Ethiopia - ወረራ ተፈፅሞብናል “የክተት ጥሪ“፣ የአማራ ክልል አዋጅ፣ ከወልቃይት የተሰማው፣ የኦሮሚያው ከባድ ውጊያ

  Рет қаралды 185,881

Feta Daily News

Feta Daily News

15 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 535
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 13 күн бұрын
ድል ለአማራው ወገኔ 💪💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬አይዞን አማራዬ የማንም እከካም አኮብን አይቀርም አማራ ጀግና ነው:: 💪💪💪💪🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@bizunishtasfay761
@bizunishtasfay761 13 күн бұрын
😂😂😂እንየዋ ጀግንነታቹን ጁንታ ነፍስ ዘርታ በርህ ደርሳለች አሁን አሳዩን እንግዲ ያን ፉከራቹን😂😂😂
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 13 күн бұрын
እንዲህ እየሸለላችሁ ብዙ ነገር ከእጃችሁ እየወጣ ነው😅😅
@DifhGgbj-zu1fy
@DifhGgbj-zu1fy 13 күн бұрын
ድል ለአማራው ህዝብ ፍኖ ፋኖ 💚💛❤️ 💪💪💪💪💪💪💪
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
እኔ ኤርትራዊ የሻብያ ወታደር ነበርኩ አማራ አብይን አምነው የትግራይን የእርሻ መሬት 50 በርሰንት በአማራ ተይዘዋል ብዙ ህዝብ አፋናቅለዋል ገለዋል የትግራይ ህዝብ በረሀብ ቁጭ ብሎ አይሞትም ቦታውን ያስለቅቃል😅🎉😂
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 13 күн бұрын
ዝም በል አንተ አጋሜ ዉሻ ​@@Samitrghh
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
@@Nevaeh-57 ማይ ካድራ ሁመራ አዲ ኳላ ምራብ ትግራይ ብሎ የአማራ የለም
@wondaya7620
@wondaya7620 13 күн бұрын
አማራ ያሸንፋል ድል ለፋኖ 💪💪💪
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 13 күн бұрын
አማራየ አይዞን ❤❤😢😢😢
@yab282
@yab282 13 күн бұрын
አማራ ፍኖ ዬ ይኔ ጀግና ለዛነበር ንቃ ባዴን ባዳ ጥርቅም
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
እኔ ኤርትራዊ የሻብያ ወታደር ነበርኩ አማራ አብይን አምነው የትግራይን የእርሻ መሬት 50 በርሰንት በአማራ ተይዘዋል ብዙ ህዝብ አፋናቅለዋል ገለዋል የትግራይ ህዝብ በረሀብ ቁጭ ብሎ አይሞትም ቦታውን ያስለቅቃል😅🎉😂
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 13 күн бұрын
​@@Samitrghhአጋሚዶ ዝም በል አልተባልክም ወዲ አፍኦምን ይልቀቅብህ
@tefwri1058
@tefwri1058 13 күн бұрын
ብአዴን ዛሬም የአማራን ህዝብ እጅ አስሮ ለጥንተ ጠላታችን ህወሀት አሳልፎ ሽጦናል አማራው ግን ዛሬም ጠላቶቹን ደምስሶ ታሪኩን ያድሳል ሞት ወጠላቶቻችን ድል ለፋኖ
@debewhailu7085
@debewhailu7085 13 күн бұрын
ከአማራዉ ጎን ሆኖ የተዋጋዉን መከላከያ እየገደልክ ከህወሃት ጋር አብረህ አሁን ህወሃት ወረረን ማለት አይቻልም። በብአዴን አታሳቡ።
@bizunishtasfay761
@bizunishtasfay761 13 күн бұрын
😂😂😂😂ደምስሱና አሳዩና ጥሎ ከመፈርጠጥ ፉከራ ብቻ ይኸው ደጃቹ ደረሰች ጁንታ😮😮😮
@user-hm1mu6ow1v
@user-hm1mu6ow1v 13 күн бұрын
እንኳን ተወረርህ
@warkanesb7388
@warkanesb7388 13 күн бұрын
ተው ተረጋጉ ንገ ዳግም እንዳታለቅሱ ህዋት ሙታለቺ ሰንቱን አስገድላ አሁን ደግም መረዶ ነፈቃቹሁ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
ብአዴን ትርጉሙ እንኳ ይታወቃል? ሁሉ ተንታኝ፣ ሁሉ ፖለቲከኛ። ምን ይሻላሉል?
@user-hd4zg2mu2w
@user-hd4zg2mu2w 13 күн бұрын
አማራ ነፃነታችን በክዳችን።
@belayberhe
@belayberhe 13 күн бұрын
እሺ እናያለን ምድረ ቦቅቧቃ ተደጋፊ ተለጣፊ
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 13 күн бұрын
​@@belayberhe እሱን ስትገረፍ ትናገራለህ ህዝባችሁን ታስጨርሳላችሁ።
@user-hd4zg2mu2w
@user-hd4zg2mu2w 13 күн бұрын
@@belayberhe እሽ እናያለን የተረፈ ቆማጣ ትግሬ እገርህን ደግመን እንቆርጥህ አለን የራያ ልጅ ነኝ ።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 13 күн бұрын
@@belayberhe😂 ማነዉ ተለጣፊዉ? አንተ መሰልከኝ ከመንግስትጋ ተለጥፈህ፣ ከሌሎች አራጅ ቤኒሻንጉልና ሌሎች ላይ ተለጥፈህ አማራን የምትጨፈጭፈዉ። ወደፈጣሪ ተመለሱ ሌላ ሚሊየን ወጣት አታስጨርስ። ፈጣሪ ያያል።
@mtilahun4444
@mtilahun4444 13 күн бұрын
​@@belayberhe ቦቅቧቃ..? ስብዐት ነጋ..ይጠየቅ? 🙏..ጉድጓድ..ተደብቆ የተያዘው..አረ ቀስ እያልን..ምነው..ባጫ ገባ..በ17 ቀን..ዋጥ
@meseretgetawedey
@meseretgetawedey 13 күн бұрын
ለወያኔ ወረራ ተጠያቄው በአዴን የአብይ አገዛዝ ነው ፋኖ ይህ እንደሚመጣ ያቅ ነበር ልዩ ሃይል ሲፈርስ የአማራ ህዝብ ጥላት የአብይ አገዛዝ ነው ድል ለፋኖ💚💛❤💪💪💪👑👑🔥🔥🔥
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
ክልሎች እንደ አገር እያሰቡ ሐገር የምትቀጥለው እንዴት ነው? ይሁን እንጂ የአማራ በሕወሐት መወረር በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ያነጣጠረ ስለሆነ በጋራ መመከት ይገባል።
@lemmashewasinad3652
@lemmashewasinad3652 13 күн бұрын
​@@InnocentGuitar-yv4hf!!
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 13 күн бұрын
@@InnocentGuitar-yv4hf አላልክም 😂😂😂 ሙቱልኝ ተበላበት ጀለስ
@wedsnidnglljebeygnwedkesh2185
@wedsnidnglljebeygnwedkesh2185 13 күн бұрын
እና ያለመሬታቹ ይዛቹ አርፈን እንቀመጣለን ብላቹ ታስባላቹ ???
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z 13 күн бұрын
ባአዴን ፈርሞ ሰቶ ልዩ ኃይሉን አፍርሶ ክተት መክት ማን ሊሰማው ነው የአማራ ጠላቱ ራሱ ነው
@mulugetatadessetewolde3659
@mulugetatadessetewolde3659 13 күн бұрын
እኛ የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች አጀዳችን ሠላም እና ልማት ነው የአማራ ክልል ችግሩን በሕገመንግስቱ መሰረት ከትግራ ክልል ጋር ተነጋግሮ ይፍታ እኛ የብሔር ብሔረሰቦች ወጣቶች ሞትን እና ጦርነትን የሚሽከም ጫንቃ የለንም እራሳችሁ ተዋጉ እኛን እንድናግዛችሁ ጥሪ አታቅርቡ ያለፈው ስሕተት ይበቃናል
@mintesnothailu556
@mintesnothailu556 13 күн бұрын
የአማራ እና የትግራይ ህዝብ አንድ ናቸዉ አብይ እሚፈልገው ሁለቱ እንዲጨፋጨፉ ነው እንንቃ
@JooklJookl
@JooklJookl 13 күн бұрын
😂😂😂😂
@henokGoyitom
@henokGoyitom 13 күн бұрын
Ye Oromia PP Qumar New!
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 13 күн бұрын
ከትግሬ ጋር አንድ አይደሉም ሁነንም አናውቅም::
@JooklJookl
@JooklJookl 13 күн бұрын
@@Jo14Jo14Jo አዎአድአደለንምእነሱእባብናቸዉ
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr 13 күн бұрын
አይ አማራ ጥላት ማነው ሲጀመር እናተ ትግራ ዎች አይድልችሁም ወይ ይህ ሁሉ መከራ የእናተ ዉጤት ነው ደግሞ አብይ
@user-jv4vj4ep3u
@user-jv4vj4ep3u 13 күн бұрын
ከርሳሙ ብአዴን ሆይ እንግዲህ በራስህ ተወጣው ለአንተ የሚሞትልህ አማራ የለም
@hassetassefa242
@hassetassefa242 13 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ለራሱ ህልውና ነው እንጂ የሚዋጋው ለባለስልጣን ሲል አይደለም። አንተ እራሱ ወያኔ ነህ።
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
እኔ ኤርትራዊ የሻብያ ወታደር ነበርኩ አማራ አብይን አምነው የትግራይን የእርሻ መሬት 50 በርሰንት በአማራ ተይዘዋል ብዙ ህዝብ አፋናቅለዋል ገለዋል የትግራይ ህዝብ በረሀብ ቁጭ ብሎ አይሞትም ቦታውን ያስለቅቃል😅🎉😂
@EdlawetKekeba
@EdlawetKekeba 13 күн бұрын
ለምን ኤርትራ ሆንክ አንተ ቅማላም ትግሬ ሻቢያ ከሆንክ ኤርትራ የያዘችውን መሬት ለምን አላስለቀቀችውም😂😂😂😂😂😂😂​@@Samitrghh
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
@@EdlawetKekeba ከትግራይ ጎን ነ ን በጦርነቱም ከወያኔ የተረፈው አህያ የኛ መጫወቻ ነበር በደርግ በሀይለስላሴ በሚኒሊክ እናቃቹሀለን ካሀዲ ናአቹ ለትግራይ ሳትሆኑ ለኦሮሞ ለኤርትራ አትሆኑም ብሎ ኢሳያስ እና በአብይ ትዛዝ በኤርትራ እና በኦሮሞ የግል ፍላጐት በስናይበር አህያው ተፈጀ
@Samitrghh
@Samitrghh 13 күн бұрын
@@EdlawetKekeba የሻብያ ወታደር ነኝ ነበርኩ በአብይ ትዛዝ አማራ እውነት መስሎት ሲጃጃል ነበር መሬቶቹ የትግራይ ነው አዲ ኳላ ማይካድራ ሁመራ ምራብ ትግራይ ተብሎ ያአማራ እዴት ነው የሚሆነው
@FelekeZeleke-ez1qu
@FelekeZeleke-ez1qu 13 күн бұрын
ህዝቤ ንቃ ትግራይም ሆነ አማራ እንዳትጋጭ ቆማር ነው
@hussensol1758
@hussensol1758 13 күн бұрын
ትግራይ የአማራ ጥላት ነው
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 13 күн бұрын
ትክክክል
@almitube741
@almitube741 13 күн бұрын
ፍትህ ለአማረ ህዝብ
@abrarawyoutube7938
@abrarawyoutube7938 13 күн бұрын
የነሺመልስ ስራነው
@fnottube2532
@fnottube2532 13 күн бұрын
ወይ ብአዴን... ምን ዐይነት ርኵስ ፍጥረት እንደኾነ ይደንቃል። ሆድ ብቻ ያላቸው ርኵሳን ፍጥረታት ናቸው።
@user-wn6qx3mi2u
@user-wn6qx3mi2u 11 күн бұрын
ያረቢ በቃችሁ በለን ሰላም አውርድልን
@user-qn6iu6px5k
@user-qn6iu6px5k 13 күн бұрын
ወላሒ አልቀሽ ልሞት ነዉ እስከመቸ የራያ ህዝብ💔💔💔😭😭😭
@Finfine672
@Finfine672 13 күн бұрын
የራያ ወጣት ልክ እንደ ወይኔ ጨካኝ ሆኖ መታገል አለበት ፣ ወይኔ ገና 5ኛ ጊዜም የመጣል ፣ጦርነት ከሌለ ክልል ማስተዳደር አይችልም
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 13 күн бұрын
እንዳንቺ ዓይነት ልፍስፍስ አማራ ነዉ እየታገልን ያለነው::
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 13 күн бұрын
አይዞሽ አታልቅሽ እናስመልሰዋለን
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 13 күн бұрын
​@@Jo14Jo14Joayibalm
@user-hb2vm4fy3q
@user-hb2vm4fy3q 13 күн бұрын
ሊሊጠራ ሲል ይደፈርሳል አይዞሽ እናሸንፋለን
@abduahmed-ck5po
@abduahmed-ck5po 13 күн бұрын
ሚኒሻና አድማ ብተና ይወጣው ፋኖ አይመለከተውም 🤙
@meselechagidew7546
@meselechagidew7546 13 күн бұрын
እንዲህ አይነት ጭፍን አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች እባካችሁን ልብ ግዙ።ድሮም አማራን ለእንደዚህ አይነት ችግርና ውርደት የዳረገው እንዲህ አይነት ክፍፍል ነው።
@myfano
@myfano 13 күн бұрын
ደንቆሮ የሚኒሻ ብቻ ግደታ የለበትም አይምሮችሁን ሰፍ አድርጉ. የማይመለከተን የህዝብ ጪፉጨፍው ነው. አማራ ሳንከፍፈል. አንድ መሆን ካልቻል እናልቃለን
@abduahmed-ck5po
@abduahmed-ck5po 13 күн бұрын
@@meselechagidew7546 ኧረ ተውት ፋኖን እመሀል አርገው ለማስመታት ነው እኛ ፋኖ ምንም እንዲህንብን አንፈልግም ፋኖን በየቦታው የሚወጉት አድማ በታኝና ሚሊሻ ናቸው እኮ ስለዚህ ይወጡት 👌
@abduahmed-ck5po
@abduahmed-ck5po 13 күн бұрын
@@myfano የክልሉ መንግስት ፋኖን መምታቱን ካላቆመ ይበሉት ግን ፋኖን እውቅና ሰቶ አንድ ከሆነ ለሚመጣው ነገር ንመለሳል 💪
@seifugebeyehu4651
@seifugebeyehu4651 13 күн бұрын
Yes
@user-sz7dt3bf6g
@user-sz7dt3bf6g 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ
@user-vz4ld4hk1w
@user-vz4ld4hk1w 13 күн бұрын
በአዴን አማራን ዎክሎ እንደዚሕ አይነት አዋጅ ማዉጣት አይችልም ምክንያቱም አማራን እያስፈጀ ያለዉ እሔዉ ድርጅት ነዉ ምክንያቱም የአማራን ቀኝ ክንድ የልዩሓይሉን እና ፋኖን እሔዉ በአዴን አፍርሶ ሕዝብን ለጅብ ሰቷል ስለዚሕ እሔድርጅት የአማራ ጠላት ነዉ ሕዝብ ሆይ እራስሕን ከዚሕ ድርጅት የጫነብሕን ድንጋይ ገልብጠሕ ተነስ አለዛ እዛዉ መተቀመጥክበት እሔድንጋይ ይፈጭሐል
@asmara3973
@asmara3973 13 күн бұрын
ማናባቱ ይስማዋል ይህ ምሥለኔ ብአዲን
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 13 күн бұрын
ስላም ያውርድው ፍጣሬ በጦርነት ምንም አይግንም የስላም ይቁም ሁሉም ውግን
@user-ds6tx2tf4q
@user-ds6tx2tf4q 13 күн бұрын
ዳግም የአማራና የትግራይ ህዝብ ብልፅግና ወደ ጦርነት ሊገባ ነው የአላህ ሰላሙን አምጣልን
@user-hw7sx7tg9u
@user-hw7sx7tg9u 13 күн бұрын
ሰላሠድልለፋኖ❤❤❤❤❤
@MMMoneyMae4sure
@MMMoneyMae4sure 13 күн бұрын
ብልጽግና የአማራን ህዝብ እመራለሁ እያልክ ነው???እፈሩ ነውር ጌጡ !!! ድል ለጀግናው ፋኖ!!!
@Pnice-uy3uw
@Pnice-uy3uw 13 күн бұрын
እደል ለፋኖ ያረቢ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o 13 күн бұрын
የአማራ ፍኖ ንቃ።
@user-qn3jr9zd4u
@user-qn3jr9zd4u 13 күн бұрын
አጣብቂኝ፡ውስጥነው፡ፋዶ😅
@-Bogy
@-Bogy 13 күн бұрын
​እሱን ማን እደሜያሸንፋ እናያለን@@user-qn3jr9zd4u
@genetayalew4367
@genetayalew4367 13 күн бұрын
ምድረ ጥፍራም ግብስብስ ማሰብ የተሳናችሁ የባንዳ ተመጋቢዎች የአማራን ጦስ ውሰዱ በአማራ ልሒቃንና ሕዝብ ደም የሰከሩት ባንዶች ጌቶቻችሁ የሞሎችሁን ብቻ እየተፋችሁ አታጠንቡን ፓለቲካ ሳይንስ ነው በመኮረጂ ና አጋጣሚ ሲገኝ በመዝረፍ የምትኖሩ ስለሖነ ስለሕዝብም ሆነ ስለ ታሪክ የመናገር ሞራል የላችሁም ።
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 13 күн бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን
@user-bi9rt2mi2u
@user-bi9rt2mi2u 13 күн бұрын
ላማራ ህዝብ ከባአዲን የበለጠ ጥላት የለንም በሉ አርማበታኝና ሚኒሻ ፖሊስን ይዛችሁ ወረራውን ወክቱ ህዝብና ፋኖ አያገባውም ነቅተናል ገለቴ
@ethiopiafirst6885
@ethiopiafirst6885 13 күн бұрын
ድሮም የተሰለፋችሁት የወያኔ ጀሌ ሆናቹህ ነው።
@FatuFatu-ys7vx
@FatuFatu-ys7vx 13 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@user-mw9ht8ig9c
@user-mw9ht8ig9c 13 күн бұрын
ድልለአማራፋኖ
@RakUae-in7cq
@RakUae-in7cq 12 күн бұрын
ድል መናምን እያላችሁ ጦርነትን ከምትዴገፉ ከመታበረታቱ ጦርነትን አወግዙ ወጤት የለለው ድል ከመትሉ ጦርነትይቁም ብላችሁ ብተጮሁ ወጤት ይኖረዋል ድሉ እልቂት እና ወድመት ብቻነው ከአለፊው የማይማር የአህያ ልብ ያለው ብቻ ነው
@asedghliuyel322
@asedghliuyel322 13 күн бұрын
ድል ለፋኖቻችን ሞት ለባእድን ባዳ ከሀዲ
@user-tv4ry5ko5l
@user-tv4ry5ko5l 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ አማራ ያሸንፋል
@enabfanonegn
@enabfanonegn 13 күн бұрын
አማራ አሁን የብልፅግናን ጥሪ የሚሰማ ማንም የለም።
@seid876
@seid876 13 күн бұрын
ማንን ይጎዳል ታድያ
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 13 күн бұрын
ብአዴንን‼️​@@seid876
@Shh-ds1vd
@Shh-ds1vd 13 күн бұрын
እና ብልጽግናን ሊያጠቃ መሰለሺ እደ የመጣዉ
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 13 күн бұрын
@@Shh-ds1vd ብልፅግና ይወጣው ተባልክ አይደለም ምንድነው የምትለው ፋኖ የራሱ አቋም አለው አይመለከትህም::
@hayutube222
@hayutube222 13 күн бұрын
ፍኖ እዳይዋጋ
@user-ep9fd1rw3f
@user-ep9fd1rw3f 13 күн бұрын
አላህ በቃ ይበለን
@user-lw8xd8it4l
@user-lw8xd8it4l 13 күн бұрын
አደራ ፋኖ አንድም ፋኖ እንዳይገባ ይበቀዋል አድማ በትን ይግጠም
@FasilGetachew-re4th
@FasilGetachew-re4th 13 күн бұрын
አማራ እንደ አማራ ለመቆየት ከፈለገ ብአዴንን ማስወገድ ብቻ ነው መፍትሄው
@segededemissie3505
@segededemissie3505 13 күн бұрын
ስው ሆይ ? የራስን ችግር በራሳችን ለመፍታተ እጂግ በጣም ቀላል ነው ! እግዚአብሔር የስጠንን ተፈጥሮ በስላም ያለምንም ጦርነት ተካፍሎ መኖር ብቻ ! ያውም የአንዲት ኢትዮጵያ ልጂዎች ሆነን ? ያውም , ስምና , ወርቅ ከሆነው ህዝብ በስላም አብሮ ከመኖር በላይ ምንስ ደስ የሚል ነገር አለና ?? ልብ ያለህ ልብ በል ? ፍቅር ሁሉንም ችግራችንን ያሸንፋል !!🙏🙏💚💛❤️
@AhAm-ur8zc
@AhAm-ur8zc 13 күн бұрын
ሀገሬኢቶቢያሰላምሽይመለስ ውይግዜያረብ
@user-fo1tc4br7q
@user-fo1tc4br7q 13 күн бұрын
አሑንሰ አተድረሰን አላሕዬ
@yohannes8242
@yohannes8242 13 күн бұрын
Tigay territories are lemalemo aloha we will never stop until we get these territories.
@sisayheley1239
@sisayheley1239 13 күн бұрын
መከላከይ የሜባለው
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 13 күн бұрын
እዉነት ነዉ አማራ ብልጥ ሂን እንዳትበላ ብልፅግና ይዋጋ
@user-rn7ef2pg6h
@user-rn7ef2pg6h 13 күн бұрын
የአላህ አገራቺን መች ነዉ ሰላም የምትሆነዉ😢😢😢
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
አገራችን ሠላም የምትሆነው እኛ ሠላማዊ ስንሆን ነው።
@TeferaAbdi
@TeferaAbdi 9 күн бұрын
ሰለም😢😢😢😢ሰለም
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 13 күн бұрын
የአማራ ብልፅግና ህዝብ ስትሉ አታፍሩም??ለማን እንደምሰሩ እንኳን አታውቁም!😭😭😭😭😭😭
@tekleabebe2391
@tekleabebe2391 13 күн бұрын
የህዋሃት አመራሮች ንግግር የፈለጉትን መሬት እስክይዙ ድረስ ማጃጃል ነው አትመን አማራ።
@QerubelAle2023
@QerubelAle2023 13 күн бұрын
የህዉሀት ወደ ጦርነት መግባት የፋኖንና የአማራን ህዝብ የትግል ጉዞ ለደቂቃም አይገታም፣ ዋናዉ ተግባር ሲፈጸም ትንሹ ችግር ወዲያዉ ይፈታል።፣በመጨረሻም ይበልጥ ተጠቂዉና ተንሳፋፊዉ ፣በሻገተዉ ህዉሀት የሚመራዉ የትግራይ ህዝብ ይሆናል።
@wedsnidnglljebeygnwedkesh2185
@wedsnidnglljebeygnwedkesh2185 13 күн бұрын
እናያለን ካላቹማ ያለግዛቴን ይዥ እኖራለው ብለሽ ማሰብ ህልም ነው እናያለን እንግዲያውስ በቦታውም ደርሰናል So የሚሆናል ይሆናል 👌👊✊
@user-np7gg5ru9w
@user-np7gg5ru9w 13 күн бұрын
እዉነት ነዉ
@user-yf4sr5re3q
@user-yf4sr5re3q 13 күн бұрын
ብአዴን ማንን ነው ክተት የሚጠራው ይኸ ሆዳም
@debebetessema7649
@debebetessema7649 13 күн бұрын
በአብይ ብልጽግና የሚያስጨፈጭፈውን ህዝብ ዛሬ ክተት ብሎ ብአዴን ሲንጫጫ መስማት ይደንቃል። አድማ ብተናውንና ሚሊሻውን ዠ ይሆናል እንጂ ህዝቡንና ፋኖን አይመለከትም።
@HabasiKhgaf
@HabasiKhgaf 13 күн бұрын
ፈትህ የራያ ህዝብ😢😢😢
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 5 күн бұрын
Rays tigray wryane new
@Wagaga-kz3ux
@Wagaga-kz3ux 13 күн бұрын
ድል ለኢራን
@user-vr8ny3vo3l
@user-vr8ny3vo3l 13 күн бұрын
ወይ ሀገሬ😢😢😢😢 ሰላምሽ
@myfano
@myfano 13 күн бұрын
በውጪ ያለነው በኮሜት ብቻ አትቀደዱ ከደመወዛችን ተቆራጪ እናድርግ
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 13 күн бұрын
No penny for Wolqayit anad Raya. We support only FANO which will crush Oromuma fascist regime of Abiy Ahemed.
@helenabraham3012
@helenabraham3012 13 күн бұрын
አቤት አማራን ለማጥፋት በምድር ላይ ክፋውን ነገር በሙሉ እየሄነበት ነው ፈጣሪ ሄይ ለዚህ መልካም ህዝብ ይሄ አይገባውም በቃ ቀለን🙏
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
በየትኛውም አካል በአገር አንድነት ላይ የሚደረግ ደባ የማያዳግም እርምጃ ይወሰድበታል።
@yemdos7222
@yemdos7222 13 күн бұрын
ከሌሎች ተባብረን አማራ እንከላከላለን ያለውን አማራ ማነው ለተስፋፊዎች ሂወቱን የሚከፍለው?
@SartT-mu6kc
@SartT-mu6kc 13 күн бұрын
እሰይ ደግ አርጉ ሚኒሻ እና ብልጥግና ይዋጋቸው ኑጡሀን ብቻ እዳነኩ እስከድስ አበባ ይግቡ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
"በልጥግና" ፣"ኑጡሃን" ከከከከ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
የክልሎች ልዩ ኃይል ለምን ፈረሰ የምትሉ የትግራይ ጦርነት መነሻው አንዱ ልዩ ሐይሉ ጥቅምት 24 መከላከያን በተኛበት ማጥቃቱ / በግፍ መግደሉ ነው። ስለዚህ የልዩ ኃይል አደረጃጀት ለአገር አንድነት ጎጂ ስለሆነ ነው።
@ekramtube3331
@ekramtube3331 13 күн бұрын
አሁን ተላላኪውን ብአዴንን እና 4ኪሎ የተወሸቀውን ብልፅግናን ደምስሶ እርስታችንን ማስመለስ እንጂ በሕውሀት ስም ለብአዴን አንዋጋም ንቃ የአማራ ህዝብ ስልጣናችን በጃችን ሲሆን ያኔ ሁሉንም መፈፀም እንችላለል ድል ለአማራ ፍኖ ጉዞ ወደ 4ኪሎ💪💪💪🇲🇱🇲🇱🏃
@HamzaAhmedi-ct9um
@HamzaAhmedi-ct9um 13 күн бұрын
ያሳዝናል ፍርሰ መልሶ ድረስ ፈጣረ ለተገፋው አማራ
@nuronuro6458
@nuronuro6458 13 күн бұрын
እንግዲ እንደየ ወንድነታቹ ተዋጡት👌👌 እኔ ምን አገባኝ ወረረኝ ወረርኩት የሚባል አይሰራም
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
ኦነግ ሸኔ፣ ወያኔና ጀዊሣው ፋኖ ነፃ ሣይወጡ ስለ ነፃ አውጪነት ይናገራሉ። ለኢትዮጵያ ችን አብረን እንቆማለን። በነፃነት ስም አገራችንን እና መሪዎቻችንን አናጣም። እኛ ብዙሐን ነን።
@user-ez4hr8fm3f
@user-ez4hr8fm3f 12 күн бұрын
Egzbheir.yerdachu.Amhara❤❤😢😢😢
@MohammedMohammed-ni4oj
@MohammedMohammed-ni4oj 13 күн бұрын
አማራወች ተቸገርንኮ አማራው በአማራ አማራው በትግሬ አማራው በኦሮሞ ተጨፈጨፍን
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
የውጪ ኃይሎች እንደ ሕወሐት ልዩ ኃይሎችን ተጠቅመው ክልል ከክልል ሊያጋጬና ሐገርን አደጋ ላይ ሊጥሉ ይችላሉ።
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 13 күн бұрын
They are welcome: Bantustan apartheid so called Ethiopia must not exist at the cost of Amhara people! Down with Ethiopia, rhe land of savage beasts.
@user-ci6bu3vf2v
@user-ci6bu3vf2v 13 күн бұрын
ድልለአማራ.ህዝብ.አማራአሁአንድልብ.መሆንአለበት.ህወሀት.ነብሶበላ.ህወሀት.አረመኔነዉ.
@GemeHussen-ee7lk
@GemeHussen-ee7lk 13 күн бұрын
Yih media 100 💯 % Ye Abiey lisan new
@aberhamkinduy5887
@aberhamkinduy5887 13 күн бұрын
ብአዴን የሞትው አሁን ፋኖ ድርስልኝ ይል ይሆን ይሆን
@be-liever
@be-liever 13 күн бұрын
ራያ የትግራይ ነው ምንም አታመጡም
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 13 күн бұрын
​@@be-lieverእሱን ስትገረፍ ትናገራለህ።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 13 күн бұрын
eyale nw andande media lay semaw
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 13 күн бұрын
​@@be-lieverያኔ ብንተያይ አይሻልም? ደሞ ለትግሬ ጉድ እኮነው 😂😂😂
@be-liever
@be-liever 13 күн бұрын
@@Jo14Jo14Jo 😂😂🤣🤣 እንግዲ ጀግናው መሬቱን እየመለሰ ነው🤣🤣 እናነተ አህያ ናቹ ከማናፋት አትወጡም😂😂
@user-kr2ne3gn2p
@user-kr2ne3gn2p 13 күн бұрын
😂😂. የክተት. ጥሪ አአአ እእ. የአማራ ሕዝብ ለባንዳ መላላክ ቀረኮ 💚💛❤💪👌👌🐅😍😍😍😍😍😍😍😍 ድል ለፋኖ ነፃነት በክንድህ የአማራ ፋኖ 💚💛❤💪💪👌👌👌🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅
@user-rn8ob4eg7h
@user-rn8ob4eg7h 13 күн бұрын
አንድም አማራ ከህውሃት ጋ አይዋጋም ቁማር በቃ
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 13 күн бұрын
tekekel yamara meleshana betena yewaga!!! fano bewagam kehala lewegute nw
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
የትግራይን ሕዝብ ጠላት "አለብህ"፣ "ሊያጠቁህ ነው"፣ "ተከበሀል" የሚለው የሕወሀት ተራ ቅስቀሣ ነው።የምንጠላው ሕወሐትን ነው። የትግራይ ሕዝብ ግነ የሚወደድ ኢትዮጵያዊ ሕዝብ ነው።
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 13 күн бұрын
ምን ዓይነት ጉድ ነው ይገርማል
@sjsi6754
@sjsi6754 13 күн бұрын
ፍትህ ለራያ ህዝቡ😢😢
@Jo14Jo14Jo
@Jo14Jo14Jo 13 күн бұрын
እጅ የላቸውም? አሁንም ፍትህ የሚል ደንቆሮ አማራ አለን እንዴ?!ወራዳ
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
ክልሎች እንደ አገር እያሰቡ ሐገር የምትቀጥለው እንዴት ነው? ይሁን እንጂ የአማራ በሕወሐት መወረር በኢትዮጵያ አንድነት ላይ ያነጣጠረ ስለሆነ በጋራ መመከት ይገባል።
@user-zn5cj2ft6m
@user-zn5cj2ft6m 13 күн бұрын
በአደን ይዋጋ
@user-gd4vi3dv8j
@user-gd4vi3dv8j 13 күн бұрын
ወይ ዘንድሮ ሲፈልጉ ክተት ሲፈልጉ ደመሠሥነው ለቀምነው ሱሪውን አስፈታ ነው ኧረ የአላህ እነዚህን ሆዳሞች አንተ መላ በላቸው
@letabedasso1195
@letabedasso1195 13 күн бұрын
ለኢትዮጵያ መልካም አመለከከት የለለው ጋዜጠኛ ነው። ክፉ ክፉውን እንጂ ለመልካም ሥራ ዋጋ ሰጥተው አያቁም፥ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ፥ትኖራለች ፤ ብልጽግና እንዲሰፍን ያደርጋል ።
@zedwollotube949
@zedwollotube949 13 күн бұрын
ድል ለአማራ ሽንፈት ለጥላቶቻችን
@b.6015
@b.6015 13 күн бұрын
😂😂😂😂 አብይኮ ፋኖን ይሆናል ክተት የሚለው አሁንማ ነቅተናል ማርከክ ታጠቅ ያለው እኮ ነው መልስ ያለው ፋኖ በሀገሩ አይደራደርም ሲል እዳልነበረ አሸባሪው ያለው አማራየ ንቃ አንድ ላይ ከትግራይ ጋር ሆነን አብይን ወደ ሲወል
@BirhenaGobeze
@BirhenaGobeze 13 күн бұрын
የደሴና የኮቦልቻ ህዝብየ ይዋጋ ምክንያቱም ፋኖ ሙስሊም ጠልነዉ ሲሉ ነበር ስለዚህ ይዋጉ
@menalalim2272
@menalalim2272 13 күн бұрын
የኔ ጥያቄ መንግስት ,ፋኖ ,ህወሀት ማን ወደ ማን ይተኮሳል ሶስት ማዕዘን
@ZenebeSisay-pj6pb
@ZenebeSisay-pj6pb 13 күн бұрын
ደል ፋኖ ❤❤❤
@yonasgetahun3324
@yonasgetahun3324 13 күн бұрын
የአማራ ህዝብ ጠላቱ ብአዴን እንጂ ህውሃት አይደለም በድጋሚ ስህተት እንዳንሰራ Please 🙏
@user-bi9rt2mi2u
@user-bi9rt2mi2u 13 күн бұрын
ባአዲን ወረራውን ራስህ መክት ህዝብና ፋኖ አይመለከተውም
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 13 күн бұрын
tekekel hezebu endant benka beadan derashu yetfa nber
@user-nj2rb3hi7u
@user-nj2rb3hi7u 13 күн бұрын
ሚሠቃይ የአማራ ህዝብ እንጂ አረጋ አይደለም ።ባይሆን አረጋን ህወሀት ጋር መምታት ነው።
@Ethio-NationalGeography
@Ethio-NationalGeography 13 күн бұрын
@@user-nj2rb3hi7u Yamara hezebem ankelafton lemen hulum ende tegra weto aywagam
@hassetassefa242
@hassetassefa242 13 күн бұрын
ህወሀት እና ኦነግ እስከተከታዮቻቸው በህይወት ካሉ አማራ በሰላምና በህይወት መኖር አይችልም። ኢትዮጵያም በመከራነ በጭንቅ ህይወቷን ትቀጥልና ተፈራርሳለች። - ዝንተዓለም አማራ ❤ - የማይሰበረው አማራ 💪 - ፋኖነትና ነፍጠኝነት ይለምልም 💪
@yemdos7222
@yemdos7222 13 күн бұрын
ቻለው!!!
@sisaytizazu1014
@sisaytizazu1014 13 күн бұрын
ሥንት አመታቸው ተሠቃዩ
@AmanuelDeguale
@AmanuelDeguale 13 күн бұрын
እደው ለመሆኑ መግለጫውን ማነው የሰጠው አረጋሽ አገርቤት የለች ሞኝ ትግሬ ቢኖር ሞኝ አማራ የለም ፋኖ ግቡ እራያና ወልቃይት አይደለም ግቡ ብልፅግናን ማፍረስ ብቻ ነው
@InnocentGuitar-yv4hf
@InnocentGuitar-yv4hf 13 күн бұрын
የሕወሐት ቅጥረኛ
@TecknoPhone-uj2bg
@TecknoPhone-uj2bg 13 күн бұрын
አይ ዘንድሮ? ብዙ ሳይማሩ ብሩህ ልቦና በነበራቸው ስትመራ የበርካታ ሀገሮች ተምሳሌት የነበረች ፊደል በቆጠሩ እና ማሰብ በማይችሉ ደናቁርት እጅ ትውደቅ?
@user-rx4qt4tn5g
@user-rx4qt4tn5g 13 күн бұрын
,ማርያምን.እኔ.መጋባይት.ሞልቸ.ወድሜ.ፋኖ.ነዉ.ደወየ.መረጃ.አስተላልፉ.አለሁ.የሚያሰለስሉት.የወሎን.ወጣት.አስገብተዉ.በግዳጅ.ለማስጨረስነዉ.ይህም.ደግሞ.ወገኑ.ወድሞቹ.ሲመቱ.ቆሞ.ማየት.የማይፈልገዉ.ጀግናዉ.ፋኖ.የወንድሞቹን.ለማዳን.ሲል.ይገባል.በዝህም.አጋጣሚ.ይህ.ፀረ.በሀደን.ሆድድ.ብልፁግና.ሲመቻችለት.ከስተጀርባ.ፋኖን.ለመዉጋት.ነዉ.እቅዳቸዉ.ይህን.ደግሞ.ሞላዉ.የአማራ.ህዝብ.አዉቆታን.ስለዚህ.ሚንሻዉም.ፈርሶ.ከጀግኖቹ.ከነ.ምሬ.ወዳጅ.ተቀላቅለዋን.ወጣቱም.ንቀል.ብሎ.ወደ.ፋኖ.እየተመመ.ነዉ..እኳን.ወቶ.ሊገድፍ.ይቅርና.መሳሪያ.ቢኖረዉ.እራሱ.ወጣቱ.መከላከያ.ተብየዉን..መደምሰስ.ነዉ.የሚፈልግ.እሽ.አየ.አየ😢😢ስንቱን.አስታዉሸ.አቦ..የመቻሬ.ወልዲያ.ላይ.የባጆጅ.ሹፌሮችን.መቻሬ.ላይ.ልዩ.ቦታዉ.ገቢሮዉ..አካባቢ.ያለ.በደላቸዉ.ዉረድ.ብሎ.የረሸነዉ.ማነዉ.አቦ😢😢😢😢😢😢መከላከያ.ተብየ.ነዉ.ሴቱ.እራሱ.ተነስቴን.ቀልድ.የለም.የፋኖን.ክንድ.መቂም.ሲያቅደዉ ከወጣት.ላይ.ነዉ.የልሁ.ማብረጂ..ተዉኝ.አቦ😢😢😢😢😢😢ድል.ለጀግናዉ.ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ህልዉናችን.በክዳችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ.ፋኖ.ይችላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sisaytizazu1014
@sisaytizazu1014 13 күн бұрын
አይደል ሀሣብ ለማሥቀየር ጦርነቱን ለማሥቀየሥ ነው መንግሥት የለም የአማራ ህዝብ ብዙ የቤት ሥራ አለበት ህዋት እና ሐንግሥት አሁን አዲሥ አበባ ላይ እየመከሩ ነው እውነታው ይህ ኘው
@zbestisyetcome1
@zbestisyetcome1 13 күн бұрын
መከላከያ ይዘለን የተበላበት እቁብ
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 13 күн бұрын
በአዴን የአማራን መሬት እና ህልዉና አሳልፎ እየሸጠ እየሰጠ እሄ ሁሉ እሚያደርገዉ ለስጣኑ ሲል ነዉ እናም ህዝቤ እስከመቼ ነዉ ዝም የምትሉት እረ ተነሱ እረ ተነሱ ✊
@user-pz7fr2rd5m
@user-pz7fr2rd5m 13 күн бұрын
እስካሁን ብልፅግና ሲወር ክተት ያላለ ብአደን አሁን ምን ነካው
@TeghsEshtu-bx9vl
@TeghsEshtu-bx9vl 13 күн бұрын
ምን ልዋላዊ አለ
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 13 күн бұрын
ብአዴን በአማራ ክልል ከፈረሰ አመት ሁኖታል አሁን አማራን የሚያስተዳድረው ህዝቡ እራሱ እና ፋኖ ነው። ህወሓት በአስቸኳይ እራያን ለቆ መውጣት አለበት ካልሆነ የአማራ ህዝብ እራሱን ለመከላከል ከፋኖ ጋር ሁኖ እራሱን ይከላከላል።
@haymanotrosa2787
@haymanotrosa2787 13 күн бұрын
አቤት አማራየ ስቃይህ በዛ😢😢😢😢
He FOUND MYSTERY inside the GUMMY BEAR 😱🧸😂 #shorts
00:26
BROTHERS VLOG
Рет қаралды 55 МЛН
когда одна дома // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 3,4 МЛН
@ሰበር ዜና@ሚያዛ 22//2016
Zuzu Habesha You Tube
Рет қаралды 42