ከበሉ አይቀር... - ፍቅሬ ኩንስፓኛ | NahooTv

  Рет қаралды 167,034

Nahoo TV

Nahoo TV

3 жыл бұрын

#ስጋ #Fikrekunspagna #ETHIOPIA #NahooMeznagna #NahooTV
Watch more on www.thenahootv.com
/ nahootv

Пікірлер: 185
@workugebre3602
@workugebre3602 3 жыл бұрын
ፍቅሬ እጅህ ይባረክ። ኪሎ እንዳንተ አስተካክሎ የሚሰጥ ያለ አይመስለኝም።
@taddeselema1646
@taddeselema1646 3 жыл бұрын
እንደው ግን ከይቅርታ ጋር ውድ ኢትዮጵያዊያን እህት ወንድሞቼ ግን ለምንድነው ባለስጋቤቶች የእጅ ጓንት(ፕላስቲኩን)የማይጠቀሙት??? ይህ ነገር ሀገራችን ላይ ቢለመድ ጥሩ ነበር።ለቆራጮቹም ለተጠቃሚዎቹም እጅግ በጣም ጥሩ ነበር።ጣቶቻቸው ላይ ፕላስተር (የቁስል) ለጥፈው የሚቆርጡ ብዙ አጋጥመውኛል።ከተሳሳትኩ ይቅርታ ።
@dadaopal7058
@dadaopal7058 3 жыл бұрын
ምንም አልተሳሳትክም የሚገርመው በዚህ ረገድ የሚሟገት ተቋም የለም። እነሱም በዚህ ረገድ አንዳቸው ከአንዳቸው ለመለየት ሙከራ አያደርጉም
@taddeselema1646
@taddeselema1646 3 жыл бұрын
@@dadaopal7058 ቅዱስ እግዚአብሔር ያክብርልኝ ስለተረዳከኝ።ብርም(ቲፕም ከከስተመር ተቀብለው ኪሳቸው ከከተቱ ብኃላ በዛው እጃቸው ተመልሰው ስጋ የሚቆርጡ አሉ ሌላም ሌላም......ስትመክራቸው ደግሞ ምክር አለመስማታቸው ትንሽ ግር ይልብኛል።መቼ ይሆን ሀገራችን ላይ ይህ ነገር ተሻሽሎ የምናየው???
@alemubekele8263
@alemubekele8263 3 жыл бұрын
Betam arif Sega new feqre kunespaga
@suleyman9993
@suleyman9993 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ እጂ ስንት ነገር ይነካል
@user-kp2vl5fc3c
@user-kp2vl5fc3c 2 жыл бұрын
🤣🤣በ ኮሮና ተሽጦ አለቅ ከ የይት ያምጣ 😁😁😁😁
@kibrumamusha4788
@kibrumamusha4788 3 жыл бұрын
የሚገርመው የኪሎው ትክክለኛነት ነው። ተጠቃሚ ቆሞ ማስቆረጥ አይጠበቅበትም። ሁሉንም በእኩል የሚያስተናግድ ቤት ነው።
@webitnugusu1511
@webitnugusu1511 3 жыл бұрын
AwSqawssq
@daconfi1453
@daconfi1453 3 жыл бұрын
Tigray hezebu yerabal ante sele kilo tekekelegnet tawerale.
@tigistashenafi276
@tigistashenafi276 3 жыл бұрын
@@daconfi1453 Whose fault is that , for Tigray's people problems?🤔🤔😇😇
@fuadali1495
@fuadali1495 3 жыл бұрын
@@daconfi1453 yeterabe hizbe endete wede torenete yigebale?
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
@@daconfi1453 Ena erehabehen Letastagese new ezi gebtehe Tere Sega metayew? 😂😂😂😂 Tegab eko weterwoachu new selam enbi brlachu Torenet yemeretachute
@asratbiruhirpo9721
@asratbiruhirpo9721 3 жыл бұрын
እዉነት እዉነት እድሜዬ 60ነዉ ምን አተርፋለሁ ብዋሽ ኪሎዉ የሚገርም ነዉ ቆሞ ማስቆረጥ የለም ። አቤት ብዙዎች አንተን ቢመስሉ አባካችሁ አመስግኑልኝ ።
@daconfi1453
@daconfi1453 3 жыл бұрын
Hello mr diabetes lol.
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
@@daconfi1453 Anbeta beleta 😂😂
@daconfi1453
@daconfi1453 3 жыл бұрын
@@shkorinabowey7958 men??
@getahunmered7847
@getahunmered7847 2 жыл бұрын
Aderashawe yate nawe gene
@Eagle1503
@Eagle1503 Жыл бұрын
ጎበዝ ባለሙያ በርታ፣ አገላለጽህ ራሱ ይመቻል
@masreshamohammeddawde5997
@masreshamohammeddawde5997 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ስጋ ነው አፌ ውሃ ሞላ እኮ ጎበዝ! በርቱ አሪፍ ዝጋ ቤት ነው :: አገሬ ኢትዬጵያ ናፈቅሽኛል በቅርቡ አይሻለሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@Zelalem359
@Zelalem359 Жыл бұрын
Zigabet alsh
@fitihbirhanu6899
@fitihbirhanu6899 3 жыл бұрын
ኪሎ በጭራሽ አለማጭበርበራቸው ደስ ይላል ። ታማኝ ናቸው
@meronmeron9834
@meronmeron9834 3 жыл бұрын
የት ነው አድራሻቸው
@user-yf2yv7ux2s
@user-yf2yv7ux2s 3 жыл бұрын
ዋውው አስጎመዣችሁኝ እምዬ ኢትዮጵያ ይብዛልን። እንኳን ይሄ ሳር ቅጠሉ ናፍቆኛል።
@naiimoali3099
@naiimoali3099 3 жыл бұрын
I’ll
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
አብሬህ ነኝ፤ ናፍቆት አብሰክስኮኛል።
@babyyo6359
@babyyo6359 3 жыл бұрын
ፍቅሬ ዉሉም ቅርጫፍ ላይ ያለው ስጋ አንደኝ ነው ተወዳዳሪ የለውም ውሌም ምርጥ ስጋ ነው ጥሬ ጥብሱም ኩንሲባኝውም ውሉ አንደኝ ምርጥ ተወዳዳሪ የለውም
@picoman4502
@picoman4502 3 жыл бұрын
Absolutely yes, I witnessed.
@abiymekuria2693
@abiymekuria2693 3 жыл бұрын
WOW NICE brother 👏GOD Bless you all
@user-nc4my6sh3e
@user-nc4my6sh3e 3 жыл бұрын
ዋው ያስጎመጃል ስጋው ያምራል በጣም
@girmadawit2645
@girmadawit2645 3 жыл бұрын
የሚገርመው የስጋው መጣፈጥ ብቻ አይደለም የኪሎው ብዛት ደሙ የበለጠ የፍቅሬን ስጋ ቤቶች እዲወዱ አርጎቸዋል :: ብስራተ ገብርኤል ጋር በመከፈቶ ደሞ ባልዳራስ እዳልመጣ አርጎኛል በርታ ፍቅሬ 😅👍👍👍
@brookmoti1055
@brookmoti1055 Жыл бұрын
The best place to eat . the restaurant is great, clean they have amazing service, speedy unbelievable the maximum you can wait is 5 to 7 minutes amazing restaurant in the heart of finfinna.
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ጥሬ ስጋ መመገብ ለጤና ጥሩ አይደለም ላልተፈለገ ውፍረት ሌላም ተዛማጅ ጉዳቶች አሉ ይታሠብበት።
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል ያሚያሚ
@winniekifle6705
@winniekifle6705 3 жыл бұрын
The best siga bet in Addis
@mengistuaedmasu6272
@mengistuaedmasu6272 3 жыл бұрын
Looks good keep up The good work Fekra
@winniekifle6705
@winniekifle6705 Жыл бұрын
The best saga bet in Addis Ababa
@lidetubirru822
@lidetubirru822 3 жыл бұрын
ደስ ይላል ወንድሜ በርታ
@ghenetdesta1611
@ghenetdesta1611 3 жыл бұрын
Aye aye sega letena betame metfo newe. Yehen sele betam sega wdade ngne gene bewer 2 bebela newe betam bezu atebelu elachwalewe.
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Amen
@trusew.habtam
@trusew.habtam Ай бұрын
Amazing restaurant!
@zegola7325
@zegola7325 11 ай бұрын
This guy is expert ❤❤❤
@shekatelebenatsheka6143
@shekatelebenatsheka6143 3 жыл бұрын
ፍቅሬ ተባረክ መርቂ ነው የወጣሁት ሆዴን እያሸሁ ነው የወጣሁት ምርቃቱም እንዳለ ሆኖ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
Weyew sega 😻😻 Getahoy agere melesegh Artefishal segako new minbelaw ezi
@LSAN-bh4vl
@LSAN-bh4vl Жыл бұрын
ውይ አገራችን ያጎመጃል
@nobelable9309
@nobelable9309 3 жыл бұрын
Seriously I visit you December From West Virginia !
@selomonmussie1816
@selomonmussie1816 3 жыл бұрын
ኩርስፓኛ ነው የሚባለው አሥራ አንድ ዓይነት አልኮልና ሚጥሚጣ ቃሪያ ሽንኩርት ተደባልቆ የሚሰራ ነው መጀመሪያ የተሰራው አፍሪካ ህብረት ቅዱስ ሚካኤል ከርቸሌ አካባቢ ነው ።
@user-dn6no9cn8m
@user-dn6no9cn8m 8 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በስቃይ ኑሮውን ለመግፋት እየታገለ ይገኛል፡፡ እንዲህ ዓይነቱ የሆድ መሙያ የሞላሰስ ውጤት አንገብጋቢ ጉዳዩ አይደለም፡፡ ይህንን ለሙሰኞች አሳዩአቸው፡፡ ግብር ለማይከፍሉ ጥቂቶችም እንዲሁ ይሁን!!
@asmarem.7893
@asmarem.7893 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል፡፡ ዋጋውስ ምስጢር ነዉ እንዴ?
@Jahnegus1
@Jahnegus1 3 жыл бұрын
ተጠቃሚ ምን ማለት ነው::? እግዚኦ ማለት ነው አማርኛችንን እንዲህ ሲያወዱሙ የሚይርም እንኩአ የለም:: ጠያቂዋ ይህን እንኩአ ስርታ ብትበላ
@getmanful
@getmanful 3 жыл бұрын
አዲስ አበባ ናፍቃኛለች።ጥሬ ስጋ እና ድራፍ አምሮቱ ሊደፋኝ ነው።
@BT-yl3qg
@BT-yl3qg 2 жыл бұрын
hodam kkk ergoze asmalbek
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 3 жыл бұрын
ፍቅሬ በጣም አሪፍ ቤት ነው በተለይ ኪሎ ማጭበርበር ፍቅሬ ጋር ስለሌ የሚመረጥ ቤት ነው በርቱ።
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 2 жыл бұрын
በቃ ኢትዩጵያ ስመጣ እዛ ነው ምሄደው
@bona2318
@bona2318 2 жыл бұрын
What is kunspagna means?
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 3 жыл бұрын
Syamere wawww
@Kt-kg1fo
@Kt-kg1fo 3 жыл бұрын
ዋው ያለውት ሲውዘርላንድ ነው በጣም ቆየው ስጋ አለ የጥሬ የክትፎ የጥብስ ልክ እደሃገራችን ቄራ አለ ግን እደሃገሬ የሚጣፍጥ አይደለም ምናልባት ከብቶቹ ከሚመገቡት ምግብ ይሆናል
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 3 жыл бұрын
አሜሪካን ብቅ በል (በይ) ልክ እንደ ኢትዮጵያ ነው ዳቢት ከ ሻኛ የምንከሰክሰው እንጋብዛችሁዋለን
@gerageru1388
@gerageru1388 3 жыл бұрын
@@yeaddisabebelij7832 አሜሪካ ጮማ የሚባል የለም ሞራ ነው ያለው ቀይ ስጋ አለ እንደኢትዮጲያ ማለት አንችልም ።ኬኒያ ስጋው እንደኢትዮጲያ ነው አቆራረጣቸው ግን ሳትበላ ይዘጋሃል ።
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 3 жыл бұрын
@@gerageru1388 በናትህ ናና እናስቆርጥህ በኔ ወጭ
@1hagerachin
@1hagerachin 3 жыл бұрын
Please go to Mesfin Kurt and Tej, they have the best siga
@nanitahan756
@nanitahan756 3 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@nahomamen7168
@nahomamen7168 3 жыл бұрын
ethio sat ላይ ግቡ
@tagessedabero4035
@tagessedabero4035 2 жыл бұрын
Suppose to have inspector in our country. To protect and direct everything in trading industries. My comment they must cover by light plastic and they must use plastic gloves. Ethiopian meats its look nice and i love it guys!!!!
@younaskiros6353
@younaskiros6353 3 жыл бұрын
በሰማም መጣዉ አገሬ ሰገባ እንገናኝ
@dadaopal7058
@dadaopal7058 3 жыл бұрын
አቶ ፍቅሬን አቀራረቡን ገለፃው በጣም ጥሩ ነበር። እናንተ ግን ካሜራውን ከመደቀን ውጭ የትጋ ነው የናንተ ሚና ?ቴሌቪዥን መሆኑን እረስታችኃል። እኔ ጥሬ ስጋ አልበላም የሚለው ንግግር ምን አመጣው እዚህ ጋ ?በርግጥ ፕሮግራሙ እዘጋጅ የለውም።
@mountcarmel7116
@mountcarmel7116 Жыл бұрын
I am about to fly to Ethiopia in a month but I do not know the address of this meat house. would anyone please help with the info. Wow! how amazing look it is! Meblat kalkere kunspaghna!
@davesosi1140
@davesosi1140 3 жыл бұрын
አድራሻው አድዋ ድልድይን ተሻግረው ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ወደ ግራ ይታጠፉ(ባልደራስ ኮንዶሚንየም)
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
እንዲህ ነው የጥሬ ስጋ ወዳጅ ማለት! ዘመትንበት በለኝ።
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 10 ай бұрын
❤ 5:27
@gedionberhanu5438
@gedionberhanu5438 3 жыл бұрын
ERE BIZUM LEKERETSA YEMEHON SIGA ADELEM ESTE ZOR ZOR BELU LEMISALE RISTU SIGA BET 22
@abeyjegnaw638
@abeyjegnaw638 3 жыл бұрын
Nesehna kalke mejemeria glovesena Maske maskedem gedetachu mehon alebet. Please do something about this issue. Thanks.
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 3 жыл бұрын
ልጁ ፀባዩ በጣም ደስ የሚል ነው ።ከአሜሪካ በቅርቡ ስለምመጣ አካባቢው የት ነው ቴስት ለማድረግ ።
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 3 жыл бұрын
Balderas.
@amhaborcha5689
@amhaborcha5689 Жыл бұрын
ለስንት % ኢትዮጵያዊ ነዉ ይህ ማስታወቂያ? እናንተ ብሉ እኛ...
@bezyetadse8901
@bezyetadse8901 3 жыл бұрын
እኔስጋአልወድምየምወደውደረቅጥብስነው
@abdulrezak939
@abdulrezak939 Жыл бұрын
ፕላስቲክ ጋንት መጠቅም ልማድ አድርጉ
@duratube
@duratube 3 жыл бұрын
Eni albelam yewe yenekesku new mimeslemg sasbew
@sameman536
@sameman536 3 жыл бұрын
ወታደር ስጋ ካየ በደንብ ይዋጋል ከዳቦ ቆሉ ስጋ ከፊት አርጉለት 😂😂😂😂😂#
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Le habtamch new
@user-eo4xy8sc3m
@user-eo4xy8sc3m 3 жыл бұрын
የእጅ ጓንት ውድ ነው እንዴ ? በእጁ ምን እንደነካ አይታወቅም ስጋውን ሲያጨማልቀው ማየት በጣም ያስጠላል ! ትንሽ ስለንፅህና ቢታሰብ ጥሩ ነው
@hiwotb7408
@hiwotb7408 3 жыл бұрын
Betam dese yelal bete new sefere nafekegn emtalhu ebelalhu
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 3 жыл бұрын
ባልደራስ ሠፈር ወይም ሲግናል ነው አድራሻዉ :: You're welcome👍
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 3 жыл бұрын
Thank you so mach ,አመሰግናለሁ
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ዘመዴ 😋ጥሬ በፍቅር ነው የምወደው
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
ጥሬ ስትል ጥራጥሬ ማለትህ ነው?😅🤓
@tingrttingrt1206
@tingrttingrt1206 3 жыл бұрын
@@solf2000 ላንተ ነዋ🤣
@aneshamood6033
@aneshamood6033 4 ай бұрын
በጣም ለሚዲያወች የምገልፅላቸው ነገር ሰጋ ምናምን ሲነካ ከሆነ የጥፍር ቆሻሻ ማሰወገድ እጅን በደንብ መታጠብ ቢቻል ጓንት መልበሰ ይመረጣል በየምግብ ቤቱ ፀጉር መሸፈን ንፅህና የበለጠ መኖር አለበት ማንኛውም ሰው ከሸንት ቤት ሲወጣ እጅ መታጠብ አለበት ሲጋራ ማጨሰ በምግብ ቤት የተከለከለ መሆን አለበት ሚዲያወች በየቦታው ለባለቤቶች ማሰረዳት በተረፈ ጥሩ ሰራ የምትሰሩት
@masalt1424
@masalt1424 Жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ አድራሻ አይናገሩም ለማስተዋወቅ አይደል የተሰራዉ ፕሮግራሙ???
@zerihunali9582
@zerihunali9582 3 жыл бұрын
Besemeab yemigerm Sega new
@KA_KA1990
@KA_KA1990 3 жыл бұрын
አቦ ጠብሳችሁ ብሉ
@tsfgt9000
@tsfgt9000 2 жыл бұрын
bir_hu gen altebrara
@abeyjegnaw638
@abeyjegnaw638 3 жыл бұрын
Killo Sega ahun sent geba???
@user-qo7yi3zt5p
@user-qo7yi3zt5p 3 жыл бұрын
እሚገርም ምግቤት ነዉ ለቡ እና ጀሞ ነዉ እሚገኜው
@nike6030
@nike6030 3 жыл бұрын
This one is around carl adababay
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 2 жыл бұрын
balderas condiminem new
@uctube5502
@uctube5502 2 жыл бұрын
'አይበላ ብትይ ማይሆን ነገር ነው።' ፍቅሬ
@kiyajemal1806
@kiyajemal1806 4 ай бұрын
አድራሻውን አሳውቁን ።
@ktabtegaru770
@ktabtegaru770 3 жыл бұрын
ለኪሎ ዋጋው
@eamhim848
@eamhim848 2 жыл бұрын
Argentina is a producer and exporter of horse meat, but it is not used in local consumption and is considered taboo.
@eshetubelaineh4127
@eshetubelaineh4127 3 жыл бұрын
ፍሌቶ የሚባል ባህላዊ የስጋ ብልት ስያሜ የለም ወንድም የጠየቀችህ የብልት ስሞችን ነው ፍሌቶ የለም እንዲህ አይነት ስም በብልት ስያሜ አታስገባ እኔ ጥንቅቅ አድርጌ በደንብ የብልት ስሞችን ከነጥቅማቸው ስለማቅ ነው
@tewabechamede4318
@tewabechamede4318 3 жыл бұрын
Wendma..tekekl..nhe..nchceba..amelakiwoch..semne..kytem..eyamtu.yawetlu..frge..segane..selmayweke..felato..yemilwe.yechekna..sega..nwe.yebatu..seme..erasu..yeswe..hagre..seme..nwe....yehagrhen..sme..betawta..yeshle..nebre..tenker..dender..betl... yededebe..sebseboche
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 3 жыл бұрын
ልክ ነው የሚባል የለም አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት የባሏን መጽሐፍ አጠበች ሆነኮ ነገሩ።
@solf2000
@solf2000 3 жыл бұрын
ይዘርዘርልን - ከ'ነጥቅማቸው፤ እባክዎን አቶ እሸቱ በላይነህ? ማወቅ እፈልጋለሁ።
@007eakonchu3
@007eakonchu3 Жыл бұрын
Chikina"
@wodajedegalas6363
@wodajedegalas6363 Жыл бұрын
የኢትዬዽያን ገበሬ የሚያርስበት በሬ ልታሳጡት ተነስታችኇል:: ገበሬው ሲያጣ እናንተም ትጠፋላችሁ::
@TD-iq1ew
@TD-iq1ew 3 жыл бұрын
Ene wode hagere sigeba emetalehu berta wondme des yilal
@RafAel-rl8sz
@RafAel-rl8sz 8 ай бұрын
የሚገርም ቤት ነበር ግን ምን ዋጋ አለው ለሁሉም ለተጠቃሚ አገልግሎት አሰጣጣቸው ይለያያል...
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 10 ай бұрын
5:3 5:48 8
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 3 жыл бұрын
🙏👌👍👍😋😋😋😋
@user-eq6bw6dz9b
@user-eq6bw6dz9b 3 жыл бұрын
ኮንስፓኛ ማለት ግን ምን ማለት ነው
@genethabtemariam5801
@genethabtemariam5801 3 жыл бұрын
እውነት ነው ኪሎው ሁሉ በታም ትሩነው ስጋውም ትሩ ነው በተለይ ፍቅሬ ሲስት በደንብ ነው
@ardi4.6million28
@ardi4.6million28 3 жыл бұрын
ጐበዝ ልጅ ነህ
@moonsweetmoon7393
@moonsweetmoon7393 3 жыл бұрын
እረ አድራሻው ይነገረን
@Mimi_Petros
@Mimi_Petros 3 жыл бұрын
Balderas.
@yackobmussa6171
@yackobmussa6171 3 жыл бұрын
ጀም,ለቡ,ብስራት ገብርኤል
@yigermalydenkal7493
@yigermalydenkal7493 3 жыл бұрын
ለምን ደሀውን መብላት የማይችለውን ታጏጏላችሁ
@melesseworkiye5991
@melesseworkiye5991 3 жыл бұрын
መጀመሪያ ሰርተህ ህይወትህን ለውጥ ከዛ ትበላለህ
@kobenora2037
@kobenora2037 3 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁👌
@helenfantahun1303
@helenfantahun1303 3 жыл бұрын
ወንድሜ ደሀዉ አያየውም ዋይፉይ የለውም
@dawitmekonen8462
@dawitmekonen8462 Жыл бұрын
አቤት ስጋ ምነው ባታስጎመጁን
@derejetadesse2415
@derejetadesse2415 3 жыл бұрын
ማስክ አትርሱ
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
Ehen chomaeen tebse argo neber meblate weyyyyy
@abdulaziz.h4136
@abdulaziz.h4136 2 жыл бұрын
ኑሮ ተወደደች እንጂ፥ ሥጋ ማለት ጥሬ ነው፤ የብልቶቹ መጠሪያ ራሱ ይከይፋል።
@luigicampagnoli7129
@luigicampagnoli7129 10 ай бұрын
Ghion hotel nacciu
@tigistbirru4622
@tigistbirru4622 3 жыл бұрын
አረ አፍሪቃ ነኝ
@samsonhailu5133
@samsonhailu5133 Жыл бұрын
ዋጋ መቆለል ብቻ
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 3 жыл бұрын
ኩንስፓኛ ወይም ቃጠሎ የሚባለዉን ምግብ ሳሚ ስጋቤት ነዉ ቄራ ከ7 አመት በፊት ይሸጥ የነበረዉ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 3 жыл бұрын
ሳር በል አና የ ሐበሻ በሬ ከሆነ ለ ጤናም ተመራጭ ነው።የፈረንጅ እና ፉሩሽካ በል ከሆነ በሽታ ነው።
@zeritutube
@zeritutube 3 жыл бұрын
ምነወ ዶሮ ይመስል ቆጥላይ ተጠለጠላችሁ
@mollawubshetmollawubshet2689
@mollawubshetmollawubshet2689 5 ай бұрын
ሥጋማ በጥሬዉ ሲበላ ነዉ ሥጋ ተበላ የሚባለዉ
@abebe7532
@abebe7532 3 жыл бұрын
antes lemin Guweant Ataregim ?? !!! Dembegnoch des endelachew ,, Libachew kefet endel Lelochun siga negadewoch be Guwant biletachew !!!
@abeyjegnaw638
@abeyjegnaw638 3 жыл бұрын
Ke tere sega belategna culture yalen behersboch endemehonachin, endet ande sew yetefal lesega bettoch gewanty endilebesu yemayenegerachew. Endewem be mengest dereja beheg mesdek yalebet neger manegnawem sega lukanda yemiseru sewoch gewantina mask melebes gedetta medereg bettam asfelagy nw. Please Dr. Abey yehenen begemengestu west akatelen. 😂😂👌👌
@abiyt7131
@abiyt7131 3 жыл бұрын
ዋጋ 1ኪሎ ስንት ነው?
@shkorinabowey7958
@shkorinabowey7958 3 жыл бұрын
Ende Dollar waga new 😂😂
@selamawitabraha402
@selamawitabraha402 3 жыл бұрын
500 bier
@nanitahan756
@nanitahan756 3 жыл бұрын
የት ሰፈር ነው አድራሻው በሞቴ😯
@workugebre3602
@workugebre3602 3 жыл бұрын
ባልደራስ ኮንደሚኒየም ጀሞ 1 ሳር ቤት: ካርል አደባባይ ጋር ለቡ ቫርኔሮ አለፍ ብሎ
@getnetreda676
@getnetreda676 3 жыл бұрын
Fikre Kunespagna,Mesfin Kurt&Tej,/debit,salegene,Shint Ras,Talak Ena Tanash,Nebro,Feremba,Zerfe,Feleto,Atente....
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 3 жыл бұрын
አንተ የብሪጅ ሆቴልንም አስተዋውቅ ምቹ ቦታ በመናፈሻው ቦታ ቁጥረሰ 2 በለቡ ብለህ😆
@amorawv9621
@amorawv9621 3 жыл бұрын
Tire siga eyebelachu new ke chinklatachu miwetaw hasab tire yehonew
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 2 жыл бұрын
antes ?
@amorawv9621
@amorawv9621 2 жыл бұрын
@@tigistmekonnen4274 Tire siga albelam Anchis?emalbelabet mkniyat beschta new .yehe amegageb kemin endemeta kawekshiw demo yebelt titeywalesh
@yedilfana8206
@yedilfana8206 Жыл бұрын
ወይ ደሀ ነህ ወይ ቅናት አለብህ ፤ ጥሬ ሀሳብ የፃፍከው አንተ ነህ ጁንታው
@hailumarutamaruta5402
@hailumarutamaruta5402 3 жыл бұрын
አድራሻ 😳
@tigistmekonnen4274
@tigistmekonnen4274 2 жыл бұрын
Balderas condiminiem
@adadamikru4190
@adadamikru4190 3 жыл бұрын
ጥሩ ነዉ ነገር ግን መስተንግዶ በጣም ደካማ ነው ከቤቱና ከክፋያው ጋር ጭራሽ አይገናኝም በዚህ ላይ ቡዙ መስራት ይጠበቅባቸዋል
@abiyt7131
@abiyt7131 3 жыл бұрын
ስንት ነው ወዳጄ። ንገረኝ እባክህ
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 49 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 514 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 49 МЛН
የፆም መያዥያ ሙሉ ፊልም / Tshom Meyaza / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:20:42
Ethiopian Raw Meat Restaurant: Yonas Chercher Restaurant
6:10
Zelela | ዘለላ
Рет қаралды 226 М.
Final muy increíble 😱
00:46
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 49 МЛН