ከ90ዎቹ የዳንስ ፈርጥ ይብራለም ስዩም ጋር አዝናኝ ቆይታ /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 109,881

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 163
@lubabahussen8313
@lubabahussen8313 2 жыл бұрын
መመለሥ ቢቻል ተኝቸ ሥናሣ እራሤን 90ወች ዘመን ላይ ባገኘዉ ብየ እሐኛለሁ የኔ ቆንጆ ሥላየሁሽ ደሥ ብሎኛል🌷🌷
@milkitube7362
@milkitube7362 2 жыл бұрын
ዮናስ ቢያናግራት አሪፍ ነበር ታሪክ በደንብ ስለሚያውቅ
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
True
@arditube7340
@arditube7340 2 жыл бұрын
በጣም ቀዥቃዣ ናት አነጋገር አትችልም ብዙ ነገር መጠየቅ ትችል ነበረ
@milkitube7362
@milkitube7362 2 жыл бұрын
@@arditube7340 በሞላ ተሰጥኦ ያለው ሰው.. እንዴት እንደመረጧት አልገባኝም። ጋዜጠኝነት ቁመት እንደማይፈልግ መቼም ዮኒ ምስክር ነው
@idahanna2143
@idahanna2143 2 жыл бұрын
Ur right
@tigistmengist319
@tigistmengist319 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ከብዙ ጊዜ በዋላ ግን ሌላ ሰው ኢንተርቪው ባደርጋት አሪፍ ነበር በተለይ ደግሞ ዮናስ ቢሆን ነው አንደኛ ነበር
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 2 жыл бұрын
ይብራአለም ደህና ነሽ ወይ ጨዋ ምንአለ የናንተ ግዜ ተመልሶ ቢመጣ😍እግዛብሄር ካንቺ ጋር ይሁን
@rewdatube9676
@rewdatube9676 2 жыл бұрын
ረቁት መተየት እናታ ጋ ጨወነት ነዉ ይገረመል
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
የወያኔ ግዜ ኮነው
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 2 жыл бұрын
@@genitube1438 ወያኔ ይውደም
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 2 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ ይብራለም ቁመናዋ ዳሌዋ ከአይኔ አይጠፍም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ebs thank you so much .
@princessmekelle81
@princessmekelle81 2 жыл бұрын
ሉላ ምንም Interview ማድረግ አትችይምና እነዚህ የጠፉ የድሮ አርቲስቶቻችን ዮናስ ከበደን ቢጠይቃቸው ባይ ነኝ ምክንያቱም ዮናስ እውቀቱም ልምዱም ስላለው ማለቴ ነው
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ይብራለም ገና ውዝዋዜ ስትጀምር ነው የምንተዋወቀው በጣም ጥሩ ሰው ናት የነበረችበትን ውለታዋን የማትረሳ ናት የእኔ እናት አርቲስት ደስታ ገብሬ በጣም ነበር የምቶዳት ሰላም ሁኝልኝ ይመችሽ
@dantek1753
@dantek1753 2 жыл бұрын
OMG በጣም አድናቂዋነኝ ብዙግዜ ለሴፉም ሜሴጅ ልኬለትነበር ለጆሲም እና ስማን እንኩዋን አላውቀውም እና ፍቶዋን ስክሪንሻት አድርጌ እና ዛሬ በማየቴ ያለችበት ደጄም ጥሩ መሆኑ በጣምአስደስቶኛል ens thank you 🙏
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 2 жыл бұрын
ይብራለም ስለየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የሚገርም ነው ጩጬው 11ዓመት ሞላው ይገርማል ደግሞ ብሩኬን ቁጭ ይብራ ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ
@tayechborena4575
@tayechborena4575 2 жыл бұрын
ጨዋ ነሽ አጭር አለብስም አልሽ ይሄ እራሱ ስርአት እንዳለሽ ይገልፅል አሁንም ግን በጣም አምሮብሻል ምን አለበት ያሁኖቹም ከእናንተ ቢማሩ::ጥሩላይ ነውያለሽው ትንሽ ነው የጨመርሽው ስላየሁሽ ደሽ ብሎኛል!!!
@asnitube3283
@asnitube3283 2 жыл бұрын
ዋዉ ይሄ ፕሮግራም ወደ ልጅነታችን እየመለሰን 💚💛❤
@user-vf2kx2tn9v
@user-vf2kx2tn9v 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛ ስትቀጥሩ መልክ ያላትን ሳይሆን ጭንቅላት ያላትን ይሁን
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ጭንቅላት የሌለው ሰው አለ እንዴ ?
