አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 1 / Agafari Se1 Ep 1

  Рет қаралды 171,260

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

7 ай бұрын

This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Пікірлер: 244
@bereketabrham9460
@bereketabrham9460 7 ай бұрын
ሁላችንም እንሞታለን፤ አሪፍ ድራማ ነው፤ሁሉም ይሞታል ነገር ግን ሁለት ሞት ላለመሞት በክርስቶስ ኢየሱስ ማመን ግድ ይለናል። ከዚህኛው ሞት የዘለዓለሙ የከፋ ነውና።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እውነት ነው ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን።እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@benjamindawit3918
@benjamindawit3918 6 ай бұрын
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 6 ай бұрын
ለዚህ ነው ጥቁር ነጭ ይሁዲ ክርስትና እስልምና ኦሮሞ አማራ ትግራይ ይሔ ሁሉ ነገር ምን ያህል ቅጣት ያሰጠነ ይሆን 😂😂😂
@abebahabte8469
@abebahabte8469 5 ай бұрын
አዎ ወደዘላለማዊ ቤታችን እንሔዳለን ቀናችነን አለማወቃችን ደግነቱ እግዚአብሔር ይመሰገን🙏🙏🙏
@sumeyayasin1089
@sumeyayasin1089 4 ай бұрын
እየሱስ የአሏህ መልዕክተኛ እንጂ አምላክ አይደለም
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 7 ай бұрын
ፀሐፊውን አለማድነቅ አይቻልም አሌክስ እና ሱዳን አሳክታችሁታል❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mulualemzemedkun2622
@mulualemzemedkun2622 6 ай бұрын
አለማየሁ ታደሰ ምንም ቢሰራ የሚያምርበት ምርጥ ተዋናይ ዘላለምም ምርጥ ነው።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ሙሉአለም እናመሰግናለን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ። እናመሰግናለን
@fertunapictures406
@fertunapictures406 7 ай бұрын
የሚደንቅ ፊልም ለሌባው ለገዳዩ ለሀሜተኛው ለዘኛው ለሁላችንም ኢትዮፒያውያን የሚሆን ድንቅ ፊልም እናመሰግናለን እንግዲ ያገሬሰው መኖር እወቅበት
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለአስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ይልመድብዎ
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 7 ай бұрын
ከልብ እየሳቁ እራስን እሚያሳይ ድራማ ነው በርቱ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@dagmawiwondimu9155
@dagmawiwondimu9155 7 ай бұрын
The best Drama ever with a brilliant idea, It teaches many of us 😊😮
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
thank you dagi
@selamselam3065
@selamselam3065 7 ай бұрын
በስመ አብ እንዴት ይከብዳል አሌክስ ።። ጀግና እኮ ነህ። እኔ ለ ለጥንቅሹም ለዘላለምም አዘንኩ። ዘሌ ! እንደለመድከው ተስፋ አደርጋለሁ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ አስተያየዠቶ እናመሰግናለን
@ebstv_fan
@ebstv_fan 7 ай бұрын
በመሀል እስቃለሁ በመሀል አዝናለሁ ሁላችንም ሟቾች ነን የሞትን ፅዋ እንጎነጫለን።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እውነት ነው ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 7 ай бұрын
Good topic selection , Alemayehu knows how to act and choose a movie to be part as besentu
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for your thoughts and comments. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@globalcitizenethiopia3617
@globalcitizenethiopia3617 7 ай бұрын
ለየት ያለ ሀሳብና ድንቅ ትወናን ከፍ ባለ ኢማጂኔሽን እየተመሰጥን ሰው ሰው እንዲንሸት፤ ስለነገውም የማይቀረው ሞት ደንገጥ ብለን በህይወት የማንቆጭበትን ስራ እንድንሰራ የሚጋብዝ ጠንካራ ሀሳብ ያለው ሲትኮም ይመስላል!! ቀጥሎ የሚመጣውን የእነ አጋፋሪን ደንበኛ ማሰብ ልብ ያንጠለጥላል!! ጀግናችን አሌክስ ደግሞ ለየት ባለና ከፍ ባለ ብቃት ከበስንቱ ወደ አጋፋሪ ከች ብሎልናል!! ከዚህ በላይ ገና ይገናል!! የሀረሩ የድድ ማስጫው አሌክስ ከዚህ በላይ በአርቱ ግዛት መንገስ ይገባሀል!! በርታልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@Shelimanbessa
@Shelimanbessa 6 ай бұрын
የአይዲያው ዩኒክነስ በጣም ደስ ይላል ። በዚ አመት ከወጡና ከወደድኩዋቸው ስራዎች መካከል ነው። በርቱ ቀጥሉበት
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@super12star
@super12star 7 ай бұрын
ውብ እና ድንቅ ሲትኮም ነው❤ የህይወት እውነታው ይህ ነው 😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለሀሳብና አስተያየቶዎ ከልብ እናመሰግናን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@eyobteka7528
@eyobteka7528 7 ай бұрын
ሲትኮም አይደለም … sitcom - situation comedy ማለት ነዉ - ይህ ድራማ ደግሞ ኮሜዲ አይደለም
@abellemma1447
@abellemma1447 7 ай бұрын
Great ideas will be great lessons for viewers keep it up as usual alexo
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for your feedback.
@user-uy3dr2ff7r
@user-uy3dr2ff7r 7 ай бұрын
ዋው ድንቅ ስራ ነው ግን ፒሊስ እንዳታቋርጡት ጠንከር ያለ ሀሳብ የየያዘ ድራማነው አደራ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለሀሳብና አስተያየቶ ከልብ እናመሰግናለን።እግዚያብሔር ቢፈቅድ 5 ሲዝን ይቆያል ብለን አስበናል : ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@qamar6089
@qamar6089 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@dagialax
@dagialax 7 ай бұрын
እሚገርም ድራማ ዛሬ አጋጣሚ etv ስከፍት ነውው ያየውት ክፍል 2ትን ዋው ጸሀፊውን አደንቃለው ተዋናይ አንደኞ በርቱልን 👌🙌
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም ዳጊ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@Bale-Suk
@Bale-Suk 7 ай бұрын
በጣም የሚያስደነግጥ አጀማመር ። ዋው ብያለሁ በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@KukuBubu20
@KukuBubu20 7 ай бұрын
Wow very nice lesson wow this is it stay peaceful be thankful son be proud…….. live simple 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 this is our last .
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
HI kudu Thank you very much for your thoughts and comments. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@lulaahmed5891
@lulaahmed5891 7 ай бұрын
አንደኛ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@zerihundadi6591
@zerihundadi6591 7 ай бұрын
በጣም ምትጥ ትወና ግሩም ሃሳብ አሌክስ እንኳንም የሰፈሬ ልጅ ሆንክ እንኳንም አንተ የተማርክበት ተማርኩኝ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል ስለሰጠኸን አሳብና አስተያየት እናመሰግናለን።ለዓለማየሁም ሰላምታውን እናደርሳለን
@rahelalelegn6473
@rahelalelegn6473 7 ай бұрын
እሱ የተማርበት መማር ለውጥ አለው ወይ የት ጋር ነው ያለሁት ምንሰርቼ አለፍኩ በይ የቱ ጋር ነኝ የቱ ጋር ነኝ ብልኢ ራሳችን መጠየቅ
@user-ii1te5ic9r
@user-ii1te5ic9r 3 ай бұрын
አስተማሪ የምር ምርጥ ነው
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 7 ай бұрын
on point 👌👌👌👌👌 what a ምርጥ ድራማ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@amrot12
@amrot12 7 ай бұрын
ዋውውውው ምርጥ ትወና አንቀሪም ሁላችንም እንሞታለን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለሀሳብና አስተያየትዎ እናመሰግናለን ።ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@biruktube1272
@biruktube1272 7 ай бұрын
Omg I don’t have a word for this good job 👍 It’s not look like like Ethiopia movies nice
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
thank you very much for your thoughts and comments. Please don't forget to like, share and subscribe.
