"ልጆች ሲያድጉ ለቤተሰባቸው ምን ማድረግ ይፈልጋሉ? በማደግ ላይ ያሉ እናት እና አባት ተርታ ማስመደብ"🤣🤣//ቤተሰብ ጨዋታ// Se 24 ep 12

  Рет қаралды 53,339

ebstv worldwide

ebstv worldwide

25 күн бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ ቤተሰቦች ጥሩ ሳቅን እየሳቁ ለመሸለም እየጓጉ፣ ጥያቄዎችን እየመለሱ የሚጫወቱበት በነፃነት ወርቅነህ የማይጠገቡ ድንገቴ ቀልዶች ፈታ የሚሉበት ዘወትር ማክሰኞና አርብ የሚቀርብ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው።
The "Yebetseb Chewata" program is a family game where families can play while having a good laugh, eager to be rewarded, and answering questions. It's a favorite that airs every Tuesday and Friday, filled with jokes you can't get enough of.
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : live.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር ቸመልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#ebs
#yebetseb_chewata
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 144
@bhnma
@bhnma 24 күн бұрын
ኧረ ድምፃቸው በዛ ላይ እርጋታቸው ፈጣሪ በጥበብ ያሳድጋቸው
@Dddft6pd7ho8i
@Dddft6pd7ho8i 24 күн бұрын
በስደት ያላችሁ በሙሉ ከድገነኛ አደጋ ወቶ ከመቅርት አላህ ይጠብቀን😢😢😢
@user-iz1ct1rf1m
@user-iz1ct1rf1m 24 күн бұрын
አሜንንንንን
@user-mr8ii4fb1d
@user-mr8ii4fb1d 24 күн бұрын
አሚንንንን
@user-hs2xk8ev8b
@user-hs2xk8ev8b 24 күн бұрын
አሜን
@lensami2970
@lensami2970 24 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen
@konjitaliwolie4736
@konjitaliwolie4736 24 күн бұрын
Amen🙏🏾
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 24 күн бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ
@ahlamnegn5301
@ahlamnegn5301 24 күн бұрын
አሚን
@lensami2970
@lensami2970 24 күн бұрын
Ameen Ameen Ameen
@ronialii142
@ronialii142 23 күн бұрын
Amiiiiiiiiin amiiiiiiiiin
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 24 күн бұрын
ኮሜዲያን ስንታየሁ በጣም እድለኛ ነህ ለቁምነገር ያብቃልህ🙏
@samieuail1743
@samieuail1743 22 күн бұрын
ኮሜዲያ. ስንታየው የአባቱ ሥም
@mezgebuyimezgeb9890
@mezgebuyimezgeb9890 20 күн бұрын
ኮሜዲያን ስንታየሁ።አንተ የዋህ!!! ልጆችህን እግዚአብሄር ይባርክልህ። እንወድሃለን። በጥበብ አሳድገሃቸዋል። አንተ በሙያህ ብዙ ምቾት ባታገኝም። የአኢትዮጵያ ህዝብ አለልህ እነዚህን የተባረኩ ህፃናትንም ሰጥቶሃል። አሁንም የተረጋጉ አሳዳጊያቸውን ይባርክ የሚያሰኙ ልጆች አሉህ። በቀጣይም አለም እንዳትፈትናቸው ፈሪሃ እግዚአብሄር እንዲኖራቸው አድርገህ አሳድጋቸው ወንድሜ!!! በርታልን።
@fekerkassahunfonka123
@fekerkassahunfonka123 23 күн бұрын
ታናሽ እህትና ወንድሜ በጣም እወዳችሁዋለሁ ያቡዬ አሙዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@keralem
@keralem 23 күн бұрын
እህት እና ወንድም ሲያምሩ ❤❤❤❤ ፈጣሪ በጥበቡ ያሳድጋችሁ !!!!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tarikumengistu2965
@tarikumengistu2965 23 күн бұрын
ኮመዲያን ስንታየሁ የምር ታድለሀል ያሳድግልህ
@user-fz4vv6oz8p
@user-fz4vv6oz8p 23 күн бұрын
ወንድም እና እህት ደስ ሲሉ
@user-iz1ct1rf1m
@user-iz1ct1rf1m 24 күн бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የእግዚጠብሄር ሰላም ይብዛላችሁ ፈጣሪ ሀገራችንንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ለሀገራችን ያብቃን እድሜ ጤና ይስጠን ከሁሉም የሚበልጥ ጤና ነው አሜንንን
@abelb5604
@abelb5604 23 күн бұрын
እግዛቤሄር ያሳድጋቸው የኮሜድያን ልጂ ድምፁ በጣም ያምራል ወላጃቸቸው proud ይሆናሉ ❤❤❤
@husnayasin9390
@husnayasin9390 24 күн бұрын
ውይ ማሻአላህ ትንሿ ስታምር ❤
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t 24 күн бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ ለሀዋርያት ፆም ፍች ❤❤❤❤❤❤
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 23 күн бұрын
የስንታየሁ ልጅ አደራህን ዘፋኝ እንዳትሆን አርክቴክት መሆን ይበቃሀል !
@RozaTek
@RozaTek 23 күн бұрын
ልጄች ልባቸው ልክ እንደወረቀት ነጭ ነው እግዝአቤሔር ያሳድጋቸዉ
@rastedy7209
@rastedy7209 23 күн бұрын
ነፂ ሁሌ ህፃናትን አቅርብ
@GEBRETNSAETsehaye
@GEBRETNSAETsehaye 24 күн бұрын
ነፂ እንኳን ደህና መጣክ ዋውው ዛሬ የመጀመሪያ ነኝ ለይኩ😂
@sameerasa6279
@sameerasa6279 24 күн бұрын
ወንድም እና እህት አራ ደስስስስስ ስሉ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ ዋውውውውው ነዉ ድምፃችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@haytmohmmed9519
@haytmohmmed9519 23 күн бұрын
ወላሂ እደት ደስስስ እዳለኝ ማሻአላ በተለይ ሴቷ
@aneshamood6033
@aneshamood6033 23 күн бұрын
በጣም ጎበዝ ልጆችአላህ ጥሩ ቦታ ያድርሳችሁ ደሰ ትላላችሁ በርቱ ነገ ሃገር ተረካቢ ናችሁ የዛሬ ልጆች የነገ ፍሬወች ጎበዝ በርቱ ደሰ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zaharaadulabdulla9496
@zaharaadulabdulla9496 22 күн бұрын
እኔ በእንሱ እደሜ እናቴ ሱቅ ስተልከኝ ከቤት ጅምሬ የተላኩትን እንዳርሳ ከቤት ሱቅ ደርስ 1000 ጊዜ ስኳ ስኳ እያለኩኝ ሱቅእደርሳልሁ ያ ጊዜ ናፈቅኝ 😢😢
@HuhHjh-mu9xy
@HuhHjh-mu9xy 20 күн бұрын
😂😂😂😂
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 20 күн бұрын
ሚያምሩ ልጆች❤
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 23 күн бұрын
ዋው ድምፅ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ትልቅ ደርጃ ፈጣሪ ያድርሳችሁ😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ደግሞ ታምራላችሁ❤❤❤❤ከጎበዝ ልጅ ጀርባ ጠንካራ ቤተስብ አለ 100%❤❤❤
@Zufannigatu-ii1wf
@Zufannigatu-ii1wf 23 күн бұрын
ኧረ አምላኬ ለሕፃናት ስትል ማረን ይቅር በለን ልጆቺሕን አድን ፈጣሪ 😢😢😢😢
@SaraNew-fo6je
@SaraNew-fo6je 23 күн бұрын
ስንታየሁ ማለት ቤቶች ድራማ ላይ ያለው ነው
@sedetegewa
@sedetegewa 21 күн бұрын
አዎ
@eristrongwomen9947
@eristrongwomen9947 24 күн бұрын
አግዛቢሄር ያሳድጋቹ ❤❤❤
@user-qw9dm5gh7l
@user-qw9dm5gh7l 23 күн бұрын
እግዚአብሔር ያሰደግ
@reyytre
@reyytre 24 күн бұрын
ደምፃቸው 👍❤
@TgTg-ub2pf
@TgTg-ub2pf 18 күн бұрын
የወንድሜ ልጆች ፈጣሪ ትልቅ ቦታ ያድርሳችው
@RozaTek
@RozaTek 23 күн бұрын
ካሚድያን ስንታየሁ እንካን ደስለህ አምራር የኔ ሚጡ ጎበዝ ቀጥይበት ፈጣር ያሳድጋችሁ ❤❤
@lammiiambo5267
@lammiiambo5267 23 күн бұрын
WOW ኮሜድያን ስንታየሁ ❤❤❤❤❤❤
@abdobatser7379
@abdobatser7379 4 күн бұрын
ዋው ማሻአላህ እህትና ወንድም ደስ ሲሉ አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤
@desalegnasemahegn5939
@desalegnasemahegn5939 15 күн бұрын
ኮመዲያን ስንታየሁ ልጅ ወልደሀል ፈጣሪን ሁለቶችም እሳት ከፀባይ ጋር!!!!❤❤❤
@user-sj9tp5wm2e
@user-sj9tp5wm2e 24 күн бұрын
Wow yabsera comedian sentayew 👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 24 күн бұрын
ወይኔ በማርያም የልጁ ድምፁ እንዴት ነዉ የሚያምረዉ ዘፋኙ እራሱ እንደዚ አልዘፈነዉም😢😢😢
@MarimMarim-wx4qp
@MarimMarim-wx4qp 23 күн бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤
@goodtime-gn6zp
@goodtime-gn6zp 21 күн бұрын
የህፃናት ሙዚቃ ላይ ቢሰራ መልካም ነበር 🙏 ጎቦዞች እድግ በሉልኝ ሁላችሁም ታምራላቹ ልጆች ንፁ ልብ❤
@user-eb9xv7ll5b
@user-eb9xv7ll5b 23 күн бұрын
እንኮን ደስ አላችሁ የስንታየሁ ቤተሰብን ወክላችሁ የመጣችሁ ታዳጊወች ደስትላላችሁ
@ladyamaki4333
@ladyamaki4333 23 күн бұрын
ጎ❤በዞች ተባረኩ ሁላቹም
@user-jh3cu9tb5s
@user-jh3cu9tb5s 22 күн бұрын
አላህ ያሳድጋችሁ ❤❤❤❤❤
@saleemaababa3596
@saleemaababa3596 23 күн бұрын
ዋዉይለያሉ እጋታቸዉ
@Ultragearluffy
@Ultragearluffy 21 күн бұрын
ጎበዝ ልጅ ድምፅህ ያምራል
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 18 күн бұрын
ታብሌቱ ቀርቶባቸው መፅሃፍ እንዲያነቡ አበረታቷቸው please ለአይናቸው እዘኑላቸው ከአሁኑ ከሚሰጡበት
@dawituae7846
@dawituae7846 23 күн бұрын
ደስ ሲሉ ፈጣሪ የሳድጋቺሁ
@Mamite926
@Mamite926 24 күн бұрын
Wow! Amazing voice🥇🥇🥇
@israelkassahun
@israelkassahun 22 күн бұрын
ፈጣሪ ያሳድጋቹ ❤❤❤
@user-ok2ls8sx2c
@user-ok2ls8sx2c 21 күн бұрын
ዋዉዉ አስዳግያቸው ይባርክ❤❤❤
@selamzemedkun9050
@selamzemedkun9050 3 күн бұрын
ዉይይይ ሲያምሩ ❤
@hanabekele1369
@hanabekele1369 18 күн бұрын
ደስ ሲሉ 🥰🥰
@onelove8524
@onelove8524 22 күн бұрын
ቅመም የሆነች ልጅ❤
@elsabegashaw124
@elsabegashaw124 23 күн бұрын
እድግ በሉልኝ የጀግና ልጅ ጀግና ነው!!! ስንቴ ሀዋሣ አብረን ተምረናል ከዛም በኋላ ኮልፌ ኮምኘረስፍ ሁለተኛ ደረጃ ስማር እዛው አካባቢ አገኘው ነበር አሁን ላይ በጣም ከመራራቅም ተጠፋፍተናል ሚዲያ ላይ ሳየው ሁሌ ስልኩ ቢኖረኝ እላለሁ እና ስልኩን ባገኝ ደስተኛ ነኝ ምክንያቱም የድሮ አብሮ አደግ ከወንድም አይለይምና።
@DddZdes
@DddZdes 24 күн бұрын
ኢምራን ሱፐር ስታር አችማ ሴሌቢሬቲ ነሺ ሲጀመር እደጊ በፀጋ 😍😍
@sunlight1466
@sunlight1466 23 күн бұрын
My god amazing brothers and sisters ❤❤❤❤❤❤god bless you
@user-eq7gh2dh7c
@user-eq7gh2dh7c 21 күн бұрын
ነፂ እንዲያገኙ የሚያረገው ጥረት በሱ እገዛ ነው ሚመልሱት የምልክቱን ያለው ጉጉት ይለያል የነፂ እንዲመልሱ አሚን ነፂ አንተንም ክፉ አይንካክ🥰🥰🥰🥰
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 23 күн бұрын
Who knew when they say "Art rewards" ❣️ it could mean in generational gifts 🥰🥰🥰 Comedian Sintayehu you are blessed with this two talented, decent & beautiful children who surprised us with their sweet voices #solucky 😍😍😍 May God bless you both beloveds to grow up in wisdom & grace 🤲🤲🤲 I hope you make it as Sibling Star Duos in the Music Industry soon 🙏🙏🙏 What a wonderful voice and impressed you know this classic song 🤗🤗🤗
@AndargeDesise
@AndargeDesise 23 күн бұрын
እድግ በሉልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ChxVic-nz7eb
@ChxVic-nz7eb 23 күн бұрын
ዋዉይገባቸዋልጎበዞች❤❤❤❤❤
@bettyboo7783
@bettyboo7783 23 күн бұрын
በጣም ቋንጇ ድምፅ ያሳድግህ
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb
@JoyfulWingedUnicorn-ir8sb 22 күн бұрын
weynaaaaaaaaa begeta edegu besmeam bezefenu fenta mezmur misgana bihon mebarek edegu
@AberashBemnet
@AberashBemnet 23 күн бұрын
ፈጣሪያሳድጋቸው
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 20 күн бұрын
Wow❤ siamru😊
@YeabsikaDemssie
@YeabsikaDemssie 22 күн бұрын
በአውን ጊዜ ጎሮቤት ይረግመጅ አል እንጂ ምክርም። ድድድድድድድድድድ ሮሮሮ ቀረ😅
@user-tg4ei9bx1n
@user-tg4ei9bx1n 24 күн бұрын
እድግ በሉ ደስሲሉ
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 23 күн бұрын
Mashallah Mashallah❤❤❤❤❤❤❤❤
@ETHIOPIA7773
@ETHIOPIA7773 24 күн бұрын
👏👏👏👏👏👏 ዋዉ
@Taybi-_12
@Taybi-_12 23 күн бұрын
Habibti ❤Amran is really cute MashaAllah ❤
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 20 күн бұрын
Wow makilti edglni❤❤❤
@danielalemu6765
@danielalemu6765 23 күн бұрын
ጎበዞች ያብስራና ጏደኞቹ
@user-ln9uw9eg1y
@user-ln9uw9eg1y 23 күн бұрын
Mashala ❤❤❤
@user-fm9ni6jn8w
@user-fm9ni6jn8w 23 күн бұрын
ዋው😊😊😊😊
@user-gt8bl3jk6i
@user-gt8bl3jk6i 22 күн бұрын
Allhee afiya yadergeshee habibi😢
@user-pr9ij3uz4k
@user-pr9ij3uz4k 20 күн бұрын
ግን አንድ ከመካከላቸዉ ሲሳሳት በአይን በፊት መነጋገር ቡሊ መደራረግ መጥፎ ነዉ መነገር አለባዉ
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 24 күн бұрын
wow kayen yawtahe
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 24 күн бұрын
wow kememya neshi
@YeabsiraDemeke-ok8gk
@YeabsiraDemeke-ok8gk 18 күн бұрын
የት ነው 😮
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 24 күн бұрын
እዴት አባታቸው ያምራሉ
@user-nx6sd3ow2k
@user-nx6sd3ow2k 16 күн бұрын
ለመመዝገብ ምንድነዉ የሚያስፈልገዉ
@user-bn3zt5nf4i
@user-bn3zt5nf4i 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤sibezaw fiqir navhewwwwww
@rahaftubtub3271
@rahaftubtub3271 24 күн бұрын
እድግ በሉ
@user-lw8nz6jk8m
@user-lw8nz6jk8m 24 күн бұрын
WOW ❤
@user-iz1xp4bx5o
@user-iz1xp4bx5o 24 күн бұрын
wow you can
@user-op7db1dp7z
@user-op7db1dp7z 23 күн бұрын
Wawwwww yabsrat asyyy Eritrawnj
@mekideslove8340
@mekideslove8340 17 күн бұрын
Yene marochi wuddd hulum desi yilalu
@mitu2969
@mitu2969 23 күн бұрын
ኮምፖስ ስትል እንዴት እንደጮውኩ ብራቦ ብዬ የኔ ስንቢሮ አምራን
@Ayantu-dm6ny
@Ayantu-dm6ny 23 күн бұрын
Aqiribenyi banatii bazagabere
@Samarand-fx3ow
@Samarand-fx3ow 14 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-yt3uy7oz8i
@user-yt3uy7oz8i 17 күн бұрын
😂😂😂
@tigiyeabelij
@tigiyeabelij 21 күн бұрын
Seyamer demitsachew❤❤❤
@melatdebele8501
@melatdebele8501 24 күн бұрын
👏👏👍
@melatdebele8501
@melatdebele8501 24 күн бұрын
😂😍❤️👏👍
@bestebeste7585
@bestebeste7585 24 күн бұрын
ነፂ አንታ ለተስበው ትችለለ መሐመድን ተይለንቱንም ግጥምም አልጠየከውም ልጆች ስለሆኑ ሊከፈቸው ይችለል ከጠየክ ሁለቸውንም ጠይቅ
@bhnma
@bhnma 24 күн бұрын
ጠይቆታል መልሰሽ እይው
@user-ew6qp1lt3g
@user-ew6qp1lt3g 24 күн бұрын
አልጠየቀዉም እኔ ተናድጃለሁ በርግጥ ገና ዛሬ ርዕሡን አይቸ ገባሁ እንጂ አልከታተልም
@Sara46445
@Sara46445 23 күн бұрын
ጠይቆታል ታለንቴ ኳስ ብሏል ።
@elshaddai7685
@elshaddai7685 23 күн бұрын
Teenegnaa tiyake tebarek/ii, ene endesemahut teyikot koas silalew yimesilegnal yalefew bcs masayet silemayimech yimesilegnal
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 22 күн бұрын
@@user-ew6qp1lt3g ጠይቆታል መልሰሽ እይው 11:38
@sunlight1466
@sunlight1466 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@KideyemariyamligKidu
@KideyemariyamligKidu 23 күн бұрын
❤❤❤❤
@lovetube9672
@lovetube9672 20 күн бұрын
🥰🥰🥰🎉
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 21 күн бұрын
,ነፂ ye ebsድምቀት
@YordiAyenew
@YordiAyenew 24 күн бұрын
Endet new memtat yeminchlew
@2345heleneritrea
@2345heleneritrea 24 күн бұрын
Ere ehuden be ebs azegaje aregut nesti enwedhalen
@esaiasmehari7409
@esaiasmehari7409 23 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@abyelove9263
@abyelove9263 23 күн бұрын
እደጉ ከዓይን ያውጣችሁ
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 31 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 49 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 90 МЛН
Хитрая ГОРНИЧНАЯ вернула ДОМ матери 😱 #shorts
0:57
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 2,1 МЛН
#cat #shorts Rescue Adorable Kittens
0:50
Shohel Is Back
Рет қаралды 19 МЛН