No video

"ልጄ ሚስት እንዲያገባ አልፈልግም":የእንጨት ለቃሚዋ አስገራሚ አዲስ ህይወት

  Рет қаралды 137,102

Tameshow

Tameshow

Күн бұрын

Пікірлер: 358
@user-xf9tu1qk6w
@user-xf9tu1qk6w Жыл бұрын
እናትየዋ ሚስት አታግባ ሲሉ በክፍት አይደለም ብዙ ስራ ይጠብቅብሃል አጋዥ የለላቸዉ እናቶች አሉ እነሱንም አግዝ ነዉ ያሉት😢
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z Жыл бұрын
iwunet new isewa yalechewu negr bexm xiru hasb new
@zenagech7290
@zenagech7290 Жыл бұрын
tebareki astray nash❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
እራስ ወዳድ አትሁኝ አንዳንድ እናቶች ልጅን ቢበሉት ቢበሉት አልበቃቸው ይላል ። ሚስት አታግባ ማለት አግባብ አይደለም ድሮ ያኖረሽ አምላክ ለወደፊትም ያውቃል።
@zuzutube3698
@zuzutube3698 Жыл бұрын
ገና ነው ልጁ ሚስት ለማግባት
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
ትዳር የሚያፈርሱ እናቶች እንደስዋ አይነቶቹ ናቸው ሆድ አምላካቸው እረወደዛ ይሄን አይታ. ማን ትቀርበዋለች ይልቅ አንዱ ልጅሽ ወልዶ ቢበዛልሽ እሱም አበባውን ይህ እንጅ ከባልሽ ያጣሽውን ፍቅር ከሱ የምትገኝ መስሎሽ ነው እግዚአብሄርም ይቀናል ሁሉም መንገድ አለው. አነጋገራችሁን አሳምሩ እናቶች እናትነት ልጅ ሲደሰት ማየት እንጅ. እራስ መደሰት ብቻ አይደለም ጸሎት ከተጋሽ የልጅሽ ሚስት ልጅ ትሆንሻለች ልጆቹም ቤትሽን ቢሞሉት ይሻልሽ ነበር
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 Жыл бұрын
ታው አትፍረዱባት ፈርታ ነው ትንሽ ስትቆይ አራሳ ፈልጋ ትድረዋለች አሁን ይሰደብብኛል ብላ ነው 🌹🌹
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ልጇን የድሐ ልጅ እየተባለ እደይሠደብባት ፈርታነዉ አሑን ላይ ሤት ብቻ አይደለችም ምን አለሽ የምትባለዉ ወንዲም ምን አለሕ መኪና ቤትአለሕ እየተባለ ይጠየቃል አትፍረዱባት
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
@@haymiyitagesu1770 አይባልም ይህ ልጅ ልጅ ነዉ እወነቱአን ነዉ መጀመሪያ እራሱንም ቤተሰቡንም ማቁአቁም አለበት እራሱን ችሎ የራሱ የሆነ ነገር ሲኖረዉ በደስታ ትድረዋለች ሁሌም በተሰብ የልጅን ደስታና ዘር መተካት ሰርርጉን ማየት ይወዳል ስንፅፍ ለከት ይኑረን ደም ተፍተሠ ያሳደገች እናት ባለጌ ነሽ {ነህ}
@user-vb6fn2gf6i
@user-vb6fn2gf6i Жыл бұрын
አታግባ ማለቷ እራስ ወዳድነት ሳይሆን ሰዎችን እንድረዳ እፈልጋለሁ ነው ሰውን ተረዱ ማንም የልጁን ደስታ አይጠላም
@yuotub1126
@yuotub1126 Жыл бұрын
አቼ ተረዳሻት
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z Жыл бұрын
awo iwunet new
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ወገኖች ልብ በሉ እናታ አታገባ ያለችው ለለሎች ለምስክኖች አስባ ነው ከኔ የባሱ የተቸገሩ አሉ ስለዝህ እኔሱን እንደነ ያነሳችው ነው ያለችው እንጅ የልጁን ትዳር ጠልታ አይደለችም 😢😢😢😢እማ ለዘላለም ኑር
@SadSad-ir6qk
@SadSad-ir6qk Жыл бұрын
ልክ እህቴ የሁሉም አረዳዳቺን ስለሚለያይነው
@senitade638
@senitade638 Жыл бұрын
እኔ እንዳረፍኩ እነሱም ይረፉ ትልቅ አባባል አግዛብሔር ለዘላለም ያሳርፍሽ
@nam4122
@nam4122 Жыл бұрын
በአለም ጠንካራና. ትእግስት ያላቸው እናቶች ቢፈለጉ የኢትዮጵያ. እናቶች አንዱ ናቸው ክብር ለእናቶች
@thutthut4051
@thutthut4051 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርህ ለእናትህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣት ደግሞ አታግባ ያለችሁ ለራሱዋ ሳይሆን ለሌሎች ደካማ እናቶች አስባ ነው
@user-ct7uv6ee5v
@user-ct7uv6ee5v Жыл бұрын
ኣላህ ይጠብቅልሽ በጣም ንጹህ የሆነ ልብ ነው ያለሽ❤❤❤❤❤❤
@meseretldamenu9841
@meseretldamenu9841 Жыл бұрын
ምንኞቴ ሁሉም የኢትዬጵያ እናቶች ቀን ወጥቶላቸው አንዳንቺ እምር እንዲሉ ወዛቸው ተመልሶ ጌታን እንዲያመሰግኑ እመኛለሁ እፀልያለሁ።
@meymuna-fm6de
@meymuna-fm6de Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-jk5ch1qn7z
@user-jk5ch1qn7z Жыл бұрын
amen iwunet new
@nam4122
@nam4122 Жыл бұрын
ብዙ ወጣት. ወንዶች ከዚህ ልጅ ትምህርት ውሰዱ ምክንያቱም ለእናቱ ያለው ክብርና ፍቅር የተለየ ነው
@aviya5907
@aviya5907 Жыл бұрын
ልክ ነሽ ወንድ ነው እድሜው ሄደ አይባልም በዛ ላይ ልጅ ነው አሁን ማግባት የለበትም ❤❤
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የኔ ወንድም እናት የመረቀችው እድሜና ጤና ያገኛል ገና መች ተጀመረና ብዙ በረከት አለህ ጠብቅ ወንድሜ አይኔ ይፍሰስ በሙሉ አይንህ እንኳን አታያትም ደንግል ማርያም ትጠብቀህ እናቴ ኪዳነምህረት በዘርፋፋ ቀሚስዋ ትሸፍንህ አይዞህ የኔ ደግ ወነድሜ።
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
የተባረከና አስተዋይ ወጣት ነው ትልቅ አርአያ ለመላው ወጣቶች እንደሚሆንም አምናለሁ ብሩክ ሁን የበራ አለምና ቀና ሙሉ ሕይወትህ ልዑል እግዚአብሔር ይከተልህ ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇷🇪🇷
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
አላሀህ ይርዳህ ከፍ በል ወንድሜ በዚህ ዘመን እደዚህ አይነት ልጅ መኖሩ ይገርማ ካሰብከው በላይ ፈጣሪ ያርግልህ
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 Жыл бұрын
ሲጀመር አሁን አያገባም ልጅ እራሱ ብዙ እናቶችን ይርዳል ገና ነዉ ማግባቱማ አይቀርም የማያልፍ ቀን የለም ግን እህ እኔን መች ነዉ ከስደት ከሰዉ ቤት ሰራተኝነት አዉቶ ከቤተሰቦቸ የምገናኝበት ቀን ናፈቀኝ ያልፍል ግን
@asenakubelete51
@asenakubelete51 Жыл бұрын
አባቴ የልብህን መሻት እግዚአብሔር አምላክ ይፈፅምልህ በእውነት አስተዋይ ልጅ ነህ ደርሰህ እናትህን አሳረፍክ እግዚአብሔር የማታህን ያሳምርልህ ምታርፍበትን ይስጥህ
@sarahsarahsarah3389
@sarahsarahsarah3389 Жыл бұрын
በደንብ ሳታዳምጡው አትኳምቱው ልጅ እያላቸው አጫሽ ቃሚይ የሆኑው አሉው የነሱን እናት እርዳ መጀመርያ ነው ያለችው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kisanetgebremariam8555
@kisanetgebremariam8555 11 ай бұрын
አኖት ኖው
@whatislove7252
@whatislove7252 6 ай бұрын
You are absolutely correct ☑️
@user-vb7my2ou6x
@user-vb7my2ou6x Жыл бұрын
እኔ ለእናቴ ቤት ብቻ ሰርቷ መስጠት የሚያስፈልጋት ይመስለኝ ነበር ።😢 ተማሪ ኤፍሬምን ካየው በኋላ የእውነት ለእናቴ በስደት መኖር የጀመርኩት የእውነት ለኔ መማርያዬ ነህ እናቴም ልክ እዳተ እናት ናት እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ለእናቶቻችን ❤🕊
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ ትላላችሁ ጎበዝ ልጅ ለናቱ የኖረ ጄግና ለሌሎች ምሳሌ አርያ የሆክ ነህ
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍👌በጣም አሥተዋይ እናት ነች።እረጅም አድሜ ከጤ ጋር ይስጥዎት እናታችን, ደግሞ የልጆችዎን አለም ያሣይዎት።👌👍👌👍👌👍👌👍👌👍
@azebabebe4186
@azebabebe4186 Жыл бұрын
እናትክን ያኑልክ እረጅም እድሜ ይስጣት
@sali4168
@sali4168 Жыл бұрын
አንዳንድ ነጌቲቭ ኮመንታተሮች መች ነው ፖዘቲቭ የምትሆኑት እናትየው እንዳያገባ ፈልጋ አይደለም እንደእናንተ የአእምሮ ችግር እንዲሁም እናቶቻቸውን መርዳት ላለባቸው ልጆች መጀመሪያ ይርዳ ነው እሷ ለራስዋ ብቻ ያሰበች እናት አይደለችም ያለፈችበትን ችግር ያረሳች ምርጥ እናት ናት ረጅም እድሜ ይስጥልህ አንተንም ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ🙏👍
@maqaram8997
@maqaram8997 Жыл бұрын
እኔም እስማማለዉ
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
አግብቶ መርዳት አይቻልም እንዴ?
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር የባርካችሁ እድሜ ጤና ይስጣችሁ።
@MOMRakeb7
@MOMRakeb7 Жыл бұрын
እናትክ እድለኛ ናት እግዚአብሔር የተባረከና አስተዋይ ልጅ ሰጣት ከእሁኑ ራስ ወዳድ ትውልድ እንደዚህ እይነት ውለታዋን ያልረሳ ህመሟ ያመመው ልባም ልጅ በእውነት እግዚአብሔር የልብህን ይሙላልክ
@whatislove7252
@whatislove7252 6 ай бұрын
በጠም ልክ ነዉ።
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
ያግባ እንጅ እሡም ይደሠት አንተም ደስታውን እይ እንጅ አታግባ አትበይ አይባልም
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 Жыл бұрын
አታግባ ያለችበት ሀሳብ ብታውቁት ጥሩ ነበተ
@tigistyiketu701
@tigistyiketu701 Жыл бұрын
አምላክ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም አይዞህ ወንድሜ።
@jimmamekonen3651
@jimmamekonen3651 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የናትህ አምላክ ይጠብቅህ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን
@sanamiss5234
@sanamiss5234 Жыл бұрын
የምገርሞ አስተዋይ እናት በኡነት አተ ታድለካል ያተእናት ከራሷአልፋ ለ ሌላ ችግርተኛእናቶች የምታስብ እናት አለችክ ❤❤❤❤❤
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዝአብሔር እንኳን አሰበሽ ውለታሽ ተከፍሎ አያልእም እድሜና ጤና ይስጥኝ ቀሪ ዘመንሽ የደስታ ይሁንልሽ
@maledachekol6594
@maledachekol6594 Жыл бұрын
በትክክል መቆየት አለብህ ታናናሾችህ ጥግ ጥጋቸዉን ይያዙ አትቸኩል ወንድሜ ❤
@mdet1611
@mdet1611 Жыл бұрын
በጣም ታላቅ መሆን ሀላፍነት ነው እኔ ታናነሸን ቦታ ለማያዚያዝ አለሁ አሁን ግን ይዘውልኛል አልሀምዱሊላህ ልገባና ላግባ
@alemhabtamu7278
@alemhabtamu7278 Жыл бұрын
ልጁ ገና ነው አሁ ሌሎችን እርዳ ለማለት ፋልጋ ነው።የትኛዋ እናት ናት ልጅዋ እንዳያገባ እምትፋልገው።
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
በትክክል
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
ልጅ የሌላቻው ከኔ በለይ ነተቸገሩትን እርደ ነው የለችው እንኔ በገንዘብ ብቸ አይመሥለኝም የለችው አበበሏ ልጅ ወልደውም ልጆቻቸው ቁማርተኛ የሁኑበቻው አሉነ እነሡን እርደ አለችው ምን የልበት ቁማር የምጨወቱትን ልጆች እሡ ማክሮ እነተቸውን እንድረዱ ብየደርግ የ ልጆች መሰክሩን ሠምተው ልመለሡ ይችለሉ
@hailmichlealemayehu2047
@hailmichlealemayehu2047 Жыл бұрын
እናትም ልጅም እድለኛ ነችሁ።!!!!
@whatislove7252
@whatislove7252 6 ай бұрын
Exactly 👍
@gf2660
@gf2660 Жыл бұрын
ርእስህን አስተካክል እንዲታይላችሁ ያልሆነ ርእስ አትስጡ እሷ ለማለት የፈለገችው ሌሎች የተቸገሩትን ይርዳ ይቆይ ነው እንዲያገባ አልፈልግም መች አለች እንደውም ልትደነቅ ይገባል እሷ ሲያልፍላት ሌሎችን አረሳችም ብዙ ሰው ርእሱን አይቶ ነው ኮመንት የሚሰጠው ሙሉውን ሳይሰሙ ስለዚህ ርእሳችሁን አስተካክሉ ኮመምታተሮች ደግሞ ለማዳመጥ ሞክሩ ዩቱዩበሮች እንደሆኑ እይታ የሚያመጣላቸውን ርእስ ነው የሚጽፉት እሷ ያለችው ሌላ እነሱ የጻፉት ሌላ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
በእውነት ቤቱ ተቀማቸው ምናምን ብዙ ወሬ ነበርና የት ደረሰ ይሄልጅ እያልኩ ነበር ፈጣሪ ይመስገን እውነት ለናታቸው ፍቅር የሌላቸው ወንዶች ከወድሜ ጀምሮ ልቦና ይስጣችሁ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
መውለድ ያኮራል❤❤❤ሺአመትኑሩ❤❤❤በእውነቱዋነው ቀስብለህአግባ❤❤
@kasij34
@kasij34 Жыл бұрын
መታደል ነው ይብዛልህ አስተዋይ መልካም እይምሮ አሁንም ያድልህ አርፉ እምታሳሪፍ እናት ተባረኩ
@sandflove
@sandflove Жыл бұрын
ማሻአላ ጥሩ ቆይታ ነበር እናትና ልጂ ደስ ትላላችሁ በርቱ👍👍👍👍✅✅✅✅✅
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 Жыл бұрын
ኡፍ የእኔ እሃት እንኳን ጌታ ረዳሽ
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k Жыл бұрын
ግን እኮ ታላቅና ታናሽ ነው የሚመስሉት እግዚአብሔር አምላክ ለእናትና አባቴ የምመኘውን እንዳደርግላቸው አቅም ስጠኝ።
@user-mj7eq3ps3x
@user-mj7eq3ps3x Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር መልስ የሚሰጥበት 😢😢
@maedtube5222
@maedtube5222 Жыл бұрын
አንተ እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋል የሰጠህ ልጅ ነህ አምና ስትመረቅ ለእናትህ የሰጠሀዉ እዉቅና የሚያኮራ እና ለብዙ የእድሜ እኩዮችህ ትምህርት የሚሆን ነዉ፡፡ አሁን ደግሞ ለብዙ እናቶችን ለማሳረፍ የሚያስችል ርእየ ይዘህ መምጣትህ በእዉነት እነቃትህን ምን ያህል እንደምትወድ ያሳያል ምክንያቱም እነሱን ያየህበት መነጽር እሷ ስለሆች፡፡ እግዚአብሄር አምላክ ፊቱን ያብራልህ፡ ይጠብቅህ፤ ይራራልህ፡፤ እግዚአብሄር ይባርክህ፡፡
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥክ ❤❤❤❤
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Жыл бұрын
አንች ጄግና እናት ነሽ❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥሽ እናት ለዘለአለም ትኑር
@dollygatatg2328
@dollygatatg2328 Жыл бұрын
ድምጽህ በታም ደስ ይላል ኤፍሬም።ተባረክ።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ደስ ሲሉ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልሕ ለእናትሕ ፈጣሪ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ እና ከዚህ በላይ እናትሕን ደስተኛ አድርገሕ ለማኖር ያብቃሕ ወልደሕ ለማየት ያብቃት በርቱ አሪፍ ፕሮግራም ነው 🙏
@Eteteitube
@Eteteitube Жыл бұрын
ሁፎይ ጌታ እየሱስ ተባርክ
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy Жыл бұрын
በልጅ መባረክ ቀላል አይደለም ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@user-fk1xn8um9w
@user-fk1xn8um9w Жыл бұрын
መልካም። ልጅ። እደዚ ነው። ተባረክ
@samsunga2182
@samsunga2182 Жыл бұрын
እግርህ ስለተሻለህ ደስ ብሎኛል የማዘር ልጅ ደሞ አላህ ከዚ በላይ ለመስራት ይርዳህ ጎበዝ በርታ የናቱ ልጅ ጀግና ማሚዮ የኔ ውድ
@lulutube311
@lulutube311 Жыл бұрын
ውድ እህቶቸ ደስታም ሀዘንም የሚያምረው በሀገር ነው እና ለሀገራችን ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በፀሎት እንበረታታ ስደት ያደከመኚ የሠው ቤት የመረረኚ እህታችሁ ነኚ የምር ክፍት ይለኛል ስለሀገሬ ሳስብ እስኪ አብሺር እንባባል የመዳም ቅመሞች እኛን የሚገፋን እጅ አብሺር የሚለን የለም የሚቀማን እጅ የሚሠጠን የለም የሚያስከፋን እጅ የሚያስደስተን የለም አልሀምምዱልላ ብቻ ክፍ አይካን
@selamyehawasawkonjo729
@selamyehawasawkonjo729 Жыл бұрын
እናት ለዘላለም ትኑር አው ትክክልናት አታግባ ያለችሁ ጭራሹን ሳይሆን ኤራሱን ያገግም እናቱን ይርዳ በቃ ይደርሳል ሁሉም ነገር።
@babydoll3635
@babydoll3635 Жыл бұрын
አግባልኝ ውለድልኝ ነው የሚባለው እንጅ አታግባ አይባልም
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Жыл бұрын
ትክክል
@melakneshgerbaw7000
@melakneshgerbaw7000 Жыл бұрын
መልካም ሴት ከእግዚአብሔር ጋር ታወራለች ይክናወንላታልም❤❤❤❤
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ! ፊቷ ሁሉ ምልስ አለ የተመረቀ ጊዜ ነበር ያዩኋቸው ።
@sablayemer8602
@sablayemer8602 Жыл бұрын
ጌታ ያሰብከውን ያሳካልክ መከናወንን ይስጥክ ተባረክ
@hayatali5711
@hayatali5711 Жыл бұрын
ከሀገራችን ሀዘን ያጥፍል ስደት ሀዘንን ችግርን ጦርነትን በሽታን ርሀብን ከሀገራችን አጥፍልን ያረብ ሁሉንም በእኩል አይን የሚያይ አገራችንን የሚያበለጵግ ፍትሀዊ መንግስት ስጠን
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Unbelievable he is a genius, cooperated, smart, education guy. God bless you.
@neimamohammed5411
@neimamohammed5411 Жыл бұрын
ጀግና ልጅ መሰሎችህን ያብዛልን
@medinawellogoha165
@medinawellogoha165 Жыл бұрын
በጣም አድንቀሀለሁ በርታ ሺ አመት ኑርልን
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h Жыл бұрын
መልካሞ ለብ ያላት እናት ሀሷ አልፋ ለሌሎቺ የምታስብ አላህ እረጂም እድሜ ይስጥልን
@ajsdnxn7941
@ajsdnxn7941 Жыл бұрын
😂😂እግዚአብሔር መጬረሻችሁን ያሣምርልን ሥታምሩ ደሞ አይ ዉበት ሞልቶ ፈሠሠ❤
@user-wx6ec6xu1m
@user-wx6ec6xu1m Жыл бұрын
አላህ የባረከው አደለም ለወላጂ እናት ለሌላም እናት ይተረፍል ዘመንህ ሁሉ የስኬት የጤና ይሑን
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
የኔ እናት እንኳን ጀስ ኣለሽ እግዝአብሔር ይባርክሽ
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 Жыл бұрын
የተባረኩ እናትና ልጅ እግዚአብሔር በበለጠ ይባርካችሁ ከራስሽ አልፈሽ ለሌሎች እናቶች ማሰብሽ ምን ያህል ጥሩ ሰው እንደሆንሽ ማሳያ ነው እግዚአብሔርን የተደገፈ ሰው አይወድቅም🙏
@lema9174
@lema9174 Жыл бұрын
ፈጣሪ፣አሳብህን፣ያሳካልህ፣ለናትህ፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥልህ❤❤❤❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Жыл бұрын
እርተርድዋት እደዛ አላለችም ሌሎችን እርዳ ነው ያለችው እስከመጨርሻው ተመልከቱ ከናንተ እሷትሻላለች
@zemenaybaye7457
@zemenaybaye7457 Жыл бұрын
እኮ❤
@danieltsegaye
@danieltsegaye Жыл бұрын
If he has such a great love for his mum, he is going to be a good husband and father...!❤ Of course, She doesn't mean that you don't have to marrying forever, but out of her deep, strong love, she is curious to see his effectiveness. Reflecting on his priorities....❤
@yeshimar7589
@yeshimar7589 Жыл бұрын
ስሜትሽ ይገባኛል ለልጅሽ ያለሽ ፍቅር ነው የተባረከ ትዳር ይስጠው እናቱን የምትወድለት ያንተው ቢጤ
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
እሰይ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በነገራችንላይ የኔም እናት የክፍለሀገር ጫካ እየሄደች እጨት ለቅማ 3 ልጆች ያሳደገችን እኔም ትንሽ ከፍ ስል እናቴን ማገዝ አለብኝ ብየ ወደ አዲስ አበባ መጥቸ የሰው ቤት ገብቸ 3 አመት እደሰራሁ ያች ምስኪን እናቴ ሳላሳልፍላት በሞት ተለየችብኝ 😭😭😭😭 እናም ይህን ልጅ ሳየው የኔ እናት ትመስለኛለች እናቴ በርች ልጆችሽን አምላክ ይጠብቅልሽ
@user-xg9rd1sv6c
@user-xg9rd1sv6c Жыл бұрын
ነፉሲ ይማሪ አይዛሆሸ
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
@@user-xg9rd1sv6c አመሰግናለሁ ውዴ
@RahelNeguse-hw2ip
@RahelNeguse-hw2ip Жыл бұрын
😢😢 iyzhoshi emko
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy Жыл бұрын
ኡኡፈፈ ልብ ይስብራል እግዚአብሔር ነፍሳችውን ይማር አይዛሽ የኔ እት ፀናቱን ይስጥሽ😢😢
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Жыл бұрын
ማግባትማ አለበት ራስ ወዳድ አትሁኝ blessed 🙏🙏🙏🙏
@sahra4091
@sahra4091 Жыл бұрын
May Allah bless this young man and his family.
@sdesta1327
@sdesta1327 Жыл бұрын
A humble beginning and a wonderful mind. May the Almighty make you even more successful. This is a reality in our country. The standard of living for many women in Ethiopia is extremely poor and they raise their children in the same way as this lady. It is my opinion to say that education is one of the key ways to lift underserved Ethiopians out of poverty. He is also exceptionally talented and a fine gentleman.
@adisababa1570
@adisababa1570 Жыл бұрын
እማ አይ እግዛብሄር እድሜ ጤና ይሥጥሽ እናቴ😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-cu7ks3cy1v
@user-cu7ks3cy1v Жыл бұрын
❤❤❤በጣምደሰየሚልእድሜለናቶች
@brukkassa5543
@brukkassa5543 Жыл бұрын
ተባረኮ ፈጣሪ ይርዳህ ማንነትሕን ሳትረሰ ላደሰከው ትልቅ ሥሥራ ነው
@nam4122
@nam4122 Жыл бұрын
አንተ ጀግና እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን
@user-ls1cc9kz4c
@user-ls1cc9kz4c Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እህት ወዞ እንዴት እንደተመለሰ አይ ማጣት እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@Huda19998
@Huda19998 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢say Alahamduliah brother you are so lucky today you have your mother with you. I don’t have mother so take care your mother very good bless you all❤❤❤
@mababa6556
@mababa6556 Жыл бұрын
Thanks Jesus .
@tititadesse8270
@tititadesse8270 Жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ለዚህ ደስታ ስላበቃህ። አሁንም ርታ ሃሳብህን እ/ር ያከናውን።
@fatuma241
@fatuma241 Жыл бұрын
አግብቶ ሺ ይሁንልሽ አታግባ አትበይ እንደውም ቶሎ ዳሪው
@hann9657
@hann9657 Жыл бұрын
እራጅም እድሜና ፡ጤና ይስጣቹ፡ ታባራኩ
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 Жыл бұрын
እግዛብሄር ሃሳብሽን ይሙላልሽ እባካቹህ ያላቹህ ሞት እንደሆን አይቀር አሻራችሁን ተው በተለይ እናት እምዬ በልተን የጠገብን የማይመስላት ትኩር ብላ ልጆን የማታይ ከመሳሳቶ የተነሳ እናት ቡዳነች የምትል አር ስንቱ ብቻ ያላቹህደግፍ እግዛብሄር ይጨምራል
@zebibaali1561
@zebibaali1561 Жыл бұрын
ኮመንታተሮች ተረጋጉ ስንት ወንዳች አሉ ካገቡ በሆላ ፀባያቸው እሚቀየረ ደሞ ገና ነው
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
ፈጣሪ የተባረከ ትዳር ይስጠዉ ላችም ጥቅምነወ የልጂ ልጂ ማየት እድለኛነሽ የተባረከ ልጂ አለሽ
@ZahraZahra-lc5ws
@ZahraZahra-lc5ws Жыл бұрын
እኔ ውድ ወንድም ❤❤❤❤😢😢 ዬእኔ ልዮ ጄግና ፣አስተዋይ ፣ልዮነክ፣አላህ ፣ከእናትክ ጋር፣ ከቤተሰቦችክ ጋር ፣ ናኑራችሁ❤❤ በፍቅር
@askaletesema8057
@askaletesema8057 Жыл бұрын
አይ እንደዚህ አይነት ልጅ ዘርህ ይብዛልኝ ልጆችህን ያሳየኝ ብዱሩን በልጆችህ አግኘው ይባላል እንጂ አንተ አታግባ ሌላውን ልጆች ወላጆችን እንዲረዱ አርግ ማለት አረአያ ሆኖል ያየው ይኸተለው እንጂ አታግባ ማለትው እራስ ወዳድነት ነው ።
@robekaeth3984
@robekaeth3984 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያበርታህ ጀግና
@genetyilma7717
@genetyilma7717 Жыл бұрын
እኚህ እናት ደግሞ ቅልጥ ያሉ እራስ ወዳድ ናቸው ለእራሳቸው እንጂ ለእሱ አያስቡም ማለት ነው
@zm5638
@zm5638 Жыл бұрын
ለሷ መቼ አሰበች ልጅ ለሌላቸው አግዝ አለች እንጂ
@CR7Kale-tj3rk
@CR7Kale-tj3rk Жыл бұрын
ለምን በደንብ አልዳመጥቅም
@Tesfanesh3780
@Tesfanesh3780 Жыл бұрын
❤እግዚአብሔር ይባርክህ ተባረክ ✅️🥇
@rhametali1193
@rhametali1193 Жыл бұрын
በርታ አብሽር ጠክር ትንሽ 3አመት ስራ እሳቸዉንም እርዳቸዉ ገናስራያዘኮ መች እረዳቤተሰቦቹን እናቱን ትንሽ ያሳርፋት እራስ ወዳድ አትበሉ
@etalemahuguaguahu8462
@etalemahuguaguahu8462 Жыл бұрын
ጀግኒት ለሰው አሳቢ መሆንሺ እግዚአብሔር ያስብልሺ
@AlexYegeta
@AlexYegeta Жыл бұрын
Enateyew yalchiw mejmriya akem yelilachwun agzachew keza lilaw yektlal new hasabwa yeni enat tebarki geta melkam new❤❤❤
@muluf7616
@muluf7616 Жыл бұрын
I’m so happy for you you take care and your mom. God bless you my brother we love you we need love each other. Life is too short you are number one you good person baby.🙏🏽💕🙏🏽💕🙏🏽
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ሂውት ክባድ ነው የማያልፍ ቀን የለም ወድሚ
@AnkliOman
@AnkliOman Жыл бұрын
በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 Жыл бұрын
እና?ልጆቹን አሳድጊ እዚህ ከደረሰልሽ ፈጣሪ ይመስገን
@genetkebede278
@genetkebede278 Жыл бұрын
Jegna inat jegna tweldalech tebareki ehitachin leqerut ljochish endezay yasayish congra👨‍🎓👩‍🎓☘☘☘☘🍰🍰🍰🍰🍰🍰🍰
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 Жыл бұрын
ክታገሱት ሁሉም ያልፍል እነታችን
@desalechchekebo4285
@desalechchekebo4285 Жыл бұрын
God bless you and your family ❤❤
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
Алексей Щербаков разнес ВДВшников
00:47
CHOCKY MILK.. 🤣 #shorts
00:20
Savage Vlogs
Рет қаралды 29 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 12 МЛН
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН