ልክ ነህ//Tagay weldemeriam// New Amharic Mezmure OFFICIAL VIDEO CLIP 2020

  Рет қаралды 117,698

Tagay weldemariam Official

Tagay weldemariam Official

4 жыл бұрын

#Ethiopia Christian song_Ethiopian Protestant song _Ethiopian Protestant mezemure_Ethiopian Christian new song_Ethiopian song
ልክ ነህ
ዘማሪ ታጋይ ወ/ማርያም

Пікірлер: 179
@getsolomon
@getsolomon 2 жыл бұрын
ወንድማችን ዘማሪ ታጋይ በመንፈስ የዘመርከው ዝማሬ ነው።ተባረክ !!
@atkelettsige8782
@atkelettsige8782 20 сағат бұрын
ጎበዝ ዘማሪ ተባረክ❤❤❤❤❤ ከኤልዳና
@yifekhadone5211
@yifekhadone5211 4 жыл бұрын
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ኢሳይ አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭ልክ ነክ አብ አሜን አሜን ካሳብ ጋር እስማማለው ኦኡኡኡኦ አሜን o my god ዋው አሜን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ ዘመንክ ይባረክ ልብ ምነክ መዘሙር ነው በጣም ሚዎደው ለዛዉም በርታ ያ ጌታ ጀግና አሜን አሜን 🔥🔥🔥📕📖😭😭የኔሃሳብ ይቂር ያንተ ሃሳብ ይሁን ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ እውነት ቃል አትገባም አንተ ይሆናል ይሳካል እምነት አል አንተ እውነት አይጠቂመንም ሌላው ይቂር 😭
@mekdesketema3837
@mekdesketema3837 4 жыл бұрын
Esaye ........leke newe Hulu geze!!!!!!
@ameleworkwoldeab7044
@ameleworkwoldeab7044 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen. Geta hule gize lik new, aysasatm. Tagay wondmie Geta xegawn yabzalh
@hibahiba8175
@hibahiba8175 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እንደ ቃሉ እንድንራመድ ያድሪገን
@fshamsshams9336
@fshamsshams9336 4 жыл бұрын
እሰይይይይይ አሜንንንን ታጉዬ ያኔ ህይወት ግራ ባጋባችኝ ሰአት የሠማዋት መዝሙር ነበረች ዛሬ ደግሞ ስሰማው እውነትም ጌታ ሁሌም ልክ መሆኑን መሠከርኩ ጌታሆይ=ስትከፍትም ልክ ነህ ስትዘጋም ልክ ነህ ስትሰጥም ልክ ነህ ስትነሳም ልክ ነህ በቃ አንተ ሁሌም ልክ ነህ አመሠግንሀለው ታጉ ብርክ በል የኔ ትሁት!!!❤አከብርሀለው
@birtukanmekonen9494
@birtukanmekonen9494 4 жыл бұрын
Tagaya our beloved brother we love you bless you more 🙏🙏
@saraashebir1788
@saraashebir1788 7 ай бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen hallelujah hallelujah yes he is right Amen Amen Amen hallelujah thank you holly sprite bless you more and more
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን ሁልጊዜም ልክ እና ትክክል ነው። ታጊቾ ታጊና ጌታ ይባርክህ።
@tezetaaschalew6468
@tezetaaschalew6468 22 күн бұрын
Lek nhe!❤i love this mezmur
@wintaefrem4361
@wintaefrem4361 Жыл бұрын
Amen ni natka hasab ab hiwetey amen goytay ❤❤❤
@salahhamed3638
@salahhamed3638 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Getaye HuleGiza Tekekel nehe Awaki neh!!!!!!!Geta abezeto yebarkeh yabate wed!!!
@user-ux4vu2uh6e
@user-ux4vu2uh6e 9 ай бұрын
አሜንንንንንንንንን 🤲🤲🤲🤲ተበራክ ፀጋ ይብዘልህ ለምልም😘😘😘😘🙏
@tigistshawel7793
@tigistshawel7793 2 жыл бұрын
እንዴ yes ልክ ነህ my Dadyክብር ላንተ ይሁን
@mimialumu7191
@mimialumu7191 4 жыл бұрын
ልክ ነህ እግዚአብሔር ስትከፍትም ስትዘጋም ልክ ነህ አሜን አሜን ጌታ ይባረክ
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 3 жыл бұрын
ፍፃሜህ እንዲሁ ያማረ ይሁን።
@user-dv5gd5sl9h
@user-dv5gd5sl9h 4 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንንን ጌታዬ በሁሉ ልክ ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርክህ የተወደድክ የአባቴ ብሩክ 😍
@Eagle1503
@Eagle1503 3 ай бұрын
Amen Amen 🙏 lek neh geta
@bekiyqueenyoutube5060
@bekiyqueenyoutube5060 4 жыл бұрын
taguye zemenek yiberek
@yakoblamp7995
@yakoblamp7995 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክህ ወንድሜ አንተ ማለት ለእኛ ልዩ የእግዚአብሔር ስጦታ ነሀ ሺህ ዓመት ኑረልን❤
@rahelteklehaymanot8648
@rahelteklehaymanot8648 4 жыл бұрын
Amen amen yes egzabeher hulem lek new ayesasatem
@ermiaswondimukebede1857
@ermiaswondimukebede1857 4 жыл бұрын
ጌታዬ በሁሉ ልክ ነው ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ በብዙ ፀጋ ይባርክህ የተወደድክ የአባቴ ብሩክ
@zewdnehwada8343
@zewdnehwada8343 4 жыл бұрын
Geta tsega yabzalh
@user-vl7ov9rm5v
@user-vl7ov9rm5v 2 жыл бұрын
አሜን ሊክ ነዉ ተባረክ
@rekikkebede3201
@rekikkebede3201 4 жыл бұрын
Unshakable 🙋🏻‍♀️📖📖💯🕊🎤🇪🇹🇺🇸🌍🙋🏻‍♀️Man of. GOD. ....we love you 😇... you are our blessing #MYHOME
@Merii25
@Merii25 4 жыл бұрын
ልክ ነህ!!!!!!!!✋🏆🏆🏆🏆👏🔥🔥🔥💕💕 thank u Tagisho my favorite Mezmur
@michaellemma4143
@michaellemma4143 3 жыл бұрын
Des des ylegnal yhinin mezimor sisema
@officialsingerteshomebogal1952
@officialsingerteshomebogal1952 2 жыл бұрын
Taguye wow yibzalih degagime eyesemawuti new
@kalkidanderese1717
@kalkidanderese1717 4 жыл бұрын
ዋዋዋዋውውውውው በአንድ ወቅት በዚህ መዝሙር ነፍሴ እጅግ ትጽናናም ሀሴትም ታደርግ ነበር አቤት ያንንን ጊዜ… ታግ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ተባርከህም ቅር
@AlimiraTech-np3tp
@AlimiraTech-np3tp 10 ай бұрын
Amen 🙏🙏💖🙏 amen 💖 amen amen 🙏🙏🙌🙌🙌
@stenabereket5563
@stenabereket5563 10 ай бұрын
Amen Amen Amen tebarek wendim Tagay
@fikrsolomon1321
@fikrsolomon1321 4 жыл бұрын
ዘምሪ ዘምረው የመልጠጊብ መዝሙረ ጌታ ይባረክ
@user-mm2bw1uv8q
@user-mm2bw1uv8q Жыл бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ij4bs2gw3p
@user-ij4bs2gw3p 7 ай бұрын
Bezemne hulu geta yalw yehun amen
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnn❤❤❤❤❤
@kalebtahir4518
@kalebtahir4518 9 ай бұрын
Ameeeeeeeen hallelujah tebarklgn ❤❤❤❤❤❤❤
@AdissGeta
@AdissGeta 25 күн бұрын
Amen 🙌 Amen 😂liki New❤
@wegeniehundie2905
@wegeniehundie2905 2 жыл бұрын
ታጉዬ ያባቴ ልጅ ተባረክ በብዙ ተባረክ አንተላይ ጌታ ስላስቀመጠው ፀጋ ክብሩ ለጌታ ይሁን አገልግሎትህ በፀጋህ ከበፊት ጀምሮ እየተባረኩኝ ነው አሁንም በብዙ ተከናዎን አንተ ብሩክ የተባረክ ነህ አከብራአለው ወድሀለው
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 3 жыл бұрын
Amen amen amen halelueya Egezabeher yebarekhe tebareku
@siloamaccount9382
@siloamaccount9382 3 жыл бұрын
ታጉዬ በጣም ነው ምወድህ የተወደድክ ነህ የሁልጊዜ የጊዜው መልእክት ነው ብዙ ጊዜ ተፅናንቼበታለሁ ተባረክ አሜን አሜን
@netsanetyohanis5783
@netsanetyohanis5783 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@stenabereket5563
@stenabereket5563 3 жыл бұрын
Kewnetm belay ewnet new Amen amen amen Tagay geta zemenhin ybarkew
@BezaworkBogaleBezaworkBogale
@BezaworkBogaleBezaworkBogale 11 ай бұрын
አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏
@mimialumu7191
@mimialumu7191 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ልክ ንህ ልክ ነህ ጌታዬ ልክ ነህ
@immoimmo8766
@immoimmo8766 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@fekadutsiyon1145
@fekadutsiyon1145 7 ай бұрын
😭lek neh geta🙌❤❤❤
@nathnaelgetachew3893
@nathnaelgetachew3893 2 жыл бұрын
GOD bless you Tagay
@prophetdereje6655
@prophetdereje6655 3 жыл бұрын
amen
@solsenb9993
@solsenb9993 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መልእክታው, ማዘጋጃ,ማሰመለኪያ መዝሙር ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርክህ!!!!!!!
@user-hs4zl1mr1i
@user-hs4zl1mr1i 4 жыл бұрын
Tagu Blessed zemenh yetebareke nw wedhalehu kef bel
@betyrobel8105
@betyrobel8105 3 жыл бұрын
ewunet new geta beneger hulu lik new! tsegaw yichemerlhe yabate lij
@zewdeyemane6487
@zewdeyemane6487 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN ! in JESUS mighty name.
@GenetbelachewGirma
@GenetbelachewGirma 22 күн бұрын
Ammmnmenn❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@munatameru6811
@munatameru6811 Жыл бұрын
ኧረ ኡኡ ምን አይነት ዝማሬ ነዉ ለምን እያልኩ በምሞግትበት ሰአት ድንገት በቲክ ቶክ ሰማሁ ይገርማል እጅ ሰጠሁ በቃ ከጌታዬ ተስማማሁ ተብረከረኩ አልቻልኩም አብሬ ልክ ነህ አልኩ በቃ ❤ወንድሜ ታጋይ አንተን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ይጨምርልህ
@wubalemzewdu4763
@wubalemzewdu4763 2 жыл бұрын
Hulun siyaderg lik new esu
@Jaytheediter
@Jaytheediter 4 жыл бұрын
Amazing Song we are blessed by your album’s this Amazing too more blessings and anointing up on man of God 👌🙏
@hanamohammed8068
@hanamohammed8068 Жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን ተባረክ ታጋይዬ ከዚህ የበለጠ ይጨመርልክ በኢየሱስ ስም ☝
@burtukanalemayo173
@burtukanalemayo173 4 жыл бұрын
Uuuuuufeeeeee ehen mazmur sifelgawu 4 amet honey siwodawu Tage yabate biruk geta igzyabiher abzito abzito yibarkih Wodaje alfek hid oooooh be iwunet geta lik nawu 🎶😭😭
@salamwit4166
@salamwit4166 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡኡ ፈፈፈፈፈፈፈ አሜንንንን 😭😭💓💓💓💓💓💯💯💯✅✅🎹🎹ጌታ ይበረክ ተባረክ ታኤየ
@newchapter.8945
@newchapter.8945 3 жыл бұрын
እንኳን ከዘመን ዘመን አሸጋገራችሁ:: የዘመን መለወጫ ደስ ይላል:: ሲበላ ሲጠጣ የዛሬን አያድርገዉና ዘመድ አዝማድ በአንድነት ተሰብስቦ ሲደሰት:: ይሁንና የዘመናትና የወራት ባለቤት ከሆነዉ ከእግዚአብሔር ላይ አይናችን ተነስቶ እርሱ የፈጠራቸውን ቀናትና ዘመናት ስናመልክ እንዳንገኝ እፈራለሁ:: ነገሩ እንዲህ ነው:: ይህ አመት ሊገባ ሲል ብዙ ስሜታዊ: ሀገር ወዳድ: ስሜት ቀስቃሽ ነቢያት ተነስተው: ይህ አዲሱ አመት አሉ... የሰላም የጤና ችግራችን ሁሉ ለአንዴም ለዘላለም የሚፈታበት: ወርቅ የሚታፈስበት: የማር አመት ነው ብለው ማር አላሱን:: ይሁንና እንደተባለው አልሆነም የተነገረው አልተፈፀመም: በሰላም ፈንታ ዕልቂት: በጤና ፈንታ ኮሮና: በወርቅ ፈንታ የኢኮኖሚ ውድቀትን አጨድን:: ይህንንም የተነበዩትን ነቢያት አፈላልገን ምነው እንዳንላቸው; የት እንደገቡ አናውቅም:: ታዲያ ነገሩ የተበላሸው ምኑ ላይ ነው? እግዚአብሔር ወይስ ነቢያቱ ተጠያቂ? የዚህ ጥያቄ ምላሽ ትንቢተ ኤርምያስ 23 ላይ ይገኛል:: ኤርምያስ 23: 16፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፡- ትንቢት የሚናገሩላችሁን የነቢያትን ቃል አትሰሙ፤ ከንቱነትን ያስተምሩአችኋል፤ ከእግዚአብሔር አፍ ሳይሆን ከገዛ ልባቸው የወጣውን ራእይ ይናገራሉ። ቁጥር 21....እኔ ሳልልካቸው እነዚህ ነቢያት ሮጡ፤ እኔም ሳልነግራቸው ትንቢትን ተናገሩ። ይላል እንግዲህ እግዚአብሔር እኔ የለሁበትም በሐገርና በወገን ፍቅር እየተነሱ የቤተመንግስቱን ሹማምንት ለማስደሰት ከራሳቸው አውጥተው በወኔ የሚናገሩት ትንቢት ነው ይላል:: ሲያሳፍር እንደዚህ እጅ ከፍንጅ ስንያዝ!! ታዲያ ይህ ማለት ተስፋ የለንም ሀገራችን ተስፋ የላትም ማለት ነው? በፍፁም:: እግዚአብሔር የገባልን ተስፋ ቃል አለ:: እግዚአብሔር የተናገረን ነገር አለ:: እንደተናገረውም ይሆናል ነገርግን ይህንን ትንቢት ያመጡት ነቢያት ምን ላይ እንደተሳሳቱ ሲናገር እንዲህ ይላል:: (ኤርምያስ 23:17 ለሚንቁኝ ሁልጊዜ፡- እግዚአብሔር፡- ሰላም ይሆንላችኋል፡ ብሎአል ይላሉ፤ በልቡም እልከኝነት ለሚሄድ ሁሉ፡- ክፉ ነገር አያገኛችሁም፡ ይላሉ።) ሌባውንም የመንግስት ቀረጥ የሚያጭበረብረውንም:ቅዳሜ ማታ ክለብ እሁድ ቸርች የሚገኘውን ሁሉ: የዘረኛነት ካንሰር የያዘውን ክርስቲያን ሁሉ: እርስበርሱ ተባልቶ ያለቀውን ፍቅር የራቀውን ህዝቤን አይዞህ 2012 ለአንተ የበረከት የጥጋብ የሰላም አመት ይሆናል ሲሉት ከረሙ አሁንም ደግሞ ሳያፍሩ ስለ 2013 እንዲሁ ይሆናል እያሉት ነው ይላል :: የነገሩን መደምደሚያ እግዚአብሔር በዚህ ጠዋት የተናገረኝን ልንገራችሁ:: ጊዜያትን ዘመናትን የምለውጥ፤ ነገሥታትን የማፈልስ፥ ነገሥታትንም የማስነሳ፤ ጥበብን ለጠቢባን እውቀትንም ለአስተዋዮች የምሰጥ እኔ ነኝ። ዳን 2:21 እኔ ጉዳይ ያለኝ ከአመቱ ከዘመኑ ቁጥር ጋር ሳይሆን ከሰው ልብ ጋር ነው:: ምንም እንኳን የተስፋውን ቃል ብሰጥም ከተሰጠው የተስፋ ቃል ጋር ጨምሬ የተናገርኩት ነቢያቶቼ ግን ቆርጠው ያቀረቡት መልዕክት ነበር: መልዕክቱም "እሺ ብትሉ ለእኔም ብትታዘዙ፥ የምድርን በረከት ትበላላችሁ፤ እምቢ ብትሉ ግን ብታምፁም፥ ሰይፍ ይበላችኋል፤ የእግዚአብሔር አፍ ይህን ተናግሮአልና።" የሚል ነበር:: ኢሳ 1:19-20 ************** ነገር ግን ስሜን ለምትፈሩት ለእናንተ የጽድቅ ፀሐይ ትወጣላችኋለች፥ ፈውስም በክንፎችዋ ውስጥ ይሆናል፤ እናንተም ትወጣላችሁ፥ እንደ ሰባም እምቦሳ ትፈነጫላችሁ። ሚልክ 4:24 ********** ህዝቤ በምርኮ በባዕድ ምድር በችጋር በሚማቅቅበት ዘመን ባሪያዬ ዳንኤልን አንቀባርሬ እንዳኖርኩት: እንዲሁ ስሜን ለሚፈሩና በመንገዴ ለሚሄዱ ሁሉ የትኛውም ዘመን ይምጣ የቱም አመትምህረት ይቀየር: መልካም ይሆናል:: ***** ይህም ዳንኤል በዳርዮስ መንግሥትና በፋርሳዊው በቂሮስ መንግሥት ኑሮው ተቃናለት። ዳን 6:28 ********** ኢሳይያስ 3:10 የሥራቸውን ፍሬ ይበላሉና ጻድቁን፡- መልካም ይሆንልሃል፡ በሉት። ######### መስከረም 1/2013 ተነገረ በምድረ ቴክሳስ አሜርካ:: Amen
@fitsumlambiso6939
@fitsumlambiso6939 3 жыл бұрын
ታበረክ ዘማሪ እየሱስ ይበርክህ
@desta841
@desta841 Жыл бұрын
ልክ ነህ አሜን አንቴ ያልከው ይሁን 🙇‍♀️🤰🙇‍♂️
@chantaleskaff5176
@chantaleskaff5176 4 жыл бұрын
Amnamnamnamnamnamn😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏👆👆🙏🙏🙏🙏🙏👐👐
@easypc549
@easypc549 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡፍፍፍፍ ጌታ ሆይ ሁሌም ልክ ነክ ስምህ ቡሩክ ይሁን
@balyneshgaleto3493
@balyneshgaleto3493 3 жыл бұрын
Ameeeeeeen ameeeeeeen geta egzabiher zemanh hulu yiberkh tabaraki ❤❤❤❤❤
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 3 жыл бұрын
አሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜሜን😭😭😭😭😭😭😭እሱ ልክ ነው አይሳሳትም
@geremewesundalew6496
@geremewesundalew6496 4 жыл бұрын
ድንቅ የምባረክበት መዝሙር ተባረክልኝ ዘመማሪ ታጋይ
@azieb6996
@azieb6996 3 жыл бұрын
አሜንንንን አዝጋብሄር ይባርክህ ወንድሜ ጥዋት ሲነሳ ነው ጌታ የሰጠኝ ለጠየቅኩት መልስ ስሙ ይባረክ ጌታየ ልክ ነውበግዜው ውብ አርጎ የምሰራ አሜንን አሜንን አሜንንን
@user-dl7ih9ly4i
@user-dl7ih9ly4i 10 ай бұрын
Amen Amen
@JESUSisLORD-ns1ht
@JESUSisLORD-ns1ht Жыл бұрын
ኣሜንንንንን
@Kajela1234
@Kajela1234 Жыл бұрын
Phenomenal song God bless you
@SunSun-kq8mq
@SunSun-kq8mq 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Geta yibarki
@berekettunkala6949
@berekettunkala6949 4 жыл бұрын
God bless you Zemari Tagay.
@mebratasghedom6719
@mebratasghedom6719 3 жыл бұрын
I love this song. God bless you 🙏
@nardosagamso0313
@nardosagamso0313 7 ай бұрын
ታጉ ተባረክልን እንደቃሉ የሆነ ዝማሬ ነው! እንወዳሃለን!
@frehewetamen2030
@frehewetamen2030 4 жыл бұрын
God bless you
@Rutali2020
@Rutali2020 3 жыл бұрын
Hule sesemawu ke geta gar miyasmamagn mezmur tagaye min wist honek endezemerkew balawqm ye hiwothin guzo endehone erdalehu. Zemenh yebark lemlim wodaje.
@ethiochannel5636
@ethiochannel5636 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Geta zemanhin yebarki
@sama2core64
@sama2core64 3 жыл бұрын
Ammmmeeeennnn isu liki nawu 💓💓💓🙏🙏🙏🙏🎸🎸🎸🎸
@gezachewbegashaw1281
@gezachewbegashaw1281 4 жыл бұрын
What a beautiful worship song! God bless you Taguye!
@Awate1990
@Awate1990 3 жыл бұрын
Amen lekhe nahe
@tigistshawel7793
@tigistshawel7793 2 жыл бұрын
Ameeeeeen
@mihretmihretab7765
@mihretmihretab7765 4 жыл бұрын
Amen tebareki God is good oli time
@merciytube1305
@merciytube1305 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን የጌታ ፀጋ ይብዛልህ
@tagaymusseofficial3029
@tagaymusseofficial3029 4 жыл бұрын
Tagu tebarek
@belaydesta4700
@belaydesta4700 Жыл бұрын
አሜንንን
@rohobottojesusrohobottojes4324
@rohobottojesusrohobottojes4324 4 жыл бұрын
Taguye wondime tebareklign
@betyyefikrsawe563
@betyyefikrsawe563 4 жыл бұрын
Amennnnn Like nh getah Like nh😭😭😭😭😭
@fatimafatimee9505
@fatimafatimee9505 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen🎶🎵🎶🎶
@salamwit4166
@salamwit4166 3 жыл бұрын
አሜንንንን አሜንንንን
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 жыл бұрын
Beautiful Song thanks ELELELELELEL
@hiwotmulugeta9372
@hiwotmulugeta9372 3 жыл бұрын
ታጋይ ተባረክ
@WerkiEthiopia
@WerkiEthiopia 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@bethesda-thehouseofhealing7845
@bethesda-thehouseofhealing7845 4 жыл бұрын
Amen amen ewenet niwe Blees u brother
@yeruyegetalijialippp3380
@yeruyegetalijialippp3380 4 жыл бұрын
amen amen Likinawu Getaye Likinawu
@abletedasa1037
@abletedasa1037 4 жыл бұрын
Ameeeenñnnnnnnn tebarkilgn
@lijalemkiflemuluworklijale8058
@lijalemkiflemuluworklijale8058 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን !!
@tsegemoja7801
@tsegemoja7801 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@beamlakuale1556
@beamlakuale1556 4 жыл бұрын
Amen Amen ❤️❤️❤️🎤🎤🇪🇹🇪🇷😘
@pro.prophetisraelbefkadu6743
@pro.prophetisraelbefkadu6743 4 жыл бұрын
Blesss u
@zafufessha2877
@zafufessha2877 2 жыл бұрын
Tebarek wendem 🙏🙏🙏🙏🙏💖
@elsaqueen826
@elsaqueen826 4 жыл бұрын
Amen God blessed you
@temesgentadisso3347
@temesgentadisso3347 4 жыл бұрын
I Love it. May God bless you.
One moment can change your life ✨🔄
00:32
A4
Рет қаралды 34 МЛН
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 18 МЛН
Tagay W/Mariam Metahugn | ታጋይ ወ/ማርያም መጣሁኝ
6:11
Jesus Tube - ጂሰስ ቲዩብ
Рет қаралды 77 М.
ሌላ ቃላት Tagay weldemeriam// New Amharic Mezmure OFFICIAL VIDEO CLIP 2020
11:44
Tagay weldemariam Official
Рет қаралды 29 М.
singer tagay w/mariyam
5:40
GELORY GOSPEL SONG HAUSE TUBE
Рет қаралды 50 М.
Alisher Konysbaev - Suie ala ma? | Official Music Video
2:24
Alisher Konysbaev
Рет қаралды 911 М.
Erkesh Khasen -  Bir qyz bar M|V
2:43
Еркеш Хасен
Рет қаралды 739 М.
Munisa Rizayeva - Aka makasi (Official Music Video)
6:18
Munisa Rizayeva
Рет қаралды 8 МЛН
Әділет Жауғашар & SUNDET MUSLIM - Бір оқиға [M/V]
3:05
Әділет Жауғашар
Рет қаралды 108 М.