Jossy in Z House Show interview with Artist Berhanu Tezera part B

  Рет қаралды 28,064

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

5 жыл бұрын

Jossy in Z House Show interview with Artist Berhanu Tezera part B

Пікірлер: 27
@lemmaeshetu5251
@lemmaeshetu5251 5 жыл бұрын
ብሬን በጣም የምወደው ፣ድምጹ በጣም ደስ የሚልና የማይሰለች ነበር፡፡ እኛም ትልቅ ደረጃ እንደሚደርስ እናውቅ ነበር፡፡ ብሬ ፡-ሠላም እና ጤና ሁሌ እመኛለሁ !! ከአራት ኪሎ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 5 жыл бұрын
Josseye ur good tebarek. Bireee guregha new betam ene ene yabzal bezalay degmo ande Virginia ayechew sayew des beloghe selam lelewe sehed gelamtog hed betam azenku weshet new leka hagere hagere malet beye hedku elhalewe jossye ena aymecheghem guregha new
@ItsMe-gw5ns
@ItsMe-gw5ns 5 жыл бұрын
የእውነት ብሬ ሮባ ቴዲ አፍሮ ስራት አላቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 5 жыл бұрын
Dess yilal berhanu tezra hagerun yiwdal
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
welcome
@ethiopiaethiopia4960
@ethiopiaethiopia4960 5 жыл бұрын
ብሬ ላላ እንደ ቲፒኢል መሪዋች አረጀሽ 😂😂😂😂😂
@messihayile4043
@messihayile4043 5 жыл бұрын
Manaseru. Biwaleq. Teru. Nabare
@melesetadesse4479
@melesetadesse4479 5 жыл бұрын
ጆሲ በዚህ አጋጣሚ ታደለን ሮባን መዳኒአለም ት/ቤ ስትማር የመዳኒአለም ጉርቦች እነዛ ተደባዳቢዎች ምን አደረጉህ በልልኝ አመሰግናለው
@mulugetatsedal609
@mulugetatsedal609 4 жыл бұрын
Melese Tasesse ከንፈሬን ሳሙኝ ብሎሃል እንከፍ
@ethiopiawikana8491
@ethiopiawikana8491 5 жыл бұрын
የሃገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ , ወድንድማችን ጆስ እናመሰግናለን kzfaq.info/get/bejne/Z56lks-SldO5dGQ.html
@user-my9kd9lt6s
@user-my9kd9lt6s 5 жыл бұрын
ብሬ ኢንተርቪህን ስከታተል በንግግርህ መሃል መልስ ሃብቴን ትጠራው ይሆን ? እያልኩ አስብ ነበር ፣ ምክኒያቱም መልስ ሃብቴ የእኔም የልብ ወዳጅ ጓደኛዬ ስለነበር ፣ ታዲያ መሌ ስለ አንተም ይነግረኝ ነበር ፣ በጣም የምትዋደዱ የልብ ጓደኛህ እንደነበር አውቃለሁ ፣ መለስ ሃብቴና ብርሃኑ ተዘራ የአራት ኪሎ ልጆች ቀልድ አዋቂዎች ናቸው ፣ መልስ ሃብቴ የረጅም ጊዜ ጓደኛዬ ነበር በቀልዱ እና ለዛ ባለው ጨዋታው በውነት ማንም አያክለውም ነበር ፣ በስተመጨረሻው ሁሉን እርግፍ አድርጎ ጌታ ኢየሱስን በፍጹም ልቡ ተቀብሎና አገልግሎ ወደ አባቱ እቅፍ በክብር ሄደ ፣ መሌ የተወደደ ፣ ከሁሉ ጋር ተግባቢ ቅን ሰው ነበር ፡፡
@newayeliana5884
@newayeliana5884 Жыл бұрын
አተ ጆሮ የለህም
@tshaysemira8403
@tshaysemira8403 5 жыл бұрын
ጆሲ ማዴጉን አቅርብልን
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 5 жыл бұрын
ጆሲየ ግን መቸ ነው አግርክን የምታላቀው
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 5 жыл бұрын
የመለስ ታናሽ ወንድም ክክክክክቅ መለስ አንዲህ ነበር
@user-kp6xc2re6c
@user-kp6xc2re6c 5 жыл бұрын
ጆሲ ኢትዮጵያዊ ማኛ ነህ ሰላምህ ይብዛልኝ
@girmagemechu2172
@girmagemechu2172 5 жыл бұрын
ጆሲ፡ስላምህ፡ይብዛ፡በጣም፡ነው፡ምወድህ፡በጣም፡ምወደውና፡ማደንቀው፡ስው፡እድሜ፡ይስጥህ፡ታዴ፡አረ፡ማዲንጎን፡አቅርብልን፡እባክህ፡ጆሲ
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
መነጥሩ ለምን አሥፈለገ😜😜😜😜😜😜😜
@girmagemechu2172
@girmagemechu2172 5 жыл бұрын
ጋይሶች፡ተሳሳትኩ፡ግን፡ቶሎ፡ተመለስኩ፡ብርሀኑ፡ተዘራ፡ማለቴ፡ታደለ፡አልኩ፡kkkkkkl
@chuchuali5981
@chuchuali5981 5 жыл бұрын
ውይ ጆሲ መነጽሩን አስወልቀው ቤት ውስጥ ጸሀይ አለ እንዴ
@beletabera8239
@beletabera8239 5 жыл бұрын
መብራቱ ከጸሀይ ይበልጣልኮ
@chuchuali5981
@chuchuali5981 5 жыл бұрын
@@beletabera8239 hahahahaha I love this one
@user-hf4ep5ly9j
@user-hf4ep5ly9j 5 жыл бұрын
@@beletabera8239 አቤት ያየሽ አትመስይም ጥብቅና ይዋጣልሻል
@beletabera8239
@beletabera8239 5 жыл бұрын
@@user-hf4ep5ly9j አቀዋለሁ ካላወቅሽ አላቅም ነዉ ቆንጆ ተንቀሳቃሽ መብራት ፊታቸዉ ላይ ተደቅኖ መስሎኝ የሚቀረጹት
@dawitdave6328
@dawitdave6328 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነው ብሬ ላላ
Jossy in Z House Show  interview with Artist Berhanu Tezera part C
12:28
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 2,8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 107 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 21 МЛН
Jossy in Z House Show  interview with Artist Berhanu Tezera part D
10:26
Sona Jobarteh - Bannaye - LIVE at Afrikafestival Hertme 2018
13:28
AfricanMusicFestival
Рет қаралды 2,5 МЛН