"አንድ ቀን በአውሮፕላን ሄጄ ልቤን ጠለፈኝ ከዛ ወዲህ በአውረሮፕላን ሄጄ አላውቅም" ሞቅ ጨዋታ ከዑመር አሊ (ዘሙዬ) ጋር //በቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 83,875

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 289
@zeinebabdelkader9205
@zeinebabdelkader9205 6 ай бұрын
አይ የጃሂል ነገር የሰውን ውዴታ ለማግኘት አላህን ያምጻል
@user-vt4pn1um5g
@user-vt4pn1um5g 6 ай бұрын
ኢቢኤሶች በእውነት ለናተ ቃል የለኚም ለዚህ ሰው እድሉን ስለከፈታችሁለት እግዚአብሔር ያልታሰበ እንጀራ ለናትም ይስጣችሁ
@meron7439
@meron7439 6 ай бұрын
ማሩ ባላገሩ ይጠየቅልን የምትሉ ላይክ አርጉ ።
@user-bj7un1eu7i
@user-bj7un1eu7i 6 ай бұрын
ዘሙየ አሏህ ሂድያውን ይስጥክ ይስጠን
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 6 ай бұрын
😭😭😭😭እረ ዘሙየ አላህ ኸድያ ይስጥህ ያረብ መጨሻችንን አሳምርልንን
@user-un2ju5lm3l
@user-un2ju5lm3l 6 ай бұрын
መገን ወሎ ሳቅ ጨዋታችን አይጠገብም ያው ለአድሳባ ሰው አማርኛ ግራ ሆነበት መሰል ፍዝዝ ብለዋል ተመልካቾች
@user-kl2yx1sy5m
@user-kl2yx1sy5m 6 ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@ALAHU.AKBER.forever
@ALAHU.AKBER.forever 6 ай бұрын
ዘሙ አላህን ፍራ ቀባጠርክ እኮ
@user-nl4xx4po1t
@user-nl4xx4po1t 6 ай бұрын
ዘሙየ ይች እዱኒያ ናት አትጃጃል ወደ ዲኒህ ተመልሰህ እርሻህን እያረስክ ኑር ሞት አለ አላህ መጨረሻህን መጨረሻችንን አሳምርልን
@Desta731
@Desta731 6 ай бұрын
ጠበቃ ቁሚልኝ ማን አለሽ እንጀራው አስከሆነ ድረስ መብቱ ነው አንች አታስተዳድሪውም
@user-fo5dw6nt1h
@user-fo5dw6nt1h 6 ай бұрын
ከብት
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 6 ай бұрын
የምትሳደቡ ልቦና ይስጣቹ ዘሙ በርታ
@EndrisMohammed-rh3mx
@EndrisMohammed-rh3mx 6 ай бұрын
ኧረ ኡመርዬ አንገትዋዬ ሀርቡንኮ ታዋቂ አደረካት ይመችህ አባቴ ኢቢኤስ ቴሌቪዥን ኡመርን ደግማችሁ በማቅረባችሁ ክብር ምስጋና ይድረሳቾሁ እንወዳችኃለን።
@neimatube5439
@neimatube5439 6 ай бұрын
አላህ ሂድያ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ አሁን ላይ እድህ የዘለልንበት አላህን ያመፅንበት ሚድያ ነገ ተቀብር ቅጣት አያድነንም ኢናሊላሂ ወኢነ ኢላሂ ራጅኡን
@hevdgd9858
@hevdgd9858 6 ай бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ሁላችንንም
@user-zr7yo6wr5g
@user-zr7yo6wr5g 6 ай бұрын
አሚንንን
@user-lc8un8yv8f
@user-lc8un8yv8f 6 ай бұрын
እጅግ በጣም ተስጥኦ ያለው ልጅ እውነት ለመናገር።
@user-nn9oh2lk5b
@user-nn9oh2lk5b 6 ай бұрын
ኢቢኦሦች በጣም ምስጋናየ የላቀ ነው የሄንን ሠው ከዚህ በማድረሣችሁ
@Mekinseid-wp6xj
@Mekinseid-wp6xj 6 ай бұрын
ኡመር ዘሙየ የጠፋ ሰው ባለ ሀድራው
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 6 ай бұрын
ዘሙየ ስወድህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን❤❤
@utvfuk5006
@utvfuk5006 6 ай бұрын
አላህ ይመልስህ ወድም አውቆ የተኛ በቀሰቅሱት አይሠማም አይነት ነገር ነው የሆነብህ
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 6 ай бұрын
አሏህ ሆይ ትክክለኛ ሙስሊም አማኝ አድርገኝ በእስልምናየ አኑረህ ግደለኝ😢😢😢😢
@housemaid2874
@housemaid2874 6 ай бұрын
ያገሬ ልጂ እንዴት ነህ ደህናነህ ወይ ስላየሁህ ደስ ብሏል
@DudhHchhr-iy3cm
@DudhHchhr-iy3cm 6 ай бұрын
ወሎየ እስላም ክርስቴኑ ተከባብሮ ነው የሚኖር እናንተ የምትሳደቡ ገልቧ ሰጦች
@user-po7pu7yu1l
@user-po7pu7yu1l 6 ай бұрын
በጥብጨ ልጠጣ የወሎን አፈር እኔም እንደነሱ ምናልባት ባምር ❤❤❤ኡመር ዘሙየ
@user-yx3mv2ce5o
@user-yx3mv2ce5o 6 ай бұрын
እኔምለው አላህ ሂድያ ይስጥህ ምናምን እያላችሁ የምትቀላብዱ በሽቶኞች ሰዎች ግን የጤናችሁ ነገርስ አቦ !? ያሳስባል ለራሳችሁ ዱአ አድርጉ የራሷ አሮባት...... አሉ ጉድእኮ ነው
@SusuBaba-zw5vp
@SusuBaba-zw5vp 6 ай бұрын
ሲገባሽነው መኮመት አችንም አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራሽ እጨት ከመሸከም
@jsvshjdhdiys969
@jsvshjdhdiys969 6 ай бұрын
ጀዝባ ሀይማኖት ከባህል ጋ አታጋጭ እኔ አከብራቸዋለሁ ግን ባህል አላከብርም አላህ እውቀት ይሰጥህ
@user-kp4gg2hw4f
@user-kp4gg2hw4f 6 ай бұрын
Meabtish nw almakbaar yersishin makbar nw man yashun akbiri aleshi ayeshi saw bitonyi kazi sahuye timari nabar haymanot sayilay mok siyadarg etyopiya endinachi ahunaw enji bendanante saw yetlayayen enji
@rindihancikacika2985
@rindihancikacika2985 6 ай бұрын
ለምንታያለሽ
@user-kp4gg2hw4f
@user-kp4gg2hw4f 6 ай бұрын
@@rindihancikacika2985 eko mayet yelelebish anchi nabar eko endi bilashi kamitawari mayetun makom yalbish anchinashi eko
@salamerke5811
@salamerke5811 6 ай бұрын
ገገማ ነሽ
@user-od2qk6it9i
@user-od2qk6it9i 6 ай бұрын
ውሻ ነሸ
@simeranred3153
@simeranred3153 6 ай бұрын
ኢሰታዝ ሳዳት አደሩሰልኝ እየንን ዱን አሰዳብ ገረባ
@maryamderasa
@maryamderasa 6 ай бұрын
ለሡብቻ አናድርገዉ አብዛኛዉ ተከታታይሙስሊምነዉ ግርምየሚሉኝ ነገር አንድነገር ስተትነዉ ሲባሉ የስድብዉረጂብኝ የሚያወርዱት ሙስሊምነኝባይ አዉቆጠፎች ናቸዉ ሁላችንም አላህያስተካክለን አላህይጠብቀዉ ምርጡወድባችንን ሳዳት
@SeadaSaid
@SeadaSaid 6 ай бұрын
ውሽቱን ነው እኛ የሀርቡ ልጆች አንድ ቀን ታቦት ሽኝተን አናውቅም ድሮ አንድ ቤተ ክርሲቲያን ነበር እሱም ፍርስዋል አናሳ ካፊር ነው ያለው በቁጥር ነው ያሉት
@selmejons5098
@selmejons5098 6 ай бұрын
ደሰ የሚል ሰው ወለዎች ፍቅር ናችው ይቺ እኮ ናት አገሬ ኢትዮጵያ ሙሰሊም ክርሰቲያኑ አንድ ላይ ሲበላ ሲጠጣ አምላኬ ያቺን የድሮዋን ኢትዮጵያ መለሳት
@eexx3730
@eexx3730 6 ай бұрын
አላህ ያድረገልን
@weynshetmarem5579
@weynshetmarem5579 6 ай бұрын
እረዛሬም አለ ባለፈው ሀገር ቤት ሂጀ እደት ደስ እደሚሉ እኛ ነን የምንበጠብጠው​@@eexx3730
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 ай бұрын
አሚንንን 😢
@tube6263
@tube6263 6 ай бұрын
እብዲ ነው እሄ ሰው አላህ ሂዲያ ይስጠው
@user-lm7kr7yv4o
@user-lm7kr7yv4o 6 ай бұрын
ያበናት ይሄ ከፈር ወዳጂ የሚባል አብዘሀኛው ወሎ አያቀውም ና ልንቃወም ይገባል በስማችን አይነግዲ ቃሉ ባህላቸው ከሆነ የቃሉ ባህል ከፈር ወዳጂ ብለው ያስተዋውቁ አብዘሀኛው ወሎ አያቅም ወገን እንቃወም ዝም አንበል።
@zuzuytub3195
@zuzuytub3195 6 ай бұрын
ጀለፍ ገበሬነህ አርሰህ አበላም አዝማሪነትን የአላህን ስምእየጠራህ ዘፍን ብሽቅ
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 6 ай бұрын
ኡመር አላህ ይህድኩም
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 6 ай бұрын
@@user-gz7vx5hv5v ሙሰሊም ነው ወዴ
@Zmzm-uy1qs
@Zmzm-uy1qs 6 ай бұрын
አላህ ይላል ​@@user-gz7vx5hv5v
@ter2065
@ter2065 6 ай бұрын
አህለን ወሳህለንየ ኡመር እንኳን በድጋሜ ቀረብክ ምናለ ሠአቱን እረዘም ብታረጉት
@rhametali1193
@rhametali1193 6 ай бұрын
ሰሚን ወሎ ደቡብ ወሎ አትበል አበሰል ና የጁበል አትደናቆ ያማራነት ስለ ልቦና ይኑሩህ
@ethiopiananimalvidio
@ethiopiananimalvidio 6 ай бұрын
አቦ ይመችህ እንደት ደስ ይላል
@sahrahassan825
@sahrahassan825 6 ай бұрын
tnkyou nise ebes zmiay ilve you
@user-bv6qo6xv9h
@user-bv6qo6xv9h 6 ай бұрын
ሱበሃንአለህ በአለህ ስም አትነግዱ አለህይመልሰህ
@ashenafitadesse1967
@ashenafitadesse1967 6 ай бұрын
ዘውዬን የምትወዱ እስኪ ላይክ❤❤❤😊😊😊😊😊
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo 6 ай бұрын
ገና በወሎ በቅዱስ ላሊበላ በድምቀት ይከበራል ለምንድነው እማትዘግቡት ግን በተረፈ ዘሙየ ጨዋታህ ይመቻል
@user-zk9zr7du6w
@user-zk9zr7du6w 6 ай бұрын
ኡመርየ አላህ ይጠብቅህ ወሎየ ባህል አስታዋቂ❤❤❤
@wollodesie2116
@wollodesie2116 6 ай бұрын
ወሎ ሚስጥር ነው አታውቁትም ጠጣ በላ አትበሉት እሱ ዎሎዬ ነው በቃ
@user-qc8be5bx3d
@user-qc8be5bx3d 6 ай бұрын
ረ በረቢ ድንና ባህልን ለዩ እጆ አላህ ይስቱር በስ ምን አይነት ጥመትነው በረቢ በሀይማኖት ድብን ያለው ይላል እጆ አድ አንሆንም። ድን አታሠድቡ ሚድያላይ የምታወሩትን ሳታውቁ አትቅረቡ አላህ ሂድያውን ይስጥህ ይስጠን
@Neima205
@Neima205 6 ай бұрын
ኦመር አሊ የሰፈሬ ልጅ 😁የወሎ ሀርቡ ድምቀት🥰
@user-kr9qq4kd8r
@user-kr9qq4kd8r 6 ай бұрын
የኔዋ ወሎ ወሎዬ በመሆኔ እኮራለሁ የፍቅር ሀገር የኔዋ ወሎ
@marthaargaw8956
@marthaargaw8956 6 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️ሰአቱ ያንሳል ድጋሜይቅረብ 🙏
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 6 ай бұрын
❤️ አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤
@user-ne1nk3ic7v
@user-ne1nk3ic7v 6 ай бұрын
አላህ ይህድክ ወድሜ😢😢😢
@liliabera4202
@liliabera4202 6 ай бұрын
Yoni u are the best ❤❤❤
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 6 ай бұрын
ዘሙየ የሀገሬ ልጅ ስወድክ❤❤❤❤🎉🎉 የኔ ወሎየ 🎉🎉🎉🎉
@ethiopialoveethiopialove-fl1gl
@ethiopialoveethiopialove-fl1gl 6 ай бұрын
እንኳንም ወሎ ጠፈጠርኩኝ ❤❤❤
@tb463
@tb463 6 ай бұрын
መገን ወሎየ መሆን❤❤
@rhametali1193
@rhametali1193 6 ай бұрын
በአሉን ልክነህ እኛ ጋር ወሎ በፍቅነዉ ነዉ የሚከብረዉ ሀቅነዉ
@richoworicho8312
@richoworicho8312 6 ай бұрын
Zemuwa ageren wollo ena degag gorebetochen ena hezbochuan astawesekegn❤❤❤
@lubabayesuf4602
@lubabayesuf4602 6 ай бұрын
ያገሬልጂ ኡመሬ ይመችህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fafiseid5713
@fafiseid5713 6 ай бұрын
አኡዙቢላሂሚነሸይጧኒረጂም በገናው ይሁንበት አላለም ይሄ ጀዝባ
@sitoahmed
@sitoahmed 6 ай бұрын
ወሌየዊች ላይክ ❤❤❤ እስቲ ልያችሁ❤
@FatoomaAk
@FatoomaAk 6 ай бұрын
የወኒ ምርጥ ሰው
@user-jx5bb4bv6
@user-jx5bb4bv6 6 ай бұрын
አላሕ፣ያሕድክ
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 6 ай бұрын
ወይኔ ስወድህ እኮ
@merryzebrabruk1527
@merryzebrabruk1527 6 ай бұрын
ዋውውውው ኣክስማዊት ❤❤❤ ልብስ ስያማረ
@user-ch6bv2sk3u
@user-ch6bv2sk3u 6 ай бұрын
ዘሙ በጣም መሳቅ ነህ ጨታው ዘፈን የተለየ ችሎታ ያለህ ነህ 😂❤️😍
@FatimaLebanon
@FatimaLebanon 2 ай бұрын
ወላሂ እኔ የወሎ ልጂ ነኝ እስላም ክርስታኑ ተከባብሮ በፍቅር ነው የሚኖረው የምትሳደቡ ሂዳችሁ እይና ፍረዱ
@salamerke5811
@salamerke5811 6 ай бұрын
እዉነት ነዉ የኔ ወንድም❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZaibaZaiba-sk3rd
@ZaibaZaiba-sk3rd 6 ай бұрын
ዘሙየ አላህ ሂድያ ይስጥህ ይስጠን😢😢😢😢
@sitoahmed
@sitoahmed 6 ай бұрын
አሚ
@zahranihad6191
@zahranihad6191 6 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ሀገራችን ሠላሞን ያጣልን በጣም ያምራል
@mohamedameen4328
@mohamedameen4328 6 ай бұрын
አሏህ ይዘንልን ሁላችንንም አንተንም ይምራህ
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 6 ай бұрын
ይቺ ነች ሀገሬ
@DufjffgWuryhj
@DufjffgWuryhj 6 ай бұрын
ወንድሜ አላህ ሂድያ ይስጥህ
@MekiyaAbdu-sx2et
@MekiyaAbdu-sx2et 6 ай бұрын
ኡመር ወንድሜ አኮራሀኝ ውዴ
@Sada-wu7fb
@Sada-wu7fb 6 ай бұрын
የኔውድ ወንድም
@user-me6or6kb5g
@user-me6or6kb5g 6 ай бұрын
አላህ ሂዳ ይስጥህ ድንአሰዳቢ
@maryamderasa
@maryamderasa 6 ай бұрын
አላህ ይመልስህ ድን አሰዳቢ አባሁኑስአት ድንበተስፍፍበት እንዲህ መጃጃል አላህንመጨረሻችን ያሳምርልን
@user-dp6fr4we8r
@user-dp6fr4we8r 6 ай бұрын
👍
@simeranred3153
@simeranred3153 6 ай бұрын
ጉደ በጫዉ ነጠረሰ
@AbeGed-kg2mx
@AbeGed-kg2mx 6 ай бұрын
Eji gimatam ewnetun siletenager new achi yewerabe weyem yeoromo timketegna Muslim slehonsh new egna amarewechi crstianum muslimum edemar telelsen new yemennorew
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 6 ай бұрын
ምን መላጣ ነው ድንጋይ እራስ መጀመሪያ ተማር ስለ ሀይማኖትህ
@yutihamad6781
@yutihamad6781 6 ай бұрын
Haymanot ena bher yleyayal​@@AbeGed-kg2mx
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 6 ай бұрын
ወሎ የሁሉ የፍቅር ምሣሌ፡፡ አሁን ሊበክሉት እሞከሩ ነው እንጂ
@azebbenbryu5183
@azebbenbryu5183 6 ай бұрын
ወሎራያ የሙሀባዉሀገር❤❤❤❤
@IyeFgj-kp4bs
@IyeFgj-kp4bs 6 ай бұрын
አሜን አሜን እሜን❤❤❤❤❤❤
@user-kr9qq4kd8r
@user-kr9qq4kd8r 6 ай бұрын
ናፍቆኛል ሀገሬ አሁንስ 😢
@housemaid2874
@housemaid2874 6 ай бұрын
የኛ አገር ሰው እዲሂ ነው ጨዋታው
@amachew
@amachew 6 ай бұрын
أحسنت يا زيمو، أتطلع لرؤيتك شخصياً عندما أزور إثيوبيا. سيشرفني أن أقدم لك هدية.
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p 6 ай бұрын
ሱበሀን አሏህ
@habtamalemusisey2607
@habtamalemusisey2607 6 ай бұрын
አላህ እያሉ ጠጅ አይይይይይ አላህ ይህዲክ
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 6 ай бұрын
ብርዝ ነው።
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 6 ай бұрын
ሳዳት ድረስ ኦራራራራራራራ አረ በገና አለለም 😂😂😂 እንኳን አደረሰቹም አለ ልበል ?? በጃሊሉ ስም
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ያረብ
@yeneMB
@yeneMB 6 ай бұрын
It is true..zeregna libi yestewu
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 6 ай бұрын
ቆይ ጥያቄ እሱን የሚያቅ ይመልስ ሰውዬ ሙስሊም ነው ወይስ ክርስቲያን???
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 6 ай бұрын
የምትሳደቡ ሰወች አላህፍሩ እናተለራሳችሁ እኛ ሙስሌም ያሎኑ ቤተሰብ ያለን ሀጣቤተሰብባይኖራችሁ ጎረቤት ይኖራችሁዋል ተመሳስለነው የምንኖረው በቃ ሰው አታባሉ እሱም እጀራው ነው ዘፈን ተውት ዱአድርጉለት በስ😷
@AishaYasin-012
@AishaYasin-012 6 ай бұрын
እንደምነው ሀርቡ የሙሀባው ሀገር ናፈቀኝ ሀገሬ ሀርቡ ወላሂ 😓😓😓
@user-kp4gg2hw4f
@user-kp4gg2hw4f 6 ай бұрын
Wolowochu endinachaw etyopiyan yaminganyat ezanaw❤
@AsiaPalace-hp9dd
@AsiaPalace-hp9dd Ай бұрын
እረ፡ኡመሬ፡ወደሂዳህ፡ተመለሥ፡ያገሬ፡ልጅ
@zinet4736
@zinet4736 6 ай бұрын
ለዱኒያ ለሽርፍራፋ ሳንቲም መንገድ መሳት አኡዙቢላ አላህ ሂዲያ ይሥጥህ በሥ
@user-lm7kr7yv4o
@user-lm7kr7yv4o 6 ай бұрын
ከፈር ወዳጂ ደቡብ ወሎ ነው ቃሉ ያለው ሌላው ወሎ አያቅም አትጃጃል
@Kedija-zm7qv
@Kedija-zm7qv 6 ай бұрын
ፈጣርይመሥገን🙏🙏እኛጋርተከባብረንነውያለነው.
@moke4925
@moke4925 6 ай бұрын
ለምን እንደወነ አይገባኝም በጣም ወደዋለው
@user-jx8hl1qg9x
@user-jx8hl1qg9x 6 ай бұрын
አላህ ሂዳያ ይስጥህ ኤጭ
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 6 ай бұрын
ለጂል ከሳቁለት የውሻ ከሮጡለት አሉ
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 6 ай бұрын
ጂል ጂላጂል😢😢
@user-lp5mn5ri1i
@user-lp5mn5ri1i 6 ай бұрын
አይ መጃጃል ምነው የሙዝ አልበቃብሎ አተም መጣህ የባሰ አለው 😢😢
@user-ek9mo6ij9k
@user-ek9mo6ij9k 6 ай бұрын
የሰዳት አድርስሉን
@RabiaAl-ib1fj
@RabiaAl-ib1fj 6 ай бұрын
አሏህ ሂዳህ ይሰጠውጅ አሏህ ያጠመመውን ሰው አይመልሰውም በዱአ አስቡት ሱብሀነሏህ በጣም ብሶበታል ያረብ አሏህዬ መጨረሻችንን ያሳምረው አልሃምዱሊላህ አሁን ላይ በጣም የተመቻቼ ነው ዲን ለመማር
@atsedemaariamtawuye1304
@atsedemaariamtawuye1304 6 ай бұрын
ድጋሜ ለምን ጠራቹህት ምክኒያት ሌሎቹስ
@moke4925
@moke4925 6 ай бұрын
ብርዝና ጠጅ የማትለዩ ደነዝ ደደቦች ሰውን ከመክሰሳቹ በፊት ትንሽ ባዶ ጭንቅላታችውን በእውቀት, ጥላቻ የሞላውን ልባችሁን በፋቅር ሙሉ!!! ግብዞች
@user-tf4fv7mw3e
@user-tf4fv7mw3e 6 ай бұрын
ለብር ብለህ ኢስላም የማይፈቅደውን አትተግብር
@nafesanafesa9447
@nafesanafesa9447 6 ай бұрын
Ganna magen alalem 😮
@KianKal
@KianKal 6 ай бұрын
sentwon asetawoskgn zema enam ga beal ande lay neber menakeber
@hawaahamed9273
@hawaahamed9273 6 ай бұрын
ብርዝ ማለት ምን ማለት ነው ??? ያሰክራል ወይስ?
@klovemys7062
@klovemys7062 6 ай бұрын
ብር አያሰክርም ውዴ በማር ስለሆነ የሚሰራው ችግር የለውም
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 6 ай бұрын
ብርዝ በማር ብቻ የሚሰራነው ጠጂ ደሞ ጌሾ ይጨመርበታል ያሰክራል
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 59 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 61 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
ዳቦሽ ይወፍር! የዘመኑ ዳቦ አንጀቴ አልደርስ አለ።
6:12
oumer zemuye /ኡመር ዘሙየ /
Рет қаралды 51 М.
Good job hero. #shorts #fyp
0:20
Gbeckett12
Рет қаралды 44 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 24 МЛН
Grandma Cat - the Hot Dog Eating Champion #gaming #food #challenge  #cartoon
0:15
Super Emotional Stories
Рет қаралды 24 МЛН
MrBeast Встретился С Сигмой😳 #shorts
0:48
a_ve_znali
Рет қаралды 3,2 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН