለ ይ መሥላል: እኛ፡ ኢትዮጵያኖች ብሄር ብሄርህ ቦች፡ ተዋህዶናል፡ ኣንተለያይም፡
@aduadu3685
@aduadu3685 6 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው ተው ሲባል አልሰማ !!!😢😢😢
@drawingzone101
@drawingzone101 6 ай бұрын
After many dies from his mistakes he acknowledged what he did.
@user-nl4ui9mc7f
@user-nl4ui9mc7f 6 ай бұрын
የከሀዲ የደንቆሮ መልስ ደጋፊው ደንቆሮ ነዉ አንድን ብሄር አላጠቃሁም አለ ምን ማለትህ ነዉ የኦሮሞ ፖለቲካ ጠላቴ አማራ ነው ብሎ የተነሳ ጅዋር በሚዲያ አማራ ከኦሮሚያ ይውጣ ያለዉ ጥበቃዬ ተነሳ ሀጫሉ ሞተ ብሎ ያስገደለው አማራን ነው ጥበቃ መንግስት እንደመደበለት እየታወቀ መግደል ያለበት የመንግስት ባለስልጣንን መሆን ሲገባው ጥበቃ ያልመደቡለትን አማራና የተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ነዉ ይህ አስቦበት አንድን ዘር ማጥፋት ነው
@esseyhailu6323
@esseyhailu6323 6 ай бұрын
አባ ሜንጫ የሚለው ስም የተሰጠው በአምሐራ ላይ "አንገቱን በሜንጫ ብለህ ጣለው" በሚለው የዘር ማጥፋት ቅስቀሳ ንግግሩ መሆኑን ታውቃለህ ወገኔ??? ጃዋር ዛሬ ላለው የተበታተነ ስርአት አልባ ሀገራዊ አካሄድ "ሁለት መንግስት አለ፣ አንድ ፌደራሉ ሌላ የቄሮ መንግስት" በሚለው ንግግሩ የፈጠረው ስርዓት አልበኝነት የለም??? እና ሌሎችም!
@abdoatnafuayele2589
@abdoatnafuayele2589 6 ай бұрын
Mr Dereje we appreciate u a lot now we’re all expecting u to interview Mr Lema with all due respect thanks.
@DijaAshebo
@DijaAshebo 6 ай бұрын
ጁሃር ስበል ጠለቱም ውዳጁ ልያደምጥ ዝግጁ ነው። in one day almost 2million view.ኑርልን
@user-gn3jr1dg8f
@user-gn3jr1dg8f 6 ай бұрын
What a great Politician and a great Journalist. ካድሬዎች እና ፖለቲከኞች ማስታወሻ እየያዙ ከዚህ ኢንተርቪው መማር አለባቸው!
@wollotimes
@wollotimes 6 ай бұрын
ወሏሂ ጥፍጥ ያለ ቃለ ምልልስ ጀዌ ላቭ ዩ አዉፍ በለኝ ወንድሜዋ ወሏሂ ያለ ስምህ ስም ሰጥቸሃለሁ ወንድሜ
@derejetesfaye3373
@derejetesfaye3373 6 ай бұрын
Bro sew yisasatal wanaw mamare new
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 6 ай бұрын
ሁሉም ሰው ይሳሳታል ዋናው ነገር ስህተትን ማወቅ ነው❤
@deboamare5171
@deboamare5171 6 ай бұрын
ባያልቅ ደስ ባለኝ ! ጀዋር እናመሰግናለን ብ ዙ የሚያስማሙ ቃላቶችን በመናገርህ ረድቶሃል አምላክ!! አምላክ ይችላል በግሌ በቄሮ ሙቭመንት ጊዜ ጽፌልህ ነበር አረ በናትህ እንኑርበት ፈጣሪን ፍራ ብዬ !! ዛሬ ላይ እንደ ናበከደነጾር ርግት ብለህ ወደ ቀልብህ ተመልሰህ መሳጭ ቃለ ምልልስ በመስማቴ ደስ ብሎኛል የአገራችንን ሰላም አብረን ያሳየን አዎ! እንደ አገር ታመናል, ትራውማ ውስጥ ነን!!! ፈጣሪ ሁላችንንም ይርዳን ኢለመንተሪ የተማርክዋትን ኢትዮጵያ ላያት እናፍቃለሁ !!! ለልጆቼ የሃገር ፍቅርን ማስረከብ እንጂ ቂምና ቁርሾ የማስተላልፍ የከሰርኩ መሆን አልፈልግም የልጆቻችን ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን !!! ደሬ ምርጥ ሰው ተባረክልን
@IK-fx1iy
@IK-fx1iy 6 ай бұрын
I admire his interview style, especially how he addressed It's crucial for us to develop a comprehensive plan, forgive past grievances, and unite for a better Ethiopia. Let's move away from animosity, encourage each other, and collaborate to bring about positive change for our country. The interview serves as a poignant example, and I truly respect the individuals involved.
@metasebiaseboka1347
@metasebiaseboka1347 6 ай бұрын
Exactely.
@hayaatedrs402
@hayaatedrs402 6 ай бұрын
ደረጄንም ጁዋርንም አላህ ይጠብቃችዉ ያገራችን ድቅ ልጆች
@GhYy-zr5dh
@GhYy-zr5dh 6 ай бұрын
ሀገራችንን እንዳፈራረሷት እንደነበረች ይመልሱልን በቃን ሰላም አመረን ራበን።እኛ ስደተኞች ሀገር መግባት እንፈልጋለን ስደት በቃን እንደት እንግባ ሀገራችን
@user-gd5nr4in1d
@user-gd5nr4in1d 6 ай бұрын
“ጦርነት ባህላዊ ጨዋታችን” “እንዋጋ በለው” እያሉ የሚሞላፈጡትን ሂድና ጠይቅ! 🤧
@awolkemal3911
@awolkemal3911 6 ай бұрын
ሀገራችን ፈረሳለች እንዴ ? ያፈራረሱዋትስ እነማናቸው ? ስርአቱ ካልፈረሰ እያለ ያለውስ ማነው?
@tayehailu4722
@tayehailu4722 6 ай бұрын
When people like Jawar gives politics analysis, they in force you to hear them quietly due to their strong words and real understanding of the politics. But when ordinary peoples talk about politics everybody have an idea and politics became child’s play. Thank you both for such a wonderful interview and for you show us the height of politics.
@aliyimumme4630
@aliyimumme4630 6 ай бұрын
VERY VERY INTERESTING AND BEAUTIFUL INTERVIEW!!! I LOVE YOU BOTH OF YOU, LONG LIFE
@iman565
@iman565 6 ай бұрын
ማሳውን በሰላም ደርሶ የማይመለስን ገበሬ ተረኛ ስትለው እንደው ፈጣሪ ምን ይልሃል? ምርጥ ንግግር
@nejashmohammedhasen5764
@nejashmohammedhasen5764 6 ай бұрын
Lenm btm enbwa😭 ayne wust yemola ye wusten haseb nw yawrwu😢
@abdurezakmohammed2869
@abdurezakmohammed2869 6 ай бұрын
one of the best interview i have ever witnessed in my life. Thank you Mr ደረጄ ኋይሌ፡ Sir. ጀዋር መሀመድ and Arts Tv for your commitement.
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 6 ай бұрын
ለደሬ እስቲ 👍 ግጩት ደረጄ ሀይሌ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥
@hananbilall
@hananbilall 6 ай бұрын
ደስ የሚል ቃለ መጠየቅ 😊😊😊
@muazusman126
@muazusman126 6 ай бұрын
Political scientist Jawar what a Political talent lead like this it's so amazing ❤
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት? 😂😂😂😂😂 ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ። ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል። ያልታደለች ሃገር😢
@GabermichaelGudeta
@GabermichaelGudeta 6 ай бұрын
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez 6 ай бұрын
no mate, to be a political scientist one needs to at least rise above ethnicity...
@diredire3736
@diredire3736 6 ай бұрын
በቀጣይ ኦቦ ለማ መገርሣን ብታቀርብልን ላሁኑ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ በርቱ አላህ ሁሌም ከታጋሾች ጋር ነው
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 6 ай бұрын
አሜን
@007eakonchu3
@007eakonchu3 6 ай бұрын
He stayed away from politics.
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት? 😂😂😂😂😂 ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ። ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል። ያልታደለች ሃገር😢
@user-eb1sw7qf7u
@user-eb1sw7qf7u 6 ай бұрын
Jawar is the most intellectual, dynamic, and wise politician that I have ever seen in my life.
@oromoohits4921
@oromoohits4921 5 ай бұрын
He is brilliant 👏
@user-yo3ct9rt8h
@user-yo3ct9rt8h 10 күн бұрын
Jawar eye afe kuret yebeleleh ewnet new gize yefge enji ertria ke Ethiopia enat hagerwa gar tewahadalech amen
@1eriterahagery242
@1eriterahagery242 6 ай бұрын
🙏🏿❤️🇪🇷❤️🙏🏿 ጅግና ጀዋር ጽቡቅ ሓሳብ ሰላም ንኩሉ እዩ። 🙏🏿❤️🇪🇷🙏🏿❤️
@KiraAberie
@KiraAberie 6 ай бұрын
ለጅዋር ልብ የሰጠሀው አምላክ ለእኔም ስጠኝ እባክህ
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 6 ай бұрын
እውነት ነው ተከበብኩ ብሎ ያስፈጀው ህዝብ እናቱ ቤቱ ይቁጠረው
@tofiknuri811
@tofiknuri811 6 ай бұрын
ጆዋር አለህ ይጠብቅ
@yordytsi8359
@yordytsi8359 6 ай бұрын
It's good but there's false
@abshirhassan8072
@abshirhassan8072 6 ай бұрын
ሁላችንም ማንኛችንም በጉርምስናችን ወቅት "በfull speed”ነበር የምንስራው ምንም አዲስ ነገር የለም ወዳጄ.
@habibmusema1995
@habibmusema1995 6 ай бұрын
አባ ድሮም ልብ ነበረው እውነት የማትወድ ነውረኛ ህዝብ ሆነን እንጂ
@geminimars7704
@geminimars7704 6 ай бұрын
I agree that we are collectively traumatized! The chaos has to stop!!
@aregaayalew215
@aregaayalew215 6 ай бұрын
በእውነት ላስበው ከምችለው በላይ ወይ አላውቅህም ነበር አለዛም በግልፅ የአመለካከት ለውጥህ በጣም ድንቅና አስተማሪ ነው ።ብዞ ጠቃሚና ሰፊ እይታ እንዳለህ የአገር ፍቅርህንም አይቻለሁ።
@HawiGetachew-op4dm
@HawiGetachew-op4dm 6 ай бұрын
D/r Abiy Ahmed should be watch this amazing interview. Very informative, genuine and professional. Thank you so much. Long life.....
@user-vs1dc8qx3r
@user-vs1dc8qx3r 6 ай бұрын
የጃዌ የጥንቃቄ መልሶች እየመጣ ያለውን የአገርቷን አደጋ ያመለክታል ፈጣሪ የሰውረን።
@leylam.d2945
@leylam.d2945 6 ай бұрын
enym ygebagn endeza new
@avenbordurollo6875
@avenbordurollo6875 6 ай бұрын
Eniii bayahut ayin nw ya.yekaw
@Marion-yb3tw
@Marion-yb3tw 6 ай бұрын
Exactly, his new centrist stand scares me more than his former extremist stand. Just like you said it, the current state of the country and what is coming is the real reason why he has changed. I am so afraid of the dark clouds that are gathering under my beloved country which is so damn powerful that it scares the shity extrimist racist out of Jahwar. I hope we can still stop it from dropping the acidic rain if we unite and avoid extrimist positions and this absolutely ridiculous intellectual abortion called 'Ethnic Based Politics'.
@ashenafiyosef8913
@ashenafiyosef8913 6 ай бұрын
ዋው ! ብራቮ "ጁሀር" I am very empressed Completely you have been advised You are just perfect god bless you Now we gone make it our dream
@mahdiikedir1582
@mahdiikedir1582 6 ай бұрын
የ5 ደቂቃ የጃዋር ንግግር ከሌሎች የ5 አመት አስተዳደር ይበልጣል።
@thestar2137
@thestar2137 6 ай бұрын
ተበዳ ጁሀር ይብዳህ የውሻ ልጅ
@helenalamin9762
@helenalamin9762 6 ай бұрын
😂😂
@asemamawabera1790
@asemamawabera1790 6 ай бұрын
ተናግሮ አዳሪን ሰርቶ ከሚያሳየው አብቹ ጋር በምን ሊነጻጸር ?? በዘር ቅርጫት እና በጨለምተኝነት ከማየት ውጪ😱
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 6 ай бұрын
አክቲቪስት ነኝ ብሎ ማስፈፀም ያለበት ካሰፈፀመ በሆላ ( ከጭፍጨፍው እሰከ ማፈናቀሉ እንዲት ኢትዮጵያን ኦሮማያይዝ አድርጎ በአዲሰ መልክ ማዋለድ እንደሚቻል በአደባባይ ሲናገር ሲፅፍ ከርሞ ) ፖለቲከኛ ነኝ ሆኖ ተከሰተ 😂😂የአብይ አገዛዝዝ ማሰፈፀም የተሳነው በ ኦሮሙማማ አይዲኦሎጂ መሰረት የ16ኛው ክፍለ ዘመን ሰልቀጣ ጭፍለቃ አሰፈፅሞ አዲስቶን ኢትዮጵያ ማዋለድ" አገራችን " የማሊት መጪዋ በአሰፍ ጃለታ ታስቦ በጀዋር መሀመድ ልትወለድ የተሳበችው ኢትዮጵያ 😊
@Biftuu....walloo
@Biftuu....walloo 6 ай бұрын
ትክክል ጀዌ ከባድ ሚዛን ነው😍😍💪💪
@AbduShifa-xp9wj
@AbduShifa-xp9wj 6 ай бұрын
እንደሱ ፍትሃዊ ያሆነ አስተሳሰብ ያለው አላየሁም በጠመንጃ ምንም ነገር ሊፈታ እንደማይችል እየነገረን አልሰማ ብለን ስንት ወንድም እህት አጣን 😭
@merimeri530
@merimeri530 6 ай бұрын
ኪኪኪካኪኪኪኪኪ በከበቡኝ ስንት ደም ያፈሰሰው ከመቼው ተረሳ
@ayubabdulkader9219
@ayubabdulkader9219 6 ай бұрын
A brilliant mind! Jawwee, may all your visions come true & as always, we're with you ✊🏼🫡
@birukfeleke4840
@birukfeleke4840 6 ай бұрын
I can't believe I heard this from Jawar. I am really really happy to see Jawar is caring about his ethiopian people.
@user-mh2ps1ly2h
@user-mh2ps1ly2h 6 ай бұрын
ደረጄ እግዛብሄር ይጠብቅህ በጣም ነዉ የማከብረህ
@milionephrem489
@milionephrem489 6 ай бұрын
ቆይ ግን ደረጀ የሚባል ስም ያላቸው ( ደረጀ ሃይሌ ደረጀ ሃብተወልድ……… ) የኢትዮጵያ ነቀርሳ ሆነው ነው የሚሞቱት? 😂😂😂😂😂 ከተጠያቂው ጃዋር የጠያቂው ደረጀ ሃይሌ ጥያቄዎች በኢትዮጵያ ላይ መርዝ ይረጫሉ። ለነገሩ ደረጀ ሃይሌ የሕወሓት አጨብጫቢ አቃጣሪ አፍቃሪ መሆኑን እራሱ ነግሮናል። ያልታደለች ሃገር😢
@Hiluhulu
@Hiluhulu 6 ай бұрын
በህይወቴ ካየኋቸው ጥሩ ቃለምልልሶች አንዱ ይሄ ነው። በርግጥም ጃዋር ለሀገር የሚያስብ ብቻ ሳይሆን በወሳኝ ሁኔታ የሚጠቅም ሰው ሆኖ አግኝቼዋለሁ።
@miraclemiracle3216
@miraclemiracle3216 6 ай бұрын
no we are two different countries Eritrea and etiopa is different countries, what he said is not good, no one talked about Aljers, your dream is Only Red see. red see is for eritrea not for etihopa come on please 😏😏😏😏
@dibabe7138
@dibabe7138 6 ай бұрын
You are right if they heard you everyone would benefit be strong for us you are always king 👑 jawwe
@MehammedRayuma
@MehammedRayuma 6 ай бұрын
መንግስቱ ሀይለማርያም በነቃ እጅህ አቅርብልን
@solomnashagre8680
@solomnashagre8680 6 ай бұрын
ደረጄ ጥረትህን ሳላመሰግን አላልፍም ቢቻልህ ያኔ ስለተፈጠረው ሁሉ በልባችን ውስጥ ትዝታን ጥሎ እንደቀልድ እብስ ላለው ኦቦ ለማ መገርሳን ጀባ ብትለን ።
Amazing weight loss transformation !! 😱😱
00:24
Tibo InShape
Рет қаралды 53 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
ትረካ -  በዓሉ ግርማን የበሉት ጅቦች | Ethiopia | Bealu Girma #tireka #ethiopianhistory
1:18:04
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 91 М.