አዝናኝ የአውሮፕላን እና የመኪና አደጋ ገጠመኞች

  Рет қаралды 36,962

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

5 жыл бұрын

አዝናኝ የአውሮፕላን እና የመኪና አደጋ ገጠመኞች
Jossy in Z House Show interview with Artist Berhanu Tezera part 2 /C

Пікірлер: 69
@kiyaaTube
@kiyaaTube 5 жыл бұрын
የጆሲ አድናቂዎች 1000ላይ ግጭት 🌺🌺🌺🌺
@mestehailu2198
@mestehailu2198 5 жыл бұрын
ጆስዬ ምርጥ ሰው ኑርልን አረ ብሬ ዛሬ በሳቅ ገደልከኝ
@user-vl1jf6lc4b
@user-vl1jf6lc4b Жыл бұрын
ይሄ ሰዉዬ በጣም ግልፅ ነው ብራሃኑ እንወዳሃለን 😘😘
@dawitdave6328
@dawitdave6328 5 жыл бұрын
ብሬ አንደኛ
@frewedteshoma4800
@frewedteshoma4800 4 жыл бұрын
እረ በሳቅ አዝናናህን ጆሲ እናመሰግናለህ
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
አህያው እና ጤፉ 😂😂😂😂😂 ጆ በጣም እናመሰግናለን ቆንጆ ጫዋታ
@emutiemuti5099
@emutiemuti5099 5 жыл бұрын
ኧረ ገጠመኝህ የመጨረሻ ያዝናናል
@user-zh2ci4lr5z
@user-zh2ci4lr5z 4 жыл бұрын
ሀይ ጆሲ አንተ በእውነት መልካም ሰው ነህ የሰዎችን ደስታ ከማየት በላይ የሚያስደስት ነገር የለም የምትሰራው ስራ በሀያሉ ከፈጣሪ ዘንድ ምነኛ በረከትን ጸጋና ሞገስን እንደሚያሰጥህ መልካም የሚያደርግ ያውቀዋል የምኖረው በሰሜን አሜሪካ ነው እግዚአብሔር ይመስገንና ምንም የጎደለን ነገር የለም በሰው ሀገር ላይ ከነቤተሰቦቼ ግን ሁሌም እንቅልፍ የሚነሳኝ ጉዳይ ቢኖር የባለቤቴን ደስታ መቼ እንደምመልስ ብቻ ነው እግዚአብሔር ፍቃዱ ቢሆንና አንተ ብትረዳኝ ይባለቤቴ ደስታ ይመለስለት ነበር ነገሩ እንዲህ ነው ባለቤቴ እና አባቱ በኢትዮጵ ኤርትራ ጦርነት ነው የተለያዩት በእስርም ላይ እንደነበር እንላለን ብዙ የሱ ጎደኞች ከእስር ተፈተዋል ከተፈቱት መካከል ስንጠይቃቸው በህይወት እንዳለ ሰምተናል ግን የት እንዳለ ለማወቅ ተቸገርን እናም ተስፋ በእግዚአብሔር አይቆረጥምና በተስፋ እየፈልግነው ነው ድሮ ሰንበል የሚባል እስር ቤት ነበር አሁን ግን እሱ ተዘግቶ ሌላ እስር ቤት ወስደውታል ግን የት እንዳለ አናውቅም እባክህ ጆሲ እርዳኝ የባሌን አባት እግኝልኝ ከቻልክ ስልክህን ተውልኝ ካልሆነ በዚህ ወር መጨረሻ ኢትዮጵያ እመጣለሁ ኦፊስህ መጥቼ ባናግርህ ደስ ይለኛል ፍቃድህ ከሆነ እባክህ ወንድሜ ተጨንቄ ነው የማስጨንቅህ አደራ ምላሽህን እጠብቃለሁ!
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 5 жыл бұрын
ገጠመኙ ያስቃል!
@alamsameera4540
@alamsameera4540 5 жыл бұрын
ብሬ በሳቅ ገደልህኛ እኮ
@rhamahamedyoutube8242
@rhamahamedyoutube8242 5 жыл бұрын
ጆሲየ አድናቂህ ነኝ👍👍👍
@user-od6jv2fl6q
@user-od6jv2fl6q 5 жыл бұрын
ጆሲ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅክ
@user-bf3gi8ff5u
@user-bf3gi8ff5u 5 жыл бұрын
ብሬ ምርጥ ሰው አድናቂክ ነኝ !! ጆሲ እኔንስ መች ነው የምትጋብዘኝ ክክክክክክ
@ethioshger5947
@ethioshger5947 5 жыл бұрын
ሀኒ ነኝ ከአንቦ።
@user-bf3gi8ff5u
@user-bf3gi8ff5u 5 жыл бұрын
@@ethioshger5947 ወዬ
@user-gb2te1nv6r
@user-gb2te1nv6r 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የመኪና ሻጩ ይደገም ጠጥቶ ሊፈነዳ ነበር
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
ብሬ ላላ አህያ እስከነ ጤፉ ስቴጅ ላይ😂😂😂
@kingking-lr1rx
@kingking-lr1rx 5 жыл бұрын
እረ ብሬሬ ጨዋታ
@marymery4899
@marymery4899 Жыл бұрын
Josiye yesew ilke nek Eko. Fetari edmena Tena ysthi wedme josiye. Meilkam sew 😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@shawashawil5862
@shawashawil5862 5 жыл бұрын
ሚስቶ ባንድ ክክክክክክክክ በጣም ያስቃል
@user-ee9yl4om1w
@user-ee9yl4om1w 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛል ስኔ ጎለጎልታ ጠባቂ ነው መዝሙር ምትዎዱ ስብስክራይብ አድርጉን !!!
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
የድሮ ሰዎችን ጫዋታ በፍቅር ምወደው ለዚህ እኮነው
@abdiabduk3097
@abdiabduk3097 5 жыл бұрын
ወይኔ ብሬ በሳቅ ገደልከኝ
@alamsameera4540
@alamsameera4540 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች የሰላም አምላክ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ💚💛❤🙏🙏🙏😍
@baushgetou9660
@baushgetou9660 5 жыл бұрын
አሜን❤❤
@bruk3020
@bruk3020 Жыл бұрын
ብሬ ታሪክ አለህ
@user-cl4hp5qv4x
@user-cl4hp5qv4x 5 жыл бұрын
ብርሀን አድናቄይ ነኘ
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 5 жыл бұрын
Kkkkkkk he should be a comedian
@samitv6159
@samitv6159 5 жыл бұрын
Bire is chill
@salamtashajar9094
@salamtashajar9094 Жыл бұрын
😍😍
@chuchu1732
@chuchu1732 5 жыл бұрын
Betam Asakegn!!
@hamble882
@hamble882 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk kkkkkk kkkkkk ሳቅ በሳቅ kkkk.
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
ብሬ አሜን ላይ ደረስኩ😂😂😂
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
Kkkk
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 Жыл бұрын
Kkkkkk weyni berhanu endet asakgi aheya tefe shelmat kkkk Dese yelal betam ayeresam
@MerejaTube
@MerejaTube 5 жыл бұрын
የአርበኛው ልጅ 2 ሙሉ ፊልም ይከታተሉ kzfaq.info/get/bejne/d89zoJqgmqyaoo0.html
@manche110
@manche110 5 жыл бұрын
ሚስት ባንድ😁😁😁😁
@user-ub3eh1id9o
@user-ub3eh1id9o 5 жыл бұрын
አዝናኝ አደጋ አለ?
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂Bire getemegnochn Betam yazinanalu
@harikazintube6849
@harikazintube6849 5 жыл бұрын
Wey yeadis leg Serik semeche azenanakeg eko bery yemchek
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Teshekemut mekinaw
@yemaneh7399
@yemaneh7399 5 жыл бұрын
ብሬ አንፍር የሆንክ ሰው በሳቅ ገደልከኝ
@yeerroosaanyeerroosaan882
@yeerroosaanyeerroosaan882 5 жыл бұрын
Josi
@zanmuller11
@zanmuller11 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk Berhanu zara ferese new yareken
@WaselahWaselah
@WaselahWaselah 5 жыл бұрын
ከከከከከከከ ወይኔ
@saadcell5900
@saadcell5900 5 жыл бұрын
Adegaam yazananal indee way zaman ishii josy Indi bilek kaqarbkaw yihunilk bichaa
@ruiryuo1782
@ruiryuo1782 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወይኔ
@yilakgelaw4229
@yilakgelaw4229 5 жыл бұрын
Bera mert sew yemechek akberkalew
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
ብሬፈታያዝናልቀልዶችደስይላል
@makis1423
@makis1423 5 жыл бұрын
Ehe sewye chama yalekalsi yaderegew lemndenew
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Benzil hunal
@user-ld6ni6fk9s
@user-ld6ni6fk9s 5 жыл бұрын
hahahahaha ay bre airplane benzene limola kome alk mekinaw min ymula ymechik abo
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Haha besak limot new
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Hahaha
@mreasy9731
@mreasy9731 5 жыл бұрын
Tikekel new. Yachen DX mekina astwsalew 😂😂😂Liju sekaram neber. I think ke Greece neber temlso yemtaw. Serfrachen kewtachut neber yezane bire ena taddle. Olympia mert sefer
@emandafuji6761
@emandafuji6761 5 жыл бұрын
😁😂
@emandafuji6761
@emandafuji6761 5 жыл бұрын
Sol Fuji my bro 😍😁
@user-yd5kq8gi3v
@user-yd5kq8gi3v Жыл бұрын
Hhhhhhh
@destagtachewu9964
@destagtachewu9964 5 жыл бұрын
ጥፊም ሺልማት ነው ክክክክክክክክክ
@soliyenaethiopiawit7027
@soliyenaethiopiawit7027 5 жыл бұрын
Bire besek gadelkegn 😂😂😂😂😂 ayi shilmat bikeres
@genikassa8260
@genikassa8260 5 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@kalieamkalieam1353
@kalieamkalieam1353 5 жыл бұрын
Kkkkkk ay bre amen lay deresku ale
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
ባለገራጁ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@markonhede745
@markonhede745 5 жыл бұрын
Omg getemegnu dikm new yaderegegnn Lol
@colorado2218
@colorado2218 2 жыл бұрын
አንተ ትፈጥራለህ እንዴ ኢራቅ እየኖርክስ ቢላክልህስ?
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 4 жыл бұрын
ማን አሥገድዶህ ነው የወጣሀው ቲሺሺሺ ቆሻሻ
@NaoAfrica70
@NaoAfrica70 4 жыл бұрын
አራም አሺቃባጭ አጨብጫቢ
@salhebsi6877
@salhebsi6877 4 жыл бұрын
Addis Ababa general training CO kebt
Jossy in Z House Show  interview with Artist Berhanu Tezera part B
17:00
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 103 МЛН
Survival skills: A great idea with duct tape #survival #lifehacks #camping
00:27
Enchewawot Season 5  EP 9:  Interview with  Madingo Afework
47:20
ebstv worldwide
Рет қаралды 133 М.
Jossy in Z House Show  interview with Artist Berhanu Tezera part C
12:28
Jossy in Z House Show  interview with Artist Berhanu Tezera part D
10:26
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 8 МЛН