''ልጆቼን መትቼ አይደለም ትልልቆቹን አውርቼ አስለቅሳቸዋለሁ ... '' ፓስተር ቸሬ | ማብሪያ ማጥፊያ | Mabria Matfia

  Рет қаралды 95,409

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#mabriyamatfiya #pastorchere
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 147
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 Жыл бұрын
አቤት መሃል ከተማ ማደግ በራሱ ክብር ነው ።ክበርልኝ ቸሬ በርታ አላህ ይጠብቅህ
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አቤት ሰውድህ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማሪያም እድሜና ጤና ትስጥህ በተሰብህን ትባርክልህ አክባሪህ ነኝ❤❤
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 Жыл бұрын
🤣🤣🤣😏
@adambosat238
@adambosat238 Жыл бұрын
ሥራው፣ አንቱ፣ ያሰበለዋል፣ ፣ ይህ፣ የአራዳ፣ ልጅ፣ እግዚአብሔር ፣የሚፈራ ሰው፣ የሚወድ፣ ፣ የወንጌል፣ ወታደር፣ ለሀገሩ፣ ለኢትዮጵያን ፣ለትውልዱ የሚቆረቆር፣፣ የሚናገረው፣ የሚጣፍጥለት፣ እና፣ የሚያውቅ፣ እግዚአብሔር ፣ ረጅም ዕድሚ፣ ከጤንነት፣ ጋር፣ ይስጠው፣ ቤተሰብን፣ ይባርክ፣ እግዚአብሔር ፣ ለኢትዮጵያ ፣ እንደነዚህ፣ ያሉትን፣ ምርጥ ሰወች፣ያብዛልን፣ ይላክልን። ያውም በዚህ ግዜ ፣እየሱስ ክርስቶስን ፣እንደገና፣በሥጋ፣ ቢገለጥ፣ ቢመጣ፣ ለገንዘብ፣ ብለው፣ እንደ ይሁዳ፣ ለመሸጥ፣ የተሰናዱ፣ የዘመናችን፣ ነበያት፣ ፓስተርነን፣ ባዮች፣ እንደ ፣አሸን በበዙብት፣ ዘመን፣ እንዲህ አይነት፣ ድንቅ ፣ ሰው፣ እምላኩን፣ የሚፈራ፣ ሌብነትን፣ የሚጠዬፍ፣ የሰፈሩን፣ ወግ፣ በሀል፣ የኢትዮጵያነት፣ ከፍ፣ ከፍ፣ የሚያደርግ፣ የሀገር፣ ጀግናነው፣ነው፣ እግዚአብሔርን፣ አመስግኑት፣ ለዚህ፣ ሰው፣ እግዚአብሔር ፣ ይመስገን። አሜን በሉ፣ እንዱ፣ በዙልን ።
@millionwoldemariam8417
@millionwoldemariam8417 Жыл бұрын
My religion is orthodox አንተ የምታስተምረው ትምሕርት በጣም ጠቃሚ ነው ለሕዝብ ቀጥልበት እግዚአብሔር ይባርክ 🙏
@lelisanemo8030
@lelisanemo8030 Жыл бұрын
I am Muslim but i like the tone of this guy. Honesty speaking i love him so much. Whatever the difference between our religion, we have something which is in common that is humanity. I hope you will change lots of youngsters
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣😏
@hannyhanny9280
@hannyhanny9280 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ተባረክ እንደ አንተ አይነቱን ያብዛ ❤
@mekdesfekadu9603
@mekdesfekadu9603 Жыл бұрын
🤣🤣🤣😏
@workebogale4015
@workebogale4015 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ጌታ ለዚህ ትውልድ የጠራ ወንድም ነህ ተባረክ ወንድሜ ቤተሰብህ ይባረክ እኔተወልጀ ያደኩት በአድቪንትስትቤተክሪስቲያን ነው : አራተኛ ትውልድ ለኔ የሀይማኖት ነፃነት ቅድመ አያቶቸ የከፈሉትን መሳውትነት እየተነገረኝ ነው ያደኩት : ግን ዛሬ በኛ ዘመን ሀይማኖት መነገጃ ሆኖ ትውልዱን እንደዚህ confused ዚያደርጉት ልቤ በጣም ያዝናል
@antenehsolomon276
@antenehsolomon276 Жыл бұрын
እውነትም ሠው ሠው የሚሸት፣ የሚያመዛዝን አእምሮ ያለው፣የነቃ ሠው ነው።
@abebe1542
@abebe1542 Жыл бұрын
ፀጋውን ጨምሮ ያብዛልክ ፖስተር ቸሬ
@SAMUEL-it6ik
@SAMUEL-it6ik Жыл бұрын
I am orthodox but I love pastor chere too much!!May Saint mary and the angels protect u and bless u more!!
@tadaseeth1
@tadaseeth1 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬን ሰላጋበዝክልን በጣም ነው የምናመሰግንህ፡፡ ትውልድን ለመቀየር፡ በጥሩ መንገድ ለመቅረጽ ከሚታገሉት የሃይማኖት መምህራን አንዱ ራሱን መስሎ የሚኖር ስለእውነት ዘውትር የሚጨነቅ ሰው ነው፡፡ ላጲስ ሆይ ከቻልክ እንድዚሁ ዶ/ር ወዳጄነህን ብትጋብዝልን ብዙ ልንማር እንችላለን፡፡ በጣም እናመሰግናለን፡፡
@donkeymedia1
@donkeymedia1 Жыл бұрын
Pastor Chera The best Personality long life ❤️❤️❤️
@tkxviwes5322
@tkxviwes5322 Жыл бұрын
ስወድህ እኮ ፓስተር ቸሬ ድንቅ ክርስትያን ነህ ዘር ማንዘርህ ብሩክ ይሁን ። ክርስቶስን አንተ ስበክ ❤🙏🙏🙈
@dawitamenshewa3412
@dawitamenshewa3412 Жыл бұрын
በእውነት ለመናገር በዚህ ዘመን ብዙ ጆሮዬንና ጊዜዬን ሰጥቼ የምሰማው ሰው የለም። ፓስተር ቸሬ ከምሰማቸውና ከሚያስተምሩኝ mentors ዋነኛው ነው
@emutibelay4082
@emutibelay4082 Жыл бұрын
የሚገርም ሰው ነው ለዚህ ትውልድ ቀራጭ ሆኖ የቆመ ሰው ተባረክ ይጨምርብህ
@mulugetakassaye6376
@mulugetakassaye6376 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምትመቸኝ አስተሳሰብህን አከብራለው በርታልን
@bakdjansdksj8523
@bakdjansdksj8523 Жыл бұрын
በጣም የምንውድ ትልቅ ስው ረጅም እድሜ ከጤና
@henosejigu8498
@henosejigu8498 Жыл бұрын
This is what deserves your show, Lapis! Huge interview, and it educates as well as entertains!
@meaza.tamasgan8515
@meaza.tamasgan8515 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ብእምነት ባንገናኝም በጣም ነዉ የምወደዉ ኣንደበተ ሩቱእ ድንቅ ኣባት
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የዘመኔ ጀግና ነህ በጣም ነዉ የምወድህ😘😘ትልቅ ሰዉ ነህ ነፍ አመት ኑርልኝ😘😘
@hgdhsh3255
@hgdhsh3255 Жыл бұрын
ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ
@Sarasarasar9
@Sarasarasar9 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ማርያምን አከብርሀለው በጣም ደስ ይላል የምትናገረው
@selamhaile5222
@selamhaile5222 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ትምህርት ስወደው ተባረክ🙏🏽
@semaetuestifanos7647
@semaetuestifanos7647 Жыл бұрын
እስከ ዛሬማ ቀልደህብን ነበር ባይሆን በዚ ካሰን እንጂ። ዛሬ ምርጥ ሰው አመጣህልን
@emmushet
@emmushet Жыл бұрын
እንዴት እሺ ብሎ መጣለት ብዬ ገርሞኛል። ምክንያቱም ደህና ሰው ሲያቀርብ አይቼው አላቅም።
@sakbechatube6553
@sakbechatube6553 Жыл бұрын
God bless you Pastor Chere Im Orthodox I have much respect for you keep doing what you doing We are tired of this segete fara false pastors teach them well
@asala3714
@asala3714 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ሲመች እኮ
@eteneshabdisa2127
@eteneshabdisa2127 Жыл бұрын
ፓስተር እንወድሀለን እናከብርሀለን ተባረክ 🙏
@zelalembzuayehu5902
@zelalembzuayehu5902 Жыл бұрын
አንተን የሰጠን እግዚያብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
@teweldetsegaye7985
@teweldetsegaye7985 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ ለጠየከው ጥያቄ በቂ መልስ ከፈለክ መምህር ተስፋየ አበራን ጋብዘው አንደኛ ከሁለቱም እምነት ወገን ያለውን ነገር እንሰማለን እባክህ
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
የምትመቸኝ ሰዉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ዉስጤ ነህ
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ቸሬ ማርያምን ትመቸኛለሕ 🙏ላጲስዬ እናመሠግናለን ተው ኪንጎን አቅርብልን እውነት ነው ደና ሰው አቀረብክ ዛሬ ተመስገን 🙏በርታ
@paulosasfaw9799
@paulosasfaw9799 Жыл бұрын
tebareku yetnschwareru bewket sayhon behodachew yaderu budentgnoch kewket nesa yehonu wetaten ena tewliden bekayoch yeflge binchachu ande ewnet haile alat pasture chere kesint kebad kehone bota merto yawetaw bewketim benurom besltim yetsera dink fethawi Ethiopiawi new enkuanem akerbkew bravo berta erzim edme ketena gar yestih!!!!!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እንደስብከት ነው ያንተን ንግግር የምከታተለው ቃለህይወት ያስማልን ነው የምለው ለሁሉም ሀይማኖት የምታስፈልግ ጥሩ መምህር ነህ❤
@tigistyemane1711
@tigistyemane1711 Жыл бұрын
.ፓስተር ቸሬ የእኛን ቤታችንን አስታወስከኝ የሰፈሬ ልጅ!!!!
@nimomohammed7533
@nimomohammed7533 Жыл бұрын
በሪፍ ትምህርት ነው በጣም እናመሰግናለን ፓስተር ቸሬ እና ላፒስ
@Honey2712.
@Honey2712. Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የአራዳ ልጅ በብዙ ተባረክ
@antenehtekola8584
@antenehtekola8584 Жыл бұрын
Thanks Dr for your positive & constructive idea how to maintain our health condition & counter remedy if existing any problems related to the mentioned problems! Wish you long live @ blessed service time!
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Жыл бұрын
ተባረክ ሁሉም እንዳንተ ቢሆን
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
I can't wait Cher
@bitwdedgavie6098
@bitwdedgavie6098 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ በርታ
@merkeby6738
@merkeby6738 Жыл бұрын
Pastor chere loading ...part 2 and 3
@afeworkbahbla3888
@afeworkbahbla3888 Жыл бұрын
ኑሮ የተገለጠለት የተባረከ ሰው ነው ፓስተር ቸሬ
@tesfuzerai7955
@tesfuzerai7955 Жыл бұрын
Tebark pastor chere
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
ውይ ይሄ ፕሮግራም ምታቀርብ የኔን ሀሳብ ነው ፓስተርን የጠየከው።
@alpalp8780
@alpalp8780 Жыл бұрын
ፖስተር ቼሬ ተባረክ💝
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Pasetr cheri sewadeki Abo yemachike 🥰🥰👍👍
@alexender5983
@alexender5983 Жыл бұрын
ላጲስ ሚድያ እናመሰግናለን በትክክል ነው ። እኛ ብናወራ አይመለከታቹም እናተ ግን የእምነት ቤታቹን ንገሩልን እናንተም ይመለከታችዋል
@merejaayenakem1420
@merejaayenakem1420 Жыл бұрын
ትዉልድን እንዲ ተጨንቀህ ትዉልድን ተረድተህ ለ ሀገር ስለምትለፉ ክበርልኝ ትልቅ ትምህርት ለ አለፈዉ ጊዜ ለ ሚመጣዉም።
@abyelove2446
@abyelove2446 Жыл бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥላል
@mignotefikre5969
@mignotefikre5969 Жыл бұрын
ቼሬ ያራድዬ ልጅ ሰወድህ
@fasilteshager405
@fasilteshager405 Жыл бұрын
ቸሬ ያራድዬ ልጅ ። አንደኛ አራዳ
@ashushetaye6336
@ashushetaye6336 Жыл бұрын
Asebo ayaweram afu lay yalewen nw yehe demo maneneten wiseten yasayal afu lay yalewen yemeyaweta lebun yasayal enam e/g yebarekew kemesemeru ayasewetaw hewet endeze nw yasetemeral tebarek
@estifanosmengesha8853
@estifanosmengesha8853 Жыл бұрын
በተማሪዎች አንፃር የተሠጠው አስተያየት ጠቃሚ አይደለም ተማሪዎችን ማሸማቀቅ አስፈላጊ አይደለም ግን ልቅ ከሆነና በራስ ማፈርና የሌሎችንም አመለካከት ተሸካሚ ሆነው ሲጓዙ ዝም ማለት ሀገርን ማፍረስ ትውልድንም መግደል በመሆኑ ማስተካከያ ይፈልጋል
@brookgiez5700
@brookgiez5700 Жыл бұрын
በርታልን 👍👍👍
@ashenafigenene5714
@ashenafigenene5714 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ለሂወቴ ይጠቅመኛል እንድኖርበት እግዚአብሐር እንዲረዳኝ ምኞቴ ነው፡፡ ከወላጅ ጋር ሊኖረን የሚገባ 3 ሀይለች ምንድን ናቸው ?
@senayttefera9646
@senayttefera9646 Жыл бұрын
ቸሪዬ ኑርሌን
@ruhiikoo
@ruhiikoo Жыл бұрын
Ani Muslima dha garuu sagalee gurbaa kanaa natti tola. Dhugaa dubbachuuf baay'een isa jaalladha. Garaagarummaan amantii keenya maal iyyuu yoo ta’e, waan wal fakkaatu kan namummaa ta’e qabna. Dargaggoota hedduu akka jijjiirtan abdiin qaba
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
😀😀😀😀ወይኔ ቸሬ አድክ የሆንክ ሰው😍
@benyamkebde3145
@benyamkebde3145 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ትለያለክ 🙏
@adamasfaw
@adamasfaw Жыл бұрын
እንዴት እንደምትመቸኝ
@sarazeleke5090
@sarazeleke5090 Жыл бұрын
Cherako teleyaleh. Weddd new yemaderegeh selemeteseten genezaba holu enamesegenalen
@metsiettesfaye716
@metsiettesfaye716 Жыл бұрын
ቸርነትአሰመሳይ
@missweyine5739
@missweyine5739 Жыл бұрын
ላቪስዬ ዛሬ ገና ጤነኛ ሰው አመጣህልን ።
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Жыл бұрын
ወንድሜ አሁን ችግር እየፈጠሩ ካሉት ውስጥ እኮ ተቆንጥጦ ማደጉን እንደበደል የሚያዩ ወላጆች የሚያሞላቅቋቸዉ ልጆች ከራሳቸውን አልፎ የቆነጠጥከውን ልጅም ያስነሱብሀል።
@mekuriagebru5087
@mekuriagebru5087 Жыл бұрын
ቸሬ❤
@tizaluterefe6165
@tizaluterefe6165 Жыл бұрын
ፓስተር እንዳልልህ ፓስተር አይደለህም ቸሬ የሚስቅልህ ቀባሪህ የሚስቅ ብህ . መካሪ ህ
@makida_gulilat100
@makida_gulilat100 Жыл бұрын
Respect
@Alexinfotech1
@Alexinfotech1 Жыл бұрын
🙏🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 Жыл бұрын
ማህበራዊ ሚዲያ ላይ ትልቅ መሆን ይቻላል እግዚአብሔር ግን አዋቂ ነው
@MichaelAmbaye-j3l
@MichaelAmbaye-j3l Жыл бұрын
ጨቡም ነበርኩ amazing C V
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
😂😂ምንማለትነውግን?
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j Жыл бұрын
@@mhsenailmhsenail2098 አስተናጋጅ ማለት ነው ዱዜ
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
@@user-bj7xq6ln3j እሺዱዜ አመሰግናለው
@hanaaklilu3762
@hanaaklilu3762 Жыл бұрын
❤️
@samuelsiratu2035
@samuelsiratu2035 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ አንተ አስደናቂ አስተማሪ ነህ፡፡ በርታ፡፡ ነገር ግን አለባበስንም ሆነ አነጋገርን ከሞዴስቲ ጋር ማያያዝን ግን ባታላላው ጥሩ ነው፡፡ መታረም ያለበትን ነገር ከማለባበስ በትህትና መምከሩ ጥሩ ነው፡፡ በአለባበስና በልጄ መካከል ልዩነት ሊኖርም ላይኖርም ይችላል፡፡ መጽሐፍ ቅዱሳዊነቱን የጠበቀ ቅቡላዊነትን እንዲከተሉ ልጆቻችንን መምራት ከዘመን ወደ ኋላ መቅረት አይደለም፡፡ ችግር የሚሆነው በልምጭና በግልምጫ ላስተካክል ብለህ መጋተር የጀመርክ ለታ ነው፡፡ ሊበራሊዝምም ተገቢ ያልሆነ ዶግማቲክነትም ወደ መሀል ይምጡ፡፡ ማስተማሪያ መንገድህ ግን ገላጭና የሚጥም ስለሆነ በፍቅር እከታተልሃለሁ፡፡
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 Жыл бұрын
ወንድሜ በያዝኸው መንገድ ከቀጠልህ ለትውልዱ ታስፈልጋለህ። ነገር ግን መስለው ጀምረው መጨረሻቼው እንደተበላሸ እያዬን ነው።
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 Жыл бұрын
ፓስተር ቸርነት ወንጌሉን ትተህ ያሮጊት ጨዋታ ውስጥ ገባህኮ አረ ወደመሠዊያህ ተመለስ !!!! ከተፋ ጀመርክኮ አረ ተው ጌታ በመንፈስህ ምንም አይልህም ???? ተው ሸሸግ በል ቀለህ እንዳትገኝ❤
@esegenethailu5606
@esegenethailu5606 Жыл бұрын
Menaw ewnat singer dabrash kkkkk
@hangma8983
@hangma8983 Жыл бұрын
እንደዚህ የሚያስተውል ጠፉኮ
@amelworkdesta4601
@amelworkdesta4601 Жыл бұрын
አከብርሀለሁ
@abinatilaramo4843
@abinatilaramo4843 Жыл бұрын
ቸሬም ቢኒምም በአንድ መልያ ለሁለት ቡድን መጨወት ግን ያወጣል
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
አይ ልሳን እኛጋ ብቻ ቀብረር ብሎ ቀረ የትምሀገር ጴንጤ የለም እኮ ፉገራ ነው ።
@chchuchchu7642
@chchuchchu7642 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እንወድሃለን
@SH-js3xc
@SH-js3xc Жыл бұрын
አድማሱ ዋና የት ጠፍቶ ነው??? ከአርት በጣም ርቆዋል፣ፍልጋችሁ አቅርቡልን
@shewashon2983
@shewashon2983 Жыл бұрын
ላፒስ አለክ እንዴ
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 3 ай бұрын
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@binyamalem6922
@binyamalem6922 Жыл бұрын
ቸሬ አንድ አንድ ቦታ ላይ ስሜታዊ ስትሆን አነጋገርህ የዱረየ ይሆናል
@belachewdriba2678
@belachewdriba2678 Жыл бұрын
ohቀቀቆንጆ ነወ
@kidistnigatu2372
@kidistnigatu2372 Жыл бұрын
chere enewedehalen
@eteneshabdisa2127
@eteneshabdisa2127 Жыл бұрын
ወንድሜ ላጲስ እባክህ ጥያቄ ጠይቀህ አዳማጭ ሁን ለእዳማጭ ትንሽ ይረብሻል ጋዜጠኝነት እንዴ ጥበብ ይኑረው
@mekdesgebretsadik621
@mekdesgebretsadik621 Жыл бұрын
Chera yal respect des yeal endadro altmuzezkem tykew
@al-aha
@al-aha Жыл бұрын
Have no time for any religious stuff and fake identity the religious leaders can't save their followers and themselves! THE TIME IS FOR JUGMENT. WELL DONE!
@foziyaamare6687
@foziyaamare6687 Жыл бұрын
ሊፕስቲክ ተቀብቶ ቤተምነት አይኬድም
@betelhembeti6706
@betelhembeti6706 Жыл бұрын
Gn paster chere yanesahew hasab betam tikikl nw family update hunu er uuu🙄🙄
@mulukentaye4356
@mulukentaye4356 Жыл бұрын
ፓስተር በጣም ጥሩ ግን አንዳንዴ ቀበቶ መታጠቅም ጥሩ ነዉ እሺ እሱንም አስተምርልን።
@danieleyu6832
@danieleyu6832 Жыл бұрын
ጠያቂው እንዳልከው ፓስተር ቸሬን የሚወዱት የሌላ ሃይማኖት ተከታዮች ወይም በዓለም ያሉ ሰዎች ናቸው ፡ ፓስተር ማለት መጋቢ ማለት ነው ፡ ለጠፋው ዓለም ወንጌልን ወይም ክርስቶስን የሚሰብክ ነው ፡ ዓለም ደግሞ ወንጌልን ወይም ክርስቶስን ካልሰበክ ይወድሃል ፡ (የዮሐንስ ወንጌል ምዕ. 15) ---------- 18፤ ዓለም ቢጠላችሁ ከእናንተ በፊት እኔን እንደ ጠላኝ እወቁ። 19፤ ከዓለምስ ብትሆኑ ዓለም የራሱ የሆነውን ይወድ ነበር፤ ነገር ግን እኔ ከዓለም መረጥኋችሁ እንጂ ከዓለም ስለ አይደላችሁ ስለዚህ ዓለም ይጠላችኋል። ቸሬ እንኳን ወንጌል ሊሰብክ ወንጌል የሚሰብኩትን የሚቃወም ነው ፡ ስለዚህ ዓለም ቸሬን ዓለማውያን ቢወዱት አይገርምም ፡ እናንተም የጋበዛችሁት ለዚህ ነው ፡ወንጌል ስለ ክርስቶስ ነው እንጂ ስለ ትዳር አይደለም ። ሰዎችን ሰገጤ እና ፋራ ማለት የልጁን ወይንም የክርስቶስ መልክ መምሰል አይደለም ።
@alemmama3836
@alemmama3836 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ
@henokalemu9130
@henokalemu9130 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ይገባዋል።
@user-zz7bt8jz9c
@user-zz7bt8jz9c Жыл бұрын
Èkwane dena metahe lapeseya
@benjamin8387
@benjamin8387 Жыл бұрын
Chinese video app TikTok;I don’t think it will survive
@hldanabenyam8313
@hldanabenyam8313 Жыл бұрын
አይ ፓስተር ግዴለህም በቅርብ ማህበረ ቅዱሳን ውስጥ ሹመት ሳታገኝ አትቀርም በርትተህ ተጋጋጥ ለማንኛውም ማርያም ታማልድልህ ትርዳህ የራስን ማጣጣል የሰውን ቤት በማደናነቅ ፍዳህን አየህኮ በጣም አሳዘንከኝ በቃ አጨብጭበንልሀል ጎበዝ 👏👏👏
@damenuhaile1801
@damenuhaile1801 Жыл бұрын
This man missed a big point that is every country do have their own social values. eg. Japan china even British Russia ...
@liasol8518
@liasol8518 Жыл бұрын
Twena lay yalu sewoch wereket tetsifo tesetitoachew shemdidew slehone yeminagerut ke wereket wuchi yemenager chilota yelachewum.
@user-nz8zk5us7i
@user-nz8zk5us7i Жыл бұрын
Shekach neh ante dayperhn awtana tal
@BONANZ321
@BONANZ321 Жыл бұрын
ከመርካቶም እንዲህ ያለ ይወጣል እንዴ? አይ ፓስተር ቸሬ የመርኬ ነህ ነህና! አይ መርካቶ እንዲህ ብልህና አዋቂ ጠባቂ ለኢትዮጵያ ሰጠሽ:: ለካስ ከእምዬም መርካቶ ይወጣል::
@pazparaetiopia
@pazparaetiopia Жыл бұрын
min malet new? be simh yalew timhrt bet eko ye merke lijochn yastera timhrt bet new. Remember: ke mengist timhrt betoch hulgize keftegna netib yemiyametut ye addis kete temariwoch nachew .sint mihur yafera sefer new
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 12 МЛН
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
"ከዝሙት ራቁ" በፓ/ር ቸሬ
37:31
Epaphras Christ church
Рет қаралды 47 М.
አርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ
25:45
Mieraf Tube ምዕራፍ ቲዩብ
Рет қаралды 218
ትዳሬን እንዴት ልታደገው ?
26:08
Rakeb Alemayehu
Рет қаралды 327 М.
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 178 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 610 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 447 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 8 МЛН
akimmmich (feat. Turar) - UMYTTYŃ BA?| official lyric video
2:54