Ethiopian/Jegol tube/Alemayehu Tadesse/Agafari/Besintu/የተሸለምኩበት የ"አጋፋሪ" ተከታታይ ድራማ አስቂኝ ትውስታዎችና ገጠመኞች

  Рет қаралды 56,364

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

8 ай бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.
/ @tamrinstudio

Пікірлер: 86
@jegoltube371
@jegoltube371 8 ай бұрын
kzfaq.info/love/ywELPTSVn47rgWXXp-rLRw
@BrightTube1
@BrightTube1 8 ай бұрын
ፒን አድርገው የቻናሉን ሊንክ
@user-yq8hi3gs3g
@user-yq8hi3gs3g 8 ай бұрын
ግን ጀጎሎች ማለቴ አሌክስ ባለቤትህ ማርቲ ልጆችህ በአጠቃላይ መላ ቤትሰቡ ለምን አንዳንድ ቪድዮዎችን አትሰሩልም በጣምኮነው ምንወዳችሁ ❤
@merongeremew2352
@merongeremew2352 3 ай бұрын
አሌክስ ስለ አንተ በብዙ እየሰማን ነው ያደግነው ከሀረር ቀላዳንባ ሰፈር!በጣም ነው ምወድህ ከነ ቤተሰባችህ ደግሞም በጣም ነው ምኮራብህ የሀረር ልጅ ስለሆንክ ደግሞም የሰፈሬ ልጅ😍🙏🙏🙏🙏
@selamselam3065
@selamselam3065 8 ай бұрын
አሌክስዬ እንዳየሁት ነው የከፈትኩት። የኛ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ። ጀግና ተዋናይ እና አርቲስት ።። ሱዳን(ዘላለም) በጣም ጎበዝም እድላኛም ነው ካንተ ጋር በመስራቱ።
@bezawetmulgeta4452
@bezawetmulgeta4452 8 ай бұрын
አሌክሶ ምን ያሕል እንደምንወድሕ ቃላት የለኝም በጣም ዩኒክ ነህ ሱዳንም በጣም ድንቅ ችሎታ ነው ያለህ
@sunset9000
@sunset9000 8 ай бұрын
አልክሶዬ እዴት እደምወድህ🥰🥰💕💕 የድግል ማርያም ልጅ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ 🙏
@seblealemtshay481
@seblealemtshay481 8 ай бұрын
አሌክሶ ቃላቶች ይንሱብኛል አደንቅሃለሁ ስልህ!!! ረጅም እድሜ እና ጤናን እመኝልሃለሁ ❤❤❤
@sisayterefe1333
@sisayterefe1333 8 ай бұрын
ድሮም በሙያውና በምግባር ትልቅ ስብዕና ያለው ሰው እንደ አሌክስ ነው እራስን ዝቅ ማድረግ❤❤❤
@feve680
@feve680 8 ай бұрын
አሌክሶ በፊትም ሳውቅህ አሁንም ያለህ ፀባይ, አቋምህ ስራህ ላይ ያለህ discipline & consistency amazed me .ሁሌም የሰው አድናቆትና ክብር ተለይቶህ አያውቅም ይሄ መባረክ ነው & am happy for u .i really admire & respect u brother .ግን ይሄ in shape & stay young ያረገህ መላ ካለው ይጠቆመን .or is it your DNA ? U guys Stay blessed & keep shining 👍🙏ሱዳኔ 🗞 📰 we love u brother 🙏👍
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 8 ай бұрын
😊
@wuedaaweke3202
@wuedaaweke3202 8 ай бұрын
ሱዳንዪ ስወድህ የምቅ ችሎታ ባለቤት ነህ በርታልኝ
@Eyerus879
@Eyerus879 8 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣችህ አሌክሶ በጣም ጠፋችሁ እኮ
@leull
@leull 8 ай бұрын
አንጋፋው አርቲስት እና ወደ አንጋፋ አርትቲስትነት የመሄድ ትልቅ አቅም ያለው አርቲስት two best different generations colliding each other what a genius move Director 👋
@bezawitbizuneh8057
@bezawitbizuneh8057 8 ай бұрын
አሌክስ አንተኮ የሐገር እንቁ ነሕ 🎉🎉🎉
@raheldesse3367
@raheldesse3367 8 ай бұрын
የኔ ምርጦች በጣም ጠፍታችሁአል እባካችሁ አትጥፉብን ❤❤❤❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
@wendwesen1
@wendwesen1 8 ай бұрын
በጣም ድንቅ ናችሁ:: አሌክስዬ ለዘላለም ኑርልን ::
@hailesha
@hailesha 8 ай бұрын
የኔ ምርጦች፠ ሁሌም ኮኮብ ናችሁ. . . በቀጣይ . . . ደሞዝን. . . እንደምታቀርቡት ተስፋ አለኝ . . . ኑሩልኝ
@user-ho1rc4iu1b
@user-ho1rc4iu1b 8 ай бұрын
The way he sees Alex is cute! This is how a teacher should act! Respect Alex!!
@mulunehyadata
@mulunehyadata 8 ай бұрын
አሌን ላይክ የማያረግ ባንዳ ነው
@bisrat1269
@bisrat1269 8 ай бұрын
Alexoye👏👏👏
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 8 ай бұрын
ኸረ ሱዳንንን❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
ምርጦች ❤❤
@nebatube3260
@nebatube3260 8 ай бұрын
አሌክስ ዘሌ በርቱልኝ ❤❤❤
@wozemmart
@wozemmart 8 ай бұрын
ምርጦቹ
@Lbona51
@Lbona51 8 ай бұрын
Alemayehu, you are IT! Probably one of the top Ethiopian artists. It is obvious you are born with it /for it. I admire your talent and passion for your acting career. You are a pleasure to watch in any role you play. I wish you even more success.
@user-wn4cu1je4w
@user-wn4cu1je4w 8 ай бұрын
ወይ በስንቱ ጠፍተአል ቶሎ ቶሎ ና
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 8 ай бұрын
አሌክሳችን የሀረር ልጅ ማለት እንዲህ ነው!ቀለል ብሎ ለሌሎች ህይወትን የሚያቀል ፍቅር የሆነ ተወዳች ሰው!! ለዛውም የቀላድ አምባ የድድ ማስጫ ሰፈር ልጅ!!😄😄😁 እውነተኛ ወርቃችን ነህ!! አሌክስ ከዚህ በላይ ስኬት ከሙሉ ቤተሰብ ጋር ክበርልን!!
@thomaskoro5534
@thomaskoro5534 8 ай бұрын
Alexo ..yemrtochi mirt...#1👍🏿👍🏿👍🏿
@tigistdagnachew1399
@tigistdagnachew1399 3 ай бұрын
ምርጥስራ ዋው ❤❤❤❤
@gelilasolomon9616
@gelilasolomon9616 7 ай бұрын
Very nice Derma 👌
@sosinahabte9288
@sosinahabte9288 8 ай бұрын
Alexo endet indemiwedachu anitenim Martiyenim.. yesew liki nachu… respect ✊ edmena tena kenemelawu betesebu..
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 8 ай бұрын
ድንቅ ሰዎች!
@nafkotkassahun7580
@nafkotkassahun7580 8 ай бұрын
ሱዳን ጎብዝ!
@Alalu_Alex
@Alalu_Alex 5 ай бұрын
አሌክስ የኔ ጀግና
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 8 ай бұрын
Alexeyeeeeyee❤❤❤❤❤
@kuruhabesha918
@kuruhabesha918 8 ай бұрын
Alex,i don't have enough time to watch Amharic inter raiment, but if i have you r my 1st choice!!! You talented with well disciplined artist,really one day when i back home land u r in my plan to find u and thanks properly
@anafhulu3369
@anafhulu3369 8 ай бұрын
በየትኛው ቻናል እንጠብቅ
@lemlemyohannes7043
@lemlemyohannes7043 8 ай бұрын
" sew slehonk new" waw des yemil agelaletse. aleks Egzabher aykeyrbh berta ke melaw betesebh gar ytebkh ybarkh
@ziy7130
@ziy7130 8 ай бұрын
አሌክስ እዚህ ስላገኘንህ ደስ ብሎኛል ቁጥር አንድ ከማደንቃቸው 🙏🙏❤️❤️ ሚሊየን ጊዜ subscribe ባደርግስ
@natnaelgebere9940
@natnaelgebere9940 7 ай бұрын
ይመቻቹህ
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 8 ай бұрын
አሌክሶ አላችሁ እንዴ ጠፍተሃል እንኳን ደህና መጣህ 🙏🙏🙏
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 8 ай бұрын
ሱዳን፡በርታ
@user-yq8hi3gs3g
@user-yq8hi3gs3g 8 ай бұрын
አሌክስዬ
@etsegenet1178
@etsegenet1178 8 ай бұрын
የዉቧ ሚስትህ አሌኮ እንዴት ደስ አነደሚለኝ: አንተማ አላውቀውም የምትለው ኢትዮጲያዊ ...... ኖ! ደስ ትላላቾሁ
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 8 ай бұрын
በሥንቱ
@user-sd6wr9sc7c
@user-sd6wr9sc7c 8 ай бұрын
Gobezoch nachuh chiwanet yalew kalemeteyek (interview) new egziabher edme yistachuh
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 8 ай бұрын
አጠረችብኝ
@nigistiyaze
@nigistiyaze 8 ай бұрын
Alex I love you with my family We are from Tigray I hope I see you one day from Tigray Maryame n.
@nigistiyaze
@nigistiyaze 8 ай бұрын
I love you and your family my hero
@abemelek_estifanos5445
@abemelek_estifanos5445 8 ай бұрын
ሱዳን ❤❤❤
@yonasgudu2956
@yonasgudu2956 8 ай бұрын
“ሰዎች ከሚናገሩት መካከል መርጦ መስማትን የመሰል ነገር የለም”
@mekdelawitseyoum6220
@mekdelawitseyoum6220 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-ve7wl9hi6s
@user-ve7wl9hi6s 8 ай бұрын
እንደ'ኔ የነዚህን ምርጥ ተዋንያኖችን ሥራና ሕይወት በአግባቡ አይቶ የገመገመ መሀል ያለ ቃለ መጠይቁን የሚጠይቅ ሰው ቢኖር ነጻ ሆነው ታሪክና አጋጣሚዎቻቸውን በሙሉ ነጻነት ሊያንሸራሽሩት ይችላሉ ብዬ እገምታለሁ(ስለየራሳቸው እየተጠያየቁ ከሚነጋገሩ መሃል ያለ ጠያቂ አንዱን ስለሌላው ቢጠይቀው ፕሮግራሙን ለየት ያደርገዋል የሚል ሃሳብ አለኝ....እንደ ሃሳብ ነው)
@tssegaaalegessehaile6641
@tssegaaalegessehaile6641 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@helinakebede848
@helinakebede848 8 ай бұрын
alexen sagegnew endi nw lilew mefelegew, zele tnx alexen endi kayehew ante erasu meret actor neh, tihonalehem
@WatchatMyTube
@WatchatMyTube 8 ай бұрын
ETV ላይ ምንም አይነት ድራማ አላይም ሌሎችም እንዲያዩ አልመክርም ሌላ አማራጭ ካለ ንገረን::
@sinteteshome6678
@sinteteshome6678 8 ай бұрын
የምትፈልጊውን ድራማ ቴሌግራም ላይ ስትፅፊ ይመጣልሻል እዛላይ ማየት ትችያለሽ እኔ የምፈልገውን እዛ ላይ ነው የማየው
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 8 ай бұрын
አሌክሳዬ በስንቱን ሆኖ መስራትን እንዴት ታየዋለህ🤣🤣🤣 ግዜ ሲኖረኝ በቴሌቭዥን እንዳትለኝ ደሞ🤣
@calltech5706
@calltech5706 8 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 8 ай бұрын
ሡዳን 😊
@mahidergibe7539
@mahidergibe7539 8 ай бұрын
ለምን በዚህ ቻናል አትለቁም ድራማውን
@melakuasrat2086
@melakuasrat2086 8 ай бұрын
Is it Age restricted or not?
@amenamen2017
@amenamen2017 8 ай бұрын
ሱዳን ምችት ይበልህ።
@herokeabusheher4415
@herokeabusheher4415 8 ай бұрын
አሌክሳችን ይሄ ዩቱዩብ መቶ አስራ አንድ ሺ ሰብስክራይበር አለው። እጅግ በጣም ብዙ ነው። ነገር ግን አትጠቀሙበትም። ለምን አታንቀሳቅሰውም። ወይም ለኔ ሽጥልኝ እስከ ግማሽ ሚሊዮን እገዛሃለው።
@Keyoman1
@Keyoman1 8 ай бұрын
Alexo ሊንኩን pin አርገው ከላይ እንዲሆን እታች ሄጄ ነው ያገኘውት
@bettymakonen5696
@bettymakonen5696 8 ай бұрын
Aleks mirt saew
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 8 ай бұрын
ጀጎሎች ጠፍታችኃል
@fasikatilahun
@fasikatilahun 7 ай бұрын
በስንቴ እና ሱዳን
@seifufisseha4617
@seifufisseha4617 8 ай бұрын
አሌክስ ትወናህን በጣም ነው ምወደው! ከድሮ ጀምሮ ከነ-ባቢሎን በሣሎን ከነ-ጓደኛሞች ጀምሮ ማለት ነው። እና ካስታወስክ አንዴ ሜጋ ጓደኛሞችን እየተወናችሁ ከሸዋአፈራው ጋር ሃይለኛ ዝናብና ወጨፎ ነበር ። ጣራ ሁሉ ገንጥሎ ነበር እና ያንተ ገፀባህርይ የሬሣ ሣጥን ውስጥ እያለ ቲያትሩ ተቋረጠ ከ1:30 ደቂቃ በኃላ ቀጠላችሁ ። ግን እንቅልፍ አልወሰደህም?
@asterhailu5953
@asterhailu5953 4 ай бұрын
ቼኮል
@sarakedir6704
@sarakedir6704 4 ай бұрын
Alye😂😂Alex
@alemneshdesalegn4607
@alemneshdesalegn4607 8 ай бұрын
Alex westenk!!
@getasewtaddesse168
@getasewtaddesse168 8 ай бұрын
ሱዳን
@kristenstewart4993
@kristenstewart4993 8 ай бұрын
ሱዳን 😂😂 በጣም የሚመቼል ልጅ
@anwarjemaljemal7737
@anwarjemaljemal7737 7 ай бұрын
ሱዳን ❤ ሚገርም ካራክተር
@biniamkefyalew8317
@biniamkefyalew8317 8 ай бұрын
Alex is 100%
@kidus-cw5ly2bl6q
@kidus-cw5ly2bl6q 8 ай бұрын
ዘለዓለም (ሱዳን) በሚለው መጠሪህ ምንልታዘዝ ስራህ 🤣🤣🤣🤣 ምን መረጃ ይሰጣል ያዝጋቸዋል እንጂ 🤣🤣🤣 ለማንኛውም በርታልን!
@zewdutolossa7112
@zewdutolossa7112 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rozinamussa3191
@rozinamussa3191 8 ай бұрын
ግን ለምንድነው የምትጠፉት ቢያንስ ከሳምንት አንዴ እንኳን ብቅ ብትሉ ምናለ?????????? አስቡበት!!!!!!!!!
@birhantefera2185
@birhantefera2185 8 ай бұрын
Alex mert sew yemayakabed
@akabeka2352
@akabeka2352 8 ай бұрын
አይ ጀጎል በአመት አንዴ አሌክስ ብቅ የሚልባት
@nigistiyaze
@nigistiyaze 8 ай бұрын
It’s okay guys he is Alex I respect too you and Alex we good 👍🏻
@ethiopian6259
@ethiopian6259 8 ай бұрын
የጠፋት 🎉😅
@hahasi9931
@hahasi9931 8 ай бұрын
አንተ ስብስክራብ ሳላረግ ባልፍ እዉነት ስስታም ነኝ
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 / Agafari Se1 Ep 1
25:59
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 171 М.
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 18 МЛН
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
PANDA BOI
Рет қаралды 24 МЛН
Khó thế mà cũng làm được || How did the police do that? #shorts
01:00
#miskinochu l  ቤቱ ያፈራውን ይመገባሉ ....l
9:31
Addis Drama Studio
Рет қаралды 103 М.
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
Найди Влада на стадионе
0:26
ЛогикЛаб
Рет қаралды 4,2 МЛН
Зарядил патрон гвоздями как в фильме «БРАТ»
1:00
Оружейный Барон - Top Hunter -
Рет қаралды 6 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН