Enchewawot Season 5 EP 9: Interview with Madingo Afework

  Рет қаралды 133,455

ebstv worldwide

ebstv worldwide

7 жыл бұрын

Пікірлер: 225
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
የኔ ዘናጭ አፈሩ ይቅለልህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እወድሀለው😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይፍረድ😭😭😭😭😭😭ማድዬ😭😭😭😭😭😭😭😭አንተ ምርጥ ሰው
@sunightgelan380
@sunightgelan380 Жыл бұрын
ZENACH KELAL ZENACH
@user-ue7go6rd6r
@user-ue7go6rd6r 5 жыл бұрын
ማድንጎ የአገሬ ልጅ የኔ ጎንደሬ ስወድህ ማድን የሚወድ ላይክ ግጩኝ
@almazhanna413
@almazhanna413 4 жыл бұрын
ማዲንጎበርታዘፈንህንወድጄልሀለውበርታ
@user-kz1xh6ny2w
@user-kz1xh6ny2w Жыл бұрын
ኡፍ እርር ብለን ቀርን እኮ መሞቱን አይኔ እያቀ ጀሮየ እየሠማ አምኖ መቀበል ግን አቅቶኛል
@fikertemihiret2746
@fikertemihiret2746 Жыл бұрын
Yagere lij madeye ene lemutele wendemlem 😥😥😥😥😥 yeger esate nebse yemare 😥😥😥
@mlove4025
@mlove4025 Жыл бұрын
ማድየ የምወድህ በጣም ልቤን ሰብሮኛል በጣም አዝኛለሁ የኔ ጀግና አፈሩ ይቅለልህ የኔ ፀባየ ሰናይ አልቻልኩም 💔💔💔😭😭😭
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w Жыл бұрын
😭😭😭😭😭💔💔🇪🇷
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔
@Abel-q2g
@Abel-q2g Жыл бұрын
ያንተ ሞት እንዴት እንደሚቆጭ
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
እፍፍፍ ቡዙ አላም ነበረህ ገነ አልታሳካም ለቤተሰብቹህ ለወዳጅ ዘመዶች መፅናናትን ይስጣቸው 😭😭😭
@dinatube6757
@dinatube6757 Жыл бұрын
አይ ማዲዬ በልባችን ላይ አለህ ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን 💔😭
@user-ik8du3zp1f
@user-ik8du3zp1f Жыл бұрын
ማነው ከቅልፊ ቀስቅሶ ህልም ነው ተሽ የሚለኝ ማዲዬ ሁሌም እወድኃለሁ ነብስህን በገነት ያኑርት💔💔💔😭😭
@degelamalaje60
@degelamalaje60 Жыл бұрын
ማዲ አረርን ተቃጠልንልህ የኔ ጌታ መቼም አንረሳህም በሰላም እረፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
በጣም ያማል እስካሁን እኮ መቀበል አቅቶኛል ሲቀበር እያዬሁት ያለ ያለ ሁሉ ይመስለኛል የኔ ጌታ እኔ ሙቸ እሱ ቢነሳልኝ ምን ያሕል ደስ ባለኝ ነፍሱን በሰላም ያሳርፋት 💔 😭😭💔😭😭💔😭💔😭😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@hamahyy7178
@hamahyy7178 Жыл бұрын
ኡፍ ማዲ የኔ ደርባባ ኩሩ እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያኑራት 😭😭
@samirasweet6567
@samirasweet6567 Жыл бұрын
ማድየ ላተ ሞት አይገባህም ነፍስህን በገነት ያኑርልን
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትልቅ ሰው አታለች እየተዘዋወርጉኝ እደሰማውት ዘፈኑን አቃለው በአካል ግን ያየውት በዚ ሰሞን ነው
@chuchuchuchu6827
@chuchuchuchu6827 Жыл бұрын
የኔ ወንድም ነፍሰክን ይማረው ፈጣሪ ሁሌም የምትወደድ ሰው ነክ ቤተሰቦችኸን ፈጣሪ ያፅናቸው ምን ይባላል 😭😭😭😭
@liyamebratu9694
@liyamebratu9694 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ነስህን ከደጋጎቹ ጋር ያኑርህ
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
ብዙ አላማ ያለ ነበር አልሆነም የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው መጠራት
@abenezeragelaw7251
@abenezeragelaw7251 Жыл бұрын
rest in peace madingo! your legacy will leave forever 💔
@seidseid3642
@seidseid3642 Жыл бұрын
ማድዬን በሉብን 😭😭😭😭የኔ አባት ነብሥሕ ጄነተል ፍርጆሥ ይወፍቅሕ ማንም አይቀርም ግን ያንተ ለዬ ማድዬ
@oumermuhamed8351
@oumermuhamed8351 Жыл бұрын
seid seid allah yizenlet bel enji jentel firdowus ayibalm
@ayneyetube6709
@ayneyetube6709 Жыл бұрын
ክርስቲያን ነው ወድም ግን ያሳዝናል
@user-wg5ro4kz5s
@user-wg5ro4kz5s Жыл бұрын
አይባልም ሀዘኑ እዳለ ሁኖ
@user-fb4md4qw4t
@user-fb4md4qw4t Жыл бұрын
አይባልም ሀዘንሸን በልብሸ
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ማዲ እኔ ሙቸ አንተ ብትነሳልኝ ደስታዬ ነበር አይሆን ምን አደርጋለሁ የኔ ጌታ ልቤ ስብር አለ ቅስሜ ተሰበረ ነፍስሕን በሰላም ያሳርፋት 😭😭💔😭💔😭💔😭💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔
@user-uc8mk9rw8p
@user-uc8mk9rw8p Жыл бұрын
ነብስ ይማር ማዲ 😭😭😭🙏
@bxxbnnxn781
@bxxbnnxn781 7 жыл бұрын
ማዲ በጣም አድናቂህ ነኝ!!ሁላችሁንም ውድድ።
@user-jm7fv5rk4u
@user-jm7fv5rk4u Жыл бұрын
ማዲ ምርጥሰው ላተ ሞት አይባህምነበር ግን እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኖል ፈጣሪ ነብስህ በአፀደ ገነት ያኑራት ማዲየ ሁሌም እንወደሀልን 😭😭😭😭😭
@fasilhaile6079
@fasilhaile6079 Жыл бұрын
የማዲን መሞትና የድምፁን ከዚህ በኋላ ድጋሜ አለመስማት ሳስበው ያለምንም ማጋነን እጅግ ውድ የሆነ የአገር ንብረት እንደወደመ ነው የምቆጥረው ። ይለይ ነበረ ይሄ ድምፅ 😭 ነብስህን ይማረው ወንድሜ 🙏
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
በጣም በእውነተ ፅናናት አኮ አቃተኝ ይብላኝ ለቤተሰቦቹ
@liveinpeacewitheveryone6579
@liveinpeacewitheveryone6579 Жыл бұрын
😭😭😭😭መፅናናቱን ይስጠን እንጅ ማድዬን ማጣት ከባድ ነው💔💔💔💔💔
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 Жыл бұрын
ከ5 አመት በህዋላ ይሞታል ወይም እሞታለሁ የሚል ማነው ሞትና ህይወት ፊትና ኋላ 😭😭💚💛💔
@user-yf6dh3qi5t
@user-yf6dh3qi5t Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ ማዲዬ ይሄ ትህትና ይሄ ድምጽ ይሄ ደግነት ሁሉ አፈር በላው 😭💔😭
@slemadoha123
@slemadoha123 Жыл бұрын
የኔ መልካም ሁሉን አሟልቱ የፈጠረህ እሩህሩህ ዳግ ጅግና ነህ እግዚአብሔር ወዶና ፈቅዶ ይህን አዳረገ ቅዱሰ ሚካኤል እሩህሩሁ መላእክት ከዳጋጎቹ ጎን ያሳረፈህ ነፈሰህ በአብረሀምና በይሰሀቅ ጎን ያኑረህ በምዳረ ላይ ብዙ መልካም ሰራወቸ አሉህ ከአምላክህ ያሚገናኝ የኔ ወንዳም ግን በእግዚአብሔር ሰራ አገባም ለሞት ፈትህ የለወም ሞት ክፉ😭😭
@tigistbirara4501
@tigistbirara4501 Жыл бұрын
ነብስህ እርፍ ትበልልህ እመብርሀን ዎስ ጠበቃ ትሁንህ ምህረቱን ያጓናፍፅህ
@user-cb8mg2gp3g
@user-cb8mg2gp3g Жыл бұрын
እህ እኔን እዴዚህ ልቤን የሰበረኝ ቤተሰቦቹ በቅርብ እሚያቁት ጓዴኞቹ አላህ ሰብሩን ይስጣችሁ
@bitaneyaasefa9159
@bitaneyaasefa9159 7 жыл бұрын
ጎዳናው ደስ የሚል ዘፈን ነው
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
ያሳዝናል በጣም ያማል ነፍሰህን ትረፍ አልቅሺ አልወጣልይም
@yealemlewite6319
@yealemlewite6319 Жыл бұрын
ቁም ነገረኛ አስተዋይ ድምጸ መረዋ መልካም ሰው ባህሉን የጠበቀ እግዚአብሄር ነፍስህን ይማረው።
@t_tree2836
@t_tree2836 Жыл бұрын
TG and Samie are Very intellectual, You made detailed interviews that could got historhistorical data
@kokalama1004
@kokalama1004 Жыл бұрын
ወድ ወድማችን ማዲ ታይተህ የማትጠገብ ጣፋጭ አደበትህስ። 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማመን የሚከብድ ነገር ነው። ፈጣሪ ነፍስህን ከደጋጎቹጋ ያሳርፍልን 🙏
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
ማዲንጎ,መቸም የኢትዮጵያ ሕዝብ አይረሳሕም ለመጭው ትውልድ ያአንተ ሥራ ይታወሳል! እሄንን እንጉርጉሮሕን ገና ማዳመጤ ነው,'አባይ ነው ወይስ ቤጋስ' ልብ የሚነካ እንጉርጉሮ, ነው!ምንኛ ልብን ይነካል!ነብስሕን በአፀደ ገነት ያኖር!ኡፍፍፍፍ!መቸም ሁላችንም ቀናችን ደርሶ እስከምንጠራ!በእንጉርጉሮሕ:- የሠማይን አምላክን,እያመስገንን,.. እንፉቀራለን,... እንሞሸራለን,.. እንታረቃለን,... እንናፍቃለን,... እንደስታለን,.... እንተክዛለን... ተፈጥሮን እናደንቃለን,.. በሀገር ስሜት እንቀስቀሳለን,... በአንተ እንጉርጉሮ, እያንዳንዱ ኢትዮጵያውያን ስሜታችን የሚሆነውን...አናውቅም! ነብስሕን ባፀደ ገነት ያኑርልን!🙏🏾 ☹️🙁😢
@lasiti1143
@lasiti1143 Жыл бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ እርጋታው ስርዐቱ ለሚጠየቀው ጥያቄ የሚሰጠው መልስ ከፈገግታው ጋር የተመጋገበ እጀግ የሚማርክ ቆይታ ነበረ በጣም ነው የምወደው አይሰለቸኝም የሱን ሙዚቃ መስማት ምን መታደል ነው ማዲ ምን መታደል ነው ማዲ ባንተ ፈጣሪየን ጠላሁት መልሼም አልቅሼ ተማፀንኩት ግራ እስኪገባኝ ድረስ የት ደብከው የሞትን መዳኔት አምጣ ብዬ በድፍረት ጠየኩት እንጃ ውስጣች እንዳረረ መክረማችን ነው፣ ፋትህ ጠይቁ ለወንደሜ ። እንዴት ሰውእንደዚህ
@MimiMimi-wj1oy
@MimiMimi-wj1oy 7 жыл бұрын
ማዲዬ ትልቅ ሰው ንክ አነጋገርህ ብስለት አለክ እርጋታክ ደስ ይላል
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😞
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እንወዳቹሀለን ማድየ አድናቂህ ነኝ በጣም በርታልን
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
ጎንደር የፍቅር ሀገር እፍፍፍፍ ጀግና አጣች
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w Жыл бұрын
ለቤተሰቦቹ እግዚአብሔር ያፅናቸው
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 Жыл бұрын
ወላሂ ለዘፋኝ አንደዚህ ልቤ ተሰብሮ አያውቅም ከውስጤ አልጠፋ አለኝ አላህ ፅናቱን ይስጠን😭😭😭
@amaathh4061
@amaathh4061 Жыл бұрын
እኔም ብዙ አርቲስት ሞትዋል ግን ማዲ አዝን ማሞኛል 😭😭😭
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
ማዲንጎዬ ነፍስህን በአፀደገነት ያኑርልን 🙏😢😢
@wowwow5075
@wowwow5075 Жыл бұрын
እንደ አዲስ ሰለማዲንጎ የተሰማችሁን live ሀዘናችሁን ግለፁ pls!! Madingo ማለት የደጎች የጥሩ ሰው ጥግ ነው!! ነፍሱን ይማርልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ritaf804
@ritaf804 Жыл бұрын
Rip Madingo Afewerk, we will miss you forever 💔 😢 ❤
@saragetachew4031
@saragetachew4031 Жыл бұрын
ነፍስን ይማር ማዲዬ እኖዳሀልን
@Hhh-mh2er
@Hhh-mh2er Жыл бұрын
ልዩ ነበርክ ነፍሥህን ይማረው
@sanea1677
@sanea1677 Жыл бұрын
ጡሩ ሰው መች ይቀመጣል እፍፍ ሞት
@user-xy1bo2yi7c
@user-xy1bo2yi7c 7 жыл бұрын
madi አንድቀን አዲሡ ገበያ አግኝቼ ጉንችህን ሥሜሀለው አድናቂ ነኝ ወንድም ማዲንጎ በርታ
@tsehayneshsisay3605
@tsehayneshsisay3605 Жыл бұрын
ነብስ ይማር ማዲዬ ወድሜ ኡፍፍፍፍ
@user-bt1bo4bw3s
@user-bt1bo4bw3s 7 жыл бұрын
ማዲጎ ስወስህ። ውስጤ ነህ የኔ። ጀግና
@user-bt1bo4bw3s
@user-bt1bo4bw3s 7 жыл бұрын
ስወድህ
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Жыл бұрын
ህይወቴ 💔
@hermylovehermy6552
@hermylovehermy6552 7 жыл бұрын
ማዲ በጣም በጣም ነው የምወድህ ና የማደንቅህ አንበሳ ነህ።
@almazgetachew74
@almazgetachew74 Жыл бұрын
ማዲንጎ ነፍስህ በስላም ትርፍ አንተን ማጣት በጣም ይከብዳል
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
ያለፈን ላይቀይር በከንቱ ይለፋል መቼም ሰው ደፋር ነው ፈጣሪን ይጋፋል ትንሽ እልፍ ሲሉ እልፍ እየተገኝ ድሃ ነው በልቡ ሞትን የተመኝ :: ## ትዝታ# ነፍስህ በሰላም ትረፍ። 😢😢😢
@selamabera7256
@selamabera7256 Жыл бұрын
Smart and humble guy, Rip
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭ነብስ ይማር መፀናናትን ለቤተሰቦቹ እና ለውዳጅ አደናቂዎቹ እንዲሁም ለኢትዩጽያ ሕዝብ ይውን
@saraalemayehu5545
@saraalemayehu5545 Жыл бұрын
ሚዲ እግዚአብሄር ነፈስህን ጌታ በሰላም ያኑርልህ እራስህን ከፍ አታደርግም ርጋታህ ደስ ይላል ምን ያደርጋል
@mesemese3004
@mesemese3004 Жыл бұрын
የኔ አባት ማዲየ የኔ ጌታ ተቃጠልንክ 😭😭😭 ነፍስህን ይማርክ
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
Rest in peace ማዲ ትዝታህ በልባችን ይኖራል
@tigistaddisu7548
@tigistaddisu7548 Жыл бұрын
መልካም ሰው አይሰነብት ምን ይደረግ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ነብስ ይማር
@helenhabeshatube1744
@helenhabeshatube1744 Жыл бұрын
ነብስክ በሰማይ ቤቷን ትስራ ማድዬ ሁሌም ትናፍቀናለህ😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
ማዲ ነብስ ይማር
@melakumolla3304
@melakumolla3304 Жыл бұрын
ወንዱሙ ባገኝው በአጥናናሁት ሀዘንህ ሀዘናችን ነው ብለው ልባዊ ደሰታ ይሰማኛል ።ማዲ ከሙዚቃ ህይወቱ በላይ ሰውነቱ ይበልጥብኛል ።የአረፈ አይመሰለኝም ያለ ያለ ነው የሚመሰለኝ።
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ማዲዬ😢😢😢😢 ነብስህ በሰላም ትረፍ😢😢
@impelhabesha632
@impelhabesha632 Жыл бұрын
የትህትና ጥግ ማዲንጎ አንደኛዬ
@Da..v290
@Da..v290 Жыл бұрын
Who ever is watching this please make sure that you are saved in Christ we never know when we will die have time to read from Bible Jhon Gospel chapter 3:3
@user-he9ye3kz8o
@user-he9ye3kz8o Жыл бұрын
ወንድሚ ማዲ ነብስሕ በገነት ትኑር አሜን አሜን አሜን
@user-nd8si9oh2l
@user-nd8si9oh2l Жыл бұрын
አይ ነፍስ ይማር ውይ ውይውይ ኡኡኡኡኡኡኡኡ አልቻልኩም
@liduuaddis818
@liduuaddis818 7 жыл бұрын
በጣም ነዉ የማደንቅህ
@user-ot3vn6vq7c
@user-ot3vn6vq7c Жыл бұрын
ኡፍፍፍ ማዲ 💔💔💔ልቤ ደማ😭😭😭😭ነፍስህን ይማረው የኔ ምስኪን 😭😭😭
@tsehaytube7653
@tsehaytube7653 Жыл бұрын
አይ በአላህስራ አይገባምጂ ላንተስሞት አይገባም ብዙእልምነበረህ አይሞት 😭😭😭😭😭
@afroMedia2022
@afroMedia2022 Жыл бұрын
በሰላም እረፍ ማዲ💔
@seblewongeldessie5159
@seblewongeldessie5159 Жыл бұрын
ማዲዬ የኔ ምርጥ ሞትህን ለማመን ይከብዳል
@hayatkamal6441
@hayatkamal6441 Жыл бұрын
ማዲዬ ኡፍፍፍፍፍ ሞት በይኖራ ሚርጥ ሰው😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔
@user-im6ul1hi9x
@user-im6ul1hi9x Жыл бұрын
ነብስህን ይማረው ማዲየ😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔
@fasikabera9704
@fasikabera9704 Жыл бұрын
ነብስ ይማር😭😭😭😭😭አልቻልኩም
@bayushetarekgn150
@bayushetarekgn150 7 жыл бұрын
this must be old show number one movie on box office is the fate of the furious
@MimiMimi-of8ql
@MimiMimi-of8ql Жыл бұрын
ነፍስህን ይማረው. ማድዬ
@h.m4099
@h.m4099 Жыл бұрын
አቤት እርጋታ አቤት ስርአት 😭😭😭😭😭😭
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
የኔጌታ እግዚአብሔር ነብሥህንበደጋጎቹ አባታቶቻችንጎን ያሣርፋልኝ ማድየየኔ መልካም አፈሩንገለባያርግልህ እያደር እሣት ሆኔክብኝወንድሜ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-letsub12121
@user-letsub12121 Жыл бұрын
በየቀኑ አዲስ ሆነብኝኮ😭😭😭አይኔ ሊጠፋ ነው ኡፍፍፍፍ😭😭😭😭አምኖ መቀበል ለምን ተሳነኝ ያንተን ረፍት😭😭😭😭😭ሰይፈ ስላሴ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አንዳንድ ሰው በውጭ ብዙ አይጮህለትም ግን በብዙ ሰው ልብ ላይ ይታተማል ማዲንጎ ከጥቂቶቹ እንድ ነበር ።😭😭😭😭😭😭😭በቀኙ እግዚአብሔር ያኑርህ😭😭😭😭😭😭
@haymanotamare6747
@haymanotamare6747 Жыл бұрын
ምን ይደረግ ደሜዋ መልካም ሰዎችን እኛ እንደምንወድ ልክ ፈጣሪም ይወዳቸዋልና ቶሎ ይወስዳቸዋል
@taduchannel5238
@taduchannel5238 Жыл бұрын
ማዲንጎየ እንዴት ልሁንልህ 😢😢😢አልቻለም አንጀቴ አልቅሽም አልወጣልኝ አለ የት ልግባ አንተን የማላሰብብህ ወንድሜ
@tsionassefa3489
@tsionassefa3489 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ
@xjcfuc4572
@xjcfuc4572 Жыл бұрын
ውይ ለሞት መድሀኒት ቢኖረው ብየ ተመኝሁ እውነት
@martabegna7239
@martabegna7239 Жыл бұрын
Maddy telk sew we love you madyyy RIP
@scopemobile3839
@scopemobile3839 Жыл бұрын
ማዲ ተቃጠልንልክ ማመን ይከብዳል ነፍስህን በሰላም ትለፍ
@ayshaaahh9776
@ayshaaahh9776 7 жыл бұрын
mady you are great artist
@edenedo3424
@edenedo3424 Жыл бұрын
Madingo eykfaj aywek ayeee minala gn Ewnat balhuna alkhuje 😭😭😭😭😭
@kingcell9524
@kingcell9524 Жыл бұрын
ያለ ያለ ይመስለኛል ሆ ሆ አለማመኔ
@tingirtyoutube8447
@tingirtyoutube8447 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ሳየሁ አለቅሳለው
@user-mx4os6xt4x
@user-mx4os6xt4x 7 жыл бұрын
ማዲጎ የኔ አንበሳ በጣም አድናቂህ ነኝ
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
ነፍስ ይማር አቶ ማዲጎ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t Жыл бұрын
😥😥😥እኔስ ውነትም ነው ብሎ መቀበል አልቻልኩም በተለይ ንግግሮችህን ስሰማ ደስታ ይሰማኛል ሲያልቅ ይከፋኛል ሞት የማይቀር አይደለ ላአያስችል አይሰጥም
@hadratube4986
@hadratube4986 Жыл бұрын
ማዲ💔
@kiya4589
@kiya4589 Жыл бұрын
Nebes yimar 😭😭😭😭💔💔💔💔
@seblewongellakachew2380
@seblewongellakachew2380 Жыл бұрын
😥😥😥kedegagoch gon nefsh tref mechem atresam 🥰😥
@nebiyattegegn9507
@nebiyattegegn9507 Жыл бұрын
ማዲዬ ነፍስህ በሠላም ትረፍ😭😭😭😭😭
@user-gc6qe1jg7v
@user-gc6qe1jg7v Жыл бұрын
የኔ ፉልቅልቅ እህህ አይታመንም😭😭
@helinahelenseg1716
@helinahelenseg1716 Жыл бұрын
Aye mote kefu💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹nfsun ymarwo
@misrakesundale8203
@misrakesundale8203 Жыл бұрын
Rip madi efffff
@HealthTips-5tips.
@HealthTips-5tips. Жыл бұрын
madiye hulem enwedihalen nebsihin begenet yanurilin.
@habeshawettube7780
@habeshawettube7780 Жыл бұрын
ማዲየ 💔💔😭😭😭አፈሩ ይቅለልህ አረሣህም ያገሬ ልጂ
@hailurobele6938
@hailurobele6938 Жыл бұрын
R.I.P Madingo!
@NatinaelShibruOfficial
@NatinaelShibruOfficial Жыл бұрын
🎉🎉🎉
@yetiwube2558
@yetiwube2558 Жыл бұрын
ኡፍ ቶሎቶሎ ሳንሰማህ 😭😭😭
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
የኔ ጌታ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.43 "ምርጫው"
43:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 247 М.
Yechewata Engida - Madingo Afework Interview With Meaza Birru On Sheger FM
36:47
Вечный ДВИГАТЕЛЬ!⚙️ #shorts
00:27
Гараж 54
Рет қаралды 14 МЛН
Каха и суп
00:39
К-Media
Рет қаралды 4 МЛН
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 53 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 36 МЛН
Enchewawot Season 6 EP 8: Interview with Frehiwot Tamrat
58:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 253 М.
ደህና ሁን
4:49
yaredo TUBE
Рет қаралды 242 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 95- Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 95
25:11
В НЕЕ ЧТО, МОЛНИЯ ПОПАЛА? 😂😂😂😂
0:56
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,8 МЛН
当小孩上学后,路飞太开心了#海贼王#路飞
0:25
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 15 МЛН
Вот как нужно танцевать😁
0:15
Айваз Идиатуллин
Рет қаралды 3,4 МЛН
У Котика Отняли Игрушку 🥺
0:15
ДоброShorts
Рет қаралды 2,4 МЛН