ክክክ እስቲ ፈታ በሉ! የረመዳን ምክር ለሚስቶች! በረመዳን ብዙ አትቆነጃጁ.. ወንዶች ሞኝ እንደ ሕጻን ናቸው

  Рет қаралды 116,818

Fillaah Tube

Fillaah Tube

6 жыл бұрын

Пікірлер: 1 400
@amalalzaabi452
@amalalzaabi452 6 жыл бұрын
ክክክክክ ያጀመአ ድዋ አርጉልኝ በቅርቡ ኒካ ላስር ነው ውድ እህት ወንድሞቼ አላህ ሳሊሁን ትዳር ይወፍቃቹ
@rabiaabdu9326
@rabiaabdu9326 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ውዴ ትዳርሽንያማረ ያድርግልሺ
@ggshhghhdhshgvuggd6758
@ggshhghhdhshgvuggd6758 5 жыл бұрын
አላ ህ ያመርት ዳርያርግልሺ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 5 жыл бұрын
ሷሊህ እዲሆነልሽ የምንጊዜም ምኞቴነው
@sawdaabdullah8560
@sawdaabdullah8560 5 жыл бұрын
እኔም ላስር ነው
@user-rp2ny1wk1y
@user-rp2ny1wk1y 5 жыл бұрын
አሚንንን
@fatmamihamed2036
@fatmamihamed2036 5 жыл бұрын
ኢሻአላህ ኡስታዛችን ጀዛኩምአሏህ አሁንስ እኔምከባሌጋ አብሬየምጾምበት ጊዜናፈቀኝ ወላሂ እህትወድሞቸ አላህበሰላም እዳገናኘኝ ዱአ አድርጉልኝ ያላገባችሁትም አሏህሷሊሁን ትዳርይወፍቃችሁ ከባላችሁም እንደኔ በዱኒያምክንያት የተለያችሁ በሰላምአላህ ለመገናኘት ያብቃችሁ ያረብ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 5 жыл бұрын
Fatma Mihamed አሚን ያረብ
@user-so3cz2mn6c
@user-so3cz2mn6c 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ኡስታዝ ያረ ብ እኛንም ባገራችን ያድርግልን
@aminahussen2928
@aminahussen2928 5 жыл бұрын
አሚንንን ያረብ ለካ እንዴኔ አይነት አለ
@SadSad-nm4di
@SadSad-nm4di 4 жыл бұрын
ጀዛኪአላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ
@hayatabdullah5723
@hayatabdullah5723 4 жыл бұрын
አምን ያረብ
@sihammuhammed9835
@sihammuhammed9835 6 жыл бұрын
ትዳር ልሞክር ነው በአላህ ዱአ አርጉልኝ እድሣካልኝ ኡ ዝታዝ ጀዛከላኸይር
@user-xd2om1sp9b
@user-xd2om1sp9b 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይስርሊክ
@mashumashu9238
@mashumashu9238 5 жыл бұрын
Maashallhaa Lanem du'adeiguligen
@elhamfekirr7581
@elhamfekirr7581 4 жыл бұрын
አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ አወቆ የሚያሣውቀውን በጥቅሉ ለአንችም ሆነለሁሉም ሰው ምቹ የሆነውን ይወፍቅሽ እንሽአላህ
@seaditube5077
@seaditube5077 6 жыл бұрын
ዳአ አድርጉልኝ ትዳር መመስርት እፈልጋልሁ ግን ብቼኛ ነኝ
@hijabnewwubate7843
@hijabnewwubate7843 6 жыл бұрын
seada seada እንሻ አላህ ላኔም አርጊሊኝ የላኚም
@seaditube5077
@seaditube5077 6 жыл бұрын
Hawa Hawa እሽ ውዴ ወሳብ አናግሪኝ እህት
@seaditube5077
@seaditube5077 6 жыл бұрын
ማለት ምክር ያስፈልገኛል
@user-dh1wf9rz5t
@user-dh1wf9rz5t 6 жыл бұрын
seada seada አላህ ሷሊሁን ባል ይስጥሽ
@hadiyaabera417
@hadiyaabera417 6 жыл бұрын
seada seada አላህ ይወፍቅሽ ማርዋ ጥሩውን
@tube7718
@tube7718 4 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ያሼክና አላህ ለጀነት ይበላችሁ ወላሂ ትልቅ ሰው ነው ያጣነው 😭😭😭
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 жыл бұрын
አሚን😥😥😥☝️☝️
@user-jl1kf5jr6l
@user-jl1kf5jr6l 5 жыл бұрын
እስኪ ሁላችሁም የምታዩት ሁሉ ዱአ አድርጉልኝ ትዳር አምሮኛል ስለዚህ ፍቅር በፍቅ የሆነና ያላህን ሀቅ የወጣበት ጥሩ ትዳር ይወፍቅሽ በሉኝ ምናልባት አይታወቅም ዱአችሁ ምስተጅብ ሊሆንልኝ ይችላልና
@user-qp4dk4bv6b
@user-qp4dk4bv6b 5 жыл бұрын
አይዞሺ እህት ቡዙም አትጨነቃ የሁልም ቀን አለው ተራሺ ትደርሳለይ ኢሻአላ ባላህ ፍቃድ የስራግሺ ግዜ ደርሶ እምንደሳ አላህ ያድርገን ያረቡ
@user-jl1kf5jr6l
@user-jl1kf5jr6l 5 жыл бұрын
@@user-qp4dk4bv6b አሚን ውዴ እንሻአላህ ጀዛኪላህ ኸይረን
@sadiyavidyo4470
@sadiyavidyo4470 5 жыл бұрын
Ayzosh mar Alahi Yalayu Ayikarm Abshare
@fhdfhd5024
@fhdfhd5024 5 жыл бұрын
@@user-qp4dk4bv6b ሷሊሁን አላህ ይውፍቅሽ አንችም ሷሊህ መሆን አለብሽ
@wellotube7062
@wellotube7062 4 жыл бұрын
ውደ እኔ ልዳርሽ አህላቁ ያማረ ወንድም አለኝ
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 5 жыл бұрын
ኡዝታዝዬ ደሥ ሚል ምክር ነዉ ጀዛከላህ ኸይረኝ እስኪ ለአላህ ብላቺሁ ዱአ አድርጉልኝ' እጮኛዬ ምንም በማያዉቀዉና ባልሠራዉ ወንጀል አቀናብረዉ ከሠሡት ቤተሠቦቹ ካፊሮች ሢሆኑ ለአላህ ጥራት ይገባዉና እሡ ግን እሥልምናን ተቀብሎ ሀፊዘል ቁርአን ነዉ አልሀምዱሊላህ☝ እሥር ቤት ከገባ 4 አመት አሥቆጠረ እኔም በሠዉ ሀገር እየኖርኩኝ ነዉ" በጣም አፈቅረዋለሁ እሡም እንደዛዉ። እናም አላህ በሠላም እንዲያገናኜን በዱአ አትርሡኝ😭😭😭😭 እኔ አሜን እላለሁ ወላህ☝ ለአላህ ብዬ ወዳቺሁዋለዉ።
@taebataeba5764
@taebataeba5764 5 жыл бұрын
አብሽርአለህባሳላምያጋነኛቹ💏👪
@user-sc1tq8ot1i
@user-sc1tq8ot1i 5 жыл бұрын
አሜንንንንን እህቴ
@f2271
@f2271 4 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ያገናኝሽ
@habimar7961
@habimar7961 6 жыл бұрын
😂😂😂 😂😂እሺ ኢንህ አላህ ሳገባ እንደዛ አደርጋለው ለግዜው አላገባውም ባይዘዌ ግልፅነትህን ወድጄዋለው በርታ ኡስታዝ
@user-eo6xt2qu9v
@user-eo6xt2qu9v 6 жыл бұрын
ጀዛኩምአላሁከይረን ግን ፈገግ አስባሉኝ
@neimaahmed3497
@neimaahmed3497 6 жыл бұрын
Habi Mar ጄዛኩምላሁከይረንጄዛእ
@meersalah3666
@meersalah3666 6 жыл бұрын
😍
@user-tc8qr2no7c
@user-tc8qr2no7c 5 жыл бұрын
Msheallh kkm
@user-wu2lk6jg5h
@user-wu2lk6jg5h 5 жыл бұрын
ماشاءاللہجزاكم الله خيرا و احسن الجزء
@zedlove7
@zedlove7 6 жыл бұрын
kkkkkk እኛስ በርቀት ነን ተገላግለናል ግን አብሬ የምፆምበት ናፍቆኛል
@fakharedwan5664
@fakharedwan5664 6 жыл бұрын
zed Love አብሽሪ
@habibahabiba7878
@habibahabiba7878 6 жыл бұрын
Abshir tedarsalesh edm yenur enji abro manorum tedarsalesh marr
@h-y378
@h-y378 6 жыл бұрын
zed Love ክክክ አረ እኔም ይሄው አመታት አስቆጠርኩ ስደት አይኑ ይጥፋ
@user-xt8yw8ly8g
@user-xt8yw8ly8g 5 жыл бұрын
ስሜን መልሺ ባልሽ እንዳይሳሳት
@mkilove8371
@mkilove8371 5 жыл бұрын
እኮ እኔም ያች ቢጤ ነኝ ኢንሻ አላህ አንድ ቀን አብረናቸው እፆማለን
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 5 жыл бұрын
ዱአ አድርጉልኝ ሷሊህ ባል አላህ እንዲወፍቀኝ ስደትን በቃሽ ብሎ ሁላችንም
@user-wo6iu2fp8i
@user-wo6iu2fp8i 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማማየ. አላህ ሷሊሁን ይወፍቅሽ. ይወፍቀን ለሁላችንም
@user-id9zw6ou2t
@user-id9zw6ou2t 5 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን የሁላችንም ምኞታችን ነው አላህ ይወፍቅሸ💕
@user-pk9mu7zg6p
@user-pk9mu7zg6p 5 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ ለሁላችንም ሷሊህ የሆነውን ይወፍቀን እኛንም ከሷሊሆች ያርገን
@meremhussen7627
@meremhussen7627 5 жыл бұрын
አሚን ሳሊህ ሳሊሁን ባል ይወፍቀን
@zd2157
@zd2157 5 жыл бұрын
አሚንን
@user-cn8xq2xf5p
@user-cn8xq2xf5p 5 жыл бұрын
አልሀምደሊላ ልክነቸው ባል ሞኝ ነወ የኔ ፍቅርም እድህ ነው ግን አሁን ተጣላን ድአ አድርጎልኝ እድስማማ ያላገባችሁ አላህ ይወፍቃችሁ እኔ ደስተኝ ነበርኩ ትዳር ላደለው በጣም ደስ ይላል እደኔ ተሆነ
@user-ok8dp2ji6p
@user-ok8dp2ji6p 5 жыл бұрын
ያ ሼህ እውነት ተናግረዋል አላህ ይጠብቆት። እኛ ወንዶች ሞኝ ነን ላሉት ለአረቦቹ ነው ሚሆነው። የኛዎቹ የሀበሻ ወንዶችማስ ጠዋት ወጥተው ለኢፍጣር ነው ሚመጡልን ያውም ለኢፍጣር ሚደርሱልን ታክሲ ካገኙ ነው። ካላገኙ መንገድ ላይ ሚያፈጥሩበት አጋጣሚም አለ። ከኢፍጣር በኃላ የተፈቀደልን ሀላል ሁሉሉ አላህ ይወፍቀን። ያላገባን ለማግባት የከጀልነው ወንድ ሷሊህ ያድርግልን።
@user-ci4or4zy6j
@user-ci4or4zy6j 5 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ያረብ ከቤተሰቦቸ እና ከባሌ ከልጆቸ ጋር የምፆምበት ቀን ናፍቆኛል ድአ አድርጉልኝ ፈገግ ያደርጋል ምክርወት
@hajiremohammad5174
@hajiremohammad5174 5 жыл бұрын
አብሽሪ አላህ በሰላም ያገናኝሽ
@user-ci4or4zy6j
@user-ci4or4zy6j 5 жыл бұрын
@@hajiremohammad5174 ኢንሻ አላህ ጀዛከላህ ኸይር
@user-xc8wy2yd4p
@user-xc8wy2yd4p 5 жыл бұрын
ጀዛከሏህኸይረን ወላሂበጣም ምርጥምክር ወላሂበጣምነውየተመቸኝ አስተማሪ ነው ስቶቻችን ነንን በረመዶን ፆማችንንየምናበላሸው አላህይዘንልንን
@mohmmed3733
@mohmmed3733 6 жыл бұрын
ክክክክ /ኮሞንት ያለገባ ይበዘል አለህ ይወፍቅን ለሁላችሁ ብየ ለሁ ከኔ ጨምሩ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 5 жыл бұрын
ዘም ያለ አፍ ዝንብ አይገባም Mohmmed. አሚን ምታደርጊዋለሽ ስደት ጊዜሀችን አሳለፈብን አልሀምዱሊላህ ለሁሉምነገር
@zenabhbsh5701
@zenabhbsh5701 5 жыл бұрын
😆😆😆😆
@redibeyan8777
@redibeyan8777 4 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኡዝታዝ እኔ አላገባሁም ቢሆንም እንኳን ቀን ወሩ ሙሉ እራሱ ታግሶ መቀመት ይከብዳል ብዬ አልገምትም ነበር። በኮሜንቱ መሰረት ከ 60% በላይ ኮሜንት የሰጡት አላገቡም፣30% አካባቢ ከባሎቻቸው ጋር አብረው አይኖሩም። 10% ጥንዶች አብረው ይኖራሉ እናም ባሎቻቸው እንደሚወሰወሱ ያሳያል። ያላገባነውም አላህ ጥሩ ትዳር ይግጠመን። ብዙ አመታት ቤተሰቦቻችን እየረዳን በትምህርት እያሳለፍን ሳናገባ ተዘናግተናል።ያላገባን እናግባ የኡማውንም ቁጥር እንጨምር።
@tube-tz9tl
@tube-tz9tl 4 жыл бұрын
ክክክክክ የኔ ባል እንኳን ተቆነጃጅቼ እንዲሁም አላህ የስትር ነው ከከከከከ አላህ ይጠብቅክ ውዱ ባሌ ለባሎች ሁሉ ምሳሌ የሚሆን ምርጥ ባል ነው አላህ ሂወቴን በሙሉ ካንተ ጋር ያኑረኝ
@ziyadaahmad4724
@ziyadaahmad4724 6 жыл бұрын
ክክ ኡስታዜ አላህ በራህመቱን ያስደስትህ በጣም ነው የምወድህ ኡስታዜ እረዥም እድሜ ይስጥህ ወላሂ ያተ ትምህርት በጣም ነው ምወደው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@hawahawa1797
@hawahawa1797 6 жыл бұрын
Ziyada Ahmad ማሻአላ አላህ ይጠብቅህ ኡስጣዜ ወላሂ ያንተ ትምህርት ተሰምቶ አይጠገብም አላህ እድሜህ ያስረዝምልን
@emanyeallahbariyanegni3905
@emanyeallahbariyanegni3905 6 жыл бұрын
ክክ ሴቶች ለባሌቻቸው ምን ችግር አለው ቢዋቡ
@user-eg9lf1qe8r
@user-eg9lf1qe8r 6 жыл бұрын
Ishaa Allah
@niceprice630
@niceprice630 6 жыл бұрын
ክክክ በጣም ሳኩኝ እኔ ተባሌ ጋር ጡሜ አላቅም እስታዝ ጀዛውሁም ኸይር
@ahamadamlah5827
@ahamadamlah5827 6 жыл бұрын
Ziyada Amahmad
@name-bj8zu
@name-bj8zu 5 жыл бұрын
kkkkkkእኔስ ስደተኛ ነኝ ለግዜው ግን አላህ በሠላም አገናኝቶን አድላይ የምንፆምበት ቀን ናፈቀኝ እና እናመሠግናለን ጀዘአ ካላህ ከይር ሸክ
@Hoor-zc3gs
@Hoor-zc3gs 5 жыл бұрын
አደጋ አለው ባለትዳሮች ተጠንቀቁ ወንዶች ህፃን የሚለው አይገልፃቸውም
@birtukanephi2597
@birtukanephi2597 5 жыл бұрын
Kkkkkkkll💃💃💃
@habebaadseababa2369
@habebaadseababa2369 5 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሕኸይርኡሥታዝአላሕይተብቅሕ
@abdurizakabdikarim8765
@abdurizakabdikarim8765 5 жыл бұрын
Kkkkkk
@user-lr5xj5uy7u
@user-lr5xj5uy7u 6 жыл бұрын
ያረብ እረዥም እድሜ ለሸህ ኢብራሂም ሲራጂ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
አላህ በጀነት ይመንዳቸው :'(
@mkilove8371
@mkilove8371 5 жыл бұрын
እውነት ነው የተናገሩት አብሮ ለሚውል ሰው በጣም ከባድ ነው አይደለም ተቀባብታ ና ለባብሳ ባል ና ሚስት አንድ ላይ ከዋሉ ፈተና ነው በተላይ አረብ ሀገር ያለነው በአንድ ክፍል ታጉረን ስለምንውል በጣም ነው የሚፈታተነው ጎበዝ ሰው ይላል
@user-no5yt5og5q
@user-no5yt5og5q 5 жыл бұрын
Kkk ቻለው
@user-of6qb3pe7u
@user-of6qb3pe7u 4 жыл бұрын
@@user-no5yt5og5q ክክክክክክኡስታዝጀዛኩምላህ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 5 жыл бұрын
ጀዛከላሁል ከይር ኡስታዙና አላህ እሜና ጤና ይስጥልን
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 5 жыл бұрын
እኔስ ስንት አመቴ አለሆይ በሰላም አገናኘኝ ከውዱ ባሌጋ
@gsghd9272
@gsghd9272 5 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ነኝ አላህ በሰላም ያገናኘን ።አሁንስ በቃኝ እንሻአላህ
@user-dl6md5ie2p
@user-dl6md5ie2p 4 жыл бұрын
እኔም እንዳችው ነኝ አሁንስ መሮኛል ብችኝኑት
@shshsh2666
@shshsh2666 5 жыл бұрын
ክክክክ ኡስታዜ ማሻአላህ ደስይላል በጣም ነው ሚያስቀው ትምርቱምይመቻል ግን አላገባሁም ሳገባ የተመከርኩት ለመተግበር እሞክራለው በዚ ረመዳን ወር ውስጥ ዱአ አርጉልኝ ሳሊሁን እዲወፍቀኝ እኔንም አላህ ሳሊህ ያርገኝ ጄዛኪ አላሁ ከይረን ኡስታዜ
@hawaseid2291
@hawaseid2291 6 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ ግልፅነትህን። ውደድኩት። ኢሻአላህ ለግዜው አላገባሁም። ሳገባ አድርጋለሁ እውነት ነው በርመዳኑ መዋብ አያስፍልግም ትክክል ያሸህ
@bkayzohiyalefaleokhjk4924
@bkayzohiyalefaleokhjk4924 6 жыл бұрын
ኡስተዝ አላህ ይጨምልህ ማሸአላ ጀአዘከ አለህ
@user-tc8qr2no7c
@user-tc8qr2no7c 5 жыл бұрын
Toybaahmede msheallh kkkkkkkkkkkkkk👍👍🖒🖒🕋🇪🇹😔💗💓💓💓💕💕💕💕💕💓💗💗💗💗💗💗💗💗💗💓💓💓💓💓💓💓💓💓💗💗💓💓🖕💕💌💚💙💛💜💟💞
@safe2044
@safe2044 5 жыл бұрын
ኢብራሂም ጽኽ
@SaraSara-tx3xl
@SaraSara-tx3xl 5 жыл бұрын
KKK እውነት ነው ያሸክነ ባሌ ረመዳን ሙሉ ቀን ስራ ነው የሚውለው ለምን ስለው ታሳስችኛለሽ እለኛል።
@bedriaen2491
@bedriaen2491 6 жыл бұрын
ዊ ያሸህ ሽይጧን ሊያሳስታቸው ካልመጣ እንዲሁም ነብስ በሱእ ካላዘዘችው በስተቀር የዚህን ያህል ለሃላል ሚስቱ የሚያብድ ባል በዚህ ዘመን እየጠፋነው.
@medifikerrweloyawayamuhaba2461
@medifikerrweloyawayamuhaba2461 5 жыл бұрын
Sah
@user-dm8rv5tk7b
@user-dm8rv5tk7b 5 жыл бұрын
በትክክክክል
@h.j8360
@h.j8360 4 жыл бұрын
ያረቢ አላህ ጀነትል ፊርደው ይወፍቆት አምና ከኛ ዘንድር አኸራ ሡብሀነሏህ በርሶ እና በናቴ ሞት ሠብር አጣሁ ሀስቢአላሁወኒእመልወኪል
@nayeemphone3843
@nayeemphone3843 3 жыл бұрын
አብሽሪ የኔ እህት አላህ ኸይሩን
@emanyimamahmed8547
@emanyimamahmed8547 5 жыл бұрын
kkkkkkkk ኢንሻ አላህ ኡስታዝ ጀዛአክ አላህ ኽይር እኔ ባል የላገባሁም ሳገባ ኢንሻ አላህ አልቆነጃጅም ዱአ አርጉልኝ ኢማን ያለው ባል !!! እንድወፍቀኝ
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 5 жыл бұрын
ክክክክ ኡስታዝ ፈገግ አደረጉኝ ጀዛከላህ ለጊዜው ግን እኔን አይመለከትም ምንአልባት ካገባሁ ኢንሻ አላህ ከሱአጠገብ ስሆን ሊጤን ተኳኩየ ነው የምቀመጠው ክክክ
@nejatmohammed3223
@nejatmohammed3223 5 жыл бұрын
ኡሙ ሒባ የነብይ ወዳጅ ፊዳከ አቢ ወኡሚይ ያረሱላሏህ ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 5 жыл бұрын
ክክክክክ ወድ ሞኝ ነው አላህ ረዥም እድሜ ከጤናጋር ይስጦት
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 5 жыл бұрын
ወይ ሞኝ
@djdjshdhdh5737
@djdjshdhdh5737 4 жыл бұрын
jezakallah keyr oustaz
@user-or1rj6nb8f
@user-or1rj6nb8f 5 жыл бұрын
እስኪ ሁላችሁም ለአሏህ ብላችሁ በዱዓ አትርሱኝ ዱአ አድርጉልኝ 12 አመት ኒካህ ብቻ ተሸክሜ እኖራለሁ አልፈታሽ አለኝ ውዶቸ የማንኛችን ዱአ ፈጥኖ ተቀባይነት እደሚኖረው አናቅም
@user-bh1dd5xr9r
@user-bh1dd5xr9r 5 жыл бұрын
አብሽሪ ማሬ
@fhdfhd5024
@fhdfhd5024 5 жыл бұрын
@@user-bh1dd5xr9r ላሀውለ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ አላህ ይርዳሽ ግን ዝም አትበይ ክሰሺው ቃዲ ይፈታሻል ሀይሉ የሀያሉ አላህ ይገላግልሽ
@fatumaawol7095
@fatumaawol7095 6 жыл бұрын
ናፍቆኛልብባሌ ግን ተገናኝተን እረመዳንን ባንድ የምወጣበት ሰአት ግን እልቀርበውም ጀዛኩሙላህ
@susususu311
@susususu311 6 жыл бұрын
ትክክል ኡስታዙና ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ
@hikmamusma2175
@hikmamusma2175 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይር ኡስታዝ
@vn1122
@vn1122 6 жыл бұрын
ዋአለይኩም። ሠላም። ወራህመቱላ ወበራ ካቱሁ። ጀዛኪ አላህ ኸይር። ሳሂ ነው
@aziazi3244
@aziazi3244 5 жыл бұрын
አላህ ይርኸመን አላህ ይግፊሪልን ያረብ ፁመው ከተጠቀሙት ያድርገን ኢንሻ አላህ አላህ ይወፍቀን ጀዛኩመላህኸይር ኡስታዝ
@zahrakemalab5899
@zahrakemalab5899 5 жыл бұрын
Shukeran usetaz Jazake Allah kayre temehrteh tamachtognal
@user-rr5qo9sf6x
@user-rr5qo9sf6x 5 жыл бұрын
ትክክል ጅዛኩምሏህ ክይር አሏህ ይጠብቅልን ያረብ በስሟነው ትጠቃሚ ያድርግን። ሁሏችሁም ስሙት ውሳኝ መልክት ነው እኔ በጣም ትመችቶኛል። ያረብ አሏህ ቁርአን ያግሯልሺ በሉኝ በዱአችሁ አትርሱኝ
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 5 жыл бұрын
ወይኔ እኔበናፍቆት ጦሽ ልልነው እስቲ እደኔ በናፍቆት ማነው የመነመነው ባልናሚስት አድላይ ያላችሁ አዳምጡት ይጠቅማችኋል እኔኳን እረመዳን ቀርቶ ተተለያየን ሰባት አመታችን ነው እስቲዱአ አርጉልኝ ልገባ አስቤአለሁ ውዶቸ
@user-sw9gr9mg5g
@user-sw9gr9mg5g 5 жыл бұрын
ሚስክን ያኔ ቢጤ
@nuryahussn8461
@nuryahussn8461 6 жыл бұрын
Kkkkk ወላሂ በጣም ነው የሳኩት ጀዛኩም አላህ ኸይር
@samirasamira-sc1vm
@samirasamira-sc1vm 6 жыл бұрын
Nurya Hussn 😂😂
@wortiworti6116
@wortiworti6116 6 жыл бұрын
Nurya Hussn ማሸአላሀአላህይጠብቅህ
@suhairali1013
@suhairali1013 5 жыл бұрын
Shukran.ustaz
@asdzxcnuriyaausiman5907
@asdzxcnuriyaausiman5907 4 жыл бұрын
Sheikh jazakallaha kayiren 🌹🌹🌹🌹✅
@user-yx9rp7jl4r
@user-yx9rp7jl4r 6 жыл бұрын
ክክክክክክ ገና ሳልጀምረዉ አሰቆኞል ሼህ ኢብራሂም ሲራጅ አላህ ይጠብቃአቹኡ ትምረታአቹ በጣም ግልፅነዉ ጀእዛከላኸር
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ የዛሬ አመት አግብቸ ባሌጋር የምፆም ያድርገኝ በአላህ ፉቃድ ሺኩርት ሺኩርት ተሼተትኩት እስሬ አይደርስም ወይም የሚያስተኛ ከኒን ማብላት ኪኪ
@7wasaeed852
@7wasaeed852 5 жыл бұрын
ክክክክክ. ወህላህ.ሀቅነው ድአላህይጠብቀን
@7wasaeed852
@7wasaeed852 5 жыл бұрын
ክክክክ በሱአስፍጥር ክክክ
@user-lx5dn8xp5u
@user-lx5dn8xp5u 5 жыл бұрын
ክክክክ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
በሳቅ ሞትኩ ኡስታዝ ጄዛኩም በጣም ግልፅ ነህ አላህ ይጠብቅህ
@user-qh9kt9kp1p
@user-qh9kt9kp1p 6 жыл бұрын
ጀዛአኸላህ ኡስታዝ ወሳኝ ትምህርት ነው በሠማነው ተጠቃሚ አላህ ያድርገን
@medinamahmud5681
@medinamahmud5681 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዝ ጥሩ ትምህርት ነው ኢንሻ አላህ ሀገር ሥገባ አሁን የመዳምን ሠሀን ማኳኳት ነው
@sgsfdgg947
@sgsfdgg947 5 жыл бұрын
ጡሩ ትምህርት ነው እኛ ወንዶች የዋህ የምር ህፃን ነን ኮሞቶች በሳቅ ልሞት ነው እፍፍፍ
@macciamaccia1163
@macciamaccia1163 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ሀሀሀሀሀ
@sahadasahada8792
@sahadasahada8792 5 жыл бұрын
ጀዛክላህ እስታዜ እናመሰግናለን ኢሸአላህ
@hgtqwp7651
@hgtqwp7651 5 жыл бұрын
ጀዛአላሁም ለከይር ኡስታዝ በጣም ትክክል ናችሁ አላህ ክስተት ይጠብቀን
@madinalove519
@madinalove519 5 жыл бұрын
ያረብ የሰማነውን የምተገብር ያድርገን ጀዛኩምላህ ኸይር
@fatmaabdu436
@fatmaabdu436 5 жыл бұрын
ክክክክክ እረ ሸኹ ፈገግ አረኩኝ ሱብሀን አላህ አጅብ እኮ ነው የአላህ ስራ እኔስ በስደት ነኝ ባገባሁ በሁለት ወሬ ተለይቸው መጣሁ በናፍቆት ልሞት ነው ኢንሻአላህ ባድ ለመፆም ያብቃንና
@amelitatoquero8614
@amelitatoquero8614 5 жыл бұрын
የኔ ቤጤ እኔም በተጋባን በአራት ወራችን ተለያየን አይይይ ናፍቆት አዙሮ ሊደፋኝ ነው ዱአ እንደራረግ እህቴ
@fatmaabdu436
@fatmaabdu436 5 жыл бұрын
@@amelitatoquero8614 ኢንሻአላህ አይዞን ለበጎ ነው እናት
@hayubintali705
@hayubintali705 6 жыл бұрын
Jazaku allah oustazn
@hanan9070
@hanan9070 6 жыл бұрын
ጄዛክ አላ ኸይረን ኡስተዝ እህት ወንድሞቼ እስቲ በዱዓ አትርሱኝ እንሸላ ለመጪዉ ረመዳን ለመሞሸር እቅድ እዣለዉ እስቲ ሰድት ዉስጥ የላቹ ከስደት ማልስ የማረ ትደር ይስጥሽ በሉኝ ሁለቹንም እወዳቹዋለዉ።ከኔ በላይ አላህ ይውደደቹ
@user-hi5zx7ns9t
@user-hi5zx7ns9t 6 жыл бұрын
Rewsa Rews አላህ ዬፍቅሽ
@user-hf4yq4hl3k
@user-hf4yq4hl3k 6 жыл бұрын
ክክክክ አላህ ይጠብቆቶ ጀዛኩም አላህ ከይር
@emuhayat7584
@emuhayat7584 6 жыл бұрын
Kkkkk in sha Allah
@zizimommebe638
@zizimommebe638 6 жыл бұрын
ጀዛ ካላህ ከይርኡስታዝ
@user-un2xp6rg8h
@user-un2xp6rg8h 5 жыл бұрын
ያአላህ ስሂሂ ውላሂ ጅዛካላህ ኽይር እኔ አድስ ሙሽራ ነኝ
@bhr8860
@bhr8860 6 жыл бұрын
ያአላህ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና ደስ የሚል ትምህርት ነው
@user-dk1px4gk3p
@user-dk1px4gk3p 4 жыл бұрын
አላህምዱሊላህ እኔስ አምናና ሀቻምና አብሬው ነበር የፆምኩት ዛሬላይ ግን ይሄ በሽታ ላድቀንኳ አላጋናኛችሁ አለን አላህ ሰላሙን ያውርድልን ኡስታዛችን አላህ መኖሯህን ደነት ያድርግልሁ
@user-hx3iy4xq3w
@user-hx3iy4xq3w 6 жыл бұрын
ክክክክክ ኡስታዙና ጃዛኩም አለህ ኸይር እኛማ አንድ ለይ ዬላንም አንድ ለይ የምንፆምበት ቃን ነፍቆኛል
@tube2609
@tube2609 6 жыл бұрын
ረበና የህፍዝኩም ያሸህ የርሶ ትምርት ተመስጬ ነው ማዳምጠው ወላሂ ወንድ መቅረብ በጣም ነው ምፈራው ከባሌ ኣብረን ስንሆን ምን እንደ ሚውጠኝ ኣላውቅም
@user-pv2dd8qd1j
@user-pv2dd8qd1j 6 жыл бұрын
Ametulah ነኝ ye menur mist ሚስኪን የኔ ቢጤ እኔም በርቀት አግብቻለሁ መገናኛችንን ቀን ሳስብ ጭንቅ ይለኛ
@user-ss4et7tb4s
@user-ss4et7tb4s 6 жыл бұрын
Ametulah ነኝ ye menur mist የኔ ቢጤ የአላህ እኔወላሂ የሆነነገረ ሲነስብኝ አልወድም ሳስበው ጭራሽ ወንዶችን መቅረብ እፈራለሁ ለምንድነው ግን ወላሂነው የምላችሁባልነሚስትሆነው ሲኖሩ ሳወሩ እኔ እፈራለሁ
@Murad-cb1pu
@Murad-cb1pu 5 жыл бұрын
ምነው ለምንድ ነው ወድ ምትፈሪው ሀቢቢቲ አይዞሽ ሁሉም ወድ አንድ አይደለም እኔም ብቸና ነኝ እንረዳዳ ። አሰላምንማለይኩም
@user-ml2ks7xy3c
@user-ml2ks7xy3c 6 жыл бұрын
ዎላህ፡በጠም ትክክል ጀዛኩም አላህ ከይር፡ሼኩና
@salamsalam4644
@salamsalam4644 6 жыл бұрын
Usitaz jazak alha kayir
@ethiopiahagira1309
@ethiopiahagira1309 6 жыл бұрын
ክክክክ ተራርቀን ነው ያለነው እስቲ ዱአ አድርጉልኝ ሰደት ከምዎደው ቤቴ አርቆኝ አገኛለሁ ኡስታዙና ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@user-hk4vx3sv6k
@user-hk4vx3sv6k 6 жыл бұрын
Ethiopia hagira አብሺር አላህ በሰላም ያገናኚሺ እህት
@ethiopiahagira1309
@ethiopiahagira1309 6 жыл бұрын
የኡስታዞቼ አድናቂ ያረቢ ጠብቃቼው አሚንንን የኔ እህት ጀዛከላ ኸይር
@user-lx2oj5md5t
@user-lx2oj5md5t 6 жыл бұрын
+Ethiopia hagira አይዞሽ.አብሽሪ.ኢሻአላህትገና። ኛላችሁ
@user-sh6we9vt7o
@user-sh6we9vt7o 6 жыл бұрын
እኔም ተራርቃለሁ
@simeneshayalew992
@simeneshayalew992 6 жыл бұрын
Ethiopia hagira kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkጎበሥ በል ያኡሥታዝ
@rabiamuhanna5755
@rabiamuhanna5755 6 жыл бұрын
ክክክ አይ የወዶች ነገረ ኢንሻ አላህ ለወደፊት አሁን ከጉኑ አይደለሁም
@mhemdawelhdh3026
@mhemdawelhdh3026 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ጀዛካላህ ኸይር ሳገባ አደርገዋለሁ
@zd..zd...881
@zd..zd...881 5 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ጀዛካላህኸይር ኡስታዜ
@user-lu7tl7vk8h
@user-lu7tl7vk8h 5 жыл бұрын
ክክክክክ እረ እኔስ ላጤ ነኝ ያሸህ ለምክሩ ጀዛክ አላህ
@Faiselmoha
@Faiselmoha 4 жыл бұрын
ዛሬም ላጤ? :)
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 4 жыл бұрын
ተማር
@zinet273
@zinet273 5 жыл бұрын
እሲአህንየሚፈራ ባልይሥጥሺበሉኝ
@salima2356
@salima2356 5 жыл бұрын
ይስጥሽ ማር
@user-ln4wg3pc2o
@user-ln4wg3pc2o 3 ай бұрын
ይወፍቅሽ አላህ ሟልቶታል ሷሊሁን
@fatumaemar6661
@fatumaemar6661 6 жыл бұрын
Jazakalahe hayere
@alhamdulilaherabelalamen8236
@alhamdulilaherabelalamen8236 6 жыл бұрын
Jazakumallah heyer ostazun
@joman88.50
@joman88.50 5 жыл бұрын
ያረብ አላህ ሳሊሁን ባል ይወፍቀን ዱአ አድርጉልኝ ለማግባት አስቤአለሁ
@user-dz9hm3yb5e
@user-dz9hm3yb5e 5 жыл бұрын
ክክክ ኡስታዝ ብቻ አላህን ሚፋራ በል ይስጣኝ እንጂ ልብሴን የማኪና በንዚል ውስጥ ነክሬ እላብሰላው
@fatmaabdu436
@fatmaabdu436 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@afggs6605
@afggs6605 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-sw9gr9mg5g
@user-sw9gr9mg5g 5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-qu5wr6lo9i
@user-qu5wr6lo9i 5 жыл бұрын
kkkk
@alhamdulilahalhamdulilah8153
@alhamdulilahalhamdulilah8153 5 жыл бұрын
ክክ
@user-tt4oy7wk7j
@user-tt4oy7wk7j 4 жыл бұрын
ያጀመአ ፁመው ከተጠቀሙት ያርገን ስደተኞችም ወደ አየሠብንበት አሣክቶ ያረብ ቀጣዩን በሠላም አድርሦ በደሥታ የምንፆም ያርገን አሚን
@zahraadam5561
@zahraadam5561 6 жыл бұрын
Masha allah ustaz jezakum allah keyran
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 6 жыл бұрын
እረ ተው ሸሀችን።ሚስተው እንዳስማሁ አፍርኩኝ እኔ ክክክክክክክክ
@grandgrandgrandgrand7372
@grandgrandgrandgrand7372 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad 😂😂 አረ ወየው በሳቅ
@halimatube5341
@halimatube5341 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@user-tb3dh9gk5i
@user-tb3dh9gk5i 5 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ኮሜተሮች
@user-dh1wf9rz5t
@user-dh1wf9rz5t 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ሸሀችን ኢንሻ አላህ ከኢድ ቡሀላነው እማገባው አላህ ያድርሰንና ለሚመጣው እንሻ አላህ
@ge3180
@ge3180 6 жыл бұрын
ሰአዳ አረጋ ሞላ አላሁ አክበር ባረከላሁ ነጉማ ወባረክ አሌኩማ ወጀማአ በይነጉማ አልፍ አልፍ መብሩክ የኔ ቆጆ ያማረና የሠመረ ትዳር ያድርግላችሁ ዉለዱ ግበዱ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቃችሁ
@ziyadaahmad4724
@ziyadaahmad4724 6 жыл бұрын
ሰአዳ አረጋ ሞላ አላሁ አክበር አላህ ያሳካልሽ ልዩ
@user-dh1wf9rz5t
@user-dh1wf9rz5t 6 жыл бұрын
Ziyada Ahmad ሚን ያረብ
@ea2505
@ea2505 6 жыл бұрын
ባረከላሁ ለኩማ ኧረ ሰርግ አንጠራም እዴ
@user-pq4ro1ik4b
@user-pq4ro1ik4b 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ ያመረ የሰመረ ያድርግልሽ ሰርጉን እዳረሽን 🍃
@Tube-qw5ce
@Tube-qw5ce 5 жыл бұрын
kkkkkk በሳቅ ፍርጥ ነው ያደረጋችሁኝ ኡስታዙና አላህ ይጠብቃችሁ ረጅም ሀያት ይስጣችሁ አንድ ጓደኛዬ ያለችኝን ነገር አስታወሳችሁኝ ቧሏ ሀገር ቤት ነው ያለው ሂዴሽ አስፆምው እንጂ ስላት አረ በረመዳን ሙሽሪነት ጥሩ አይደለም ከቀኑ ክፍለ ግዜ እንሳሳታለን እኔስ ችግር የለብኝም ግን ወንዶችሁ ትግስት የላችሁም ቢላ ፈገግ አደረገችኝ እና ኢንሻ አላህ የዛሬ አመት በአላህ ፍቃድ ከሀቢቤ ጋር እድንፆም ዱአ አድርጉልን
@fetyarahmeto5101
@fetyarahmeto5101 6 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ኡስታዝ ግልፀኝነትህ ደስ ይላል።
@user-sq9ir1tq1x
@user-sq9ir1tq1x 6 жыл бұрын
በሳቅ ኪኪኪኪኪኪኪኪ ያገባችሁ ተጠንቀቁ እኔ ኢን ሻአ አሏህ ሳገባ ኪኪኪኪ
@munirajamle5713
@munirajamle5713 6 жыл бұрын
መሸ አለህ
@user-uc1qz5bj6h
@user-uc1qz5bj6h 5 жыл бұрын
ጅዛኩም አላህ አላህ ይጠብቆት እኔ እንኮን ወንድ በጠም እፈርለሁ ስየገበ ምን እንድምሆን አለውቅም እስክ ዶዋ አድርግልኝ ባል ስየገብ እሽ አላህ
@ghydfghrhh1575
@ghydfghrhh1575 5 жыл бұрын
እስለም ነው እይውቴ እጅብ ነው ውበቴالنسمحجاب
@zeharamohammed6758
@zeharamohammed6758 6 жыл бұрын
ክክክክክ ጥሩ ምክር ነው ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዙና ሳልጨርሠው ገና በርእሱ በሳቅ የለሁም
@user-ju6yv8kc1m
@user-ju6yv8kc1m 4 жыл бұрын
ስንተ ሠው አለ ያሁኑን እሮመዷን እድሉንያላገኝ የአላህ አንተ በሰላም ፁመን የምንጨረስ ያድርገን ያረብ
@user-rs8of1lh2p
@user-rs8of1lh2p 5 жыл бұрын
ከከከከ ለካስ እንደ ህፃን ነቻው ወንዶች አይይይ
@bareibelal8640
@bareibelal8640 5 жыл бұрын
ክክክክክ
@waleedwaleed9305
@waleedwaleed9305 5 жыл бұрын
ሀሀሀ
@user-sp1xz2pk8k
@user-sp1xz2pk8k 5 жыл бұрын
ክክክክክክ እዴታ
@user-rs8of1lh2p
@user-rs8of1lh2p 5 жыл бұрын
@@user-sp1xz2pk8k እኔስ ምን አቀለሁ ብለሽ ነው ያለያ እንዴት ያውቃል
@SS-wf3vq
@SS-wf3vq 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ub6nt9lq5t
@user-ub6nt9lq5t 6 жыл бұрын
እንግድስ አላህ ሳምታን ምንታጋብር ያርጋን ።
@h.h9159
@h.h9159 6 жыл бұрын
جزاكم الله خير
@user-gf8xg1zd8u
@user-gf8xg1zd8u 6 жыл бұрын
ኪኪኪኪ ኡስታዙና ጅዛኩምአላሁ ኽይርን ወላሂ ትምህርትውን ስምቼ አልጠግበውም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ያርብብብ
@sofimam69
@sofimam69 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክ አይይይይ ኡዝትዛይይይይ ስወድት እኮ ሸክ እቢራህምይይይ አላህህህ ይጠብቅህህህህ
@zeynbazeynbaa1744
@zeynbazeynbaa1744 6 жыл бұрын
sofi mam ክክክክክክክክወረኛ
@ruqiyamuhammad9114
@ruqiyamuhammad9114 6 жыл бұрын
gyzaklahkyer.ostaz
@ZaZdhdhdh
@ZaZdhdhdh 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ አላህ ባለሁበት ቦታሁሉ ይጠብቅልን ያረህማን ኢንሻ አላህ ድደት ከባሌ ለይቶኛል ንፍቅ ብሎኛል ለቀጣይ ረመዷን ኢንሻአላህ ምክረወን ሰምቸ ባገጠቡም በቀን ድርሽ አልልም
@Ma-yo6rz
@Ma-yo6rz 6 жыл бұрын
Za7667 Zdhdhdh56 አብሺሪ የአሄራ እህቴ
@user-ip9up4lj1r
@user-ip9up4lj1r 6 жыл бұрын
ክክክክክ ሱበሀን አላህ እኩላችን ተለያይተን ግማሻችን አላገባን ያረብ ከባሐቤቴ ጋር አብሬ የምፅምበትን ቀን አድርሥልኘረ
@user-cj1jx1fy5m
@user-cj1jx1fy5m 6 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር ኡስታዚ አላህ ይጠበቀወት
@Maka-do4bb
@Maka-do4bb 4 жыл бұрын
ክክክ ጀዛኩም አላህ ኸይር አላህ ሰምተው ከሚጠቀሙት ያዲርገን ትዳር ላላችሁ ሷሊህ የሆነ ትዳር ያዲርግልን ትዳር ለለላችሁ አላህ ሷሊህ የሆነ ትዳር ይወፋቃችሁ ውዶቸ በጣም ደስ እሚል እርፅስነው
@user-tb3bd8lh7n
@user-tb3bd8lh7n 6 жыл бұрын
አይ ሁሉም አላገባም እደ ሳገባ ሳገባ በዛ አግቡ
@user-dh1wf9rz5t
@user-dh1wf9rz5t 6 жыл бұрын
نور الحبشيሀሀሀሀሀሀሀሀ
@user-pq4ro1ik4b
@user-pq4ro1ik4b 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkk
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 жыл бұрын
نور الحبشي ሀሀሀሀሀ እኮ
@user-wl6ne7tb7s
@user-wl6ne7tb7s 6 жыл бұрын
نور الحبشي እእእእእእ የሚገባ የለም
@user-gh4dz9bi3b
@user-gh4dz9bi3b 6 жыл бұрын
نور الحبشي
@user-fl6lg2oc5n
@user-fl6lg2oc5n 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ በጣም ዴስበሜል ግልፅ አረጋቺሁ አስተምራቺሁን ጀዛከላኸይርን ዉስታዛቺን የዝህ ዉስታዝ ጉሩብ ያላቺ ተባብራቺሁ አስገቡኝ
@shareefafaridaatijanii536
@shareefafaridaatijanii536 6 жыл бұрын
Mashaala ustaaz jzk
@jamilahaljamilah123jameeel5
@jamilahaljamilah123jameeel5 6 жыл бұрын
Jazakmallah kayr
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 6 жыл бұрын
እኔ እምለው ሴቶች እስኪ ልጠይቃችሁ። በረመዳን የመዋቢያ ሰአት አግኝታችሁ ነው እምይዋቡት?ውይሥ። ሥራ የለም ልበል?
@user-lu2ud2hh5s
@user-lu2ud2hh5s 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad እቤታቸው ከሆኑ ምን ሠአት ይጠፋል እደኔ የማዳም ጥሪ ያለበት ሠአት ይጣ እጂ
@khadigahahmad8225
@khadigahahmad8225 6 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ነኝ የመሀመድ ኡመት አብሽሪ እኔም ሸቃላ ነኝ ኢንሻአላህ ያሰብነውብ አላህ ያሳካልን እና መዳም።እንሆናለን ኪኪኪ
@user-lu2ud2hh5s
@user-lu2ud2hh5s 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad ኢንሽ አላህ 😘
@user-ix7hc5xb1i
@user-ix7hc5xb1i 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad kkkkkkk
@zdmohammed8834
@zdmohammed8834 6 жыл бұрын
Khadigah ahmad ለመዋቢያ ግዜ መች አጥተን ኪኪኪ
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 жыл бұрын
ከከከከከከከከ እኔ ለባሌ ስልክ የማነሳው ከመግሪብ ብሀላ ነው
@almadeena4588
@almadeena4588 6 жыл бұрын
ሙስሊምነኝ አልሀምዱላህ Sa ክክክክ ጥሩ አርገሻል ሁ ቢ እኔም እዳችው የተ ጋባነው ቀርብ ቀን ነው
@hahahahahahahahah1196
@hahahahahahahahah1196 6 жыл бұрын
ሙስሊምነኝ አልሀምዱላህ Sa ትክክል ብለሃል ውስታዝ
@Sa-bp5hz
@Sa-bp5hz 6 жыл бұрын
Alአሚ ን አሚ ን ሀያቲ Madeena ማሻ አላህ አላህ ይምርልሽ የባልሽን ሀቅ ጠባቄ ያድርግሽ
@user-lv4jv3rb2d
@user-lv4jv3rb2d 6 жыл бұрын
ሙስሊምነኝ አልሀምዱላህ Sa 😄😄😄
@user-es1wz8od4s
@user-es1wz8od4s 6 жыл бұрын
ክክ ጥሩ መንገድ ነው በተለይ በቅርብ ለተጋቡ ባለትዳሮች ከራሴ ጭምር
@rukyamohammed6268
@rukyamohammed6268 6 жыл бұрын
ጀዛከላሁ ኸይርን ኡስታዝ ትዳር የያዛችሁ አላህ መልካም ትዳር ያድርግላችሁ ላላገባ ነው አላህ ከሷሊሆች ይወፍቀን ውዴ እህቴች ትዳር የያዛችሁ በደንብ ስሞ እንዳትበጃጆ ጠይብ ከከከ እኔ ግን አልወድም መብጃጀት ብቻ አላህ ይርዳኝ እንጂ
@user-gx7zn7tu8t
@user-gx7zn7tu8t 5 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ኡስታዙና ዱአድርጉ ያጀመአ ለሁላችን አላህ ሷሊሁን ይወፍቀን እኛንም አላህ ሷሊህ ሚቶች ያረግን አላህ ሁላችን የልባችን ይወፍቀን የሚጠቅመንን ነገር ያረብ
@rihanarega9454
@rihanarega9454 6 жыл бұрын
ክክክክክክ
ስኬታማ የሆነ ትዳር ለመምራት ጠቃሚ ምክሮች | ትዳር በኢስላም
25:11
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 34 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 16 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ክፍል1 |የኣሹራ አመጣጥና ትምህርቱ‼️ የጁሙዓ 28/10/2016 ኹጥባ በኡስታዝ አቡ የህያ
11:35
Ustaz Abdulwasie official || ኡስታዝ አቡ የህያ አብዱልዋሲዕ
Рет қаралды 2,8 М.
1000 Salavat -  (SALLALLAHU ALA MUHAMMED SALLALLAHU ALAYHI VE SELLEM)
1:45:32
7 Fatiha 7 Ayetel Kürsi 7 İhlas 7 Felak 7 Nas Kur'an-ı Kerim Rukye
24:23
fussilet Kuran Merkezi
Рет қаралды 76 МЛН