ከምቾት ቀጠና እንዴት ልውጣ ክፍል አራት | በሂፕኖቴራፕስት ነፃነት ዘነበ| ቅን መድረክ / Genuine Stage | Ethiopia |

  Рет қаралды 5,051

ቅን መድረክ / Genuine Stage

ቅን መድረክ / Genuine Stage

Ай бұрын

#ቅንመድረክ #dawitdreams #personaldevelopmentbooks
የቅንመድረክ የግል ስብዕና ማበልፀጊያ ስልጠና ለዛሬ በህይወታችን ላይ መሻታችንን እንዳናሳካ ገዳቢ ምንሆነው ራሳችን መሆናችንን ተገንዝበን ራሳችን ላይ በደንብ በመስራትና ፍርሀታችንን በማሸነፍ መሻታችንን በማሳካት እንድንኖርና ለብዙዎች እንድንተርፍ የሚያግዘን ድንቅ ስልጠና ነው::
ስልጠናውን በሚገባ ወስደን እንተግበርው ፣ አትራፊ እንሆናለን!
ሰብስክራይብ ማድረግዎን ልብ ይበሉ = @genuinestage
#ቅንመድረክ
#dawitdreams
#personaldevelopment
#inspireethiopia
#impactseminars
#MERI PODCAST
#ethiopian #DawitDreams, #abrshdreams #EthiopianMotivation, #EthiopianPersonalDevelopment, #LifeCoach, #BigDreams, #Ethiopia, #ትልቅሕልምአለኝ, #EthiopianPodcast, #Success, #LiveEvents, #Motivation, #Transformation, #Empowerment, #Education, #PositiveChange, #EthiopianCommunity #genuinestage #ቅንመድረክ

Пікірлер: 12
@alamecanie
@alamecanie Ай бұрын
እረ እኔሰ ያተን ትምህርት ና የዳውይት ድሪምን ሰልጠና ብቻ ንው የምከታአተለየው ሶሻል ሚዲያ ካቆምኩ ቆየሁ በጣም አይምሮየን አበላሺቶኝ ንበር እድሜ ላተ ወዴራሴ መለሰከኝ❤❤❤❤
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i Ай бұрын
እኔ ራሱ ስላሜን እማገኘው እንዲህ አይነት ትምህርት ስከታተልነው እሚገርመውነገር ደግሞ ብዙለውጥ አይቼ አልሁ
@Zedo-Yemaye
@Zedo-Yemaye Ай бұрын
ልክ እንዴ እኔ!
@hailemari
@hailemari Ай бұрын
የኢትዮጵያ ቅመም ነህ አመሰግናለሁ አምላክ የእድሜ ባለፀጋ ያርግህ
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 Ай бұрын
አመሰግናለው ነፂ ስልጠናክ በጣም አሪፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅክ ልባም መኪና እኔ ነኛ መጀመርያ የምገዛት ወንድሜ እግዚአብሔር ህልምክን ያሳካልክ❤❤
@AdnanNuru-os7mj
@AdnanNuru-os7mj Ай бұрын
ነፂ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
@HanaAbera-gb9jf
@HanaAbera-gb9jf Ай бұрын
እናመሰግናለን ነፂ ኮሚዲያንነትህ መስመር ያስይዛል
@Welay-j2x
@Welay-j2x Ай бұрын
this websit the bast the ethiopia
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i Ай бұрын
እናመሰግናለሁ
@alemdagim699
@alemdagim699 Ай бұрын
Thanks you neti❤🙏
@user-fk6bn4qu5i
@user-fk6bn4qu5i Ай бұрын
ነፅዬ እንዴት ልመን እሚለውን መፀከፍ ተርጉምልን እስኪ
@AbenezerSheno
@AbenezerSheno Ай бұрын
የዛሬው Training እጅግ ድንቅ ነው ❤ ቅን መድረኮች እናመሰግናለን 🙏 እንደ ሀሳብ ( comment ) በዚህ መድረክ የሚሰጡ Trainings ልክ እንደ ዛሬው ምሳሌያዊ እና ህይወት ላይ Practically የሆኑ ቢሆኑ More ለህይወት ያላቸውን Value ይጨምራል ብዬ አስባለሁ በተረፈ ስለሁሉ ስለምትሰሩት ስራ ሁሉ ፈጣሪ ይባርካችሁ 🎉🎉🎉
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 23 МЛН