No video

Ethiopian/Jegol Tube /Alemayehu Tadesse/መልካም ልደት!!! አሌክስ እና ማርቲን ምን አሳፈራቸው?

  Рет қаралды 121,982

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

2 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 615
@abmo321
@abmo321 2 жыл бұрын
አሌክስ እንደው እኮ የኢትዮጵያ ቲያትር ድምቀት ነህ :: ኑርልን
@user-bh7hw8hw1p
@user-bh7hw8hw1p 2 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 2 жыл бұрын
Yeah
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@meronhabeshawit2461 sis demerign ledemereshe gora beye
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzfaq.info/get/bejne/psCdn8mX27ypZZc.html
@user-kn6rq8sb2y
@user-kn6rq8sb2y 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ፍቅራችሁ በጣም ደስ ይላል ለሌሎችም ባለትዳሮች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ እግዚአብሔር ፍቃራችሁን ያብዛላችሁ አሌክሳችን እንኩዋን ተወለድክ::
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzfaq.info/get/bejne/psCdn8mX27ypZZc.html
@myme753
@myme753 2 жыл бұрын
እውይይይ አስተያየቷ እንዴት ፍቅር የተሞላበት እንደሆነ😍😍 ....ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት 🤴
@user-ip5gw2ww3l
@user-ip5gw2ww3l 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ ደስ ስትሉ በፍቅር አይን ስትተያዩ እንዴት ታስቀናላቹ እመቤቴ ቤታቹን ትባርከው ጥላ ከለላ ትሁናቹ አሌኮ happy birthday
@yeshiworku2639
@yeshiworku2639 2 жыл бұрын
የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ አሌክስ ዘግይቼም ቢሆን እንኳን አደረሰህ አባቶቻችን ሲመርቁ የሰው ፍቅር ይስጥህ ይላሉ ይህ ምርቃት ለተገነዘበው ሰው ትልቅ ምርቃት ነው አሁንም ጨምሮ ጨምሮ የሰው ፍቅር ይስጥህ ልጁ አንተን የገለጠበትን መንገድ ወድጀው አለሁ ምኞቱን በማሳካቱም አድንቄው አለሁ ትልቁ ነገር ደግሞ ለሀይማኖታችሁ ያላችሁ ፍቅር እና አክብሮት ከምንም በላይ ያስድስታል አሌክስየ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ቅዱስ ገብርኤል እስክ መላ ቤተሰብህ ይጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@danatefera7313
@danatefera7313 2 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ነው የማደንቅህ!! በጣም ነው የማከብርህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እስከ መላ ቤተሰቦችህ እመኝልሃለሁ!!
@Tadi64
@Tadi64 2 жыл бұрын
የምናከብርህ አለማየሁ ታደስ እንኳን ተወለድክልን ቀሪውን እድሜህን ከቤተሰብህ ጋር ፈጣሪ ይባርከው
@mekdeskassa8143
@mekdeskassa8143 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እጅህ ይባረክ እነዚህን ውብ ጥንዶች በስዕል ስላበረከትክልን ክብረት ይስጥህ።
@meskeremberhanu5301
@meskeremberhanu5301 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አለማየሁ ታደሰ! ዘመንህ ይባረክ፣ በድድህ ብላ፣ በፍቅር አብራችሁ አርጁ!
@amaluaetube7539
@amaluaetube7539 2 жыл бұрын
አሜን
@user-bh7hw8hw1p
@user-bh7hw8hw1p 2 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@amaluaetube7539 mar demerign ledemereshe
@Fregu2222
@Fregu2222 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ የትውልድ አርአያ አሌክስ። ትዳር ምን ማለት እንደሆነ ማስተማራያ ናችሁ ልጆቻችሁ እውነት እድለኛ ናቸው። ደግሞ እቺ በአይናችሁ የምትናበቧት ነገር I love it🥰 እንዴት እንደምታምሩ ትዳራችሁን ልጆቻችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ 🙏🙏🙏
@asterabuhay668
@asterabuhay668 2 жыл бұрын
ሥታምሩ ወላዲት አምላክ እረጅም ዘመናችሁን ባርካ ታኑራችሁ
@tregeocell2094
@tregeocell2094 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰክ ባለቤትክ በጣም ነዉ ደስ የምትለኝ እጋታዋ አለባበሳ እና ዱቄት አትለቀለቅም
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ኣለኮ ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክ ባለቤትህን ልጆችህን ይባርክ የድንግል ማርያም ጥበቃና ድጋፍ ኣይለይህ እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱም ያፅናችሁ!
@Lidiya_N.
@Lidiya_N. 2 жыл бұрын
Happy Birthday Alexo! Have many more. እንክዋን ተወለድክ. Cute couple!
@tegegnechmuluneh8613
@tegegnechmuluneh8613 2 жыл бұрын
የኔም ልጅ የተወለደችበት ቀን ስለሁነ አብራክ ታከብራለች
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
@@tegegnechmuluneh8613 እኮን ወለድሻት እህት እንዛመድ ነይ
@selamgh3379
@selamgh3379 2 жыл бұрын
happy birthday 🎉🎂 both of you you are so cute lovely ❤️❤️❤️🙏
@mesilina976
@mesilina976 2 жыл бұрын
🌹🌹🌹🌹🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🚘🎁🇪🇹🙏🏼🙏🏼
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzfaq.info/get/bejne/psCdn8mX27ypZZc.html
@mahaket9494
@mahaket9494 2 жыл бұрын
ከልብ የሚዋደዱ ባል እና ሚስቶች ወይ እንደናንተ አይነት ትዳር ይስጠኝ አሜን
@user-uz5hz9gu9c
@user-uz5hz9gu9c 2 жыл бұрын
ችግሮችን ማለፍ ከቻልን ትዕግስት ካለን ይሰጠናል
@negussiewoldemichael4396
@negussiewoldemichael4396 2 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ የመድርክ ሰው ነው በጣም አዳናቂው ነኝ እረጅም ጊዜ ነው ካአየሁት በመድርክ ላይ ከአትዮጵያ ከወጣ ሃያ አመት ነው ይመቻቹ አመሰግናሁ ::
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 2 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌኮ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥ በምቶደው ነገር ሁሉ ስኬታማ ሁን
@almazzawdu9030
@almazzawdu9030 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አሌክስ ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ነፍ አመት ኑርልን ደስ የምትሉ ቤተሰቦች
@beckytadesse711
@beckytadesse711 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ አሌክስዬ እስከ ቤተሰብህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የልጁ ንግግር ልብ ይነካል መልካምነት ሁሌም ሲያስመሰግን ይኖራል
@helenalmaw636
@helenalmaw636 2 жыл бұрын
እንኮን ተወለድክ በጣም ታምራላችሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@tmaniacell3485
@tmaniacell3485 2 жыл бұрын
እንካን ተወለድክ።አሌክሰ።እረጅም እድሜ። ከነቤተሰብህ።ኣድናቄ ህ ነዬ ከቤሮት
@sasi849
@sasi849 2 жыл бұрын
አሌክሳችን እንኳን ተወለድክ። የጥበብ ፈርጥ የመድረኩ ንጉስ። ስትተውን ስላየሁህ እራሴን እንደድለኛ ምቆጥረው። ባለቤትህ ደሞ ቃላት የለኝም ቤት ውስጥ ስላም ፍቅር ስለምትስጥህ ነው ከእውቅና ማማ ሳትንገዳገድ የቆምከው። አንቺ መልካም ሴት ተባረኪ።
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣቹ ስታምሩ ፍቅራቹ በጣም ደስይላል አሌክስ መልካም ልደት ረጅም እድሜ ይስጣቹ
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 2 жыл бұрын
ቀብ ዘኪ አረ ወዮ በሳቅ😁😁😁😁😁 ደስ የምትሉ በቤተሰብ ናቹ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ🌹🌹🌹💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌹🌹🌹🌹🌹💐💐💐💐🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🏵🏵🏵🏵🏵
@user-dz1zw7ho4w
@user-dz1zw7ho4w 2 жыл бұрын
ስታምሩ አሌክስዬ እንኳን ተወለድክልን መልካም ልደት እንኳን ተወለድክልን ቀሪ ዘመንክ ይባርክ 🙏💙
@user-ev3il7hy1h
@user-ev3il7hy1h 2 жыл бұрын
እንኳን ተወልድክልን አሌክስ የምታምሩ ቤተሰብች እግዚአብሔር ይባርካችሁ በድጋሜ መአልካአም ልደት🎂🎂🎂🎂🎂🎂🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🌻🌼🌷🌹🌻🌼🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐🌸🌸🏵🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹
@user-ny3dz5cl9e
@user-ny3dz5cl9e 2 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ ፈገግታችሁ ብቻ በቂ ነው ግን አትጥፉ ቶሎ ቶሎ ቪዲዮ ልቀቁልን
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 2 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድክ ዘመንህ የፍቅር የስላም እንዲሆንልክ ምኞቴ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@hiwotassefa4336
@hiwotassefa4336 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ ።ስለጣትህ ማውራት ስትጀምር ልቤ እስከሚያመኝ ነው የሳቅኩት።ውድድድ ነው የማረጋችሁ ማርቲ
@haniyoutube5765
@haniyoutube5765 2 жыл бұрын
እኔም አምሌ አምስት ነው የተወለድኩት አሌኮ እንኳን ተወለድክልን እረጅም እድሜ መላኩ ቅዱስ ገብረኤል ይስጥህ
@kidistmuluget3629
@kidistmuluget3629 2 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድክ እረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተስብህ ጋር ፍጣሪ ያድላችሁ
@hanamessele9300
@hanamessele9300 2 жыл бұрын
አሌክክ ምርጥ ስው እንኳን ተወለድ ሺ አመት ኑር ዘመንህ ሁሉ።የተባርከ ይሆን
@getnetgetachew3692
@getnetgetachew3692 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኩዋን ተወለድክልን አሌ ከዚ በላይ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ስጦታዎችክ በጣም ያምራሉ 👌🙏
@Seni_ethio
@Seni_ethio 2 жыл бұрын
አሌክሶዬ እረጂም እድሜ ይስጥህ ማርያምን ድሮ ልጂ እያለው ክበባት ስሰራ ትልቅ ሁኝ ኢንተርቢ ስጠየቅ ማነው ሞዴልሽ ብባል አለማየሁ ነው የምል እል ነበር ስደት የሚባል ህልሜን አሰናከለው እንጂ 🥲🥲
@jaynata7301
@jaynata7301 2 жыл бұрын
ደስ ምትሉ ባልና ሚስት ዘመናችሁ ይባረክ የእመቤቴ ልጅ አማኑኤል ይጠብቃችሁ አሌክስ በእድሜ ላይ እድሜ ይጨምርልክ
@user-bh7hw8hw1p
@user-bh7hw8hw1p 2 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@user-bh7hw8hw1p bro demerign ledemereh
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
የሚገርም ነው የልጁ ታሪክ 😥 መልካም ልደት መጨረሻችሁም ያማረ ይሁን🙏
@user-bh7hw8hw1p
@user-bh7hw8hw1p 2 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡በቅንነት
@user-yz5xo9yh9y
@user-yz5xo9yh9y 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ እመብርሀን ከክፍ ነገር ሁሉ ትጠብቃችሁ በጣም ነው ያሳቃችሁኝ በጣቱ ህመም ❤️❤️❤️❤️
@515mobil2
@515mobil2 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን ምርጦቸ አይለያችው
@misrzewde2335
@misrzewde2335 Жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አሌክሶ ልጄ በጣም ነው የሚወድህ ህልሙም አንተን መሆን ነው
@tigisttigist5109
@tigisttigist5109 2 жыл бұрын
ዋው ስታምሩ እግዚአብሔር ይባርካቹ አልክስ በዙ እድሚ ከጤና ጋር ይስጥህ ስወዳቹ ፉቱውን በጣም ያምራል ተስፉ እጅህ ይባረክ😍
@natimusic3000
@natimusic3000 2 жыл бұрын
ይገባሀል የኔ መልካም ወንድም መልካም ልደት አሌክሶ👍
@mareamuye2066
@mareamuye2066 2 жыл бұрын
Alex beta.m nw mewdek mskbre hulgza matkeyer yawe nk dero nw anten madenk happy birthday full respect ❤❤❤❤🙏🙏🙏
@user-hj8xc4uo8w
@user-hj8xc4uo8w 2 жыл бұрын
እንኳንም ተወለድህልን አሌክስ ወንድማችን እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ እንወድሀለን🎂🎂🎂
@tigsetm
@tigsetm 2 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው ቀሪ ዘመንክን እግዝያብሔር ይባርክ በጣም ታምራላቹህ በፍቅር አርጁ
@user-zj1db7sc8z
@user-zj1db7sc8z 2 жыл бұрын
አሜን
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Mar demerign ledemereshe gora beye
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@user-zj1db7sc8z haniye demerign ledemereshe mare gora beye
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
@@user-zj1db7sc8z demerign ledemereshe gora beye
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 жыл бұрын
@@mimifkr1743 ነይ እንዛመድ አንከፋም ውደ
@zenebejigu4416
@zenebejigu4416 2 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ :: አሌክስ እባክህን ወገብህን የታሽህበትን አድራሻ ብታስቀምጥልኝ :አንድ እህቴ የመኪና አፍዳጋ ደርሶባት ወገባን ታም ይህወው 3 ዓመት ሞላት ቤት ቁጭ ካለች ስራ ለቃ ቁጭ ብላለች መስራት አልቻለችም ህክምናተመላልሳለች እነሱ ስርጀሪ አድርጊ ነው የሚሏት እሱ ደግሞ አያድንም ክፍለሀገር ነው የምትኖረው እባክህ አድራሻውን ከስር አስቀምጥልኝ አሌክ:
@fghh5572
@fghh5572 2 жыл бұрын
ዋይ አልክስዬ ስወዳችሁ እንኳን ተወለድክ እግዚአብሂር ቀሪ ዘመንህን ይባርከው❤👏
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 2 жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ተወለድክልን የጥበብ ሰው
@Tabezu
@Tabezu 2 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌክስ መልካም ሰዎች ሁሌም መልካም ሰዎች ከጎን አሉ እንወድሃለን መስቀል ኃይላችን ነው
@tigistkebede2457
@tigistkebede2457 2 жыл бұрын
መልኮም ልደት አልክስ ማርቴ ፀጉሩ በጣም አምሮብሻል 🌻🌻🌻🌻
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 жыл бұрын
መልካም ልደት አሌክሶ እረጅም ዓመት በደስታ በፅጋ ያኑርህ ስጦታውቹ ልዩ ናቸው የልጁ ታሪክ ይገርማል እግዚአብሔር መላው ቤተሰብህን ይባርክልህ የጣቱ ታሪክበጣም ነው ያሰቀኝ 😂😂
@mimifkr1743
@mimifkr1743 2 жыл бұрын
Sis demerign ledemereshe gora beye
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማቹ ይብዛ እንኳን ተወለድክ አሌክስ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅ ሺ አመት ኑር ከነቤተሰብ
@user-im1bj2rj2d
@user-im1bj2rj2d 2 жыл бұрын
እንኩዋን ተወለድክ አሌክስየ የፍቅር አምላክ ይጠብቃችሁ ግን የምናገረው ነገር አደራ ሊቀ መልአኩን ዘክሩት ከክፉ ይጠብቅላሃል የልደትህ ቀን መከበር ያለበት ሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ግን ትዘክሩ ከሆነ ይቅርታ ስላላየሁ ነው
@tiyaalemu394
@tiyaalemu394 2 жыл бұрын
HBD Rajem Edme Aleko Metegarem Miset Eko New Yalk
@habeletube9474
@habeletube9474 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አልኤክስ መልካም ሰው ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ እሶም ደስ ትላለች እግዚአብሔር ይባርክሽ ያቆያችው
@user-bh7hw8hw1p
@user-bh7hw8hw1p 2 жыл бұрын
ደሚሩኝ፡H
@hirutwedajo8944
@hirutwedajo8944 2 жыл бұрын
አልክሰዬ እንኳን ተወለድክ 🎂መልካም ልደት #ደጉ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅልን ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልኝ አልክሰዬ እንወድሃለን ምርጥ ቤተሰቦቼ ኑሪልኝ
@Habeshwit
@Habeshwit 2 жыл бұрын
Happy birthday Alexo.🎂🛍🎉🛍🎂 Btam new emtamerewt 💚💛❤
@merymery382
@merymery382 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለ ትዳሮች ናችሁ ማረያምን በጣም ነዉ የምወዳችሁ ፍቅር በፍቅር የተሞላበት ቤተሰብ ነዉ በእዉነት እግዚአብሔር አብዚቶ ይባርክላችሁ 🇨🇬❤❤❤❤❤
@hanamamuye3855
@hanamamuye3855 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ ቀሪ ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልህ
@seladagne5336
@seladagne5336 2 жыл бұрын
መልካም ልደት ውዱ አሌ እረጅም እድሜ ጤና ፣መልካም የስራ ዘመን ፣ትዳራችሁ ይባረክ 🙏💐💚💛❤
@emuyeemuye3173
@emuyeemuye3173 2 жыл бұрын
አሌክሶ መልካም ልደት እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ እወዳችኋለሁ 😘😘😘😘😘😘
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 2 жыл бұрын
💯♥ሳቃችሁ ያስቃል በጣም እኮን ተወለድክ የጥበቡ ንጉሥ🎂🎂🎂
@user-jf1ii7bx4e
@user-jf1ii7bx4e 2 жыл бұрын
የኔ ሴት ስትመቺኝ እኮ😘😘 አሌክስ ደሞ ቁርጥ ወንድሜን ጥቁረት ቁመት ከንፈር ባጠቃላይ በጣም ትመሳሰላላቹ😘😘
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 жыл бұрын
አሌክስ:ንግግር:ያደረገውልጅ:እውነትነው:ይገባካል:የእውነት:ለወጣቱ:ጥሩ:አረአያቸው:ነክ:በደንብነው:የገለፅክ።👍👍
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ መልካምነት ለራስ ነው 🥰
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
All about Ethiopia music Part 1=-kzfaq.info/get/bejne/psCdn8mX27ypZZc.html
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 жыл бұрын
አሌክስ:ምርጥስው:መልካም:ልደት:ምርጥቤተስእመቤቲ:ቤታቹውን:በበረከት:ትሞላው:እንዲት:እንደምወዳቹው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-dn4sc4yb7n
@user-dn4sc4yb7n 2 жыл бұрын
ማሻአለህ ደስ ትለለችሁ በጣም ነዉ የሳቅካኝ አሌክስ ሰለምና ፍቅርን ታማኛሁለቹ🌷🌷🌷🌷🌷
@zaftube4305
@zaftube4305 2 жыл бұрын
ተስፍ እግዚአብሔር ጥበብን ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ፈጣሪ ቢፈቅድልህ ይህን ጥበብ በጸሎት ጠይቀህ ስዕል አድኖዋችን ብትስል
@user-fu4pd2hw7c
@user-fu4pd2hw7c 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን እንቁዉ ኢትዮጵያን ማርቲየ ስወድሽ🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂🎂💚💛❤💚💛❤
@emebetteshala7000
@emebetteshala7000 2 жыл бұрын
ዋዉ ያእዉነት በጣም ነዉ ምየምራዉ ጥንዶቹም ታምራለቹሁ ያእውነት ስለገኛወቹሁ ዳስ ብሎኛል
@sofiasofia7501
@sofiasofia7501 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንኳን ተወለድክልን ምርጥ ቤተሰብ እመብርሀን ትጠብቃቹሁ
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
እንኮን ተወለደህ አለክስ ምርጥ ሰው ቀሪህ ግዜ ይባረክ
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው እኮ ነህ ምችት ይበላችሁ ሚስትህም የሴት ወይዘሮ ናት ነፍ አመት ኑሩ♥♥♥♥
@adanechworku3464
@adanechworku3464 2 жыл бұрын
ወይ ስወዳችሁ በሳቅ ሞትሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ መልካሞች ቀሪ ዘመንህ ይባረክ እንኳን ተወለድህ
@user-uy9sg7sx5l
@user-uy9sg7sx5l 2 жыл бұрын
የቅዱስ ገብርኤል ልጅ ነሃ አሌክስዬ እንኳን ተወለድክ እረጂም እድሜ ይስጥህ ከነባለቤትህ ደሞ ቶሎ ቶሎ ኑልን
@hirutyeheyes2200
@hirutyeheyes2200 2 жыл бұрын
መልካም ፡ ልደት አሌክስዬ እንኳን ተወለድክልን፡ በጣም እማደንቅህ ወንድሜ 🎂🍾🍾🕯😁
@zewditudano5897
@zewditudano5897 2 жыл бұрын
Happy birthday እሌክስ ድራማህን በጣም እወደው ነበር አሁን መንፈሳዊ ብቻ ነው የምክታተለው ዘመኑ ወደ እግዚአብሔር መጠጋት ይመረጣል ጌታ ይባርካችሁ ::
@user-mp3bn1ty8f
@user-mp3bn1ty8f 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድሽ እግዚያብሔር ቀሪዉን ዘመናቹን ይባርከዉ
@user-sg9bu6re6n
@user-sg9bu6re6n 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ እንኳን ተወለድክ እንዳንተ አይነቱን ደጋግ እና ቅን ልብ ያላቸው ሰዎችን ያበርክትልን ያብዛልን 🙏
@seada3533
@seada3533 2 жыл бұрын
አሌክሶ እንኳን ተወለድክ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ይስጣችሁ😍😍😍🎂🎂🎂
@yaneeabeba6836
@yaneeabeba6836 2 жыл бұрын
መልካም ልድት አላክሰ በጣም ነዉ ማደንቅክ ባለቤትክም በጣም ድሰ ተላላቺ ተባርኩ😘😍😍
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
አሌኮ እንኳንም ተወለድክ መልካም ልደት ቀሪ ዘመንክ የተባረከ ይሁን አሌኮ አተ እኮ ትለያለክ ስታምሩ ደሞ አላህ ፍቅራችሁን ያብዛልን እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጣቹ
@fkirageradane5068
@fkirageradane5068 2 жыл бұрын
ዓለማየሁ የመረጣችሁት የዩቲዩብ ስም በራሱ ምርጥ ነው። አድናቂያችሁ ነኝ።
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 2 жыл бұрын
ወይ ስታምር ድርብብ ያለይ ሲት ወይዘሮ ሲት ናት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤️❤️❤️❤️
@almazetiho6051
@almazetiho6051 2 жыл бұрын
መጀመሪያ ላይ ያልሻት ነገር ማርቲ ልቤን አፈረሰኝ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 እንኳ ተወለድክ አሌኮ ቀሪዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ ሽህ አመት ኑርእልን የኛ እቁ 💐💐💐💐💐🌺🌻🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌼🌺🌺 ❤️🥰❤️🥰❤️🥰❤️❤️🥰
@Yodie19
@Yodie19 2 жыл бұрын
Alexo!! Happy belated birthday my Hero!!! May God bless you and your beautiful family 🎉🎉🎉
@menbigenana9675
@menbigenana9675 2 жыл бұрын
Happy birthday alexo ደስ የሚል ቤተሰብ
@selamawityared2571
@selamawityared2571 2 жыл бұрын
happy birthday alkoye enkun tewelidknln egzabehr kerw zemn yebrkeli 🎂🎂🎂🎂🎂💐💐
@tgtg3274
@tgtg3274 2 жыл бұрын
አሌክስዬ በጣም አክባሪህአድናቂህ የእውነት ባቢሎን በሳሎን5 ጊዜ አይቼዋለሁ የፊት ወንበር ላይ ተቀምጬ ብቻ ዘመንህን ሁሉ በደስታ በጤና በፍቅር ከመላ ቤተሰቦችህ ጋር ተመኘሁልክ
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ!!የእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ያብዛላችሁ ከነልጆቻችሁ!!ደስ ሲል በእለተቀኑ በቅዱስ ገብርኤል በመወለድህ!!
@ethopiantube7996
@ethopiantube7996 2 жыл бұрын
አሌኮየ እንኳን ተወለድክልን የጥበብ ጀግና ቀሪ ዘመንህ የተባረከ የተቀደሰ ይሁንልህ ማርቲ ፍልቅልቋ ሰላማችሁ ይብዛ አትጥፉ
@frezetewahdo8193
@frezetewahdo8193 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክልን አለክስየ ❤️😘🥰💕💕
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 2 жыл бұрын
Beautiful couple love you both!!! Tebareku
@kidussyezaba3202
@kidussyezaba3202 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ አሌክሶ የጣቷ ነገር ግን ታስቃለች
@haregadmasu6361
@haregadmasu6361 2 жыл бұрын
አሌክስዬ እንኳን ተወለድክ መልካም ልደት እየተመኘሁልህ እግረመንገዴን ያነሳሃው ሃሳብ በጣም ትክክል ነው በነገራችን ላይ ጎረቤትህ ነኝ እና መብራት በጣም ይጠፋል በጣም አሟሮናል መብራት ሃይል በጣም ትኩረት ቢያደርግበት ሰፈራችንን ጥሩ ነው ከሚኖርበት የማይኖርበት ጊዜ ይበልጣል አንዳንዴ አዲስ አበባ አይመስለኝም መንግስት የሚያውቀው ሰፈር አይመስለኝም ሃይሌ ጋርመንት አካባቢ በተለይ እኛ ሰፈር
@festube9044
@festube9044 2 жыл бұрын
እንኳን ተወለድክ. ስእሉ ዋው ነው በጣም አሪፍ ፎቶ ነው
@yeshe3145
@yeshe3145 2 жыл бұрын
ማርቲዬ የኔ ቆንጆ ስውድሽ በጣም ነው እምውድሽ
@tizke1
@tizke1 2 жыл бұрын
I don’t know you have you tube ! How was great ! Am happy
@mercygreat887
@mercygreat887 2 жыл бұрын
ተስፉ እጅክ ይባረክ ውንድማችን 🙏
@user-nv2ju4mj9k
@user-nv2ju4mj9k 2 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው ምርጥ አክተር መድሀንያለም ከነቤተሰብህ በዘመን ላይ ዘመን ይጨምርልይ. Happy birth day!!
@Tesfa66
@Tesfa66 2 жыл бұрын
ማርቲዬ አሌክስዬ ደስ የሚል ትእይንት ነው፡፡ አሌክስዬ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ጋር እመኝልሃለሁ፡፡ እወዳችኋለሁ፡፡
@yordanosyohannes1580
@yordanosyohannes1580 2 жыл бұрын
Minim yematitegebu couples..fikrachihu yibza...fetari yitebikachihu
Finger Heart - Fancy Refill (Inside Out Animation)
00:30
FASH
Рет қаралды 28 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
የቤተሰብ ጥየቃ በአርቲስት ሸዊት ከበደ ቤት
29:06