ልጄን

  Рет қаралды 21,930

ሂዊ Tube

ሂዊ Tube

Ай бұрын

Пікірлер: 169
@zedo313
@zedo313 Ай бұрын
አያቷ ቢያሳዝኑኝም በልጅቱ መምጣት ደስ ብሎኛል በባለፈ ቪድዮ ካባቷ ስትለያይ በጣም ነበር ያለቀስኩት 😢ተመስገን ምክንያቱም ከናትም ካባትም ተለይቶ ማደግ ይከብዳል የኔ እናት❤❤❤❤
@monaahmed2935
@monaahmed2935 Ай бұрын
😥😥
@samerasamera4475
@samerasamera4475 Ай бұрын
ግን አያቷን በጣምምምምም ነዉ ማደንቃት ቅብረረ ፀድት አረጋ ነዉ የተያዘቻት በጣም ተንከባከቧት ትጎዳለች ስትለያት 😢😢😢😢😢እኔ ላሌልቅሰልሸ አሁን አድለም በኋላ ብቻዋን ሆና ግብግብ ነዉ ምትለዉ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
አያት ወይስ አክስት አደረገ ቃን ለ ህፃኗ ሊመሰገኑ ይገባል አሪፍ አርገው አሳድገዋታል የትምርት እድል ካላገኘች ጥሩ አይደለም
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 22 күн бұрын
በጣም ወላሂ ፅድት አርገው
@helenyoutube8034
@helenyoutube8034 Ай бұрын
ወይ ደስ ሲል የኔ ቆንጆ እንኳንም ወሰድሻት ልጅ ከቤተሰብ መራቅ የለበትም ከወላጆች ጋር ደስ ይላል🎉🎉🎉
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube Ай бұрын
ወይኔ ምስኪን አያቶ ስያሳዝኑ ልጅቶ መሂዶ ከእናትና አባቶ ጋር ደስ ይላል በስደት ያላችሁ ያሰባችሁትን ይስጣችሁ
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 Ай бұрын
ከአያቷ አትለያዩ ብቻዋን ከሆነች
@mulumulu5957
@mulumulu5957 Ай бұрын
እኔ ከብዶኝ ኮቪዲዮውን ሳልጨርስ ነበር ስፅፍ የነበረው አሁን ጨረስኩት ግን ሀያቷ አሳዘነችኝ ለሷ ብላ እኮ ብዙ መከራ አይታለች የልጅ እናት ስለሆንኩ አውቀዋለሁ እና እናቴናት ልጆቼን ምታሳድግልኝ እኔ ዱባይ ነኝ ግን ለደቂቃ ዞር ሲሉ አትወድም እንደኔ እንደኔ ግን ከምታዝን ባትወስዷት ሌላ ውለዱ እናተ እንዴዴዴ በእውነት አሳዘነችኝ😢😢😢
@user-bc5xl9le5y
@user-bc5xl9le5y Ай бұрын
ሒዊዬ ጠንካራና ጎበዝ ልጅ ነሽ እመብርሀን ረዳችሺ በጣም ደስ ይላል ፃድቃን ግን አሳዘነችኝ አደራ እንዳይጎልባት የለመደችዉን ጠይቋት
@abayabay3382
@abayabay3382 Ай бұрын
የኔናት እንኳን ደስ አላችው ልጅቱ ታሳዝነኝነበር ሁልግዜ በናት ባባት ነፍቆት ተሰቃይታ ነበር እንኳን ተሳካላት የኔጣፋጭ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bebebebe9328
@bebebebe9328 Ай бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በቀደም አባታ ስሄድ ስታለቅስ አስለቅሳኝ ነበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@felekechmeka7481
@felekechmeka7481 Ай бұрын
ደስብሎኛል😢❤❤❤❤ ልጅ ከናት አባቹ ይደግ ማዘር እሸቱጋ ቀርበው ልጃቸው ቢረከብኝ ገዳም እገባነበር ሲሉ ነበር😢 ብሉ ቤተሰባቹ ፈጣሪ ይጠብቃቸው
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
የምር ያሳዝናሉ አያትዋ የኔ እናት ድንግጥ ብለዋል የግዳቸውን ነው
@user-ku8ks8xb4t
@user-ku8ks8xb4t Ай бұрын
የሰው ልጅ የሰው ነው ማን እንደራስ ልጅ
@rihanaribaa
@rihanaribaa Ай бұрын
አይባልም ለተሻለ ሂወት ነው ምትወስዳት
@adigutatarek3955
@adigutatarek3955 Ай бұрын
yishalal yemir lijitwa tesaqeqech wisedwat❤❤❤❤❤
@Mahiethiupia
@Mahiethiupia Ай бұрын
መሄድዋ ደስ ይላል ግን አያትየው ያሳዝናል
@HayatMuhammadHayatMuhammad
@HayatMuhammadHayatMuhammad Ай бұрын
ክአያትዋ ትደግ
@user-mq6pi5eu7c
@user-mq6pi5eu7c Ай бұрын
Ke enat gar yeshalale ❤❤❤
@elsabeyene6210
@elsabeyene6210 Ай бұрын
እንካን ደስ አለሽ የኔ እናት
@user-wp1mw1vh7h
@user-wp1mw1vh7h Ай бұрын
ደስ ይላል ❤❤❤ ስታምር ደሞ
@user-sv6xs6zz6j
@user-sv6xs6zz6j Ай бұрын
ፃርቃንየ አሣዘነችኝ የኔ እናት አይዞሽ
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h Ай бұрын
ለሚጣዬ እኳን ደሥ አላችሑ!ለአያቷ ግን ትንሽ ከባድ ነዉ!!!ወላሒ እኔም ልጄን ወዴ ኳታር ማምጣት ብችል ብዬ የሑልግዜ ምኞቴ ነዉ!
@zerfiuworku1017
@zerfiuworku1017 Ай бұрын
ያያት አንጀት ከባድ ነው እድሜ ከጤና ያድሎት እማዬ አይዞዋት ነገ ትመጣለች በረፍት ግዜ
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውድዬ ደምሪኝ😢
@fatmah1744
@fatmah1744 Ай бұрын
አያት እኮ የልጆቻቸውን ልጂ ሙተዎ ነው የሚወዱት😢
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
❤❤❤ደስ ሲል ዱባይ ይሻላታል ለሌጅቶ ወሰጃት እማ
@samigetu6267
@samigetu6267 28 күн бұрын
Enjoy your family
@woynituahmed
@woynituahmed Ай бұрын
ወላሒ ባለፈዉ አስለቅሳኝ ነበር እሰይ ደስ ይላል።
@MesiMesi-fz3me
@MesiMesi-fz3me Ай бұрын
ግን ጥሩ አይደለም ባትወስዱባት ጥሩ ነው ውስጧ ያዝንባችሇል😢
@teybacooking1674
@teybacooking1674 Ай бұрын
ሂወት በጣም ጀግና ሴት
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Ай бұрын
ውይ ይሻላል ሴትልጆ ከበድ ነው
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f Ай бұрын
ተይ እዛው ትማር
@masibirahanu5204
@masibirahanu5204 Ай бұрын
Yene enat💔😢 Ketayi emamas wusaduwat😢❤
@medinaimam4666
@medinaimam4666 Ай бұрын
የኔእናትአይዛውት😊😊😊
@SenaGorfu
@SenaGorfu Ай бұрын
ጉበዝ ጥሩ ውሳኔ
@mersi-xz4mf
@mersi-xz4mf Ай бұрын
Yene enati edime Tena egezaber yestishi ema 😢😢😢😢
@jameelatube782
@jameelatube782 Ай бұрын
ይከብድል እዉነትፍፍፍፍፍዬይከብደል
@Fikr368Tube
@Fikr368Tube Ай бұрын
Wowww.konijjoo ❤❤😢😢
@tamenechlukas545
@tamenechlukas545 Ай бұрын
Yizeshi hijii unett
@user-vw8wk9im2z
@user-vw8wk9im2z Ай бұрын
ወሰጃት ሀገራችን ከባድ ነው ፈጣሪ ያሳካላት
@user-fg2mf6bg9i
@user-fg2mf6bg9i Ай бұрын
ወይኔ በእመብቴ እንዴት እንዳለቀስኩ ውይ የእኔ እናት እንዳዛዘኑኝ ኡፍፍፎፍ ትላን አባቷን ስትሸኝ የሰጠውሽ ኮሜንት ነበር ሁለቱን ከቻልሽ ውሰጃቸው በእረፍት ብዬ ወይኔ እንዴት ይለምዳሉ እንዳይታመሙ በማርያም አሰጓጓቸው
@user-uy8cm1td1i
@user-uy8cm1td1i Ай бұрын
ደስ ይላል ግን ትምህርቷን ቶሎ ላትለምድ ትችላለች አያትዮዋ ግን ታሳዝናለች 😢😢😢😢😢
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k Ай бұрын
ውይ አየ ስደት ❤አያቷ አሳዘነችኘ😢
@user-ck4nh3xk1x
@user-ck4nh3xk1x Ай бұрын
ግን ባታመጪ ጥሩ ነው ማዘር ነጥቅሸ ጥሩ አደለም
@SAMIRA-zb5mm
@SAMIRA-zb5mm Ай бұрын
የኔናት አያቷ ሰታዛዝን
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 Ай бұрын
Ene btam des blogal laligish ayzosh
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx Ай бұрын
ስላም አለሽማር😢😢😢አይእናት😢😢
@N33Natty
@N33Natty Ай бұрын
እንኳ ንም ወሰድሻት ።
@aniliza7321
@aniliza7321 27 күн бұрын
አያቷን ግን በጣም መመስገን አለባቸዉ ትምህርት ግን ማግኘት አለባት
@AaAsd-od4kc
@AaAsd-od4kc Ай бұрын
ይሻልሻል
@fikadugirma4037
@fikadugirma4037 Ай бұрын
Weyin mnal lenim edala edali agchi ljin bamati maryaman betima naw Hanan edal mgang fetari baradnga mnal🤲🤲❤❤
@sadasada6552
@sadasada6552 Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ አያትዬው😢😢😢😢
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Ай бұрын
ከእናት ከአባቷ ጋ ብታድግ መልካም ነው
@Yenemarrr5432
@Yenemarrr5432 Ай бұрын
አያት እኮ ይለያሉ ከምር
@sadasada6552
@sadasada6552 Ай бұрын
የኔ እናት😢😢😢😢
@tamenechlukas545
@tamenechlukas545 Ай бұрын
Yene mara❤❤❤❤❤
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Ай бұрын
የቴዲ እናት አሳዘኑኝ ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት ነው የሚሆኑት
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ዙዙዬደምሪኝ😢
@user-vn1ul6ej7q
@user-vn1ul6ej7q Ай бұрын
Zaree eswa stangee nwe yemsjate 😢😢😢
@hanalegesse84
@hanalegesse84 Ай бұрын
Oh nice
@Bent-Eslam
@Bent-Eslam Ай бұрын
Passport lalej tolo yesatal ende metaku negarugn please?
@tamenechlukas545
@tamenechlukas545 Ай бұрын
Wuseji❤❤❤❤
@vipvp4386
@vipvp4386 Ай бұрын
የአባቶ እናት ስታዛዘን 😢😢😢
@user-uh7di1md5d
@user-uh7di1md5d Ай бұрын
ወደ የወለደች ከሠረች😢😢😢😢😢
@gjyvng738
@gjyvng738 Ай бұрын
ወይኔበህጻንነቷ ኧረአገራትማር ከተማረችብኋላ ብትወስጃትጥሩነው
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ከባድ ነው😢😢😢
@biranshetirkasoyube6007
@biranshetirkasoyube6007 Ай бұрын
የመጀመሪያ ነኝ ላይክ አድርጉ ❤
@user-og1nm8wc4q
@user-og1nm8wc4q Ай бұрын
ውዴ እንኪ ስልክሽን ላኪልኝ😢😊
@user-gg5td6ib5h
@user-gg5td6ib5h Ай бұрын
ቆይ ትምህርቷስ😢😢😢😢😢😢
@sadisdi3340
@sadisdi3340 Ай бұрын
😢😢😢ሣሣዝኑ አያት
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውድዬደምሪኝ😢
@user-de2gc7wg9t
@user-de2gc7wg9t Ай бұрын
አሪፍ ነው ከራስሽ ውሰጃት
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
የሆድ ደምን
@belenshiferaw949
@belenshiferaw949 Ай бұрын
Weyy 😢😢
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk Ай бұрын
ግን ልጂቱን ብተይላቸው አሳዘኑኝ
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
Adera gin inatachihun tenkebakebu
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
Yene inat gin yekefatal inatachihu tasaznalechi
@AlmazShambel
@AlmazShambel Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ እኔም እናቴ ጋ ናት ልጄ ግን ጨክኘ የምቀማት አይመሥለኝም ማርያምን ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ
@user-bp5zf7ke8s
@user-bp5zf7ke8s Ай бұрын
ወየነ የኔናት አሳዘኑን መሄዱን ደስብሎኝ ግን እናታቸው
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
እሕትዬ ደምሪኝ❤
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
Yene inat des silu iko inatochie mezmur admtu demo mezmur admtu zefen atkfetu
@tamenechlukas545
@tamenechlukas545 Ай бұрын
Yishalashall
@aselefechdebebegesa97
@aselefechdebebegesa97 Ай бұрын
Yefekdulatal
@abemedia2171
@abemedia2171 Ай бұрын
Yene enaat ayataa sasszenu batewesedat teru nabbar mekegatum ye ayatewa embaa teru adelaam Hiwi
@user-ho1vf5ut8p
@user-ho1vf5ut8p 26 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-kd4bn7rr9n
@user-kd4bn7rr9n Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ የኔናት❤❤❤❤❤❤❤❤
@DadaTube225
@DadaTube225 Ай бұрын
ውድዬደምሪኝ😢
@user-kd4bn7rr9n
@user-kd4bn7rr9n Ай бұрын
@@DadaTube225 እሽ
@rosaroza5555
@rosaroza5555 Ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ እኔ 15 አመት ልጆቼን አላየሁም በጣም ከባድ ናፍቆቶ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 28 күн бұрын
ህጅላቸው ውድ
@MariyamMaari
@MariyamMaari 28 күн бұрын
ድንያአትሞላም
@Semu.jimmaa
@Semu.jimmaa Ай бұрын
WOW❤❤🥰🥰🥰👌
@samira1164
@samira1164 Ай бұрын
❤❤❤
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
Yemr leljitua des yelal ibatachihu yemr asazenugn
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Ай бұрын
የተዘበራረቀ😢ስሜት ከባድ ነው😢ማጣት አይኑ ይጥፋ ሀገራችን ሰላም ሆና ኑሮ ጥሩ ቢሆን ማን ስደትን ያስብ ነበር ማጣት ነው ለዚ ሁላ ምክንያት አቤት የስንቱ እንባ በእየቤቱ ፈሰሰ ከባድ ነው መወሰኑ😢😢😢😢 እግዚአብሄር ይርዳቹ አረ ስንቱ ስደት 😢😢😢በሚዲያ ያልወጣ ታፍኖ ያለ አረ ስንቱ በእንባ ነው ያየውት ከባድ ከባድ😢😢😢😢እመብርሃን ትርዳቹ😢
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv Ай бұрын
ሌላ ውለድችሁ ብታሳድጉ ይሻል ነበር አያትየው አሳድገው ለፍተው ባትወስዱባችው ጥሩ ነው በስተ እርጅና አሳድገው ስታድግ መውሰድ ተገቢ አይደለም
@taliilliikoohinboorauu5642
@taliilliikoohinboorauu5642 Ай бұрын
Malii jalaa fudhate dhuga bayyee gaddee 😢😢😢Anii obolatekoo birate dhisee biyya orama kaan dhufaa garuu eshi itti dadhabee nafii gudisete garuu yeroo galee irraa fudhuu Anis akkuma kee qoramanata heduuni darbasen jira
@Fatima-lv7sc
@Fatima-lv7sc Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እኔስ አያቷ አሳዘንችኚ
@nasanasa5208
@nasanasa5208 Ай бұрын
Yemir asilaqasachugn😢😢
@user-db4fk2sm9j
@user-db4fk2sm9j Ай бұрын
አረ አትውሰጃት😢 እኔ መጠየቅ ፈራሁ ከራሳቸው እያደገነው😮
@zulfahussain852
@zulfahussain852 Ай бұрын
ግን እድትማር መወሰድሺ ጥሩ ነው
@meronberhanu4152
@meronberhanu4152 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SaraSara-nz8xw
@SaraSara-nz8xw Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@selmejons5098
@selmejons5098 Ай бұрын
የኔ እናት አያት እኮ ከናት በላይ ነው ውይ ማዘርዬ አያልቅሱ መርቀው ሸኟት ተምራ እርሶን ለመጦር ያብቃት
@user-ne4xw2kc3b
@user-ne4xw2kc3b Ай бұрын
❤❤❤❤❤😭😭😭
@FwetDwd-rl8re
@FwetDwd-rl8re Ай бұрын
❤❤🥰🥰😘😘
@makde171
@makde171 Ай бұрын
አረ ዉሰጃት ከናት ከአባትዋጋ ቡትኖር ይሽላል ባይ ነኝ ጎበዝ
@user-ot7kd5nj8g
@user-ot7kd5nj8g Ай бұрын
የእናት እና የአባት ፍቅር ማግኘት አለባት
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Ай бұрын
ለምን ወልድሽ አጨምሪም ዱኒያ ያው ነው ሀያትዋ ሌላ ልጄ የላቸው አንድ ብቻ ነው
@masarat2998
@masarat2998 Ай бұрын
ግንአይደረግም ነውርነው እሳቸውአሳድጋው😢😢😢😢😢
@HayatMuhammadHayatMuhammad
@HayatMuhammadHayatMuhammad Ай бұрын
ሌላ ወለድ
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 24 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 215 М.
የስደት ፈተና ብዙ ነዉ
22:48
mitik ምትክ tube
Рет қаралды 1,3 М.
እስካሁን የደበቅናቹ ነገር ❤️❤️
10:47
ሂዊ Tube
Рет қаралды 45 М.
የእኛ ቀናት #178 አባቱ ልጄን እስኪበቃው ደበደበው፡፡
10:37
የገኒ ቤተሰብ Reality Show
Рет қаралды 50 М.
ሸማግሌ ተላከ ሰላም ተሞሸረች❤
28:29
Helu Tube
Рет қаралды 46 М.
Betoch | “የአዲሱ ዓመት ዕድል ”Comedy Ethiopian Series Drama Episode 353
29:12
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 2,5 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
0:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
0:34
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Summer shower by Secret Vlog
0:17
Secret Vlog
Рет қаралды 3,5 МЛН
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 7 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
0:42
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Creeper HEAD Fish Tank
0:26
RAWWFishing
Рет қаралды 10 МЛН