መንጃ ፈቃድ ባወጣችበት ቀን መኪና ተሰጣት! || የዳጊን ቤተሰብ ተቀላቀልኩኝ

  Рет қаралды 457,858

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Жыл бұрын

ዳጊ ከትንሽ ቦታ ተነስታ በጥረቷ እና በእምነቷ ዛሬ ካለችበት ከፍታ ደርሳለች::አምላክ የሰጣትን በረከት በማጋራት የምትታወቀው ዳጊ ዛሬ ደሞ ለታናሽ እህቷ መኪናን ለግሳለች::በዚህ ቪዲዮ የዳጊ ላይብሬሪ እና አእምሮ ይፈተሻል::ከቤተሰቦቿ ጋር ቆንጆ ጊዜን አሳልፊያለው::
‪@DaggysLifeClass‬ #dagishow #manyazewaleshetu

Пікірлер: 616
@user-tt7cw5me8i
@user-tt7cw5me8i Жыл бұрын
እኔ በ14 አመቴ ተሰድጀ ስቃይን አንድ አልኩት ይሄው 10አመቴ በስደት 😥😥😥😥😥😥😥ያረብ ለኔ ቢጤወችም የረፍት እንጀራ ስጠን
@aiqutbano1845
@aiqutbano1845 Жыл бұрын
አሚንንንን
@salihnaju8600
@salihnaju8600 Жыл бұрын
አሚን
@martabegna7239
@martabegna7239 Жыл бұрын
Ayzoeshh ynkonjo
@Hyiet
@Hyiet Жыл бұрын
አሚን
@goofygoofy3968
@goofygoofy3968 Жыл бұрын
Amen
@LEYLA_SHEMSEDIN
@LEYLA_SHEMSEDIN Жыл бұрын
ስጦታ መስጠት ለሰጭው ደስታ ሲሆን ለተቀባዩ ሀላፊነትን መቀበል ነው።ዳጊ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ።
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ለቤተሰቦችሽ ደሰታ ምትኖሪ ፈጣሪ በወጣ ይተካ ደስ ብሎኛል
@genetbekele1277
@genetbekele1277 Жыл бұрын
በ18 አመት አረብ ሀገር ነበርኩ ብቻ ዳጊዬ በጣም ደስ የምትይ ጠንካራ ሴት ነሽ እህትሽም እድለኛ ናት እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃቹ
@samrawitmulugeta653
@samrawitmulugeta653 Жыл бұрын
ስለሁሉም የሁሉ ባለቤት ክብር ምስጋና ይግባው ዳጊ በጣም ትልቅ ሰው ነሽ ቃላት አጣሁ ፈጣሪ ይባርክሽ
@YegnaNegerOfficial
@YegnaNegerOfficial Жыл бұрын
እንደ መስጠት ምርጥ ነገር ምን አለ ስሜቱን እርካታውን ምን ያህል እንደሆነ የሰጠ ያውቀዋል! መልካም ቤተሰብ መገንባት በጅ አዙር ለሃገር ውለታ እንደመዋል ነው ብየ አስባለው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለዳጊና ለመሰሎቿ!
@jamila4395
@jamila4395 Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታን ማሻ አላህ ያርብ እኛም ለዚህ ያብቃን ያርብ እኔም እህቶቸን የማስደስትበት ቀን ያብቃን
@Riri-cq4rh
@Riri-cq4rh Жыл бұрын
እኔስ ብትይ 😭😭😭
@md5wsman540
@md5wsman540 Жыл бұрын
ላንች ስጦታ መስጦትሽ እርካታ ነው ለተቀባይቱ ደግሞ ትልቅ ሀላፊነት ነው
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 Жыл бұрын
እኔ በ18አመቴ ሀይሥኩል ተማሪ ነበርኩ የትራሥፖር አጥቸ በግሬ ነበር እሚሄደው 😭😭ብቻ አልሃምዱሊላህ እድሜ ለሥደት በብዙ ነገር ተልውጫለሁ አልሀምዱሊላህ
@user-zm3gc1gw9f
@user-zm3gc1gw9f Жыл бұрын
ታድላ እኛ ከስው ቤት ስርተን ብራችንን አስቀምጡልን ስንላቼው ያባከኑብን ስንቶች ናቸው ከገንዘብ በላይ ጊዛችንን መስዋት ያደረግንበትን ሁሉ የሚያሳጡን ቤተስቦች ስንቶች ናቸው ብቻ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@fatimaaljarwan4615
@fatimaaljarwan4615 Жыл бұрын
eko
@aminafamilyyotub
@aminafamilyyotub Жыл бұрын
ዋው በጣምነውደስየምትሉት አኔም ቢሳካልኝ ለባሌ እህት የኋንስጦታ አሰጣት ነበር ኢሽአላ አነድቀን ይሳካል በጣምነው የሚምርቤተሰብናችሁ አላህየጠብቃችሁ
@tsigehaile5765
@tsigehaile5765 Жыл бұрын
ዳጊዬ ሁሌም ሰጪ ያድርግሽ ፈጣሪ በዚህ ዘመን የሚገባሽን ክብር እንኳን የሚሰጥ እህት የለም እንኳን ለታናሽ ለታላቅ እህት ስንት ለቤተሰብ የለፋ እናም እህትና ወንድሞችሽ የታደሉ ናቸው በጣም ስሜት ይነካል you'r angle to me ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጥሽ እመኛለሁ
@agmassietarko3695
@agmassietarko3695 Жыл бұрын
እናንተ ለሰዎች የህይወት ማጣፈጫ ቅመም ናችሁ ፡ ደስ ብሎኛል እውዳችዋለሁ ።
@TubeTube-vf4yb
@TubeTube-vf4yb Жыл бұрын
በቅንነት ቤተሰብ እንሁን
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
ማኔ ድምፅክ ያምራል ዳጊዬ ከሁሉ የሚበልጥ ደግሞ መፅሀፍ ቅዱስ ቢኖራችሁ የበለጠ ማትረፊያ ይሆንላችኋል
@mekdesbogale9224
@mekdesbogale9224 Жыл бұрын
እኔ በ18 አመቴ የአንድ ገጠር ትምህርት ቤት አስተማሪ ነበርኩ ተመስገን አምላኬ ክቡር ላንተ ይሁን🙏
@tsegaabendeshaw9204
@tsegaabendeshaw9204 Жыл бұрын
Ene be 18 amete temari bicha neberku ....amen geta yibarek
@AaaAa-xc1nr
@AaaAa-xc1nr Жыл бұрын
ማለት ታትማሪ ነው እዴ የምታስተምሪው ጉዲ
@eyutube5674
@eyutube5674 Жыл бұрын
18አመት ዓመት አስተማሪ መሆን አይከብድም
@user-ln2kq1rh7i
@user-ln2kq1rh7i Жыл бұрын
አረ በፈጣሪ በ18አመት አስተማር አይከበድም። ቀስ ብለሽ ማማዬ ከእናትሽ። ሆድ እያለሽ ተምረሻል እዴ እማይሰማ የለም ወይ ዘድሮ 🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄🙄
@heriefi3178
@heriefi3178 Жыл бұрын
👏🏼👏🏼 jignit 🖤
@enanuenanu288
@enanuenanu288 Жыл бұрын
እዝጋብሄር የኛን ህዝብ ለማስተማር ልኮትነው ደሞ ወጣት መሆንዋ አለም ምንም ትርጎም እደለላት ያወቀች ልጂ ተባረክ
@Lijeyassu
@Lijeyassu Жыл бұрын
That’s truly what a big sister does!!! I cried too …. God bless your family
@zedraya8818
@zedraya8818 Жыл бұрын
እኔ ይህው በ14አመቴ ስደት ተስድጅ እስቃያለሁ ይታደሎታን እንጂ አይታገሎትም ብቻ ስለሆነውም እየሆነ ስላለውን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን👏
@ENTube-vi5km
@ENTube-vi5km Жыл бұрын
ዳጊ አከበርኩሽ ቤተሰቡን የሚያከብር ከእግዚአብሔር ጋር እንደሆንሽ ያስታውቃል ዘርሽ ይባረክ !!!
@user-rl2xb2jg9m
@user-rl2xb2jg9m Жыл бұрын
ማኔ ጀግና ነክ አንተን ለማድነቅ ሁሌም ቃል የለኝም ከነ ሁሉ ነገርክ እምወድክ እማከብርክ ምን ያክል አንተን ካወኩኝ እንደተለወጥኩ እኔና ፈጣሪ ነው ምናውቀው በርታልኝ መምህሬ😘 ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@ofanhyan7111
@ofanhyan7111 Жыл бұрын
ዋው ዳጊዬ አቺኮ ከእናትም ከአባትም በላይ ነሽ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@rahelmeasho6871
@rahelmeasho6871 Жыл бұрын
Thanks guys, I am just buying all the books mentioned right now. You are an inspirational. Keep it up.
@fantaytsehayu8231
@fantaytsehayu8231 Жыл бұрын
May God bless you for the rest of your life. DAGi. Thanks because you teach us a good lesson.
@haregendale8488
@haregendale8488 Жыл бұрын
በመስጠት መታደልን ያህል ነገር የለም አምላኬ ስጠኝና ልስጣቸው በሉ በዚህ ላይ በጣም ደስ የምትሉ ቤተስብ ናችህ ሁላችሁም ተባረኩ
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube Жыл бұрын
የእህት ብቻ ሳይሆን የፍቅር ተምሳሌት ነሽ ዳጊ እውነት እልሻለሁ ምርጥ እህት ነሽ
@banchimobile1602
@banchimobile1602 Жыл бұрын
ዳጌ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥሽ የኔ ቆንጆ እንደ ላይሽ ዉስጥሽም ያማረ ነዉ እንዳንቺ ያለች እህት ስላላቸዉ እግዚአብሔር ይመስገን
@andargekitchen2239
@andargekitchen2239 Жыл бұрын
ከፊልም በላይ የምደሰትበት ሾው ልቤን የሚነካኝ እንደ ኒኮቲን የሚያነቃቃኝ ህልሜን እንድኖር የሚያስታውሰኝ ምርጥ ሾው በተልይ ዳጊን ከማንይዝዘዋል ጋር ያላቸው ትስስር፣መግባባት የሚናገሩት የማይጠገብ የቃላት ፍሰት ሁሌም ይኑር
@mediSmart8090
@mediSmart8090 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ደስ ትላላችሁ ድንቅ ሰዎች በርቱልን
@misraknegash499
@misraknegash499 Жыл бұрын
የኔ እናት አሰቀሽኝ ዳጊዬ ጎበዝ አንበሳ እህት እናት ሁሉ ነገር ነሽ ለእህትሽና ወንድምሽ:: መታደል ነው:: እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ማኔ የሠወችን ደስታ ማየት የምትፈልግ ጀግና የሠወች ለውጥ የሚስደሰትህ ኢትዮጽያን ለመለወጥ እየለፋህ ስለሆነ ክብረት ይስጥልን
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
መልካም የትምህርት ዘመን ይሁንልሽ ኬኳ ...ስትነጂ እየተጠነቀቀሽ ...በስኬት ላይ ስኬት በደስታ ላይ ደስታ ይስጣቹ...ፍቅራቹ ደስ ይላል
@edenasmamaw7607
@edenasmamaw7607 Жыл бұрын
I am really proud of you and jealous at you dagiye what blessing it is to make our beloved ones delighted your brother said it anyway stay blessed I love you and I hope and believe that I will be able to do these joyful thing for people around me♥️♥️♥️
@etetet6061
@etetet6061 Жыл бұрын
The younger sister(cake) is also humble and has a big heart...she has such personality traits
@user-zb3xv3pr2t
@user-zb3xv3pr2t 10 ай бұрын
ዋው❤ልዩ በተሰብ እንዴት መታዴል ነው ይሄን ያደረገ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ልክ ነህ የምትናገሩ ብቻ ሳትሆኑ ሰርቶ ማሳያ ናችሁ ዘመናችሁ ይባረክ የተቀበልሽውም ትንሽዋ እህታችን መበርቻሽ ወደተሻለ መንገድ እግዚአብሔርን በማስቀደም ትልቅ ነገር ለህይወትሽ በማድረግ ለሌላው ወደምተርፊበት እንደ ዳጊ እንደውም ከዚህም የበለጠ አለ ብለሽ እድተጊ ይህን ስልት ፀለይኩልሽ ለሀያሉ እግዚአብሔርም አሳልፌ ስጠሁሽ የአለም ብርሀን ሁኚ
@tube-dt4yb
@tube-dt4yb Жыл бұрын
የቅንጦት ኑሮ ይቅርብኝ ብቻ ያለብኝን እዳ አላቀኝ ያረብ 😥በደሳሳ ጎጆየ ልጆቸ ጋር አብሬ በደስታ ልኑር እንኩዋን ደስ ያለሽ እህታችን
@fatumaseid8001
@fatumaseid8001 Жыл бұрын
የምን እዳ ነዉ ያለብሽ
@yedGlmariyamlji
@yedGlmariyamlji Жыл бұрын
Aeyzoshi wudi
@user-kb5rh6ev6p
@user-kb5rh6ev6p 9 ай бұрын
እንደዚ አይነት እህት አይቼ አላውቅም የእኔ ቆንጆ ረጅም አመት ያኔርሽ ከቤተስቦች ጋር እመብረሀን ትጠብቃችህ
@alumaz4593
@alumaz4593 Жыл бұрын
inkoan aderesachihu.......you always inspires me guys you're just amazing.
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
የሚያምር ቤተሰብ አስተማሪ ናችሁ💚💛❤🙏💕🌻
@sefinewdereje6862
@sefinewdereje6862 Жыл бұрын
So surprise daggy I wish you long peace and love throughout life.
@nebiatsiyoum6832
@nebiatsiyoum6832 Жыл бұрын
So Amazing, I am so proud of you guys.
@shebawian5074
@shebawian5074 Жыл бұрын
ዳጊዬ ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩሽ እጅግም አከበርኩሽ ለብዙ የሐበሻ ቤተሰቦች ትልቅ ትምህርትና ሞዴል ነሽ ባለሽ ላይ አብዝቶ ይጨምርልሽ ።
@jerrymagna8319
@jerrymagna8319 Жыл бұрын
Dagi, you are Amazing woman. God bless you all🙏🏽🙏🏽
@user-ft2qr9xz7m
@user-ft2qr9xz7m Жыл бұрын
ባወጣሽው ሉኡል እግዚአብሔር ይጨምርልሽ የኔ ቆንጆ ብድር መላሽ ያርግቸው
@EmanAhmed-vl1cz
@EmanAhmed-vl1cz Жыл бұрын
Good job i respect you dagi family is everything 👏 🙌 ❤️
@salem4086
@salem4086 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል አንች ለበተሰቦዋችሽ በረከት ነሽ በብዙ ተባረክ
@6837
@6837 Жыл бұрын
ዳጊ የወደፊት ተስፋ ስትሰጭን ተስፋ እሰንቃለሁ ግን ዳጊየ ስኬት በጣም እየራቀኝ ነው ጊዜው ነው መሰለኝ ግን ፈጣሪን የምለምነው ጤናየን አባቴን ሳልከባከበው እዳላጣው እፈራለሁ እና ዳጊ ልክ እዳቺ ያለ አባት አለኝ ህወቱም ይመሳሰላል አድቀን ተስፋ አደርጋለሁ አባቴን እደምከባከበው!
@alemalem5402
@alemalem5402 Жыл бұрын
Dagi you inspired me you are lovely and Mane you are amazing 😍
@frewaz3613
@frewaz3613 Жыл бұрын
My favorite persons at the same time and at the same place.🙏 Big up guys✌️
@seidsiraj1212
@seidsiraj1212 Жыл бұрын
ምርጥ ቤተሰብ ለሁሉም ኢትዮያዊ ልዩ መልእክት ነዉ
@bute5158
@bute5158 Жыл бұрын
ዳጊ መጀመርያ ስቃዬ ስንት ሆነኝ ይብሚለውን አርእስት ሳይ what ? እንዴት ብዬ ሰማሁት ከዛ ድቭን ኢንተርቭዩ ስታደርጊ ስል ፍርሀት ያወራችሁትን አየሁ ከዛ ባዘዘውን የምታደርጉት ሳይ what is next የሚለው ውስጥ በጉጉት ያላየሁት የበፊታችሁን ማየት ቀጠልኩ ደስ ትላላችሁ እድሜ ወደኋላ የሚወሰድ ቢሆን ቢሆንም በአገልግሎት ከወጣቶች ግራ ስለማሰልፍ እራሴን በእናንት እድሜ አካተትኩት ወዳችኃለሁ ጥሩ አደረግሽላት ትልቅ ነገር ነው ዘመናችሁ ይባረክ
@mihlet1483
@mihlet1483 Жыл бұрын
endew mn aynet set, mn aynet eht nesh, besmeab dagi ur amazing. just no word
@salamnahoom2664
@salamnahoom2664 Жыл бұрын
እሰይ እዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ከሁላችንም ጋር ይሁን ዳጊ እግዚአብሔር ቤተሰብሽን ይባርክልሽ ትንሿ ዳጊ እንካን ደስ ያለሽ ማኔ ክበርልኝ
@zenimamo196
@zenimamo196 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ ሰው ስላለው አይሰጥም ምንም እህትሽ ብትሆን ።ዳግዬ ተባረኪ።
@hiyawaaron2211
@hiyawaaron2211 Жыл бұрын
ዳጊ ይህም ሆኖ የረካች አይመስለኝም ሃላፊነትና ፍቅር ሲተባበሩ እንዲህ ነው የኔም አባት እና እናቴ አስተማሪ ናቸው ክብር ለመምህራን
@mickofix6483
@mickofix6483 Жыл бұрын
So much inspiring and interesting WOW👍🏿 💚😁🔴👍🏿
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Жыл бұрын
Good job on what. You do keep up the good work also thanks
@wude12
@wude12 Жыл бұрын
Dagi edlgni neshi edma ke tena ga ydelidhi EGZABHER yibarkachu ♥️
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h Жыл бұрын
Knowledge knowledge ita keay for life people learn form this ዳጊ she is so smart thank you ማንያዘዋል for you're introduced her to as
@netsanetsileshi9981
@netsanetsileshi9981 Жыл бұрын
የዳጊ ወንድም እና እህት እድለኞች ናችሁ የተባረከች እህት ስለተሰጣችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑ
@jobiraw
@jobiraw Жыл бұрын
ለኔ ደሞ ሁለቱን መጽሃፍት (Think and grow Rich & Becoming Super Natural) ብትሰጪኝ እንዴት ደስ እንደሚለኝ መጽሃፍ በ Hard Cover እንዲኖረኝ ሁሌም ምኞቴ ነው። tnx keep up doing all the good!!!
@me1973able
@me1973able Жыл бұрын
እሰይ! መስጠት አያጎድልምና አንችንም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ! ማኔ ማን፣ አንተና ዳጊ ግን የሆነ ትልቅ ፣ የብዙዎችን ህይወት የሚቀይር ተቋም እንደምትፈጥሩ ይታየኛል። ሁለታችሁ ተገናኝታችሁ ስታወሩ መስማት እጅግ አስደሳች ነው፣ ካፋችሁ ጠብ የሚሉ የመጽሃፍ ርዕሶችን ከስር ከስር እየለቀምኩ ነውና ክበሩልኝ 🙏
@tashomeayele624
@tashomeayele624 Жыл бұрын
O my God that is so amazing good luck love u guys
@user-sw4iy7fq8h
@user-sw4iy7fq8h Жыл бұрын
ኦውውውው ዳጊየ የምትገርሚ እት ነሸ እሳም ጎበዝ እደሆነች ታሰታውቃለች 😍👍👍👍
@soniyatesfaye7241
@soniyatesfaye7241 Жыл бұрын
ቤተሰቧን የምትወድ ሀላፊነቷን የምትወጣ ምርጥ እህት ነሽ በአንቺ የኑሮ ደረጃ ያሉ ብዙ አሉ ለቤተሰቦቻቸው ግን ግዴለሽ የሆኑ አንቺን ግን ሳላደንቅ አላልፍም
@assefamolla7956
@assefamolla7956 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ዳጊአመሰግናለሁ።
@yosephtola1530
@yosephtola1530 Жыл бұрын
Wow this is so marveleous model for us💪blessed dagye😍
@saba9879
@saba9879 Жыл бұрын
Dagi betam tilek sew nesh. Ehetishm men yahel tilk sew betehon new . Lemestetem memerete na metadel yasfelegal. Dagim Amlak yebarkesh. Melkam astemari ena mesale nesh
@tgmi2169
@tgmi2169 Жыл бұрын
"ሀላፊነት "ነው ትልቅ የኔ ቆንጆ በርቺ
@zinashlakew5831
@zinashlakew5831 Жыл бұрын
the younger sister disserves all this, Dagy said it that her sister is as a mother for her boy , imagine how this young sister of her covers her gup , whatever she needs support for her son .so Dag could move on all her activities and get successful . remain blessed younger sister , you deserve more ......, appreciated
@dawitabel8098
@dawitabel8098 Жыл бұрын
Congratulations young girl 🎊, ... 'The price of success is hard work.'
@dereyeuraellj9540
@dereyeuraellj9540 Жыл бұрын
ዳግዬ እዳንቺ ያለውን ሰው እግዚአብሔር ያብዛልን በጣም ነው የማከብርሽ አንቺ ሰው ነሽ ሰው ሰው ትሸቻለሽ ክበሪልኝ
@ethio_family6342
@ethio_family6342 Жыл бұрын
She is lucky it's very amazing I wish you are my sis
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 Жыл бұрын
God bless you and your family
@beekaentertainment3147
@beekaentertainment3147 Жыл бұрын
እንኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tsehaytube3903
@tsehaytube3903 Жыл бұрын
daggi really really you are princess and you are my role model
@dj.a7169
@dj.a7169 Жыл бұрын
Bxm yamaral maneee thanks so much Dagii
@luchiatewolde1123
@luchiatewolde1123 Жыл бұрын
ዳጊየ አንቺ ማለት ጎበዝ አሰተማሪ ነሸ እግዛአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@ayichewfe1571
@ayichewfe1571 Жыл бұрын
Congra , Wonderful Family
@rozamohammed5077
@rozamohammed5077 Жыл бұрын
ደስላል ለቤተሰብ የምጥር ልጅ ደስ ይለለኛል እኔ በአስራ አራት አመቴ አርብ አገር መታደል ነው
@wondimukeficho1495
@wondimukeficho1495 10 ай бұрын
Wow book changed our life Mane (or Bro) I ❤ u
@elizabethwoldegebriel5376
@elizabethwoldegebriel5376 Жыл бұрын
Bless you more and more all
@gezalekulu6058
@gezalekulu6058 Жыл бұрын
ምርጥ እህት ብቻም አደለሽም ከአባት ከእናት በላይ ከፈጣሪ ብታች ነሽ ምን እንደምልሽ አላቅም እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ዘርሽ ይብዛ እድሜና ጤና ይስጥሽ ዳጊ እውነት አስለቀሽኝ
@Africa77
@Africa77 Жыл бұрын
It.s amazing book,s
@hannateklu9072
@hannateklu9072 Жыл бұрын
ዳጊ wonderful this is so ameizeng
@adonaymeskel
@adonaymeskel Жыл бұрын
i am being inspired alot
@tube795
@tube795 Жыл бұрын
የዳጊን ጀግንነት ሳላደንቅ አላልፍም ለቤተሰባ ያላት ፍቅር በጣም ድቅ ነው ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሸ
@hirutkidanemariam9535
@hirutkidanemariam9535 Жыл бұрын
እባካችሁ አማርኛ አውሩ እንግሊዝኛ አትድባልቅ ምሳሌ መሆን ቻሉ የራሳችን ቅዋንቅዋ ውብ ነው
@voice744
@voice744 Жыл бұрын
ይሄን አይነት ጥራዝ ነጠቆችን ሙሉ በሙሉ በእንግሊዝኛ ማውራት ባለባቸው ጊዜ ሲያልባቸው አይተናል..... ለውበት ተከሰው የለበሷትን ጌጣጌጥ ቃላት በየሰበብ አስባቡ ብልጭ! ድንቅር ማድረግ ልማዳቸው ነው...የገርዳሜ ዘናጭ አይነት....ደሞ አንዳንዱን ቃል ትርጉሙን የማያቁም አሉ...ያልነቃ ሰው ያልተኛነውን ንቁ ሲሉን....ያማል....አለማወቅ ደጉ!....
@YET64
@YET64 Жыл бұрын
👌 like mind .That is my library as well
@shewitsium5514
@shewitsium5514 Жыл бұрын
ወይይይይ ዳግዬ ልብሽና ውበትሽ ታድለሻል የሁሉ ኣለም እህትና እናት ነሽ ስታምሪ ዘናጭ ❤🇪🇷
@ffvvv2649
@ffvvv2649 Жыл бұрын
ዱኒያ ናት ብዙም መደሰትአያስፈልግም ሙስሊሞች ለአላህብየ እወዳችሃለሁ እኔያየሁትን ብታዩ ትንሽ ትቃችሁ ብዙ ታለቅሱነበር ብለዋል የኔ ውድ ነቢ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሙሃመድ ይባላሉ አዛኝ የሆኑ ነቢ መፃሃፍ ማለት ቁርአን እና ሃዲስ ነው ግን አሁን እናተ ከኛ በገዘብ ተሰጥታችሃን ለኛ ግን ልብያለው የኛ ሃብት ጀነት ሲሆን ለናንተግን ለአላማኞች ግን ገሃነብ ነው አንብቡ ስለያኛው አለም ጨምሩ አትመቀኙ የኛንም መፅሃፍት።
@addisnegash8077
@addisnegash8077 Жыл бұрын
በጣም ነው ሁለታችሁንም የምወዳቹ 🙏ስለመፅሀፍ ሰታወሩ ያስታወስኩት የሀገራችንን ሰው ለመቀየር ተርጉሙት ፕሊስ 🙏
@esayasmequanint9539
@esayasmequanint9539 Жыл бұрын
Wonderful!
@abiy4081
@abiy4081 Жыл бұрын
ዳጊ በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tedladegu2393
@tedladegu2393 Жыл бұрын
ዋው አንቺ ድንቅ ነሽ እህትሽ ስለሆነች አይደለም የሰጠሻት የመሰጠት እና ምልበልሽ ጥሩ ልብ ስላለሽ ነው ምክንያቱም እያለው ለእህቱ ለወንድሙ ማረግ የማይችል ስንት ነው bells you 2015 ሰርፕራይ የሆኑ ነገሮች ይሰጡሽ ዘርተሻል ደሞ ግድ ነው።
@user-kv8vk8yg1h
@user-kv8vk8yg1h Жыл бұрын
ስጦታው ደስ ይላል በግሊዘጋ የምትበጠረቁት ነገር አልተመቸኝም በርሳችሁ ቋቋ ብትኮሩ ጡሩ ነው
@fanyykonjo1085
@fanyykonjo1085 Жыл бұрын
ጀግና እህት ነሽ እግዚብሄር ይጨምርልሽ
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ማሻ አላህ እንዴት ዴሥ ይላል ያአላህ እኛንም ሹፈን
@user-kb5rh6ev6p
@user-kb5rh6ev6p 9 ай бұрын
ዳጊ የእኔ ጥሩ እህት ነሽ እድሜና ጤና ረጅም አመት ያኔርሽ የእኔ ምት ብር እንኳን አትስጥም ምንም አይንካሽ
@fuadjuhar6403
@fuadjuhar6403 Жыл бұрын
You made my day
የዳጊ ያልተጠበቀ ስጦታ ለታናሽ እህቷ
48:03
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 744 М.
የሶሻል ሚዲያ መዘዙ...
17:11
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 57 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 60 МЛН
ОДИН ДЕНЬ ИЗ ДЕТСТВА❤️ #shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 9 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 520 М.
ተሰብራለች ግን ታምራለች!
44:22
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 97 М.
ማን በይበልጥ ያውቀኛል?
26:13
Samtella ሳምቴላ
Рет қаралды 162 М.
ዳጊ በወንድሟ መልስ ሚስጥር አወጣች!
18:51
Daggy's Lifeclass
Рет қаралды 798 М.