7 የስኬታማ ሰዎች ልማዶች - ዶ/ር ሰላም አክሊሉ - The 7 Habits of Highly Effective People _ Dr. Selam Aklilu_Part 2

  Рет қаралды 15,146

Impact Seminars

Impact Seminars

Ай бұрын

ይህንን ቪድዮ ላይክ፣ ሼር ማድረግ እና ሰብስክራይብ ማድረግ አይርሱ። Thank you for Watching, Please Subscribe for more!
Facebook: / impactseminarsofficial
Telegram: t.me/RipleImpact
Tiktok: / impactseminarsofficial
Instagram: / impactseminars
Podcaster: podcasters.spotify.com/pod/sh...
Join our Discord community: / discord
Books By Ashenafi Taye:
www.amazon.com/s?i=digital-te...
Also Featured on
ETV - Dagu - ዳጉ - • ዳጉ - አዲስ ዓመት፣አዲስ መንፈስE...
EBS TV :- Dagi Show - • "በእኔና ሞት መካከል ትንሽ ቀዳዳ ...
እሁድን በ ኢቢስ - • "የአሜሪካ ሚስጥር በአንድ የኬንያ ...
Abay Tv:- Sekela Talkshow - • ባለቤቴም አይረዳኝም .. ልጆቼም አ...
RiseUp Ethiopia - • ለ36 አመት ያህል ምን እንደምፈልግ...
Dawit Dreams - • አለማውቄን ያወኩት በ 36 ዓመቴ ነ...
Manyazewal Eshetu - • ህይወት ቀያሪ የአቶ አሸናፊ ታዬ ት...
- • የአሸናፊ ታዬ ቃለመጠይቅ |Manya...
#selfimprovement #impact #impactseminars #ethiopia
ለበለጠ መረጃ: +251988068511

Пікірлер: 68
@ETL23
@ETL23 Ай бұрын
የእናትነት ጸጋ ያላት እናት ደስ ስትል ❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
የኔውድ እህት ደምሬኝ በቅንነት❤
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 Ай бұрын
እግዚአብሔር እንደናንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን እጅግ በጣም አመሰግናለሁ እናታችን ሀሳብሽ ሁሉ ይሳካል "ባለ ራእይ ያሰበውን ሳያሳካ ራእይውን ሳያይ አይሞትም እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ውድድ አደርግሻለሁ ።የኢምፓክት ቤተሰቦች እናንተን ልብ ያለው ልብ ይበል እላለሁ አትጠገቡም ተናፋቂ ናችሁ በርቱልን አመሰግናለሁ ኢትዮጵያውያን መንቃት አለብን
@chaltudasa761
@chaltudasa761 Ай бұрын
አቤት እውቀትና ትህትና ❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g Ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ዶ/ር ሰላም ❤
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 Ай бұрын
የኔ ደርባባ ኣዶይ ማዕረይ በጣም አመስግናለው የኔ ትሁት ❤❤❤❤
@YesharegTeshome
@YesharegTeshome 8 күн бұрын
የእኔ እናት እፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ደስ ሲሉ እውነትም አሻራ ጥለውብናል እናታችን❤❤❤❤
@kalewenze_21
@kalewenze_21 4 күн бұрын
እድሜሽን ያርዝምልን❤❤❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 14 күн бұрын
እናመሰግናለን ሰባቱን መርሆች ለመለማመድ እሞክራለሁ💚💛❤ጥሩ እንግዳ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን
@user-xr4iv1jm7n
@user-xr4iv1jm7n 24 күн бұрын
ድንቅ ነሽ ! ከ❤❤❤ እናመሰግናለን እህታችን (እናታችን )።
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Ай бұрын
እናታችን ኒሪልን❤❤❤❤
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 Ай бұрын
ይቺን እናት ሳይ በመጠኑም ቢሆን ቆራጥና የውሳኔ ሰው እሆናለሁ እኔ ከአረብ ሀገር ቆርጦ መላቀቅ አቀቶኝ አለቅሳለሁ ጀግናዋ በራስ መተማመን ያላት ከአሜሪካ ለቃ ኢትዮጽያ ስትመለስ አልፈራቺም 💪💪💪
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንም ነን አላህ ያግራልን
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
ያሬዶ የኛ ምርጥ ስወድህ እኮ. Bey zeway. I love you yardo
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 Ай бұрын
ዋዉ ዶክተርየ ልዩ እናት ነሺ አሏህ እድሜና ጤና ይስጥሺ ዊይይይ ስታወራ ልቤን አእምሮየን ስርቅ ታደርገኛለች ።
@Jalal-abdu
@Jalal-abdu Ай бұрын
እድሜሽ ይርዘም ❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@KebronTesfaye-yx2ch
@KebronTesfaye-yx2ch Ай бұрын
እድሜሽ ይርዘም
@user-ng2qx1gl6z
@user-ng2qx1gl6z 23 күн бұрын
አመሰግናለው ዶ/ር ሰላም ጥሩ ትምህርት ነው ❤❤❤
@fekededejene843
@fekededejene843 28 күн бұрын
ድንቅ አባባል ነው Begin with the end in mind. መድረሻህን አስበህ ጉዞውን ጀምር አንቺ ተግባራዊም አድርገሽዋል።
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie Ай бұрын
ምናለ እንደዚ አይነት እናት ጎረቤቴ አጠገቤ ቢሆኑ ብየ ተመኘሁኝ ብዙ እማር ነበር እንደኔ የሚመክረው ሰው የሚናፍቀው ግን ይኖራል አንቺ እኮ ጎበዝ ነሽ የሚል ቃል በጣም ሲበዛ ጥሩ አይደለም ሌላ ነገር እንዳትቀበል ያደርጋሃል ሰውች እንዳይመኩርህ ያደርጋል እማየ የኔ ደርባባ እናመሰግናለን❤ የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒአለም ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🥰
@tsigeredamulugeta1305
@tsigeredamulugeta1305 Ай бұрын
You are ammezing mam😮😮😮❤❤😊
@makbelmesafint5211
@makbelmesafint5211 Ай бұрын
Wise women
@fekededejene843
@fekededejene843 28 күн бұрын
የዶር ሰላምን አይነት ሰዎች አምላክ ያብዛልን። ከአሁን በፊት በቪዲዮ ያቀረበቻቸውን ትምህርቶች መምህራንና ተማሪዎች እንዲወያይበትና ተግባራዊ በማድረግ ጥሩ ውጤት አግኝተንበታል። በተለይ ልብን ከአእምሮን የሚያገናኙ መተዳደሪያ ደንቦቻችን የተባሉትን ፍቅር፣ ርህራሄ፣ አመሰጋኝነትና አድናቂነት እንደ መሪ ቃል ( motto) መጠቀም በመቻላችን ያገኘንው ጥቅም ከፍተኛ ነው።
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 Ай бұрын
Thank you 🙏
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 Ай бұрын
Egziabher hilimishin ewin yariglish, Wid enate. Silayehush des blognal. Silanchi Egziabher yimesgen!
@SurprisedButterfly-il8zi
@SurprisedButterfly-il8zi 28 күн бұрын
By your Explanation i love your Explanation 1. Began with the End 2. Proactive 3. Sharpen the saw 4. Synergy 5. Put the first things first 6. Win Win 7. Seek To Understand to others
@pastorermiasbehailuofficia9048
@pastorermiasbehailuofficia9048 25 күн бұрын
ግሩም ድንቅ እግዚአብሔር ጸጋና ሠላሙን ያብዛላሽ ማስተዋልሽ 😮❤😮
@fasileshetu5982
@fasileshetu5982 Ай бұрын
WOW THANK YOU FOR SHARING
@SelomeSemayawi
@SelomeSemayawi Ай бұрын
Endanchi yadrgegn Amen
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Ай бұрын
ጠካራ ሴት ናችሁ ብዙ በጣም ጥልቅ እውቀት አላችሁ አሏህ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ እናመሰግናለን
@mekedesdeneke4436
@mekedesdeneke4436 26 күн бұрын
እናመሰግናለን!
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 16 күн бұрын
Egzyabehare yestesh tebareki
@AeA-hq2sw
@AeA-hq2sw 24 күн бұрын
❤❤❤masallah des setl😊
@AdissAdissalemu
@AdissAdissalemu Ай бұрын
Thanks Mom
@BezaDegu
@BezaDegu 26 күн бұрын
እግዛብሔር ሁሉንየሰጠሽ የሁሉ እናት ምንልበልሽ?አቅራቢውም ተባረክ።
@edenlegesse8299
@edenlegesse8299 Ай бұрын
Thank you so much
@Zufimedia
@Zufimedia Ай бұрын
ክክክክ የመላጣ ሰው ፀሎት ይደርሳል አላለም እናመሰግናለን ማዘር🎉
@denaytgoytom6294
@denaytgoytom6294 Ай бұрын
Thanks a lot Dr.Selam 🙏🙏💗💗 I learn a lot! And and perfect media thank you too 🩵🩵
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 29 күн бұрын
Dr Selamye swedish ! ene ke 17 amet befit yehehone program tiyaqe yeseteshw timirt ene tetqmebetalewi , kiberilgn🙏 nurlin ❤❤❤
@worknesgagiza9931
@worknesgagiza9931 29 күн бұрын
Edimeshn yarzimlin
@astertube5153
@astertube5153 Ай бұрын
Dr. Atetegeb beyeshalehu egzabher kezehem belay tsegawen yabezalesh. Your calmness, elegancy, and your positivity is contagions. Thank you.
@AdnanNuru-os7mj
@AdnanNuru-os7mj Ай бұрын
ewst yemizelk tmhrt new yeseteshn dr thanks
@tedrosmusgun2523
@tedrosmusgun2523 Ай бұрын
በጣም ደስ ይላል።ምስጋና ይድረሽስ።❤
@alraeecelle399
@alraeecelle399 Ай бұрын
Waw
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Ай бұрын
I love love love her💕 would be nice more interviews with her ❤
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
እማምዬ እናመሰግናለን.
@bekelealmaz5910
@bekelealmaz5910 Ай бұрын
ተባረኪልን እንወድሻለን
@welidzerneh4518
@welidzerneh4518 Ай бұрын
Egizeabher yistiln!!!
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen Ай бұрын
Thank you so much I learn alot I appreciate both of you. 🎉🎉🎉🎉🎉
@kiflayhabtu5080
@kiflayhabtu5080 28 күн бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን። ዶ/ር ዶሞ እ/ሄር ይባርክሽ። ብዙ ኣይነት ዘ ሰቨን ሃቢትስ ኣፌክት ፒፕለል ሚል ስለ ኣለ። ከነ ፎቶ እዚ ኮመንት ሰኽሽን ሸር ስታድርጉ ጥሩ ነበረ በናታቹህ።
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 Ай бұрын
Very interesting, Doc. ❤❤❤
@user-un3ql4lf3b
@user-un3ql4lf3b Ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Ай бұрын
❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 16 күн бұрын
Selamy endate enmokerew aselmejena ebakshen
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
@hanigetnet1625
@hanigetnet1625 29 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Tamoyegenet
@Tamoyegenet 26 күн бұрын
እኔ የጎደለው ልሙላ ማለት ቀርቶ ሙላበት ሙሉበት ወይ እንሙላበት ብንል በቂ ይሆን ነበር ።ኔገቲቭ ኢነርጂ እናስወግድ።❤🎉
@user-gx5cx1mq7c
@user-gx5cx1mq7c 28 күн бұрын
ጅግና በሉኝ እና ሺ ሰዉ አትርፉ ያለዉን ግጥምን አልሰም
@aseratelemma6742
@aseratelemma6742 17 күн бұрын
Yene enat sewdsh
@DanielGetu
@DanielGetu 28 күн бұрын
ትህትናወት ማር ነወት:: እናቴ በሆኑ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 26 күн бұрын
BEHYWETACHN SKATAWI MENGED ENDNGOAZ YEMITEQM ASTEMARI MENGED NEAW!!!!!
@user-gm3dw6zj8k
@user-gm3dw6zj8k Ай бұрын
Bitey fall. Mather
@alraeecelle399
@alraeecelle399 Ай бұрын
♥️♥️♥️♥️
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
እህታለሜ በቅንነት ደምሬኝ❤
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 9 МЛН
Женская драка в Кызылорде
00:53
AIRAN
Рет қаралды 455 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 76 МЛН
ችግሩ እኛ ውስጥ ነው!
32:36
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 129 М.
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 9 МЛН