''ትልልቅ ፂማም ኪሱ ውስጥ ጡጦ የያዘ አለ ...'' ፓስተር ቸሬ | ማብሪያ ማጥፊያ | Mabria Matfia

  Рет қаралды 77,482

Arts Tv World

Arts Tv World

Жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
#mabriamatfia #pastorchere
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 174
@wome8375
@wome8375 Жыл бұрын
🙏🙏🙏 ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምንወድህ ተጠቅመንብሀል እግዚአብሔር የልመናህን ድምፅ ይስማ ወደ ሰፊ ስፍራ ያውጣህ እግዚአብሔር ያንተ የሆነውን ሁሉ ከክፉ ይጠብቅ
@wossenyilma2695
@wossenyilma2695 Жыл бұрын
ወንድም ቸሬ አስመሳይ በሞላበት እውነትን ተናጋሪ ጌታ መድሀኔአለም ይጠብቅህ!
@aselefgetachew6198
@aselefgetachew6198 Жыл бұрын
ፖስተር ቸር እንኳን ወደ ሚደያ መጣህ በመምጣታህ ከአንተ እምነት ውጭ የሆነው ልናቃህና ልንማርብህ ችለናል አገልግሎትህን እግዛብሄር የድንግል ማርያም ልጂ እየሱስ ክርስቶስ ይባርክል
@debrituteka3136
@debrituteka3136 Жыл бұрын
ኸረ ፓስተር ቸሬ ትለቅ ጡጦ በጣም ይገርማል እውነት ነው አዕምሮአችን ካላደገ የአካል ማደግ ብቻ ትርጉም የለውም ተባረክ ሁሌም አዳዲስ ትምህርቶችን አቅርብልን ስለሚጠቅመን ወንጌልን አያይዘህ እግዚአብሔር ስላንተ ይክበር አሜን እኔግን ደጋግሜ ነው የምሰማህ
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
🥰ወይኔ ስወደው እኮ ፓሰተር ቸሬ ምርጥ የአራዳ ጭማቂ ጅስ እኮ ነው መቼም አንተን ለመውደድ ወይ ለማድነቅ ፔንጤ መሆን አይጠበቅምብኝም ነፍ አመት ኑርልን አቦ።🙏🙏🙏🙏😘
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 Жыл бұрын
ትክክል ምችት ይበለው ከምር
@user-vf5lt1op2k
@user-vf5lt1op2k Жыл бұрын
የሰዉ ልክ
@jonasberha6785
@jonasberha6785 Жыл бұрын
በእርግጥ መወደድ ያለበት ፓስተር ነው አንቺ ግን ለማድነቅ የተጠቀምሽበትን ቃላት ግን አካበድሽው
@ferhwotzelek4519
@ferhwotzelek4519 Жыл бұрын
@@jonasberha6785 አይደል ሲያንሰው ነው
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Ewnateshen new yetagebem chawatahu
@ertdyj3748
@ertdyj3748 Жыл бұрын
ወይኔ ወንድም ቸሬ እድሜህን. አላህ ያርዝመው ካንተ ብዙ እንማራለን
@selamalemetu7254
@selamalemetu7254 Жыл бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኣማኝ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ በጣም ነው የምወደው እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏
@Wintanabelaynh123
@Wintanabelaynh123 Жыл бұрын
ፓስተር ቸር እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ሁሌም እከታተልሀለሁ እግዚአብሔር ያበርታህ። ትምህርት ህ በጣም ሕይወትን ይቀይራል።
@fresenaytrading8178
@fresenaytrading8178 Жыл бұрын
እውነት ነው ቼሬ ምርጥ ሰው የምንወደው በስእብናው ነው እጅግ ድንቅ ሰው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ አንተን ሰጣናለች ...............
@embtwodmi5138
@embtwodmi5138 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅጋ ያብዛልህ ቸርዬ በጣም ነው ምውዲህ ማደንቂ በርታልን ♥💕💕💕👍
@tigistyemane1711
@tigistyemane1711 Жыл бұрын
.ፓስተር ቸሬ እድሜ ይስጥህ!!!
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ምርጥ ሰው በጣም ነው የምትመቸኝ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን በማንኛውም ጊዜ ሐይማኖታዊ ትምህርትህንና ዓላማዊ ምክሮችህንም በደምብ ነው የምከታተልህ
@amanueltessfaw2649
@amanueltessfaw2649 Жыл бұрын
ማህበረሰብን ለመቅረፅ ትልቅ ድርሻ ያለህ ሰው ነህ ቸሬ(ፓስተር) 🥰 ላፒስም ክበርልን
@amanuelmesfin1732
@amanuelmesfin1732 Жыл бұрын
በጣም ትልቅ ሰው ነህ የእውነት ግሩም እሳቤ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ጡጦዋም ትልቆች😂😂😂😂 ፓስተር ቸሬ ቃለህይወት ያስማልን የአለም ነገር የገባው ስው ሁሉ ይወድሀል ለዚህ ትውልድ የምታስፈልግ ጥሩ ምርምህር ነህ ተባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@sisaytilku5335
@sisaytilku5335 Жыл бұрын
ትለያለህ ቸሬ❤❤❤❤
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
የዘጠናዎቹ ጼንጤዎች እኮ ክብር ይግባቸው ድምፃቸው እንኳን አይሰማም እመቤቴን ተከባብረው ክብራቸውን ጠብቀው ነው በጣም ከበሬታ አለኝ ያሁኑ እኮ አጋንንት ነው እንዴ
@user-ih3js8tf1q
@user-ih3js8tf1q Жыл бұрын
ወይ በፈጣሪ አንጀት አርስ እውነቱን የምትናገር ሰው ነክ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርቶችህ ስወዳቸው እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@khadheejaqte721
@khadheejaqte721 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እኮ ሁሉም በንግግሩ ይማሩበታል ጎበዝ ሰው ነው
@ashenafedejena5194
@ashenafedejena5194 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ያድልህ
@hermelafirewtilahun5151
@hermelafirewtilahun5151 Жыл бұрын
ችርየ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን አተ ስታስተምር ሁሌም እስማሀለሁ አተ የማንንም ሀይማኖት አትንካም የራስህን ነው እና እውነት ትናገራለህ ጥሩ መምህር ነህ አተ ማለት እውነት ነህ ማለት ይቻላል በምድር ላይ ያሉትን እውነታወች በግልፅ ነው የምታስተምረው ነፍ አመት ኑር
@fikadunegn4504
@fikadunegn4504 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ቸሬ ይመቸኛል❤
@tilahunabebe9047
@tilahunabebe9047 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ካንተ ብዙ እንደሚማሩ እርግጠኛ ነኝ
@asfawhelen767
@asfawhelen767 11 ай бұрын
እባክህ ስለ ሀገራችን ፀልይ ወንድሜ
@roserose5889
@roserose5889 Жыл бұрын
እውነት ግን ሁሉም ፕሮቲስታት አንድ አይደለም እውነት ተናጋሪ አሉ ቸርየ ምርጥ ሰው
@user-lb6wu5zf5w
@user-lb6wu5zf5w Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ምርጥ መምህር ላጲስ በርታ አሪፍ ውይት እና አስተማሪ ነው።
@eyobm6809
@eyobm6809 Жыл бұрын
ሰው ሰው የሚሸት ፓስተር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስቅ ፓስተር።
@user-cg8mu8ew4q
@user-cg8mu8ew4q Жыл бұрын
ስወደህ እኮ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ
@henokabebe3592
@henokabebe3592 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ አንተ የተለየህ ነህ እግዚአብሄር ይባርክህ ዘመንህ ሁሉ ይለምልም !!!!!
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ቸርዬ አንተ የገባህ ነህ ሁላም ያንተን ትምርት ስሰማ ደስ ይለኛል ተባረክ
@yaheyazekeriya6365
@yaheyazekeriya6365 Жыл бұрын
ቸሬ am Muslim ግን የዚህ ሰውዮ ትምህርት ደስ ይላል ላጲሶ ግን part 1 part 2 ብለክ ብትከፍልልን
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ.. ተመቸህኝ እውነትም ትልልቅ ሕፃናቶች ሰፍት የሚበላ ትልልቅ ሕፃናቶች
@zekaryaseteshom389
@zekaryaseteshom389 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ::
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሕ ቼሬ 🙏ትመቸኛለሕ እውነት🇪🇹 ❤😘
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ :እንዳልከውም ከሚጠሉህ መካከል ነበርኩ ምክንያቱም ባልሳሳት እንደኔም አይጠፋም አሉ : ሁሉም በሚባል ደረጃ አጭበርባሪ ስለሆኑ አንተንም ቀላቅዬህ ነበር : እውነትን የመድፈር ስላየሁብህ አመሰግናለሁ :
@yetmjima5918
@yetmjima5918 Жыл бұрын
ውይ ቸሬ?😂😂😂 የክርስቶስ ወንጌል የገባው ሰው። ዘመንህ ይለምልም።
@idrissalih7760
@idrissalih7760 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ልክ ነህ
@azebkebede4509
@azebkebede4509 Жыл бұрын
ፖስተር ቸሬ ምርጥ ሰው በጣም ነው
@seyfedinku7037
@seyfedinku7037 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ለፓስተር ቸሬ
@rahelaklilu4047
@rahelaklilu4047 Жыл бұрын
ቸሬ ተባረክ!!!!!!!!!
@noh1274
@noh1274 Жыл бұрын
ሁላችሁም የፕሮቴስታንት ተከታዮች ከዚ ድንቅ ሰው ትምህርት ውሰዱ...የነገሮች እይታው አስተሳሰቡ ገለፃው በጣም ገራሚ ነው...ለካ እንደዚህም አይነት ፔንጤ አለ👏👏
@user-vd4wc7ml3n
@user-vd4wc7ml3n Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ በጣም ምርጥ ሰው ነህ እኔ እጅግ አድርጌ የፔንጤን እምነት የምጠላ ነኝ አንተ ስትናገር ግን ፈዝዤ ነው የማደምጥህ አሪፍ ባላንስ የሆንክ ሰው ነህ ለራስህ እምነት ብቻ የምታደላ ሰው አይደለህም ለዚህም ብዙሀኑ ኦርቶደክስ ላንተ ጥሩ አመለካከት አላቸው
@rozatsegaye851
@rozatsegaye851 Жыл бұрын
እውነትን የሚደፍር ሰው ሰወች ይጠላሉ ግን የዘመናችን ጥሩ አሰተማሪ ነው በረታ ፖስተር!!!
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 Жыл бұрын
Thank you
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ ተባረክ በሚገባን መልኩነው ምታስረዳን ረዥም እድሜና ጤና ይስጥህ
@samuelhaile9421
@samuelhaile9421 Жыл бұрын
i like this conversation it is very important keep it up.💯🙏🙏🙏 .
@hanitad1992
@hanitad1992 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን ትውልዱን በደንብ በግልፅ አሰያስተማርክ ነው በየትኛው ሀይማኖት ያለ ሰው ቢማር ይጠቀምበታል እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ 🙏🙏🙏
@enderyasakalu5229
@enderyasakalu5229 Жыл бұрын
Pastor chere fetari edmena tena yesteh
@haileyesusgeremew2340
@haileyesusgeremew2340 Жыл бұрын
may God bless u both u r on the right truck in my view!
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 Жыл бұрын
I like this man. He speaks the fact.
@ethiopianroyalfamily9623
@ethiopianroyalfamily9623 Жыл бұрын
አንተ ከነቤተሰቦቸ ጋር እርጅም ጤና እና ዕድሜ ይሰጠክ ሰራዐት ያልክ ያራዳ ልጅ
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 Жыл бұрын
ኢየሱስ እንኳን ጊዜውን ጠብቆ ነው ስራ የጀመረው ። የእድገት ደረጃውን ያለመጠበቅ አደጋ አለው ።
@museseyfu180
@museseyfu180 Жыл бұрын
Amazing..Thank you very much.
@yidenekaiddssa2884
@yidenekaiddssa2884 Жыл бұрын
ቸርየ በጣም ነዉ የምታዝናኝ የአራዳ ልጅ
@Jesus316saves
@Jesus316saves Жыл бұрын
Gosh Chere, I was waiting for someone to say this. God bless!
@mikayaz8559
@mikayaz8559 Жыл бұрын
ተባረክ ፓስተር ቸሬ 💜💜💜🙏🙏🙏🙏🙏🙏ህዝቡን የሚያሸማቅቁ አጭበርባሪዎች በቀጥታ መነገር አለበት አካፋን አካፋ ዶማን ዶማ ማለት አለብን :::ተባረክ :: በጣም የሚያስጠላኝና ልቋቋመው የምቸገረው አራፕ ቸራት አፖራራተም ሆራ ቸፕ ተራራራ እያሉ የሚዘባርቁትን አስቀሩልን 🙅🏼‍♂️🙅🙅🏽‍♀️🙅🏼‍♂️🙅🙅🏽‍♀️🙅🏼‍♂️🙅🙅🏽‍♀️🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑🙊🙊🙊🙊🙊🙊🙈🙉🙉🙊🙈🙈🙈
@lovekebena2024
@lovekebena2024 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ መምህር ቸሬ❤❤
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ፓስተር ቼሪ ጥሩ አስተማሪ ነህ እውነቱን ነው የምትናገረው
@sisayyirdaw1407
@sisayyirdaw1407 Жыл бұрын
ከየትኛውም አገልግሎት በፊት በየ ፕሮቴስታንት ቸርች በግዴታ መከፈት ያለበት ቪዲዮ!
@amareasres9692
@amareasres9692 Жыл бұрын
Tebarek Pastor!
@kidest3197
@kidest3197 Жыл бұрын
Paseterya enewedhaken 😍😍😍😍😍😍😍
@tidbin6905
@tidbin6905 Жыл бұрын
የኔ ዳይመንድ እንዴት እንደምወድህ ማርያምን ብርክ በልልኝ የኔ ሆድ ላዺስዬ ቴንኪው ሆዴ ስላቀረብከው
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
እውነት እንደ አንተ አይነቱን ያብዛልን
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ እውነት ነው እኮ የምታወራው የምትኖረውን ነው የምትሰብከው ሰው አክባሪ ሀይማኖት አክባሪ የተፋውን ትዳር የምትመልስ ብቁ እና መልካም ስብዕና ነው ያለህ
@yegeta1
@yegeta1 Жыл бұрын
we love you Pastor
@tadelemulatu1258
@tadelemulatu1258 Жыл бұрын
አሪፍ ቆይታ
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour Жыл бұрын
This interview deserves half million views or more I love it ❤❤❤
@user-od4fz5ls3d
@user-od4fz5ls3d Жыл бұрын
Great!!
@selamselam3065
@selamselam3065 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ። ምርጥ ። ተባረክ።
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour Жыл бұрын
Love you pastor
@seeyou-pu3dh
@seeyou-pu3dh Жыл бұрын
Egziabher yebarkh
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
i like you really you are agreat person pastor we love you
@msrajm6899
@msrajm6899 Жыл бұрын
Tebareki poster
@ethiobesttv8490
@ethiobesttv8490 Жыл бұрын
Yetekberk talaky astemariye eny andu mesaly negi orthodox hogy yetaweraw yemgebagi yemiyastemergi amsegnalew yegziabhyr sew thank you
@feridteshome5525
@feridteshome5525 Жыл бұрын
ዳይፐራም ደስ ይላል😂😂😂
@hanukonjo5266
@hanukonjo5266 Жыл бұрын
”Aras Abat now ”😂😂😂😂😂😂
@selenatkedir4208
@selenatkedir4208 Жыл бұрын
Jesus is God Alpha and Omega 🙏 🥰 🥰☦️☦️☦️☦️
@selamawitwondie8148
@selamawitwondie8148 Жыл бұрын
ኧረ ተባረክ
@liulsintayehuareda3839
@liulsintayehuareda3839 Жыл бұрын
wow
@yosephtefera9384
@yosephtefera9384 Жыл бұрын
ኧረ ቸሬ እግዚአብሔር አሳ አጥማጆችን ፣ቀራጮችን ለአገልግሎት መርጧል።ገበሬ ነው ሄዶ ይረስ ብለህ አትሳለቅ።
@user-le5xy5fn6f
@user-le5xy5fn6f Жыл бұрын
ወንጌልን ለመስበክ ከፈጣሪ ያልተመረጠ አለ ለማለት ፈልጎ ነው!
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын
አንዳን አሁን ግራየሚያጋቡ አሉ ከምናየው ኣንፃር እንጂ ለማጤላላት አስቦ አይደለም
@Adeymedia0
@Adeymedia0 Жыл бұрын
ላጲስ በእናትህ እንደዝህ አይነት ሰዉ አቅርብ እኛም ከአንተ ፕሮግራም ብዙ መማር እንፈልጋለን አሰስ ገሰስ የሆኑ ሰዎችን አታምጣ
@eyobeshete4252
@eyobeshete4252 Жыл бұрын
Kkkkkk
@Jeru-e8t
@Jeru-e8t Жыл бұрын
እንደ አዶ ከርቤ ወንበር እየሰበሩ🤣 አይ ቸሬ፣ ልቦና ይስጠን ብቻ
@kezira4
@kezira4 Жыл бұрын
ፓስተር ቸሬ የከበረ ምስጋና "much respect":: ምነው ሌሎቹም የሀይማኖት መሪዎች ወተው ሀሰተኛ ሰዎችን መቃወም አቃታቸው:: ወይስ የሚያገኙት ጥቅም አለ
@nebatube6891
@nebatube6891 Жыл бұрын
አቦ ይመችህ ፓስተርዬ ። በናታቹ አታቁሙ። ላጲስ ግን ምን ሆነህ ነው? የማንንም ጀዝባ አምጥተህ ከዚህ የረዘመ ጊዜ አጥፍተህ ታቅ የለ?? ምን አለ አጠር አድርገህ አንድ ሶስት ወር መሉ ብታስወራልን?
@user-ow5ou5rw5h
@user-ow5ou5rw5h Жыл бұрын
ቸሬ ግን ይለያል ደስ ነው የሚለው
@yaheyazekeriya6365
@yaheyazekeriya6365 Жыл бұрын
ላጲስ ራሱ ተመስጦ ነበር ልክ እንደ እኔ
@danieltsegaye8541
@danieltsegaye8541 Жыл бұрын
በበላይነት የሚመራ አካል መኖር አለበት በየሰፈሩ እነደ ሱቅ ከፍቶ ሞንታርቦ ማጮሕ በማሕበረሰብም ጋር መቃቃር ያመጣል ከሑሉም ጋር በሰላም ተግባብቶ መኖርን ነው የእግዚአብሔርም ሐሳብ በተለይ አሑን ሰሞን ያለሑ ሑኔታ ደስ አይልም ።
@roundomovalleytour
@roundomovalleytour Жыл бұрын
👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@user-go3hb9jp2z
@user-go3hb9jp2z Жыл бұрын
ቸሬ በጣም ነው ምወድህ አንድ ነገር ልገርህ እንደሀሳብ እኛ ያንተው ቻናል ላይ እናያለን ለደወለልህ ሁሉ እሺ ብለ ኢንተርቪው አትስጥ
@adambosat238
@adambosat238 Жыл бұрын
ፓስተር፣ ቼሬን፣ መቃወም፣ ማለት፣ ወንጌልን የማያውቅ፣ ኢትዮጵያን ፣ የማይወድ ።
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
ወንጌል የሚያውቅና የሚኖረው ሰው የልጄን ዘፋኝነት እደግፋለሁ አይልም
@yosephtefera9384
@yosephtefera9384 Жыл бұрын
Do you know Kanon the four years old preacher?
@kidisthunde6256
@kidisthunde6256 Жыл бұрын
ይሄ የምትወያይበት እምነት እንደገባኝ በዋናው መሰረተ ትምህርት ላይ ከተስማማችሁ ቦሃላ ፈርሶ እንደገና በአዲስ በአንድ መመርያ እንደገና መዋቀር አለበት
@mikibonsa6342
@mikibonsa6342 Жыл бұрын
ቸርዬ ቅመሜ
@jemalseid1059
@jemalseid1059 Жыл бұрын
ሚዛናዊ ሰው ነው ከንግግሩ ስረዳ
@martaneguse799
@martaneguse799 Жыл бұрын
Leyu nu tabarak tabarak leyu nu tabarak endat endamwdek
@yasmineabouzaher9079
@yasmineabouzaher9079 Жыл бұрын
Thanks
@YashiZewde
@YashiZewde Ай бұрын
Wiy paster inat indante aynet ❤ yiweled iwketih yichemir😂
@you1212
@you1212 Жыл бұрын
የዛሬ ነዉ ያዳመጥኩት እንደት ደስ ይላል በሁሉም እምነት ተቋም ዉስጥ እንደዝህ ይሁን
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 Жыл бұрын
ሳትጮሂ ሳትቀዠቀዢ ተናገሪ 😂😂😂😂😂😂
@tube9874
@tube9874 Жыл бұрын
ቸሬ ልጅህን ከዘፋኝነት አለም ወደ እግዚአብሔር መንግስት መልሰው እሱ እንኳን እምቢ ቢልህ ትክክል እንዳልሆነ ገስጸው እንጂ መብቱ ነው እደግፈዋለሁ አትበል ። የልጅህን ዘፋኝነት የምትደግፍ ሰውዬ ሥለ እግዚአብሔር ስትሰብክ አይዋጥልንም ። ይሄ የምነቅፍብህ ነገር ነው
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 14 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 105 МЛН
"ስኬት መንገድ..." በፓ/ር ቸሬ
40:06
Epaphras Christ church
Рет қаралды 21 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 8 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 16 МЛН
Duman - мен болмасам кім? (Mood Video)
2:35
Duman Marat
Рет қаралды 67 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 614 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 996 М.