No video

ከምድራዊ ሕይወትእስከ ጀነት... | ለጎጆዬ | ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 38,412

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ለጎጆዬ#ኡስታዝ_ዓብዱልገፋር#Minber_TV

Пікірлер: 153
@jjnnv7872
@jjnnv7872 Жыл бұрын
ይሄ ኘሮግራም ምነው ካሁን በፊት ደርሣችሁልኝ ቢሆን ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁንም ተስፍ አለሰቆርጥም ዱአ አድርጉልኝ ለአላህ ብላችላሁ ያረቢ ሷሊሁን ትዳር ይወፍቀን አሚን በሉ እህታችሁ ነኝ ከሳኡድ
@newdream3378
@newdream3378 Жыл бұрын
አሚን እህቴ
@user-vf5lb4ru5h
@user-vf5lb4ru5h Жыл бұрын
አብሽሪ ዉዴ አልሀምዱሊላህ ነዉ ለሁሉም ነገር🥀🥀🥀
@user-wh8yf8xv6j
@user-wh8yf8xv6j Жыл бұрын
አላሁመ አሚን
@fathemafathema7476
@fathemafathema7476 Жыл бұрын
አሚን
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@mohammedabdrkadr9555
@mohammedabdrkadr9555 Жыл бұрын
ይሄ ፕሮግራም ምርጥ ትዉልድ የሚፈጥር ወሳኝ ትምህርት ነዉ ለተጋቡት ትዳራቸዉን የሚያድሱበት ነዉ ላላገቡት ደግሞ የሚዘጋጁበት ነዉ
@welyaahmed5771
@welyaahmed5771 Жыл бұрын
እረ ኮሜንት አንብቡ ጎጄዬዎች ለመከታተል እንዲመቸን ክፍል አድርጉበት እንዳይዘበራረቅብን ❤
@ZemzemAbdu-qm7qe
@ZemzemAbdu-qm7qe Жыл бұрын
Playlist ymilew wust gabtash ayiw ahte ba kedamtakatel askamtewutal
@user-zj5kz7zt8x
@user-zj5kz7zt8x 5 ай бұрын
ማሻ አሏህ እንኳንም ሳላገበ በፊት ይሔ ፕሮግራም ተዘጋጀ ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
@user-pi8ic3xx8i
@user-pi8ic3xx8i 8 ай бұрын
ማሻ አላ አላ ይጨምርላቹ የሂወታችን መሰረት
@user-fy6bg8hc8d
@user-fy6bg8hc8d Жыл бұрын
እኔ መቸም ትዳርን እደግፋለሁ ግን ሀላፊነት የሚሰማው ሰው ሲገኝ አሁን ላይ ከባድ ነው በተለይ እራሷን ካልቻለች እጥፍ ዋጋ ትከፍላለች
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 11 ай бұрын
ማሻአሏህ በጣም እናሠግናለን ብዙ ተምሬበታለሁ። ጀዛኩመሏህ ኸይር
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
ልባችንን በኢማንና በመልካም ስነምግባር ያንፀን መልካሞች ያድርገን ድሮ ሴቶች ቁስ ነገር ገንዘብ ያለዉ ወንድ ትወዳለች ይባላል አሁን ላይ በተገላቢጦሽ ሴቶ ምን አላት ሆኖል አላህ ያዘነላቸዉ ወንዶች ሲቀሩ የአባቶቻችን ወኔ የወንድነት ባህሪን ለምን እንዳጡ አልገባኝም
@HafizMuhammad-sg4ng
@HafizMuhammad-sg4ng Жыл бұрын
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
@feridaabdulkadir3775
@feridaabdulkadir3775 Жыл бұрын
የቀድሞዎችን ወኔ አላህ ይመልስልን
@user-jb5hg4wj8j
@user-jb5hg4wj8j Жыл бұрын
በጣም ወላሂ አላህ ይድረስልን ወንዶቹ ሞቱ በቁማቸዉ ወላሂ አጂብ ወንድነታቸዉን ክብራቸዉን በራሳቸዉ ግዜ አጡ
@jjnnv7872
@jjnnv7872 Жыл бұрын
አለህ የስትር ወላሂ
@user-jb5hg4wj8j
@user-jb5hg4wj8j Жыл бұрын
ጀዛካላሁ ኸይር አላህ ይጠብቃችሁ ቀጥሉበት ባርክ አላሁ ፊኩም ግንበሳምት2ግዜ ብታደረጉልን
@KalidoAdem-rh8bv
@KalidoAdem-rh8bv 11 ай бұрын
Qaxalubat Allah kanannantaa gar yihuun
@user-gx4en7qr9k
@user-gx4en7qr9k Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ቀጥሉበት ጀዛኩም አላህ ኸይርን ❤❤🌹🌹 በተለይ ለላጤወቹ ተነሳሽነት ይኖረዋል ብየ አስባለሁ ሰላማችሁ ይብዛልን ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-pi8ic3xx8i
@user-pi8ic3xx8i 8 ай бұрын
ማሻ አላ የሚገርም ነው
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Жыл бұрын
ምርጥ ምርጥ ፕሮግራም እያቀረባቹ ነው ማሻላህ
@safiamohammad5326
@safiamohammad5326 Жыл бұрын
የዚህ ዘመን መዶች እንኮን ሚስቱና ልጅን ሊቀ ልብ ቀርቶ እራሳቸውን በቻሉ ሁሉንም አላልኩም።
@nesrujemal2675
@nesrujemal2675 Жыл бұрын
ሰላሙአለይኩም ሚንበር ቲቪ ማሻአላህ ይህ ፕሮግራም ወሳኝና ቢዘገይም በተገቢው ሁኔታ በመቅረቡ ደስተኛ ነኝ በተጨማሪ ለፕሮግራም ጥቆማ 1ኛ. ጓዳችን በሚል ...የሀገራችን ሙስሊሙን ማህበረሰብ አሁናዊ የቤተሰብ ሁኔታ የሚያንፀባርቅ ከባለፀጋውም ከደሀውም ማህበረሰብ ባል ከሚስት እህት ከወንድም ወላጆች ከልጆቻቸው ያላቸውን ዲናዊ ቁርኝት የሚዳስስ ቤታቸው በዚያራ ተሂዶ ልጆቻቸውን በዲን የሚያንፁበት እውነታ አርአያ ናቸው የሚባሉትን መርጦ መጨረሻ ላይ ምርጡ ቤተሰብ ተብሎ የሚሸለምበት 2ኛ..በገበያ ላይ በየሱቁ እንዲሁም በየመስሪያ ቤቱ ያሉ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በስራ ላይ ሆነው ዲናቸውን ኢባዳቸውን የሚጠብቁበት ሁኔታ ለእውነታው ምሳሌ የሚሆኑ እህት ወንድሞችን ብታቀርቡልን በዛውም የሀፈዙትን የቁርዐን ደረጃ ብታሰሙን የበለጠ ለሌላው በክርስቲያን ማህበረሰቡ እንቅስቃሴ ተውጦ ከዲኑ የተዘናጋውን ማነቃቃት መንገድ ማሳየት ስለሚቻል ። እንዲህ እንዲህ ያሉ ይበልጥ ኢስላማዊ ቤተሰብነታችንን የሚያጎሉ ፕትሮግራሞች ቢኖሩ እላለሁ አቅሙም ስለሚኖራችሁ ወላሁአእለም።
@user-kk2dc1tk6b
@user-kk2dc1tk6b 7 ай бұрын
ማሻአለህ ለኛ በጣም አስፈላጊ ኘሮግራም ነው ቀጥሉበት
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 Жыл бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ወንድሞቻቺን መዋያቸው ሌላ ሆነ እንጂ ቢያዩት ጥሩ ነበር ክፍል አንድ ሁለት እያላቺሁ ብትለቁት አሪፍ ነው ቆይቶ ለሚከታተላቺሁ እንዳይዘበራረቅበት
@RozaHussen-gd3wh
@RozaHussen-gd3wh Жыл бұрын
ማሻአላህ አብድገፋር ጠቃሚ ብቻ ሳይሆን አንገብጋቢ ነገሮች አንሰተሀል ነገር ግን በዚህ ዘመን መረጃ እንጂ ዕውቀት ብዙ የለም አንባቢ ጠፍቶል ድሮ ሰናገባ በትንሹ አምሰት መፅሐፍ እንኮን አንብበን ነበር ጋብቻ ውሰጥ የምንገባው በሆነ ዘመን እንዲያውም ወንዶች ሴቷን ለኒካህ ሲፈልጉ የጋብቻ መፅሐፍ በመሰጠት ይጠቁሙ ነበር ምን ለማለት ነው ማህበራዊ ሚዲያ መረጃ በመሙላት ብዙ ያወቅን ምንም ያላወቅን አድርጎናል ባይ ነኝ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
ማሻአላህ ደሰ ይላል በጣም ማሌሺያ ኒካህ ከማሰራቸዉ በፊት ኢሰላሚክ የጋብቻ ትምህርት ኮርሰ ወሰደዉ ነዉ ሚጋቡት ሚል ነር ሰምቼ I wish እኛም አገር ቢኖር ጥሩ ነበር።
@misrasiraj685
@misrasiraj685 Жыл бұрын
በጣም በሚገርም መንገድነው የገለፀው። ሱብሐን አላህ
@Roziyoutube-lu4ug
@Roziyoutube-lu4ug Жыл бұрын
መምህር መሀመድ ከናንተጋ መቀጠል አለበት የሚገርም ሙሁር ነው።ማሻ አላህ
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
አብዛኛው ትዳር የሚፈርሰው እና ልጆች የሚበተኑት ሀላፊነት በማይሰማቸው ወንዶች ነው።
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q Жыл бұрын
በትክክል ሐላፊነት በማይሰማው ወድ ልጆቸን ጥየ የተሰደድኩት
@Abrar5280
@Abrar5280 Жыл бұрын
ዳኛዋም ራስሸ መሆኑ፤ሳይጀመር ተበላሽቷል።"አባቱ ዳኛ፤ልጁ. .. .... ኛ።"አሉ።
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q Жыл бұрын
@@Abrar5280 ባለጌና ውሻ የሰው ልክ አያውቅም አሉ ይሄኔ የሌላዋን ሕይወት አበላሽተሕ ይሆናል ሰለኔ ሳይሆን የጋራችን ለሆኑት ልጆች ብቻ ነው ሐላፊነት የሚባል ስሙ ቀላል ተግባሩ ከባድ
@neimacool6507
@neimacool6507 Жыл бұрын
@@user-fm4rt2sq8q አብሽሪ እህቴ አላህ ከተበዳዮች ነው ። ይህም ቀን ያልፍል ኢንሻአላህ
@user-fm4rt2sq8q
@user-fm4rt2sq8q Жыл бұрын
@@neimacool6507 እሽ ውደ አላሕ ያበሽርሽ ኢሽአላሕ ያልፍል
@hayatnurhussien2246
@hayatnurhussien2246 11 ай бұрын
Thanks 🙏🙏🙏
@AminaMolaw-bt1it
@AminaMolaw-bt1it Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ እዲሜና ጤና ይስጥህ እኛም ብዙ ትምርት እየተማርንነው
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
አብዛሀኛውን ዳኢወች እማ ሴት የባሏ ሀቅ የሚለውን ብቻ ነው ትኩረት የሚያደርጉት እኔ የትዳር ትምህርት ሲነሳ ከማዳመጥ ይልቅ ጭራሽም አልከፍታቸውም የጎጆየ ያለፉ ክፍሎችም ያመለጡኝ በዚሁ ነው አይጎዳኝም ቆይ ላድምጥ ብየ መጥቸ ምነው ተከታትየ ብሆን ያልኩት
@fatemahosain6027
@fatemahosain6027 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ነኝ ስለ ትዳር ከሆነ ተወት ነው የማረገው አላዳምጥም ይበልጥ ትዳር እንዲከብደን ነው የሚያደርጉን ስለባል ሀቅ ብቻ እያወሩ እንዴት ሀቁን ማስጠበቅ እንዳለበት የሚስቱንም እንዴት እንደሚጠብቅ አይናገሩም
@user-xr7mq6vp8z
@user-xr7mq6vp8z Жыл бұрын
ኡስታዝ አብዱል ከፋር ኡስታዝ መሀመድ ፈረጅ አማና ይህ ፕሮግራም እዳይቋረጥ በጣም በዙ ሰው ይማርበታል ብየ አምናለሁ ከራሴ ጀምሮ ምክኔያቱክ ከስከዛሪ ከኖርኩት ይልቅ ሞር ለትዳሪ ቦታ እድሰጠው አድርጓኛል ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 11 ай бұрын
ማሻ አላሕ ምረጥ ፕሮግራም ነበረ
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
ክፍል ክፍል አድርጉበት ሰንብቶ ለመጣ ከመጀመሪያው ጀምሮ ለመከታተል እዲመቸን...
@hmerEthotube1122
@hmerEthotube1122 Жыл бұрын
ፈትፍታቹ አጉሩሱኝ 😂
@yajebahbab9980
@yajebahbab9980 11 ай бұрын
You're amazing 👏 Please keep doing on this 🙏
@abdullaferuza1402
@abdullaferuza1402 11 ай бұрын
ማሻ አላህ ምርጥ ኘሮግራም ነው ❤❤❤❤❤❤
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
እህሊን ወንድም አብድል ገፊር እና ውንድም መሀመድ አላህ ከይር ጀዛቹሁ ይሰጣች ቀላል ትምህርት አይደልም የጀማአ የት ናቹ ውድ የእሰላም ልጆች ኑውውውውውው
@umelkheyrahmed7213
@umelkheyrahmed7213 Жыл бұрын
ድንቅ ነው ወላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን በርቱልን❤❤❤
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
ምነዉ የአሁኑ ትዉልዶ ብሆን ኖሮ ስንቱን በተጠቀምኩበት ማአሻአላህ ወጣቶች ተጠቀሙበት አላህ እዉቀት ይስጠን ስብስባቹ ያማረ አላህ ያድርገዉ ጀኧዛኩም አላህ ኸይር🤲🤲🤲
@iftumustafaabafira2569
@iftumustafaabafira2569 Жыл бұрын
አሰላሙለይኩም እኔ የምኖረው ከሀገር ውጪነኝ ለጎጆዬ ስለጋብቻ ውይይት በጣም አሪፍ ነው እስከዛሬ አላውቅም ነበር በተለይ ቤተሰብ ማብላት አጅር እንዳለ ብዙ ትምህርት ያገኘበት በተለይ ሰዎች መበደል እና ሀቅ ብትነግረኝ በርግጥም አጀንዳው ሌላ እንደሆኑ አውቃለሁ
@weinitywein2915
@weinitywein2915 9 ай бұрын
አላህ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን ያረብ ❤
@aminatuse4822
@aminatuse4822 Жыл бұрын
Mashalha
@sadamhamed4433
@sadamhamed4433 Жыл бұрын
ውስታዝ ጀዛከላህ ውስታዜ ማሻአላህ አረዳ ድህ እምታመጣቸው ሀሳቦች መሳጭናቸው ማሻአላህ
@mustefayehya4026
@mustefayehya4026 11 ай бұрын
Allah yabertachuh
@emanMtytube
@emanMtytube Жыл бұрын
ማሻ አላህ ፕሮግራሙ በጣም ሀሪፍ ነው ጀዛኩመላህ ኸይር እኔ አንዶ አስተያየት አለኝ እሱም ከመጀመሪው ጀምሬ እየተከታተልኩት ነበር ከታዳሚ የሚነሱ ጥያቄውች አብዛሀኛወቹ መልስ አትሰጥባቸውም ለምን ኡስታዝ አብዱል ገፍር ጥያቄዎቹ በጣም አስፈላጊና የኛም በየቤታችን ሆነን የምንከታተላችሁ ጥያቄዎች ናቸው የራሳቸው እርእስ ሊኖር ይችላል ግን ያ እርእስ እስኪደርስ ከወር ከሁለቶር ብኃላ ቢሆን ጥያቄው እተነሳበት እርእስ ላይ የምደርሱት በጣም ይርሳል የጥያቄው ሀሳብ ወላሁ አእለም
@seadetube5367
@seadetube5367 Жыл бұрын
አይ ዘዱሮ ያለ እቅዴ ትዳር አማረኝኮ ሆ እደት ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ሀያተን ጠይባ ለናተም ለኛም ይወፍቀና ❤❤
@abuhajer6810
@abuhajer6810 Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድም ኡስታዝአብድል ገፋር አላህ ይጠብቅህ
@user-cv8hn2qv5w
@user-cv8hn2qv5w Жыл бұрын
ምርጥ ፖሮግረም ነው ቀጥሉበት✅✅👍
@user-wm6bc2ye1v
@user-wm6bc2ye1v 9 ай бұрын
❤❤
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Jazakalahyer
@fyy7841
@fyy7841 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@craftlovingyoutuber
@craftlovingyoutuber Жыл бұрын
الحمد لله حته ترضى والحمد لله اذا رضيت والحمد لله بعد الرضا"
@user-qh1yh5qx5u
@user-qh1yh5qx5u 11 ай бұрын
Wlahi betam des yemil program nw gen teyaqe alegn lemendenw andit mist balaa betam yemiwedat kkehone lemen denw yemetekorabet mendenw mekniyaata letekorabet yechalecu bemen menged meqeyer meker bite kale shukren
@diniadem7852
@diniadem7852 Жыл бұрын
Mashaallah allah melkam serachehun yekbel ustaz ine Afrika Tv semlkteh nebr betam mert astemehrochen yetastmeren wendmachen neh allah yakbreh allah yetbkeh legna endasbklen allah yasbleh
