ከጌታ ጋራ መኖር //Tagay weldemeriam// New Amharic Mezmure OFFICIAL VIDEO CLIP 2020

  Рет қаралды 52,169

Tagay weldemariam Official

Tagay weldemariam Official

4 жыл бұрын

#NewSong#AmharicSong#Kegetagaramenor#
ሻሎም በአለም ዙሪያ ያላችሁ ወንድሞች አና እህቶች
"ከጌታ ጋራ መኖር" እንዳንተ የወደደኝ ማነው
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው
እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው
የምክንያተ ውጤት ያልሆነ ፍቅር ያለው ማነው
እንዳንተ የወደደኝ ማነው
እንዳንተ ያፈቀረኝ ማነው
እንዳንተ ያቀረበኝ ማነው
የሰበብ ውጤት ያልሆነ መውደድ ያለው ማነው
እየሱስ*12
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከክብርህ በላይ ወደኸኛጨ
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
የተናቀ እጅግም የተጠላ የህማም ሰው
ደዌንም እነደሚያውቅ ብዙ ፊቱን እነደሚሰውር
ገዢ ለሻጭ እንደሚገምት እንደ በግ ዝም ያለ
ለእርድ እንደሚነዳ ጠቦት አፉን ያልከፈተ(*2)
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2)
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
ከጥም ሊረኩ ከራባቸው ሊጠግቡ
ብዙዎች ይቀርባሉ ሲያጡ ይሸሻሉ
ያለ ሰበብ/ምክንያት ወዶ የቀረበኝ ማን አለ
የተጠማ መስለህ ጥሜን ያረካህ አንድ አንተ ብቻ ነህ(*2)
ፍቅር ነህ እውነተኛ
ወዳጅ ነህ እውነተኛ
አባት ነህ እውነተኛ
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል(*2)
ከክብርህ በላይ ወደኸኛል
ከስምህ በላይ ወደኸኛል
ከነፍስህ በላይ ወደኸኛል
ከራስህ በላይ ወደኸኛል
የሚለው መዝሙር ተለቋል እየሰማችሁ ተባረኩበት ለወዳጆቻችሁም Share አድርጉ። New Ethiopian Mezmur 2020
Subscribe To My Channel For My Next Coming Music Video. / @tagayweldemariamofficial
ጌታ በነገር ሁሉ ይባርካችሁ።
You Can Find My Album Yeseral On ITunes
/ id

Пікірлер: 96
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
የኔ ጉዳይ ያለው በአምላኬ እጅ ላይ ነው አሜን
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen tabaraki kibir layesus yihun
@eleniwoldetsadik5890
@eleniwoldetsadik5890 3 жыл бұрын
God bless you 🙏 Kegeta gar Monor betham metadele new geta yebarkhie be blessed 🙌
@aidaabrha4857
@aidaabrha4857 3 жыл бұрын
Amennnn yani nagar yalo babate eji lay now
@mekonenabe1042
@mekonenabe1042 4 жыл бұрын
ጌታ ጋራ መኖር አራ እንዴት መተዳል ነው!!!! ዘመንህ በጌታ የተበረከ ይሁን ወዳጄ።
@saradaba9846
@saradaba9846 4 жыл бұрын
Tabarakilgni tagii
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 жыл бұрын
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe
@zelalemtesfaye-official8856
@zelalemtesfaye-official8856 4 жыл бұрын
የኔ አባት ታጉዬ ተባረክልኝ በዚ ዝማሬ ተፈውሻለው 😍😍❤❤🙏
@yosefwarisoofficial6487
@yosefwarisoofficial6487 3 жыл бұрын
Ke geta gara menor. Wowwwww zemnh yibarek wedaje tagay
@tagayweldemariamofficial
@tagayweldemariamofficial 4 жыл бұрын
Thanks everyone God bless you All🙏🙏
@robieltesfagehergsh7514
@robieltesfagehergsh7514 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnn wawww Amennnn
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 3 жыл бұрын
በጣም መታደል እንጂ!!! የምትወደው ጌታ ይባርክህ።
@user-rk2zl4nu5t
@user-rk2zl4nu5t 4 жыл бұрын
ተባረክ ታጋይ ወድሜ፡ትክክል ነው።
@konjubalu7886
@konjubalu7886 4 жыл бұрын
Ameeenn Ameeennn tabarkiii
@mihret152
@mihret152 4 жыл бұрын
ከጌታ ጋር መታደል ነው አሜንንንንንንን አሜንንንንንንን ተባረክ
@salem4086
@salem4086 2 жыл бұрын
ባጣም ነዉ የሚወድህ ያአንቴ ዝማረ ነፉስን ታሳርፋለቸ ድምፅ በጣም ደስ ይላል ያብዛልህ
@user-ny5zc4tx1o
@user-ny5zc4tx1o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@aidaabrha4857
@aidaabrha4857 3 жыл бұрын
Amennnn GOD bless you my brother
@eamenamenamen2528
@eamenamenamen2528 4 жыл бұрын
Amen shalom
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
የታመንኩት ጌታ አስተማማኝ
@bettygzawu6435
@bettygzawu6435 3 жыл бұрын
Amennnnn yes eyesus gitanw Tebark
@waktolalamesa9475
@waktolalamesa9475 3 жыл бұрын
nice!!!!!!! GBU!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@astersuga4403
@astersuga4403 3 жыл бұрын
አሜን አሜን
@dareseid6798
@dareseid6798 3 жыл бұрын
አሜን ተባረክ ታጋይ
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 4 жыл бұрын
Westin yemifwusen mezmure Amen Amen Eysusa Alta new 🙏🙏🙏
@mimialumu7191
@mimialumu7191 4 жыл бұрын
አሜን ከጌታ ጋር መኖር ከእየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው አሜን አሜን አሜን
@salamwit4166
@salamwit4166 4 жыл бұрын
ታጉ ተባረክ ተባረክ ተባረክ በኢየሱሰ ሰም አሜን 💯💯💯💯✅✅✅✅
@wonderboy4481
@wonderboy4481 3 жыл бұрын
Wooow.....I always love your songs since..... God bless you!!!!
@maryamguj7930
@maryamguj7930 4 жыл бұрын
Amen Amen AmenAmen
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
ታጉ ተባረክ
@biniayalew
@biniayalew 4 жыл бұрын
Taguye, Amazing!! ከጌታ ጋራ መኖር is my favorite.
@sarabeatay8253
@sarabeatay8253 3 жыл бұрын
የምወድህ ወንድሜ የባረከህ ፣ የጠበቀህ ፣ ፊቱን ያበራልህ ጌታ ስሙ ይባርክህ
@freyysolomon5425
@freyysolomon5425 4 жыл бұрын
Wow tebarkilgne bbzu tagu
@fikirabjesus6541
@fikirabjesus6541 4 жыл бұрын
ብሩክ ነህ የአባቴ ልጅ ጌታፀጋዉን ያብዛልህ😍😍😍😍😍😍😍
@abeleyob8822
@abeleyob8822 4 жыл бұрын
This is so amazing song God bless you brother 🔥🔥🔥
@JoelSemiyawi1
@JoelSemiyawi1 2 жыл бұрын
Wonderful mezmur tagaye..God bless you more ..u r brother niat from swiss bern
@senaittekelewoled4924
@senaittekelewoled4924 3 жыл бұрын
ዘማሪ ታጉ ጌታዘመንህን ይባርክ ለምልም ጸጋውን ያብዛልህ ስፋሂድአትገደብ።
@tigitigi2629
@tigitigi2629 4 жыл бұрын
ድንቅ መዝሙር ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ 💟💟💟💟🙏🙏🙏🙏
@derartutulu8969
@derartutulu8969 4 жыл бұрын
Teberk
@yosefwarisoofficial6487
@yosefwarisoofficial6487 3 жыл бұрын
Wowwwwwwww
@biniyamaddise2931
@biniyamaddise2931 4 жыл бұрын
Wodaje bizu tsega yibzalhi...
@Muncho_information
@Muncho_information 3 жыл бұрын
Amen I love this song
@ShalomTubeEthiopia
@ShalomTubeEthiopia 4 жыл бұрын
ታጉ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ! kadosh films ተባረኩ፡፡ good and amazing job
@user-yn8ph8om4x
@user-yn8ph8om4x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሃሌ ሉያ ኢየሱስ ስም ይባርክ #ተጉዬ ተባርክ ጸጋ ይብዛልህ
@shalomet5904
@shalomet5904 4 жыл бұрын
Wowoowowoo Amazing song Taguyy🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bachumekonin4349
@bachumekonin4349 3 жыл бұрын
God bless u!
@natsaabraham2821
@natsaabraham2821 4 жыл бұрын
Blessed,sessional mesmur le Berekt hun
@mesijesusislord6465
@mesijesusislord6465 4 жыл бұрын
ከኢየሱስ ጋራ መኖር በጣም እጅግ መታደል ነው ተባረክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🥰🥰🥰🥰
@salamwit4166
@salamwit4166 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen 🥁🥁🥁
@bethelhembersisa5188
@bethelhembersisa5188 3 жыл бұрын
i couldn't stop listening to this music😍😍😍😍🔥🔥🔥
@bezaweetshiferaw7545
@bezaweetshiferaw7545 3 жыл бұрын
enem
@zekigetachew1078
@zekigetachew1078 4 жыл бұрын
ታግ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው 🙏
@williamshekespeer2900
@williamshekespeer2900 3 жыл бұрын
amen amen amen Amne ba bizu tabarakiiiiiiiiiii
@natialemayehuofficial9482
@natialemayehuofficial9482 4 жыл бұрын
ታጉዬ በጣም ድንቅ ዝማሬ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርክ 🙏🙏🙏
@kefyalewtufa2342
@kefyalewtufa2342 4 жыл бұрын
Bless you Beloved Wowww .
@senistube2390
@senistube2390 2 жыл бұрын
Amen amen may God bless you more and more
@lemichannel4202
@lemichannel4202 4 жыл бұрын
Amen hallelujah Alisamami! Yene gudayi Yalew be Egizabeher ejih Layi nw!
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 4 жыл бұрын
አሜንንን ተባረክ
@abrahamkeimisoofficial6052
@abrahamkeimisoofficial6052 4 жыл бұрын
Ameeeen blessed
@abeldawit4599
@abeldawit4599 4 жыл бұрын
Wow I love this song.....
@minayehuabera2739
@minayehuabera2739 4 жыл бұрын
ሀሌሉያ the blessed of the world.
@mulugetaheramo6175
@mulugetaheramo6175 Жыл бұрын
More Grace
@Amazingtelevisionn
@Amazingtelevisionn 4 жыл бұрын
Tebarek
@maryamguj7930
@maryamguj7930 4 жыл бұрын
Amen Amen AmenAmen 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏🙋‍♂️🙋‍♀️
@eamenamenamen2528
@eamenamenamen2528 4 жыл бұрын
God bless you
@Merii25
@Merii25 4 жыл бұрын
100% k Geta menor Metadell Amennn!!!!!!!!!!!
@mahariesmael87
@mahariesmael87 3 жыл бұрын
🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼👑👑🙏🏼👑👑👑👑👑👑👑👑
@yalemtesfaonline6979
@yalemtesfaonline6979 2 жыл бұрын
Wow!!!
@kaleges6614
@kaleges6614 4 жыл бұрын
Love it bro . u r one of z blessed people who have got z opportunity of serving z lord . may u b manifested more than zis.u r blessed
@hofamgala2228
@hofamgala2228 4 жыл бұрын
Amazing songs be blessed
@meron8340
@meron8340 4 жыл бұрын
God bless you!!
@Eagle-sz3wf
@Eagle-sz3wf 3 жыл бұрын
Aemen
@maza.markoskmk6648
@maza.markoskmk6648 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen👏👏👏👏👏❤❤❤❤💚💚💚
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 4 жыл бұрын
አምን አምን አምን አምን አምን አምን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓
@Zewuditukemiso5661
@Zewuditukemiso5661 3 жыл бұрын
Bless you tage
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
@user-zf8sy8iz5f
@user-zf8sy8iz5f 4 жыл бұрын
Woww Amazing song taguyy share and like guys 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🙏🥰🙏
@budhaannamagaari8950
@budhaannamagaari8950 4 жыл бұрын
Amen Tebareku
@robieltesfagehergsh7514
@robieltesfagehergsh7514 4 жыл бұрын
Amennnnnnnn
@BurikeShow
@BurikeShow 3 жыл бұрын
Amen amen amen 💚💝💔💗 God bless you #MEZMURTVCHANNEL
@meskeluadane6001
@meskeluadane6001 4 жыл бұрын
wow God Bless you
@derartutulu8969
@derartutulu8969 4 жыл бұрын
Wow amazing
@hermiweledemaryam5363
@hermiweledemaryam5363 4 жыл бұрын
waw taguye tebarekilign
@user-ut4ze2mm5s
@user-ut4ze2mm5s 4 жыл бұрын
well came 🌸🍁🌺🌷💐🍀🌹
@goldenlifetube910
@goldenlifetube910 4 жыл бұрын
blessing..GBU
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 4 жыл бұрын
Teberek
@ya-kt1bt
@ya-kt1bt 4 жыл бұрын
Owowowo tberki yebzaleki
@prophetAtinafuAbel
@prophetAtinafuAbel 2 жыл бұрын
wow
@kalkidankal5260
@kalkidankal5260 4 жыл бұрын
ከጌታ ጋር በእውነት በመንፈስ ከእግሩ ስ መኖር ትልቅ መታደል ነው ቃሉን ሰምተን እንደቃሉ ስራውን ፈፅመን ከክርስቶስ ጋር እንኖራለን ዘማሪ ታጋይ እንደ ስምህ የምድርን ነገሮች በጌታ ሀይል ታግለህ አሸንፈ በአብ ቀኝ ከንጉሱ ጋር ትኖራለህ ዘመንህ ህይወት ሁሉ የተባረከ ይሁን በብዙ ተባረክ 🙌🙌❤📖🎤🎶🎹🎻🎸
@lakechadugna7787
@lakechadugna7787 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ጌታ አብዛቶ ይባረክ❤❤
@beamlakuale1556
@beamlakuale1556 4 жыл бұрын
Amen Tebareku ❤️💞😘🙏
@tagayweldemariamofficial
@tagayweldemariamofficial 4 жыл бұрын
God bless you everyone 🙏🙏🙏🙏🙏
@maza.markoskmk6648
@maza.markoskmk6648 4 жыл бұрын
Amen Glory Glory amen Amen Amen Amen Amen Glory amen Amen Amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen Amen Glory amen👏👏👏👏👏👏❤💚❤💚❤💚💙💙💙
@tolesaawaki4380
@tolesaawaki4380 4 жыл бұрын
🙏💚👈
@classicalcell6032
@classicalcell6032 4 жыл бұрын
Amennn
@mulugetaheramo6175
@mulugetaheramo6175 Жыл бұрын
Thank you
ልክ ነህ//Tagay weldemeriam// New Amharic Mezmure OFFICIAL VIDEO CLIP 2020
11:47
Tagay weldemariam Official
Рет қаралды 117 М.
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 34 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
ሁሉ ባንተ ነው
13:21
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 7 МЛН
Yiseral
5:54
TAGAY W/MARIAM - Topic
Рет қаралды 16 М.
Tagay weldemeriam- ኣምላከይ -  New Gospel Song |Tigrinya 2021
6:48
Tagay weldemariam Official
Рет қаралды 103 М.
ሌላ ቃላት Tagay weldemeriam// New Amharic Mezmure OFFICIAL VIDEO CLIP 2020
11:44
Tagay weldemariam Official
Рет қаралды 29 М.
ወዳጅ//Tagay weldemeriam// New Amharic Mezmure OFFICIAL VIDEO CLIP 2020
6:35
Tagay weldemariam Official
Рет қаралды 41 М.
singer tagay w/mariyam
5:40
GELORY GOSPEL SONG HAUSE TUBE
Рет қаралды 50 М.
Malohat
3:35
Xamdam Sobirov - Topic
Рет қаралды 1 МЛН
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 741 М.
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 7 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 21 МЛН
Stray Kids "Chk Chk Boom" M/V
3:26
JYP Entertainment
Рет қаралды 53 МЛН
Nurmuhammed Jaqyp  - Nasini el donya (cover)
2:57
Nurmuhammed Jaqyp
Рет қаралды 340 М.