//የት ናቸው ?// "የ90ዎቹ እንቁ ነበርን ...." ከአለብሲሴ ዘፋኞች አንዷን አገኘናት //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 136,393

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 123
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ፈታ ያለች ደስ የምትል ሴት ❤ ናት እንኳንም አዛው ሁሉ ገለል አለልሽ የማያስፈልጉን ነገሮች ሁሉ ከህይወታችን ሲወጡ ስላም ይሆናልና ቀሪው ዘመንሽ ስላም ይሁንልሽ🙏🏾
@nigussierc8377
@nigussierc8377 Жыл бұрын
ምንአልባት ለሷ አዛ የሆነባት "ለባርች" የሚያስፈልገው ቢሆንስ? 😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
ለሷ ያልሆነ ለባርች አይሆንም እናትን ጠልቶ ልጅን መውደድ ውሽት ነው
@Aberos556
@Aberos556 Жыл бұрын
ወርቃማ ግዜ ዘር አይጠየቅ አይ ሀገሬ ይሄ ግዜ ይመለስ ይሆን😮😢
@Ahmed-211
@Ahmed-211 Жыл бұрын
አቦ ተባረኪ ደስ የምትል ተጫዋች ፍቅር ናት 🙏❤️ ebsሶች ፍቅሮች ሰላማቹ ይብዛ እንወዳቹሃለን ❤️ እናመሰግናለን 🙏
@haymenms
@haymenms Жыл бұрын
Her love for her son shows that she is a good mother! God bless the family!
@foyatabebe5739
@foyatabebe5739 Жыл бұрын
ውይ እነዚህ ቆንጆ ሴቶች ትዝ አሉኝ።
@tsyx8334
@tsyx8334 Жыл бұрын
ፉቅርተ እንኮን በሰለም መጠሽ ደገግሜ ነው የዬሁሽ ሰለምሽ ይብዘ ሀለበ ጎሮቤት ነው ስለስተወዎቅሽልን እነመሰግነለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@banchitesfahunadisu-uz8pk
@banchitesfahunadisu-uz8pk Жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ትርጉሙ እንኳን ባይገባህ ወኔ አለው ❤️❤️❤️
@emusenafe627
@emusenafe627 Жыл бұрын
ፈታ ያለች ደስ የምትል ሰው ናት እንደዚህ አይነቶችን ያብዛልን
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan Жыл бұрын
እኔ የ 90 ነኝ በጣም አሪፍ ጊዜ ነበር ይናፍቃል ❤
@user-gv4jb1wr5q
@user-gv4jb1wr5q Жыл бұрын
ታሬ ታታሪው ልበ ቀናው ምርጥ ፕሮግራም ነው ይዛችሁሉን የመጣችሁት ያልጠበቅነውን የተረሳውን ግዜ በርቱልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼‼️
@robel8118
@robel8118 Жыл бұрын
ይሄ ሙዚቃ ለሰሩልን ድምፀ መረዋዎቹ ምስጋና ይድረሳችሁ ሀሪፍ ጊዜ ነበር በጣም ተወዳጅም ነበሩ ውይ ፍቅር ግን ትለያለች ማለት ነው በጣም ፈታ ያለች ግልፅ ተጫዋች ደስ የምትል ቀልደኛም ነች በጣም ሀላባ
@fetiabubyed
@fetiabubyed Жыл бұрын
ምርጥ ከጎረቤታችን ስላየዋችሁ ደስ ብሎኛል ሳሪ እሙሻ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ፈጣሪ በሰላም ይገላግልሽ ።❤
@bitsuanyesuneh9831
@bitsuanyesuneh9831 Жыл бұрын
ጥሩ ሁኔታ ላይ ሲሆኑ ደስ ይላል ❤❤❤
@user-uu4fb1gb4l
@user-uu4fb1gb4l Жыл бұрын
በስማም ዮንዬ ትለያለህ እኮ ምልክሽ ሁሉ ትዝ እለኝ የኔ ቆንጆ
@hanahani6542
@hanahani6542 Жыл бұрын
የ9 ኛ ክፍል የአደረፍት ሰዓት አድማቂዎች ፕላዝማ በነበረበት ሰዓት ትዝታችን ናቹ ❤
@user-en8dy9bi5p
@user-en8dy9bi5p Жыл бұрын
ውይ ትዝታ ወደ ኋላ እኔ ግን በፊት አላውቀውም የበር ግን ደስ ብሎኛል ነዪልን እኛም እንስማሽ ደርባቢት❤
@akjulan7084
@akjulan7084 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም እናመሰግናለን የድሮ ትዝታዎች የድሮ ትዝታዎች በድጋሚ ስለ ምታስታውሰን ፉፉፉፉፉፉፉፉ❤❤❤
@eastsoldierson
@eastsoldierson Жыл бұрын
I still love ❤ this song 🎵
@mimit4032
@mimit4032 Жыл бұрын
I am proud of you “ Denanche” ❤❤❤👌👌👌
@dagmawitwbe6992
@dagmawitwbe6992 Жыл бұрын
ቆንጆ ነሽ .....በትዝታ መለሳችሁን እኮ
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 Жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ ይላል
@elsayohannes7767
@elsayohannes7767 3 ай бұрын
ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ❤አፖርታማዉ ሲያምር
@abelmekuria6078
@abelmekuria6078 Ай бұрын
love you guys for all beautiful 90's memories
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
እነዚህ ዘናጭ ልጆች ትንሽ ሆኜ ስወዳቸዉ። ስታይሊሽ እና ቆንጆ ነበሩ። ኧረ ተመለሱልን!
@ababumeshasha1445
@ababumeshasha1445 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝናት መበረታታት አለባት
@melakutaye6258
@melakutaye6258 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ፕሮግራም ነው
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n Жыл бұрын
እውነት ነው ፍቅር ናት ሀላባዬ እናቴ❤❤❤
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Жыл бұрын
Artist enkutatash andua nat I miss this day's ❤️❤️
@areejphones3981
@areejphones3981 Жыл бұрын
❤ Beautiful.Songs
@user-ly8kn9tz5k
@user-ly8kn9tz5k 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ታምሪያለሽ ለዛያለሽ ውብነሽ የኔውድ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ዬኒዬ አንተ ከሌለህ ኢቢስ ባዶ ነው
@user-rq3cf9mf3e
@user-rq3cf9mf3e 3 ай бұрын
የሀላባ ልጆች ይለያሉ ከዘረኝነት የፀዱ ከብር አለኝ
@gezahegnkassaye3721
@gezahegnkassaye3721 Жыл бұрын
የሙያው ብቃት ካለ አጠናቅሮ መሥራትን ይጠይቃል።ጠንክሮ መሥራት ደግሞ ካለሙት ግብ ላይ እንደሚያደርስ ለአፍታም መጠራጠር አያስፈልግም። ጥሩ ድምፅ እንዳለሽ ይታያልና በርትተሽ ሥሪበት።
@kimeshamovies
@kimeshamovies Жыл бұрын
Wow her voice is soooo Amazing, why is she not singing this days????????????
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
አሁንም ቆንጆ ነሽ ውፈትም ያምርብሻል
@yayushalemu175
@yayushalemu175 Жыл бұрын
እውነት ነወ በጣም ውብአንቺ ❤
@user-yf1ld5vk5r
@user-yf1ld5vk5r Жыл бұрын
❤❤በፍቅር የምወደዉ ፕሮግራም ነዉ
@honey48757
@honey48757 10 ай бұрын
Ye 90's Zefagnoch endale Enku Nachew ❤❤❤ Gizewm Tiru Neber ❤❤❤ I am Happy that 90's is always remembered 👍👍👍
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 Жыл бұрын
ደስ ስትል😂❤
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
ወይይይይየሀገራ ልጅአላባ ፍቅር የሆነች ሀገር
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
ፈታ ያለች ናት ይመችሽ
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 Жыл бұрын
Eme-birhan tetebekesh yene feleklek ❤❤❤
@Wubshet371
@Wubshet371 7 ай бұрын
ደስ ስትል❤❤❤❤❤
@nest1108
@nest1108 Жыл бұрын
ፈይሰል ሸሞሎን ብታቀርቡት? (ሙዚቀኛ እና የኢቲቪ መዝናኛ ፕሮግራም አቅራቢ የነበረ )
@sewdageragn2970
@sewdageragn2970 Жыл бұрын
Arif ye zema ena getem derasim new yerasu tok show neberew enem esu biqereb buzu zena miyadergu negerochen jeba yelenal❤
@behailuabebe4868
@behailuabebe4868 Жыл бұрын
ደስ ትላለች
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
I really like her
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
❤❤wowwww yen konojo enkune dan matashe
@abdilazizhamizasuliman
@abdilazizhamizasuliman Жыл бұрын
እናመሰግናቹሃለን የሃላባን እንቁን ስለወጠቹልን
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Жыл бұрын
Batame dasetelalachu thank you yoni
@Misneb
@Misneb Жыл бұрын
በስልሳዎቹ መጨረሻና በሰባዎቹ መጀመሪያ ላይ "ሸገኔዎቹ" የሚባሉ በጣም ዝነኞች እንደነበሩ ያኔ ለነበርነው የማይረሱ ናቸው። ሶስት ሆነው የዘፈኑ ነበሩ ለማለት ነው....
@fikere.yesewe
@fikere.yesewe Жыл бұрын
90's sewom gizewm love
@dandi704
@dandi704 11 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ ከነቤተሰብሽ
@yimamtadesse2903
@yimamtadesse2903 Жыл бұрын
አገር አትበይ :: ኃላባ በ ሃገረ-ኢትዮጵያ የምትገኝ ትንሽዬ ሰፈር (መንደር ) እንጅ አገር አይደለችም :: ስለዚህ "ኃላባ ደስ የምትል አካባቢ ነች " ነው የሚባለው ::
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 Жыл бұрын
ሰፈር ነው እንዴ ሀላባ? ክፍለ ሀገር መስሎኝ ?
@zaraomar646
@zaraomar646 Жыл бұрын
አነትሽ ለይ ጅኒ ይስፋር ቅንቅናም😏😏😏
@bezawitdesalegn7507
@bezawitdesalegn7507 Жыл бұрын
@zaraomar646 I just ask the question u didn't notice the question mark ?
@zehabeshatv5836
@zehabeshatv5836 Жыл бұрын
@@bezawitdesalegn7507enish ketema new be welaita ena shashmene mehal
@nejatnuri8514
@nejatnuri8514 Жыл бұрын
ሀላባዬ❤
@Alegntube
@Alegntube 4 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ ሃሳብሽ ይሙላልሽ የኔውድ
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 Жыл бұрын
Wow she you are beautiful! I like your style
@hijazuusman7949
@hijazuusman7949 Жыл бұрын
ሀላባዬ 😘
@berateealamu4229
@berateealamu4229 Жыл бұрын
በሀላዬዬዬ❤❤❤❤❤❤ዩኔሚሚሚንንንንንንንንንን
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
ዮኒ የኔ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
@madenhmadenh9100
@madenhmadenh9100 Жыл бұрын
❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እዉነትም የት ናቸዉ 3ስቱም ያምሩ ነበሩ🙏🙏🙏
@CattTv
@CattTv Жыл бұрын
እኔ እራሱ አላውቅም ሀልበም እንዳላቹ አለም ሲሴ ግን አንደኛ
@Freselemon348
@Freselemon348 Жыл бұрын
Eway skorna mes wadeky Please he is humble and handsome sweetheart boy don call him barchya He has a great an biggest name boaz ❤❤❤❤❤❤ Love you fikerta😊
@user-qf6mx2hc5f
@user-qf6mx2hc5f Жыл бұрын
የመዳምቅመም አደኛነኝ
@honey48757
@honey48757 10 ай бұрын
Weyne Dimtsua Des Sil 😍😍😍😍
@user-vz8sl8di1z
@user-vz8sl8di1z 10 ай бұрын
Halaba culture yelgenata tizitya❤
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 Жыл бұрын
90ዎቹ❤❤❤❤❤
@abukiking1190
@abukiking1190 Жыл бұрын
ሃላባዬ уєи ድምቀት 😍😍❤️
@bereketmeles-jc1yu
@bereketmeles-jc1yu Жыл бұрын
♥️♥️♥️
@kyzlove3865
@kyzlove3865 Жыл бұрын
ይመችሽ ፈታ ነሽ ኑሪልን
@user-qi3ir1mm7r
@user-qi3ir1mm7r Жыл бұрын
ከሀኒማ ጋር ጋር ሳቃቸውና ድምፃቸው 2ቢገናኙፐበሳቅ ያቀልጡታ
@dawittafese4123
@dawittafese4123 3 ай бұрын
ጋሼ አስተማርዬ ድሬዳዋ አፈተኢሳ ት/ቤት
@abdlhayebrahim968
@abdlhayebrahim968 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@shdasaer4118
@shdasaer4118 Жыл бұрын
ታስቃለች ይመችሽ
@mesitube
@mesitube Жыл бұрын
የሀላባ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ ❤
@keyriyaabdukarim
@keyriyaabdukarim Жыл бұрын
እኔም የሃገርሽ ልጅ ብምሆኔ በጣም ኮራለው 🥰🥰🥰🥰ሃላብ
@mesitube
@mesitube Жыл бұрын
@@keyriyaabdukarim የኔ ዉድ❤❤
@ganimaawal-np1yq
@ganimaawal-np1yq Жыл бұрын
doma nachu Ethiopian bemihone ekoralewu newu mibalewu 0. Cinqelat
@rebeccamoges
@rebeccamoges Жыл бұрын
I have been there once for a few days and i couldnt wait to get out of there, sorry!
@WebEthiopia2020
@WebEthiopia2020 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ቤርሙዳ ሆኖብሽ ነው
@Wubshet371
@Wubshet371 7 ай бұрын
ልጅነቴ ትዝ አለኝ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ዮኒነት ስወድህኮ
@pierreandrejonasjuniorjean9115
@pierreandrejonasjuniorjean9115 Жыл бұрын
Title plse
@dbhddhdhh883
@dbhddhdhh883 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nuhamin
@nuhamin Жыл бұрын
ያለፈው አለፈ ለፈጣሪሽ እየዘመርሽ ቀሪ ዘመንሽን ብትኖሪ ተመኘሁልሽ ያድርግልሽ።
@JemalmohamedNuri-ye9vq
@JemalmohamedNuri-ye9vq Жыл бұрын
Sosina belete ye wenchi film tewanayewa 4 honachu bedenbe awkachehu neber hulachehum tefetachuwa fiker berechi bekerbe be Addis Sera enetebekshalen
@zelalemtilahun5801
@zelalemtilahun5801 Жыл бұрын
ሀላበቺ ነኝ
@Zx-qq5bb
@Zx-qq5bb Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍
@bethelhailu351
@bethelhailu351 Жыл бұрын
Please dears find Martha Aduga Please Please Please 🙏
@wendufetene9059
@wendufetene9059 Жыл бұрын
የሶስቱ ወፎች የኢቲቪ ድራማ ተዋንያኖች የት ናቸው ግን????
@user-cs4oo2bu7q
@user-cs4oo2bu7q Жыл бұрын
ዋናዋ ሌባ(ቹቹዬ) ናትኮ የጠፋችዉ እንጂ ሁለቱ አሉ። ሌንሴን ሆና ምትሰራዉ አሁን ጉድ ፈላ ላይ የቀጫጫዉ( አሌክስ) እናት ሆና ምትሰራዉ ናት የቀረችዉ ደግሞ ሰንሰለት ላይ የፈረንጅ ቋንቋ ምታበዛዋ ነች😂😂😂😂 ሶስቱም አንድ ላይ ብናያቸዉ ግን በጣም አሪፍ ነበረ።😊
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ከልጅነት እስከውቀት በርበሬ ከዛ እየመጣ ነበር የሚዘጋጀው ከአላባ። እንጠብቃለን የሚቀጥለው ስራሽን
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Жыл бұрын
የትነዉ
@zeyba2557
@zeyba2557 Жыл бұрын
​@@HananKsa-lj2mj debub
@musajohni9754
@musajohni9754 Жыл бұрын
Ayizoshi konijo barichi
@lemlemyoni1703
@lemlemyoni1703 Жыл бұрын
እንዴ ሀይማኖት ግርማ ተጫዋችና ሳቂ ናት ቆንጅናሽ ተጨምሮ
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
hulem temelshe yemayew hager alaba new
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 11 ай бұрын
ምን ዋጋ አለው አለፈ ነበር ባይሰበር❤❤❤
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
alaban sewedew eko ye abate hager sewedachu mechem alresachum
@hanank.e584
@hanank.e584 Жыл бұрын
betam sakitanshe haleman tektshale
@mekdaskebede4912
@mekdaskebede4912 Жыл бұрын
des sitil feta yalch wegene wedede
@solomontessema9176
@solomontessema9176 Жыл бұрын
Batame konjo demsenawuyalashe
@sekgololochristinaleshilo
@sekgololochristinaleshilo Жыл бұрын
Wodoche. Salaminach. Faxare. Yixabiqacho.inemi.silikachon.ifaligalwa.falage.solomon.ababa.tafalagi.alami.thaye.ababa
@dagentMarkos
@dagentMarkos Жыл бұрын
ምጋርም ነው ጉሮቤት ሃላባ የደከበት ለብዙ ግዜ ብሆንም ከሀጋር የውጠሁት በውቁቱ ታውደጅ ነብር
@TesfawongelTariku
@TesfawongelTariku 27 күн бұрын
የዘማር አዜብ ሀይሉ ኢህት ነሽ እንዴ
@mifarinta8197
@mifarinta8197 Жыл бұрын
የዘጠናዎቹ እንቁዎች: ከአለብሲሴ በተጨማሪ "kerbo sitay" ዘፈናችሁ የሚለው ራሱ ያበደ ነው።
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Жыл бұрын
አላባ ማለት የትነዉ
@enenegn5719
@enenegn5719 Жыл бұрын
@@user-tc7ct5xq8y አዎ ጉራጌ አጠገብ ነዉ ያለዉ
@Addisnegeri
@Addisnegeri Жыл бұрын
ድንጋይ
@fsalbasat5341
@fsalbasat5341 Жыл бұрын
Des setle
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Heartwarming moment as priest rescues ceremony with kindness #shorts
00:33
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 38 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 15 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
0:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 8 МЛН
КАЧЕЛИ ИЗ АРБУЗА #юмор #cat #топ
0:33
Лайки Like
Рет қаралды 4 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 3,7 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
0:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 8 МЛН
ЖВАЧКИ!!!
0:47
Li ALINA
Рет қаралды 4,1 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 20 МЛН