@leylam.d2945
@leylam.d2945 Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا الله يحفظكم
@ajaybaajayba7645
@ajaybaajayba7645 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነው ማሻ አላህ አላህ ሰምተንየምንጥቀምበት ያድርግልን በተለው ወንዶችዬ ማሜ ክፍል አንድ ክፍል ሁሉት ያለ ቢቀጥል ጥሩው ነው ለመረዳትም ይጠቅመናል አላህ ኸይር ምንዳችሁን ይክፈላችሁ
@user-mz5ic2qt9j
@user-mz5ic2qt9j Жыл бұрын
ማሻ አላህ አረ በትክክል ክፍል ክፍል ክፍል ይኑርልን እየጣፈጠን እንድንከታተል ጀዛኩም አላህ ኸይር
@user-mz5ic2qt9j
@user-mz5ic2qt9j Жыл бұрын
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
جزاكم الله خيراً وبارك الله فيكم
@abureyan2554
@abureyan2554 Жыл бұрын
ጀዛክ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ጀዛኩም አላሁ ኸይር❤
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
ሲጀመር ሳይደግሱ የሚጋቡ ነው የበዙት በዚ ዘመን ሰኞ ይጋባሉ ቅዳሜ ይፍታሉ እንደተጨባጭ በማየው በምሰማው ትዳርን እንድፈራ አድርጎኛል ስልጠና በቅዲያ ትዳር ሲያስቡ ሁለቱም ጾታ ስልጠና መውሰድ አለባቸው ለትዳር ከመድረሳቸው በፊት
@EptisamYusuf
@EptisamYusuf 10 ай бұрын
mohamed hagose wow mashallha endatlkut welah lehumawe yemetqem telke haqem yalhu muhure nw eski wed fb page gebu more tednkubtalchu allha yechemerlke wendm mohamed
@user-jj6rg7os2l
@user-jj6rg7os2l Жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይረን በጣም ወሳኝ ፕሮግራም ነው
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
የምወዳቸው
@jumuayasmina3811
@jumuayasmina3811 Жыл бұрын
Mashaallah ytnbrachhu??? Allahyabrtachh hulam nuln betam asflage tmhrt new ALLH khayr jezachun ykfllachu
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
ማሻአሏህ በጣም ምርጥ ዉይይ በተለይ ከተዳሚዉ የተነሳው ሃሳብ የመርካቶው 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌 እና እህቴ ትዳር የሚመሰርተዉ በትምህርት ቤት ነው ያልሺዉ ወላሂ ትክክል ነው ጤናማ ያልሆነ ግኑኝነት ነው አብዛሀኛዉ ታዲያ መጨርሻዉም አያምርም
@seadamiftah7834
@seadamiftah7834 Жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላ ሀቂቃ እንደሙስሊም ከዚህ በፊት ሊኖረን የሚገባ አንገብጋቢ ትልቅ ፕሮግራም ነውና እያቀረባቹህ ያላቹህ አላህ ምዳችሁን በ2ቱም ሀገረሰ ከፍ አድርጎ ይክፈላቹሁ ያጠንክራቹሁ🤲 ሙሀመድ ፈረጅና ኡስታዝ አብዱል ገፍር የሚገርም ጭንቅላት ያላቹህ በዚህም ሙስሊሙን እያገለገላቹህ ያላቹህ እንቁዎች ናቹህ አላህ ይጠብቃቹህ አጠቃላይ ሚንበር ቲቪን።
@user-km2xr6ng8j
@user-km2xr6ng8j Жыл бұрын
Kefel betadergubet betam tru new
@user-tn3gk4ng4i
@user-tn3gk4ng4i 6 ай бұрын
💐💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷
@betenegash5079
@betenegash5079 Жыл бұрын
የቴሌ ግራም ቻናላችሁን እዚው አስቀምጡልን ሚበሮች ጀዛኩሙሏሁ ኸይር የሚበርም ለጎጆዬ እንዲሁም የወንድም ፉአድ አሚን የቴሌ ግራም ተባበሩን ውድ የሚንበር አቅራቢዎች
@rahmarajab5986
@rahmarajab5986 Жыл бұрын
ቃል የለኝም❤❤❤❤
@Madina-jp3vc
@Madina-jp3vc Жыл бұрын
Mashalla mashalla 🎉❤❤❤❤❤❤
@yassminnajumma1065
@yassminnajumma1065 Жыл бұрын
ماشاء الله تبارك الله
@husseinebrahim362
@husseinebrahim362 Жыл бұрын
Mashaa Allah . wandime Allah yewededed. Nurolen. Hullum muslim wetat ehenen program cool hono bee adamet dasiyelegnal
@alefiyadaredo885
@alefiyadaredo885 Жыл бұрын
አለህየግረልን
@hassanahmad5690
@hassanahmad5690 Жыл бұрын
ባረከሏሁ ፊኩም
@HafizMuhammad-sg4ng
@HafizMuhammad-sg4ng Жыл бұрын
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
@mominatube7463
@mominatube7463 Жыл бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@FekaduMoha-jv3ub
@FekaduMoha-jv3ub Жыл бұрын
Masha allah
@HafizMuhammad-sg4ng
@HafizMuhammad-sg4ng Жыл бұрын
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
@user-kx8nt7fi9q
@user-kx8nt7fi9q Жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ግን ምን ዋጋለው ስለትዳር የሚከታተሉት ወይም በወደፊት ህይወት የሚያሳስባቸው እህቶች ብቻ ናቸው ወንድቻችን አሁን አሁን ከግዚያዊ ደስታና ከቁስ ውጭ ሌላን ነገር ማለም አቁመዋል። አላሁሙስዓን
@user-kx8nt7fi9q
@user-kx8nt7fi9q Жыл бұрын
ሀታ ይህን ፕሮግራም የሚከታተለው😢 ዘጠና ዘጠኝ እህቶች ነን
@user-kx8nt7fi9q
@user-kx8nt7fi9q Жыл бұрын
የዛሬን አያርገውና ቤታችን ፕሮግራምን ስንከታተል ኑረን በገባን መሰረት ልንኖር አገር ብንገባ ሌላ ታሪክ ነው የገጠመን
@shura-c8p
@shura-c8p 11 ай бұрын
Aswrwb please clacicalun qeyrut betam yastelal
@nesredinbilal1659
@nesredinbilal1659 Жыл бұрын
በዚ ፕሮግራም ያልተደሰተ ሸይጧን ብቻ ነው ጀዛከላህ በርቱ ምርጥ ሚገርም ፕሮግራም ነው
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 Жыл бұрын
Subhnelah
@amatotmam4367
@amatotmam4367 Жыл бұрын
የቴሌ ግራማቹን ሊክ እዚህ ላይ አስቀምጡ
@user-ny7bt8bi2p
@user-ny7bt8bi2p Жыл бұрын
🎉ማሻላህበርቱ
@HafizMuhammad-sg4ng
@HafizMuhammad-sg4ng Жыл бұрын
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
❤❤❤
@erukyatube2862
@erukyatube2862 Жыл бұрын
❤አህለን
@nejimiakedir9991
@nejimiakedir9991 Жыл бұрын
s.a.w
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 Жыл бұрын
S.A.W
@HafizMuhammad-sg4ng
@HafizMuhammad-sg4ng Жыл бұрын
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
@jamgor4130
@jamgor4130 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-xr5lr8qk4e
@user-xr5lr8qk4e Жыл бұрын
አላህ ለሁሉም ነገር ንያን ይስጠን
@EmuAmar3522
@EmuAmar3522 Жыл бұрын
አህለን አላህ የሁላችንንም ሂወት ያስተካክልን😢😢በተለይ በስደት ያለነው😢አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል😢😢 በተረፈ በመልካምነታችሁ ፕሮፋይሌን ተጭናችሁ ቤተሰብ ሁኑኝ❤
@user-gk9tf8uj4o
@user-gk9tf8uj4o Жыл бұрын
ጀዛ ኩም አላ ህከይ ረን ግን በየክ ፊለ ሀገሩ እድህ ትምር ትመ ሰጠት አለ በት ወላሂ ለምሳሌ ኮቦልቻ ብኖ ሪ ደሴን ያካታል ል በሰ ዉሄውት ድረሱ በየ ገጠ ሩብዙ ችግርአለ ባል እዳና ገባ ብ ዙ ነ ገር ስና ይዚብ ለን ተቀም ጠንቀረን
@sayedaethiopia
@sayedaethiopia Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሥለትምህርታችሁታላቅየሆክብርናምሥጋናአለኝኡሥታዝናአላህይጠብቅልን ሢቀጥልጥያቄምአለኝጥያቄውአባልሚሥቱንማሥተዳደርአለበትእየተባለለሀብቷብለህአግባወይምልታገባትችላለህየተባለውቢብራራ?ጀዛኩሙላህ
@rimuty7696
@rimuty7696 Жыл бұрын
Ye ustazen selk eski setugn personal yehone teyake selalegn please 🙏
@craftlovingyoutuber
@craftlovingyoutuber Жыл бұрын
‏‎اللهم نحن مُقصِرون و أنت الكريم، مُذنبون وأنت الحليم، فقراء إليك وأنت الغني، اللهم اعفُ عنا واغفر لنا وارحمنا يا أكرم الأكرمين.
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
امين يارب ❤️
@hawahawa7709
@hawahawa7709 7 ай бұрын
አሚን
@abest4396
@abest4396 Жыл бұрын
አህለን
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Жыл бұрын
የሰደቃ ነገሩ አስገርሞኛል
@bilkis.z.habesha423
@bilkis.z.habesha423 Жыл бұрын
ማሻአላ ደስ ይላል ውይይቱ❤❤
@BintSeidTube-ts6lh
@BintSeidTube-ts6lh Жыл бұрын
ላይክ እያደርግን ❤❤
@jsujsjs8398
@jsujsjs8398 Жыл бұрын
እስልምና በማንኛውም የህይወት መስክ ያላስቀመጠው አቅጣጫ የለም የችግሩ ምክኒያት ማሀይምነት የዲን መሀይምነት ለማለት ነው የእነ ፖለቲከኛን ሙህሮችን አይጨምርም😂
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl Жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ. ነበር ቀደምብሎቢሆን አንድን ነበር ብዙሙስሊም ሙተኔል ምንም ሳያቁ ወዶች አቃጠሉን
@feridaabdulkadir3775
@feridaabdulkadir3775 Жыл бұрын
ፕሮገራሙን በደንብ እንድንከታተል ቅደም ተከተሉ ይታወቅ
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
የቴሌ ግራም ቻናላቹ አሥቀምጡልን ጀዛ ከላህ
@HafizMuhammad-sg4ng
@HafizMuhammad-sg4ng Жыл бұрын
www.youtube.com/@HafizMuhammad-sg4ng
@neimaali7797
@neimaali7797 Жыл бұрын
ጎጆየ ብለሽ ሰርች አድርጊ ወይም ሚንበር ላይ ታገኛዋለሽ
@leylaali488
@leylaali488 Жыл бұрын
@@neimaali7797 እሺ ገዛ ጀዛ ከላህ
@temirmuhammad1853
@temirmuhammad1853 Жыл бұрын
የኡዝታዝ አብድል ገፋር ስልክ ቁጥር ብትልኩልኝ
@najatseid7819
@najatseid7819 Жыл бұрын
❤❤❤
@aminaAmina-gg1rd
@aminaAmina-gg1rd Жыл бұрын
አህለን
@salewamohammed1601
@salewamohammed1601 Жыл бұрын
የሰደቃ ነገሩ አስገርሞኛል
@AsiyaMoh-qo7qy
@AsiyaMoh-qo7qy Жыл бұрын
❤❤❤
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 39 МЛН
መህር በዱቤ || ለጎጆዬ || ሚንበር ቲቪ
1:22:42
አሰተማሪ እና ጣፋጫ ሀዲሶች🇪🇹❤🧕
14:58
ሀዬ tube
Рет қаралды 3,2 М.
ከሞት የተርፉት ኡስታዝ መሀመድ ሙስጠፋ
20:31
Azan Films Ahmed nurye
Рет қаралды 23 М.
ወንዶች "ሞኝ" ናቸው...  በውበት ይሸወዳሉ!!
1:14:15
Получилось у Миланы?😂
00:13
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН