Ethiopian/Jegol Tube/ Alemayehu Tadesse /Marta Getachew/ short movie/"ብርቱካኔ" /አጭር ፊልም

  Рет қаралды 166,936

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

2 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 267
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው በርቱ ስወዳቹሕ ማርቲ አሌኮ በዚህ ፆም እደባለፈው አመት አንድ ዝማሬ እስኪ በማርያም 🙏🙏🙏
@bettytube2
@bettytube2 Жыл бұрын
ምኑ ላይ ነው አስተማሪነቱ ወይስ መጻፍ ስለፈለክሽ ብቻ ነው የጻፍሽው
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
ትልቅ መልክት ያለው ድራማ ነው እናመሰግናለን ምርጥ ባል እና ሚስት👍👍
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
demrign wude betamagninet emelisalew
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
ግሩም ነው አትጥፉብን እንወዳችኋለን❤❤❤❤❤
@user-ky6ig9jb6m
@user-ky6ig9jb6m 2 жыл бұрын
ድንቅ መልክት ነዉ በትንሽ በትልቁ የምትጣሉ ባለትዳሮች መቻቻል 👏👏👏 አሌክስ ዩቲዩብ ይሰራበት 🤝
@beti_boo556
@beti_boo556 2 жыл бұрын
I really like the message የጋራ ነገራችን ትልቅ መሆኑን ካስተዋልን ጥቃቅኑን ነገር መቀየርና ራሳችንን ማጠጋጋት እጅግ በጣም ቀላል ነው ይሄ ለቤተሰብ ብቻ ሳይሆን ለሀገርም እጅግ ጠቃሚ መልዕክት ነው እናመሰግናለን
@naomiteklemariam1724
@naomiteklemariam1724 2 жыл бұрын
ክበሩልን🙏🙏🙏 ለሀገርም ለትዳርም የሚጠቅመው ይኸው ነው እውቀትን ከስነምግባር ጋር ያደላቹ መልካም ቤተሰቦች እንወዳቹሀለን😍
@bbgl5736
@bbgl5736 2 жыл бұрын
ውስጤ መዛጉን የገባኝ እናንተ ሳይ ነው ማርቲ አፍጥኑልን አትራቁን በናታቹ ። በርቱ 😘😘😘😘
@debredamte1367
@debredamte1367 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉኝ ባልና ሚስት ናችሁ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው የትዳር ዘመናችሁ እግዚአብሔር ይባርክላችሁ🙏
@mariammariam7021
@mariammariam7021 2 жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ በድሜ በፀጋ ያኑራችሁ
@merimar2500
@merimar2500 2 жыл бұрын
አሌክስ! ሁሌም አዲስ የኛ ፊሊብስ አያረጅ አይቀየር አቦ ይመችህ ውድድድድድ ነው እማረጋቹ ልጆቹንም አሳትፉልን ሰላማቹ ይብዛ
@genetwakene5669
@genetwakene5669 Жыл бұрын
ማር የሆነችሚስት አለው እማታስረጅ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
የማማዬ ኢትዩጵያዬ ቆንጆዎች ሁሉ ያምርባቹሀል ኑሩልን ጎበዞች💐😁✋
@zelalemasres
@zelalemasres 2 жыл бұрын
እጅግ እምታምር፣ አጭር -ግን ብዙ እምታስተምር ድንቅ ድራማ!! አሌክስ እና ማርቲ ትለያላችሁ!! በርቱ። ይሄ ህዝብ ከናንተ ብዙ ይጠቀማል። እባካችሁ እንዲህ ቀለል ግን መጠቅ ያለ አቀራረባችሁን ግፉበት።
@jerrydoya7302
@jerrydoya7302 2 жыл бұрын
ድሮ ፋቃዱ ተክለ ማሪያምና አንዲት አርቲስት በኢቲቪ የሰሩት አይነት ።በትወና አጠራር ምን እንደሚባል ባላውቀውም እንደዚህ አይነት ንግግር አልባ ፊልም ቢዘወተር ደስስ ይለኛል ።ከማይረባ እንቶ ፈንቶ ቃላት ዝም ዝም
@selammulatu3807
@selammulatu3807 2 жыл бұрын
አስታወሽኝ ባለጉዳይ ይባላል ድሮ ልጆች እያለን በጉጉት ነበር የምንጠብቀው በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
በትንሹ ትልቁን ቁም ነገር ሰጣችሁን እናመሰግናለን 🙏
@user-oj5np4ny4g
@user-oj5np4ny4g 2 жыл бұрын
ከማለቅስ በቀሪዉ ዘመኔ ይጭስ ብርቱካኔ በርቱልን ምርጦቹ💚💛❤
@tijsttijst4757
@tijsttijst4757 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም የምወዳችሁ የማከብራችሁ የፍቅር ተምሣሌቶች ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_እውነት ነው ቲጅ ደስ የሚሉ ሰዎች ናቸው እድሜና ጤና ይስጣቸው 💚💛❤️🥰😍 ቲጅዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰😍_
@addisaddis3562
@addisaddis3562 2 жыл бұрын
ችሎታማ አለ እኮ እህቴ ወንድሜ! እየጠፉችሁ አስቸገራችሁን እንጂ ልንረሳችሁ ስንል ብቅ ትላላችሁ እንደመስቀል ወፉ ሰላም ሁኑልን ኑሩልን በርቱልን እንወዳችኅለን!
@user-kt1my2jf9p
@user-kt1my2jf9p 2 жыл бұрын
መልካምነት ሰውን ማክበር የሚጀምረው ከቤት ነው ከውጭ አይደለም ትዳር ማለት ተቻችሎ የሚኖሩበት ሳይሆን ተከባብሮ የሚኖርበት ድቅ የሂወት ቁልፍ ነው ተቻችለን ነው የምኑኖረው አትበሉ ጥዶች ተቻችሎ ሳይሆን ተከባብራችሁ ኑሩ በሚለው ምርጥ ነው በርቱ 👏👏👌
@user-hu1re5xk2i
@user-hu1re5xk2i 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ በጣም እወዳችዋለው ማርቲዬና አሌክስ ከነልጆቻችሁ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ምርጥ ኢትዮጵያዊ አስተማሪ ቪድዮ ነው በርቱልን እንዲህ አስተማሪ ቪድዮ ልቀቁ💚💛❤️🥰😍_
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 በጣም ደስ ይላል ማርቲየ የኔ ፍቅር አሌኮ ንጉሱ እናንተ እኮ ትለያላችሁ ትወና ከናንተ ላይ ሲያምር ውይይይ 💗💗💗💗💗🙏🙏🙏🙏
@wisdomworkers1223
@wisdomworkers1223 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ስራ ነው፡፡ መቅደም ያለበትን እንዳስቀድም ተረድቻለው፡፡ ማርቲ ጠፋሽ... አሌክስ ወዳችዋለው ❤❤❤❤❤
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ምርጦችዬ እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ስላየሃችሁ ደስ ብሎኛል አትጥፍብን
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው አላህ ይጠብቃቹ ❤
@FasiEthio
@FasiEthio Жыл бұрын
ፈገግታዋ ደስ ሲል ታምራላችሁ
@hulubersuhune4827
@hulubersuhune4827 2 жыл бұрын
ጥሩ አስተምሮ ነዉ አሌክስ ተባረኩ መልካሙን ሁሉ ከመላዉ ቤተሰብሕ እመኝልሐለሁ
@goldooddj2012
@goldooddj2012 2 жыл бұрын
እንደዚህ ነው ለውድ ትዳር መስዋት መክፈል ትልቅ ትምህርት ነው ጀጎሎች በርቱ
@temesgenregassa
@temesgenregassa 2 жыл бұрын
Ammallee dabalaa hojjedha. Baay'ee namatti toltu. It is amazing. Love you Alex. Bertu atitifu.
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ባል እና ሚስት በመከባበር መኖር አለበት የምወዳችሁ ባለትዳሮች ናችሁ ክበሩልን ❤️
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 2 жыл бұрын
ስታምሩ ባላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@lemteb1682
@lemteb1682 Жыл бұрын
Brilliant. Not a word exchanged between the two. Yet, the message was obvious...love and care as seen in bringing the fruit home and sharing. Tension as one of them refuses to eat. Elih in the bedroom. Changing habit. Then compromise.
@lastcr758
@lastcr758 Жыл бұрын
tebareku betam astemari new qeTlubet
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 2 жыл бұрын
Such a powerful full Massage ! Tebareku abo !!! Bedenb gebtognal , I wish all the stubborn wife's and husband's out there could see and understand this . My God blesses ur union 💕💕💕
@etalemetalem7136
@etalemetalem7136 2 жыл бұрын
ፍቅር የሆናችሁ ነገሮች አሌክሰዬ ሰወዳችሁ እኮ
@emebetbekele3500
@emebetbekele3500 Жыл бұрын
waw ejig betam asetemari film new tidarn lemetebek andu Yemiwedewun metew ena yemayefelegewn madereg
@user-mp3bn1ty8f
@user-mp3bn1ty8f 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ነዉ አስተማሪ በዚዉ ቀጥሉ
@user-xv1rj2cb2w
@user-xv1rj2cb2w 2 жыл бұрын
ርዕሱ ደስ አይልም።...ያስደነግጣል።
@assefawoldeselassie2625
@assefawoldeselassie2625 Жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ ፊልም ነው። ተባረኩ።
@selamteshome9303
@selamteshome9303 2 жыл бұрын
Alex እና Marty እንደዚ አትጥፉ እንጂ ምክንያቱም በጣም ነው የምወዳቹ ትናፍቁኛላቹ
@dembechatube
@dembechatube 2 жыл бұрын
_ሰላምዬ ኧረ ሁሉንም ነው የሚናፍቁ ተወዳጅ ናቸው ደስ ይላሉ 💚💛❤️😍 ሰላምዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️😍🥰_
@kirubeln7427
@kirubeln7427 2 жыл бұрын
Beautiful and blessed family.
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 2 жыл бұрын
Meret yesew zeroch nachu tebareku
@shdjegt
@shdjegt 2 жыл бұрын
The best Actor mister Alemayehu Tades!!
@toybatoyba441
@toybatoyba441 2 жыл бұрын
ለሚወዱት ዝቅ ማለት ክብር ነው አላህ ማስተዋሉን ይስጠን ሁሌ ከኛ ነው መጀመር ያለበት መልካም ነት
@deboraalemu8668
@deboraalemu8668 2 жыл бұрын
Very funny and educational. Thank you . Both of you are great actors . God bless you
@tesfawende296
@tesfawende296 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ደሞ በጣም ነዉ እምንወዳቹ👏👏👏👏
@lovetheuniverse1160
@lovetheuniverse1160 2 жыл бұрын
Thank you 👏👏it's an awesome explanation for everything 👍🙌👏
@afrikadibaba4399
@afrikadibaba4399 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው;Alexo Thank u
@user-lb2op2xf6u
@user-lb2op2xf6u Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚለ ትምህርት ነው ምጥን ያለ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@tekleababoy5745
@tekleababoy5745 2 жыл бұрын
Waaaaaaw well come back er atetfu betam nw emenewdahu ❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@kidistalemayehu2018
@kidistalemayehu2018 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የሚል ልክት ነው ጌታ ይባርካችው
@kurigetachew1776
@kurigetachew1776 2 жыл бұрын
Welcome yene widoch Alex ye bale mokashe litchu jorolya yemidrgew yeshinkurt new enji ye burkan ayidalem gin wawwwww yamarl 😘😘😘Astamri new
@muluken07
@muluken07 2 жыл бұрын
So educative! Thank you
@kiyaalamayoo1501
@kiyaalamayoo1501 2 жыл бұрын
Egnaa yalageban sewochin lemaskenat new 👏👏👏👏 yimechachu 👍👍👍
@frehiwotlikyelleh7654
@frehiwotlikyelleh7654 2 жыл бұрын
Good lesson thank you 🙏
@makitaye4111
@makitaye4111 2 жыл бұрын
So nice to see you guys 🙏🏽🙏🏽🙏🏽😍😍😍
@user-pm4fj5qi7i
@user-pm4fj5qi7i 2 жыл бұрын
ትልቅ ትመህርት አለው እንከን ደህና መጣችህ የኔ ወባች ደስ ሰትል ክክክክክ
@raheldesse3367
@raheldesse3367 2 жыл бұрын
Yena betsboch yemwdachu ኑሩልኝ ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏😍😍😍😍
@user-ld8vd6jz4i
@user-ld8vd6jz4i 2 жыл бұрын
እንኳ ን ደህና መጣችሁ ምርጥና አስተማሪ ነው
@ethiolove5855
@ethiolove5855 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አሪፍ ትምህርት ነው
@messeretalem638
@messeretalem638 2 жыл бұрын
የእኔ ምርጦች ትደረችውን የአብርሃምነ የሰራ ያድርገው 😊
@tinatina6015
@tinatina6015 2 жыл бұрын
ዋው👌👌እጅግ ድንቅ መልእክት
@addishiwot6169
@addishiwot6169 Жыл бұрын
Betame new yemewedache beretu❤️❤️❤️❤️😘😘
@melakubogale8247
@melakubogale8247 Жыл бұрын
Wow egizabher tidarachun barkotal ahunm yibarkew
@phone792
@phone792 2 жыл бұрын
ያምራል እንወዳችኋለን
@doyourbest1921
@doyourbest1921 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው
@beettube4604
@beettube4604 2 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ አሪፍ ትምህርት ነው
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h 2 жыл бұрын
ኣንካን:ደህና:መጣቹው:እመቤቲን:ማርትዬ:አሊክስ:አድዬ:መብራት:እንዲትእንደምወዳቹው።❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@rutaberhane4482
@rutaberhane4482 Жыл бұрын
Betam astemar new gbu both
@manalushbekele8619
@manalushbekele8619 Жыл бұрын
አሌክስ ከእነ ቤተሰብህ እድሜእነ ጤነ ይስታችሁ
@tube5169
@tube5169 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ
@liyutube6580
@liyutube6580 2 жыл бұрын
demrign wude betamagninet emelisalew
@michaellemma6712
@michaellemma6712 Жыл бұрын
Qnew betam arif new astemarim new atenakirachut befilim dereja bimeta des ylegnal
@sofyabm2178
@sofyabm2178 2 жыл бұрын
ትንሿ አለመግባባት ሰፍታ ትዳርን ከመበተን በጥበብ አንዱ ያንዱን ክፍተት መሙላት እንዳለበት ያስተምራል በርቱ ስወዳችሁ💓
@faithhailenew2635
@faithhailenew2635 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ትልቅ አስተማሪ ስራ ነው
@mastewal2832
@mastewal2832 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው!
@alebachewkassie1332
@alebachewkassie1332 Жыл бұрын
አስተማሪ ቪዲዮ ነው እናመሰግናለን
@wendessonmaru1423
@wendessonmaru1423 Жыл бұрын
ልጇ ድምፆ ቁርጥ አዲን አደል እንዴ ቤተሠብ አሌክሶ መባረክ እንዲህ ነዉ።
@Fun_Media-New
@Fun_Media-New 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ አሪፍ መልእክት: ግን ጠፍታችኃል
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ሰላም ናችሁ!! ለምን ጥፍት ትላላችሀ??
@emufaisal796
@emufaisal796 2 жыл бұрын
አትለፊኝደምሪኝበቅንነት
@user-lo1ug3jg7l
@user-lo1ug3jg7l 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነው
@mizanawitb2036
@mizanawitb2036 2 жыл бұрын
eweyyiii des setlu❤❤❤
@meditube7215
@meditube7215 Жыл бұрын
betam astemari tarik new lebale tidaroch
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 2 жыл бұрын
wow ድንቅ ትምህርት አገኘሁ
@saraeshetu7446
@saraeshetu7446 2 жыл бұрын
ዋው ፍቅር ናቹው ፈጣሪ ትዳራቹን ይባርክ
@user-yu3mq9jz7c
@user-yu3mq9jz7c 2 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም አስታማር ነው ባርቱ
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምል አስተማር ነው
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ቁምነገር ያለው መልዕክት
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 Жыл бұрын
Betam Asetemary new ❤️
@sunset9000
@sunset9000 2 жыл бұрын
ዘመናቹ ይባረክ
@hayluetalem4745
@hayluetalem4745 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነው
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l Жыл бұрын
ደስ የሚል አሰተማር ነው 😍
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 жыл бұрын
Tanks alako mareti
@user-xy1ux5ly1r
@user-xy1ux5ly1r Жыл бұрын
wow dase seli❤❤
@seidali5521
@seidali5521 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበረ
@yordanoswedajo3044
@yordanoswedajo3044 2 жыл бұрын
Its amazing
@Cece-qe3df
@Cece-qe3df 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 2 жыл бұрын
ጥሩ መልክት!
@addisasfawalemu5575
@addisasfawalemu5575 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው😍 በርቱ!
@selamatnafu6593
@selamatnafu6593 2 жыл бұрын
ወይ ጠፍታችሁብኝ ነበረ ስለ የሆችሁ ደስ ብሉኛል አትጥፉብን
@hagaryhagry6890
@hagaryhagry6890 2 жыл бұрын
ምርጥ ነው በርቱልን
@medhindawit1286
@medhindawit1286 Жыл бұрын
ይመችህ
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 12 МЛН
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,9 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Ethiopian:JegolTube | ዓለማየሁ ታደሰ ክራሩን አነሳ!!!
15:25
ድንቅ የትወና ብቃት
53:53
ዳስ Das Tube
Рет қаралды 204 М.
POR QUEEE DIVERTIDA MENTE 2 !!! #SHORTS
0:15
Figuritalo
Рет қаралды 34 МЛН
Don’t Bully a Vampire Girl 👿
0:38
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 24 МЛН
Какая Милота ❤️
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 6 МЛН
КАК ВЫЖИТЬ В АВИАКАТАСТРОФЕ✈️
0:25
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,8 МЛН
Такие сладости мама точно разрешит
0:22
Даша Боровик
Рет қаралды 4,7 МЛН