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 жыл бұрын
ጭንቅለት ያለት ሰይሆን እዉቀት የአለት የአለዉ ነዉ ሚበለዉ
@adonaydawit9824
@adonaydawit9824 2 жыл бұрын
What do you mean???? 48 🦀🦀🦀🐜🐜🐜🐜🕷🕷🕷🕷🦂🦂🦂🦂
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ!!! ኢትዮጵያ ውስጥ መሆንሽን አላውቅም ነበር እንኳንም አየሁሽ የሁልግዜ ጥያቄዬ. መልስ አግኝቷል በርቺ አሁንም ብቃቱ አለሽ. ዋው! 😘😘😘🔥✔🌹🍀💝🎀💝🎀😘
@HagerFikerTeater
@HagerFikerTeater 2 жыл бұрын
ለ EBS ካሜራ ማኖች ፣ ቀረጻ ለረጅም ደቂቃ ከታች ወደ ላይ አይነሳም፣ በትከሻ ደረጃ ካነሳችሁ በኃላ ለጥቂት ሰከንድ ነው ከተፈለገ የሚገባው....በተለይ wide angle ተይዞ እንደዛ አይደረግም። ጠያቂዎችም ወደ አንድ ቦታ ሄደው ከመኪና ሲወርዱ ሙሽራ እንደምትወጣ ከመሬት ጀምሮ ጫማ እምታነሱትን አቁሙ። በተረፈ ጎበዞች በርቱ። :)
@foziethiopia8676
@foziethiopia8676 2 жыл бұрын
እኛ እንቅረፃቸዋ አዳኙ ካሜራ
@HagerFikerTeater
@HagerFikerTeater 2 жыл бұрын
Camerawoman Fozi...:)
@tosha4841
@tosha4841 2 жыл бұрын
አይኗን በጣም ነበር የምንወደው
@misrakabebie1351
@misrakabebie1351 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጥያቄ አትችልም አንዱን ጀምረሽ ሳትጨርስ አንዱን ትጠይቂያለሽ ብዙ ጨዋታ ነበር የጠበኩት
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 2 жыл бұрын
ወይኔ ቆንጅየዋ ደናሽ ልብሶችዋን እንዘዝ አድራሻ አስቀምጡልን እባካችሁ እመቤት ፍስሀንም አቅርብልን ከለንደን ሀገር ገብታለች
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 2 жыл бұрын
Hi Ruty
@forgotemail594
@forgotemail594 2 жыл бұрын
ቃልዬ💝 የኔ መልካም ✔😘😘😘👍
@tube9884
@tube9884 2 жыл бұрын
They are a lot of talented journalist looking for a job.Please give the job for those people not for same one who is having a good body or personal look, let respect the profession the interviewer she don’t even know what to ask and she don’t let her finish.
@user-gu7du4ty7y
@user-gu7du4ty7y 2 жыл бұрын
አይ ሉላ መልክ ብቻ እንጂ ቅዳሜን ከሰአት ላይ አትሆኝም
@natiecon137
@natiecon137 2 жыл бұрын
The interviewer should do be more prepared.
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
Ya ....she's not good.....that's not her profession
@tube9884
@tube9884 2 жыл бұрын
They should hire same one who is in the profession not by the personal look.
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
@@tube9884 I know I think they hire her by her look soooo SAD 😔
@shemseiasultan5854
@shemseiasultan5854 2 жыл бұрын
ዋው ምናለ የዛን ግዜ ተመልሶ ቢመጣ
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 2 жыл бұрын
Oh her, I remember her very well, especially from Abnet Agonafir's music video.
@misirben3240
@misirben3240 2 жыл бұрын
ወይኔ ይብርዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ምስራቅ ነኝ እባክሽ ገሊላን እንዴት እንደማገኛት ጨንቆኛል አብሮአደግ ጓደኛዬ ን 😍😘
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 жыл бұрын
የፍንዳታ ዘመኔ ትዝታዎቼ ናቹ ስላየውሽ በጣም ደስ ብሎኛል 👍👍
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 2 жыл бұрын
Happy to see her thank you EBS it’s really good idea keep it up so much love
@tigistmengist319
@tigistmengist319 2 жыл бұрын
ሁሉም ነገር በእናንተ ጊዜ ቀረ እንኳን ደህና መጣሽ ልላ ሰው ኢንተርቪው ባደርጋት አሪፍ ነበር በተለይ ዮናስ ቢሆን አንደኛ ነበር
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ተወዛዋዥ ይብራለም አህንም ቆንጆ የምታምሪ ነሽ::🌺♥️እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d 2 жыл бұрын
አሁንም በጣም ቆንጆ ነሽ እንደውም አልወፍርሽም
@yesrayesra523
@yesrayesra523 2 жыл бұрын
Wow እኔ ከኢትዬ ውጭ እምትኖር ነበር የመስለኝ ከረጅም ግዜ በሆላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@ferakaiu9806
@ferakaiu9806 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስላየንሽ ደስ ብሎናል ውበትሽ ስነስርአትሽ እንዳለ ነው 🙏🙏🥰
@Girumpino
@Girumpino 2 жыл бұрын
ስወዳት እኮ የ90th ምርጥ ተወዛዎዠ
@lewamehabtay7842
@lewamehabtay7842 2 жыл бұрын
ይብርዬ የኔ መልካም እህት ከረጅም ግዜ በህዋላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 жыл бұрын
አብርሽ ባላገሩ አይደል ላይ እንደሷ አይነቶችን ለዳኝነት ቢጋብዛቸዉ ጥሩ ልምዳቸውን ለተተኪዎች ማስተላለፍ ይችላሉ
@eleniworku3153
@eleniworku3153 2 жыл бұрын
ስታምር የኝግዜ እንድህነው በጣም ደስብሎኝል ስላየሁሽ ።
@feteletilahun7072
@feteletilahun7072 2 жыл бұрын
በጣም የኔምርጥ መልካም ሠው ናት
@znashworekwo5026
@znashworekwo5026 2 жыл бұрын
በስመአም በስንት ግዜኤ ውይ እንኳንም አየውሽ የኔ ውብ
@tenatitytena5427
@tenatitytena5427 2 жыл бұрын
Thank you nice to see her .
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ጥያቄሽ ከሰላምታ ጀምሮ እስከማስተዋወቅ ቅደም ተከተል ቢኖርሽ ጥር ነው:: ይብራለም ታዋቂ ተወዛዋዥ ነች::ጠፍታለች እንክዋንም አየንሽ♥️🌺
@telenor1559su
@telenor1559su 2 жыл бұрын
ስታምሪ ቆንጆ
@sweetfetan7979
@sweetfetan7979 2 жыл бұрын
አሁንም በጣም ጎበዝ ናት
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 2 жыл бұрын
አሁን እንደውም የበለጠ አምረሻል😊 ጎማዳ የነበረችው አፍንጫሽም አድጋ😂😂 ፈዘን ነበር የምናይሽ በቲቪ ስትመጪ ድሮ
@genetmehari2793
@genetmehari2793 2 жыл бұрын
She is talented artist
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
ይብራለም ስወዳት ዳንሳ በጣም ደስይላል
@marymar9282
@marymar9282 2 жыл бұрын
Mashalhe teru nawe yalshew tameryalashe gazatangawame tameralache
@hanna6593
@hanna6593 2 жыл бұрын
ቴሜስ ተማሪ ሆነሽ የተምርትቤት ዝግጅት ላይ ነበረ የማቅሽ ከዛ ከጓደኞችሽጋ 6ኪሎ ትመጪ ነበረ ነጻነት አበራ ቤት ከዛ ደሞ አብሮ አደግ ወድሜ ብሩክ ጋ ተጋባቹ ወለዳቹ ብዙ ብዙ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ቆጆ ሐገር ወዳድ ክፉ አይካሽ 😍😘
@tofikshemsu7172
@tofikshemsu7172 2 жыл бұрын
አሁንም ከብሩክ ጋር ነች?
@hanna6593
@hanna6593 2 жыл бұрын
@@tofikshemsu7172 አይመስለኝም ከእህቷጋር ነች
@romanmekonnen3400
@romanmekonnen3400 2 жыл бұрын
Nice to see you yibralem konjo
@berrybelete6171
@berrybelete6171 2 жыл бұрын
Wow that’s awesome🥰
@trytobebest1859
@trytobebest1859 2 жыл бұрын
Ebs thanks
@martagrmay370
@martagrmay370 2 жыл бұрын
ስታምር
@lifeonmenorlemen632
@lifeonmenorlemen632 2 жыл бұрын
Woyine 90’sn eko yemsel ngr yelm setameriii degimo konjoooo 🥰😘
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
Interviewer please goo to different profession
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
ውይ ያወገብ እንዲ ስጋ ውጦት ግን ቆንጆናት አሁንም
@ethio4012
@ethio4012 2 жыл бұрын
ተፈሪ መኮንን ስትማር ተተዋውቀን ጠፍችብ እስካሁን ድረስ ስፈልግ ስኳትን ስንከራተት ነበር እንዴት ነሽ ይብራለም አለሁ በይኝ
@luhamlulu1210
@luhamlulu1210 2 жыл бұрын
Yenz konjo betam new yemwedati yeti neberish
@badriyaabata1376
@badriyaabata1376 2 жыл бұрын
Konjochi Sitamiru ❤️❤️❤️😍😍😍
@astertube5406
@astertube5406 2 жыл бұрын
ውይ ስወዳት እስኬ ሌሎችን አቅርቦቸው
@ricardoibanez2965
@ricardoibanez2965 2 жыл бұрын
ሰላም ደህና ከሰአት ምሽት ... ከሴቪል ስፔን ቡና ወደ ስፔን ለመላክ ኩባንያ ለማቋቋም ፍላጎት ያለው ሰው። ሳይወስዷቸው፣ ትልልቅ የቡና ባለብዙ አገር ዜጎች ተጠቃሚ ሆነዋል ... እንደ Nestlé ወይም Starbucks ያሉ ከሴቪል ስፔን ሰላምታ
@habenhiyab8055
@habenhiyab8055 2 жыл бұрын
lula gezu Please be practice ....interview ማድረግ በፍፁም አትችይም..... learn more
@yenemarvelous8086
@yenemarvelous8086 2 жыл бұрын
The interviewer need to be calm down n professional she didint let her finsh her talk eko she talk too much
@0911617971
@0911617971 2 жыл бұрын
She still beautiful
@mikeabe2453
@mikeabe2453 2 жыл бұрын
ሉላ ምንድነው ጥያቄው🤔🤔🤔🤔🤔
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
ዋው ትዝታዎቻችን ናችሁ ይብራለምዬ ጌዲ በተራ የአፈቀረሽ እሙ አንች ነሽ አይደል??🙏🙏
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 2 жыл бұрын
Aydelechim
@japiangelo6670
@japiangelo6670 Жыл бұрын
እንኳንአየሑሸ
@meseretteshome8731
@meseretteshome8731 2 жыл бұрын
ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 2 жыл бұрын
Yene konjo sewdesh eko
@gossayewubshet2773
@gossayewubshet2773 2 жыл бұрын
betam yemiwedat
@fifiyeliana7564
@fifiyeliana7564 2 жыл бұрын
Your hair betam keyereshe betawelkiwe teru newe
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 2 жыл бұрын
The interviewer is bad at asking... just has nice body....
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@genitube1438
@genitube1438 2 жыл бұрын
ሥወድሽ በሠአቱ
@bekelechchavaillaz5566
@bekelechchavaillaz5566 2 жыл бұрын
Yibiralem dehina nesh wey
@lizhenen5395
@lizhenen5395 2 жыл бұрын
Why is she walking like an old lady she's fine when she dance🤔
@zebibnuredinmoh832
@zebibnuredinmoh832 2 жыл бұрын
Yeah exactly
@30lifeafterthirty38
@30lifeafterthirty38 2 жыл бұрын
Her shoes may be
@yasinyayo4486
@yasinyayo4486 3 ай бұрын
ትክክል
@yasinyayo4486
@yasinyayo4486 3 ай бұрын
ሉላ ባጣም ቆንጆ ነሽ አድናቅሽ ነኝ
@oumahmed965
@oumahmed965 2 жыл бұрын
ይብራልሽ አለም እማ ትክክለኛ ስራ የሠራ ያን ያህል አይበራለትም ግን የበራ ህሊና ይኖረዋል
@samrawitmarie7293
@samrawitmarie7293 2 жыл бұрын
yne Konjo
@meharizufan1206
@meharizufan1206 2 жыл бұрын
Be ethiopian endesa yemidens alneberem eskahun yelem betiyatr bet yemtdensew Dans legud neber beTV klip Lan tinish tekotba slemtdenis bzu sew alawekatim 🤫🤔😲😲💓Ybru wawwww betam telewteshal
@user-cp7cd2ws4i
@user-cp7cd2ws4i 2 жыл бұрын
ዮኒ የት ሄዶ ነው ውይ
@nebihanebiha6689
@nebihanebiha6689 2 жыл бұрын
ሲገርም እህትሽ ናት ይሉኝ ነበር እንመሳሰላለን አድናቂሽ ነኝ
@user-pm1de8tr2d
@user-pm1de8tr2d 2 жыл бұрын
@Hiruy Debas 😅😅😅😅
@Gigi10001
@Gigi10001 2 жыл бұрын
ኣይ ዘመን እንኳንም ኣየሁሽ ... የ90 ናዎቹ ዋና ማስታወሻ ነሽ...መመለስ ቢቻል 🥺
@tigistabdisa1957
@tigistabdisa1957 2 жыл бұрын
Selayehushi des belogal
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
እኔ ebs ካሉት ጠያቄዎች የሉላ የተለዬ አይደለም። ከሰይፉ ትሻላለች።
@user-dm7jf4cy1k
@user-dm7jf4cy1k 2 жыл бұрын
እንዳለች ናት መልኳም ስራዋም ያው ነው
@ruhama2017
@ruhama2017 2 жыл бұрын
ዮኒ የት ነህ እሱ ላይ ነው የሚያምረው
@fekernehelave7884
@fekernehelave7884 2 жыл бұрын
Anch lij auch behywt
@mikeabe2453
@mikeabe2453 2 жыл бұрын
ሉላ አትችልም ጋዜጤኛነት ???????
@onelove8524
@onelove8524 2 жыл бұрын
ለተወዛዋዥ ብዙም አይከፈልም ምክንያቱም ዘፋኞች ገንዘባቸውን ለግጥም ለዜማ ለቅንብር በአጠቃላይ ገንዘብ ጨርሰው ነው ተወዛዋዦች ጋር የሚደርሱት ዘፋኞቹም ስራውን ቢፈልጉትም ግን ለስራው ትኩረትና ክብር አይሰጡም
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳት እንደሷ በሆንኩ ብዬ የምመኛት የልጅነት ምኞቴ ነበረች የንዋይ ደበበ ዘፈን ላይ ላጫውትሸ አጫውችኝ የሚለው ላይ እጅግ ልዩ ነበረች አሁን ያው ነሸ በጣም እወድሻለሁ የ8 ቁጥር ወገብ ባለቤት ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል 💚💛❤️
@dddlove1242
@dddlove1242 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mahletyisma3733
@mahletyisma3733 2 жыл бұрын
Yoni..yoni...yoni
@rurisalih5333
@rurisalih5333 2 жыл бұрын
Sle ayehush betam des blognal ybralem welahi hule zemenawi dans say astawusachuwalehu neber beza mrt gize yeneberut yet dansegnoch gebto yhon bye asb neber yeljnet twustaye nesh mechem aresashm gn ye haymanot grma omahere bedenb neber emttaweki sefer tesebsben ljoch hunen snzefnew Clipu lay yedenesachut lemedenes enmokr neber ena beza zefenm sw betam yastawusshal bye asbalew allah edme tena ystsh
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
ሉላ ነፍስ ነገር
@betemekdest4664
@betemekdest4664 2 жыл бұрын
😍💖💖
@mkgmogtmarchangel8366
@mkgmogtmarchangel8366 2 жыл бұрын
✨✨✨✨🌼🌼
@trytobebest1859
@trytobebest1859 2 жыл бұрын
Btam enmsgnaln
@user-vu5gp2qe8c
@user-vu5gp2qe8c 2 жыл бұрын
አረጀች በአንዴ
@jesuslovesme7440
@jesuslovesme7440 2 жыл бұрын
Where's Yoni ...?? Boring 😴
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 2 жыл бұрын
Minaw asaterachutisa
@liyu324
@liyu324 2 жыл бұрын
ወይኔ አረጀች በስመአብ
@firhiwotworku480
@firhiwotworku480 2 жыл бұрын
befsum alarejechim
@abdiali6400
@abdiali6400 4 ай бұрын
Talan club awekesh neber under national theater
@ethiopianmerry9401
@ethiopianmerry9401 2 жыл бұрын
Yegermal ay geze
@tenad7309
@tenad7309 2 жыл бұрын
ጠያቂዋ ትንሽ ትቸኩያለሽ ጠይቀሻት? እስክትመልስልሽ እረጋ ብለሽ ጠብቂያት::ብዙ ልምምድ አድርጊ?????
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 29 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 78 МЛН
ተወዳጇ ሉላ /lula gezu/እንተዋወቃለን ወይ
9:06
ሰን ቲዩብ- Sun Tube
Рет қаралды 225 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 30 М.
ሰበር፡ ዘመድኩን በድጋሚ መጣ #zemedekun_bekele #ዘመዴ #ዘመደኩን_በቀለ
Ethio hulu media ኢትዮ ሁሉ ሚዲያ
Рет қаралды 1,5 М.
我说我不是故意的,你们信吗
0:25
侠客红尘
Рет қаралды 26 МЛН
Они не знали, почему он так поступил, пока
0:39
БАБУШКИН КОМПОТ В СОЛО
0:19
PAVLOV
Рет қаралды 17 МЛН
Пранк над Махачевым🥶
0:19
FERMACHI
Рет қаралды 10 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
0:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 20 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 33 МЛН
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 53 МЛН