@Betselot33
@Betselot33 7 ай бұрын
ግሩም ስራ!❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@Elhame5544
@Elhame5544 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪነው ሰው ሞቱንእረስቶ በብሄር በጎጥ እየተባላ ባለበትስአት እሞታለሁ የሚለውን እንዲያስታውስ ያደርገዋል በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-cm6ls7ob6e
@user-cm6ls7ob6e 7 ай бұрын
ደስ የሚል ስራ ነዉ ዋዉ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-qv3pj6dp4q
@user-qv3pj6dp4q 7 ай бұрын
በጣም ነው ደስሚለው በርቱልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@tgworku4170
@tgworku4170 7 ай бұрын
ቆንጆ ነው እናመሠግናለን በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@tsigesitotaw810
@tsigesitotaw810 7 ай бұрын
I just only can say Wow .... kekeldu eske kumnegeru
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for your thoughts and comments. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
ቆንጆ ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም እየሩስ ስለወደደድሽ ደስ በሎናል ። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@betelandarge3020
@betelandarge3020 7 ай бұрын
ምርጥ ከምርጥም ምርጥ ይሄው dstv ላይ ያየሁት ደግሜ አየዋለው ሁሉ ጊዜ እንደ አዲስ ደስ ብሎኝ እያየሁ ነዉ 😘😘😘😘😘
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@bamatube2745
@bamatube2745 7 ай бұрын
የዘመኔ ምርጥ ፊልም
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም ባማ ቱዮብ ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@kassu35
@kassu35 7 ай бұрын
Waw
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@artsandcrocsartsandcrocs6449
@artsandcrocsartsandcrocs6449 7 ай бұрын
Astamri new bartu sew yefelge habtam bihon bodo new mihedaw buzu kumneger azal new ❤❤❤❤❤eysak yastemiral 😂😂😂
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@dJ_NeBa_Ethio
@dJ_NeBa_Ethio 3 ай бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ ❤
@henokdigafe6515
@henokdigafe6515 7 ай бұрын
Welcome 🎉🎉🎉
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያቹን
@user-vx7jn7bb2w
@user-vx7jn7bb2w 7 ай бұрын
Wow keep it up
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
thank you
@ermiasermias3898
@ermiasermias3898 7 ай бұрын
ምን አስታወሰኝ እግዚአብሔር አዳምን የሞት ሞት ትሞታለክ አለው ልብ እሚነካው ግን እግዚአብሔር የሰውን ልጅ በመፍጠሩ ተፀፀተ አንዳንዴ ምናለ ባንፈጠር ብላቹ ታቃላቹ😢😢😢😢?
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም ኤርሚ ሁሉንም በጊዜው ውብ አድርጎ ሰራው ።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@metikyinatalij4323
@metikyinatalij4323 3 ай бұрын
Betam enamseginalin🙏🙏 bekedema betam asetimar yehon derama new
@seblidereje135
@seblidereje135 7 ай бұрын
Good job
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
thank you
@yeshewaberbayush7066
@yeshewaberbayush7066 7 ай бұрын
ዋዉ የጦር ሃይሉች ሆስፒታል አስክሬን ገናዥችን ነዉ ያስታወሰኝ። በጣም የእዉነት ለካ እንሞታለን።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ጎበዝ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@BrightTube1
@BrightTube1 7 ай бұрын
Best Quality sitcom drama
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for your feedback. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@KALEAB_S
@KALEAB_S 7 ай бұрын
Rasen zor beye endtazeb argognal, tebareku tamrin stu. Mrt sra nw, endhulgzaw alex nd sudan #111!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ቃል። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@DHT2721.
