"ከኪሳራ ተነስቼ በወር የአንድ ሚሊዮን ብር ገቢ ባለቤት ሆኛለሁ" ልዩ የበዓል ውሎ ከዳዊት ድሪምስ ጋር/በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 171,830

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision​
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 200
@TS-vu1bj
@TS-vu1bj 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንዳንተ ያለ ድንቅ ኢነርጂ ያላቸው ሰዎችን ያብዛ።
@selambelete5459
@selambelete5459 2 жыл бұрын
እኔ ድንቅ ነኝ አንተ ድንቅ ነህ ሁላችንም ድንቅ ነን ደሰ ይላል dawit dreams
@shalomgirma582
@shalomgirma582 2 жыл бұрын
ወንድሜ እውነትም ድንቅ ሰው ነህ
@adonaytakle654
@adonaytakle654 2 жыл бұрын
በጣም መካሪ ሰዉ ነህ እንዳንተ አይነት ነዉ የሚያስፈልገዉ ለማደግ 🙏🙏❤❤
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ሰው መልክትህ ለያንዳንዳችን ነው እራሳችንን እንድናይ Really Amazing person u learning for many good things በኢትዩጵያ እንደዚህ ሰዎች ጥቂት ቢበረክቱ እንደምታድግ አልጠራጠርም EBS እናመሰግናለን ምርጥ ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር ለኢትዮጵያ እመኛለው 🙏😇😍❤🇪🇷❤🇪🇹❤
@ngubefkadu5370
@ngubefkadu5370 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ወንድም ዳዊትዩ ትስፈ ቆርጭ ባለሁበት ሰት ያንተን ፕሮግራም ሳይ ሲስማ ብውነት ነው የምልህ ይጨለመው ተስፍስዩ ኢንደሀና ሲብራ ታየኝ በውነት ይልቅ ስው ትልቅ ንገትን ይድጣል ያልሁት በስደት ኣለም ላይ ነኝ ያንተን ህልም ኣንግቸ ይርሚራመድ ያርገኝ
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
ሊዬ ፕሮግራምሽን በጣም ነው ምወደው እኛም ካንቺ እና ከካሜራ ማኖቸ ጋር ነው አብሬ ምውለው ብዙ ነገረ ተምሬበታለው ወድሜ ዳዊት ተባረክ በርታልኝ እደዘ እዳተ ሚያነቃቃ ሰው ነው ሚያስፈልገው በዚ ግዜ ከዚ በላይ እውቀቱን ይጨምርልክ ዘመንክ ይባረክ
@kedirseid6161
@kedirseid6161 2 жыл бұрын
Neju
@user-ri9xq2or8r
@user-ri9xq2or8r 2 жыл бұрын
@@kedirseid6161 ወዬ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 2 жыл бұрын
ወንድሜ ተባረክ🙏🏻😘💕
@familybannas8809
@familybannas8809 2 жыл бұрын
I'm amazing... affirmation! Thank you Dave!
@petpet2948
@petpet2948 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና ብዙ ነገር ሊያስተምረን የሚችል እና የሚገባ ሰው፣ ድንቅ ነው
@ebbek6065
@ebbek6065 2 жыл бұрын
Incredible energy! Stay blessed 🙏🏽
@negashshewa5565
@negashshewa5565 2 жыл бұрын
Dave you are wonderful l love your energy
@ermi4973
@ermi4973 2 жыл бұрын
Amazing. God bless you brother
@umsiham6157
@umsiham6157 Жыл бұрын
እስካሁን ሲንግል ድንቅ ድንቅ ልጆችን ዉለድጅ አግባና
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
GOD BLESSED ETHIOPIA AND ALL ETHIOPIANS 🙏 MORE BLESSINGS TO YOU GENTLEMEN FOR YOUR POSITIVE AND ENERGETIC APPROACH FOR LIFE 🙏 AMEN 👍🙏
@YaseenYaseen-hh5lp
@YaseenYaseen-hh5lp 2 жыл бұрын
ይቅርታ ግን ቅዳሜዎች ምነው በሰላም ነው ብሩክታይት ከናተ የተለየችው እሷ ብቻ ቀረች
@raimundaodalice2138
@raimundaodalice2138 2 жыл бұрын
Mahgoiq
@mulubiza8742
@mulubiza8742 2 жыл бұрын
Thank you
@astertekeste3923
@astertekeste3923 2 жыл бұрын
ዳዊት ወዲ ገዛዉተይ አልፎሮማዮ ኤሬትራ
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Жыл бұрын
እድሜና:ጤና:ይስጥህ:ወንድሜ።
@TseganehKuma
@TseganehKuma 2 жыл бұрын
Thinking positive is always good.
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
WOW...he is Amazing!!!
@attube5152
@attube5152 2 жыл бұрын
ምንም አይነት ምክንያት ተቀባይነት የለውም ብለህ አልነበር ኩሽ አፕ ስለሰራህ ደስ ብሎኛል!!
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 Жыл бұрын
ዎውውውው ምርጥ ትምህርት ነው በእውነት
@thaybakasa2176
@thaybakasa2176 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍነው
@ritaworku6181
@ritaworku6181 2 жыл бұрын
Wow I like his positivity
@antenehwoldemariam7851
@antenehwoldemariam7851 2 жыл бұрын
Wow..☀this is really Amazing, He is so incredible , God bless all !!!
@abochnamedia-9290
@abochnamedia-9290 2 жыл бұрын
ድቅ ሰው በርታ👍👍
@tupe5270
@tupe5270 2 жыл бұрын
የስውየው ጥርት ድስ ይላል ናገር ግን ሀሳቦን መረዳት ይቸግረኛል
@natnaelgirma9560
@natnaelgirma9560 2 жыл бұрын
So come to dawit dreams. It will all be clear and achievable. Give it a shot.
@ESU05
@ESU05 2 жыл бұрын
አዲሡ አመት 2014 የሠላም የፍቅር ይሁንልን አዲሡ አመት መልካም ዜና የምንሠማበት ሠላም እና ፍቅር የምንሆንበት ለሀገራችን እድገት በልጽግና እና አንድነታችንን የምናጠናክርበት ዘመን ይሁንልን::!
@LucyTip
@LucyTip 2 жыл бұрын
Deva we love you 🤜🤛🙌💪
@smohammed7586
@smohammed7586 2 жыл бұрын
ዳዊት የምር ጀግና
@musically8026
@musically8026 2 жыл бұрын
Best Sunday 🔥✌🏻
@IxxigaDiifu
@IxxigaDiifu 2 жыл бұрын
wonderful young a model Ethiopian!
@belayshibash1541
@belayshibash1541 2 жыл бұрын
God bless daviye
@amenatseid9067
@amenatseid9067 2 жыл бұрын
እዉነት ይህን መድረክ ተቀላቅየ ለመማር ብዙ ግዜ ተምሬለሁ ብዙ ገንዘብ እየከፈልኩ ግን ኪሴ ባዶ ሲሆን ትምህርቱም አስጠላኝ ጥሩገቢ ላለው ሰው ባለው ሰአት ቢማር ብዙ ለውጥ ያመጣል በርቱ
@goldengirl7934
@goldengirl7934 2 жыл бұрын
You can learn in KZfaq for free.
@amenatseid9067
@amenatseid9067 2 жыл бұрын
@@goldengirl7934 ባማረኛ ይፃፍ
@uamamarali4794
@uamamarali4794 2 жыл бұрын
@@amenatseid9067 በነፃ ከዬቱብ ተማሪ ነው የምትልሽ እኔ መማር እፈልጋለሁ ሀገር ስገባ
@amenatseid9067
@amenatseid9067 2 жыл бұрын
@@uamamarali4794 አሁንማ በስልኬ የተለያዩ ትምህርቶችን እከታተላለሁ በአካል ለመማር ወጭ አለው ስራ ለሌለው ሰው ትንሽ ይከብዳቸዋል
@ertmastawosha552
@ertmastawosha552 2 жыл бұрын
ስራዉ ግን ግልፅ አልሆነልኝም
@bettyeshete7715
@bettyeshete7715 2 жыл бұрын
I love ur breakfast MAN
@kikayejo9852
@kikayejo9852 2 жыл бұрын
Liya intervi adergulen be seyefu bihon des yelgale kapehon shay programe lay 😘😍😍
@christinateshome4056
@christinateshome4056 2 жыл бұрын
በግጥም ድንቅ ነን
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 2 жыл бұрын
ታማኝበየነንይመስላልወሬው
@daniitadesse9467
@daniitadesse9467 2 жыл бұрын
Insipre Ethiopia btakerbuln arif new
@yewondatirassefa7518
@yewondatirassefa7518 2 жыл бұрын
ከ ፉረጎ አስተሳሰብ መውጣት ግድ ነው......
@mulehabeshamedia9345
@mulehabeshamedia9345 2 жыл бұрын
እኮን አደረሳችሁ የቻናሌ ቤተሰብ እድትሆኑኝ በአክብሮት እና በፍቅር እጋብዛለሁ
@fevenassefa8461
@fevenassefa8461 Жыл бұрын
Wow what a productive day 😍
@nebyoudemeke7652
@nebyoudemeke7652 2 жыл бұрын
መልካም ወጣት
@user-ui1xv2hy3j
@user-ui1xv2hy3j Жыл бұрын
ቅን ጀግና የተማረ የተባረከሰው
@munitdereje2994
@munitdereje2994 2 жыл бұрын
I am Amazing!!! Devayae Amazing keep shinning
@urud8496
@urud8496 2 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ሲል
@sebrinaabdella4292
@sebrinaabdella4292 2 жыл бұрын
Allah ayweldem ayweledm amsayam yelewm egnam ljochu sanhon bariyawachu nen Allah demo getachin new. Dawit yanten tmhrt eketatelna yhe ababalh bcha ykebdegnal fetari eskalk hulachinm bemimechen melku astemren yante tmhrt lehulum slehone bye new .
@gdedi1396
@gdedi1396 2 жыл бұрын
Ainduin saycherse lelatiqe lemon asfelge?
@liyaliy8288
@liyaliy8288 2 жыл бұрын
YOUR A GOD YOU TALL BY SHOER BEST AND BEST GRAT
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
bewunt baxm teru mikr nw
@zaablontesfaye8306
@zaablontesfaye8306 2 жыл бұрын
luvyaa coach
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 жыл бұрын
ዋው
@asharatube587
@asharatube587 2 жыл бұрын
Dawit dreams betam nw mwedh
@matthewmarston5149
@matthewmarston5149 2 жыл бұрын
18/24 oz Bottle reg. Fill with reg. Water near fill line to Juice Fill 2 kinds Mango-Tangarine-Pine-Apple: with Apple in it to replace Gas in insulation Mix Glucose cycles frequcy.
@almaaswafa5286
@almaaswafa5286 2 жыл бұрын
ምንድ ነው ምንም አልገባኝም ???
@mimiagete2472
@mimiagete2472 Жыл бұрын
,dawat .LoV you
@moslumohamad1400
@moslumohamad1400 2 жыл бұрын
Waw batem new yamekaberk wadem.
@BOOROK-vd8hl
@BOOROK-vd8hl 2 жыл бұрын
እኔን የተናገረኝ ነው የመሠለኝ ዳዊት ድሪም
@saramogos3030
@saramogos3030 2 жыл бұрын
እንደዚህ ከሰብህ እራሱ ትልቅ ነህ። በርታ ችግርን ማወቁ በራሱ ዋናው ነገር ነው ወደ ለውጥ ለመሂድ በርታ/ በርች። ጠንክረን ከሰራን በተሰጠን ፀጋ የማንደርሰበት ሀኔታ/ ባታ የለም እኔ በበኩሌ ከምንም ተነሰቸ ብዙ ነገር ሰርቻለሁ እሁንም ብዙ ነገር ለመስራት በየቀኑ በርትቸ እየሰራሁ ነው ከምንም በለይ እያንዳንዱ ቀን በደስታና በጉጉት መጠቀም ዋናው ነገር ነው።
@meski9722
@meski9722 2 жыл бұрын
Wow Amazing ♥️
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 2 жыл бұрын
Wow
@zelalembelay1621
@zelalembelay1621 2 жыл бұрын
That is true ከማንም የበለጠ ሀብት ያለበት ሀገር ነው ኢትዮጵያ ስራ ስስሩ ብቻ።
@batebety4455
@batebety4455 2 жыл бұрын
Betami nwe yamewadhe selkihen lakelgin swe hager nwe yalwet
@osmaneshetu947
@osmaneshetu947 2 жыл бұрын
Dear Dani dram what up I like your one word pretext when I decided to change my life but I come more pretext I don't have strong commitment and consistency
@ssatenaw
@ssatenaw 2 жыл бұрын
በ'ድንቅ ናችሁ እና በምግብ አይነት' ያለቀ ፕሮግራም:: ወንድማችን ከየት ነው? የት ተማረ? ምን አጠና? የት ይሰራ ነበር? ድፍን ያለ ፕሮግራም ሆነ::
@henokmekonnen824
@henokmekonnen824 2 жыл бұрын
The guy sucks, ተከፍሎበት እንጂ ሀሳቡን እንኳ በትክክል የማያስረዳ ሆነብኝ።
@berhanunetsanet8555
@berhanunetsanet8555 2 жыл бұрын
Motivational Speaker
@hiruttube6804
@hiruttube6804 2 жыл бұрын
Waw
@b.t1315
@b.t1315 2 жыл бұрын
Ene denk negn engna denk nen wooooo🙌🙌😸😸💪💪✊✊👍
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Welo setsere wede lebesachewenm lebesh hill chama ayemecheshem beye asebalhun
@user-ur2vv8nv6g
@user-ur2vv8nv6g 2 жыл бұрын
ወይ ኢቻ አለም እስኪ ተወን
@user-we2kz8fx7h
@user-we2kz8fx7h 2 жыл бұрын
ዱኒያገብታለችእዚህቤትአይዱኒያ
@starpin100asadad5
@starpin100asadad5 2 жыл бұрын
It's a thin line between a con man and a motivational speaker ..... but he is a good market strategist, and he is selling his product very well...."amazing". Not bad for , million birr per month. You talk great and you make great money too. These days and age are for these kinds of people.
@user-zu6re8uw1y
@user-zu6re8uw1y 2 жыл бұрын
Absolutely true Bruh, as you see he surrounded by ladies tho
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 2 жыл бұрын
@@ETBeMore he gave good comments btw
@bereketsiyum74
@bereketsiyum74 2 жыл бұрын
@@ETBeMore What he is saying is it's easy to miss the mark when you are a motivational speaker. Many people flatter and it is just a cloak(kaba) to get money.
@amandatedo216
@amandatedo216 2 жыл бұрын
Liyayeeeeee konjo
@sarahbash7031
@sarahbash7031 2 жыл бұрын
ቲያንስ ላይ ስልጠና ይሰጥ ነበረ
@AhmedAhmed-nf1pw
@AhmedAhmed-nf1pw Жыл бұрын
Meche?
@natnaelgirma9560
@natnaelgirma9560 2 жыл бұрын
I love u. You are amazing and i am amazing too.1 birr =1dollar
@youtubechannel-yi6wm
@youtubechannel-yi6wm 2 жыл бұрын
betam des yilal dave!
@mergabeyene1803
@mergabeyene1803 2 жыл бұрын
በርግጥ ይሄ ገቢ ባብዛኛው የሚመጣው ከመንግስት ድርጅቶች ካዝና መሆን አለበት
@bethelhaile5135
@bethelhaile5135 2 жыл бұрын
Be positive.
@MIZANAWI
@MIZANAWI 2 жыл бұрын
You got it man. አፍዝዝ አደንግዝ ነው ኡዳዩ። ይህን ህዝብ ለማጃጃል ከተፈጠሩ ማደንዘዥዎች አንዱ ነው።
@mergabeyene1803
@mergabeyene1803 2 жыл бұрын
@@bethelhaile5135 hahaaa! You nean I am baised. I don't think so. I am telling before its smoking. Don't fool! If you really have that kind of ability and have that amount of money please lend your hand to me just with your a day or single day income of that 365 day's millions. I would have paid in three year period that is when made 1,095, 000.00 birr in those three yrs. Hmmmm
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mofaris4356
@mofaris4356 2 жыл бұрын
After sport In breakfast engra kito dulat 🤣🤣
@minnina6985
@minnina6985 2 жыл бұрын
Part of Prosperty Gospel. ተጃጃሉ "ድንቅ ነኝ" እያላቹሁ በመንገድህ ሁሉ እግዘብሔርን እወቅ ነው የሚለው ቃሉ።
@tedrosalem2712
@tedrosalem2712 2 жыл бұрын
መስተንክር እና ድንቕ ኣድርገሕ ፈጥረሐኛል ይል የለም ወይ ቓሉ ወንድሜ
@peacebeonearth.9091
@peacebeonearth.9091 2 жыл бұрын
Positive energy is the driving force to success.
@phun4379
@phun4379 2 жыл бұрын
ይሄ ግማሽ ፑሻፕ ነው ሙሉ አይደለም
@baharjamal3730
@baharjamal3730 2 жыл бұрын
Yihenin alamahin lepolotika atawulew
@ZahraAbdulsemed
@ZahraAbdulsemed Жыл бұрын
Dav ye mnale kedem bye bawkh
@etg9080
@etg9080 2 жыл бұрын
I am afraid he will become pastor.
@zerget5938
@zerget5938 2 жыл бұрын
Life is not as you like to talk!
@bw6063
@bw6063 2 жыл бұрын
Sorry leslasa laboro alewdm,
@abebaasmare2100
@abebaasmare2100 2 жыл бұрын
Dawit enkan teweledk! 1dolar====1birr!!! Tena ysth ystachuh!
@gutatadesse5657
@gutatadesse5657 2 жыл бұрын
ማር ሲበዛ ይመራል። በሌሎች ሰዎች ተደጋግሞ የተነገረ ነገር አታቅርቡ።
@me-fs4yy
@me-fs4yy 2 жыл бұрын
Sebebe = malet ante nehe
@radiyamohammad2530
@radiyamohammad2530 Жыл бұрын
@@me-fs4yy 😃😃😃😃
@annemariedavidson8094
@annemariedavidson8094 2 жыл бұрын
AGERU LIFERSE DRESOO !!! FEGAEG BAY AGARE !!!OK FEGEGETA WEDE KEFETA MAMAAAAA!!!
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 жыл бұрын
ሳትጰልዩ ነው የምትበሉ የተሰጣቹህን የእለት እንጀራ? ምድረ ፈሪሳዊ ሁሉ ኢየሱስ ክርስቶስ የእለት እንጀራ እንዲሰጣቹህ ብቻ ጰልዩ ያለው ለእለት ብቻ ስለምንኖር ነው ። ይሁን እንጂ ነግን ከኖርነ ለነገ እንጀራ ለማግኘት የዛሬውን ምግብ አመስግነን እንብላ ። ዛሬ አመስገነን ያልተመገብነው የእለት እንጀራ ነገ የእለት እንጀራ ካጣን የማጉረምረሚያ በር መክፈቻ መንገድ ነው ።
@fetihiyashukrala2350
@fetihiyashukrala2350 2 жыл бұрын
Mamesgen tiru new gin yelet enjera malet yegziyabher Kal new ♥
@ketesafewyalefemedia2378
@ketesafewyalefemedia2378 2 жыл бұрын
@@fetihiyashukrala2350 ሰው በተፈጥሮው ( ማተር) ቁሳዊ በምድር ሰማያዊ በሰማይ ( ኢማቴሪያል) ፍጥረት ነው ። ማለት ሰው የሰማይ እና የምድር ኮምፐናንት ነው ማለት ነው ። ስለዚህ ሰው በምድር ለመኖር ኢነርጂ ያስፈልገዋል ። ይህንንም ኢነርጂ የሚያገኘው ከምግብ ነው ። ምግብም የሚገኘው የሰው ቁሳዊ አካል ከተበጀበት ከመሬት ነው ። በእርግጥ ይህ የሚያሳየው ኢንፎርሜሽን ሰው ምን ያህል ከኦሪጂኑ እና ከዴስትኒሼኑ መሬት ጋር ( የምድር አፈር) ጋር ግንኙነት እንዳለው ነው ። እንደዚህ ማለት እንችላለን ፣ የሰው ቁሳዊ አካል የተበጀው ከመሬት ፣ የሚበላው ፣ ከመሬት ፣ የሚደመደመው መሬት ላይ ነው ። ይህ ቢሆንም ሰው ( ሰማያዊ) ሰውነቱን በሕይወት በዚህች ምድር ላይ አዝልቆ ወደ ሰማያዊ ሐገር ለመግባት የነፍስ ኢነርጂ ያስፈልገዋል ፣ ይህም እነርጂ የሰው ነፍስ ምግብ ስለሆነ የሚገኘው ሰማይ ከተገለፀው የእግዚአብሔር ቃል ነው ። ትክክል የእግዚአብሔር ቃል የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ለሰው ነፍስ ሰማያዊ የእለት እንጀራ ነው ፣ ይሁን እንጂ ሰማያዊ እንጀራ እንድናገኝ የምንፀልየውን ያህል ምድራዊ እንጀራም ለማግኘት መጰለይ ተገቢ ነው ። ምድራዊ የእለት እንጀራ የሚሰጠው እራሱ ፈጣሪ ነው ። ምንም እንኳን ሰው ጥሮ ግሮ ቢበላም፣ በአጠቃላይ የእለት እንጀራ ማለት ፈጣሪ የባረከው ትንሽ ነገር ማለት ነው ። ትንሽ ይዞ በብዙ መኖር ነው ፣ ብዙዎቻችን ኑሮአችን የመሰረትነው በመጣር በመጋር ነው ወይንም በስራ ነው ። በነገራችን ላይ ስራ ማለት የተረገመ ሰው የሚሰራው የድካም መግለጫ ነው ። ምክንያቱም ስራ የመጣው ከውድቀት አለም በሁዋላ ነው ፣ ስለዚህ ሳክሰስፉል የሆነ ሕይወት በምድር ለመኖር የእለት እንጀራን ማስባረክ ያስፈልጋል ። ፈጣሪ ለጳድቃን ይሁን ለሀጢያተኛም ፀሐይ ያወጣል ፣ ዝናብም ያዘንባል ፣ ይህ ማለት ለእለት እንጀራ ማግኘት ምንጭ ነው ። በምድር ላይ ፀሐይ ካልወጣ ዝናብ ካልዘነበ ወይንም ውኃ ካልተገኘ እንኳን ለዘመናት ለእለት መኖር አይቻልም ፣ በእርግጥ መንፈሳዊ ፀሐይ ( ኢየሱስ) መንፈሳዊ ዝናብ ( መንፈስ ቅዱስ) የሚሰጠው ሰማያዊ ምግብ ለሚፈልጉት ነው ። በአጠቃላይ በምድር ላይ ለስጋዊ አካል ለእለት ኑሮ በሰማይ ለመንፈሳዊ አካል ዘላለማዊ ኑሮ ለመኖር የእለት እንጀራ ያስፈልገናል ፣ ስጋ ያለ ምድራዊ ምግብ ( ኢነርጂ) እነደማይኖር ሁሉም ያለ ሰማያዊ ምግብ ( ኢነርጂ) ነፍስም አትኖርም ።
@annaababa2122
@annaababa2122 2 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔i wounder???????
@zewdiekifle4036
@zewdiekifle4036 Жыл бұрын
atfoger ebakeh
@Shebaw98
@Shebaw98 2 жыл бұрын
What he is doing? He must be oromama
@baharjamal3730
@baharjamal3730 2 жыл бұрын
Sibela mask sibseba bemask lemask corona masmeselachuhun wededkut
@user-fj3kn8vt9g
@user-fj3kn8vt9g 2 жыл бұрын
ዋቴ
@Shebaw98
@Shebaw98 2 жыл бұрын
Balgezya
@alemandemariam4998
@alemandemariam4998 2 жыл бұрын
Can i have his Adress?
@abelsol3159
@abelsol3159 Жыл бұрын
yezemnu meinilke neh
@seifeteshome9432
@seifeteshome9432 2 жыл бұрын
ምድረ ድንዙዝ አትጃጃሉ ሰውየው የረሱ ተልእኮ ይኖረዋል ምድረ ጀዝባ
@ethiotubea4903
@ethiotubea4903 2 жыл бұрын
ስኬታማ እንድንሆን የሚያሰለጥን ነው ይህ ነው ተልእኮ ሌላ ምን አሰብክ ወይ ሰው
@prix205
@prix205 2 жыл бұрын
1 million a month 🤨🤨 I have to see his account to believe it.
@jemilamohammed1643
@jemilamohammed1643 2 жыл бұрын
ብዙ ብር መስሎህ ነው?
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 10 МЛН
አዲስ ኮሜዲ|| seifu on ebs
49:54
Fewashu on the beat
Рет қаралды 8 М.
የድርሹ ዳና የስኬት መንገድ! @dawitdreams
48:03
Dawit Dreams
Рет қаралды 235 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 54 М.
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
0:16
Mini Katana
Рет қаралды 26 МЛН
Слепой узнал о измене своей жены😳
1:00
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
The mother gave birth to a capsule baby ➡️#nico #dog #funny #smartnico #cute
0:33
MAGIC DRINK TRICK TUTORIAL 😱😳
0:20
Milaad K
Рет қаралды 65 МЛН
Лайфхаки не нужны
0:28
Miracle
Рет қаралды 2 МЛН