No video

"ከ50ሺህ ብር በላይ ካሽ የማንሰጠው ስለሌለን ሳይሆን አትስጡ ስለተባልን ነው" |ነፃ ሃሳብ - ክፍል 1

  Рет қаралды 101,346

AddisWalta - AW

AddisWalta - AW

Күн бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
"ከ50ሺህ ብር በላይ ካሽ የማንሰጠው ስለሌለን ሳይሆን አትስጡ ስለተባልን ነው" - ክፍል 1
#Addiswalta #Ethiopia #News #ነፃ_ሃሳብ
Addis Walta Instagram:www.instagram....
Addis walta FM 105.3 youtube : / @addiswaltafm105.3
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
KZfaq Main channel: / @addiswalta
AW English : / @awenglish1
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
AW English Facebook : / 100068007437624
#WaltaTV #addiswalta

Пікірлер: 206
@shawulzelekeanberbir2455
@shawulzelekeanberbir2455 3 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለ መጠይቅ እና መልስ ነው። የባንካችን ፕሬዝዳንት ባንኩን ወክለው ባንኩን መስለው ስለቀረቡ በጣም ነው ደስ ያለኝ። ግን ጋዜጠኛ ስሜነህ ብሩን ስለወሰዱ ሰዎች ትንሽ ጥብቅና የቆመ በሚመስል መልኩ የተከራከረው ነገር ሀገርን ድጋሜ ስረቁ የሚመስል ነው የመስለው። በአጠቃላይ ግን ደስ ይል ነበር።
@user-qy1sl8jj1d
@user-qy1sl8jj1d 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ እናመሰግናለን!!! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የረዥም ጊዜ ደንበኛ ነኝ። የሰራተኞች ዲሲፒሊን ከቀን ወደ ቀን እያሽቆለቆለ አይቻለሁ። እና የሥራ ስነ ምግባር የደንበኛ አያያዝና የአለባበስ ዲሲፒሊን መሻሻል አለበት።
@mekbibmulugeta7546
@mekbibmulugeta7546 3 ай бұрын
እውቀት፣ ብስለት፣ ኢትዮጵያዊ ጨዋነት ያላቸው አርአያ የሆኑ መሪ ናቸዉ። ክቡር ፕሬዝዳንት እናመሰግናለን።
@ethiopianationnationalitie5043
@ethiopianationnationalitie5043 3 ай бұрын
This guy is so humble and good leader. Thank you for your service..
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 3 ай бұрын
Don't judge a guy by the interview that he gave.
@fikrukenea
@fikrukenea 3 ай бұрын
ጋዘጠኛው የምታነሳቸው ጥያቄዎች ጥሩ ሆነው ግን ለማብራሪያው በቂ ግዜ አትሠጥም ሀሣብ ቁርጥ ቁርጥ ታደርጋለህ። አንዳንድ ነገሮች ካልተብራሩ አይጠሩም። ሌላው ደግሞ አስቀድመህ አንብበህ የጠራ መረጃ ይዘህ መቅረብ ሲገባህ የተሣሣቱ መረጃዎችን ታነሣለህ። ይህ ቢስተካከል።
@mimiasemu777
@mimiasemu777 3 ай бұрын
ወያኔዎችን ሲጠይቅ ምላሱን ይውጣል ጋሼ አቤ ይሄ ሰውዬጋ መምጣት አልነበረብዎትም ባለጌ ጋዜጠኛ ንኝ ባይ
@longliveethiopia
@longliveethiopia 3 ай бұрын
Y cbe seragegna comment
@ZinaweZewege
@ZinaweZewege 3 ай бұрын
Zm bel degmo ehin gazitegna yemenager moralu yelachihun
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 3 ай бұрын
ዝበል ቀውስ. አንዴ መንግስት አምባገነን ሆነ አንዴ ተወቀሰ? ይሄ ትክክለኛ ጋዜተኝነት ነው ጅል
@Ismael-isa
@Ismael-isa 3 ай бұрын
​@@mimiasemu777ዋ ስምሽን ጥቀሺ እስኪ ከች ይልለሻል ።ያኔ አንቺም መልሽ ትሰጭያለሽ።
@derejekassahun8478
@derejekassahun8478 3 ай бұрын
ሂሳብ መዝጊያ ቀን ነው እያሉ ወጭ አይፈቅዱም ይህም በደንበኞች ላይ ከፍተኛ ቅሬታ አለ ፍፁም ህገወጥነት ነው
@matalochare
@matalochare 3 ай бұрын
Worun mulu yesera manager mesratu yemitawokew tiru be woru siyasmezib new inji ye bank akahed adelem
@user-uk2vr2nq6s
@user-uk2vr2nq6s 3 ай бұрын
Teru hasab new neger gen ehe ye cbe bicha cheger aydelem ye hulum bankoch new neger gen ke gel bankoch 100 percent yeshalala
@Hkim185
@Hkim185 3 ай бұрын
አሜሪካም ጥሬ ገንዘብ አይሰጡህም ያለ ቀጠሮ
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 3 ай бұрын
​@@Hkim185ምን አገባን ስለ አሜሪካ ደሞ አሜሪካ ሁሉም ዲጂታል ክፍያ አላቸው
@nigussolomon9606
@nigussolomon9606 3 ай бұрын
ስለ ብድር ያሉችሁት ስለ እውነት አሰራራችሁ እጅግ ውስብስብ እታችኛው ማህበረሰብን ያላገናዘበ ሁሉንም ሰው ወይም ተበዳሪ ልክ ሚልየነር እና ቢልየነር ከሆኑ ሰዎች ጋር ተመሳሳይ ስለምታዩ የተበዳሪው መጠን እጅግ አነስተኛ ነው ብዚህም መሰረት በ አንድ አገር አነስተኛ ተበዳሪ ህብረተሰብ ካለ በዛው ልክ ብዙ ድሀ እና የድሀ ድሀ ህብረተሰብ መፈጠሩ የማይቀር ነው ስለሆነም ብድሩን ልቀቁትና ሰው ከተቀጣሪነት በማውጣር ሰዎች የራሳቸውን የ ግል ስራ በመስራት ስራ ፈጣሪ ማበራታት ያስፈልጋል።
@gezahegnwube1739
@gezahegnwube1739 3 ай бұрын
አቶ አብዲሣ በትክክል የህዝብ ንብረት ገንዘብ ያለአግባብ። በባንኩ አሠራር እና መዋቅር እየሰሩ ያሉ ናቸው ሁላችንም የዚህ ባንክ ተጠቃሜ እንደመሆናችን ሁሉ። አልፎ አልፎ የሚፈጠሩ ችግሮች ቢኖሩም እኝህ ግለሠብ ባላቸው የቆየ የሥራ ልምድ እና እውቀት። እያገለገሉ ናቸው እንብዛም ከተወዘፈ ችግር በሰተቀር የገጠማቸው ነገር የለም በቅርብ ግዜም በተደረገ የባንኩ ዘረፋ በበኩላቸው የህዝብን ሀብት ንብረትን ለማሥመለሥ። ከሚጠበቀው በላይ ተንቀሣቅሠዋል መመሥገን አለባቸው። ወደፌት ግን። የባንክ ስራ አሠራር በኢንተርናሽናል ህግ መሆን እና የከበደን ገንዘብ አየለ መውሠድ እንደሌለበት የጠነከረ ሥራ መሠራት አለበት የባንክ ቤት ሠራተኞች በሌላ አለም ሥንመለከት በጣም በስራ የቆዩ አገልግሎት ያላቸው ናቸው እነሡን በጡረታ ለማሶጣት ሌሎች በሥራቸው ወጣቶች የባንኩን አሠራር እንዲለምዱ ይደረጋል እና ባንክ አሰራር ለማንም አይሰጥም
@solomonmengesha196
@solomonmengesha196 3 ай бұрын
Semeneh,Please keep listening to the respondent until finishes his speech. Do not interrupt.
@solomonmengesha196
@solomonmengesha196 3 ай бұрын
We are attentively following the respondent intellectuality in this interview
@dangnenegash9599
@dangnenegash9599 3 ай бұрын
I proud of your response Mr.presidant
@SamuelSleshi-zt8jd
@SamuelSleshi-zt8jd 3 ай бұрын
አንበሳ የወንክ ሰዉ ነክ ጀግና እዳንተ አይነት ሰዉ ይብዛልን ሰዉዬ ቦታዉ አይገባዉም ሁሉምናቸዉ ዞሮናቸዉ
@AmanG27
@AmanG27 3 ай бұрын
The one and the Only transformational leader & President in the Banking industry i have ever seen. I am pleased to work & engage under Your supervision & leadership. Stay doing great our hero! Proud🙏🙏🙏
@OnlyActionET
@OnlyActionET 3 ай бұрын
😂😂😂 leba hula
@YYAA-os7qh
@YYAA-os7qh 3 ай бұрын
Ashkabach
@Ismael-isa
@Ismael-isa 3 ай бұрын
አታሽቋልጥ 😂😂😂ባንተ እና በጓደኞችህ ምክንያት መሰለኝ የተዘረፈው።ሲሆን ደንበኛን አስደስትህ ስራህን ተወጣ እዚህ ብታሽቋልጥ አሽቋላጭ እንጂ ጎበዝ የሚልህ የለም
@iAA24_7
@iAA24_7 3 ай бұрын
your email?
@TechGPTet
@TechGPTet 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@demose255
@demose255 3 ай бұрын
I like this guy. He knows his job very well.
@user-jr4qh3mu2m
@user-jr4qh3mu2m 3 ай бұрын
Very intelligent manager/bak president.. very thoughtful and kind ….the interviewer needs to slow down
@Dagmawi-zy9ri
@Dagmawi-zy9ri 3 ай бұрын
Gazetegnaw tebeltuwal... Smart president
@WorkuWolde
@WorkuWolde 3 ай бұрын
ሰራተኛው ቁርስ በልቶ ምሳ መድገም አየከበደው በኑሮ ዉድነት እየተሰቃየ ነው!
@dessertBama
@dessertBama 3 ай бұрын
ባአኩም ጠቅላዩም የዚህ የእገታአ ድርጊት ተሳታፊናቸው ዱርየናቸው እግዚአብሄር ይቀጣቸዋአን ግዜደጉ ወድቀው እናያለን
@DagimGirma-bc2hn
@DagimGirma-bc2hn 3 ай бұрын
አቶ አቤ ሳኖ በሳልና ረጋ ያሉ ሰው ናቸው
@asfaw212
@asfaw212 3 ай бұрын
be rasachew sayhon betizaz misera puppet new "ከ50ሺህ ብር በላይ ካሽ የማንሰጠው ስለሌለን ሳይሆን አትስጡ ስለተባልን ነው" |ነፃ ሃሳብ - ክፍል 1 kkkk
@demsasawchannel1249
@demsasawchannel1249 3 ай бұрын
Great leadership from president Abe Sano
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 3 ай бұрын
😅😅😅
@ayualem6678
@ayualem6678 3 ай бұрын
ሰሜነህ ባያፈርስ ለሚያቁህ ብቻ ጀግና ነህ! እንድት የሀገሪቱን ትልቅ ተቋም ቃለ መጠየቂ ለማድረግ ከ ደንበኞቹ ብቻ ሪቪው ትወስዳለህ?? የባንኩ ስቴክ ሆለደሮቹስ?? የባንኩ ሰራተኞችስ?? እነሱስ ጋ ምን ሀሳብ እንዳለ ለምን አላነጋገርህ? ለምን አለጠየቅም? ለዚ ቃለመጠየቅ ከ ሶሻል ሚዲያ ብቻ መረጃ እንዳገኘህ ያሳብቃል ። የሰራተኞችን እና የስቴክ ሆለደሮችን ሀሳብ በቃለመጠይቅ ለማንሸራሸር በድጋሜ ፕሮግራም እንደሰራልን እንጠይቅሀለን?
@marsanadam4622
@marsanadam4622 3 ай бұрын
ሰካራም ቆርቆሮ ሰው ነው ጋዜጣኛ ነኝ ባይው፣ የጠየቀውን ጥያቄ ተመልሶልኛል ብሎ እንግዳወን ያቋርጣል፣ አድማጭ ደግሞ የ ሀሳብ ፊሰት በደንብ አድምጦ መስማት ይፈለጋል፣ የስብዕና ቸገር አለበት ጠያቂው
@libanmohammed6760
@libanmohammed6760 3 ай бұрын
ለምሳሌ የኔ አክዉንት ወለድ ያለዎም ነገር charge አየተደረገኩ ነው። ሰሜነህ መጠየቅ ነበረብህ።
@eyosiyaseskinder5610
@eyosiyaseskinder5610 Ай бұрын
Semi endemneh programeh betam arif new ebakeh ye Ethiopia Shipping & Logistics services Yebs transprt fetshiln betam telke corabshen ale
@hassanjibicho
@hassanjibicho 3 ай бұрын
መልካም ተግባር እየፈፀሙ ናቸው ።ኦቦ አቤ ጠንካራ መሪ ናቸው ።
@andimix3800
@andimix3800 3 ай бұрын
I'm Proud to be a part of #CBE 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜 wow my President 💪👍🤛
@feedelband205
@feedelband205 3 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ21 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው እነዛ 17 የደንቢዶሎ ዬንቨርስቲ ሴቶች ተማሪውችን ደብዛቸውን አጥፍተው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘላበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ከአራተኛ ክፍል ወተው ዶክትሬትን የሞጨለፉ ደፋር በሻሻ መሆኖትን ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ም ወሮበላም መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ላቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ በጀግናው ፋኖ ሽለቃ ናሁሰናይ መሪነትና መስዎእትነት እደጃፎ ስር መግባቱን አይተው ተንበጫብጨዎል አሁን የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን የሌባና ነፍሰገዳይ ተባባሪዎ ና መንፈሳዊ ዘፋኝዎ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@addikarri8982
@addikarri8982 3 ай бұрын
🤔 ምንድነው የምታወራው አንተ ዶቆሮ? ቀስ በልና ኢቺን ደብዳቤህን ይዘህ እዛ የመንደር እድር ቤት አንብባትና በአረቄ አወራርዳት እሺ?🤔
@damentesdemntes9602
@damentesdemntes9602 3 ай бұрын
Kkkkkkk Aweqehe Motehal Zerafi Agach Leba Gedaye Wenbede Hula Yaw Enede Wesha Eresa Meda Teqeratalehe Teriorist
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 3 ай бұрын
ምን ትዘባርቃለህ ፖለቲካህን ሌላ ብዙመድረክ አሉልህ ይሄ የኢኮኖሚ ፖለቲካነው ጭንቅላት ያሥፈልገዋል
@DANIK-ETH
@DANIK-ETH 3 ай бұрын
አቶ አቤ በትክክል ነው የገለጹት እናመሰግናለን🙏🙏🙏
@bekaluhailu16
@bekaluhailu16 3 ай бұрын
ኧረ ሀሳብ አስጨርስ እንስማበት😢
@abiyayele3207
@abiyayele3207 3 ай бұрын
ሰው ላይ በደንብ ይሰራ በእውነት ሰውላይ ካልተሰራና እርምጃ ካልተወሰደ በጣም ችግርውስጥ እንወድቃለን
@dawityigebahal7886
@dawityigebahal7886 3 ай бұрын
ድንቅ ጠያቂ🙏
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 3 ай бұрын
በዚህ ልክ እራስን ከፍ ከፍ ማድረግ የኢትዮጵያዊያን ባህል አይደለም። እኔ አውቃለሁ ህብረተሰቡ አያውቅም ማለት ምን ማለት ነው? ባንኩ ችግር ስለገጠመው ባንኩን ከችግር ለማውጣት እኔ ተጠራሁ አልክ። ንግድ ባንክ እንደ ብልፅግና ዘመን ተበላሽቶ ያውቃል እንዴ?
@girmaabdi182
@girmaabdi182 3 ай бұрын
እንግዶችን. ማቁዋረጥን ሙያ አርጎ ይዞታል።
@AbdulwahidSaeed-fv8bs
@AbdulwahidSaeed-fv8bs 3 ай бұрын
ጥሩ አድርጓል አለዝያማ ዝም ብለው ይበጠረቃሉ። እንደዚህ ካደረጋቸው ግን እያሰቡ ያወራሉ።
@HamasenBr
@HamasenBr 3 ай бұрын
ሌላው ዝባዝንኬ እንዳለ ሆኖ ዴይሊ ሊሚት የትም ቦታ ያለ አሰራር ነው። እኔ እዚህ አገር ለምሳሌ እለታዊ የሚፈቀድልኝ 2ሺህ ዶላር ነው። ምንም አዲስ ነገር የለም።
@Awex-qk6nr
@Awex-qk6nr 3 ай бұрын
Gazetegnawu gin bedemb yemadamet chigr alebet lemawurat mewu mimokrewu, keteyeke bohala eskemchers dires mesmat alebet
@robsanshambel3622
@robsanshambel3622 3 ай бұрын
Good leaderiship
@user-rg7bx3wd5y
@user-rg7bx3wd5y 3 ай бұрын
I am proud Abe Sano is my CEO
@addisababaethiopia4577
@addisababaethiopia4577 3 ай бұрын
እንዴት ነው በ7 አመት የሥራ ልምድ እድሜያቸውም 30 አመት ሳይሞላ የንግድ ባንክ ፕሬዘዳንት መሆን የቻሉት። ብቻውን ፕሮግራም ቢሠራቡት አሪፍ ነበር።
@yodmaymohammed2841
@yodmaymohammed2841 3 ай бұрын
My Bank My Proud.
@negasheshetu5627
@negasheshetu5627 3 ай бұрын
Great Man Semenehe You are Welcome
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo 3 ай бұрын
Yes! but ; should allocate time for his interviewers
@Dancha-gk6uo
@Dancha-gk6uo 3 ай бұрын
Yes! but ; should allocate time for his interviewers
@bizunashmergia2677
@bizunashmergia2677 3 ай бұрын
ሁሌም ለምትጠይቀው ጠንካራ ጥያቄ ትደነቃለህ
@wesenyelehtesfaye3472
@wesenyelehtesfaye3472 3 ай бұрын
Respect Mr. President
@feridnesiro4430
@feridnesiro4430 3 ай бұрын
Sime በዛው በነካ እጅህ ስለ ወሩ መጫረሻ (closing) ብለው ብር ሚከለክሉበትን ምክንያት ብጠይቅልን
@ravacar4840
@ravacar4840 3 ай бұрын
የሠራተኞቹ ባህርይ ከዐመት ዐመት እየተቀየረና የስልቹነት ባህርይ በግልፅ እየታየ ነው::
@yesufali-gl1sj
@yesufali-gl1sj 3 ай бұрын
ከወለድ ነፃ የሚጠቀሙ ወጭ ሲያደርግ ለምን ይቆረጣሉ እኔ እየተቆረጥኩ ነዉ
@DANIK-ETH
@DANIK-ETH 3 ай бұрын
ሒሳብህ ሙዳራባ ከሆነ የትርፍ ተካፋይ ስለሆንክ ሊቆረጥብህ ግድ ነው ነገር ግን ዋድያ ከሆነ አይቆርጥም።
@metekelbizamo
@metekelbizamo 3 ай бұрын
እየተቆረጥሁ ነዉ🤣🤣🤣
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 3 ай бұрын
በእርግጥ ሰውየው የተረጋጉና ሙያውን በደንብ የሚያውቁት ይመስላል።
@denekealembo840
@denekealembo840 3 ай бұрын
ስሜነህ እውነትነው የባንኮች ሰራተኞች ናቸው ከአጋቾችጋር በመተባበር እዝቡን የሚዘርፉት
@foziadenur9835
@foziadenur9835 3 ай бұрын
ከወለድ ነፃ ለምንድነው ሚቆርጥብን ስላስቀመጥን ብቻ ነው
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@RayanAli-yo1eh
@RayanAli-yo1eh 3 ай бұрын
nice man give him the IPO
@alazarasrat8454
@alazarasrat8454 3 ай бұрын
የምር ግልጽ እና ሃቀኝነት የተሞላበትን መረጃ እየነገሩን እንደሆነ የፕሬዝዳንቱ ፊት ላይ የሚነበበው ጨዋነት የተሞላበት አመላለስ በራሱ አስረጂ ነው። አብረወት የመስራትን እድል ያገኙ ሰራተኞች የምር ታድለዋል። አክባሪወት ነኝ አቶ አቤ ሳኖ
@amarekiflie6447
@amarekiflie6447 3 ай бұрын
Only 165,000 CBE customers borrowed out of 43,000,000 That's insane...
@user-jm1ce5rn7o
@user-jm1ce5rn7o 3 ай бұрын
ደግ አደረክ
@Mimi12216
@Mimi12216 3 ай бұрын
1.የኤሌክትሮኒክስ ሲሰስተሙ የዘመነበት አሜሪካ ምሳሌ ሊሆን አይችልም። 2.ጋዜጠኛዉ እንዳነሳው ወንጀልንም ሆነ ኮራፕሽንን መከላከልም አልተቻለመ። **ባጭሩ ይህ ገደብ በኢኮኖሚው ላይ እያደረሰ ያለውን ተፅዕኖ ያልተመለከተና የኢኮኖሚክስ አስተሳሰብ የጎደለው ነው።
@demissgebrie9092
@demissgebrie9092 3 ай бұрын
am here bro
@andreasyoseph7418
@andreasyoseph7418 3 ай бұрын
Why does RTGS transfer from your bank take several days contrary to the time limit given by NBE?
@user-pe6en6du4m
@user-pe6en6du4m 3 ай бұрын
ቀጣይ እንጠብቃለን
@bezazewdu-uo2od
@bezazewdu-uo2od 3 ай бұрын
ጋዜጠኞው ለምን አታዳምጥም
@kedirahemed6810
@kedirahemed6810 3 ай бұрын
እኔ አስቀመጥኩት ገንዘብ እየተጠቀማችሁ እኔን የአገልግሎት በማለት ለምን ያስከፍሉኛል ከወለድ ነፃ ተጠቃሚ ስለሆንኩ
@matalochare
@matalochare 3 ай бұрын
Qurd or check account kehone yikefelal Gin ye Adera or wadia kehone ayikefelim kehone gin branch kerbewu yanagiru
@MilonBd-jw2wp
@MilonBd-jw2wp 3 ай бұрын
ስሜናህ ጃግነ እኮ ነህ ምርጥ ጥያቄ እውነት እውነቷን ምጣይቃው
@ahmedmussa591
@ahmedmussa591 3 ай бұрын
ከወለድ ነፃ የምናስቀምጠውን እናተ ለምትጠቀሙበት ከእኛ ትቆርጣላችሁ ይሄ አግባብ አይደለም
@demekedemise1661
@demekedemise1661 3 ай бұрын
ከወለድ ነፃ ባንኪንግ ተጠቃሚዎች ሙድራባ ሂሳብ ቢኖራችሁ እና 70% ትሪፍ ተጠቃሚ ቢትሆኑ አሪፍ ነው ብዬ አስባለሁ። ለዝርዝሩ አቅራቢያ ወደሚገኘው የኢንባ ቅርንጫፍ ይጎበኙ።
@tamratwolde8192
@tamratwolde8192 3 ай бұрын
ብሬን ለማውጣት አልከፍልም፣ ATMም ነፃ ነው from Same Bank
@melakuassefa3261
@melakuassefa3261 3 ай бұрын
he is capable for the post
@bisrattsegayeify
@bisrattsegayeify 3 ай бұрын
I do like the interview, but as far as I knew, to be clear, there are countries who has ATM free cash withdrawal from your account weather from your own bank ATM or other banks, of course from your account and also you have options to use ATM machines to withdraw cash for a fee.(there is a note clearly written which ATM is free of charge withdrawal and which ATM'S charge some amount per transactions. If you wish to withdraw from a branch it it free... You won't pay a penny.
@meshtame4862
@meshtame4862 3 ай бұрын
የዋልታ ቲቪ አመራሮች ጋዜጠኛው ስልጠና ያስፈልገዋል ሀሳብ አያስጨርስም
@Ethiopiannigus
@Ethiopiannigus 3 ай бұрын
የምርህን ነው? 😂😂 ደደብ
@argewtod
@argewtod 3 ай бұрын
እንደኔ ጥሩ መንገድ ነዉ የሚጠቀመዉ ለአንድ ጥያቄ ዙሪያ ጥምጥም መመለስ ለለመዱ ባለስልጣናት መፍትሄ የሆነ የአጠያየቅ ዘይቤ ነዉ።
@mightyg8545
@mightyg8545 3 ай бұрын
አበሻ የጥያቄው ገደብ አይታወቅም። በመብት ስም ስርአት አልበኝነትን ካላለማመዳችሁን የምትሉ ጋጠወጦች እረፉ። የመብት እና ነፃነት ማጣቀሻ የምታደርጓቸው አሜሪካ እና አውሮፓ እያንንዷ account ውስጥ የሚገባ እና የሚወጣ ገንዘብን ምንጭ እና መዳረሻ ማወቅ አለባቸው። Tax ያልከፈልክበት ገንዘብ account እስከማዘጋት እና በወንጀል መጠየቅ ድረስ ሊያደርስ ይችላል። ከAccount የሚወጣ ገንዘብ ገደብ አለው፡ የኔ ነው ብለህ ዝም ብለህ ገንዘቤን አትልም። የመንግስት ችግር እንዳለ ሆኖ፡ የመብታችን ገደብን እንወቅ። ስርአት የሌለው አገር ሁላችንንም ያጠፋል። ደሞ ካድሬ ብለህ ተሳደብ እንግዲህ
@birukweldeyohannes3023
@birukweldeyohannes3023 3 ай бұрын
ምነው ይኤን ሁሉ ጥያቄ ስትጠይቅ(የእምነት ተቋሙዎት ሳይቀርህ) ሁላ ስታነሳ የኢ/ጺያ ንግድ ባንክ ዶላርን በብላክ ዎጋ(መጠን) ስለሚመነዝረው ጉዳይ ሳታነሳ ቀረህ ድንቄም ነጳ አሳብ።
@AnwarAnwarhassen-id4nu
@AnwarAnwarhassen-id4nu 3 ай бұрын
እናአንተ ከገባችሁ ወድዚህ ሀገራችን የወደቀችው
@tatek7660
@tatek7660 3 ай бұрын
ወደፊት የባንኩ ሥራ አስኪያጁን የሞባይል ባንኩን ቢያሻሽሉ፡ እኔ የምኖረው አሜሪካ ነው የንግድ ባንክ አካውንቴን እዚህ ሆኜ እቅጣጠር ነበር አንድ ቀን ሪሴት የሚለውን ነካሁና ተመልሼ መግባት አልቻልኩም ሪሴት ለማድረግ አኢሜሌን መጠቀም ስላልቻልኩ ይኸው 4 ወር ሆነኝ። እባካችሁ አሻሽሉ።
@kefe6204
@kefe6204 3 ай бұрын
CBE my bank❤❤😂😂 ወዳጄ ስሜነህ ከተወሰነ አመታት በኋላ እኔም ፕረዝዳንት መሆኔ ስለማይቀር ......
@azeleke4693
@azeleke4693 3 ай бұрын
ስትሆን እዳትረሳኝ እድታበድረኝ ሃሳብ የለኝም
@fetaneyta12
@fetaneyta12 3 ай бұрын
ስሜኔህ አንደኛ ነው!
@TarikuAlemu1
@TarikuAlemu1 3 ай бұрын
Who is watching with me?
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 3 ай бұрын
ከወለድ ነጻ አስቀማጭ የሆን ገንዘብ ወጪ ስናደርግ ለምን ይቆርጣል ፍትሀዊ አይደለም።
@alextube9267
@alextube9267 3 ай бұрын
እኔን ግርም የሚለኝ በወያኔ ስርዓት ጊዜ ከየት ኖራችሁ ነው ? አሁን ጀግና ጀግና ጋዜጠኛ ያጫውትሻል አይ ዶ/ር አብይ ስንቱን በጭባጫ ጀግና አረከው 1000 ዓመት ንገስ
@TsehaiTube
@TsehaiTube 3 ай бұрын
"አሜርካ ከ$10.000 በላይ ካወጣህ ፖሊስ እቤትህ ይመጣል"ምን አይነት ውሸት ነው
@jemaljemal8725
@jemaljemal8725 3 ай бұрын
ትልቅ ሰው አይዋሽም ውሸት ያሳፍራል እኔ ወንድሜ ታግቶ የመን ውስጥ ብር አስገባ በዚህ አካውንት ተብሎ አካውንት ተሰጠኝ አካውንቱን ተቀብየ ከነስሙ ባንክ ሂጀ የሽፍታ አካውንት ነው ይታገድልኝ ብየ ሁኔታውን አስረዳሁኝ አድራሻ አውጡልኝ የት አካባቢ እንደሆነ ብየ ጠየኩኝ መልሳቸው ግን ለፐሰሊስ አመልክት ያለ ፍርድ ቤት ትዛዝ ማገድም አድራሻም አንሰጥም ነው የተባልኩት በጣም አሳፋሪ መልስ
@lake3176
@lake3176 3 ай бұрын
I recommend scheduling an appointment to share your experience with President Abe Sano. In a similar situation, $3400 was transferred from my account here in Washington DC. I wrote a formal grievance letter to the bank President and to the Senator representing my district, which resulted in the recovery of my funds.
@yaredbitew2598
@yaredbitew2598 3 ай бұрын
Sewuyew eregataw betam des yelal
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 3 ай бұрын
1ሚሊዮን ብር በንግድ ባንክ ኑሮኝ 1.5ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መኪና ለመግዛት እንኳን ብድር አታመቻቹም
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 3 ай бұрын
አይ ጋሽ ሀብታሙ
@seyoumejigu8845
@seyoumejigu8845 3 ай бұрын
ምፀትህን ብታብራራው ??
@firhiwotmoges8547
@firhiwotmoges8547 3 ай бұрын
Des yemil personalty wow
@tt-lk3jc
@tt-lk3jc 3 ай бұрын
እሺ ለምን መንገድ ላይ አግተው መታወቂያ ጠይቀው ከዛ ባንክ ደውለው ከባንኩ ሰራተኛ ሙሉ መረጃ ያገኛሉ (አጋቾቹ) ? ለምን ?
@mitikurikita2118
@mitikurikita2118 3 ай бұрын
Please give him sometime
@yonigebru7587
@yonigebru7587 2 ай бұрын
If customer is your main target why you not give our money on around end of the month? Just to satisfied the branch saving noting eals? if so you don't know about this or pretend as you don't know?
@Bewoma2024
@Bewoma2024 3 ай бұрын
Abe cool
@Yoonn1313
@Yoonn1313 3 ай бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ ሃሳብ አስጨርስ። እኛ የሳቸውን ምላሽ እየሰማን አንተ ታቋርጣለህ እኩል ታወራለህ። የጋዜጠኝነት ሥነምግባር አይመስለኝም። ነውርም ነው!
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 3 ай бұрын
Sew tefto?
@user-rh2qi3pl6s
@user-rh2qi3pl6s 3 ай бұрын
ጭራሽ ደንበኞች ከ3000 ሺ በላይ እንደይሰጥ ልሚት ተደርጎ በምንኖርበት ሰአት ደንበኞች የፈለጉትን መወሰድ ይችላሉ ይላል እኔዴ
@siyoumyeshitla746
@siyoumyeshitla746 3 ай бұрын
በዘር የተዋቀረ ሥርዓት ምን ጊዜም ቢሆን ከዘረፋ ሌላ ምን ሊያደርግ ይችላል ።
@user-oi8yo5th4l
@user-oi8yo5th4l 3 ай бұрын
ጥሩ ሌቦችን በየባንኩ ሰግሰጎ ያዘረፋል ለሌባ መረጃ በመሰጠት ለሸኔ ወገኑ ያዘርፋል ምን ያልታዬ ጎድ አለ በአብይ
@lopesohadiso
@lopesohadiso 3 ай бұрын
በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ የባንክ አሰራር የሞቴ ነው በእዉነት
@DagimGirma-bc2hn
@DagimGirma-bc2hn 3 ай бұрын
" የሞቴ "ነው አረ ባክህ
@nemeratsehay
@nemeratsehay 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለኢትዮጵያ ድሃው ህዝብ ሰራለት??
@yedilfana8206
@yedilfana8206 2 ай бұрын
ጋዜጠኛ ስሜነህ የት ለመሄድ ነው የምትቸኩለው? በተደጋጋሚ ጣልቃ እየገባህ ሃሳብ ታቋርጣለህ። ተመልካች መስማት ይሚፈልገውን ብዙ ሃሳብ በተደጋጋሚ አቋርጠሃል
@solomonsibhatu9720
@solomonsibhatu9720 3 ай бұрын
ለምነድን:አትስጡ:የሚባለው:ህዝቡ:ገንዘቡን:ቢያወጣ:አጨብጭባቹ:የምትቀሩት።
@mesfindebi2844
@mesfindebi2844 3 ай бұрын
በአሜሪካ አገርም በአንድ ቀን ከ10,000 ዶላር ካሽ አይፈቀድም::
@atome9092
@atome9092 3 ай бұрын
ስሜነህ ለምን ትንጣጣለህ አዋቂ ለመምሰል ነው? ከእንግዶችህ ለመማር እና መረጃ ለማግኘት እንጂ ያንተን ቲያትር በማየት ጊዜ ማቃጠል አንፈልግም። ላንተ አዋቂ ማለት ህወሃት ብቻ ነው እነሱን ኢንተርቪው ስታደርግ እንዴት እንደምትሽኮረመም ራስህን ታዝበህ ታውቃለህ? ረጋ በል እንጂ ዕድሜ እንኳን ያስክንህ
@AddisuZewdu-py6lo
@AddisuZewdu-py6lo 3 ай бұрын
አቤ እናምሰገናለን
@comemusic6928
@comemusic6928 3 ай бұрын
ነፃ ህዝብ በሌለበት ሀገር ነፃ ሀሳብ ማራመድ ይቻላል
@user-sn9un6gn6f
@user-sn9un6gn6f 3 ай бұрын
Men addadis aseraroch yenoralu lezrfa endimch yetekemete newrgna sew new
@abduredegi4
@abduredegi4 3 ай бұрын
lemen selam atan ????
@fetaneyta12
@fetaneyta12 3 ай бұрын
ይመቼኛል ጥያቄህ
@starsportimporter6776
@starsportimporter6776 3 ай бұрын
ለምን ይዋሻል አጭበርባሪዎች በድብቅ ብር እያሳተማቹ ችግር እንዳይፈጠር ፈርታቹ ነው
@finoteasfaw8703
@finoteasfaw8703 3 ай бұрын
1.8% of CBE capital is a lot of money to lend for just a handful of individuals…I don’t think he understands percentage… the fact that you try to underestimate the understanding of the general population is absurd.
@AD-fr3fh
@AD-fr3fh 3 ай бұрын
These are large corporations and institutions.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 31 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 20 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 83 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
የሌማት ትሩፋት | ዘጋቢ
27:03
AddisWalta - AW
Рет қаралды 2 М.
በስኬት የደመቀው የኅዳሴ ግድብ |ዜና
5:41
AddisWalta - AW
Рет қаралды 956
ዮአዳን (ክፍል 24)
32:41
ለዛ
Рет қаралды 285 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 31 МЛН