@DHT2721. 7 ай бұрын
ድንቅ ፅሁፍ ከድንቅ ዝግጅትና ትወና ጋር በርቱ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abduyimam1023
@abduyimam1023 7 ай бұрын
Woww በርቱ🎉
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 7 ай бұрын
I can't wait
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ነገ ህዳር 9 ከቀኑ 8:00 ሰዓት መታየት የጀምራል። ተጋበዙልን እናመሰግናለን
@meseretassefa4328
@meseretassefa4328 7 ай бұрын
​@@tamrinstudio The best movie i hv ever seen. በ youtube እስከሚለቀቅ ብዙ ጠብቀናል, አንዱ ክፍል አንድ ጊዜ ብቻ የሚታይ አይደለም... የሚደጋገም እንጂ❤❤❤
@solomon683
@solomon683 7 ай бұрын
WOW idea 👌
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for your thoughts and comments. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@solomon683
@solomon683 7 ай бұрын
@@tamrinstudio exactly
@fatumahusen6779
@fatumahusen6779 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@sherfdinedris5999
@sherfdinedris5999 7 ай бұрын
ጎበዞች 😊
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@Danielasham
@Danielasham 4 ай бұрын
ድንቅ ነው ከጅምሩ
@JemmFam-ww4bd
@JemmFam-ww4bd 3 ай бұрын
Already liked it without knowing the content because Alex is in it
@Yeabsira_Tsega
@Yeabsira_Tsega 7 ай бұрын
እጅግ በጣም ድንቅ ጭብጥ ነው!... በእርግጥም እንዲህ ያለ የጥበብ ስራ ለሰው ልጅ ያስፈልግ ነበር ተባረኩልን!(ከፊልሙ አዘጋጆች እስከቅራቢዎች!)
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@itsokitsok600
@itsokitsok600 7 ай бұрын
Besmam
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 7 ай бұрын
አንደኛ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እኛም ስለወደዳችውት ደስ ብሎናል እናመሰግናለን ።ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@airpichter1735
@airpichter1735 7 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@መሶበወርቅMesobeWerk
@መሶበወርቅMesobeWerk 3 ай бұрын
betam betam best
@BigAbssinya
@BigAbssinya 7 ай бұрын
betam arif derama new i love it
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@elsarakela
@elsarakela 7 ай бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ህይወታችን ልፋታችን ሁሉም የከንቱ ከንቱ መሆኑን በደንብ የሚያስተምርር ድንቅ ስራ በርቱልን እናመሰግናለን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@GnG-ql7rb
@GnG-ql7rb 7 ай бұрын
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@temesgenayele427
@temesgenayele427 7 ай бұрын
wow
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much. Don't forget to like share and subscribe
@mekdestilahun
@mekdestilahun 7 ай бұрын
Awesome 👏🏽 . Love it
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for your thoughts and comments. If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@hiwottesfaye3356
@hiwottesfaye3356 7 ай бұрын
የምያጠግብ እንጀራ ከምጣዱ ያስታውቃል... አለማድነቅ አይቻልም በርቱልን እኛ ደሞ LIKE, SHARE &SUBSCRIBE!....
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን።
@direabebe4457
@direabebe4457 7 ай бұрын
ምርጥ ፊልም በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m 7 ай бұрын
ስቃዥ አደርኩ ማታ ይሄን ድራማ አይቼ 😭😭😭አይይይ መጨረሻችንንንን ለዚች ሂወት ነው እድህ በሰው ቤት እምንለፋው 😭😭😭😭😭😭
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለሀሳብና አስተያየትዎ እናመሰግናለን። ልቦና ይስጠን ። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 7 ай бұрын
Alkso sewdh Anton almdnk aychlim,
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እግዚያብሔር ያክብርልን። ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@BirtukanFetene-ri3kl
@BirtukanFetene-ri3kl 7 ай бұрын
ወይኔ አሌክየ ሁሉም እኮ ነው የሚያምርበት 🤗 ጥንቅሹ 😂 አደራ እንዳታቋርጡት thanks 🙏❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abduhusen3927
@abduhusen3927 7 ай бұрын
የተለፋበት ስራ እንደሆነ ያስታውቃል እናመሰግናለን ................ 2 አስተያየት አለኝ 1. በሳምንት ከ 1episode በላይ ቢታይ 2 video Quality ቢስተካከል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ አስተያየቶ ከልብ እናመሰግናለን ።ቴሌቪዥን ላይ እየታየ ስለሆነ በሳምንት አንድ ነው መልቀቅ የምንችለው ።ጥራቱ ላሉን 1920*1080 HD ነው የጫነው።ቴክኒካል ችግር ከሆነ እናይዋለን። እርሶም ኔትዋርክ ሊሆን ስለሚችል በሌላ ዲቫይስ ለማየት ይሞክሩ።በድጋሚ ስለ አስተያየቶና ጠቃሚ ሀሳብዎ ከልብ እናመሰግናለን
@hermelateshager
@hermelateshager 7 ай бұрын
wow I have no words
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
@nebatube3260
@nebatube3260 7 ай бұрын
ታሚያችን በርታልን እርግጠኛ ነኝ ይሄንን ቻናል ትልቅ ቦታ እናየዋለን ምክንያቱም ስራው ይመሰክራል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ነባዬ አመሰግናለው እግዚያብሔር ያክብርልኝ
@kuzigunii
@kuzigunii 7 ай бұрын
ድንቅ ስራ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 7 ай бұрын
በስማም ቆንጆ ስራ ነው ለዚች ነው እሄሁሉ ድካም እውነት ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@mesiyenatan9054
@mesiyenatan9054 7 ай бұрын
የሚገርም ነው ሁላችንንም የሚገልፅ ነው ሞትን ሁሌም ማሰብ ተገቢ ነው😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን መሲ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@ABBE88911
@ABBE88911 7 ай бұрын
❤❤❤ welcome
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያቹን ❤❤❤
@fitsummekonnen7430
@fitsummekonnen7430 4 ай бұрын
Astemari film
@sadaaalebachew1838
@sadaaalebachew1838 7 ай бұрын
አይ የእኛ ሰዎች ለዚህ ዓለም ነው የምንጣላው ሁሉን ጥለን ልንሂድ😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እውነት ነው ለማንኛውም ስለአስተያየትዎና ምልከታ ከልብ እናመሰግናለን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እውነት ነው ለዚሁ ነው
@yordihailu770
@yordihailu770 7 ай бұрын
It is an excellent idea, keep it up. But please do not, do not discontinue or cut without finishing it. Manage your budget.
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you for your thoughts and comments .We didn't start it so we won't finish it with God, so don't worry, we will finish it.If you like our work, please don't forget to like share and subscribe
@Militia12410
@Militia12410 6 ай бұрын
Agafriwoch yenen tarik tsafut lmot new
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ abc ምን እንደምል ባለውቅም ግን በዚሁ መንገድ ትንሽ ጊዜ አውራኝ ።
@lidyatewodros6656
@lidyatewodros6656 7 ай бұрын
Aleko the best ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
@mulugetabirhanu4376
@mulugetabirhanu4376 7 ай бұрын
❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@henokgirma6282
@henokgirma6282 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ድራማ ከፍ ማለቱን የሚያሳይ ነው ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@michaelabera4920
@michaelabera4920 4 ай бұрын
le 5 na giza eyayewet new betam new yewededekutene
@abiy_12
@abiy_12 7 ай бұрын
ስጠብቃችሁ ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እንኳን ደህና ቆያችሁን ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abiy_12
@abiy_12 7 ай бұрын
@@tamrinstudio እንዴታ !!!
@amanawityedengellij3060
@amanawityedengellij3060 7 ай бұрын
Wyne ihe film KZfaq lay telekek dstv lay ayichew neber desi imil new❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-sm1ro5ie4d
@user-sm1ro5ie4d 7 ай бұрын
ምርጥ ትምርት ሀብታም ብቶን በደሀ እጅ ትታጠባለህ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን ።ደስ የሚል መረዳት ነው። ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@yegel
@yegel 5 ай бұрын
ሞት አይቀር ዋናው ምን ሰርተን:አርገን:እበርክተን አለፍን ነው "ከውስጥ ወደ ውጭ ማሰብ" እመሰግናለሁ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
ውድ yegel ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ላይክ ሼር ሰብስክራይብተ ማድረጎንተ እንዳይረሱ።እናመሰግናለን
@dawithiruy4794
@dawithiruy4794 7 ай бұрын
Endaykom yekatel
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ አይቋረጥም።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@selamtilahun1886
@selamtilahun1886 7 ай бұрын
Adisna mirt hasab yalew drama❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@zelalematakilt3540
@zelalematakilt3540 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-kp4gg2hw4f
@user-kp4gg2hw4f 7 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkkkk❤❤❤ yilyal
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@user-qy2cc4go8i
@user-qy2cc4go8i 7 ай бұрын
በሕይወት ዘመነ እንድህ አይነት አስተማር ፍልም ከ ውጭም ከሀገረ ውስጥም አላየውም
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ ሰጡን ሀሳብና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@yosfyosf1325
@yosfyosf1325 7 ай бұрын
አስተማሪ ድራማ ነው አስቅኝ ነው ቀጥሉበት
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ሰላም ዮሴፍ ታዛዠ ነን ።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 7 ай бұрын
ሱዳንዬ 😢😮😢😢😢😮😮 አንበሳ ላንተብዬ ይህንን አየዋለዉ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@GirmaGashu-re7lf
@GirmaGashu-re7lf 7 ай бұрын
በህይዎት ጎዳና ትምህር ሰጭ ነው እንዳይቋረጥ ከእናንተ እስከምጣ ድረስ ።
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እንደ እግዚያብሔር ፈቃድ አይቋረጥም ።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@userLubaba-iq3po7cj1e
@userLubaba-iq3po7cj1e 7 ай бұрын
በቃለዚችነበር😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
በቃ ለዚህች ነው።ስለ ሀሳብና አስተያየትዎ ከልብ እናመሰግናለን። ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@user-by5ky6hi3d
@user-by5ky6hi3d 7 ай бұрын
ዋው ገራሚ ፅሁፍ ድንቅ ትወና👌🎉 ግን ትንሽ ከበድ ይላል...አይደል?
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለሰጡን ሀሳብና አስተያየት በጣም እናመሰግናለን ።ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@abinetmulugeta9438
@abinetmulugeta9438 7 ай бұрын
ምንም ቢሆን መኖር ይሻላል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ አስተያየቶ እናመሰግናለን
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 7 ай бұрын
እውነት ነው
@BrightTube1
@BrightTube1 7 ай бұрын
ወይ ሱዳን ተጨነቀኮ😂
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
ስለ አስተያየቶ እናመሰግናለን ።ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@metikyeenatua
@metikyeenatua 3 ай бұрын
Weyena endena degagemo yayiw man yehoni
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 7 ай бұрын
አጋፋሪ ቀላል ያስፈራል ! ግን በቃ ታስቦ የማያውቅ የጽሁፍ አይነት ስለሆነ ወድጄዋለሁ፣ የተለየ ዕይታ ነው ሟች ከመሞቱ በፊት ማንና ምን ነበር? በፊልም ደረጃ 3ኛው አይን ላይ ነበር አንዲት ሟች ገዳዩ እንዲያዝ ስታግዝ ያየሁበት አማኑኤል ይልማ ድንቅ አርጎ የተወነበት ፊልም፣
@tamrinstudio
@tamrinstudio 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ስራችንን ከወደዱት እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል2 / Agafari Se1 Ep 2
28:01
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 145 М.
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 14 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
አራድዬ 2   ሙሉ ፊልም | Aradye 2 | Ethiopian Film 2023 new Ethiopian movie #Haset Movies
1:27:56
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 14 / Agafari Se1 Ep 14
27:46
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 72 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 7
41:57
EBC Entertainment
Рет қаралды 88 М.
እጣ  ፈንታ ክፍል 19 | Eta Fenta epsiode 19
43:43
Kana Television
Рет қаралды 73 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 11 / Agafari Se1 Ep 11
31:47
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 75 М.
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,7 МЛН
Отомстила слепой сестре 👍
0:55
NKino
Рет қаралды 1,6 МЛН
رورو ضد رقيه🔫😲🚀 #shorts
0:13
رورو فاميلي | Roro Family
Рет қаралды 34 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40