No video

ከጭንቀት ለመውጣት ሞክራችሁ ላቃታችሁ።Kesis Ashenafi

  Рет қаралды 35,458

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም

3 жыл бұрын

Пікірлер: 213
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ድምፅ በራበኝ እና በጠማኝ ሰዓት እሩጬ የምመጣው እዚህ ፔጅ ላይ ነው።በርግጥም የእውነት ተፅናንቼ እንደ ንስር ታድሼ እመለሳለሁ።እግዚአብሔር በአንተ ላይ አድሮ እየመከረን እያስተማረን ሰለሆነ ሁሌም አመሰግነዋለሁ።አንተንም ከነቤተሰብህ እንዲባርክህ ምኞቴ ነው።
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mimialemu2372
@mimialemu2372 2 жыл бұрын
አሜን ቃለሕወት ገነት መንገስተ ሰማያት ያዋርስልን
@mimialemu2372
@mimialemu2372 2 жыл бұрын
amen amen
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
አሜን እግዝአብሔር ይመስገን
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Жыл бұрын
እኔም
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 3 жыл бұрын
ተባረክ ቀሲስ እንደ ጸሎትም ነው አሜን እያልኩ የሰማሁት ጌታ ያንተ የሆነውን ነገር ሁሉ ይባርክ።
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikirfikir9881
@fikirfikir9881 3 жыл бұрын
amen amen amen
@helentafessem
@helentafessem Жыл бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@rahelasfaw4470
@rahelasfaw4470 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ! እግዚአብሔር ከነቤተሰቦችዎ ይባርኮት። መዳኒያለም ሁሌም ልቦትን እርፍ ያድርግሎት።
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 Жыл бұрын
ክብር ይግባው ለመድሐንያለም እግዝአብሔር እድሜና ጸጋውነ ያብዛሎት መምሕር
@jejieth9581
@jejieth9581 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እዉነት ነዉ አባቴ እኔ ለረጅም አመት ፍጣሪ አንድ ነግር እንዲስጠኝ እለምነዉ ነበር በጣም አማርረዉ ነበር ከዛ ተስፍ ቆረጠኩ ያክስቴልጅ ተስፍ አትቁረጨ አለችኝ እኔግን ለኔ አለተፋቀድም በቃ ከሁን ቡኋላ አልፈልግም ብዬ ተዉኩት ግን ለምን እለሁ ነበር ከዛ በአካል በማላዉቀዉ በስልክ በማዉቀዉ ስዉ ፈጣር እንዲረዳኝ አደረገኝ በደስታ ነዉ የፈነጠዝኩት የመደሀኒያለምን ሰእል እቅፋ አረጌ በጣም አመሰግናለሁ አልኩት የሰጠኝም ያነገር በስፈለገኝ ሳአት ነዉ በጣም ብሪቅ ነዉ የሆንብኝ
@jejieth9581
@jejieth9581 3 жыл бұрын
ደስ የሚለዉ ነገር ደም እጥፍ አርጎ ነዉ የሚሰጠዉ እግዚአብሔር ይክብር ይመስገን
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
ተመስገን እግዚአብሔር ሲሰጠን ማንም አይነጥቀንም መርጦ ነው እሚሆነንን ነው እሚሰጠን ተመስገን ትግስት የለንምጅ ትግስቱን ያብዛልን
@jejieth9581
@jejieth9581 3 жыл бұрын
@@user-dl4yt5tt1r ewnet new
@user-qf9ot6yq2c
@user-qf9ot6yq2c 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን
@birhanegetahune6779
@birhanegetahune6779 3 жыл бұрын
መ ምሕር እንደምን ከረሙ አባቴ በተለይ የዘሬው ትምሕርት ለኔው ለደካማዋ ነው ፈጣሪ አይነ ልቦና ይሥጠኝ እድሜ ይሥጥልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@fakerfk1702
@fakerfk1702 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ተባረክ
@emoshetdegf6665
@emoshetdegf6665 3 жыл бұрын
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እንደሁሌው የድንግል ልጅ ይባርክህ! እመቤቴ ትጠብቅህ
@ummoalmi8477
@ummoalmi8477 3 жыл бұрын
በእግዚአብሔር ስም እመስግንሀለሁ 🙏🏾ደካማ እንዳንሆን በእምነታችን እንድንፀና ስለምታደርገን ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ቀሲስ እሽናፊ እድሜና ጤና ይስጥህ እመስግኜ እይበቃኝም 🌹🌹🌹
@user-yv5fs6fm6x
@user-yv5fs6fm6x 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kikigetanhe7614
@kikigetanhe7614 3 жыл бұрын
አሜን🙏🏼አሜን አሜን🙏🏼 ቃለህይወት ያሰማልን 🙏🏼
@user-fv8zq2sv8v
@user-fv8zq2sv8v 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰመልን Kesis Ashenafi እግዚአብሔር ይባርክሕ . I can’t control my tears listening to this blessing . እግዚአብሔር ይሰማል መድሀኒት አለም እየሱስ ክርስቶሰ ይፈውሳል . ልቤ በተሰፋ በደስታ ተሞላ እግዚአብሔር ይመስገን . 🙏🙏🙏 Thank you Kesis Ashenafi .
@senayetwendafrash9602
@senayetwendafrash9602 2 жыл бұрын
ለአንተ የምለው ቃል አጣሁ ትምህርትህ ሁሉ ፅጋ የተሞላበትናየተሰበረን ልብ የሚጠግን ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን እስከ ቤተሰቦችህ እድሜና ጤና ይስጥህ
@MesekeremZegeye
@MesekeremZegeye 13 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እግዚአብሔር ይሰጥልን ድንቅ ትምህርት ነው የሰማነውን በልቦናችን ያሳርፍልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@mesertgashaw6403
@mesertgashaw6403 Жыл бұрын
አሜን አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባታችን የኔ ሂወት ነዉ
@NebiyatGirma
@NebiyatGirma 2 жыл бұрын
አሜን አባታችን የሕይወት ጥያቄዎቼ ሁሉ በገዜው የሚመልስ እግዚያብሔር ይክበር፣ ለእርሶም ረጅም የአግልገሎት ዘመን እመኛለው፡፡
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠልን
@sabawoldu8472
@sabawoldu8472 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏 Norelen Edme ena tina yeseteh Norelen
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን መም ህ ራ ችን ቃል ሕይወት ያሰማልን
@user-ln6xi9xt1s
@user-ln6xi9xt1s 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእውነት መምህራችን የርሶዎ ትምህርት ተከታታይ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እርሶዎንና ቤተሠቦዎን መድሀኒያለም ይባርክ።
@maryjohn2562
@maryjohn2562 3 жыл бұрын
አሜን ቄስስ ቃለ ህይወት ያሰማልን። ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው ። አዎ በራሳችን እምንፈታው ነገር የለም። ቸሩ መድሀኚአለም በህይወታችን ይግባ መድሀኚአለም የተቸገርንበትን የተጨነቅንበትን በጊዜው ይፈታል ቢዘገይም ቸሩ መድሀኚአለም ነገሩን እያሰተካከለን ነው ነገር ሁሉ ይፈታልናል። ቸሩ መድሀኚአለም እናቴ እመብርሀን ሁሌ አጠገቤ ናቸው። ኦኜን ከችግሬ የተጽናናሁበት በርሶ ትምህርት ነው። ቄስስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ከነመላው ቤተሰብዎት።
@hanashiferaw2855
@hanashiferaw2855 3 жыл бұрын
ይሄ ለኔ ነው ቃለ ሂወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን !!!
@user-fx2dj8qj4i
@user-fx2dj8qj4i 4 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@useruser5505
@useruser5505 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህር
@ethooiethooia2555
@ethooiethooia2555 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemale memerachen egzabhar segawen yabezalote abatachen
@helenhabeteyssamsung4630
@helenhabeteyssamsung4630 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስም ብሩክ ይሁን አቤቱ ቃል በልቤ ይብቀል መምህር ተባረክ ።
@90God86
@90God86 15 күн бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@chemerutemsgen4219
@chemerutemsgen4219 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mekdelawittilahun7221
@mekdelawittilahun7221 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚያብሔር በእርሶ አድሮ እያስተማረን ነው እውነት ለመናገር ትምህርቱን በሰማው ቁጥር በሕይወቴ ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው መምህሬ እድሜዎትን ያርዝምልን
@helensbana4004
@helensbana4004 2 жыл бұрын
አሜን አሼ ተባረክ በእውነት ዛሬ እግዚአብሔር ለኔ ነው ይህን ቃል ያዘጋጀልኝ በጣም ተምሬበታለው አመሰግናለው የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን
@mulukalayou3031
@mulukalayou3031 3 жыл бұрын
አሜን እንዴትያፅናናል ቀሲሰዬ :ብሩክ ሁኑ ወቅታዊ ነው
@zenebechmekete3353
@zenebechmekete3353 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በጣም የሚያፅናና ትምህርት ነው! እግዚአብሔር ይባርክልን!
@ismaialismail105
@ismaialismail105 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን
@user-hu9qv5ph1f
@user-hu9qv5ph1f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማን 🙏🙏🙏
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@hanakebede5364
@hanakebede5364 3 жыл бұрын
Ame Amen Amen Egzeyabeher yestsh memeher
@addisalemfikadu5741
@addisalemfikadu5741 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን።
@tenalemadamu6389
@tenalemadamu6389 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይ ስጥልን ሁሌም ሲጨንቀኝ ትምህርቱን አዳምጣለሁ እናም እረጋጋለሁ
@Adanegetie
@Adanegetie 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን
@user-lj2np6kn2n
@user-lj2np6kn2n 3 жыл бұрын
አሜን!!አሜን!!አሜን!!ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋዎን ያብዛል እግዚአብሔር ይመስገን ለመከረን ላስተማረን አቤት ቸርነት አቤት ምህረት አቤት ፍቅር እምላኬ ክብር ምስጋና ይድረስ እየወደደን ስንጠላው እየቀረበን ስንረቀው ዛሬም ልጁቼ ብሎ ይፈልገናል😭😭😭😭😭ይቅር በለን አምላካችን ማረን
@user-en9io2vm5b
@user-en9io2vm5b 2 ай бұрын
I am Ethiopian catholic I always listened to you God speaks to all mankind through you !! Kebrun geta yewesed and let the blood of Jesus covers you and your families Emebete guwadoten temulalot menfes kedus kezihem yebelete moges tehitena yabzalot legot negn ke catholic emnet betam wedotalehu kalehiwot yasemalen abate
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@user-tf3iu3pl1f
@user-tf3iu3pl1f 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ♥♥♥♥
@emebetdemissie9318
@emebetdemissie9318 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን! ልብ የሚጠግን ትምህርት ነው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክ!
@saratsg8533
@saratsg8533 3 жыл бұрын
Amen egzhabire yestleni
@kebedechkahsay5950
@kebedechkahsay5950 3 жыл бұрын
Amen kesis betam amesegnalhu timihirto igig asgerami lib yemiteghin new Geta yibarkot
@selamawitmengistu4349
@selamawitmengistu4349 2 жыл бұрын
መምህር እርስዎ መምህር ስለሆኑ ይሁን አላውቅም ቀላል መስሎዎት ነወእጂ በታም ነው የሚከብደው፣ህይወት በጣም ይከብዳል በተለይ እግዚአብሔር ዝም ሲል።
@user-er3ry5hy4u
@user-er3ry5hy4u 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልንፀጋዉንያብዛልወትአባታችንአሜን(3)
@meskeremtadesse4238
@meskeremtadesse4238 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ይስማልን በእድሜ በጠጋ ይጠብቅልን አባታችን
@wediwedi3584
@wediwedi3584 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን
@emoshetdegf6665
@emoshetdegf6665 3 жыл бұрын
Amen.Amen.Amen kalehwot yasemalin memehr
@tsegemarreyammerreyaminate1299
@tsegemarreyammerreyaminate1299 5 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤❤Qaleheywet yasemalen
@mesaynigatu
@mesaynigatu Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን ምህር ልቤ በተሠበረ ሠአት አጋጣሜ ስሠማ ለኔ የተነገረ መሠለኝ ልብ የሚጠግን ፈጣሪ ብዙ ሌሎች ልብ ጠጋኝ ያድርግህ
@conevome6801
@conevome6801 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ትምህሩቱን እግዚአብሔር በልቦናችንን ያስድርብን አሜን አሜን አሜን
@Hywot-vk9mm
@Hywot-vk9mm 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@meronandermariam7848
@meronandermariam7848 3 жыл бұрын
አሜን, ቃለ ሂወት ያሰማልን
@tsinatseifu4739
@tsinatseifu4739 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@classicphone5908
@classicphone5908 3 жыл бұрын
እውነትነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት
@helenzayede2163
@helenzayede2163 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ደስስስስ የሚል ትምህርት ነው የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@elsagebremeskel1106
@elsagebremeskel1106 3 жыл бұрын
Amen amen amen 🙏
@heleneaysu6825
@heleneaysu6825 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ተባረክ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥክ
@tigistsiyoum3723
@tigistsiyoum3723 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@hannamarim7207
@hannamarim7207 Жыл бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ
@lewamehabtay7842
@lewamehabtay7842 3 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህራችን ቃለህይወት ያስማልን
@netsanetgebregiorgis1752
@netsanetgebregiorgis1752 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@selamethio8557
@selamethio8557 3 жыл бұрын
አሜን መምህር ። 🙏🙏🙏
@atalaayalew4353
@atalaayalew4353 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን። ዛሬ እግዚአብሔር በርስዎ በቀሲስ አድሮ የመከረኝ እኔን ነው። በጣም ጭነቀታም ነኝ ግን በሱ አፍሬ አላውቅም።
@meazabogale6472
@meazabogale6472 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@tigistmammo8429
@tigistmammo8429 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ከነ ቤተሰብዎ ይጠብቅልን!!! ሁሌም የአባታችን የእግዚአብሔርን ቃል ይመግቡናል የአምላካችን የእግዚአብሔር ስም ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!!!
@IguvjvHufud-ou7zc
@IguvjvHufud-ou7zc Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የነፍስ ምግብ ነው
@marigosh4685
@marigosh4685 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@Saba-7
@Saba-7 2 ай бұрын
Amen kale hiwot yasemaln memhirachin
@messikw5025
@messikw5025 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@buzigemechu2795
@buzigemechu2795 3 жыл бұрын
Amen amen ....
@assiassi9863
@assiassi9863 3 жыл бұрын
ስላም ቀሲስ ክርስቶስን ይዘን አንጨነቅም አንፈራም ጭንቀታችሁን በኔ ላይ ጣሉ ይላል ባራኪው ጌታ ይባርክህ ትምርት ሁሌም ተስፍን ያለመልማል ተባረክ አሜን አሜን አሜን
@user-go6ic3nu4i
@user-go6ic3nu4i 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@user-ey8el2qw3l
@user-ey8el2qw3l 7 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@zenashetades9288
@zenashetades9288 Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሠማልን ትምህርትህ በጣም ተስፋ ይሰጣል
@tgd1875
@tgd1875 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንን ቀሲሶዬ
@abac3684
@abac3684 3 жыл бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏🙏
@elsatekle1095
@elsatekle1095 3 жыл бұрын
Amen 🙏 kale hiwoten yasemalen memeherachen
@aregashhaile8481
@aregashhaile8481 3 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን እግዝአቢሄር ይባርክዎት ።
@user-sg6px7fe6p
@user-sg6px7fe6p 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@sofiagaberu7469
@sofiagaberu7469 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@amlakiesmani3149
@amlakiesmani3149 3 жыл бұрын
Qale hiwet yasemaln
@asmarashikor2536
@asmarashikor2536 3 жыл бұрын
ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@mesiregassa3443
@mesiregassa3443 3 жыл бұрын
Amen Amen kaleheyewet yasemalen
@abebahabtom5677
@abebahabtom5677 Жыл бұрын
amen amen amen qalehie yasmaln !egzabiher edmena tena ystot ken betsebuciot gar!
@tigetadess6832
@tigetadess6832 Жыл бұрын
ዘመኑት ይባረክቀሴሴ
@senawitkidane5343
@senawitkidane5343 2 жыл бұрын
ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳደረብን እንድንለዉጥ ያደረገን ልቦና የሰጥን ሰምትን በትገባረ ኤናደረገዉ ልቦናችን የልዉጥን
@senaitbasazinew8446
@senaitbasazinew8446 3 жыл бұрын
ምህር የአንተ ትምህር በሔወቴላይ ተልቅ ለውጥአመጥተ፣ቷል አንድ ምሰክርነት ልናገር ቀኑ ታህሳሰ 16ነው ከሰሉልታ ወደሠሜት ለመሄ ድ ከቤተሠቤገር አብረንወጣን ሰሜትደርሠን ዘመድጠይቀንተመልሠን ወደሰሉልታ እየመጣን ሣለ መኬና ትልቋ ልጄ እየነዳች ነወ እየሄድን እያለ የሆነች ህፃን ልጅ ዘላ መኬናውስጥ ገባች ከዜያ እሷንለማሰጣል ወደጎንስትል መኬናው ሄዶ ቦይአለ ከቦይፌት ቤት አለ ሄዶ ሠውችግርግዳ ተላተመ አደጋው በጣም የከፍነበር እግዛብሔር መልካም ነው መኪናዋ ከጥም ውጭ ሆነች ሠውወዴየውተሠበሠበ እኛግን አንድም ሣንጎዳ ከመኬናዋ ወጣን አሁን ልነግርህ የፈለኩት ነገር እኔ ፀሎት ሣደርስ ሁሌም መዝሙር 91 በቃሌ በሔድኩበተ ቦታሁሉ በመንገድምሰጓዝ እፀልያለሁ በልውል መጠጌየእና እግዛብሔር እረኛየነውብየሣል አልወጣም እግዛብሔር ታላቅነገር አድርጎ ጎልኝል ማመን መፀለይ የሠውልጅ መፍቴሄ ናቸው
@Mimi-lm5ng
@Mimi-lm5ng 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@user-we3tg1oe3v
@user-we3tg1oe3v 3 жыл бұрын
zerh ybarek yhe chigr new yhe gn geta hulu ychalewal enamesegnalen memhr
@elenzere8nv253
@elenzere8nv253 2 жыл бұрын
Egziabihir selamun yabzaln temesgen amlakey kbrka ysfah mengstka ybarek tebarek
@egzihabermalkamnewu925
@egzihabermalkamnewu925 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamihirachin Egzihaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒🥰🥰🥰🥰
@eyasuabdu8263
@eyasuabdu8263 Жыл бұрын
እዉነት ነው እኔም እድህ አይነት ህይወት ነው የምኖረው
@maylee6060
@maylee6060 3 жыл бұрын
May God bless you and your beautiful family 👑 I love your teaching 👆💖💓💖🙏❤✨♥💖💕🙏❤✨ 💚💛❤🌍💚💛❤
@user-dl4yt5tt1r
@user-dl4yt5tt1r 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ትምህርቶችህኮ በስመአብ እናተን ተመስሎ ለሚአስተምረን የድንግል ልጅ ይክበር ይመስገን
@hanaabebe7437
@hanaabebe7437 3 жыл бұрын
እግያዚአብሔር ስላስተማረኝ እራሴን እድመረምር እምነቴ በእውቀተም ጭምር እንዲሆን ስለረዳኝ ይክበር ይመስገን አሜን
ተራራ የሆነባችሁ ምንም ነገር ቢኖር ይህንን በሉ። Kesis Ashenafi
21:23
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 15 М.
የጸሎታችሁ ደረጃ የቱ ነው? የጸሎት ደረጃዎች። Kesis Ashenafi
24:34
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 28 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН
Kids' Guide to Fire Safety: Essential Lessons #shorts
00:34
Fabiosa Animated
Рет қаралды 12 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 31 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
ጊዜዬ አባከንኩት ለምትሉ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። Kesis Ashenafi
35:09
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 39 М.
ነገር የማይሳካ ሲመስል ምን እናድርግ? Kesis Ashenafi
27:21
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 38 М.
የቀሲስ አሸናፊ ያልተተረከ ማንነት
19:23
Adot Enat /አዶት እናት /
Рет қаралды 13 М.
ከጭንቀት መውጣት!
12:33
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 141 М.
የህይወትን ትግል ወደ በረከት የመቀየር ልምምድ። Kesis Ashenafi
27:40
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 15 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
ተስፋ መቆረጥ ለጀመራችሁ ሁሉ። Kesis Ashenafi
28:09
ዘማሪ ቀሲስ አሸናፊ- ገሪዛን
Рет қаралды 16 М.
የሮሆቦትህን እንቅፋት ተረዳ። Kesis Ashenafi
27:46
AGAPE ZE ORTODOX ቀሲስ ዘማሪ አሸናፊ ገብረ ማርያም
Рет қаралды 29 М.
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 9 МЛН