Пікірлер
@adaneasefa2447
@adaneasefa2447 18 сағат бұрын
ክብሬን ፡ ሁሉ ፡ ጥዬ ፡ ለአንተ ፡ እሰግዳለሁ የሽቶዬን ፡ ብልቃጥ ፡ በፊትህ ፡ አሰብራለሁ አግርህ ፡ ስር ፡ ወድቄ ፡ አገዛልሃለሁ ላከበርከኝ ፡ ጌታ ፡ ይህም ፡ ሲያንስህ ፡ ነው (፪x) አዝ፦ ሌላ ፡ ቃላት ፡ የለኝም ፡ አንተን ፡ የማከብርበት ግን ፡ አንዲያው ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ በሰጠኸኝ ፡ አንደበት (፪x) በምንስ ፡ ጀምሬ ፡ በምን ፡ ልጨርሰው ጌታ ፡ ውለታህን ፡ በምን ፡ ቃል ፡ ልግለጸው እንዲያው ፡ ዝም ፡ ብዬ ፡ ክብርን ፡ አሰጥሃለሁ በብዙ ፡ ምሥጋና ፡ ፊትህ ፡ እቀርባለሁ (፪x) አዝ፦ ሌላ ፡ ቃላት ፡ የለኝም ፡ አንተን ፡ የማከብርበት ግን ፡ አንዲያው ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ በሰጠኸኝ ፡ አንደበት (፪x) ኧረ ፡ እኔስ ፡ ምህረትህ ፡ እጅግ ፡ በዝቶልኛል ብዙ ፡ ኃጢአቴን ፡ ይቅር ፡ ብለኸኛል በዘመኔ ፡ ሁሉ ፡ ለአንተ ፡ እገዛለሁ በገናዬን ፡ ይዤ ፡ ፊትህ ፡ እዘምራለሁ (፪x) አዝ፦ ሌላ ፡ ቃላት ፡ የለኝም ፡ አንተን ፡ የማከብርበት ግን ፡ አንዲያው ፡ ተመስገን ፡ ልበልህ ፡ በሰጠኸኝ ፡ አንደበት (፪x) እኔም ፡ እንዳከብርህ ፡ አንተ ፡ መርጠኸኛል በሞገስ ፡ ላይ ፡ ሞገስ ፡ ደርበህልኛል ሁልጊዜ ፡ በደስታ ፡ አዜምልሃለሁ ራሴን ፡ ዝቅ ፡ በማድረግ ፡ አንተን ፡ አክብራለሁ (፪x)
@TapeseTasfaye
@TapeseTasfaye 2 күн бұрын
Wondime geta yesuse abisito yibareki eni tebarekiyalo ❤
@MangeGuye
@MangeGuye 2 күн бұрын
Amenee amenee ❤❤
@user-km3jq5vt5t
@user-km3jq5vt5t 3 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤
@betelhembetelhem8920
@betelhembetelhem8920 3 күн бұрын
amen amennnn amennnn egzer yibarki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MeskermTomas
@MeskermTomas 4 күн бұрын
❤❤❤😂😂
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 6 күн бұрын
Lek nhe!❤i love this mezmur
@nadamajzoub668
@nadamajzoub668 6 күн бұрын
አሜን አሜን አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል አልልልልልልል 💞💞💞💞😘😘😘😘😘😘😘አልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🎉🎉🎉🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@nadamajzoub668
@nadamajzoub668 6 күн бұрын
አሜን አሜን ❤❤🎉🎉🎉
@GenetbelachewGirma
@GenetbelachewGirma 6 күн бұрын
Ammmnmenn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@BetelmBetelm
@BetelmBetelm 8 күн бұрын
Amen 🙏
@AdissGeta
@AdissGeta 9 күн бұрын
Amen 🙌 Amen 😂liki New❤
@teketelermiasyelodamo8417
@teketelermiasyelodamo8417 11 күн бұрын
አሜሜንን በዚህ መዝሙር ያልተጽናና የለም ፣ ጌታ ይባርክህ ፣ ጌታ ለዘላለም የተባረካ ይሁን🙏
@AbushDeg
@AbushDeg 19 күн бұрын
Amen 🙌🙏 god bless you
@MeseretMesret
@MeseretMesret 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤Amen Amen Amen Amen🎉🎉tebareki Eysuse gate new
@ayiidaashamsu1538
@ayiidaashamsu1538 20 күн бұрын
እልልልልልልልእልል
@ayiidaashamsu1538
@ayiidaashamsu1538 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlmazDibora
@AlmazDibora 21 күн бұрын
ታጉዬ ዘመንህ ይባረክ
@marylama7953
@marylama7953 22 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤amen amen tebareku
@misganawkebede6823
@misganawkebede6823 24 күн бұрын
Hulu bante new🎉🎉
@JoneseMathewos
@JoneseMathewos 28 күн бұрын
ኢጅግ ታባረከ
@UserCase-gh9ls
@UserCase-gh9ls Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥲🥲🥲🥲🥲🥲
@MuluFexros-fs8tp
@MuluFexros-fs8tp Ай бұрын
🏠🏠🏠🏠🏠🏠🏠amen amen
@user-ym3tp5bx1j
@user-ym3tp5bx1j Ай бұрын
Amen.amen.amen.tebarek.tagiye😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@user-dr5db1kp5n
@user-dr5db1kp5n Ай бұрын
Thank yoo jesuz❤❤
@EthioForward-qw8dq
@EthioForward-qw8dq Ай бұрын
❤❤
@tsigeredabeyene9243
@tsigeredabeyene9243 Ай бұрын
Amen hallelujah
@user-fr1re6qt8k
@user-fr1re6qt8k Ай бұрын
Andilay Siyamelku Beiwunet Bemenfes Bemenfeke Lelit Paulosina Silas...
@user-fr1re6qt8k
@user-fr1re6qt8k Ай бұрын
Kan Turte Kan Jirtu fi Jiraatu...
@saranora6393
@saranora6393 Ай бұрын
bchayen yaltewkeg gietaye tebarek abiet
@TemesgenKarebo
@TemesgenKarebo Ай бұрын
❤❤❤👍👍👍💯💯💝
@LamaSumamo-ut1hf
@LamaSumamo-ut1hf Ай бұрын
Hi
@GizachewAyele-xm7se
@GizachewAyele-xm7se 2 ай бұрын
Ameeen
@israel3353
@israel3353 2 ай бұрын
Amen Tegay my brother
@stahyi8880
@stahyi8880 2 ай бұрын
😢😢😢😢 amen thank God 🎉🎉🎉🎉
@user-es8gi7yj8p
@user-es8gi7yj8p 2 ай бұрын
ልክ ነህ😭😭😭😭😭
@gismajelan7551
@gismajelan7551 2 ай бұрын
My God bless u brother
@user-yu4fb4jz9l
@user-yu4fb4jz9l 2 ай бұрын
Ameni❤❤❤❤❤❤❤❤
@berikebedebarich-lf1rt
@berikebedebarich-lf1rt 2 ай бұрын
ተባረክልኝ ታጉ
@helenbeyene-ng9re
@helenbeyene-ng9re 2 ай бұрын
tebarek zemani yelemelema yihun
@joujouchamma100
@joujouchamma100 2 ай бұрын
እልልልልል እልልልል 🤷🤷🤷🤷🤷አሜን አሜን 👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩👩‍❤️‍💋‍👩ተባረክ
@joujouchamma100
@joujouchamma100 2 ай бұрын
ዘመን ይባረክ ለምለም 💞💞💞💞💞😍😍😍🙏🙏
@joujouchamma100
@joujouchamma100 2 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ተበርክ
@israel3353
@israel3353 3 ай бұрын
elelelelelelelel tegay geta ybarkachw
@Eagle1503
@Eagle1503 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏 lek neh geta
@Ashukomedia
@Ashukomedia 3 ай бұрын
God bless you youtube.com/@Ashukomedia?si=rsZ-yXJMkE5NVOxa
@Ashukomedia
@Ashukomedia 3 ай бұрын
God bless you
@user-lj9in1lr7n
@user-lj9in1lr7n 3 ай бұрын
ወንድሜ እንዳልከው የእኛ ሀገራችን በሰማይ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 🎉
@user-bp5oe6ht3r
@user-bp5oe6ht3r 3 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤
@user-bp5oe6ht3r
@user-bp5oe6ht3r 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bp5oe6ht3r
@user-bp5oe6ht3r 3 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