No video

አቶ ጃዋር መሀመድ ከኡቡንቱ ጋር ያደረጉት ሙሉ ቆይታ///Exclusive Interview with Jawar Mohammed

  Рет қаралды 1,307,129

Ubuntu

Ubuntu

2 жыл бұрын

ኡቡንቱን ይደግፉ!
www.gofundme.com/f/lets-build...
የተከበራችሁ የ Ubuntu TV ተመልካቾች ከስር ያለውን መስፈንጠሪያ በመጫን እና ወርሀዊ መዋጮ በመክፈል የ Ubuntu ቤተሰብ አባል በመሆን ሚዲያችሁን መደገፍ እንደምትችሉ ስንገልፅ በታላቅ አክብሮት ነው::
Membership:
/ @ubuntu_tv
#Ubuntu #Ethiopianpolitics #Jawarinterview

Пікірлер: 7 400
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 2 жыл бұрын
ጀዌን የሚወድ እስኪ በላይክ አድምቁት
@Hidaya-kitchen-
@Hidaya-kitchen- 2 жыл бұрын
Malcolm xን የምንወድስ😉
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 2 жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- ኪከከኪ
@Gameover-ug1oi
@Gameover-ug1oi 2 жыл бұрын
ሜንጫ ራስ 😂😂
@MalcolmXethio
@MalcolmXethio 2 жыл бұрын
@@Hidaya-kitchen- በተራችን እንወድሻለና
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
አችጋለሞታግም አፈርያስግጥሽ ኦለሞቸንኦየተሳደብሽበየቀኑምንአገኝ ከበርሽአደል የሆሽሰላቢ
@user-xp2uo5sp2x
@user-xp2uo5sp2x 2 жыл бұрын
ጀዊይ ያለ ምክንያት ጠልቸህ በምክንያት የወደድኩህ ከባድ ሰው አላህ ከተንኮለኞች ይጠብቅህ
@butekaye
@butekaye 2 жыл бұрын
Same here
@Isaackidu
@Isaackidu 2 жыл бұрын
Well say
@borenamedia7198
@borenamedia7198 2 жыл бұрын
ውድ ኢትዬጲያዊን ፕሮፋይላችንን በመጫን በደግነት ሰብስክራይብ ታደርጉን ዘን በፍቅር እንጠይቃለን እንወዳችሆለን
@neftalemfikre8122
@neftalemfikre8122 2 жыл бұрын
Kalemeknayt alech😂😂
@user-od4up3wg6o
@user-od4up3wg6o 2 жыл бұрын
በውሸት እና በቁማር አስመስሎ በጎ ነገር በመናገርማ አብይም ከዚህ በላይ አውርቷል ግን ተግባር የለም ምናልባት አብይን ውሸት ህዝቡ ስለነቃበት ነው ሳክሱን ለሰው በላው ጃዋር ያቀበለው ያው ትንሽ ቆይቶ ደሞ የሚፈልጉትን ነገር ካደረጉ ቡሀላ ቁማሩን በልተናል ይላል ምናለ በሉ እድሜ ይስጠን እናያለን
@ademedao3820
@ademedao3820 2 жыл бұрын
ምርጥ ቃለ-መጠይቅ. Respect you journalists.
@addisaddis1896
@addisaddis1896 2 жыл бұрын
በጣም ናፍቆኝ ስለነበረ ደጋግሜ እያየሁት ነው የማይሰለች ቅናዊ ትንተና
@redwannred2325
@redwannred2325 2 жыл бұрын
እኔ ትግራዋይ ነኝ የአንተ ቀንደኛ አድናቂና ወዳጅ ነኝ ❤️✊❤️ ጀግናው ጁሀር መሐመድ አላህ ይጠብቅህ LONG LIVE FOR YOU AND YOUR FAMILY ኢንሻ አላህ አንድ ቀን በአካል አገኝሀለው 👍
@bontuuambo3424
@bontuuambo3424 2 жыл бұрын
Tegaru💋💋💋💋💚❣️❣️❣️❣️
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
Fesam
@bontuuambo3424
@bontuuambo3424 2 жыл бұрын
@@abrahamt2356 ደነዝ አህያ 🦓🦓🦓🦓🤦😅😅😅
@sololo3265
@sololo3265 2 жыл бұрын
We all oromo people love tigray people we are both oppressed by Naf**nyaa Abiy's govt
@mercimerci7286
@mercimerci7286 2 жыл бұрын
አዎ ነፈሰ ገዳይ ስለሆንሽትወጂዋለሽ
@temehailemariyam9757
@temehailemariyam9757 2 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ #ጋዜጠኞችን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤ ህዝቡ ጋር ያሉ ጥያቄወችን በሙሉ አንድም ሳታስቀሩ በመጠየቃችሁ respect❤❤❤
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 2 жыл бұрын
Ustaz Jawar cannot be a Leader because he isn't secular enough! This is a diverse country.
@jemiloootube
@jemiloootube 2 жыл бұрын
ኧረ ባክህ? ምነው ዲያቆን እና መምህር ነን ባይ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን መሀበረ ቅዶሳንና 4ኪሎ ቤተመንግስት እግራቸውን አፈናንጠው የሚያቦኩ ናቸዋ ትክክለኞቹ ፖለቲከኞች? ኡስታዝ ነው ያልከው? ትርጉሞ ገብቶሀል? ጁሀርን ኡስታዝ ለማለትስ ምን አነሳሳህ? አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል እሺ ብትመርህም እውነትን ዋጣት እሺ።
@gebeyalebu1644
@gebeyalebu1644 2 жыл бұрын
@@CHERKE_JEMA5575 : what do you mean by “ he is not secular enough “ ? does it annoys you he is Muslim?
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 2 жыл бұрын
@@gebeyalebu1644 Nope I grew up in Addis and i have Muslim friends and Uncles. But the Problem is not about Islam but the mindset of Jawaar. And i am saying this with proof that every christian community saw.
@CHERKE_JEMA5575
@CHERKE_JEMA5575 2 жыл бұрын
@@jemiloootube Watat mnamn mibal neger ezi hager lay ayseram. I would rather die than see Jawaar lead my country and there are many like us. And we have proof for saying this. The problem is not Islam but the mindset of Jawaar!
@mytube9453
@mytube9453 2 жыл бұрын
አረ ይሄ ነገር በ24 ሰዓት 1M ልገባ ነው:: interview ነው ወይስ የሆልውድ ፊልም ነው? እስቲ ደግሜ ልየው! 🌹🌹🌹🌹🌹
@SaBaif7113
@SaBaif7113 2 жыл бұрын
😄😃😊😆
@danielduri3503
@danielduri3503 2 жыл бұрын
Jawar is a great role model for this generation and a political scientist who can analyze the future, a man of unique talent and who truly loves his country and puts his Oromo identity first.
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Mintaf ras neh shoe metregia.Dingay ras ( # 1) ahia mercato gebeya sighed abren inhedalen! Kafeh mar teb yelal !
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Alferdibehm metfo baria Alekah siletefabih afehin tikeftaleh!(Lante tilk nesanet) new!
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
I love him too! Anten Zanzibar bewesdeh amest bir alagenm! (Anasa)!
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Rakuthen Denise menged lay!recha bandiirahen Yezeh!
@manaitache6439
@manaitache6439 2 жыл бұрын
ሀገሩን የሚወድ ሁሉ እውነቱ ይሄ ነው ብዙ አይነት ኢትዮጵያዊነት አለ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ማለት ይሄ ነው።
@myhopeGod
@myhopeGod 2 жыл бұрын
ፊኒፊኔ እሚባል ኢትዮጵያ አናቅም
@liltide
@liltide 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@meeyaad12
@meeyaad12 2 жыл бұрын
@@myhopeGod ፊንፊኔ ማለት ባዶ ቂጥህን ያለ ጫማ በእግር መሬቱን እየቆፈርክ መጥተህ የተጠለልክባት የኦሮሞ መሬት ናት። ረሃብ ያደቀቀውን አንጀትህን በምግብ እያዋዛ ወደ ሰውነት የወሰደህ የኦሮሞ ርስት ነው
@myhopeGod
@myhopeGod 2 жыл бұрын
@@meeyaad12 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@habte8281
@habte8281 2 жыл бұрын
እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ደረጃ ሰጪ ማን አደረገህ?
@christianbirhanudagne
@christianbirhanudagne 2 жыл бұрын
እኔ አማራ ነኝ የፓለቲካ ትንተናውን ፣ ኢንተርቪውን አንተ ብቻ ሰጠው ጃዋር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ትችላለክ አቦ ። እይታህን ፣ መረዳትክን ፣ አቅምህን በሚገባ አድንቀናል 🙏🙏🙏🙏
@abuhaile6517
@abuhaile6517 2 жыл бұрын
አታሸቃብጥ !! አዲስአበባን ከህግ አግባብ ዉጭ ፊንፊኔ እያለ ሲጠራ ምን ሊመጣብህ እንደሆን አስብ።
@wellotube7062
@wellotube7062 2 жыл бұрын
ፊንፊኔ ቢል መሬቱ እኮ የራሳቸው ነው
@fuhhg1808
@fuhhg1808 2 жыл бұрын
መሬት የአላህ ነው ማነው ላአድ ብሂር የሰጠው አወናባጆች
@user-zz1wc8ux8h
@user-zz1wc8ux8h 2 жыл бұрын
@@abuhaile6517 ማሽቃበጥ አይደለም ሥሙ ፊንፊኔም ይባል ሌላ ምን ችግር አለዉ ሆ
@emirtube3439
@emirtube3439 2 жыл бұрын
@@abuhaile6517 ina finfine lela tirgum alaw inde? duz
@mohammedibrahim-yr4co
@mohammedibrahim-yr4co 2 жыл бұрын
The one dream I have rn, Abiy and Jawar agree n reconstruct our country... leaving the past for the seek of our future. May Allah (God) bless our country.
@awwalibnjamaal8877
@awwalibnjamaal8877 2 жыл бұрын
Jawwe, I'm so glad to see you here again.🥰 Praise be to Allah, may our almighty give you long life.
@user-hw9xh7ei6z
@user-hw9xh7ei6z 2 жыл бұрын
የኛ ቢሆን ብዬ የምቀናበት ሰው ቢኖር አንተ ነህ ጃ ሁሉን ነገር በእውቀት እንጂ በ ስሜት እማታወራ እማትተነትን ለማንም ወጣት ተከታይህ ማረግ እምትችል ገራሚ ምሁር ነህ። ትግራዋይ ነኝ የጀግኖች ልጅ ስለሆንኩ ጀግና ሳይ አደንቃለው ማንም ይሁን ኦሮሞዎች እድለኞች ናቹ
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Thank you Adey wolelaye 🐝🙏🏾
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 2 жыл бұрын
Shikor
@salaalebiyyaakoo2142
@salaalebiyyaakoo2142 2 жыл бұрын
Ahunem le hulachenem beki nw Shikor Thanks 🙏
@ethio-entertainment7294
@ethio-entertainment7294 2 жыл бұрын
I AM OROMO BUT I LOVE Dr. TEDDY
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 2 жыл бұрын
ክብሃል ሰሚዕኻ እምበር እዚ ዕምቡስ ዩ ናይ ተጋሩ ግፍዒ ኳ ብኣግባቡ ክገልፆ ኣይካኣለን ናትና ክኾን ኣይኽእልን ይረዳእኻ
@jirtuumedia3315
@jirtuumedia3315 2 жыл бұрын
I Love you Jawar Mohammed
@fatiyaoromo4757
@fatiyaoromo4757 2 жыл бұрын
❤💚❤👑💪 atis lenca inis lenca💪👑💪
@Kosbar1225
@Kosbar1225 2 жыл бұрын
Me too
@tarekegnayansa4543
@tarekegnayansa4543 2 жыл бұрын
you also hero Guyo...
@ayishaabdullxef7180
@ayishaabdullxef7180 2 жыл бұрын
Me to
@hopefeey9356
@hopefeey9356 2 жыл бұрын
good
@relaxwihquran504
@relaxwihquran504 2 жыл бұрын
ጃዋር እይታ በጣም አስደናቂ ነው ለዚች ሀገር የሚቆረቆር ሰው ሌላ አላማ የለውም ወደድንም ጠላንም የዚች ሀገር እጣ ፋንታ ልሆን የምችለው የጃዋርን ሀሳብ መቀበል ብቻ ነው።አራት ነጥብ እናመሰግናለን።
@ahmedgebeyehu4343
@ahmedgebeyehu4343 2 жыл бұрын
እውነቱን ለመናገር የጀዋር ሙሀመድ አንደኛ ተች ነበርኩ ም/ቱም ኦሮሞን መሰረት ያረገ ፅንፈኛ ይመስለኝ ስለነበር ነገር ግን ዕውነቱ በተቃራኒው ነው ።keep it up!!!
@tediadugna99581
@tediadugna99581 2 жыл бұрын
ena alemawaeki man goda rasik now
@yasinabdella8939
@yasinabdella8939 2 жыл бұрын
ከማንኛውም ለዚች ሀገር ሠላም ፈላጊ ጋር መነጋገርም ሆነ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ! ጀዋር መሐመድ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@zebib9761
@zebib9761 2 жыл бұрын
Who is he after all to talk with Jal Merro and Debrestion? Is he abiy’s telalaki?
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Tinb anshi jofe Amora!
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ጋዜጠኜቹንም በጣም አድርጌ አደንቃለሁ ጥያቄ ከጠየቃችሁ በሃላ ፀጥ ብላችሁ ነው የምታዳምጡት አታቁርጥም ጣልቃ አትገቡም በጣም profachinal ነው።
@robinsonasfawesan4325
@robinsonasfawesan4325 2 жыл бұрын
Esu erasu ye jew ...were lemasimat ende wuha temitotal leza new 😁😅🤣
@hussenhajibushra
@hussenhajibushra 2 жыл бұрын
Yes
@MrYebolew
@MrYebolew 2 жыл бұрын
They are z same
@sebatinfo1904
@sebatinfo1904 2 жыл бұрын
You don't even know professionalism
@rainman1775
@rainman1775 2 жыл бұрын
Absolutely. Yes
@user-nm9tw1kx6c
@user-nm9tw1kx6c 2 жыл бұрын
ጀዋር ሙሀመድ በምክንያት ነው የምወድህ አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ ያኑርህ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💖💖💖
@kulititesfaye6302
@kulititesfaye6302 2 жыл бұрын
Well informed & educated politician ever 👏 Jawar Mohammed, you are one of the few All Time Best Leaders Africans got so far 👍
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Gulit chinklat yizeh new yenorkew! Ueminkebalel bermel atkedmlm.Ko ko yemibal zingero tewawekew! Alah bedefah!
@BirukGw
@BirukGw 6 ай бұрын
​@@ketemaeskinder4695mehayem ergetega nege ke 10 belay altemarkem duz
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
ለብዙ ጊዜ በስህትተትና በፅንፈኞች ፕሬፓጋንዳ አንተን እንደ ስይጣን ስመለከትህና ሳሰብህ ነበር በእውነት ሀጣያት ሰርቻለሁ በግሌ ይቅርታ እጠይቃለሁ ተባረክ ። አቦ ይመችህ!!
@meeyaad12
@meeyaad12 2 жыл бұрын
ቴክስትክን አንብቤ ሳላውቀው አይኖቼ በእንባ ተሞሉ። ተባረክ ወንድሜ
@solomon6733
@solomon6733 2 жыл бұрын
@@meeyaad12 ቴክስቴን አንብበሽ መልስ ስለጠሽኝ አመስግናለሁ ሁላችንም ለሀገራችን በእውነት መቆም አለብን
@munaali2129
@munaali2129 2 жыл бұрын
Hulachenem wanjelanw nbr, but now he changed
@mohammadsaid8014
@mohammadsaid8014 2 жыл бұрын
🙏
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 2 жыл бұрын
@@meeyaad12 enem enbayen mekotater akategn wenjiyehalew balah yikir belegn
@user-fc6rh7pv3q
@user-fc6rh7pv3q 2 жыл бұрын
እስካሁን ሰዎች በሚሉት እንጂ በእነሱ ንግግር እንጂ አላውቅህም ነበር በጣም አዝናለሁ ከሰላም ጎን የሚሰለፉ ሰዎች ያስፈልጉናል 😥
@tigiteklay3424
@tigiteklay3424 2 жыл бұрын
I have no word Jawar! You are so brilliant. We ❤️ you !
@abdusemedworku8977
@abdusemedworku8977 2 жыл бұрын
Within his speech, which I liked most is, he has taken his imprisonment as a good way to safe him from evils, Alhemdulillah. Last but not least I noticed is, he becomes so calm and mature than ever. This is best example to show how challenges could be used as opportunities. I hope Jawar will be seen in a better political status whom will work for the the betterment of Ethiopia than his previous egoistic ways. Thanks!!
@samsongizaw5580
@samsongizaw5580 2 жыл бұрын
L
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
My Iger ,salat bitaderg uishalehal.Isis ahia!
@abdusemedworku8977
@abdusemedworku8977 2 жыл бұрын
@@ketemaeskinder4695 What are talking about? Dumb!!! የፃፍኩትን መረዳት ካልቻልክ ብያንሥ በትትክል መፃፍ ተማር፣ ጭፍን።
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
What kind of DR ? He is a thief at night! Let Alah opens ur mind! He is Somal and gim gala.
@serkalemchere3056
@serkalemchere3056 2 жыл бұрын
ማንኛውም ሰው ከጀዋር ስልጣንና እውቀትን በብልሀት መጠቀም አለበት እኔ አማራ ነኝ ግን የኛ የአማር ፖሎቲከኞች ለህዝብና ለሀቅ የኖረ አይደለም እናየወደፊት መሪያችን ጀዋር ቢሆን እኛም እሱም በሰላም እምኖር ይመስለኛል እኔ የዘር ችግር የለብኝም ማንም ይሁን ሀገሬን በሰላም በአንድነት ባመቻቻል በኡክልናት የሚያስተዳድራት ከሆነ እንኳን አደለም ጀዋር ለምን የውጭ ዜጋ አይሆንም ብቻ አገራችንን በስላም የሚመራ መሪ ይሁንልም በርታልን ጀዋር የወደፊቱ መሪያችን ትሆናለህ ብዬ አስባለው በግሌ
@jhonbelay9613
@jhonbelay9613 2 жыл бұрын
Are you swear የፖለቲካ እውቀት አለሽ ? የኢትዮጵያ ፖለቲካ በየዋህነት ማየት ጊዜው አልፏል ስለዚ
@Sinke24
@Sinke24 2 жыл бұрын
አረ ንቃ? እንደ አብይ መፎገሩ ነው።ግክፅ ዘረጘነት ስላላዋጣው ነው።የአቢቹን ፋገራ ስታይል ነው
@lulsegedmengiste8361
@lulsegedmengiste8361 2 жыл бұрын
Q
@BirukGw
@BirukGw 6 ай бұрын
አይ ሀበሻዎች ስንባል እኮ፣ በእውነት አሳዛኝ ፍጡር ነን የሚበልጠንን ሰዉ የምንጠላ የሚበጀንን ሳይሆን እኛኑ የሚመስል(ሙስሊም ) ከሆንኩኝ ሙስሊሙን ኦርቶዶስ የሆነ ኦርቶዶክሱን ኦሮሞው ኦሮሞውን አማራው አማራውን የሚመርጥ። የሚበልጠንን የምንጠላ፤ ከኛ ከተሻለዉ እንደመማር ፣ እሱን የምናጠፍ ጨለማ ህዝቦች እኮ ነን። ጀዋር ማንም የሚስተካከለው በዚህ ዘመን የሌለ መሪ ነዉ ጀዋር ይህችን ሀገር ቢመራት በምን እድሏ እንደው ባረገልን
@edenasenafiyedenasenafiy5926
@edenasenafiyedenasenafiy5926 2 жыл бұрын
ጀዌ እግዛብሄር ይስጥክ የዛሬ ንግግርክ ተስፋ ነው ሰው ሁሌ እንደሚያስብክ አይደለህም አገራችን ተስፋ አላት እውነት ለሁሉም ልቦና ይስጥ
@ambootube1402
@ambootube1402 2 жыл бұрын
Wise and brilliant speech ever seen in my life . We choose you for good reason thank you Jawar you are king
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
ጃ ምን አለባት አንቴን ሆኜ በተፈጠርኩ ነው ያልኩት አለህ ይጣቢቅህ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ያንቺን ሰላም ዘወትር ከሚማኙት ነኝና አለህ ሰለምሽን ይምጣዉ 🙏🙏🙏🙏😘😘😘
@user-sr7ku5oi4e
@user-sr7ku5oi4e 2 жыл бұрын
ጆሮ ያለው ይስማ ሚያስፈልገን ሰላምና ሰላም አለቀ ጀዋር 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@behailukiyaki2358
@behailukiyaki2358 2 жыл бұрын
the only little detail is he is directly responsible for the death of close to a 100 people in the first round of the Shashmene attack and for hundreds of people after that. Ya you can rant and rave all you want but it is kind of hard to ship out of that subhumanity.
@samgreat8918
@samgreat8918 2 жыл бұрын
Mita 😂
@yisehakg5039
@yisehakg5039 2 жыл бұрын
ሰላም ከእውነት ጋር የጠበቀ ግንኙነት አላቸው:: ውሸት አለመተማመንን አለመተማመን ደግሞ እድጎ ጥላቻን ጥላቻም ጦርነትን ይወልዳሉ:: እንግዲህ እውነትን ሳይነጋገሩ ሰላምን መስበክ ምጣድ ሳያስቀምጡ ሊጡን ማዞር ነው:: እውነት -->መተማመን-->ሰላም!!! ይኽው ነው መንገዱ::
@user-od4up3wg6o
@user-od4up3wg6o 2 жыл бұрын
ተግባርና ወሬ ለየብቻ ነው አብይም ከዚህ በላይ ለፍልፋል ተግባር ግን የለም አሁን ደሞ ባልተነቃ መልኩ በጃዋር መምጣታቸው ነው
@user-sr7ku5oi4e
@user-sr7ku5oi4e 2 жыл бұрын
@@user-od4up3wg6o ተግባር እንዲሆን እኔም አንተም እሱም ሁላችንም አላፊነት አለብን በለው በማለትና ህዝብና ህዝብ መሀል ጥላቻን በመስበክ ሀገራችን ለዚህ በቅታለች አሁን ደሞ ከዚህ በላይ ጥፋት እንዲመጣ አንፈልግም የትኛውም ህዝቤን ወክላለው ሚለውን ፖለቲከኛ እንበለው በጥባጭ ማንም ቢሆን እሚነግረንን እንጂ ምንሰማው የልቡን ፈጣሪ ነው የሚያውቀው የህዝቡን ስቃይ ግን እያየን ነው
@fd2529
@fd2529 2 жыл бұрын
ወደድንም ጠላንም ለእኛ አማራዎች ከደመቀ መኮንን፣ ከአገኘው ተሻገር፣ ከተመስገን ጥሩነህ ..... ጀዋር ተሽሎ ተገኝቷል። ውጨዎለሁ
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
ቄሮዎች በዚህ ሁለት ዓመት አማርኛን አቀላጥፋችሁ መፃፍ ጀምራችኋል ። hahaha ጋሪህን እዛው አሩሲ ላይ ብትነዳ አይሻልህም ?
@fd2529
@fd2529 2 жыл бұрын
@@jamboandu3402 እሱን ሂድና ለደመቀ መኮንን፣ ለአገኘው ተሻገር፣ ለተመስገን ጥሩነህ ... ንገረው
@user-mx9jk3tp9o
@user-mx9jk3tp9o 2 жыл бұрын
አሽቃባጮች ናችሁ
@wolloChafaTube
@wolloChafaTube 2 жыл бұрын
@@jamboandu3402 ወላሂ እኔ ምርጥ የወሎ ልጅ ነኝ ግን ወሎየወችን ከእስክድር ነጋ እና ከአማራ ክልል ከፍኖ ማን ደጋፊ ናችሁ ብትሉ ብዛት የጀዋሀር ደጋፊ ነን።
@jamboandu3402
@jamboandu3402 2 жыл бұрын
@@wolloChafaTube ወሎ ጫፋ ከምትባል ፤ ማዳጋስካር ጫፋ ብትባል ያምርብሀል ። ቤተአማራ ውስጥ በወረራ የመጣ አንዳንድ ጋላ ካለ ጠራርገን እናፀዳለን ። ያኔ አገሪቷ ሰላሟን ታገኛለች ።
@milishanegese4009
@milishanegese4009 2 жыл бұрын
I don't know how others can understand your deep wisdom & knowledge! You're unique 👑
@BirukGw
@BirukGw 6 ай бұрын
Jewar is a king and hero knowledgeable ,unique person in africa, and in the 🌎🌎🌎🌎
@yusufii5203
@yusufii5203 2 жыл бұрын
ዎዉ ጀዋረ 👌👌👌👌nama nagayaa rabini umuri si ha dheresuu rabini. amini jedha mee 😘😘😘😘💚❤💚❤💚❤💚❤ ya umataa kenyaa ☝☝☝
@wildan1801
@wildan1801 2 жыл бұрын
የጃዋር ወዳጅነታችሁን ይህን ላይክ በማድረግ አረጋግጡ😍
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 2 жыл бұрын
🔴❌JEWAR HAS A LOT OF BLOOD ON HIS HANDS. THIS PERSON PLAYED ▶️ A GREAT ROLE ON ETHIOPIAN CIVIL WAR. JEWAR & HIS TEAM KILLED A LOT IF INNOCENT CHILDREN'S AND PREGNANT WOMEN'S ‼️❌🔴
@roblemohammed3450
@roblemohammed3450 2 жыл бұрын
aint able to wait this political strategist's interview! top fan from Somalis People 👏👏👏💪💪💪
@mohammednurashow6956
@mohammednurashow6956 2 жыл бұрын
Anahaa dhufu
@fuaadxahaa82
@fuaadxahaa82 2 жыл бұрын
Ittii Muddii Leencaa koo
@muhammedgalan1426
@muhammedgalan1426 2 жыл бұрын
አይጃኮ ትላያለኮ🥰🥰🥰🥰🙏
@dabalebonsa1138
@dabalebonsa1138 2 жыл бұрын
Extraordinary person, long live.
@loveallah3337
@loveallah3337 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️
@cherinetfikadu5085
@cherinetfikadu5085 2 жыл бұрын
relay I am very happy your conversation thankyou so much JUWARE !!!
@mulugetatessema7512
@mulugetatessema7512 2 жыл бұрын
I agree with most of your comments regarding resolving current political problems of the country and I hope you will be part of the current reconciliation process to bring about peace in this country.
@semirahassen593
@semirahassen593 2 жыл бұрын
አላህዬ የዚች ሀገር መሪ ያድርግልን 😍😍
@feventesfay4907
@feventesfay4907 2 жыл бұрын
አሜን
@firaolregassa6568
@firaolregassa6568 2 жыл бұрын
@@feventesfay4907 amen amen
@rednegn8025
@rednegn8025 2 жыл бұрын
Ammen 🙏🙏
@daconfi1453
@daconfi1453 2 жыл бұрын
Am a tigrayan and he got my vote
@salaalebiyyaakoo2142
@salaalebiyyaakoo2142 2 жыл бұрын
Ameeeeeen 🥰🙏
@Aberostube3222
@Aberostube3222 2 жыл бұрын
እውነትም ይህ ሰው ለዛች ሀገር ፈውስ የሆነ መድኋኒት ነው።ጃጃጃጃጃ❤🙏
@haleemahassan4294
@haleemahassan4294 2 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖👈
@user-gy9vj9pf8x
@user-gy9vj9pf8x 2 жыл бұрын
በትክክል
@5gtube
@5gtube 2 жыл бұрын
King ይሆናል ጠሉም ወደዱም የመጨረሻ መፍትሄ እሄ ነው ለጁሃር መልቀቅ ስልጣኑን
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
አራጅ እና አሳራጅ አገር ያጠፋል እንጂ ፈውስ ሆኖ አያውቀ ጅላጅል
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
@@5gtube እንዴት አይነት የቆመ አህያ ነህ
@ebisagemechu
@ebisagemechu 2 жыл бұрын
ጃ ከባድ ሚዛን! ጀዋር መሐመድ፣ በቃ አንቴ እኮ ትለያለህ። የኢትዮጵያ ሕዝብ አንቴን አልተረዳም ስንል በምክንያት ነው። ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ይባርክ!! አንቴንም እንኳን ለዚህ አበቃህ። የዚህችን አገር የፖለቲካ ስካር ወደ ጤናማ አካሄድ ከሚመልሱ ሰዎች መካከል በዋናነት ባንቴ ላይ ተስፋ ጥለናል። በርታ የሚትወደው አላህ ይርዳህ!!
@genetwakene5669
@genetwakene5669 2 жыл бұрын
ጀዌ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እነካን ደስ አለህ አከብርሀለሁ
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 2 жыл бұрын
ጁሀር አላህ ይጠብቅህ በሳሉ ፖለቲከኛ በጉጉት እየጠበቅንህ ነው ቤታችንን ፈርሸን እጠናችንን አጭሰን😜 ፏ ብለን እየጠበቅንህ ነው😍 ጃዬ❤ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🇪🇹
@maktoubeth6396
@maktoubeth6396 2 жыл бұрын
አሁን መርቅነሽ ፖለቲካ ዘግቶሻል
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 2 жыл бұрын
@@maktoubeth6396 👌🙄
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
Hahaha Yemchishe ene Rasu eyetbkute new
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 жыл бұрын
ዜድ የኮቻዋ እጣናችን ነው አጠናችንን????
@user-zk7fc4rm2g
@user-zk7fc4rm2g 2 жыл бұрын
😂😂😂
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
ኦቦ ጀዋር በመጀመሪያ እኳን ደህና መጡ🙏🏽🙏ትላትም አሁንም የኢትዮጵያ መፍትሔ ይዘው የመጡ የሰላም የነፃነት የጭቁን ህዝቦች የብሔርና ብሔረሰቦች የታጋይእግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏽🙏🙏🏽🙏
@tameafrica7589
@tameafrica7589 2 жыл бұрын
Thank you Jawar, you made the important interview!!
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@Faisal-ii1qf
@Faisal-ii1qf 2 жыл бұрын
My all families were great supporters of juhar Muhammed since day one one love from RYAA oromo
@abdifetahmohamed5552
@abdifetahmohamed5552 2 жыл бұрын
U can't hate this man The only guy whose speech I watch and hear for hours. Good to see you back on the stage .
@sifenbetty5893
@sifenbetty5893 2 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ በስማ በለው ይህንን እንቁ ሰው የጠላሁበትን ከንቱ ጥላቻየን ይቅር በለኝ 🙏
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 2 жыл бұрын
enem
@mintesnotmarkoss9285
@mintesnotmarkoss9285 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንዳልከውም ለበጎ ነበር የታሰርከው:: ከአንተ ለሀገራችን ብዙ እንጠብቃለን ይዘህ የመጣኸው ሀሳብ ሁላችንንም ያስማማናል ሠላም እና ፍቅር ይሻለናል:: ፈጣሪ ሀገራችንን ይባርክልን እንወድሀለን #ጃ❤️
@muludemile2173
@muludemile2173 2 жыл бұрын
እውነት ፡ነው
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 2 жыл бұрын
ከብይም እኮ እዲህ ነበር ሲል የነበረዉ ቤተምግስት እስኪገባ ሁሉም ያዉ ናቸዉ አፋቸዉን እያሳመሩ ቡሃላ የተናገሩትን ይረሳሉ አላህ የሚበጀዉን ይስጠን
@ketemaeskinder4695
@ketemaeskinder4695 2 жыл бұрын
Ahia mengizem ahia new! Eth idelem.Angetu laigh Bilawa medenese neberebet ( Anasa Banda) Eth telat (Havey).
@kxwolde5718
@kxwolde5718 2 жыл бұрын
ምነው ወንድሜ እባክህን እየቀባጠረ አሁን ለኢትዮጵያ ሰላም ለማምጣት ነው እንጃ አጀንዳ ይዞ በልዝብነት ቆዳውን ገልብጦ ለማጠፋፋት የመጣ ነው ስለዚህ ህዝብ ሆይ ንቃ!!!
@OROOfficial11
@OROOfficial11 2 жыл бұрын
subscribe
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ለውጥ ነው ለአገር ሲባል ነገሮችን ማለዘብና መጸጸት ተገቢ ነው። ባላልኳቸው ያልክበትንም አነጋገር ወድጄዋለሁ ግን በይፋና በጥቅሉ ይቅርታ ብትጠይቅ ክብር ይጨምርልሃል የሚል እምነት አለኝ። ቢሆንም እናመሰግናለን ፈጣሪ አገርንና ህዝብን ለመካስ እድሉን የሰጠህ ይመስለኛል።
@senaitaraya9464
@senaitaraya9464 2 жыл бұрын
ጀዋርን ስሙት እትዮጵያውያን 🇪🇷
@meryemnaser4243
@meryemnaser4243 2 жыл бұрын
ጁሀር መሀመድ ዘረኛ በሆን ኑሮ የመጀመሪያውን ቃለ መጠይቅ በአማርኛ አያደርግም ነበር እሱን እንድጠላ ብዙ ተሰርቷል ጀግና ግን ሁሌም ጀግና ነው እነሱ የወደቁት አንተን በሀጫሉ ሞት ምክኒያት አርገው ያሰሩህ ቀን ነዉ አላህ እድሜህን ያርዝመዉ
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ጀዌን ዘረኛ የሚሉት ለራሳቸው ዘረኛ ስለሆኑ ነው
@rednegn8025
@rednegn8025 2 жыл бұрын
E
@Mitchu234
@Mitchu234 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
@ashu7750
@ashu7750 2 жыл бұрын
Amiin
@ademdhalate4781
@ademdhalate4781 2 жыл бұрын
Aaameeen🤲
@awolkedir3881
@awolkedir3881 2 жыл бұрын
በ ህይወቴ ቀን እንደዚህ ረዝሞብኝ አያውቅም ። I really missed this hero
@wentanawenta3003
@wentanawenta3003 2 жыл бұрын
Enda ine kkk
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
🙄🙄😂
@abdiali5151
@abdiali5151 2 жыл бұрын
me too
@user-eo9jm4uz3o
@user-eo9jm4uz3o 2 жыл бұрын
🤣😂😂😂
@wello2106
@wello2106 2 жыл бұрын
እኔ ራሱ
@nuredinhussein4122
@nuredinhussein4122 2 жыл бұрын
ቀድሜ በድፍን እና በጭፍን መጥላቴ አሁን ላይ በእርጋታ እና በአስተውሎት በምክንያት እንደወድህ እንድደግፍ አድርጎኛል አልሃምዱሊሏህ አሏህ ይጠብቅህ ጃ-ምርጤ
@absiol3588
@absiol3588 2 жыл бұрын
Jawar left his comfortable life to live in Ethiopia. He risked his life for the Love of his country. Much respect to him. Glad to see he’s doing well.
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 2 жыл бұрын
Lies maybe in the future
@belaywolde1014
@belaywolde1014 2 жыл бұрын
Comfortable? He was living as refugee in a cellar, totally irrelevant in politics
@Ethiopian398
@Ethiopian398 2 жыл бұрын
Lol have you seen his house in Addis😂 he live his best life Ethiopia
@kedifpasha
@kedifpasha 2 жыл бұрын
@@Ethiopian398 because he deserve it.
@Rediademtube
@Rediademtube 2 жыл бұрын
Jawar king of king respect 💪❤
@tesfayefida2837
@tesfayefida2837 2 жыл бұрын
ጁሀር ኢዝ ኪንግ ኦፍ ሸኔ
@wirohode506
@wirohode506 2 жыл бұрын
king seyetan
@Holylove260
@Holylove260 2 жыл бұрын
@@tesfayefida2837 What do you mean? Is good way or bad way?
@nanieyob989
@nanieyob989 2 жыл бұрын
ፈሳም
@bontujimma6015
@bontujimma6015 2 жыл бұрын
Agreed 🇨🇦
@abumohammed6387
@abumohammed6387 2 жыл бұрын
ጀዋር ንፅህናውን ሀገር ወዳድነቱን እና በሰለጠነ ፖለቲካ ማመኑን ላለማድነቅ ዘረኛ እና ሙስሊም ጠል መሆን ብቻ ነው ምክኒያት ሊሆን የሚችለው። አላህ ለትልቅ ዐላማ ያዘጋጀው ሰው ነው ጁዋር ኢንሻአላህ።
@kiyatube6970
@kiyatube6970 2 жыл бұрын
አባ ሜንጫ
@toyibaawele3806
@toyibaawele3806 2 жыл бұрын
@@kiyatube6970 ምቀኛ ውጣ
@ashash9382
@ashash9382 2 жыл бұрын
👌
@yonasabera785
@yonasabera785 2 жыл бұрын
Wow Jewe, I loved such conversation. In my view, if there is fairness, this speech makes you the new PM. Keep on doing good things bro.
@user-xz1gw4xy4y
@user-xz1gw4xy4y 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀዋ ር ለዲንህም በዚሁላይ የምሰራ ያድርግህ
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 жыл бұрын
ጁዋር ሙሀመድ የኔ ጀግና የልጂ አሰተዋይ ❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚💚💚❤❤💚💚💚❤❤💚💚💚💚❤💚💚💚❤💚💚💚❤❤🌹💚❤❤💚💚❤❤💚💚❤💚💚❤💚
@bilaalibraahim4856
@bilaalibraahim4856 2 жыл бұрын
ጀዋር መሀመድ አንተ ሁሌም ለሀገራችን ታስፈልገናለህ ኑርልን❤️💚❤❤️💚❤❤️💚❤❤️💚❤
@abiyewuhib1667
@abiyewuhib1667 2 жыл бұрын
Wawwwww it's unbelievable. I never expected this from u. Truly u z Best!! Keep up z good things broooo. Demo etefe enedatele just like ur Brother!!
@shemseseid3791
@shemseseid3791 2 жыл бұрын
ጆዋር የእውነት ተፅህኖ ፈጣሪ ሠው 6.7k Comment
@Alice-kr5op
@Alice-kr5op 2 жыл бұрын
ጀዋርየ አንተ በማየትየ ደስ ብሎኛል ያልከዉ ነገር ተፈፃሚ ሁኖዋል በጣም ለአገሪትዋ አንተ ታስፈልጋታለህ አሁንም ተጠንቀቅ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@hamuzukemal8674
@hamuzukemal8674 2 жыл бұрын
Dasi nama jedhe hundumafu nagaya yaduf rabbiin si gargara hin dandetale jabadhu
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@Shewaentertainment
@Shewaentertainment 2 жыл бұрын
በሐገርም በውጭም የምትኖሩ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ፈጣሪ እንደወጡ ከመቅረት ከድንገተኛ አደጋ ይጠብቃችሁ ያረብ ሀገር እህትና ወድሞቻችንን ፈጣሪ ሰላም ያርግልን ሙስሊሞች በዱዓ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ririalriri3816
@ririalriri3816 2 жыл бұрын
Jawwee yee oromo jegna 🥰
@samiyahassen5372
@samiyahassen5372 2 жыл бұрын
ያው ነው በውጪም ያለው በደል ባገርም የባስ ነው አገር አገር ማለት ስላሟ ተጠብቆ የስው መብት ሲጠበቅ ሞስና የስራጥ ብዛት ብሎም አንዱ ለአዱ ስላይ ይሆኑበት ስርቶ ማግኘት አጥያት ስርቆ ዋሽቶ መክብእር የነገስበትየስው ልጅ ማንነቱን ምን እንደሆነ የረሳበት በገዘብ ድርድር መግደልም መስረቅም የነገስበት አገርምኑ ከስደት ተሻለ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@cucuhartini7144
@cucuhartini7144 2 жыл бұрын
Amen🙏😍
@selamselamyemareyamleji693
@selamselamyemareyamleji693 2 жыл бұрын
Amennnnn Ameennn Ameennn
@user-or2yv2lw6c
@user-or2yv2lw6c 2 жыл бұрын
Big clap for Jawar! It is an eye opener for other Ethiopian politicians!
@kibebew
@kibebew 2 жыл бұрын
እዉነት ነው ቤታችንን ዘግተን እኛ ብቻ ብንወያይና ብንከራከር የነ ሱዳን መቀለጃ አንሆንም ነበር። thanku Ja 🙏
@singtanentertainment
@singtanentertainment 2 жыл бұрын
የጃዋር እይታ በጣም አስደናቂ ነው ለዚች ሀገር የሚቆረቆር ሰው ሌላ አላማ የለውም ወደድንም ጠላንም የዚች ሀገር እጣ ፋንታ ልሆን የምችለው የጃዋርን ሀሳብ መቀበል ብቻ ነው።አራት ነጥብ እናመሰግናለን።
@540963
@540963 2 жыл бұрын
ጃዋር እጅግ የምንወድህ እጅግ የምናከብርህ ወንድማችን ያንተ ሀሳብ ይህችን አገር ብዙ እርምጃ የሚያራምድ ሀሳብ ያለህ ሰው ነበርክ ግን ራስ ወዳድ ፖለቲከኞች ዋጋ አሳጡህ አሁንም ከፈጣሪ ቀጥሎ የሀገራችን ተስፋ አንተ ነህ ::
@neimay4696
@neimay4696 2 жыл бұрын
Exactly I agree Thank you
@hayutitube6667
@hayutitube6667 2 жыл бұрын
የኔ ጀዋር አላህ ያበርታህ ምኞትህን አላህ ያሳካልህ እሰካሁኗ ድረስ አንተን በመደገፌ ፍፁም ደስተኛ ነኝ።
@user-wl6mr2qc2y
@user-wl6mr2qc2y 2 жыл бұрын
ሁሌም ጀግና ነህ አላህ ይጠብቅህ 💪💪💪💪💪 እድሜውን ሁሉ በትምህርት አሳልፎ በመጨረሻ መሳሪያ ተሸክሞ ህዝብ ከሚያጫርሱ ዱኩማኖች ጀዋርን አዳምጡት
@SadamAbdl
@SadamAbdl 2 жыл бұрын
የክፍለ ዘመናችን ምርጥ Interview መሆኑን ሊሰመርበት ይገባል! የቱንም ያህል ልትጠላው ትችላለህ ግን #እውነታውን መቀበል ሰው መሆን ብቻ ነው የምጠበቅብህ። #ጀዋር አንተ እኮ የኦሮሚያ፣የኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ ኩራት ነህ!
@jamalahmed6124
@jamalahmed6124 2 жыл бұрын
Exactly
@aregawimamo4688
@aregawimamo4688 2 жыл бұрын
exactlt
@bint.Negash.2000
@bint.Negash.2000 2 жыл бұрын
@ysgysg3920
@ysgysg3920 2 жыл бұрын
ትክክል ነው
@yidnek8306
@yidnek8306 2 жыл бұрын
ምስኪን ህዝብ በአንድ ሰአት ኢንተርቪው ይሸወዳል
@yihuna1
@yihuna1 2 жыл бұрын
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር አልተገናኘንም፤ ሊያገኘኝ ከፈለገ ግን ሁሌም ዝግጁ ነኝ። ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ብቻ ሳይሆን / ከዐቢይ ጋር ብቻ ሳይሆን ከመሮም ጋር፣ ከደብረፅዮንም ጋር ከሁሉም በአሁን ወቅት በሀገራችን ባለው ግጭት ውስጥ እየተሳተፉ ካሉ ኃይሎች ጋር ተገናኝቶ ሀገራችንን ከጦርነት አስወጥቶ ወደ ሰላም እና ልማት ለመመለስ እድሉ ከተገኘ ከማናቸውም ጋር ለመስራት፣ ከማናቸውም ጋር ለመተባበር ፣ ከማናቸውም ጋር ለመነጋገር በማንኛውም ቦታ እና ሁኔታ ለመነጋገር ዝግጁ ነኝ። ' I RESPECT. A right path and others should apply it too, ASAP.
@joyaku1826
@joyaku1826 2 жыл бұрын
😂😂😂😂ከህዋሃት ጋ ድርድር የለም ከሁለት አመት በፊት ቀረ ድርድር ህዋሃት ሁሉን አቀፍ ድርድር እያለ ሲጠይቅ። አሁን ተኩስ አቁም ስምምነት ውይይት ነው የሚኖረው የተጀመረውን የትግራይ ሰራዊትን የምህራብ ትግራይ ዘመቻን ሀይመለከትም። ትግራይ መገንጠልዋ ነው ድርድር የለም እዚ ላይ
@merosha2awa
@merosha2awa 2 жыл бұрын
ሽኔ በኦሮሞ ስም የሚነግድ የ1977 ከትግራይ ክ/ሃገር በሰፈራ/resettlement program በወለጋ እና መተክል ከውሎ ህዝብብ ጋር የሰፈሩት የትግራይ ተውላጅ ግን በኦሮምኛ አፋቸውን የፈቱ ናቸው። ለምንድነው እውነታው የሚደበቀው? ኦፌኮም ኦህዴድም ውስጥ አሉ!! መንግስት ለምን እውነቱን አያውጣም?
@user-bk4jl8qn4m
@user-bk4jl8qn4m 2 жыл бұрын
@@merosha2awa እውነት ብለሃል። መንግስት ይህን ሸፍጥ ለህዝቡ ማስረዳት እለበት።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 2 жыл бұрын
ውዶቸ ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብ በማድረግ ተባበሩኝ
@loturusikarelokuwa2041
@loturusikarelokuwa2041 2 жыл бұрын
Thank you for ur brief J.
@dabusmedia
@dabusmedia 2 жыл бұрын
I proudly looked your interview keep it up!
@jerrybest1828
@jerrybest1828 2 жыл бұрын
ጃዋር ማርያምን እወድሀለው አንደኛ ነህ አይገልፀውም።
@abdimohammed6614
@abdimohammed6614 2 жыл бұрын
The man of political strategists of East Africa not only for Ethiopia. Long live JM we love you ❤️❤️❤️
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
🙄🤣🙄🤣 strategist of the HORN ?? PARADISE of TRIBAL WARLORDS???? East Africa is known for that for the last half a century!! Tribalism can NEVER be a 21st century ideology!! Humans are shooting for the moon. While y'all are busy drawing boarders and boxing and labeling humans
@bontujimma6015
@bontujimma6015 2 жыл бұрын
Agreed 🍁
@ETBeMore
@ETBeMore 2 жыл бұрын
Just keep him in your space! Nobody is interested to hear any TRIBALISTS talking about concerns for the poor people dying because of TRIBALISM!!
@abdrehimnegash6248
@abdrehimnegash6248 2 жыл бұрын
Wow wow wow…………….what’s the brilliant!!!
@mubarekjemal5006
@mubarekjemal5006 2 жыл бұрын
በጣም ተመሰጭ ሁሌም የምሰማው የፓለቲካ እውቀት ወደ ፊት ሊያሰከትል የሚችለውን ችግር ትንተናው ይመቸኛል
@khawlah9347
@khawlah9347 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ጀዋር አንተ የኢትዮጵያ መሪ እንደሚቶን ተስፋ አለኝ አላህ ይጠብቅክ
@Dagu2030
@Dagu2030 2 жыл бұрын
አማራ ነኝ ጀዌ ትችላለክ የምር እስከዛሬ ያለምክንያት የጠላውክ ቆጨኝ አንዴ ቆመን ብናስብ ሁላችንም አንድ ሀገር ብቻ ነው ያለን ኦሮሞ ወንድም እህቶቼ ያለምክንያት ዝም ብለን አንጠላላ 💙🤝🏼 Sin jalledaa Ijjolen OROMO 🥰💙 Ani Amhara 😁
@tediadugna99581
@tediadugna99581 2 жыл бұрын
nuus si jaalaanna ijjoolee biyyaa tokkootim nu
@samira-be7mm
@samira-be7mm 2 жыл бұрын
1 million view so amazing
@yosephbeyene2878
@yosephbeyene2878 2 жыл бұрын
Its amazing how JA humble himself with this level of beautifulness.
@firealemkussa7041
@firealemkussa7041 2 жыл бұрын
አዳምጡት ግለሰቡ ነብይ ነዉ የወደፊቱ ይታየዋል እሱ ተናግሮ ያልሆነ የለም ለዛ ነዉ ከከበቡኝ ሰዎች ሁሉ የተለየ አመለካከት ኖሮኝ እሱን መከተሌ🙏በጣም ኮርቻለዉ በዉሳኔዬ❤❤❤❤ጃ የኔን እድሜ ጨምሮ ያኑርክ 🙏ክበርልኝ🙏ያየክ ሁሉ ይዉደድህ🙏ግርማ ሞገስህ በጠላት ፊት እንደ እሳት ይሁን ደስስስስስስስስስስ ብሎክ ኑርልን❤እወድሀለዉ አከብርሀለዉ❤❤
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 2 жыл бұрын
እኔ እራሱ ብቻየን ደጋፊው ነኝ በዙሪያየ ያሉ ሁሉ ይጠሉታል
@sabontuwalloo4444
@sabontuwalloo4444 2 жыл бұрын
@@user-vc3jw8om1o ጀዌን የሚጠሉት የማያውቁት ናቸው
@zahraaahmed7299
@zahraaahmed7299 2 жыл бұрын
@@user-vc3jw8om1o ክክክክክ. ነብይ. ነው. አላለችም. ነብይ. አይድለም ተረጋጉ
@user-vc3jw8om1o
@user-vc3jw8om1o 2 жыл бұрын
@@zahraaahmed7299 ያው ከዘመኑ የውሸት ነብይ ነን ባዩች ይሻላል ብላ ነው ክክክክ
@tediadugna99581
@tediadugna99581 2 жыл бұрын
@@zahraaahmed7299 ewukatu nabiyi yimaslali malataw now tareji
@ahmedgiragn2294
@ahmedgiragn2294 2 жыл бұрын
ታስረህ ንግግሮችህ እየተደጋገሙ እንዳዲስ ይደመጡ ነበር ጊዜና ሁኔታ ማይቀይርህ ጀግና ነህ ጃዊ አሁንም ብዙ ባትታይ ኮሽ ባለ ቁጥር ስምህን ማጠልሸት ለgizewዉ እረፈት አግኝቶ ነበር ወንድሜ አላህ ይጠብቅህ
@SB-hp8ms
@SB-hp8ms 2 жыл бұрын
🔴❌JEWAR HAS A LOT OF BLOOD ON HIS HANDS. THIS PERSON PLAYED ▶️ A GREAT ROLE ON ETHIOPIAN CIVIL WAR. JEWAR & HIS TEAM KILLED A LOT IF INNOCENT CHILDREN'S AND PREGNANT WOMEN'S ‼️❌🔴
@abuyusratube917
@abuyusratube917 2 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅልን ወንድማችንን ጀዋርን ያረብ
@mofzala12678
@mofzala12678 2 жыл бұрын
ጅዋር በጣም አመሰግንካለው ሰለሐገርክ መልካም አመለካከትክ በርታ ከአብያችን ጎን ሆነክ ሐገሬራችንን እናልማ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር በልጆቿ ተከብራ ለዘላለም ትኑር
@lejahamza2742
@lejahamza2742 2 жыл бұрын
Great interview, thank you🙏
@tube1298
@tube1298 2 жыл бұрын
ጀዌ ጀግናው አላህ ይጠብቅህ ፖለቲካው የገባህ አንተን ነው በፊት የተናገርካት ሁሉ ተከስቶ አየነውኮ ጦርነት ለማንም አይበጅም ትርፉ የድሀ ገበሬው ህይወትን መቅጠፍ፣ንፁሀኖችን መጨረስ፣የሴቶች መደፈር፣ኪሳራ ማብዛት ወዘተ.......ነው አሁንም አላህ ሰላሙን ያቅርብልን🙏🙏🙏🙏
@merosha2awa
@merosha2awa 2 жыл бұрын
ሽኔ በኦሮሞ ስም የሚነግድ የ1977 ከትግራይ ክ/ሃገር በሰፈራ/resettlement program በወለጋ እና መተክል ከውሎ ህዝብብ ጋር የሰፈሩት የትግራይ ተውላጅ ግን በኦሮምኛ አፋቸውን የፈቱ ናቸው። ለምንድነው እውነታው የሚደበቀው? ኦፌኮም ኦህዴድም ውስጥ አሉ!! መንግስት ለምን እውነቱን አያውጣም?
@redwanarebo
@redwanarebo 2 жыл бұрын
እያስፔድ & ሙኒራ ጀዋርን ስላቀረባችሁልን በጣም እናመሰግናለን 🙏 በዛ ላይ የመጀመሪያው ኢንተርቪው በእናንተ ሚዲያ ላይ መሆኑን የበለጠ ተደስቻለሁ 👍👌❤
@user-mb3mv2gj8p
@user-mb3mv2gj8p 2 жыл бұрын
እያስፔድ ሙስሊም ነው ክርሰቲያን???
@ahmedhussen8311
@ahmedhussen8311 2 жыл бұрын
Really he's dynamic Ethiopian political hero,you believe it or not !!
@abdurazaknesro8186
@abdurazaknesro8186 2 жыл бұрын
Very interesting discussions....Particularly to those beating war drums.....
@sakutube7252
@sakutube7252 2 жыл бұрын
የጀዌ አድነቂዎች ዬት ነቹ ለይክ አላህ ይጠብቅክ ያረብ ለይክ
@masaratgirama3918
@masaratgirama3918 2 жыл бұрын
የኔ ድምፅ ጀግናዬ ⚫️🔴⚪️
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 2 жыл бұрын
ዐላህይጠብቀዉያረብ
@ll8432
@ll8432 2 жыл бұрын
I agree for peace everyone should talk to each other to create unity. Communication is key. I proud where Jewar understanding right now. ✅
@selam2170
@selam2170 2 жыл бұрын
ጄዌ ዬለምክንያት ጠልቼክ በምክንያት ወደድኩክ💪💪
@seidanuru1000
@seidanuru1000 2 жыл бұрын
ከእስር ተፈተህ ድምፅህን ስለሰማሁ በጣም ደስ ብሎኛል! በእውነት ንግግሮችህ በጣም በሳል ናቸው! አሏህ ደሞ ይህን በሳልነትህን እና እውቀትህን ይዘህ ለሀገርህ እሚጠቅም ያድርግህ! ኢንሻአላህ ሀገራችን ላይ ያሉ የፖለቲካ ሆነ የሀይማኖት ግጭቶች ተዎግደው እምናይ ያድርገን! አንተም በርታልን! 👍👍👍
@anwarjemal9251
@anwarjemal9251 2 жыл бұрын
ጃዌ አንተ እኮ ትለያለህ እምንለው በምክንያት ነው የእውቀት ሰው አላህ ይጠብቅህ ሃገራችን ሰላም ያርግልን
@sirgutwakshumie9657
@sirgutwakshumie9657 2 жыл бұрын
You made the difference man with a lot of wisdom God bless your future your family
@mukatube9817
@mukatube9817 2 жыл бұрын
እንኳን በሰለም መጠሀልን ስንት ቀን ነዉ ስፈልግ ስፈልግ ዘሬ አገኜሁት በርታ እዉነት የሸንፋል
@sultanmama35
@sultanmama35 2 жыл бұрын
የጀዋርን አይነት በክፍለዘመን ውስጥ ማግኘት ይከብዳል ሺ አመት ኑርልን
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
አሳራጅን ከመጠየፍ ይልቅ የሚያደንቅ የደነዘዘ አረመኔ ትውልድ
@tewodrostesfayetesfaye4435
@tewodrostesfayetesfaye4435 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ተሰፋ ነህ አሁንም ካለንበት ጥላቻ ወጥተን እንዲህ ያሉ ሰዋችን መሰማት መጀመር አለበን ለኢትዮጵያ መዳን መፍትሔው ያለው በኢትዮጵያውያን እጅ ነው እንደነ ጀዋር አይነት ሰዋች ሊሰሙ ይገባል በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ
@elfinesheshetu1629
@elfinesheshetu1629 2 жыл бұрын
አንዱ ጠይ እኮ እሱ ነበር እግዜአብሃር ይመስገን ወደ ቀልቡ የመለሰው
@maryahayara1853
@maryahayara1853 2 жыл бұрын
3ባንዲራ አጠገቡ የደረደረ ሰው ውስጡ ምን እንደሚፈልግ ማን ያውቃል የትኛውን ለይቶ ይወዳል?? በአፉማ ሕዝብን ለማሣመን መዘጋጀቱና ሕዝቡን ተስፋ መስጠት የሁሉም ልማድ ነው እኔ ሚገርመኝ አማኙ ሚጃጃለው እራሱን ሚያታልለው ተከታይ ነው።
@getachewasefa6252
@getachewasefa6252 2 жыл бұрын
Its good analysis and direction showers for the country !
@amill8531
@amill8531 2 жыл бұрын
Abo edelune setutena lewete yemetalene! I'm not gonna lie I learned a lot about my country politics. Respect!
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 11 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 24 МЛН
ቆይታ ከድሬዳዋ ከንቲባ ጋር / ክፍል 1
28:15
AddisWalta - AW
Рет қаралды 101 М.
"ኮለኔል ማራኪው" አርበኛ ዘመነ ካሴ!፣ እየመጡ ያሉ አስፈሪ ሁኔታዎች
59:26
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 81 М.
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН