Пікірлер
@TtfSign
@TtfSign 15 сағат бұрын
አይዞአችሁ ፈጣሪ ሁሉ በእጁ ነው
@AregashMeresa
@AregashMeresa Күн бұрын
እሰይ የኔ ጀግና በግዜ ወደ አባትሽ ቤት ገባሽ ፈጣሪ ያሳድግልሽ
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በርቺ አሁንም ለመጀመር አትቸኩይ እንኳን ደህና መጣሽ ስለ አየሁሽ ደስ አለኝ በቤቱ ያፅናሽ በርቺ
@bamatube7
@bamatube7 2 күн бұрын
አስቱ በርች ጎበዝ ነሽ ሌሎችንም ምከርና መልሻቸው
@YegetachewLij-fn5gn
@YegetachewLij-fn5gn 3 күн бұрын
Temesgen🎉🎉🎉🎉
@user-hs5fk9np2w
@user-hs5fk9np2w 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በቤቱ ያፅናሽ
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 4 күн бұрын
የኔ ቆንጆ እንካን ወደ እግዚአብሔር ቤት መጣሽ መልካሙን መንገድ መርጠሻል እግዚአብሔር ከቤቱ አይለይሽ በቤቱ ያፅናሽ❤
@serenahamieh6619
@serenahamieh6619 4 күн бұрын
አስቴር ጠፍተሻል ፈጣሪ ቤተሰብሽን አገልግሎትሽን ይባርክልሽ
@mesretaliga1205
@mesretaliga1205 4 күн бұрын
ደሥ ይላል
@natenaeltinfu2440
@natenaeltinfu2440 4 күн бұрын
ኢየሱስ ነዉ ንብረታችን።
@BetselotHabteyes-ir2rl
@BetselotHabteyes-ir2rl 4 күн бұрын
Astuye yanchin bertat legnam yadlen yene wed berchilgni❤❤❤❤❤
@rozaroza5996
@rozaroza5996 4 күн бұрын
እመብረሀን በልባችን ለሁላችንም ትግባ የአምላክ ፍቅር ሢገባህ እንደዚህ ነውን ታድለሺ
@alemeshetegierefe3588
@alemeshetegierefe3588 4 күн бұрын
ልብሽ ውስጥ መንፈስ ቅዱስ መግባቱ የሚያስታውቀው እርጋታሽ፥ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር እኛምን አዳማጮችን ከዚህ የ አጋንንት ፈተና ይገላግለን
@mekonnensemunegus9395
@mekonnensemunegus9395 4 күн бұрын
በፀጋው የጠራሽ አምላክ ይክበር ይመስገን። የክርስቶስ ፍቅር ሲገባን ሁሉም ነገር ያስጠል። በቤቱ ያጽናሽእህቴ
@Angel1246es
@Angel1246es 4 күн бұрын
ተባረኪልኝ የኔ እህት
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 күн бұрын
ሳቆ ደስ ይላል😂😂
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 күн бұрын
ወደመንፈስ ቅድስ ሲቀረብ ከባድ ፈተና አለ የለም አለች አስቱ ኦኦኦኦ በጣም ፈተና አለ በፈተናም መሀል ደስታ አለ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 4 күн бұрын
የኢልማ እማ በስማም ተሰምቶ የማይጠገብ የልኡልም የንግዳ ወርቅ የምርትነሽ የእሶ ደሞ ከትትህና ጋራ ሁሉን አሞልቶ የሰጣት ጸጋው የበዛላትምርቴ❤
@yosephhaile1781
@yosephhaile1781 4 күн бұрын
አስቱ እግዚአብሔር ይርዳሽ ስነምግባርሽ በጣም ይደንቃል ይህን መንገድ እኛም እንድንከተል እግዚአብሔር ይርዳን
@user-cn5rz7oj3q
@user-cn5rz7oj3q 5 күн бұрын
እውይ ስወዳት❤❤❤❤
@meskeleberhe2475
@meskeleberhe2475 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-qt5ob7om7w
@user-qt5ob7om7w 5 күн бұрын
❤❤❤
@fritaeth8620
@fritaeth8620 5 күн бұрын
yegna wed ehet banchi sentu wede amlaku ekef temelesoal EGZIABHER AMLAK bebetu yatsenash😘💓🙏🙏🙏
@hamisolomon6534
@hamisolomon6534 5 күн бұрын
አስቱ ጠፍተሽብኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የእኔንም ያሳምርልኝ
@birriktitesfay9024
@birriktitesfay9024 5 күн бұрын
egzbhir yemsgen kebre ledngle lige🥰🥰🥰🙏🏼🙏🏼
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 5 күн бұрын
በቃ በዘፈን የገዛሽውን ቤት ለሌላ ሰው ስጪው። ለምን የሰይጣን ቤት ትኖሪያለሽ?
@meklitmelese3656
@meklitmelese3656 4 күн бұрын
አትፍረዱ አናንተ በኃጥያት ያፈራችሁት ነገር ስጡና ከዛ ንገሩን
@user-sw9qr2vh8y
@user-sw9qr2vh8y 5 күн бұрын
የኔ ቅምመ እመቤቴ ትርዳሽ❤
@eys9496
@eys9496 5 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@EthioCrypto-uu3er
@EthioCrypto-uu3er 5 күн бұрын
wow 👌👍👍👍👍👏👏👏👏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️❣️💞💕❣️💞💕
@ruthkebede9682
@ruthkebede9682 5 күн бұрын
አስቱ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ጥሩ ዉሳኔ ነዉ መድሀኒአለም ይጠብቅሽ
@Tybatube
@Tybatube 5 күн бұрын
አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች በቅንነት ደምሩኝ በማደም ኩሸና ነኒ❤❤❤❤❤
@balynshyoutube-kv5fp
@balynshyoutube-kv5fp 5 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏
@astertamiru3963
@astertamiru3963 6 күн бұрын
እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ ያገለገልሽዉ አምላክ❤❤❤❤
@eliyahyahweh4266
@eliyahyahweh4266 20 күн бұрын
Amazing Yetnayet Tamirat 🏆👏💃🙌
@KjvccYexs
@KjvccYexs 2 ай бұрын
💕♥️🙏
@beri-es2eu
@beri-es2eu 2 ай бұрын
Yene ambesa rejim edme ketena ga yistish yene gobez
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x 2 ай бұрын
እግዚአብሄር የእናንተን ዕድል ይስጠን
@user-wp6tb1ij2x
@user-wp6tb1ij2x 2 ай бұрын
የቲየኔቆንጆ
@yeenatguwada5854
@yeenatguwada5854 3 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 3 ай бұрын
የሰለሞን እናት እና ሰለሞን እናቱን ይመስላል
@samirakhider4444
@samirakhider4444 3 ай бұрын
😢😢😢
@ferehiwottaye9062
@ferehiwottaye9062 4 ай бұрын
Ohhhh😮 That is very nice. Mum and daughter are very attracted 😍 💖. Daughter, your success is very amazing . Be strong and enjoy today while you can . Tomorrow is another day. I wish you all the best.❤❤❤
@user-ks9qv2vm5p
@user-ks9qv2vm5p 4 ай бұрын
enate ergem amat tenuore
@NABIYATELIYAS-wc2ub
@NABIYATELIYAS-wc2ub 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@KhanKhan-ex9fi
@KhanKhan-ex9fi 6 ай бұрын
አይዛሸ ወንደምየ
@user-qd9hd7wm4n
@user-qd9hd7wm4n 6 ай бұрын
አላህያሽርህ😢😢😢
@user-ny4bp8og3x
@user-ny4bp8og3x 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረልሺ የኔውድ እህት የተጎዶ ነው የሚያውቀው
@Debrenazret
@Debrenazret 7 ай бұрын
የኔ እናት አንጀቴን አላወሱት 😢 መድኃኒአለም የልጅዎትን ብርሃን ያሳዮት. ኪዳነምህረት ትዳብስሎት 🙏🏽
@zamzamahmed4636
@zamzamahmed4636 7 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@wuhash2684
@wuhash2684 7 ай бұрын
በጣም ነው የደነገጥኩ አሁን ነው ያየሁት አይዞን ቤተሰብ ሆኛለው።